WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ኦርቶዶክስ ቄስ ወደ ኢስላም ተቀየረ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4 ... 23, 24, 25  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ወልድያ

ኮትኳች

Joined: 24 May 2010
Posts: 492

PostPosted: Fri Sep 09, 2011 9:20 pm    Post subject: Re: አያስደንቅም !! Reply with quote

አሉ -ኡላ እንደጻፈ ()
Quote:

የቄስ ካሊድ ወደ እስልምና መቀየሩ ብዙዎች በግርምት አይን ቢያዩትም የሚያስደንቅ አይደለም ::
ሁለቱም ማለትም ኦርቶዶክስም ሆነ እስልምና ያንድ አባት ልጆች በመሆናቸው ካባታቸው ትልቅ ቤት ውስጥ ካንድ ክፍል ወደሌላው ክፍል ለውጥ ነው ያደረገው ::

በመሰረቱ ኦርቶዶክስ በምንም መልኩ የመጽሀፍ ቅዱሱን ትምህርት ስለማያስተምርና እምነቱም ጨርሶ በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ ያልተመሰረተ ስለሆነ ካሊድ የወጣው ከክርስትናው እምነት ሳይሆን ከኦርቶዶክስ ሀይማኖት ነው

ካሊድ ለመከራከሪያ ያነሳቸው ነጥቦች ይሄውም የሥላሴንም ሆነ ስለ ኢየሱስ እንዲሁም ሌሎቹ ሁሉ ፈጽሞ መጽሀፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ስላልሆነ የኦርቶዶክስ እምነት ነው :: በመሆኑም ካሊድን ስላላረካው መውጣት የግድ ሆነበት የሚያሳዝነው ግን ድጥ ካለበት ካንዱ ክፍል ወጥቶ ማጥ ወደሞላበት ሌላው ክፍል መግባቱ ነው ::

ባንድ ወቅት አምላክን እናመልካለን እያሉና በሀይማኖታቸው ይኩራሩና ይመጻደቁ ለነበሩት አይሁዶች ኢየሱስ የተናገረውን ልብ እንበል
ዮሀንስ ወንጌል 8: 44 እንዲህ ይላል :- እናንተ የአባታችሁ የዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ፍላጎት ለመፈጸም ትሻላችሁ እርሱ ከመጀመሪያው ነፍሰ ገዳይ ነበር በእርሱም ዘንድ እውነት ስለሌለ በእውነት አልጸናም : እርሱ ሀሰተኛ የሀሰትም አባት በመሆኑ ሀሰትን ሲናገር የሚናገረው ከራሱ አፍልቆ ነው ::

አዎ አይሁዳውያን የሙሴ ደቀመዛሙርት ነን አምላካችን እግዚአቤሔር (ኤሎሂም ) ነው ቢሉም የሚያምኑትም ሆነ የሚያስተምሩት ሀሰት በመሆኑ የዲያብሎስ ልጆች ናቸው ::

በተጨማሪም ማቴዎስ 15:8 እንዲህ ይላል :- ይህ ህዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል ልቡ ግን ከኔ የራቀ ነው የሰውም ስርአት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል ::

አምልኮታቸው ከንቱ ነበር :: አምላክ ምንም አይቆጥረውም ነበር ::

ኦርቶዶክስም ሆነ እስልምና ከዚህ አያመልጡም ሁለቱም የነፍሰ ገዳይና የሀሰተኛው ዲያብሎስ ልጆች ናቸው :: ይህ መሆኑን የሚያስተምሩት ትምህርት የሚያምኑት እምነትና የሚያፈሩት ፍሬ ማለትም የሚያደርጉት ነገር ሁሉ የዲያብሎስ ልጅነታቸውን ይመሰክራል :: በመሆኑም ካሊድ የወጣው ካባቱ ካንደኛው ክፍል ሆኖ እዚያው አባቱ ቤት ውስጥ ወዳለው ወደ ሌላኛው ክፍል ነው የገባው :: ከድጥ ወደ ማጥ ይሏል ይህ ነው ::

ሁለቱም የሚጠብቃቸው እጣ ማለትም አምላክ ያዘጋጀላቸው ምን እንደሆነ ራእይ 21: 8 እንዲህ ይገልጸዋል :- ነገር ግን ፈሪዎች የማያምኑ ርኩሶች ነፍሰ ገዳዮች አመንዝሮች አስማተኞች ጣኦት አምላኪዎች ውሸተኞች ሁሉ እጣ ፈንታቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ውስጥ መጣል ይሆናል :: ይህም ሁለተኛው ሞት ነው ::አቶ አሉ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ለመምታት ማሰብህ የኡላ ልጅ መሆንህን ቢመሰክርም አባባልህ ግን የተለመደ እባብነትህን የሚያሳይ ብቻ ነው
Quote:ሁለቱም ማለትም ኦርቶዶክስም ሆነ እስልምና ያንድ አባት ልጆች በመሆናቸው ካባታቸው ትልቅ ቤት ውስጥ ካንድ ክፍል ወደሌላው ክፍል ለውጥ ነው ያደረገው ::በመሰረቱ ኦርቶዶክስም ሆነ ከአንድ በላይ የተከፋፈሉት የጴንጤ እምነቶች ክርስትና በሚል ትልቅ ካባ ውስጥ ሆነው የተበታተኑ ናቸው በመሆኑም የአንድ አባት ልጅ የሚባሉት በክርስትና ጥላ ስር ሆነው እንደትል የፈሉት ( ሀይማኖቶች ለማለት ስለሚከብደኝ ድርጅቶች ወይንም ኩባንያዎች ብላቸው ይመቸኛል ) ናቸው :: ወንድም ካልድ ከአንድ ክፍል ወደሌላ ክፍል መቀየር ቢፈልግ ከአንድ የክርስትና አይነት ወደሌላ የክርስትና ድርጅት መቀየር ይችል ነበረ በመሰረቱ ጴንጤዎች በገናውን ወደ ፒያኖ ሽብሸባውን ወደ ዳንስ ቀየሩት ሰይጣንን ውሀ ከመርጨት በካራቴ መምታት ጀመሩ እንጂ በመሰረቱ የሚለያቸው ነገር የለም የኡላ ልጅ ሳታፍር የማይገናኝ U ነገሮች አታገናኝ አንተ ኮለንያሊስቶች የፈጠሩት የኦርቶዶክስ እህት ኩባንያ ተቀጥሪ ነህ

Quote:

በመሰረቱ ኦርቶዶክስ በምንም መልኩ የመጽሀፍ ቅዱሱን ትምህርት ስለማያስተምርና እምነቱም ጨርሶ በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ ያልተመሰረተ ስለሆነ ካሊድ የወጣው ከክርስትናው እምነት ሳይሆን ከኦርቶዶክስ ሀይማኖት ነውበእርግጥ ክርስቶስን የማያመልኩ ክርስቶስን እንደነብይ ብቻ የሚመለከቱ የክርስቶስን ፈጣሪ አብን ብቻ የሚያመልኩ ክርስትያኖች እንዳሉ ባውቅም ማንኛውም እየሱስን ፈጣሪ ነው ብሎ የሚያምን ሁሉ እንደአሸን ከፈሉት የክርስትና አይነቶች በአንዱ ውስጥ የሚካተት ክርስትያን ነው ከነዚህ የትየለሌ የክርስትና አይነቶች አንዱ የጥንቱ ኦርቶድክስ ነው አንተን ማን ደረጃ መዳቢ አድርጎህ ነው እራሳቸውን ክርስትያን ያሉትን ክርስትያን አይደሉም የምትለው ? መጽሀፍ ቅዱስን ባለመከተል ታሪክ ሁላችሁም አንድ ናቹህ

Quote:

ካሊድ ለመከራከሪያ ያነሳቸው ነጥቦች ይሄውም የሥላሴንም ሆነ ስለ ኢየሱስ እንዲሁም ሌሎቹ ሁሉ ፈጽሞ መጽሀፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ስላልሆነ የኦርቶዶክስ እምነት ነው :: በመሆኑም ካሊድን ስላላረካው መውጣት የግድ ሆነበት የሚያሳዝነው ግን ድጥ ካለበት ካንዱ ክፍል ወጥቶ ማጥ ወደሞላበት ሌላው ክፍል መግባቱ ነው ::የወንድም ካልድ መሰረታዊ ችግር ልብ ብለህ አድምጠኸው ከሆነ የእየሱስ አምላክነት ፍጹም መጽሀፍ ቅዱሳዊ መሆን እና ከእየሱስ ትምህርት ጋር ፈጽሞ መጣረሱ ነው ይህን ካሳመንከው አብሮህ ሊደንስና ሰይጣንን በካራቴ ሊዘርር መጥተህ እንድታናግረው ጠይቅዋል
ማጥ ያለበት ቤትስ የቱ ነው ባክህ በየቀኑ እየተበጣጠሰ እንደትል የሚፈላውና እርስ በርሱ የሚናጨው ድርጅት ወይንስ 1400 አመት ኦሪጅናሊቲውን ጠብቆ የቆይው ሀይማኖት ?

ለምንስ የክርትያን ካምፓኒዎች በየቀኑ እንደሚፈለፈሉ ታውቃለህ ?

Last edited by ወልድያ on Sat Sep 10, 2011 5:23 am; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሱባና ወስላታ

ዋና ኮትኳች

Joined: 10 May 2011
Posts: 628

PostPosted: Fri Sep 09, 2011 9:34 pm    Post subject: Re: አያስደንቅም !! Reply with quote

ወልድያ እንደጻፈ(ች)ው:
አቶ አሉ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ለመምታት ማሰብህ የኡላ ልጅ መሆንህን ቢመሰክርም አባባልህ ግን የተለመደ እባብነትህን የሚያሳይ ብቻ ነው
Quote:

ሁለቱም ማለትም ኦርቶዶክስም ሆነ እስልምና ያንድ አባት ልጆች በመሆናቸው ካባታቸው ትልቅ ቤት ውስጥ ካንድ ክፍል ወደሌላው ክፍል ለውጥ ነው ያደረገው ::

በመሰረቱ ኦርቶዶክስም ሆነ ከአንድ በላይ የተከፋፈሉት የጴንጤ እምነቶች ክርስትና በሚል ትልቅ ካባ ውስጥ ሆነው የተበታተኑ ናቸው በመሆኑም የአንድ አባት ልጅ የሚባሉት በክርስትና ጥላ ስር ሆነው እንደትል የፈሉት ( ሀይማኖቶች ለማለት ስለሚከብደኝ ድርጅቶች ወይንም ኩባንያዎች ብላቸው ይመቸኛል ) ናቸው :: ወንድም ካልድ ከአንድ ክፍል ወደሌላ ክፍል መቀየር ቢፈልግ ከአንድ የክርስትና አይነት ወደሌላ የክርስትና ድርጅት መቀየር ይችል ነበረ በመሰረቱ ጴንጤዎች በገናውን ወደ ፒያኖ ሽብሸባውን ወደ ዳንስ ቀየሩት ሰይጣንን ውሀ ከመርጨት በካራቴ መምታት ጀመሩ እንጂ በመሰረቱ የሚለያቸው ነገር የለም የኡላ ልጅ ሳታፍር የማይገናኝ U ነገሮች አታገናኝ አንተ ኮለንያሊስቶች የፈጠሩት የኦርቶዶክስ እህት ኩባንያ ተቀጥሪ ነህ
Quote:

በመሰረቱ ኦርቶዶክስ በምንም መልኩ የመጽሀፍ ቅዱሱን ትምህርት ስለማያስተምርና እምነቱም ጨርሶ በመጽሀፍ ቅዱስ ላይ ያልተመሰረተ ስለሆነ ካሊድ የወጣው ከክርስትናው እምነት ሳይሆን ከኦርቶዶክስ ሀይማኖት ነው

በእርግጥ ክርስቶስን የማያመልኩ ክርስቶስን እንደነብይ ብቻ የሚመለከቱ የክርስቶስን ፈጣሪ አብን ብቻ የሚያመልኩ ክርስትያኖች እንዳሉ ባውቅም ማንኛውም እየሱስን ፈጣሪ ነው ብሎ የሚያምን ሁሉ እንደአሸን ከፈሉት የክርስትና አይነቶች በአንዱ ውስጥ የሚካተት ክርስትያን ነው ከነዚህ የትየለሌ የክርስትና አይነቶች አንዱ የጥንቱ ኦርቶድክስ ነው አንተን ማን ደረጃ መዳቢ አድርጎህ ነው እራሳቸውን ክርስትያን ያሉትን ክርስትያን አይደሉም የምትለው ? መጽሀፍ ቅዱስን ባለመከተል ታሪክ ሁላችሁም አንድ ናቹህ
Quote:

ካሊድ ለመከራከሪያ ያነሳቸው ነጥቦች ይሄውም የሥላሴንም ሆነ ስለ ኢየሱስ እንዲሁም ሌሎቹ ሁሉ ፈጽሞ መጽሀፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ስላልሆነ የኦርቶዶክስ እምነት ነው :: በመሆኑም ካሊድን ስላላረካው መውጣት የግድ ሆነበት የሚያሳዝነው ግን ድጥ ካለበት ካንዱ ክፍል ወጥቶ ማጥ ወደሞላበት ሌላው ክፍል መግባቱ ነው ::

የወንድም ካልድ መሰረታዊ ችግር ልብ ብለህ አድምጠኸው ከሆነ የእየሱስ አምላክነት ፍጹም መጽሀፍ ቅዱሳዊ መሆን እና ከእየሱስ ትምህርት ጋር ፈጽሞ መጣረሱ ነው ይህን ካሳመንከው አብሮህ ሊደንስና ሰይጣንን በካራቴ ሊዘርር መጥተህ እንድታናግረው ጠይቅዋል
ማጥ ያለበት ቤትስ የቱ ነው ባክህ በየቀኑ እየተበጣጠሰ እንደትል የሚፈላውና እርስ በርሱ የሚናጨው ድርጅት ወይንስ 1400 አመት ኦሪጅናሊቲውን ጠብቆ የቆይው ሀይማኖት ?

ለምንስ የክርትያን ካምፓኒዎች በየቀኑ እንደሚፈለፈሉ ታውቃለህ ?

ሁለቱም የሚጠብቃቸው እጣ ማለትም አምላክ ]

ያውልህ ወንድምህ መጣልህ እሱን ተቀበለው :: ከመናፊቃን እስላም ይሻላል ሲሉ አልሰማህም ? የሞስሊሙን አምላክ ዲያብሎሱን አላህ ስግደት ለፈጣሪ እንጂ ለሰው እንደማይገባ ያሰተማረውን ኢብሊስን በየአመት መካ እየሄደ በዲንጋይ የሚወግረው የሁቡል ልጅ አንተን መልሶ ሴይጣንን በካራቴ ትዘርራለህ ይለሀል ::

በነጋራችን ላይ ወንድምህ አላህ ዋሾቷል አልዋሸም ሰው እየሰማህ መልስ ስጥ ብዬው አይኔን ግምባር ያርገው አላየሁም ብሎ ጠፍቶ እስላም ነውና አሁን አንተን ሲያይ አይኑን በጨው ታጥቦ ብቅ ብሏል :: በሉ መልካም ውይይት ጥሩ ዘመዳሞች ተገናኝታችኋል

ተዋሂዶ አንገት የሚያስደፋ እምነት የላትም !!
_________________
የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አሉ -ኡላ

ኮትኳች

Joined: 21 Apr 2004
Posts: 194
Location: ethiopia

PostPosted: Sun Sep 11, 2011 12:44 pm    Post subject: Re: አያስደንቅም !! Reply with quote

ወልድያ እንደጻፈ(ች)ው:

የወንድም ካልድ መሰረታዊ ችግር ልብ ብለህ አድምጠኸው ከሆነ የእየሱስ አምላክነት ፍጹም መጽሀፍ ቅዱሳዊ መሆን እና ከእየሱስ ትምህርት ጋር ፈጽሞ መጣረሱ ነው ይህን ካሳመንከው አብሮህ ሊደንስና ሰይጣንን በካራቴ ሊዘርር መጥተህ እንድታናግረው ጠይቅዋል
ማጥ ያለበት ቤትስ የቱ ነው ባክህ በየቀኑ እየተበጣጠሰ እንደትል የሚፈላውና እርስ በርሱ የሚናጨው ድርጅት ወይንስ 1400 አመት ኦሪጅናሊቲውን ጠብቆ የቆይው ሀይማኖት ?

ለምንስ የክርትያን ካምፓኒዎች በየቀኑ እንደሚፈለፈሉ ታውቃለህ ?

ሱኒና ሺኢት ተባብለው እረስ በርስ የሚዋቁትስ ??

አፍጋኒስታን ውስጥ ሰውን ያውም ወንድሞቻቸውን አላህ ዋክበር እያሉ እንደበግ የሚያርዱትንስ ሙስሊሞች ምን ትላቸዋለህ ???

የዛሬ 10 አመት ልክ በዛሬው እለት ኒውዮርክ ላይ በብዙ የሚቆጠሩ ንጹሀን ዜጎች ሴቶች ወንዶችና ህጻናት አላህ ዋክበር እያሉ እሳቱን ባቀጣጠሉት ሙስሊሞች ያለቁበትንስ እልቂት ?? ማን ነው ተጠያቂው ትላለህ ?
ሁሉም በአላህ ስም የተደረጉ እንደሆኑ አስብ ::

በተረፈ መሰዳደብ ግን ማረጋገጫ ሊሆን እንደማይችል ልነግርህ እወዳለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወልድያ

ኮትኳች

Joined: 24 May 2010
Posts: 492

PostPosted: Sun Sep 11, 2011 4:25 pm    Post subject: Re: አያስደንቅም !! Reply with quote

አሉ -ኡላ እንደጻፈ(ች)ው:
ወልድያ እንደጻፈ(ች)ው:

የወንድም ካልድ መሰረታዊ ችግር ልብ ብለህ አድምጠኸው ከሆነ የእየሱስ አምላክነት ፍጹም መጽሀፍ ቅዱሳዊ መሆን እና ከእየሱስ ትምህርት ጋር ፈጽሞ መጣረሱ ነው ይህን ካሳመንከው አብሮህ ሊደንስና ሰይጣንን በካራቴ ሊዘርር መጥተህ እንድታናግረው ጠይቅዋል
ማጥ ያለበት ቤትስ የቱ ነው ባክህ በየቀኑ እየተበጣጠሰ እንደትል የሚፈላውና እርስ በርሱ የሚናጨው ድርጅት ወይንስ 1400 አመት ኦሪጅናሊቲውን ጠብቆ የቆይው ሀይማኖት ?

ለምንስ የክርትያን ካምፓኒዎች በየቀኑ እንደሚፈለፈሉ ታውቃለህ ?

ሱኒና ሺኢት ተባብለው እረስ በርስ የሚዋቁትስ ??

አፍጋኒስታን ውስጥ ሰውን ያውም ወንድሞቻቸውን አላህ ዋክበር እያሉ እንደበግ የሚያርዱትንስ ሙስሊሞች ምን ትላቸዋለህ ???

የዛሬ 10 አመት ልክ በዛሬው እለት ኒውዮርክ ላይ በብዙ የሚቆጠሩ ንጹሀን ዜጎች ሴቶች ወንዶችና ህጻናት አላህ ዋክበር እያሉ እሳቱን ባቀጣጠሉት ሙስሊሞች ያለቁበትንስ እልቂት ?? ማን ነው ተጠያቂው ትላለህ ?
ሁሉም በአላህ ስም የተደረጉ እንደሆኑ አስብ ::

በተረፈ መሰዳደብ ግን ማረጋገጫ ሊሆን እንደማይችል ልነግርህ እወዳለሁ ::

Quote:

ሱኒና ሺኢት ተባብለው እረስ በርስ የሚዋቁትስ ??

በእርግጥ የተወሰኑ የኢስላም ሴክቶች አሉ አንዱ ትክክል ሌሎቹ ደግሞ ከመስመር ወጣ ያለ ነገር ሊኖራቸው ይችላል ነገር ግን በመሰረታዊው እምነት ላይ አይለያዩም ሁሉም አምስቱም የእስልምና ግዴታዎች ይፈጽማሉ እንዲሁም ለሀጅ ሁሉም በአንድ መድረክ ላይ በአንድ አይነት ሁኔታ የሀጅ ስርአቱን ይፈጽማሉ እኔ አንተ ኦርቶዶክሶች ክርስትያን አይደሉም ባልከው መልክ ማናቸውንም ሙስሊም አይደሉም አልልም !

እንክዋን ሙስሊም ወንድሙን ማንኛውንም ሰባዊ ፍጡር ማረድ ክልክል ነው ! አገርህን የወረረን ትዋጋዋለህ ! ወሰን ያለፈብህን ትመክታለህ :: በሰላም ከሚንዋንዋርህ ጋር ግን የበለጠ ሰላማዊ እንድትሆን ኢስላም ያዝሀል !

ይሄ የሚገርም ነው እስከዛሬ ቢን ላደን አፈንድቶታል የሚል እምነት ካለህ ::

9/11 ኢንጂነር የጆርጅ ቡሽ አስተዳደር ነው

1 8 ወር የማብረር ስልጠና በትናንሽ አይሮፕላኖች የወሰዱ ሰዎች አብርረው ይህን አይነት ታርጌት ሊመቱ ይችላሉ ?

በጠንካራ ብረት በከፍተኛ ኢንጅነሪንግ የተሰራው ህንጻ በቀላል አልሚንየም በተሰራ አይሮፕላን በተመታ በደቂቃዎች ውስጥ ለመጫወቻ እንደተሰራ ፎቅ ፍርክሽሽ ብሎ አፈር ይሆናል ብለህ ታምናለህ ?

እንደዛ ከፈራረሰ ህንጻና ከተቃጠለ አይሮፕላን ውስጥ የቴረሪስቶቹ ፓስፖርት ተገኘ መባሉ አያስቅም ?

በህንጻው ውስጥ ይሰሩ የነበሩ 4000 በላይ አይሁዳውያን ሁሉም በዛች ቀን ከስራ መቅረታቸው አስገራሚ አይደለም

ብዙ ነገሮች አሉ !

አሁን ትንሽ ግዜ ስላጠረኝ ኮንስፒረሲ ቲየሪውን ቲዮሪስቶቹ እንዳቀረቡት ላቀርብልህ እሞክራለው

በኢስላም ግን ፍጹም ውግዝ ስራ እንደሆነ ግን አሁኑኑ ልመሰክርልህ እችላለው

ምናልባት ስሜታዊ ሆኜ ሊሆን ይችላል ::የማይገናኙ ነገሮች ስላገናኘህ

ቢሆንም ይህን አባባልህን ግን በሚገባ እቀበለዋለው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሱባና ወስላታ

ዋና ኮትኳች

Joined: 10 May 2011
Posts: 628

PostPosted: Sun Sep 11, 2011 7:18 pm    Post subject: Re: አያስደንቅም !! Reply with quote

ተዋሂዶ መናፊቃንን ክርስቲያኖች ብላ አትጠራም :: የክርስትናን ስም በድርቅና እላያቸው ላይ ቀቡት እንጂ ክርስትና ከጅምሩም አንድ ናት ::

ለማንኛውም ሁሉት እስላሞችን ማጋተሬ አስደስቶኛል ለውይይታችሁም ይጠቅማችሁ ዘንድ ይችን ተመልከቷት

http://www.youtube.com/watch?v=T3CXhDRhc9Q&feature=related

http://www.youtube.com/watch?v=PkpFKRmaFBg&feature=related

ከዚህ ቪዲዮ ጎን በርካታ ጠቃሚ ተከታታይ ክፍል አለው :: እንደ አላህ ዋሽታችሁ እንዳታመልጡ ነው መረጃውን ያቀረብኩት :: ካላይ ሞስሊም ሁሉ አንድ ነው እሱም እንደ ክርስቲያን በብዙ ክፍል የተከፋፈለ አይደለም በማለት እንደ ወስላታው ነቢይ ሙሓመድ በጣም ወሽክታችኋል :: እኔ እስልምና 73 ቦታ የተከፋፈለ ስለመሆኑ መረጃ አቀረብኩ እስኪ እናንተም የክርስትናን አቅርቡልኝ ?

http://www.real-islam.org/73_8.htm

በመቀጠልም ሺአ ከሱኑ እንዴት እንደሚተራረዱ ለማቅረብ እሞክራለሁ Laughing Laughing

የወስላታው አረብ አላህ አለቃ !
_________________
የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወልድያ

ኮትኳች

Joined: 24 May 2010
Posts: 492

PostPosted: Mon Sep 12, 2011 6:32 am    Post subject: Reply with quote

controlled demolition

ህንጻን ተቆጣጥሮ የማውደም ጥበብ ሲሆን የማይፈለጉና ያረጁ ህንጻዎች ድማሚቶችን በተመረጡ ቦታዎች ላይ በመቅበር ህንጻዎቹ አቅጣጫቸውን ሳይስቱና ሳይበታተኑ ወደምድር እንዲወርዱ የሚደረግበት ጥበብ ነው

እስቲ ይህን ፊልም እንመልከትና የወርልድ ትሬድ ሴንተር አፈራረስ ለመፍረስ የወሰደበትን ግዜ እንመልከት

http://www.youtube.com/watch?v=w-0Ms7mId34

እመለሳለው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አሉ -ኡላ

ኮትኳች

Joined: 21 Apr 2004
Posts: 194
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Sep 12, 2011 10:34 am    Post subject: Re: አያስደንቅም !! Reply with quote

ወልድያ እንደጻፈ(ች)ው:

በእርግጥ የተወሰኑ የኢስላም ሴክቶች አሉ አንዱ ትክክል ሌሎቹ ደግሞ ከመስመር ወጣ ያለ ነገር ሊኖራቸው ይችላል ነገር ግን በመሰረታዊው እምነት ላይ አይለያዩም ሁሉም አምስቱም የእስልምና ግዴታዎች ይፈጽማሉ እንዲሁም ለሀጅ ሁሉም በአንድ መድረክ ላይ በአንድ አይነት ሁኔታ የሀጅ ስርአቱን ይፈጽማሉ እኔ አንተ ኦርቶዶክሶች ክርስትያን አይደሉም ባልከው መልክ ማናቸውንም ሙስሊም አይደሉም አልልም !

አንተ እንደምትለው በሺኢትና በሱኒ መካከል ያለው አለመግባባት ቀላለ አይደለም እስከ እርስ በርስ መተላለቅ ያስከተለ ልዩነት ነው ያላቸው :: በርግጥ እንዳልከው ሁሉም አምስቱን የኢስላም ደንቦች ይከተሉ ይሆናል ግን ሩህሩሁና አዛኙ እየተባለ የሚጠራው አምላክ በደንቦቹ መከበር ብቻ ይደሰት ይመስልሀል ? እርስ በርስ የሚተላለቁ የሙስሊም ሴክቶችስ ወደጀነት (ገነት ) ሲገቡ አመላቸው አውቶማቲካሊ ይቀየራል !!!! ቀድሞውኑስ እርስ በርስ የሚጠላሉ ሰዎችንስ ወደሱጋ ያመጣቸዋል ?
ይህን በተመለከተ ሰፋ ያለ የማወራው ጉዳይ ይኖረኛል ::

Quote:

አፍጋኒስታን ውስጥ ሰውን ያውም ወንድሞቻቸውን አላህ ዋክበር እያሉ እንደበግ የሚያርዱትንስ ሙስሊሞች ምን ትላቸዋለህ ???

እንክዋን ሙስሊም ወንድሙን ማንኛውንም ሰባዊ ፍጡር ማረድ ክልክል ነው ! አገርህን የወረረን ትዋጋዋለህ ! ወሰን ያለፈብህን ትመክታለህ :: በሰላም ከሚንዋንዋርህ ጋር ግን የበለጠ ሰላማዊ እንድትሆን ኢስላም ያዝሀል !

አፍጋኒስታን ውስጥ የታረዱት ሰዎች ሙስሊሞች ናቸው ያውም አፍጋኒስታኖች እንጂ አገር ወረራ የመጡ የውጪ ሰዎች አደሉም ::
በሌላ በኩል ግን ሰዎች ሰላማዊ እስከሆኑ ድረስ ሰላማዊ መሆን እስከረበሹን ድረስ እረብሻ መፍጠር አምላክ የለሽ የሆኑትም ሰዎች የሚያደርጉት ነው አምላክ ፍቅር ከሆነ ግን የሱ የሆኑትም ሰዎች ሊያፈሩት የሚገባ ፍቅር ይኖራል ምን አይነት ፍቅር ሊሆን እንደሚገባ ሰፋ ያለ የምለው ይኖረኛል ::

Quote:
የዛሬ 10 አመት ልክ በዛሬው እለት ኒውዮርክ ላይ በብዙ የሚቆጠሩ ንጹሀን ዜጎች ሴቶች ወንዶችና ህጻናት አላህ ዋክበር እያሉ እሳቱን ባቀጣጠሉት ሙስሊሞች ያለቁበትንስ እልቂት ?? ማን ነው ተጠያቂው ትላለህ ?
ሁሉም በአላህ ስም የተደረጉ እንደሆኑ አስብ ::

ይሄ የሚገርም ነው እስከዛሬ ቢን ላደን አፈንድቶታል የሚል እምነት ካለህ ::

9/11 ኢንጂነር የጆርጅ ቡሽ አስተዳደር ነው

1 8 ወር የማብረር ስልጠና በትናንሽ አይሮፕላኖች የወሰዱ ሰዎች አብርረው ይህን አይነት ታርጌት ሊመቱ ይችላሉ ?

በጠንካራ ብረት በከፍተኛ ኢንጅነሪንግ የተሰራው ህንጻ በቀላል አልሚንየም በተሰራ አይሮፕላን በተመታ በደቂቃዎች ውስጥ ለመጫወቻ እንደተሰራ ፎቅ ፍርክሽሽ ብሎ አፈር ይሆናል ብለህ ታምናለህ ?

እንደዛ ከፈራረሰ ህንጻና ከተቃጠለ አይሮፕላን ውስጥ የቴረሪስቶቹ ፓስፖርት ተገኘ መባሉ አያስቅም ?

በህንጻው ውስጥ ይሰሩ የነበሩ 4000 በላይ አይሁዳውያን ሁሉም በዛች ቀን ከስራ መቅረታቸው አስገራሚ አይደለም

ብዙ ነገሮች አሉ !

አሁን ትንሽ ግዜ ስላጠረኝ ኮንስፒረሲ ቲየሪውን ቲዮሪስቶቹ እንዳቀረቡት ላቀርብልህ እሞክራለው

በኢስላም ግን ፍጹም ውግዝ ስራ እንደሆነ ግን አሁኑኑ ልመሰክርልህ እችላለው

አባባልህ በጣም የሚገርም ነው :: በርግጥ ቢን ላደን በቀጥታ አላፈነዳውም በዚያን ወቅት እሱ አፍጋኒስታ ውስጥ ነበር ነገር ግን ሁሉንም ነገር በገንዘቡ ያደርግ እንደነበር ግን አንተም የምትክደው አይመስለኝም :: ያውም በአላህ ስም ::
የገረመኝ ግን ዎርልድ ትሬድ ሴንተርን ያወደመው በተቀነባበረ ሴራ ቡሽ ነው ማለትህ ነው :: ይህን የተቀነባበረ ሴራስ ያሜሪካ ህዝብና መንግስትስ አውቆታል ? ወይስ አላወቀውም ?? እንዴትስ ለፍርድ አልቀረበም ?? ያውም አይሁዶችን ብቻ መርጦ አስወጥቶ ሌሎቹን ያገሩን ሰዎች አንድ አሮጌ ህንጻ ለማፍረስ ሲል ብቻ ያን ሁሉ ህዝብ አስጨርሶ እስካሁንም ሚስጥሩ ሳይወጣ ተደላድሎ ቁጭ አለ ??
በተለይ የሚገርመው ቡሽ አውሮፕላኖቹን ለመጥለፍም ሆነ ጥፋቱን ለማድረስ የተጠቀመባቸው ሙስሊሞችን መሆኑ ነው !! ያውም ከተለያዩ የአለም ክፍሎች ::

Quote:

በተረፈ መሰዳደብ ግን ማረጋገጫ ሊሆን እንደማይችል ልነግርህ እወዳለሁ ::

ምናልባት ስሜታዊ ሆኜ ሊሆን ይችላል ::የማይገናኙ ነገሮች ስላገናኘህ

ቢሆንም ይህን አባባልህን ግን በሚገባ እቀበለዋለው ::

በጣም አመሰግናለሁ :: በመሰረቱ አንድ ሰው የመሰለውን አስተያየት መስጠት ይችላል በሰላማዊ መንገድ ማለት ነው :: ከተሰጠው አስተያየት በተቃራኒ ሌላ አመለካከት ያለው ደሞ ለምን እንዲህ አልክ ? አብራራው ሊል ወይም ደሞ ያለውን አመለካከት መስጠትና መወያየት ሲቻል መሰዳደብ ዋጋ የለውም :: በስድብ የታጀበን አስተያየት ትክክል መሆኑን ብታውቅም እንኩዋን ለመቀበል ያስቸግርሀል :: ጎልቶ የሚታይህ የተሰጠው አስተያየት ሳይሆን መሰደብህ ስለሚሆን ማለት ነው ::

እናም በድጋሚ አመሰግናለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አሉ -ኡላ

ኮትኳች

Joined: 21 Apr 2004
Posts: 194
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Sep 12, 2011 10:40 am    Post subject: Re: አያስደንቅም !! Reply with quote

ሱባና ወስላታ እንደጻፈ(ች)ው:

ተዋሂዶ አንገት የሚያስደፋ እምነት የላትም !!ሱባና ወስላታው :-
ተዋህዶ አንገት የሚያስደፋ እምነት የላትም ከማለት መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ የምታውቅ ከሆነ ለምን እምነትህን ማለትን የተዋህዶን እምነት በመጽሀፍ ቅዱስ እያስደገፍክ አታስረዳኝም ?? ወይም ደሞ ለምን አንወያይም ??
በባዶ ሜዳ መጮሁና ዘራፍ ማለቱ ግን ትክክለኛ ክርስቲያን ለመሆኑ ማረጋገጫ ሊሆን አይችልም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሱባና ወስላታ

ዋና ኮትኳች

Joined: 10 May 2011
Posts: 628

PostPosted: Mon Sep 12, 2011 10:07 pm    Post subject: Re: አያስደንቅም !! Reply with quote

አሉ -ኡላ እንደጻፈ(ች)ው:
ሱባና ወስላታ እንደጻፈ(ች)ው:

ተዋሂዶ አንገት የሚያስደፋ እምነት የላትም !!ሱባና ወስላታው :-
ተዋህዶ አንገት የሚያስደፋ እምነት የላትም ከማለት መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ የምታውቅ ከሆነ ለምን እምነትህን ማለትን የተዋህዶን እምነት በመጽሀፍ ቅዱስ እያስደገፍክ አታስረዳኝም ?? ወይም ደሞ ለምን አንወያይም ??
በባዶ ሜዳ መጮሁና ዘራፍ ማለቱ ግን ትክክለኛ ክርስቲያን ለመሆኑ ማረጋገጫ ሊሆን አይችልም ::

ካሓዲያን ሳያውቁት ቀርተው ነው የካዱት ? ምኑን ላስተምርህ አታቀውምና ነው ?

በማይመች አኳኋን በእምነት ከማይመስሉህ አትጠመድ !

ስትወሽክቱ ካየሁ መረጃ ይዤ ብቅ እላለሁ :: ልብ በሉ የኔ አይን እስላም ላይ ነው እኔ እያለሁ መወሽከት ፈጽሞ አይሞከርም ::

የወስላቶች አረባዊያን አላዎች አለቃ !
_________________
የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወልድያ

ኮትኳች

Joined: 24 May 2010
Posts: 492

PostPosted: Tue Sep 13, 2011 8:34 am    Post subject: Re: አያስደንቅም !! Reply with quote

አሉ -ኡላ እንደጻፈ(ች)ው:
ወልድያ እንደጻፈ(ች)ው:

በእርግጥ የተወሰኑ የኢስላም ሴክቶች አሉ አንዱ ትክክል ሌሎቹ ደግሞ ከመስመር ወጣ ያለ ነገር ሊኖራቸው ይችላል ነገር ግን በመሰረታዊው እምነት ላይ አይለያዩም ሁሉም አምስቱም የእስልምና ግዴታዎች ይፈጽማሉ እንዲሁም ለሀጅ ሁሉም በአንድ መድረክ ላይ በአንድ አይነት ሁኔታ የሀጅ ስርአቱን ይፈጽማሉ እኔ አንተ ኦርቶዶክሶች ክርስትያን አይደሉም ባልከው መልክ ማናቸውንም ሙስሊም አይደሉም አልልም !

አንተ እንደምትለው በሺኢትና በሱኒ መካከል ያለው አለመግባባት ቀላለ አይደለም እስከ እርስ በርስ መተላለቅ ያስከተለ ልዩነት ነው ያላቸው :: በርግጥ እንዳልከው ሁሉም አምስቱን የኢስላም ደንቦች ይከተሉ ይሆናል ግን ሩህሩሁና አዛኙ እየተባለ የሚጠራው አምላክ በደንቦቹ መከበር ብቻ ይደሰት ይመስልሀል ? እርስ በርስ የሚተላለቁ የሙስሊም ሴክቶችስ ወደጀነት (ገነት ) ሲገቡ አመላቸው አውቶማቲካሊ ይቀየራል !!!! ቀድሞውኑስ እርስ በርስ የሚጠላሉ ሰዎችንስ ወደሱጋ ያመጣቸዋል ?
ይህን በተመለከተ ሰፋ ያለ የማወራው ጉዳይ ይኖረኛል ::

Quote:

አፍጋኒስታን ውስጥ ሰውን ያውም ወንድሞቻቸውን አላህ ዋክበር እያሉ እንደበግ የሚያርዱትንስ ሙስሊሞች ምን ትላቸዋለህ ???

እንክዋን ሙስሊም ወንድሙን ማንኛውንም ሰባዊ ፍጡር ማረድ ክልክል ነው ! አገርህን የወረረን ትዋጋዋለህ ! ወሰን ያለፈብህን ትመክታለህ :: በሰላም ከሚንዋንዋርህ ጋር ግን የበለጠ ሰላማዊ እንድትሆን ኢስላም ያዝሀል !

አፍጋኒስታን ውስጥ የታረዱት ሰዎች ሙስሊሞች ናቸው ያውም አፍጋኒስታኖች እንጂ አገር ወረራ የመጡ የውጪ ሰዎች አደሉም ::
በሌላ በኩል ግን ሰዎች ሰላማዊ እስከሆኑ ድረስ ሰላማዊ መሆን እስከረበሹን ድረስ እረብሻ መፍጠር አምላክ የለሽ የሆኑትም ሰዎች የሚያደርጉት ነው አምላክ ፍቅር ከሆነ ግን የሱ የሆኑትም ሰዎች ሊያፈሩት የሚገባ ፍቅር ይኖራል ምን አይነት ፍቅር ሊሆን እንደሚገባ ሰፋ ያለ የምለው ይኖረኛል ::

Quote:
የዛሬ 10 አመት ልክ በዛሬው እለት ኒውዮርክ ላይ በብዙ የሚቆጠሩ ንጹሀን ዜጎች ሴቶች ወንዶችና ህጻናት አላህ ዋክበር እያሉ እሳቱን ባቀጣጠሉት ሙስሊሞች ያለቁበትንስ እልቂት ?? ማን ነው ተጠያቂው ትላለህ ?
ሁሉም በአላህ ስም የተደረጉ እንደሆኑ አስብ ::

ይሄ የሚገርም ነው እስከዛሬ ቢን ላደን አፈንድቶታል የሚል እምነት ካለህ ::

9/11 ኢንጂነር የጆርጅ ቡሽ አስተዳደር ነው

1 8 ወር የማብረር ስልጠና በትናንሽ አይሮፕላኖች የወሰዱ ሰዎች አብርረው ይህን አይነት ታርጌት ሊመቱ ይችላሉ ?

በጠንካራ ብረት በከፍተኛ ኢንጅነሪንግ የተሰራው ህንጻ በቀላል አልሚንየም በተሰራ አይሮፕላን በተመታ በደቂቃዎች ውስጥ ለመጫወቻ እንደተሰራ ፎቅ ፍርክሽሽ ብሎ አፈር ይሆናል ብለህ ታምናለህ ?

እንደዛ ከፈራረሰ ህንጻና ከተቃጠለ አይሮፕላን ውስጥ የቴረሪስቶቹ ፓስፖርት ተገኘ መባሉ አያስቅም ?

በህንጻው ውስጥ ይሰሩ የነበሩ 4000 በላይ አይሁዳውያን ሁሉም በዛች ቀን ከስራ መቅረታቸው አስገራሚ አይደለም

ብዙ ነገሮች አሉ !

አሁን ትንሽ ግዜ ስላጠረኝ ኮንስፒረሲ ቲየሪውን ቲዮሪስቶቹ እንዳቀረቡት ላቀርብልህ እሞክራለው

በኢስላም ግን ፍጹም ውግዝ ስራ እንደሆነ ግን አሁኑኑ ልመሰክርልህ እችላለው

አባባልህ በጣም የሚገርም ነው :: በርግጥ ቢን ላደን በቀጥታ አላፈነዳውም በዚያን ወቅት እሱ አፍጋኒስታ ውስጥ ነበር ነገር ግን ሁሉንም ነገር በገንዘቡ ያደርግ እንደነበር ግን አንተም የምትክደው አይመስለኝም :: ያውም በአላህ ስም ::
የገረመኝ ግን ዎርልድ ትሬድ ሴንተርን ያወደመው በተቀነባበረ ሴራ ቡሽ ነው ማለትህ ነው :: ይህን የተቀነባበረ ሴራስ ያሜሪካ ህዝብና መንግስትስ አውቆታል ? ወይስ አላወቀውም ?? እንዴትስ ለፍርድ አልቀረበም ?? ያውም አይሁዶችን ብቻ መርጦ አስወጥቶ ሌሎቹን ያገሩን ሰዎች አንድ አሮጌ ህንጻ ለማፍረስ ሲል ብቻ ያን ሁሉ ህዝብ አስጨርሶ እስካሁንም ሚስጥሩ ሳይወጣ ተደላድሎ ቁጭ አለ ??
በተለይ የሚገርመው ቡሽ አውሮፕላኖቹን ለመጥለፍም ሆነ ጥፋቱን ለማድረስ የተጠቀመባቸው ሙስሊሞችን መሆኑ ነው !! ያውም ከተለያዩ የአለም ክፍሎች ::

Quote:

በተረፈ መሰዳደብ ግን ማረጋገጫ ሊሆን እንደማይችል ልነግርህ እወዳለሁ ::

ምናልባት ስሜታዊ ሆኜ ሊሆን ይችላል ::የማይገናኙ ነገሮች ስላገናኘህ

ቢሆንም ይህን አባባልህን ግን በሚገባ እቀበለዋለው ::

በጣም አመሰግናለሁ :: በመሰረቱ አንድ ሰው የመሰለውን አስተያየት መስጠት ይችላል በሰላማዊ መንገድ ማለት ነው :: ከተሰጠው አስተያየት በተቃራኒ ሌላ አመለካከት ያለው ደሞ ለምን እንዲህ አልክ ? አብራራው ሊል ወይም ደሞ ያለውን አመለካከት መስጠትና መወያየት ሲቻል መሰዳደብ ዋጋ የለውም :: በስድብ የታጀበን አስተያየት ትክክል መሆኑን ብታውቅም እንኩዋን ለመቀበል ያስቸግርሀል :: ጎልቶ የሚታይህ የተሰጠው አስተያየት ሳይሆን መሰደብህ ስለሚሆን ማለት ነው ::

እናም በድጋሚ አመሰግናለሁ ::Quote:

አንተ እንደምትለው በሺኢትና በሱኒ መካከል ያለው አለመግባባት ቀላለ አይደለም እስከ እርስ በርስ መተላለቅ ያስከተለ ልዩነት ነው ያላቸው :: በርግጥ እንዳልከው ሁሉም አምስቱን የኢስላም ደንቦች ይከተሉ ይሆናል ግን ሩህሩሁና አዛኙ እየተባለ የሚጠራው አምላክ በደንቦቹ መከበር ብቻ ይደሰት ይመስልሀል ? እርስ በርስ የሚተላለቁ የሙስሊም ሴክቶችስ ወደጀነት (ገነት ) ሲገቡ አመላቸው አውቶማቲካሊ ይቀየራል !!!! ቀድሞውኑስ እርስ በርስ የሚጠላሉ ሰዎችንስ ወደሱጋ ያመጣቸዋል ?
ይህን በተመለከተ ሰፋ ያለ የማወራው ጉዳይ ይኖረኛል ::

ሺዓና ሱኒዎች ለረጅም አመታት በኢራቅና በኢራን አብረው ኖረዋል ምንም አይነት ግጭት አልበራቸውም ግጭት የጀመረው አሜሪካ ኢራቅን ከተቆጣጠረ በህዋላ ነው አሜሪካ ያቀጠጠለው እሳት እንደሆነ ግልጽ ነው አሁንም ኢራን ውስጥ ሺዓ እና ሱኒ በሰላም ይኖራሉ

አሜሪካ እንክዋን የወረረው አገር ላይ ሌላ ቦታም ለመከፋፈል እንድሚሰራ የአደባባይ ሚስጥር ነው

አላህ አትከፋፈሉ የሚል መመርያ ሰጠ ሰዎች ግን ክፍፍልን ከመረጡ ችግሩ ከሰዎች ነው
Quote:

አፍጋኒስታን ውስጥ የታረዱት ሰዎች ሙስሊሞች ናቸው ያውም አፍጋኒስታኖች እንጂ አገር ወረራ የመጡ የውጪ ሰዎች አደሉም ::
በሌላ በኩል ግን ሰዎች ሰላማዊ እስከሆኑ ድረስ ሰላማዊ መሆን እስከረበሹን ድረስ እረብሻ መፍጠር አምላክ የለሽ የሆኑትም ሰዎች የሚያደርጉት ነው አምላክ ፍቅር ከሆነ ግን የሱ የሆኑትም ሰዎች ሊያፈሩት የሚገባ ፍቅር ይኖራል ምን አይነት ፍቅር ሊሆን እንደሚገባ ሰፋ ያለ የምለው ይኖረኛል ::

ይሄን የአይሁድ ሚድያ ወሬ ነው
ይቺ የፍቅር ነገር ግን ትገርመኛለች :: ሂትለር ክርስትያን ነበር ;;የፈጃቸው 50 ሚልየን ህዝቦችም ክስትያን እና አይሁድ ነበሩ

አሁን በቅርቡ ኖርወይ ውስጥ ወገኖቹን ክርስትያኖች የፈጀው ፋናቲክ ክርስትያን ነው ምንም ዜና ድርጅት ክርስትያን አሸባሪ ብሎ ባይጠራውም !

ፍልስጠማውያንን የገዛ መሬታቸው ላይ እየገደልዋቸው እያሰርዋቸው ቤታቸውን ላያቸው ላይ እያፈረሱ የማፍረሻ የቡልዶዘር ሂሳብ እያስከፈልዋቸው ያሉት አይሁዶች በክርስትያኖች አሜሪካ እንግሊዝ ፈረንሳይ ጀርመን ... ያላሰለሰ እርዳታ ነው አይህዱዶች ብቻቸውንማ ሂዝቦላህ የተባለ አንድ ፓርቲን እንክዋን መቅዋቃም እንደማይችሉ ይታወቅል ;;

በአሸባሪነት እና በዲሞክራሲ ከለላ ዘረፋና ወረራ እየፈጸሙ ያሉትንን ታውቅቸዋለህ

ቀኝ ገዢዎችና ባርያ ፈንጋዮች እነማን እንደነበሩ ይታወቃል

እነዚህ ሁሉ ፍቅር ሰጪዎች ናቸውን

ይህን ሁሉ የፈጸሙት ክርስትያኖች ቢሆኑም ለነዚህ ሁሉ ግን እኛ የክርስትናን ሀይማኖት ተጠያቂ አላደረግንም
Quote:

አባባልህ በጣም የሚገርም ነው :: በርግጥ ቢን ላደን በቀጥታ አላፈነዳውም በዚያን ወቅት እሱ አፍጋኒስታ ውስጥ ነበር ነገር ግን ሁሉንም ነገር በገንዘቡ ያደርግ እንደነበር ግን አንተም የምትክደው አይመስለኝም :: ያውም በአላህ ስም ::
የገረመኝ ግን ዎርልድ ትሬድ ሴንተርን ያወደመው በተቀነባበረ ሴራ ቡሽ ነው ማለትህ ነው :: ይህን የተቀነባበረ ሴራስ ያሜሪካ ህዝብና መንግስትስ አውቆታል ? ወይስ አላወቀውም ?? እንዴትስ ለፍርድ አልቀረበም ?? ያውም አይሁዶችን ብቻ መርጦ አስወጥቶ ሌሎቹን ያገሩን ሰዎች አንድ አሮጌ ህንጻ ለማፍረስ ሲል ብቻ ያን ሁሉ ህዝብ አስጨርሶ እስካሁንም ሚስጥሩ ሳይወጣ ተደላድሎ ቁጭ አለ ??
በተለይ የሚገርመው ቡሽ አውሮፕላኖቹን ለመጥለፍም ሆነ ጥፋቱን ለማድረስ የተጠቀመባቸው ሙስሊሞችን መሆኑ ነው !! ያውም ከተለያዩ የአለም ክፍሎች ::

በክሊንቶን ዘመን አለም አንጻራዊ ስላም ነበራት የአሜሪካ ኢኮኖሚ ጥሩ ነበር ክሊንቶንም አንድ የሱዳን መድሀኒት ፋብሪካ ከማውደማቸው ሌላ ትልቅ ወረራ አልፈጸሙም ነዳጅም $16 እና $20 መካከል ነበረ የአለም ህዝብ መኖር ይችል ነበረ እንዳሁኑ በኑሮ ጫና ወገቡ አልተስበረም !

አይሁዶች ለሴራቸው ያልተመቻቸውን ክሊንተንን በሞኒካም በምንም ብለው ሊያነሱት ባይችሉም የስልጣን ዘመኑ ሲያበቃ ተነሳ ተከትሎ በተደረገው ምርጫ ሌላ መልካም የዲማክራቶች እጩ የሆኑት አልጎር ምርጫውን እያሸነፉ ነበረ አልጎር እንደክሊንተን ለአይሁዶች ሴራ የሚመቹ አልነበሩም , በመሆኑም የአሜሪካን ፖለቲካ በሚቆጥጠሩት አይሁዶች ጆርጅ ቡሽ እንዲመረጡ ታይቶ የማይታወቅ ገንዘብ ፈሰሰ በአሜሪካ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ከባድ ማጭበርበርም ተደረገ ከተደጋጋሚ ቆጠራ በህዋላ ከጠቅላላው መራጭ 6 ሰው ብልጫ ጆርጅ ቡሽ ተመረጡ ተባለ

ጆርጅ ቡሽ ከባድ የቤት ስራ ነበረባቸው አባታቸው ጀምረው ያልጨረሱትን /new world order / የሚል ስም የተሰጠውን ሴራ ከግብ ማድረስ

1የመካከለኛው ምስራቅን ነዳጅ ከምንጩ መቆጣጠር

2 ለኢስራኤል አደጋ ሊሆኑ ይችላሉ የተባሉ አገሮችን ማኮላሸት እነዚህም ኢራቅን ኢራንን ሶርያን ይጨምራል ..

3/ኢስላምን እንደኮምኒዝም ለማጥፋት መሞከር

ይህን ግዙፍ ወረራ ለመፈጸም ግን የአሜሪካ ህዝብን ሊያምንበት የሚገባ ትልቅ ምክንያት ማቀናበር ያስፈልግ ነበር ...

እመለስበታለው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሱባና ወስላታ

ዋና ኮትኳች

Joined: 10 May 2011
Posts: 628

PostPosted: Tue Sep 13, 2011 10:26 am    Post subject: Re: አያስደንቅም !! Reply with quote

ከዚህ በታች ያስቀመጥኩላችሁ ተፊሲር የሱራ 2:223 ፍቺ ነው። ትርጉሙን በአማሪኛ ላስቀምጥላችሁ አስቤ ነበር ነገር ግን በብልግና አደበታቸውንና እምነታቸውን እንዳቆሹሹ ሰዎች እኔም አንደበቴን እንዳላቆሽሽ ለተመልካች እንዳለ በተጻፈበት ቋንቋ ለማቅረብ ወስኛለሁ። ይህ ተፊሲር አል -ላላይኔ ይባላል ማንኛውም ለማረጋገጥ የሚፈልግ ሰው ተፊሲር ዶት ኮም ብሎ ሱራ 2:223 እንዲፈታለት መፈለግ ይችላል።

Your women are a tillage for you, that is, the place where you sow [the seeds of] your children; so come to your tillage, that is, the specified place, the front part, as, in whichever way, you wish, whether standing up, sitting down, lying down, from the front or the back: this was revealed in response to the Jews saying that if a person had vaginal intercourse with his wife from behind, the child would be born cross-eyed; and offer for your souls, righteous deeds, such as saying, In the Name of God (bismillā h) when you commence intercourse; and fear God, in what He commands and prohibits; and know that you shall meet Him, at the Resurrection, where He will requite you according to your deeds; and give good tidings, of Paradise, to the believers, who feared Him.

ይህ ነው እስልምና !!
_________________
የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አሉ -ኡላ

ኮትኳች

Joined: 21 Apr 2004
Posts: 194
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Sep 13, 2011 1:51 pm    Post subject: Re: አያስደንቅም !! Reply with quote

ወልድያ እንደጻፈ(ች)ው:

ይቺ የፍቅር ነገር ግን ትገርመኛለች :: ሂትለር ክርስትያን ነበር ;;የፈጃቸው 50 ሚልየን ህዝቦችም ክስትያን እና አይሁድ ነበሩ

አሁን በቅርቡ ኖርወይ ውስጥ ወገኖቹን ክርስትያኖች የፈጀው ፋናቲክ ክርስትያን ነው ምንም ዜና ድርጅት ክርስትያን አሸባሪ ብሎ ባይጠራውም !

ፍልስጠማውያንን የገዛ መሬታቸው ላይ እየገደልዋቸው እያሰርዋቸው ቤታቸውን ላያቸው ላይ እያፈረሱ የማፍረሻ የቡልዶዘር ሂሳብ እያስከፈልዋቸው ያሉት አይሁዶች በክርስትያኖች አሜሪካ እንግሊዝ ፈረንሳይ ጀርመን ... ያላሰለሰ እርዳታ ነው አይህዱዶች ብቻቸውንማ ሂዝቦላህ የተባለ አንድ ፓርቲን እንክዋን መቅዋቃም እንደማይችሉ ይታወቅል ;;

በአሸባሪነት እና በዲሞክራሲ ከለላ ዘረፋና ወረራ እየፈጸሙ ያሉትንን ታውቅቸዋለህ

ቀኝ ገዢዎችና ባርያ ፈንጋዮች እነማን እንደነበሩ ይታወቃል

እነዚህ ሁሉ ፍቅር ሰጪዎች ናቸውን

ይህን ሁሉ የፈጸሙት ክርስትያኖች ቢሆኑም ለነዚህ ሁሉ ግን እኛ የክርስትናን ሀይማኖት ተጠያቂ አላደረግንም

በመጀመሪያ ደረጃ ክርስቲያን ተብዬዎቹ ላደረሱት ጥፋት በአምላክ ዘንድ ከተጠያቂነት እንደማያመልጡ ልነግርህ እወዳለሁ ::

ከመጀመሪያውም ካሊድ ከክርስትና ሳይሆን ከኦርቶዶክስ ወጥቶ ወደ ኢስላም ገባ ያልኩበትን ምክንያት መናገሬ አሁን ከላይ ላነሳሀቸው ነጥቦች ሁሉ መልስ ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ ::

የኦርቶዶክስ የካቶሊክ የፕሮቴስታንት እና የሌሎችም ሀይማኖትቶች የሚያምኑትና የሚያስተምሩት ትምህርት ፈጽሞ ከመጽሀፍ ቅዱስ ጋር የማይገናኝና እንዲያውም የሚጋጭ በመሆኑ እነዚህ ሀይማኖቶች እውነተኛ ክርስቲያኖች እንደሆኑ መጽሀፍ ቅዱስ እንደማያስተምር ልነግርህ እወዳለሁ ::

ከስላሴ መሰረተ ትምህርት ልጀምርልህ :- ይህ ሥላሴ ከሚለው ቃል ጀምሮ ትምህርቱም መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የትም ቦታ አይገኝም ::
መጽሀፍ ቅዱስ በግልጽ አምላክ አንድ አምላክ እንደሆነ ይናገራል እንጂ ካቶሊኮች እንደሚሉት ሶስት ፊቶች ያሉት አንድ አካል ወይም ኦርቶዶክሶች እንደሚሉት ሶስት ራሳቸውን የቻሉ አካላት (አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ) ያሉት አምላክ አይደለም ይህ ፈጽሞ ከመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የወጣ ሳይሆን ከጥንት አረማውያን ሀይማኖቶች የፈለቀ ትምህርት ነው :: አስፈላጊ ከሆነ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ላቀርብ እችላለሁ ::
ብዙዎች ግራ እንዲጋቡና እንዲያውም አምላክ የለሽ ወደመሆን የሚደርሱት በዚህ በስላሴ መሰረተ ትምህርት ነው :: የስላሴ መሰረተ ትምህርትን ማንም በሚገባ ማስረዳት ስለማይችልና ውስብስብ ያለ በመሆኑ ሚስጥር እንደሆነ ተደርጎ ይታያል ::

ኢየሱስ ክርስቶስን በተመለከተም የሚያስተምሩት ከመጽሀፍ ቅዱስ ትምህርት ፈጽሞ የራቀ ነው ::
ኢየሱስ አንድም ጊዜ እኔ አብ ነኝ ወይም ፈጣሪ አምላክ ነኝ ብሎ የተናገረበት ጊዜ የለም ከዚህ በተቃራኒው በግልጽ እኔ ከአብ ተልኬ መጥቻለሁ አብ ላከኝ እንጂ በራሴ አልመጣሁም በማለት በግልጽ ተናግሯል ::
ራሱ ኢየሱስ ክርስቶስም ቢሆን አብን አምላኬ ብሎ ጠርቶታል ወደሱም ሲጸልይ እንደነበርም በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ በግልጽ ተጽፏል :: ይህንንም በተመለከተ አስፈላጊ ከሆነ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ማቅረብ እችላለሁ ::

እነዚህንና ሌሎች በርካታ የሀሰት መሰረተ ትምህርቶችን እያስተማሩ ሰዎችን ከአምላክ እያራቁ ያሉ እነዚህ ሀይማኖቶች እውነተኛ ክርስቲያኖች ሆነው በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት አያገኙም :: የስም ክርስቲያኖች ናቸው ::

ስለዚህ ክርስቶስ ያላስተማረውን ትምህርት የሚከተሉ በመሆናቸው ፍቅር እንዲዳብር ካለማድረጋቸውም በላይ ለሁለት ታላላቅ የአለም ጦርነቶች መንስኤ የሆኑት አገራት በሙሉ ራሳቸውን የክርስቲያን አገር ብለው የሚጠሩት ሰዎች መሆናቸው አያስደንቅም ::
በየመሰብሰቢያና ማምለኪያ ቦታዎች በሀይማኖት መሪዎች የሚሰበከው በተለይ ባሁኑ ሰአት ጥላቻ ብቻ እንጂ ፍቅር ባለመሆኑ አማኞችም እያዳበሩ ያሉት ጥላቻን ነው በመሆኑም ኢትዮጵያን ጨምሮ በብዙ አገሮች ውስጥ በሀይማኖት ስም የሚነሱ ግጭቶች ለብዙዎች ንጹሀን ሰዎች እልቂት ምክንያት እየሆነ መምጣቱ በየእለቱ የምናየውና የምንሰማው ዜና ነው ::
ስለዚህ ላደረሱት በደል ከተጠያቂነት አያመልጡም ::

መጽሀፍ ቅዱስ ግን እርስ በርሳቸው ብቻ ሳይሆን ጠላቶቻቸውንም ጭምር እንዲወዱ ነው የሚያስተምረው ::

Quote:
በክሊንቶን ዘመን አለም አንጻራዊ ስላም ነበራት የአሜሪካ ኢኮኖሚ ጥሩ ነበር ክሊንቶንም አንድ የሱዳን መድሀኒት ፋብሪካ ከማውደማቸው ሌላ ትልቅ ወረራ አልፈጸሙም ነዳጅም $16 እና $20 መካከል ነበረ የአለም ህዝብ መኖር ይችል ነበረ እንዳሁኑ በኑሮ ጫና ወገቡ አልተስበረም !

አይሁዶች ለሴራቸው ያልተመቻቸውን ክሊንተንን በሞኒካም በምንም ብለው ሊያነሱት ባይችሉም የስልጣን ዘመኑ ሲያበቃ ተነሳ ተከትሎ በተደረገው ምርጫ ሌላ መልካም የዲማክራቶች እጩ የሆኑት አልጎር ምርጫውን እያሸነፉ ነበረ አልጎር እንደክሊንተን ለአይሁዶች ሴራ የሚመቹ አልነበሩም , በመሆኑም የአሜሪካን ፖለቲካ በሚቆጥጠሩት አይሁዶች ጆርጅ ቡሽ እንዲመረጡ ታይቶ የማይታወቅ ገንዘብ ፈሰሰ በአሜሪካ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ከባድ ማጭበርበርም ተደረገ ከተደጋጋሚ ቆጠራ በህዋላ ከጠቅላላው መራጭ 6 ሰው ብልጫ ጆርጅ ቡሽ ተመረጡ ተባለ

ጆርጅ ቡሽ ከባድ የቤት ስራ ነበረባቸው አባታቸው ጀምረው ያልጨረሱትን /new world order / የሚል ስም የተሰጠውን ሴራ ከግብ ማድረስ

1የመካከለኛው ምስራቅን ነዳጅ ከምንጩ መቆጣጠር

2 ለኢስራኤል አደጋ ሊሆኑ ይችላሉ የተባሉ አገሮችን ማኮላሸት እነዚህም ኢራቅን ኢራንን ሶርያን ይጨምራል ..

3/ኢስላምን እንደኮምኒዝም ለማጥፋት መሞከር

ይህን ግዙፍ ወረራ ለመፈጸም ግን የአሜሪካ ህዝብን ሊያምንበት የሚገባ ትልቅ ምክንያት ማቀናበር ያስፈልግ ነበር ...

እመለስበታለው

በጣም የሚገርመው መጽሀፍ ቅዱስ የፖለቲካ መሪዎችን ወይም መንግስታትን በተመለከተ የሚሰጠው ትምህርት ነው ::
በክርስትናውም ሆነ በእስልምናው ተከታይ አገሮች ያሉ መንግስታት ሀይማኖትን የፖለቲካው ስርአት ማራዘሚያ መንገድ እንዲሁም የሀይማኖት መሪዎችም ፖለቲካውን መጠቀሚያ እያደረጉት እንዳለ የምናየው ነው :: ይህ ሁኔታ ለረጅም አመታት የዘለቀ ነው ::
የፖለቲካ መንግስታት በሀይማኖት ስምም ሆነ በሌላ የሚያደርጉትን ነገር ስንመለከት በተለይም በገዛ ዜጎቻቸው ላይ የሚፈጽሙትን በደልና የአካባቢ አገሮችን ሰላም እስከማደፍረስ የሚያደርጉትን እርምጃ ስንመለከት ይህ ድርጊት እየመራቸው ያለው አምላክ ሳይሆን ከበስተጀርባቸው ሆኖ የሚመራቸው ሰይጣን ዲያብሎስ እንደሆነ መጽሀፍ ቅዱስ በግልጽ ይናገራል :: ምናልባት ወደፊት በዚህ ጉዳይ ላይ ሰፋ ያለ ውይይት እናደርግ ይሆናል ::

በመሆኑም በፖለቲካው መንግስታት እየተፈጸሙ ያሉት ነገሮች በሙሉ ከመሪያቸው ከዲያብሎስ የመነጨ እንጂ ከእውነተኛው አምላክ የመነጨ ትምህርት አይደለም ::
ይህን በተመለከተ መጽሀፍ ቅዱስ ግልጽና የማያሻማ ማስረጃ ይሰጣል :: አስፈላጊም ከሆነ ከማስረጃ ጋር ማቅረብም ይቻላል ::

በመሆኑም የአምላክን ህግና ስርአት በመተላለፍ አምላክን የበደሉና በሰዎች ላይ ግፍና መከራ ያመጡ ሀይማኖቶችም ሆኑ መንግስታት አምላክ እርምጃ እንደሚወስድባቸው መጽሀፍ ቅዱስ ይናገራል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሰውለሰው

አዲስ

Joined: 12 Sep 2011
Posts: 23
Location: USA

PostPosted: Tue Sep 13, 2011 2:38 pm    Post subject: Reply with quote

አቶ አሉ -ኡላ በመጀመሪያ ነን ሙስሊም መስለው ቢቀርቡም የሀላሁላ እስላማዊ አስተሳሰባቸው ወጣባቸውና ተሸወዱ ::

አሉላ ብሎ እስላም ደግሞ ከየት የመጣ ነው ? እስላም የሙሄና የአረብ አገልጋይ ከመሀመድና ከአህመድ ከስይድ ስሙ አይዝለል ብሎ ቁራን ያዝዛል እኮ ::

በክርስትና ላይ ያላችሁን ጭፍን ጥላቻ እየተከታተል አየነው :: ጥሩ በጀ ብለናችሃል የእጃችሁን አሜሪካ ባትሰጣችሁ ኖሮ እናንተ አለምን አታተርፉም ነበር ::

መዝ 46

አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።
ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ፥ ተራሮችም ወደ ባሕር ልብ ቢወሰዱ አንፈራም።
ውኆቻቸው ጮኹ ተናወጡም፥ ተራሮችም ከኃይሉ የተነሣ ተናወጡ።
የወንዝ ፈሳሾች የእግዚአብሔርን ከተማ ደስ ያሰኛሉ ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ።
እግዚአብሔር በመካከልዋ ነው አትናወጥም፥ እግዚአብሔርም ፈጥኖ ይረዳታል።
አሕዛብ ተናወጡ መንግሥታትም ተመለሱ እርሱ ቃሉን ሰጠ፥ ምድርም ተንቀጠቀጠች።
የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።
የእግዚአብሔርን ሥራ፥ በምድር ያደረገውንም ተኣምራት እንድታዩ ኑ።
እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ጦርነት ይሽራል። ቀስትን ይሰብራል፥ ጦርንም ይቈርጣል በእሳትም ጋሻን ያቃጥላል።
ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።
የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።

የክርስትናና የኢትዮጵያ ጠላት በዝተዋልና አምላካችን አትተወን
_________________
We hate the word hate but we hate those who hate us.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሱባና ወስላታ

ዋና ኮትኳች

Joined: 10 May 2011
Posts: 628

PostPosted: Tue Sep 13, 2011 2:53 pm    Post subject: Re: አያስደንቅም !! Reply with quote

አሉ -ኡላ እንደጻፈ(ች)ው:
ወልድያ እንደጻፈ(ች)ው:

ይቺ የፍቅር ነገር ግን ትገርመኛለች :: ሂትለር ክርስትያን ነበር ;;የፈጃቸው 50 ሚልየን ህዝቦችም ክስትያን እና አይሁድ ነበሩ

አሁን በቅርቡ ኖርወይ ውስጥ ወገኖቹን ክርስትያኖች የፈጀው ፋናቲክ ክርስትያን ነው ምንም ዜና ድርጅት ክርስትያን አሸባሪ ብሎ ባይጠራውም !

ፍልስጠማውያንን የገዛ መሬታቸው ላይ እየገደልዋቸው እያሰርዋቸው ቤታቸውን ላያቸው ላይ እያፈረሱ የማፍረሻ የቡልዶዘር ሂሳብ እያስከፈልዋቸው ያሉት አይሁዶች በክርስትያኖች አሜሪካ እንግሊዝ ፈረንሳይ ጀርመን ... ያላሰለሰ እርዳታ ነው አይህዱዶች ብቻቸውንማ ሂዝቦላህ የተባለ አንድ ፓርቲን እንክዋን መቅዋቃም እንደማይችሉ ይታወቅል ;;

በአሸባሪነት እና በዲሞክራሲ ከለላ ዘረፋና ወረራ እየፈጸሙ ያሉትንን ታውቅቸዋለህ

ቀኝ ገዢዎችና ባርያ ፈንጋዮች እነማን እንደነበሩ ይታወቃል

እነዚህ ሁሉ ፍቅር ሰጪዎች ናቸውን

ይህን ሁሉ የፈጸሙት ክርስትያኖች ቢሆኑም ለነዚህ ሁሉ ግን እኛ የክርስትናን ሀይማኖት ተጠያቂ አላደረግንም

በመጀመሪያ ደረጃ ክርስቲያን ተብዬዎቹ ላደረሱት ጥፋት በአምላክ ዘንድ ከተጠያቂነት እንደማያመልጡ ልነግርህ እወዳለሁ ::

ከመጀመሪያውም ካሊድ ከክርስትና ሳይሆን ከኦርቶዶክስ ወጥቶ ወደ ኢስላም ገባ ያልኩበትን ምክንያት መናገሬ አሁን ከላይ ላነሳሀቸው ነጥቦች ሁሉ መልስ ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ ::

የኦርቶዶክስ የካቶሊክ የፕሮቴስታንት እና የሌሎችም ሀይማኖትቶች የሚያምኑትና የሚያስተምሩት ትምህርት ፈጽሞ ከመጽሀፍ ቅዱስ ጋር የማይገናኝና እንዲያውም የሚጋጭ በመሆኑ እነዚህ ሀይማኖቶች እውነተኛ ክርስቲያኖች እንደሆኑ መጽሀፍ ቅዱስ እንደማያስተምር ልነግርህ እወዳለሁ ::

ከስላሴ መሰረተ ትምህርት ልጀምርልህ :- ይህ ሥላሴ ከሚለው ቃል ጀምሮ ትምህርቱም መጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የትም ቦታ አይገኝም ::
መጽሀፍ ቅዱስ በግልጽ አምላክ አንድ አምላክ እንደሆነ ይናገራል እንጂ ካቶሊኮች እንደሚሉት ሶስት ፊቶች ያሉት አንድ አካል ወይም ኦርቶዶክሶች እንደሚሉት ሶስት ራሳቸውን የቻሉ አካላት (አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ) ያሉት አምላክ አይደለም ይህ ፈጽሞ ከመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ የወጣ ሳይሆን ከጥንት አረማውያን ሀይማኖቶች የፈለቀ ትምህርት ነው :: አስፈላጊ ከሆነ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ላቀርብ እችላለሁ ::
ብዙዎች ግራ እንዲጋቡና እንዲያውም አምላክ የለሽ ወደመሆን የሚደርሱት በዚህ በስላሴ መሰረተ ትምህርት ነው :: የስላሴ መሰረተ ትምህርትን ማንም በሚገባ ማስረዳት ስለማይችልና ውስብስብ ያለ በመሆኑ ሚስጥር እንደሆነ ተደርጎ ይታያል ::

ኢየሱስ ክርስቶስን በተመለከተም የሚያስተምሩት ከመጽሀፍ ቅዱስ ትምህርት ፈጽሞ የራቀ ነው ::
ኢየሱስ አንድም ጊዜ እኔ አብ ነኝ ወይም ፈጣሪ አምላክ ነኝ ብሎ የተናገረበት ጊዜ የለም ከዚህ በተቃራኒው በግልጽ እኔ ከአብ ተልኬ መጥቻለሁ አብ ላከኝ እንጂ በራሴ አልመጣሁም በማለት በግልጽ ተናግሯል ::
ራሱ ኢየሱስ ክርስቶስም ቢሆን አብን አምላኬ ብሎ ጠርቶታል ወደሱም ሲጸልይ እንደነበርም በመጽሀፍ ቅዱስ ውስጥ በግልጽ ተጽፏል :: ይህንንም በተመለከተ አስፈላጊ ከሆነ መጽሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ማቅረብ እችላለሁ ::

እነዚህንና ሌሎች በርካታ የሀሰት መሰረተ ትምህርቶችን እያስተማሩ ሰዎችን ከአምላክ እያራቁ ያሉ እነዚህ ሀይማኖቶች እውነተኛ ክርስቲያኖች ሆነው በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት አያገኙም :: የስም ክርስቲያኖች ናቸው ::

ስለዚህ ክርስቶስ ያላስተማረውን ትምህርት የሚከተሉ በመሆናቸው ፍቅር እንዲዳብር ካለማድረጋቸውም በላይ ለሁለት ታላላቅ የአለም ጦርነቶች መንስኤ የሆኑት አገራት በሙሉ ራሳቸውን የክርስቲያን አገር ብለው የሚጠሩት ሰዎች መሆናቸው አያስደንቅም ::
በየመሰብሰቢያና ማምለኪያ ቦታዎች በሀይማኖት መሪዎች የሚሰበከው በተለይ ባሁኑ ሰአት ጥላቻ ብቻ እንጂ ፍቅር ባለመሆኑ አማኞችም እያዳበሩ ያሉት ጥላቻን ነው በመሆኑም ኢትዮጵያን ጨምሮ በብዙ አገሮች ውስጥ በሀይማኖት ስም የሚነሱ ግጭቶች ለብዙዎች ንጹሀን ሰዎች እልቂት ምክንያት እየሆነ መምጣቱ በየእለቱ የምናየውና የምንሰማው ዜና ነው ::
ስለዚህ ላደረሱት በደል ከተጠያቂነት አያመልጡም ::

መጽሀፍ ቅዱስ ግን እርስ በርሳቸው ብቻ ሳይሆን ጠላቶቻቸውንም ጭምር እንዲወዱ ነው የሚያስተምረው ::

Quote:
በክሊንቶን ዘመን አለም አንጻራዊ ስላም ነበራት የአሜሪካ ኢኮኖሚ ጥሩ ነበር ክሊንቶንም አንድ የሱዳን መድሀኒት ፋብሪካ ከማውደማቸው ሌላ ትልቅ ወረራ አልፈጸሙም ነዳጅም $16 እና $20 መካከል ነበረ የአለም ህዝብ መኖር ይችል ነበረ እንዳሁኑ በኑሮ ጫና ወገቡ አልተስበረም !

አይሁዶች ለሴራቸው ያልተመቻቸውን ክሊንተንን በሞኒካም በምንም ብለው ሊያነሱት ባይችሉም የስልጣን ዘመኑ ሲያበቃ ተነሳ ተከትሎ በተደረገው ምርጫ ሌላ መልካም የዲማክራቶች እጩ የሆኑት አልጎር ምርጫውን እያሸነፉ ነበረ አልጎር እንደክሊንተን ለአይሁዶች ሴራ የሚመቹ አልነበሩም , በመሆኑም የአሜሪካን ፖለቲካ በሚቆጥጠሩት አይሁዶች ጆርጅ ቡሽ እንዲመረጡ ታይቶ የማይታወቅ ገንዘብ ፈሰሰ በአሜሪካ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ከባድ ማጭበርበርም ተደረገ ከተደጋጋሚ ቆጠራ በህዋላ ከጠቅላላው መራጭ 6 ሰው ብልጫ ጆርጅ ቡሽ ተመረጡ ተባለ

ጆርጅ ቡሽ ከባድ የቤት ስራ ነበረባቸው አባታቸው ጀምረው ያልጨረሱትን /new world order / የሚል ስም የተሰጠውን ሴራ ከግብ ማድረስ

1የመካከለኛው ምስራቅን ነዳጅ ከምንጩ መቆጣጠር

2 ለኢስራኤል አደጋ ሊሆኑ ይችላሉ የተባሉ አገሮችን ማኮላሸት እነዚህም ኢራቅን ኢራንን ሶርያን ይጨምራል ..

3/ኢስላምን እንደኮምኒዝም ለማጥፋት መሞከር

ይህን ግዙፍ ወረራ ለመፈጸም ግን የአሜሪካ ህዝብን ሊያምንበት የሚገባ ትልቅ ምክንያት ማቀናበር ያስፈልግ ነበር ...

እመለስበታለው

በጣም የሚገርመው መጽሀፍ ቅዱስ የፖለቲካ መሪዎችን ወይም መንግስታትን በተመለከተ የሚሰጠው ትምህርት ነው ::
በክርስትናውም ሆነ በእስልምናው ተከታይ አገሮች ያሉ መንግስታት ሀይማኖትን የፖለቲካው ስርአት ማራዘሚያ መንገድ እንዲሁም የሀይማኖት መሪዎችም ፖለቲካውን መጠቀሚያ እያደረጉት እንዳለ የምናየው ነው :: ይህ ሁኔታ ለረጅም አመታት የዘለቀ ነው ::
የፖለቲካ መንግስታት በሀይማኖት ስምም ሆነ በሌላ የሚያደርጉትን ነገር ስንመለከት በተለይም በገዛ ዜጎቻቸው ላይ የሚፈጽሙትን በደልና የአካባቢ አገሮችን ሰላም እስከማደፍረስ የሚያደርጉትን እርምጃ ስንመለከት ይህ ድርጊት እየመራቸው ያለው አምላክ ሳይሆን ከበስተጀርባቸው ሆኖ የሚመራቸው ሰይጣን ዲያብሎስ እንደሆነ መጽሀፍ ቅዱስ በግልጽ ይናገራል :: ምናልባት ወደፊት በዚህ ጉዳይ ላይ ሰፋ ያለ ውይይት እናደርግ ይሆናል ::

በመሆኑም በፖለቲካው መንግስታት እየተፈጸሙ ያሉት ነገሮች በሙሉ ከመሪያቸው ከዲያብሎስ የመነጨ እንጂ ከእውነተኛው አምላክ የመነጨ ትምህርት አይደለም ::
ይህን በተመለከተ መጽሀፍ ቅዱስ ግልጽና የማያሻማ ማስረጃ ይሰጣል :: አስፈላጊም ከሆነ ከማስረጃ ጋር ማቅረብም ይቻላል ::

በመሆኑም የአምላክን ህግና ስርአት በመተላለፍ አምላክን የበደሉና በሰዎች ላይ ግፍና መከራ ያመጡ ሀይማኖቶችም ሆኑ መንግስታት አምላክ እርምጃ እንደሚወስድባቸው መጽሀፍ ቅዱስ ይናገራል ::

አሁን በእርግጠኝነት የወስላታው አላህ ልጅ መሆንህ ተደርሶበታል :: ለማንኛውም መረጃዎች አሉኝና ላቀርብ እችላለሁ ያላካቸውን እስኪታቀርብ በናፍቆት እንጠባበቃለን ከዚያም መልስ ለመስጠት እንሞክራለን ::

Quote:
ኢየሱስ ክርስቶስን በተመለከተም የሚያስተምሩት ከመጽሀፍ ቅዱስ ትምህርት ፈጽሞ የራቀ ነው ::
ኢየሱስ አንድም ጊዜ እኔ አብ ነኝ ወይም ፈጣሪ አምላክ ነኝ ብሎ የተናገረበት ጊዜ የለም ከዚህ በተቃራኒው በግልጽ እኔ ከአብ ተልኬ መጥቻለሁ አብ ላከኝ እንጂ በራሴ አልመጣሁም በማለት በግልጽ ተናግሯል ::

አላህ እንዳታይ ሰውሮብህ አላየህም እንጂ እየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ አምላክ ስለመሆኑ መጽሓፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ::

ኢሳይያስ 45: 56 እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔም በቀር አምላክ የለም፤ በፀሐይ መውጫና በምዕራብ ያሉ ከእኔ በቀር ማንም ሌላ እንደሌለ ያውቁ ዘንድ አስታጠቅሁህ፥ አንተ ግን አላወቅኸኝም፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔም ሌላ ማንም የለም።

7 ብርሃንን ሠራሁ፥ ጨለማውንም ፈጠርሁ፤ ደኅንነትን እሠራለሁ፥ ክፋትንም እፈጥራለሁ፤ እነነዚህን ሁሉ ያደረግሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ።

8 እናንተ ሰማያት ከላይ አንጠባጥቡ ደመናትም ጽድቅን ያዝንቡ፤ ምድርም ትከፈት መድኃኒትንም ታብቅል፥ ጽድቅም በአንድነት ይብቀል፤ እኔ እግዚአብሔር ፈጥሬዋለሁ

አምላካችን ጎልተው በሚታዩ ፍደላት እሱ ብቻ አምላክ እንደሆነና ማንም ሆነ ማን እንደሌለ በግልጽና በማያሻማ ቃሉ ተናግሯል እኛም እየሱስ አብ ነው ብለን አናቅም ::

9 ከሠሪው ጋር ለሚታገል ወዮለት ! በምድር ሸክላዎች መካከል ያለ ሸክላ ነው። ጭቃ ሠሪውን። ምን ትሠራለህ ? ወይስ ሥራህ። እጅ የለውም ይላልን ?

10 አባትን። ምን ወልደሃል ? ወይም ሴትን። ምን አማጥሽ ? ለሚል ወዮ !

11 የእስራኤል ቅዱስ ሠሪውም እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ስለሚመጣው ነገር ጠይቁኝ፥ ስለ ልጆቼና ስለ እጄ ሥራም እዘዙኝ።

12 እኔ ምድርን ሠርቻለሁ ሰውንም በእርስዋ ላይ ፈጥሬአለሁ፤ እኔ በእጄ ሰማያትን ዘርግቼአለሁ፥ ሠራዊታቸውንም ሁሉ አዝዣለሁ

22 እናንተ የምድር ዳርቻ ሁሉ፥ እኔ አምላክ ነኝና፥ ከእኔም በቀር ሌላ የለምና ወደ እኔ ዘወር በሉ ትድኑማላችሁ።

እየሱስ ፈጣሪ አምላክ ስለመሆኑ መጽሓፍ ቅዱስ ውስጥ አንድም ቦታ የለም በማለት እንደ አምላክህ አላህ የወሸከትከው ይህን ሳታየው ቀርተህ ነው ?

የወስላታው አረባዊ አላህ አለቃ !
_________________
የሐዋርያት ሥራ 4:12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወልድያ

ኮትኳች

Joined: 24 May 2010
Posts: 492

PostPosted: Tue Sep 13, 2011 3:01 pm    Post subject: Reply with quote

አሉ ኡላ በጣም ኢንተረስቲንግ ነጥቦች አንስተሀል ከአብዛኛው ክርስትያን ዲኖሚኔሽን ኦርቶዶክስ ጴንጤ ጂሆቫ ካቶሊክ ...በተለየ እየሱስ አምላክ አይደለም መልእክተኛ እንጂ ብለሀል የትኛው የክርስትያን ዲኖሚኔሽን እንደሆንክ ባላውቅም ከሁሉም ይልቅ ወደ መጽሀፍ ቅዱስ የቀረብክ ትመስላለህ

ግዜ አግኝቼ የጀመርኩትን የከንስፒረሲ ቲየሪ ልጨርስና ካንተ ጋር በሳል ውይይት ማድረግ የሚቻል ይመስላል

ዘመድኩንም ጭር እንዳለች ዶሮ በደረቁ ከሚያስካካ እምነቱን በመጽሀፍ ቅዱስ እየደገፈ ቢወያይ ለእምነቱ መልካምን ነገር አደረገ ሊባል ይችላል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4 ... 23, 24, 25  Next
Page 3 of 25

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia