WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2962

PostPosted: Wed Nov 09, 2011 11:45 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም የተሞናሞነው

የነግራሀም ሀንኩክና የተለያዩ የውጭ ተመራማሪዎች ምስክርነት ከምን ደረሰ Question Laughing Laughing Laughing Laughing ምነው ባልጠየኩህ ኖሮ Wink ....ይሔኔ የአርኪዎሎጂና አስትሮኖሚ ትንታኔህን አዥጎድጉደኽው ነበር Wink Laughing Laughing

Quote:
'ይህችን ሃገር ጠብቃት ' እያሉ በጾም በጸሎት በሚጨነቁላት በሚለምኑላት እንዲሁም በእግዚአብሔር ቸርነት ተጠብቃ

:
ፀሎቱ በረሀብ እና በልመና ከአለም አንደኛ ለመሆን ነው Question Laughing Laughing Laughing Laughing ወይንስ ጆናታን ዲምቢልቢ ካሜራውን አንጠልጥሎ እንዲደርስ ነው Question ወይንስ የፈረንጅ ስንዴ አይጥፋ ነው Razz

የዘመናት ፀሎት ትርፉ የዘመናት ድህነትና ጠኔ ከሆነ ....ይለፈኝ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

Quote:
ራዕየ ሰፊወች እጅ ስትገባ እየሰፋች እንደ ወያኔ ራዕየ -ቢስና ጠባብ ጎጠኛ ሲያጋጥማትም ግዛቷ እየጠበበ እዚህ ደርሳለች ::

"ራእየ ሰፊው " እጢው ቴዎድሮስ ግዛት እንዴት እንዳስፋፋ ይኸውልህ

Quote:
To the Mahomadans he has declared that he will first conquer the Gallas, who have seized on christian lands, devastated churches, and, by force, converted the inhabitants to Islamism; and after that the Mussulmans now residing in Abyssinia will have the option of being baptised or of leaving the country.

Quote:
የቅዱሳን ሃገር ናትና አለች ወደ ፊትም ትኖራለች ::

የአለም የመጨረሻ ደሀና የቅዱሳን ሀገር ......በጣም ያስቃል .....አሪፍ ኦክሲሞሮን Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ምናልባት የሀጥአን ሀገር ብንሆን ይሻለን ነበር መሰለኝ Laughing Laughing Laughing

ይመችህ
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Wed Nov 09, 2011 1:42 pm    Post subject: Reply with quote
ETHIOPIA IS NOT A POOR COUNTRY.
GOD HAS GIVEN EVERYTHING TO ETHIOPIA
AND WE THANK HIM FOR THIS.
ETHIOPIANS ARE POOR BECAUSE WOYANE IS RICH. THIS IS THE FACT OF TPLF's
እኛ እስክንለማ ሌላው አገር ይድማ
TRANSFORMATION POLICY
Exclamation Exclamation_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወርቅነች

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Oct 2010
Posts: 968

PostPosted: Thu Nov 10, 2011 8:06 am    Post subject: Reply with quote

ቅቅቅቅቅ ...አለማየሁ ምነው ዓለም በቃህ እንዴ ወይሰ የዋርካውን ጌታ ትውክላላህ Laughing ይህ ሁሉ የተዋህዶ አፈ ታሪክ ከታሪክ ጋር አደባልቀህ ልታቀመሰኝ ትሞክራህ እንዴ Laughing ባይሆን ሰንዴውን ከንክርዳዱ ለይተህ ብታጫውተኝ አዳምጥህ ይሆናል ...በተዋህዶ ቤተ ክርሰቲያን የተጨማለቀ ታሪክ እዚያው ቄሶቹ ጎራ ሰል እሰመዋለሁ .... ያለህን ችሎታ ወይም የታሪክ እውቀት ከአፈ ታርክ ፈጣሪዎቹ ጋር አደባልቀህ አትበክለው Laughing

ያም ሆነ ይህ ወያኔ ለኢትዮጵያ የሚያበርክተው ቅርሰ በቀላሉ የሚገመት አይደለም ....ከዚህ በፊት ማለትም በታሪክ ለኢትዮጵያ እንደ ወያኔ የሰራ የለም ምናልባት ለወደፊቱ ከወያኔ የተሻለ መሰራት የሚችል ካለ ብቻ ነው ታርኩን ማነጻጸር የምንችለው Laughing ይህም ማለት ጥፋቶች አይኖሩትም ማለቴ ሳይሆን ከኢትዮጵያ ሶስቱ ሥላሴዎች ደንቁርና ድህነት በሸታን ለማላቀቅ የሚያደርገው ዘመቻ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠላቶች መሰቅልና ተዋህዶን አሰልፎና አሰቀድሞ አይደልም ትለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና Laughing

ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
ወርቅነች እንደጻፈ(ች)ው:

የኛ ጌታ ኢትዮጵያ አሁን እያለፈላት የመጣው Question Question Question Question Question Question Question Question Question Question Question

አህለን ሳህለን ወርቅነች ! ኢትዮጵያ እያለፈላት ነው ለካ ! Confused አጀብ Exclamation አጀብ ነው Exclamation who knew Question ከተመቸሽ ወላሂ ቢላሂ ይመችሽ ብለናል :: ግን ያልገባኝ ነገር ቢኖር የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ለኢትዮጵያ ሰላም ..ለኢትዮጵያኖች ፍቅር ለኢትዮጵያ አንድነት መቆርቆር የጀመሩትና ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት የፈለጉት ወያኔ ከመጣ ብህዋላ ነው እንዴ Question እነ ሸህ አባድር ሀረር ሆነው ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያኖች ፍቅርና ሰላም ሲጾሙ ሲጽልዩ እንደነበር እና እነ ሳይድ ኢብራሂም ያሲን (ሸህ አሊ ) ወሎ ሆነው ለኢትዮጵያ ስላም ለኢትዮጵያኖች ፍቅርና ደስታ መንዙማ ሲገጥሙ ..ሲያንጎራጉሩ .. እነደነበር .አልሰማሽም ማለት ነው Question እስቲ ወደ ደጋጎቹ መንደር ..ገር አገሩ ጎራ በይ እና የሀይማኖትሽንና የአገርሽን ታሪክ ተማሪ - ሀቁንም እወቂ :: ወያኔዎች ይዋሻሉና እነሱ የሚሉትን እንደ ቅዱስ ቆራን ቃል መቀበል አያስፈልግም :: ምናልባት ወያኔ ያመጣብን የሳላፊ /ዋሀቢ ጂሀዲስቶች ይሄንን ታሪክ ይክዳሉ ደሞም ይጠላሉ ይናደዳሉ :: በተለይ በቱርኮች ተሹመው ከሀረር ወደ ወሎ የገቡት ባንዳዎች እንደ ገራዶ አይነት ከተማዎች ቆርቁረው ከሌሎች ወሎዬዎች ተገልልው የሚኖሩት መጤዎቹ ይሄንን ታሪክ አያውቁትም ይሆናል ቢያውቁትም እነሱም እንደሰላፊዎቹ ይክዱታል :: ስለዚህ የኢትዮጵያ ሙስሊም ታሪክን ለማወቅ በቅጥታ ወደ ጥሩ ሲና ማምራት ነው :: አደራ ዋሀቢስቱ አላሙዲን ዋሽቶ ተወለድኩበት ከሚለው ቦታም ሆነ ገራዶ ጋር ያሉት ገደሎች ተሳስተሽ እንዳትገቢ ::
ወዲህ ወዲያ ሳትይ በወረ ባቡ በኩል ወደ ጥሩ ሲና አምሪ ...

http://www.kezira.de/wp-content/uploads/2011/08/Tiru_Sina_400X250.jpg
http://www.kezira.de/wp-content/uploads/2011/08/TiruSina_innen_400x300.jpg

እዛ ስትደርሺ እውነታውን ተረጅዋለሽ :: እውነታውም ባጭሩ ይሄ ነው Arrow የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ለበዙ ዘበን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብልዋል ትላንትም ብለዋል ዛሬም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይላሉ ነገም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለታቸው አይቀርም :: እንዴት አይሉም . Question በቁራን የታዘዘውን Question የአደራ የውለታ ሀገር በነብይ መሀመድ የተባረከ የተቀደስ አገር ? For Thousands of years Ethiopia is the only place on the planet where Cross and Crescent co exist in comfort becaused Ethiopia is blessed and holy by both relgions and beloved by both its followers!!! And that is the truth Exclamation Exclamation

ከላይ የተጠቀሱት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ለኢትዮጵያ ያላቸውን ታላቅ ፍቅርና ክብር የሚገልጹ ታሪካዊ ሀይማኖታዊ ምሳሌዎች ማናልባት ከብዙ መቶ አመታት በፊት የሆኑ ስለሆነ ተረስቶሽ ሊሆን ይችላል :: እነ አሊ ቢራ ግን ኢትዮጵያ ብለው መዝፈናቸውና መሀመድ አህሙድ በደርግ ጊዜ
[color=red]እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም Exclamation
ማለቱ ለመሸምጠጥ የሚያስቸግር ይምስለኛል :: አስታወሽው ? ግን ... Question የእውነት ሙስሊም ብትሆኚማ ከወያኔ በላይ ምስጋናሽ ለደርግ ይሆን ነበር :: Idea ቢያንስ በደርግ ጊዜም አልፎልኛል ማለት ነበረብሽ አንቺ ውለታቢስ ወያኔ :: .. it was Dergue more than Woyane who did so much for Ethiopian Muslims including making Ethiopian Public holiday designated without religious bias in the Deruge proclamation of 21 D e c e m b e r 1974 Idea ምስጋና ቢስ ነሽ በእውነት :: ወያኔ መስጊድ እንክዋን ክልክሎሻል Exclamation የሼይጣን አርማ የሆነውን የሉሲፈር ኮከብን ያንጠለጠሉት ወያኔዎችማ ጠግበው ... እነ ሰኩቱሬ .. መካ መዲና ቤተስኪያን እንሰራለን እያሉሽ ነው !!! አስታፍሩላህ በይ Exclamation ህዋሀት ሀራም ነው :: አላህ አያድነውም ::
Laughing Laughing Laughing በነገራችን ላይ ወርቅነች አንተም እንደ አላህ በዋርካ 99 የተልያዩ ስሞች ያሉህ ትመስላለህ ሳልልህ አላልፍም Laughing Laughing Laughing
ማአሰላማ ..
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Thu Nov 10, 2011 1:35 pm    Post subject: Reply with quote

የተሞናሞነው የተሞናሞነው
ኩታው ሽር ያለ ነው
ዝናሩ ሽጉጡ አትንኩኝ የሚለው
እረ በአባ ጃሌው

ደሞ ደሞ እንዴው ደሞ ደሞ

ወዴት ነው ያለህው አንበሳው ተጣራ
ዝለቅ ወደ ጋፋት
እስኪ ወደ ቋራ

http://www.youtube.com/watch?v=iy-1-DS_MPM&feature=related

እስክስ እስክስኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Thu Nov 10, 2011 2:45 pm    Post subject: Reply with quote

አንች የቃል ኪዱኑ ማረፊያ

ቅድስት ምድር ለሃገረ ኢትዮጵያ

ታዲያ ምነው አያ

እኒህን አበቀልሽ ለራስሽ ማፈሪያ

የተሰማሩ የተጉ ለውድመትና ለዝርፊያ ?

ለነጻነቷ አንገቱን ሰጥቶ ኢትዮጵያን ያኮራ

የወለደው ማህጸንሽ ዮሃንስን ያፈራ

እኮ እንዴት እኒህን ወለደ

ዘራፊና አውዳሚ የጦቢያን አንጡራ ?

እንዳልበቀሉብሽ እነ ራስ አሉላ

ድንበር ጠባቂ አጥርና ከለላ

እንዴት አሁን በቀሉብሽ

ሀገር ዘራፊ ቀበሮና ተኩላ ?

እኮ እንዴት እኒህ ካንች በቀሉ

ርኩሳን በስምሽ የማይምሉ

የሚገለፍጡ ህጻናትን እየገደሉ ?

እኮ እንዴት አክሱም ጺዮን ?
ሞንሟናው ኢትዮጵያዊ
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Fri Nov 11, 2011 7:48 am    Post subject: Reply with quote

ጠይምና ጥቁር
ቀለመ ዥንጉርጉር
የኔዋ ውብ ሃገር
ኢትዮጵያዬ ህብር
ኢትዮጵያዬ ፍቅር

http://www.youtube.com/watch?v=mBCQOeSfiB0&feature=relatedሞንሟናው ኢትዮጵያዊ ከጊዮን - ጎዣም
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Sat Nov 12, 2011 1:46 am    Post subject: Reply with quote

ደቡብ ኢትዮጵያ ለናፈቃችሁ ኢትዮጵያዊያን Very Happy (ደቡብን በዘር ከፋፍላችሁ እርስ በርሱ የምታጋድሉ የምትገድሉ የምትዘርፉትን ዘረኞች አይመለከትም Rolling Eyes)

http://www.youtube.com/watch?v=IhSUkYp3c2w&feature=channel_video_title

ጋሞ ጎፋወች እንዴት እንደናፈቃችሁኝ Exclamation

ሞንሟናው - ከላንቴ ጋሞ -ጎፋ ኢትዮጵያ
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Mon Nov 14, 2011 2:48 pm    Post subject: Reply with quote

ኢትዮጵያ ቅድስት ሀገሬ !

ኢትዮጵያዊያን ውንድምና እህቶቼ ይሄንን ጋብዣችኍለሁ

http://www.youtube.com/watch?v=1P0AOV27Tqc

ሞንሟናው ኢትዮጵያዊ ከጣና ገዳማት መነኮሳት ጋር
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Wed Nov 16, 2011 8:41 pm    Post subject: Reply with quote

''አለህ ወይ በከተማው
አለህ ወይ በሃገሩ
አድነን አድነን
ክፉ ስራ ከሚሰሩ
ንጉስን ንጉስን
ባለ ጭራውን
የኢትዮጵያን ብርሃን
ክብሯና ጌጧን
የሃይለ ስላሴ የሚኒሊክ ልጅ
የእምዬ ጣይቱ የዮሃንስ እጅ
ተነሳ ተነሳ አልማህን አንሳ
በጭራህ አስተኛው ጂቦ ጠግቦ አገሳ
.
.
.
የሰው ልጅ ርስቱ ሰላምና ጤና
አንተ የሰላም ሰው ቶሎና ቶሎና
የሰው ልጅ ርስቱ ሰላምና ጤና
አንተ የእ /ብሄር ሰው ቶሎና ቶሎና

ጦቢያን ከጅቦች የሚያስጥል አዳኝን ኢትዮጵያዊ ወዴት ነህ እያለች እየተጣራች ረድኤትን ሰላምን ለህዝቧ እንዲሁም ለአለም ፍጥረታት ሁሉ እየተመኘች ኢትዮጵያዊት አርቲስትና ባለቅኔ እጂጋየሁ ሽባባው ታንጎራጉራለችና ሰላምን ለምትወዱ ጋብዣችኍለሁ [i]

http://www.youtube.com/watch?v=5grBLz_HA6g

ሀገራችን ከጅቦች የሚያስጥል ያምጣልን !
ሰላምና ረድኤት ለሀገረ -ኢትዮጵያ !

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !

ሞንሟናው ኢትዮጵያዊ

_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀዲስ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 10 Mar 2010
Posts: 1631

PostPosted: Wed Nov 16, 2011 9:42 pm    Post subject: Reply with quote

ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ
በህብረተስባዊነት አብቢ ለምልሚ
ቃልኪደን ገብተዋል ጀግኖሽ ልጆችሽ
ወንዞች ተራሮችሽ ድንግል መሬትሽ
ለኢትዮጵያ አንድነት ለነጻነትሽ
መስዋዕት ሊሆኑ ለክብር ለዝናሽ ::
ተራመጅ ወደፊት በጥበብ ጎዳና
ታጠቂ ለስራ ላገር ብልፅግና
የጀግኖች እናት ነሽ በልጆችሽ ኩሪ
ጠላቶችሽ ይጥፉ ለዘላለም ኑሪ ::

ዘራፍ !!!!!!!!

ሀዲስ

_________________
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosophy-of-liberty-english.swf
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀዲስ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 10 Mar 2010
Posts: 1631

PostPosted: Wed Nov 16, 2011 11:04 pm    Post subject: Reply with quote

አንድ ጥያቄ አለኝ
ለዶ / ፍቅሬ ቶሎሳ !!!

መፅሀፍ ቅዱስ (ብሉይ ኪዳን ) እንዲህ ይላል ::
እግዚአብሄር እስራኤላውያንን ከግብፅ ምድር ካወጣ አመታት ተቆጠሩ :: እስራኤላውያንንም የሚያስተዳድራቸው ከእግዚአብሄር ክብሩን ባገኘ ነቢይ ነበረ ::
እስራኤላውያን ክፋትን ባደረጉ ጊዜ ፈጣሪ በነቢዩ አማካኝነት ይገናኛቸው : የገስፃቸውም ነበረ :: ይሄ ለረጅም ጊዜያት ሆነ ::

በአንድ የሆነ ወቅት እስራኤላውያን ነቢያቸውን ማስቸገር ያዙ :: ለኛ የሚስማማንን ንጉስ አንግስልንም በማለትም ወተወቱት :: ግራ የተጋባው ነቢይ ወደፈጣሪ ፀለየ :: ፈጣሪም ነገሩን አውቆ ስለነበረ ነቢዩን እንደፈለጉ አድርግላቸው አለው :: ማንን ንጉስ አድርጎ በእስራኤላውያን ላይ መሾም እንዳለበትም ፈጣሪ በምልክት አስረዳው :: እንግዲህ እስከዚህ ጊዜ ድረስ ንጉስ የሚባል ኮንሰፕት አልነበረም ::

በተባለውም ቀንም (ምናልባትም ታሪኩን ታውቁታላችሁ : ረጅም ነው እና እዚህ አላንዛዛባችሁም ) እስራኤላውያን ከነቢያቸው ጋር ሆነው የሚሾመውን ሰው ተሰብስበው በሚጠብቁበት ሰዓት ከብቱን ፍለጋ ከሩቅ ሀገር ሲንከራተት የመጣው ሳኦል ከመሀላቸው ተገኘ :: ፈጣሪም ነቢዩን ...... ንጉስ ማድረግ የሚገባህ ሰውዬ ይሄው መጥቶልሀል አለው :: ነቢዩም በሳኦል እራስ ላይ ቅባቅዱሱን አፈሰሰበት :: ሳኦልም የመጀመሪያው የእስራኤላውያን ንጉስ ሆነ ይላል እንግዲህ ብሉይ ኪዳን ::

/ ፍቅሬ ስለ መልከ ፃዲቅ ሲያወሱ (ኢየሩሳሌምን ስለቆረቆረው ቅዱስ ሰው ) መልከፃዲቅ ሁለት ማዕረግ ነበረው ያላሉ :: ይሄም የካህናት ሁላ ካህናት እንዲሁም ንግስናን ይጠቅሳሉ :: ማለት መልከፃዲቅ ንጉስም የአብያተአማኙ የበላይ ነበሩ ማለት ነው ::

እዚህ ላይ የመልከፃዲቅ ዘመን ገና እስራኤላውያን በስደት ግብፅን ያላወቁበት ዘመን ነበረ : የአብርሀም ዘመን ነበረ : ግብፅም በስደት የሄዱት የአብርሀም የልጅ ልጆች ናቸው :: የሳኦል ዘመን ደግሞ እስራኤላውያን ከግብፅ ተመልሰው ብዙ ከቆዩ በኃላ የተከሰተ ነው ::

ነገሩ ትንሽ የተምታታ አይመስልዎትም / ፍቅሬ ቶሎሳ ?
ሌላው ቢቀር ስለ መልከፃዲቅ ንግስና ባይወራ ጥሩ ይመስለኛል :: ምክንያቱም በዛን ሰዓት ንጉስ ብሎ ታሪክ አልነበረም :: እስራኤላውያኑም ስለንግስና ያወቁት በግብፅ ቆይታቸው ነውና ::

ከአክብሮት ጋራ ::

ሀዲስ

_________________
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosophy-of-liberty-english.swf
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Thu Nov 17, 2011 5:42 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም የትሞናሞነው ..ለግብዣው እናመሰግናለን :: THIS IS A FABULOUS THREAD Exclamation እኔን የናፈቀኝ ወያኔ ለሱዳን የሰጠብኝ አገሬ ነው Twisted Evil
That land has our bones and our blood in it! it is also crying out ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ Exclamation
እቺን ልጋብዝህ ...its got a map and directions for where the baddest bullets can be found. ጥይት ናት አዳምጣት ... Very Happy
Quote:

ትዝ አለኝ ወልቃይት Exclamation .... ጸገደ Exclamation ...ጭዋሂት ... Exclamation
የማይባክኑበት ቃልና ጥይት Exclamation Exclamation Exclamation
አስታውሰዋለሁ ጃን አሞራን ገደል Exclamation Exclamation
የማይዋጥለት ሰው በሰው ሲበደል Exclamation Exclamation Exclamation
Exclamation Idea Idea Idea Exclamation
http://youtu.be/7_ABiykggEc

አክባሪህ ዓለማየሁ ነኝ
ከሁሜራ ...ጎንደር ....ኢትዮጵያ !
_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Tue Nov 22, 2011 3:40 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም እህት አለማየሁ

ጎጠኛው ወያኔ ለሀያ አመት ብሎ ብሎ ሞክሮ ሞክሮ ሊሸጠው ሊለውጠው አልቻል ያለው የኢትዮጵያዊነትን ጥልቅ መንፈሳዊና ሀገራዊ መንፈስ ነውና አይዞን ...ይህ ጠንካራ መንፈስ ይህ ጥልቅ የአንድነት መንፈስ ይህ ጥልቅ ኢትዮጵያዊነት ደግሞ በጎንደሬወችና በሌሎችም ኢትዮጵያዊያን ልብ ውስጥ አልጠፋ ብሎት እየተንተገተገ እንዳለ አለ ይኖራልም ....ጎጠኛው ወያኔ ዘረኛው ከሀዲው ወያኔ ከመሬቱ ይልቅ ይህንን ሊሸጠው ሊያጠፋው እየዳከረ ቢገኝም ....ወይ ፍንክች ...ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ቀላል አይደለማ Cool መሬታችን መሬታችን ነው ...አይደለም ሱዳኑ ሌላውም ወስዷት አይቀርም Exclamation

http://www.youtube.com/watch?v=0jFPSbehWhM&feature=related

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር Exclamation

ሞንሟናው ኢትዮጵያዊ ከጊዮን

ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም የትሞናሞነው ..ለግብዣው እናመሰግናለን :: THIS IS A FABULOUS THREAD Exclamation እኔን የናፈቀኝ ወያኔ ለሱዳን የሰጠብኝ አገሬ ነው Twisted Evil
That land has our bones and our blood in it! it is also crying out ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ Exclamation
እቺን ልጋብዝህ ...its got a map and directions for where the baddest bullets can be found. ጥይት ናት አዳምጣት ... Very Happy
Quote:

ትዝ አለኝ ወልቃይት Exclamation .... ጸገደ Exclamation ...ጭዋሂት ... Exclamation
የማይባክኑበት ቃልና ጥይት Exclamation Exclamation Exclamation
አስታውሰዋለሁ ጃን አሞራን ገደል Exclamation Exclamation
የማይዋጥለት ሰው በሰው ሲበደል Exclamation Exclamation Exclamation
Exclamation Idea Idea Idea Exclamation
http://youtu.be/7_ABiykggEc

አክባሪህ ዓለማየሁ ነኝ
ከሁሜራ ...ጎንደር ....ኢትዮጵያ !

_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Tue Nov 22, 2011 3:58 pm    Post subject: Reply with quote

አሌክስ ጋለሞታ ባክሽ አንቺም ተጋበዢልኝ : እንዲህ ዓይነት አጸፋ እንደምትፈልጊ እኔ ብቻ ነኝ የማውቅልሽና Laughing Laughing

ያላማጣው ጉብል ይሄ የኮረሙ
እንኳንስ ሽመሉ ያሸብራል ስሙ
ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም የትሞናሞነው ..ለግብዣው እናመሰግናለን :: THIS IS A FABULOUS THREAD Exclamation እኔን የናፈቀኝ ወያኔ ለሱዳን የሰጠብኝ አገሬ ነው Twisted Evil
That land has our bones and our blood in it! it is also crying out ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ Exclamation
እቺን ልጋብዝህ ...its got a map and directions for where the baddest bullets can be found. ጥይት ናት አዳምጣት ... Very Happy
Quote:

ትዝ አለኝ ወልቃይት Exclamation .... ጸገደ Exclamation ...ጭዋሂት ... Exclamation
የማይባክኑበት ቃልና ጥይት Exclamation Exclamation Exclamation
አስታውሰዋለሁ ጃን አሞራን ገደል Exclamation Exclamation
የማይዋጥለት ሰው በሰው ሲበደል Exclamation Exclamation Exclamation
Exclamation Idea Idea Idea Exclamation
http://youtu.be/7_ABiykggEc

አክባሪህ ዓለማየሁ ነኝ
ከሁሜራ ...ጎንደር ....ኢትዮጵያ !

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Wed Nov 23, 2011 12:35 am    Post subject: Reply with quote

ባንዳው ወያኔው ሐያት 11 ቀጥልበት ..
ትግራይን በስድብ እና በውሸት ነጻ ታወጡት እንደሆነ እናያለን Laughing Laughing እኛ born free ኢትዮጵያኖች ...የአርበኛ ልጆች እና
እናንተ የባንዳ ልጆች በፍጹም ልንስማማ አንችልም Exclamation
እኛ ኢትዮጵያኖች ኢትዮጵያ Exclamation ኢትዮጵያ Exclamation ኢትዮጵያ Exclamation ስንል
እናንተ የአንቀጽ 39 39 አጋንንት ያግዋራቹሀል Exclamation Laughing Laughing

http://www.youtube.com/watch?v=ptl6sj3133U&feature=channel_video_title

_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5  Next
Page 2 of 5

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia