WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
እንቁዎቹ አርቲስቶቻችንና እጣ ፈንታቸው ..
Goto page Previous  1, 2, 3  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4374

PostPosted: Wed Jan 04, 2012 4:24 pm    Post subject: Reply with quote

ታድያስ ...በተባባልነው መሰረት ምትኩ ፈንቴን ይዘን ከች አልን :: በኪነ ጥበብ ስራ በተለይ በኮሚዲ ስራዎቹ ከጊዜ ወደ ጊዜ እውቅናን ያገኘ አርቲስት ነው :: ይበልጥ የሚታወቅባቸው በሃኪም አድነው , ማይ ክርስቶስ , ሰው በልኬ በሚሉ ተውነቶቹ ነው :: አርቲስቱ ከተዋናይነት በተጨማሪ ባዘጋጅነት , ባቀናባሪነት እንዲሁም ራሱ የደረሳቸው ቡዙ ስራዎችን አበርክቶአል ;: የዚህ ሳምንት እንግዳችን አርቲስት ምትኬ ፈንቴ ነው :: ካርቲስት ምትኬ ጋር ያደርገነውን ውይይት ለመስማት እችን ይጫኑ ::
http://etwnews.ethiopian-this-week.com/guest-of-the-week

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4374

PostPosted: Sat Jan 07, 2012 1:02 am    Post subject: Reply with quote

""አሲና በል አሲና ጌታዬ ."" .የምትለዋን ባህላዊ የገና ጨዋታ Ethioonutube ( http://www.ethioonutube.com) ሲጋብዝ በአሉ የጤና የሰላምና የፍቅር እንዲሆንላችሁ በመመኘት ነው :: በዚህ አጋጣሚ ከእውቅ አርቲስቶቻችን ጋራ የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል የሚቀጥሉት እንግዳችን የብሄራዊ ቲያቲሩ አርቲሲት ጌታቸው ደባልቄ መሆናቸውን ስንገልጽ በደስታ ነው :: ሰለ አርቲስት ጌታቸው ደባልቄ ማወቅ የምትፈልጉትን ነገር በጥያቄ መልክ ልናነሳው እንችላለንና ሀሳብዎን እዚች ቤት ያኑሩ :: መልካም በአል :: Cool ኦፕስ እቺን ጠቅ ማለቴን ረሳሁ .. Very Happy እቺን ጠቅ ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ኮኮቴ

ውሃ አጠጪ

Joined: 04 Nov 2009
Posts: 1093

PostPosted: Sat Jan 07, 2012 2:20 am    Post subject: Reply with quote

እስቲ እኔ ደግሞ የዶክሌን "ታናሽ ወንድም ' ልጋብዝህ :-
http://www.diretube.com/ethiopian-comedy/funny-on-stage-video_a69f7700d.html
ኮኮቴ

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
""አሲና በል አሲና ጌታዬ ."" .የምትለዋን ባህላዊ የገና ጨዋታ Ethioonutube ( http://www.ethioonutube.com) ሲጋብዝ በአሉ የጤና የሰላምና የፍቅር እንዲሆንላችሁ በመመኘት ነው :: በዚህ አጋጣሚ ከእውቅ አርቲስቶቻችን ጋራ የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል የሚቀጥሉት እንግዳችን የብሄራዊ ቲያቲሩ አርቲሲት ጌታቸው ደባልቄ መሆናቸውን ስንገልጽ በደስታ ነው :: ሰለ አርቲስት ጌታቸው ደባልቄ ማወቅ የምትፈልጉትን ነገር በጥያቄ መልክ ልናነሳው እንችላለንና ሀሳብዎን እዚች ቤት ያኑሩ :: መልካም በአል :: Cool ኦፕስ እቺን ጠቅ ማለቴን ረሳሁ .. Very Happy እቺን ጠቅ ::

_________________
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
ቅናት ጮሆ የማይወጣ አጋንንት ነው!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4374

PostPosted: Sat Jan 07, 2012 2:51 am    Post subject: Reply with quote

ቴንኪው ኮኮቴ መልካም በአል ላንተም ይሁንልህ ....አሪፍ ቀልድ ናት ::ያንተን ሊንክ ተከትዬ ስሄድ ሌሎችንም ማየት ችያለሁ :: መልካም ምሽት መልካም በአል :: Cool
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4374

PostPosted: Sat Jan 21, 2012 4:11 pm    Post subject: Reply with quote

ታድያስ ...አገሩ አድባሩ እንዴት ናችሁ ...መጣን ደሞ . Very Happy
እንኴን አደረሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀቱ በቅድሚያ .. Cool በተባባልነው መሰረት አርቲስት በረከት በቀለን ( ፍልፌን ) ይዘን ከች አለን :: በርከት በቀለ ( ፍልፍሉ ) ማነው ? አርቲስቶችን ከየቦታው በባትሪም ይሁን በሻማ እየፈለገ የሚያቀርበው የኪነ ጥበባውያን ድምጽ በመሆን ያገኘውን በረከት በቸርነት እያካፈለ ያለው የታወቀው የኢትዮጵያ በዚህ ሳምንት ድህረ ገጽ ( http://www.ethiopianthisweek.com) ይሄን ድንቅና አራዳ ኮሚዲያን ይዞላችሁ ቀርቧል :: ካርቲስቱ ጋር የተደረገውን ውይይት ለመስማት እቺን ይጫኑ ::
https://sites.google.com/a/ethiopian-this-week.com/news/guest-of-the-week?pli=1

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ኮኮቴ

ውሃ አጠጪ

Joined: 04 Nov 2009
Posts: 1093

PostPosted: Sat Jan 21, 2012 4:59 pm    Post subject: Reply with quote

ክቡራን ወንድማችን

ይህቺ ከኢትዮጵያዊ አርቲስቶች ጋር እያደርክ የምታቀርበው ቃለ ምልልስን እወደዋለሁ ; ያው ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ ስለሚሸት :: በእነ youtube ላይ አብዮት ለማስነሳት ያሰብክ ትመስላለህ ; በኑሩ ክብደት ሆድ የባሳቸውን አርቲስቶች እየነካካህ Very Happy Very Happy

በዚያ ላይ ደግሞ ፍልፍሉ በጣም እወድሀለሁ ማለት አበዛ Very Happy Very Happy
እንደ ክበበው ገዳ አሜሪካ መድረክ አዘጋጅቶ ይጠራኛል ብሎ ነው መሰለኝ Very Happy Very Happy የመጨረሻ ጥያቄህ ደግሞ አስቃኛለች በጣም ; የሆነ ፎርም የምታስሞላ ይመስል ; የአደጋ ግዜ ተጠሪህ ማነው ብለህ ትጠይቀዋለህ እንዴ Very Happy Very Happy

በመጨረሻ ሲሰናበት "ወንድዬ " ብሎ የተሰናበተው አንተን መሆኑ ነው ? Very Happy Very Happy

በል መልካም ቅዳሜ ይሁንልህ ክቡራን /ወንድዬ

ኮኮቴ
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ታድያስ ...አገሩ አድባሩ እንዴት ናችሁ ...መጣን ደሞ . Very Happy
እንኴን አደረሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀቱ በቅድሚያ .. Cool በተባባልነው መሰረት አርቲስት በረከት በቀለን ( ፍልፌን ) ይዘን ከች አለን :: በርከት በቀለ ( ፍልፍሉ ) ማነው ? አርቲስቶችን ከየቦታው በባትሪም ይሁን በሻማ እየፈለገ የሚያቀርበው የኪነ ጥበባውያን ድምጽ በመሆን ያገኘውን በረከት በቸርነት እያካፈለ ያለው የታወቀው የኢትዮጵያ በዚህ ሳምንት ድህረ ገጽ ( http://www.ethiopianthisweek.com) ይሄን ድንቅና አራዳ ኮሚዲያን ይዞላችሁ ቀርቧል :: ካርቲስቱ ጋር የተደረገውን ውይይት ለመስማት እቺን ይጫኑ ::
https://sites.google.com/a/ethiopian-this-week.com/news/guest-of-the-week?pli=1

_________________
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
ቅናት ጮሆ የማይወጣ አጋንንት ነው!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2122
Location: *****

PostPosted: Sat Jan 21, 2012 6:58 pm    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ታድያስ ...አገሩ አድባሩ እንዴት ናችሁ ...መጣን ደሞ . Very Happy
እንኴን አደረሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀቱ በቅድሚያ .. Cool በተባባልነው መሰረት አርቲስት በረከት በቀለን ( ፍልፌን ) ይዘን ከች አለን :: በርከት በቀለ ( ፍልፍሉ ) ማነው ? አርቲስቶችን ከየቦታው በባትሪም ይሁን በሻማ እየፈለገ የሚያቀርበው የኪነ ጥበባውያን ድምጽ በመሆን ያገኘውን በረከት በቸርነት እያካፈለ ያለው የታወቀው የኢትዮጵያ በዚህ ሳምንት ድህረ ገጽ ( http://www.ethiopianthisweek.com) ይሄን ድንቅና አራዳ ኮሚዲያን ይዞላችሁ ቀርቧል :: ካርቲስቱ ጋር የተደረገውን ውይይት ለመስማት እቺን ይጫኑ ::
https://sites.google.com/a/ethiopian-this-week.com/news/guest-of-the-week?pli=1

'ባዶ ዝና ......ዘነዘና ::' ድንቅዬ አባባል ::
ወንድሜ ክቡራን ድንቅዬ ስራ ነው .....በርታ :: ለነወ / አልታዬ ( ጥልቁ & co) አሉባልታና መሰረት የሌለው ትችት በቀላሉ እንዳትበገር ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4374

PostPosted: Sat Jan 21, 2012 9:08 pm    Post subject: Reply with quote

ወንድማችን ኮኮቴው ጋዜጠኛ በመሬት ላይ ያለውን እውነታ ሲያወያይ ወይም ሲጽፍ አብዮት ልትቀሰቅስ ነው ትሉታላችሁ ....ዝም ሲል ደሞ ወየንክ ትሉታላችሁ ? እዚህ ዋርካ ላይ ያለ ትውልድ እኮ እንኴን ለሰው ለእጊዚብሄርም አልመች አለ .. Very Happy ( ሁሉንም አይመለክትም አንተን መሰሎች ብቻ ነው .,..) Very Happy ለማንኛውም እኔ ኢንተርቪው ላይ የሰማሀው የቅርብ ጔደኛሞች ነን መልክትህን ግን አደርስልሀለሁ :: እኔ እነደሱ የተቀላጠፈ አማርኛ ብናገር እንዲህ ዋርካ ላይ በሎተሪ አዟሪዎችና በየወፍጮ ቤት ጎበናዎች አማርኛ አትችልም እየተባልኩ እሰደብ ነበር ..? ፍርዱን ላንተ :: Very Happy

ኮኮቴ እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡራን ወንድማችን

ይህቺ ከኢትዮጵያዊ አርቲስቶች ጋር እያደርክ የምታቀርበው ቃለ ምልልስን እወደዋለሁ ; ያው ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ ስለሚሸት :: በእነ youtube ላይ አብዮት ለማስነሳት ያሰብክ ትመስላለህ ; በኑሩ ክብደት ሆድ የባሳቸውን አርቲስቶች እየነካካህ Very Happy Very Happy

በዚያ ላይ ደግሞ ፍልፍሉ በጣም እወድሀለሁ ማለት አበዛ Very Happy Very Happy
እንደ ክበበው ገዳ አሜሪካ መድረክ አዘጋጅቶ ይጠራኛል ብሎ ነው መሰለኝ Very Happy Very Happy የመጨረሻ ጥያቄህ ደግሞ አስቃኛለች በጣም ; የሆነ ፎርም የምታስሞላ ይመስል ; የአደጋ ግዜ ተጠሪህ ማነው ብለህ ትጠይቀዋለህ እንዴ Very Happy Very Happy

በመጨረሻ ሲሰናበት "ወንድዬ " ብሎ የተሰናበተው አንተን መሆኑ ነው ? Very Happy Very Happy

በል መልካም ቅዳሜ ይሁንልህ ክቡራን /ወንድዬ

ኮኮቴ
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ታድያስ ...አገሩ አድባሩ እንዴት ናችሁ ...መጣን ደሞ . Very Happy
እንኴን አደረሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀቱ በቅድሚያ .. Cool በተባባልነው መሰረት አርቲስት በረከት በቀለን ( ፍልፌን ) ይዘን ከች አለን :: በርከት በቀለ ( ፍልፍሉ ) ማነው ? አርቲስቶችን ከየቦታው በባትሪም ይሁን በሻማ እየፈለገ የሚያቀርበው የኪነ ጥበባውያን ድምጽ በመሆን ያገኘውን በረከት በቸርነት እያካፈለ ያለው የታወቀው የኢትዮጵያ በዚህ ሳምንት ድህረ ገጽ ( http://www.ethiopianthisweek.com) ይሄን ድንቅና አራዳ ኮሚዲያን ይዞላችሁ ቀርቧል :: ካርቲስቱ ጋር የተደረገውን ውይይት ለመስማት እቺን ይጫኑ ::
https://sites.google.com/a/ethiopian-this-week.com/news/guest-of-the-week?pli=1

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4374

PostPosted: Mon Feb 20, 2012 12:14 am    Post subject: Reply with quote

በቅርብ ጊዜ የታወቀው የኪነ ጥበብ ወዳጆች ድህረ ገጽ አንዳንዶች ( የባህል -መዘክር ) አንዳንዶች ደሞ ያርቲስቶች ክብረ -ነገስት እያሉ በሹክሹክታ የሚነጋገሩበት የኢትዮጵያ በዚህ ሳምት ድህረ ገጽ ( ቆይ እስኪ ሊንኩን እዚህ ላስፍረው መሰለኝ ( http://www.ethiopianthisweek.com) ታዋቂውንና አንጋፋውን የኪነ ጥበብ ሰው , ደራሲ , የቲያቲር አዘጋጅ , ሁለገብ የኪነ ጥበብ ሰው አርቲስት ጌታቸው ደባልቄን ለቃለ ምልልስ ያቀርባል :: አንዳንዶች እንደሚስማሙት አርቲስት ጌታቸው የብሄራዊ ቲያቲር ተንቀሳቃሽ ላይበሪ ናቸው ይሏቸዋል :: ከቲያቲር ቤቱ ጋር ለረጅም ጊዜ በመኖራቸው ምክንያት ነው :: እኚህ ሰው ቡዙ ያለተባሉ ነገሮች አሏቸው :: ቃለ ምልልስ መስጠትም ቡዙ አይወዱም :: ጋዜጠኞች ነገር ""ቲዊስት "" ማድረግ ይወዳሉ አሉኝ አንድ ቀን በስልክ ስናውራ ...እኚህን ህያው -መዘክር ለቃለ ምልልስ ከማቅረባችን በፊት መባል ያለበት ነገር እንዳይዘለል ስለሳቸው እውቀት ያላችሁ ሰዎች በጥያቄ መልክ የሚቀርብ አስተያየታችሁን ብታኖሩልን ልናስተናግዳቸው እንችላለን ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
መለስ ዜናዊ 1

አዲስ

Joined: 21 Mar 2010
Posts: 29
Location: mekele

PostPosted: Tue Feb 21, 2012 7:51 pm    Post subject: Reply with quote

ክቡራን ለካ ቁም ነገርኛ ሰው ነው / ለተሳሳተ ግምቴ ይቅርታ / ዝም ብሎ ዋርካ ላይ ዘባተሎውን ዘፍዝፎ የሚሄድ የሰው ጌጃ ይመስለኝ ነበር ለካ የሰው ማኛ ነውና !!!!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4374

PostPosted: Wed Apr 11, 2012 1:08 pm    Post subject: Reply with quote

ታላቁ የኢትዮጵያ ሰዐሊ ሚተራን አፍወርቅ ተክሌ በድንግተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለዩ :: ነፍስ ይማር !!
ዘርዘር ያለ ዜና ለማቅረብ እሞክራለሁ ::

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4374

PostPosted: Wed Apr 11, 2012 5:37 pm    Post subject: Reply with quote

ሚተር አርቲስት አፍወርቅ ተክሌ በኪነ ጥበባዊ ስራቸው ባገር ካገር ውጭ ካገኘኙት ተዳናቂነት ባሻገር የሚታወቁበትም ሌላ ባህሪ ነበራቸው :: ቀጠሮ ላይ እንጊሊዝ ናቸው ይባልላቸዋል :: ከቀጠሮ በፊት ከሄድክ አያነጋግርሁም ከቀጠሮ በኌላ ብትሄድም አትስተናገድም :: ይሄን ያላወቁት ኮፊ ዐናን አንድ ጊዜ ከአርቲስቱ ቀጠሮ ነበራቸው :: ኮፊ አናን ኮፊ ሢጠጡ ይሁን በሌላ ምክንያት የቀጠሮውን ሰአት አሳለፉ :: አርቲስት አፍወርቅ ኮፊ አናን ተቀብለው አላነገሯቸውም :: ( የራሳቸው ምስክርነት )
ከሚተር አርቲስት ስራዎች ውስጥ የመስቀል አበባ , እናቴ ኢትዮጵያ , የሰሜን ተራራዎች , ድንቅ ጠበባቸውን ያሳረፉበትና ያሳዩበት ነው :: ዛሬ ባለም የስእል ገቢያ የመስቀል አበባ ዋጋ 12 ሚሊዮን ዶላር ያወጣል !! ስእል ሲሰሉና ሀሳቦችን ሲያፈልቁ ሙዚቃ ይረዳቸው እንደነበር የሚናገሩት አርቲስት ከአመታት በፊት የግል ረዳታቸውንና ፕሮቶካልቸውን / ቀለሟ ታዬን ድል ባለ ሰርግ አግብተው እንደነበር ያታወሳል :: ተጨማሪ ትውስታዎቻቸውን ይዤ ብቅ እላለሁ ::

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4374

PostPosted: Wed Apr 11, 2012 7:37 pm    Post subject: Reply with quote

ከውልደት እስከ ህልፈት ያለውን የሚትር አርቲስት አፍወርቅ ተክሌን ታሪክ ለማንበብ እቺን ይጫኑ ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4374

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 5:26 am    Post subject: Reply with quote

ታድያስ በተባባልነው መሰረት ዛሬም አንድ ታላቅ አርቲስት ይዘነ ከች አልን :: ደራሲም የመድረክ ተዋናይም አዘጋጅም እንደውም አስተዳዳሪም ጭምር ናቸው ወይም ነበሩ ( ነብሩ ያልኩት የአስተዳደሩን ማለቴ ነው አሁን ጡረታ ወጥተዋል ):: ብሄራዊ ቲያቲር ሲመሰረት ምሶሶውን ያቆሙት እሳቸው ናቸው ...አርቲስትና ደራሲ ጌታቸው ደባልቄ :: ያርቲስቱን የህይወት ክፋይ የያዝውን ሰፊና ጥልቅ ውይይት ለመስማት እቺን ይጫኑ ::
https://sites.google.com/a/ethiopian-this-week.com/news/guest-of-the-week?pli=1

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4374

PostPosted: Sun Apr 29, 2012 5:22 pm    Post subject: Reply with quote

የኢትዮጵያ በዚህ ሳምንት የኪነ -ጥበብ አውደ አድባር የሚቀጥለው እንግዳችን አርቲስት ( ኮሞዲያን ) ደረጀ ሀይሌ ይሆናሉ :: Very Happy አርቲስቱን ቡዙዎቻችን እናውቃቸዋለን :: ስለ ደረጀና ሀብቴ ማወቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ በጥያቄ መልክ ዋናው የድህረ ገጹ አዘጋጅ ( ኢዲተር ኢን ቺፍ ) በጥያቄ እንዲያንሱላችሁ ሀሳባችሁን እንድታኖሩ አዘጋጁ ይጋብዛሉ ::
ክቡራን ነን ስንሆን ዝም ብለን አይደለም ... የኢትዮጵያ በዚህ ሳምንት ሴክረተሪ እንሁን ብለን እንጂ :: Very Happy ( ከክብርነታችን ሾተል የተወሰደች አባባል )

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3  Next
Page 2 of 3

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia