WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ለዩንቨርስቲ ተማሪዎች መጽሀፍ በነፃ (General knowledge
Goto page Previous  1, 2, 3, 4  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
መካልት

አዲስ

Joined: 04 Apr 2010
Posts: 36

PostPosted: Fri Oct 28, 2011 3:05 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ዋርካዎች እንደምን ሰነበታችሁ

ለዛሬ የማካፍላችሁ ዌብሳይት (ብሎግ ) ለኢንጅነሪንግ ተማሪዎች የሚረዳ ነዉ ሁሉንም የኢንጂነሪንግ ትምህርቶችን ያካተቱ መፅሀፎችን ሳይከፍሉ አንዴ ብቻ በመርገጥ ዳዉንሎድ ማድረግ ብቻ ነዉ። http://poly-technic.blogspot.com/ ይህ ብሎግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የትምህርት አይነቶች ያካትታል እንዲሁም አዉሮፓ ለምትገኙ Civill Engineering ተማሪዎች Eurocode 2 አለላችሁ።

1.Civil Engineering Books
2.Computer and Networks Engineering Books
3.Mechatronics Engineering Books

መፅሀፎችን ዳዉንሎድ ለማድረግ እንዲረዳዎ

1.Download Here የሚለዉን ይጫኑ ከዛ አዲስ ዊንዶዉ ይከፍትልዎታል እና ይህን ይጫኑ Click here to start download from MediaFire 2 እና 3 ደቂቃ ዉስጥ የሚፈልጉት መፅሃፍ የራስዎ ያደርጋሉ መልካም እድል ::

.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መካልት

አዲስ

Joined: 04 Apr 2010
Posts: 36

PostPosted: Fri Nov 11, 2011 2:33 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ዋርካዎች

ሁሉንም የትምህርት አይነቶች ያካትታል የምትፈልጉትን እየረገጣችሁ ዳዉንሎድ ማድረግ ነዉ :: መልካም እድል ...

http://chambauer.blogspot.com/p/solutions-manual-english.html.
.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መካልት

አዲስ

Joined: 04 Apr 2010
Posts: 36

PostPosted: Sat Nov 12, 2011 12:37 am    Post subject: Reply with quote

መካልት እንደጻፈ(ች)ው:
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ያለውን የሰጠ ...

ከአራት መቶ በላይ የኢኮኖሚክስ መጻህፍት በነጻ እንሆ ብለናል Wink በአንዲት ክሊክ ዳውንሎድ ማድረግ ብቻ Exclamation

http://thepiratebay.org/torrent/6214691

ሰላም ሓየት 11

በጣም ጥሩ የሆነ ሊንክ ነዉ ያካፈልከን በርታ እላለሁ፡ ሌሎችም የኛን ፈለግ ተከትለዉ በዚህ ክፍል ዉስጥ ብዙ ሰዎች እንደሚሳተፉ ተስፋ አደርጋለሁ ተሳትፎህን ቀጥልበት በጣም አመሰግናለሁ ....

በተጨማሪ የሓየትን ሊንክ ዳዉንሎድ ለማድረግ የምትፈልጉ ሰዎች TORRENT የሚባል ሶፍትዌር ያስፈልጋል… ይህ ሶፍትዌር ከሌላችሁ ከዚህ ሊንክ ዳዉንሎድ አድርጉት http://download.cnet.com/uTorrent/3000-2196_4-10528327.html ... ዳዉንሎድ ስታደርጉ
uTorrent ከሚለዉ በታች Download now የሚል አለ እሱን በመጫን ሶፍትዌሩን ወደ ከምፒተርዎ ይጫኑ …ከዚያም ሓየት የላከችዉ ሊንክ ላይ በመሄድ ዳዉንሎድ ማድረግ ብቻ ነዉ .. በተጨማሪ ዳዉንሎድ ያደረጉትን የሚያገኙት Click on your document go to downloads ከዛም ዳዉንሎድ ያደረጋችሁትን ዶክመንት ታገኙታላችሁ መልካም እድል………
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መካልት

አዲስ

Joined: 04 Apr 2010
Posts: 36

PostPosted: Wed Nov 30, 2011 2:45 am    Post subject: Reply with quote

በዚህ ክፍል ዉስጥ ምን ያህል ወንድሞች እና እህቶች እንደተጠቀዉ ባላዉቅም ከታዳሚወቹ ቁጥር ሲታይ በዛ ያሉ ወገኖች በዚህ ክፍል ዉስጥ እነደገቡ ያሳያል ነገር ግን አስተያየት የሚሰጥ አላየሁም በጣት ከሚቆጠሩ ታዳሚዎች በስተቀር። ከአንድ ሽህ አንድ ሰዉ ተጠቃሚ ከሆነ ለኔ ትልቅ ደስታ ነዉ በመሆኑም…… ከአራት ሽህ በላይ ሰዎች ታዳሚዎች እንደመሆናቸዉ መጠን ይህ ክፍል ወደ 5 ሰዎች ያህል የረዳ ይመስለኛል …… .በዚህም በጣም ደስተኛ ነኝ Very Happy Very Happy Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መካልት

አዲስ

Joined: 04 Apr 2010
Posts: 36

PostPosted: Sat Dec 10, 2011 7:48 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ዋርካዎች

ስለኮምፒተር መሰረታዊ ለሆኑ ጥያቄዎቻችን በአማርኛ በወንድማችን katikalaa በዩትዩብ የሚያስተምረን አለ በጣም ጠቃሚ ሆኖ ስላገኘሁት ለናንተም ላካፍላችሁ . http://www.youtube.com/user/katikalaa
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Fri Dec 16, 2011 9:01 pm    Post subject: Reply with quote

መጽሀፍ በጣም አንባቢ ዘመድ አገር ቤት ካላችሁና ኪንድለን በስጦታ መልክ ለማበርከት ያሰባችሁ ካላችሁ : ለኪንድለ በሚመች ፎርማት 4 በላይ መጻህፍት በነጻ እንደተለመደው በአንድ ክሊክ ዳውንሎድ አድርጋችሁ ተጠቀሙና ዘመዳችሁንም ጥቀሙ Wink ካሰኘም ኪንድለ ሪደርን ከኦንላይን ፎር ፍሪ ጭናችሁ በፒሲ የምትጠቀሙበትን ዘዴ መፍጠር ትችላላችሁ ::

እንሆ በረከት

ጥልቅ ማሳሰቢያ : ዳውንሎድ ስታደርጉ በትልቁ የተጻፈውንና ዳውንሎድ የሚለውን እንዳትነኩ :: ከሳጥኑ ስር ያለችውን ተጠቀሙ :: በተጨማሪም ስትጭኑ የምትፈልጉትን ብቻ መርጣችሁ መጫን ትችላላችሁ :: መቼስ አንድ ሰው ይህን ሁላ መጽሀፍ ሲያነብ አይኖርም ብዬ ነው ::

በነገራችን ይህ የሰጠኻችሁ ሊንክ በጣም ብዙ ቁምነገርን ይዟል :: ለምሳሌ ሰርች ቶረንት ከሚለው ከመጀመሪያው ረድፍ ላይ TOP 100 የሚለውን ብትጫኑና ከዛ ብኋላ (ለምሳሌ ) ለፒሲያችሁ የሚሆን አፕሊኬሽን ብትፈልጉና Applications ከሚለው ስር windows የሚለውን ብትጫኑ (የዊንዶውስ ተጠቃሚ ከሆናችሁ ማለት ነው ) በህልሜ ነው ወይስ በውኔ የሚያስብሉ ያገር አፕሊኬሽኖችን ታገኛላችሁ :: ሌላም ስንት ጉድ ታገኛላችሁ ::

ሓየት ነን

የምናውቀውን ለወገናችን ያለስስት የምናካፍል Wink
_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
መካልት

አዲስ

Joined: 04 Apr 2010
Posts: 36

PostPosted: Sat Dec 31, 2011 3:09 am    Post subject: Reply with quote

ሓየት 11 በጣም እናመሰግናለን በምታደርገዉ ተሳትፎ እንዲሁም ሓየትህን ጨምሮ 11 ወደ 12 እንዲያሸጋግርህ ምኞቴ ነዉ Very Happy መልካም አዲስ አመት Very Happy

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
መጽሀፍ በጣም አንባቢ ዘመድ አገር ቤት ካላችሁና ኪንድለን በስጦታ መልክ ለማበርከት ያሰባችሁ ካላችሁ : ለኪንድለ በሚመች ፎርማት 4 በላይ መጻህፍት በነጻ እንደተለመደው በአንድ ክሊክ ዳውንሎድ አድርጋችሁ ተጠቀሙና ዘመዳችሁንም ጥቀሙ Wink ካሰኘም ኪንድለ ሪደርን ከኦንላይን ፎር ፍሪ ጭናችሁ በፒሲ የምትጠቀሙበትን ዘዴ መፍጠር ትችላላችሁ ::

እንሆ በረከት

ጥልቅ ማሳሰቢያ : ዳውንሎድ ስታደርጉ በትልቁ የተጻፈውንና ዳውንሎድ የሚለውን እንዳትነኩ :: ከሳጥኑ ስር ያለችውን ተጠቀሙ :: በተጨማሪም ስትጭኑ የምትፈልጉትን ብቻ መርጣችሁ መጫን ትችላላችሁ :: መቼስ አንድ ሰው ይህን ሁላ መጽሀፍ ሲያነብ አይኖርም ብዬ ነው ::

በነገራችን ይህ የሰጠኻችሁ ሊንክ በጣም ብዙ ቁምነገርን ይዟል :: ለምሳሌ ሰርች ቶረንት ከሚለው ከመጀመሪያው ረድፍ ላይ TOP 100 የሚለውን ብትጫኑና ከዛ ብኋላ (ለምሳሌ ) ለፒሲያችሁ የሚሆን አፕሊኬሽን ብትፈልጉና Applications ከሚለው ስር windows የሚለውን ብትጫኑ (የዊንዶውስ ተጠቃሚ ከሆናችሁ ማለት ነው ) በህልሜ ነው ወይስ በውኔ የሚያስብሉ ያገር አፕሊኬሽኖችን ታገኛላችሁ :: ሌላም ስንት ጉድ ታገኛላችሁ ::

ሓየት ነን

የምናውቀውን ለወገናችን ያለስስት የምናካፍል Wink
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ነቢዩ ዳንኢል

አዲስ

Joined: 14 Apr 2009
Posts: 38
Location: virginia

PostPosted: Tue Jan 10, 2012 5:15 am    Post subject: 50 websites to download free book. Reply with quote

የዚህ ቤት መከፈት የዕውቀት እርሀብ ላለበት ጤናማ የዋርካ ደንበኛ ጠቃሚ መሆኑ እርግጥ ነው :: እኔም የማውቀውን ለማካፈል ያህል ..........ብዙውን ግዜ በነጻ መጸሀፍትን ኮምፒተሬ ላይ ሆነ HP Touhpad ላይ በመጫን የምጠቀምባቸውን websites አንድ ላይ ያሰባሰበውን ሊንክ ይሄው www.bestonlinetools.org/50-top-websites-to-download-ebooks/ [url] በነገራችን ላይ አብዛኛዎቹ websites በተለያየ ፎርማት ስለሆነ መጽሐፍቱን ያቀረቡት : ያው እንደተለመደው PDF ያሉትን ጭኖ ማንበብ ይቻላል ::
መልካም ምሽት !
_________________
nebi
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ነቢዩ ዳንኢል

አዲስ

Joined: 14 Apr 2009
Posts: 38
Location: virginia

PostPosted: Fri Jan 13, 2012 1:58 am    Post subject: 200 free online classes to learn any thi Reply with quote

ለዛሪ ደግሞ ወደ 200 ለሚጠጉ የትምህርት ዘርፎች በዓለም የተከበሩና የተደነቁ ተቋማት የሚሰጡትን online classes ያካተተውን link ይሄው [url]oedb.org/library/beginning-online-learning/200-free-online-classes-to-learn-any thing[/url] ብለናል ::
_________________
nebi
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
መካልት

አዲስ

Joined: 04 Apr 2010
Posts: 36

PostPosted: Sat Jan 28, 2012 11:21 pm    Post subject: Re: 200 free online classes to learn any thi Reply with quote

ሰላም ነቢዩ ዳንኢል

በተሳትፎህ ቀጥልብት 200 በላይ የኦንላይን ትምህርት የሚሰጡትን ሊንክ አስተካክለህ ብትልክዉ ጥሩ ነዉ : አመሰግናለሁ ነብዩ ::

ነቢዩ ዳንኢል እንደጻፈ(ች)ው:
ለዛሪ ደግሞ ወደ 200 ለሚጠጉ የትምህርት ዘርፎች በዓለም የተከበሩና የተደነቁ ተቋማት የሚሰጡትን online classes ያካተተውን link ይሄው [url]oedb.org/library/beginning-online-learning/200-free-online-classes-to-learn-any thing[/url] ብለናል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መካልት

አዲስ

Joined: 04 Apr 2010
Posts: 36

PostPosted: Sat Jan 28, 2012 11:54 pm    Post subject: Reply with quote

ኮምፕዩተር ነክ ትምህርቶችን ለምትከታተሉ ጠቃሚ የሆኑ መፅሀፎችን እና ሌክቸሮችን ያካትታሉ ከታች ያልዉን ሊንክ በመርገጥ ይዝናኑ

http://engineeringpdf.blogspot.com/

http://lecturesppt.blogspot.com/
_________________________

__________________
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ነቢዩ ዳንኢል

አዲስ

Joined: 14 Apr 2009
Posts: 38
Location: virginia

PostPosted: Fri Feb 03, 2012 2:23 am    Post subject: Reply with quote

ውድ መካልት !.... አንዳንድ ግዜ ዋርካ ላይ በቀጥታ የሚያገናኝ ሊንክ መጻፍ ያስቸግረኛል ! ይቅርታ ...ሆኖም ቀላሉ መንገድ የጻፍኩትን ሊንክ አጥቁረህ ራይት ክሌክ በማድረግ search google for....or what ever ብትሞክረው ያገናኝሀል :: በተረፈ ዋርካ ላይ አንዴ log in ካደረኩ አይቀር ሊላ ሀሳብ ላካፍልህ ::
እዚህ ዋርካ ላይ ሀያት 11 የተባለ ጥሩ ሰው Torrent ላይ መጸሀፍትን ዳውን ሎድ በማድረግ pcያችን ላይ ማንበብ እንደምንችል ነግሮን ነበር :: እግዜር ይስጠው !...........ግን ደግሞ ኢሪደሮቻችን ወይ ታብሌቶቻችንም ላይ በመጫን ማንበብ ይቻላል :: ነገሩ እንደዚህ ነው ::..........
ማንኛውም ኢሪደር መጸሀፍትን ጭኖ ለማንበብ የሚያስችል የሚጠቀምበት የራሱ ፎርማት አለው :: ለምሳሌ nook የተባለው ኢሪደር የሚቀበለው EPUB ፎረማት የተዘጋጁ መጸሀፍትን ሲሆን kindle ደግሞ MOBI የተሰኘ ፎርማት ይጠቀማል :: ይህ ሀያት 11 ፒሲያችን ላይ ጭነን እንድናነብ የነገረን kindel library መጸሀፍት የተዘጋጁት MOBI ፎርማት ነው :: ይህም ማለት ኪንድል ኢሪደራችን ላይ ጭነን ለማንበብ ተስማሚው ነው ማለት ነው :: ግን እንዴት !??
መልሱ ቀላል ነው :: በመጀመሪያ ኮምፒተራችን ላይ የጫንውን kindle library መጸሀፍት ወደ ኪንድል ኢሪደራችን ላይ ለመጫን calibre 0.8.36 ሶፍትዌር ያስፈልገናል :: ይህ ሶፍትዌር መጽሀፍቶችን ለማደራጀት : ወደ ተለያዩ ፎርማቶች ለመቀየር : እንዲሁም ለመጸሀፍቶቹ የሚያስፈልጉትን የፊት ገጽ ሽፋኖች ከማዘጋጀት በተጨማሪ የምንፈልገውን ኢሪደር ከኮምፒተራችን ጋር USB ኬብል አማካኝነት በማገናኘት በቀጥታ send የሚለውን ቁልፍ በመንካት መጫን ብቻ ነው :: በነገራችን ላይ ይህ ሶፍት ዌር ለሁሉም ኢሪደር ይሰራል ::ቁም ነገሩ የትኛውን ፎርማት ለየትኛው ኢሪደር እንደሚጠቀሙ ማወቁ ብቻ ነው ::እኔ nook እና kindle ላይ ሞክሬው ሰርቶል :: እዚህ ላይ የኔ ኬንድል ያለው HP tab ላይ ሲሆን አካሄዱ ከዚህ ትንሽ ለየት ያለ ቢሆንም ሀሳቡ አንድ ስለሆነ አያስቸግርም :: ለማንኛውም HP tab ላለውም ሆነ ከላይ በጻፍኩት ላይ ጥያቄ ላለው ለመመለስ ዝግጁ ነኝ ! መልካም ግዜ !!!!
_________________
nebi
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Sat Feb 04, 2012 7:09 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ነቢዩ

mobi reader ሞክረህዋል ?
http://www.mobipocket.com/en/downloadsoft/productdetailsreader.asp
በሞቢ ፎርማት ላሉ ፋይሎች ቀላሉ : ቀጥተኛና ተመራጩ ሶፍትዌር ይመስለኛል :: እስኪ ሞክረው :: ሌላ ስራ ሳያስፈልግህ በደብል ክሊክ ብቻ ማንበብ ትችላለህ ::

ነቢዩ ዳንኢል እንደጻፈ(ች)ው:
ውድ መካልት !.... አንዳንድ ግዜ ዋርካ ላይ በቀጥታ የሚያገናኝ ሊንክ መጻፍ ያስቸግረኛል ! ይቅርታ ...ሆኖም ቀላሉ መንገድ የጻፍኩትን ሊንክ አጥቁረህ ራይት ክሌክ በማድረግ search google for....or what ever ብትሞክረው ያገናኝሀል :: በተረፈ ዋርካ ላይ አንዴ log in ካደረኩ አይቀር ሊላ ሀሳብ ላካፍልህ ::
እዚህ ዋርካ ላይ ሀያት 11 የተባለ ጥሩ ሰው Torrent ላይ መጸሀፍትን ዳውን ሎድ በማድረግ pcያችን ላይ ማንበብ እንደምንችል ነግሮን ነበር :: እግዜር ይስጠው !...........ግን ደግሞ ኢሪደሮቻችን ወይ ታብሌቶቻችንም ላይ በመጫን ማንበብ ይቻላል :: ነገሩ እንደዚህ ነው ::..........
ማንኛውም ኢሪደር መጸሀፍትን ጭኖ ለማንበብ የሚያስችል የሚጠቀምበት የራሱ ፎርማት አለው :: ለምሳሌ nook የተባለው ኢሪደር የሚቀበለው EPUB ፎረማት የተዘጋጁ መጸሀፍትን ሲሆን kindle ደግሞ MOBI የተሰኘ ፎርማት ይጠቀማል :: ይህ ሀያት 11 ፒሲያችን ላይ ጭነን እንድናነብ የነገረን kindel library መጸሀፍት የተዘጋጁት MOBI ፎርማት ነው :: ይህም ማለት ኪንድል ኢሪደራችን ላይ ጭነን ለማንበብ ተስማሚው ነው ማለት ነው :: ግን እንዴት !??
መልሱ ቀላል ነው :: በመጀመሪያ ኮምፒተራችን ላይ የጫንውን kindle library መጸሀፍት ወደ ኪንድል ኢሪደራችን ላይ ለመጫን calibre 0.8.36 ሶፍትዌር ያስፈልገናል :: ይህ ሶፍትዌር መጽሀፍቶችን ለማደራጀት : ወደ ተለያዩ ፎርማቶች ለመቀየር : እንዲሁም ለመጸሀፍቶቹ የሚያስፈልጉትን የፊት ገጽ ሽፋኖች ከማዘጋጀት በተጨማሪ የምንፈልገውን ኢሪደር ከኮምፒተራችን ጋር USB ኬብል አማካኝነት በማገናኘት በቀጥታ send የሚለውን ቁልፍ በመንካት መጫን ብቻ ነው :: በነገራችን ላይ ይህ ሶፍት ዌር ለሁሉም ኢሪደር ይሰራል ::ቁም ነገሩ የትኛውን ፎርማት ለየትኛው ኢሪደር እንደሚጠቀሙ ማወቁ ብቻ ነው ::እኔ nook እና kindle ላይ ሞክሬው ሰርቶል :: እዚህ ላይ የኔ ኬንድል ያለው HP tab ላይ ሲሆን አካሄዱ ከዚህ ትንሽ ለየት ያለ ቢሆንም ሀሳቡ አንድ ስለሆነ አያስቸግርም :: ለማንኛውም HP tab ላለውም ሆነ ከላይ በጻፍኩት ላይ ጥያቄ ላለው ለመመለስ ዝግጁ ነኝ ! መልካም ግዜ !!!!

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Tue Mar 20, 2012 11:52 pm    Post subject: Reply with quote

http://www.openculture.com/freeonlinecourses

ብሎጉ ብዙ ነገሮችን ይዟል :: ሌክቸሮችና መጻህፍት አሉት :: ከነዚህ መካከል አንዱ ብሎጌ ላይ ይገኛል ::

http://hayet11.blogspot.com/2012/03/justice-what-is-right-thing-to-do.html

መልካም ዕድል
_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
መካልት

አዲስ

Joined: 04 Apr 2010
Posts: 36

PostPosted: Sun Apr 01, 2012 5:27 pm    Post subject: Reply with quote

በመጠኑም ቢሆን ለኮምፒተር ጠቃሚ ነገሮችን ይዛልች http://www.filehippo.com/__________________________
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4  Next
Page 3 of 4

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia