WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ውዲት ኢትዮጵያችን በውጪ ሰዎች እይታ

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ሀዲስ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 10 Mar 2010
Posts: 1593

PostPosted: Wed Dec 14, 2011 10:17 pm    Post subject: ውዲት ኢትዮጵያችን በውጪ ሰዎች እይታ Reply with quote

ሰላም ሰላም ሰላም !!!!!

እንዳጋጣሚ በሳይበር ጎዳና ስኳትን የውጪ ሰዎች ስለሀገራችን ያላቸውን ግምት በፎቶ መልክ የገለፁበትን አጋጣሚ አገኘሁና ላካፍላችሁ ወሰንኩኝ ::

ሰውየው ስሙ ሴርጌይ ቸሬንኮቭ ሲባል ዜግነቱም ሪሲያዊ ነው :: በሆነ አጋጣሚ ሀገራችንን ሊጎበኝ በቅቷል :: መጎብኘትም ብቻ ሳይሆን ቆንጆ ቆንጆ ፎቶዎችን ቀርፆ ሀገራችንን ለሌላ ለማያውቃት እያስተዋወቀልን ነው ::
እስኪ ይህቺን ጠቅጥቃችኃት ፎቶዎቹን ተመልከቷቸው ::
እኔ ወድጄለታለሁኝ :: ቆንጆ ቆንጆ ሴቶቻችንን ነው ለአለም እያስተዋወቀልን ያለው :: ድህነታችንንም እንዲሁ :: ታዲያ በድህነታችን እንዳትሸማቀቁ :: ድህነት ያኮራል እንጂ አያሳፍርም :: ልብና አእምሮ ላለው ::

መልካም እይታ ::

ሀዲስ

_________________
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosophy-of-liberty-english.swf
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2739
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Wed Dec 14, 2011 11:33 pm    Post subject: Re: ውዲት ኢትዮጵያችን በውጪ ሰዎች እይታ Reply with quote

የፎቶው ስብስብ ደስ ይላል :: ስላካፈልከንም እናመሰግናለን ::
ድህነት ያኮራል ስትል ግን ግራ ገባኝ ምን ማለትህ ይሆን ?

ሀዲስ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ሰላም ሰላም !!!!!

እንዳጋጣሚ በሳይበር ጎዳና ስኳትን የውጪ ሰዎች ስለሀገራችን ያላቸውን ግምት በፎቶ መልክ የገለፁበትን አጋጣሚ አገኘሁና ላካፍላችሁ ወሰንኩኝ ::

ሰውየው ስሙ ሴርጌይ ቸሬንኮቭ ሲባል ዜግነቱም ሪሲያዊ ነው :: በሆነ አጋጣሚ ሀገራችንን ሊጎበኝ በቅቷል :: መጎብኘትም ብቻ ሳይሆን ቆንጆ ቆንጆ ፎቶዎችን ቀርፆ ሀገራችንን ለሌላ ለማያውቃት እያስተዋወቀልን ነው ::
እስኪ ይህቺን ጠቅጥቃችኃት ፎቶዎቹን ተመልከቷቸው ::
እኔ ወድጄለታለሁኝ :: ቆንጆ ቆንጆ ሴቶቻችንን ነው ለአለም እያስተዋወቀልን ያለው :: ድህነታችንንም እንዲሁ :: ታዲያ በድህነታችን እንዳትሸማቀቁ :: ድህነት ያኮራል እንጂ አያሳፍርም :: ልብና አእምሮ ላለው ::

መልካም እይታ ::

ሀዲስ

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሀዲስ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 10 Mar 2010
Posts: 1593

PostPosted: Sun Dec 18, 2011 10:36 pm    Post subject: Re: ውዲት ኢትዮጵያችን በውጪ ሰዎች እይታ Reply with quote

ወንድም ሓየት !

ለመሆኑ እምነትህ ምንድነው ? .... ክርስቲያን ወይስ እስላም ?

ሀዲስ

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
የፎቶው ስብስብ ደስ ይላል :: ስላካፈልከንም እናመሰግናለን ::
ድህነት ያኮራል ስትል ግን ግራ ገባኝ ምን ማለትህ ይሆን ?

ሀዲስ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ሰላም ሰላም !!!!!

እንዳጋጣሚ በሳይበር ጎዳና ስኳትን የውጪ ሰዎች ስለሀገራችን ያላቸውን ግምት በፎቶ መልክ የገለፁበትን አጋጣሚ አገኘሁና ላካፍላችሁ ወሰንኩኝ ::

ሰውየው ስሙ ሴርጌይ ቸሬንኮቭ ሲባል ዜግነቱም ሪሲያዊ ነው :: በሆነ አጋጣሚ ሀገራችንን ሊጎበኝ በቅቷል :: መጎብኘትም ብቻ ሳይሆን ቆንጆ ቆንጆ ፎቶዎችን ቀርፆ ሀገራችንን ለሌላ ለማያውቃት እያስተዋወቀልን ነው ::
እስኪ ይህቺን ጠቅጥቃችኃት ፎቶዎቹን ተመልከቷቸው ::
እኔ ወድጄለታለሁኝ :: ቆንጆ ቆንጆ ሴቶቻችንን ነው ለአለም እያስተዋወቀልን ያለው :: ድህነታችንንም እንዲሁ :: ታዲያ በድህነታችን እንዳትሸማቀቁ :: ድህነት ያኮራል እንጂ አያሳፍርም :: ልብና አእምሮ ላለው ::

መልካም እይታ ::

ሀዲስ

_________________
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosophy-of-liberty-english.swf
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀዲስ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 10 Mar 2010
Posts: 1593

PostPosted: Sun Dec 18, 2011 11:14 pm    Post subject: Journey to Ethiopia !!! Reply with quote

For those, who can listen Russian Language

እንዳጋጣሚ ጉግል ኢትዮጵያን የሚመለከት ኒውስ ላከልኝና ስከፍተው ከዚህ ከከፈትኩት ቤት ጋራ የሚዛመድ ሆኖ አገነሁትና በጣሙን ገረመኝ :: ነገሩ እንዲህ ነው ::

Journey to Ethiopia ይላል ርዕሱ :: ታዋቂና አንጋፋው የሩሲያው ተጓዥ ጋዜጠኛ ሚካኤል ኮዡሆቭ እንደተለመደው ወደ ኢትዮጵያ ብቅ ብሎ ነበረ ::
በፊልሙ መጀመሪያ ላይ ኮዡሆቭ ኢትዮጵያን ሲተነትን -----> .... ኢትዮጵያ ልዩ የሆነች ሀገር : ከየትኛውም የአለማችን ሀገራት የተለየች : ከማንም የማትመሳስል : 2012 ዓመተምህረት ሳይሆን 2004 የሚገባባት : 13 ወራቶች ያሏት ሀገር : እኩለሌሊት ላይ ሳይሆን ከንጋቱ 7 ሰዓት ላይ ቀናቶች የሚፈራረቁባት በማለት ፕሮግራሙን ይጀምርና ስለአዲስ አበባ አመሰራረት : ማን እንደመሰረታት ከዛም ወደመርካቶ ..... እያለ ሀገሪቷን ይዞራታል :: ይሄ ጋዜጠኛ በኮሚኒዝም ጊዜም ሆነ አሁን በሩሲያ ውስጥ በጣም የሚወደድና የተመሰገነ ሰው ነው :: እኔም በጣም የማደንቀው ሰው ነው ::

ለነገሩ እኔ ራሴ ፊልሙን ሙሉለሙሉ አላየሁትም :: ግዜ አላገኘሁም :; ነገ ስራዬ እሱን ማየት ይሆናል ::

ሩሲያንኛ መስማት የምትችሉ ግን ብታዩት ጥሩ ነው ::

ሊንክ http://aim-sport.com/2011/12/16/puteshestvie-v-efiopiyujourney-to-ethiopia.html

መልካም እይታ ::

ሀዲስ

_________________
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosophy-of-liberty-english.swf
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia