WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ስልኪ ጎራ በል

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 313

PostPosted: Tue Jul 24, 2012 4:42 pm    Post subject: ስልኪ ጎራ በል Reply with quote

ስማኝማ አለቃችሁ በመሞቱ ሰሞኑን የምትይዙት የምትጨብጡት አሳጥቷችኋል :: ግራ ቢገባህ ማስተባበያ የምትመስል 5 አመት የሞላትን የአውሎነፋስን ጽሁፍ ቆፍረህ አወጣህ

እስኪ ተጠየቅ

1.የምስኪን መለስ ዜናዊን አስከሬን ቀብራችሁታል ወይስ እስከመቼ ነው ደብቃችሁ የምታስቀምጡት ?

2.የጀግናው እምዬ ምኒልክ ሞት 3አመት በምስጢር ተይዟል ህዝብ ስለሚንሰፈሰፍላቸውና ለሀገር ደህንነት ሲባል : የናንተ የመለስን ሞት መደበቅ አላማው ምንድነው ?

3. እኔ ፍርሀት ነው ምክንያቱ እላለሁ ግን ምን እንደፈራችሁ አልገባኝም :: ፍርሀታችሁ የወየንቲ በቡድን መከፋፈል ነው ? ተቃዋሚውን ነው ? ኢሳያስን ነው ? አልሻባብን ነው ? ወይስ አጋጣሚውን ቢያገኝ አመድ ሊያደርጋችሁ ወደኋላ የማይለውንንና ስትደፍሩት የኖረውን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ?

4. የማታ ማታ ሀቅ አይደበቅምና ሞቱን ይፋ ስታደርጉ የት ልትቀብሩት ነው ? ቤተክርስቲያንን ስትሰድቡ ስትደፍሩና ስታፈርሱ አበው ካህናትን ስትደበድቡና ስታንገላቱ በመኖራችሁ በጠመንጃ አፈሙዝ አስገድዳችሁ ካልሆነ ወዶ እዚህ ይቀበር የሚፈቅድ ቤተክርስቲያን አታገኙም :: እስላሙንም ሰሞኑን ስትደበድቡትና ስትገድሉት መስጊዱን ስትደፍሩበት ስለከረመችሁ በእስላም መቃብር እንዲቀበር አይፈቅዱለትም :: እና የት ወይስ እንደህንዶቹ ኢንስነሬት ልታደርጉት ነው ?

መቼም ደፍረህ መልስ እንደማትሰጥ እገምታለሁ ለማንኛውም ነብስ ይማር
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Tue Jul 24, 2012 8:01 pm    Post subject: Re: ስልኪ ጎራ በል Reply with quote

እንዴ ምነው ምነው ወድጄ .. ቲኒሽ ያገግም እንጂ Exclamation በአሁኑ ሰዓት ሲልኪ እኮ ሲልኪ አይደለም :: He is not himself, he needs some time. አይ ሲልኪ ... from Silky to Sulky በአንድ ጊዜ :: ሲልኪ ...አንተ እንዲህ አዝነህ እኔ ደሞ ብደሰት ይቅር በለኝ ነው እንጂ ሌላ ምን ይባላል ? ተው ለሆዳቹ ብላቹህ አትኑሩ እቺ አለም ከንቱ ናት ብንላቸው አልሰማም አሉ ::.....አይይይይ ሲሊኪ . Mts Mts ሲልኪ poor Sulky ..ስንቱን ተራራ አቅዋርጠህ ...በትልቁና በዋናው ሸዋጅ ተሸወድክ ... Crying or Very sad መንግስቱ ሀራሬ ቁጭ ብሎ መለስ ቀድሞ ደየመ Question *OUCH* Thats gotta hurt.
Crying or Very sad እኔ ለሲልኪ ያለኝ ምክር ፍታህት ብቻ እንዲያደርግ አይደለም ነበር ይማር ማለቱ አይበቃም
ደሞ አዛ ተደርጎ ያሲን ይቀራበታል ካዲሽም አድርግ
ሶስቱንም የአብርሀም ልጆችን ላይስቀየመው ለዚህ ለደደቢት ዲያቢሎስ እንዲያ ነው መሸኘት SULKY:: አደራ ምክሬን ስማ :: ምቼስ ዛሬ ኢንተርኔት ላይ አይደለህም ::

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ስማኝማ አለቃችሁ በመሞቱ ሰሞኑን የምትይዙት የምትጨብጡት አሳጥቷችኋል :: ግራ ቢገባህ ማስተባበያ የምትመስል 5 አመት የሞላትን የአውሎነፋስን ጽሁፍ ቆፍረህ አወጣህ

እስኪ ተጠየቅ

1.የምስኪን መለስ ዜናዊን አስከሬን ቀብራችሁታል ወይስ እስከመቼ ነው ደብቃችሁ የምታስቀምጡት ?

2.የጀግናው እምዬ ምኒልክ ሞት 3አመት በምስጢር ተይዟል ህዝብ ስለሚንሰፈሰፍላቸውና ለሀገር ደህንነት ሲባል : የናንተ የመለስን ሞት መደበቅ አላማው ምንድነው ?

3. እኔ ፍርሀት ነው ምክንያቱ እላለሁ ግን ምን እንደፈራችሁ አልገባኝም :: ፍርሀታችሁ የወየንቲ በቡድን መከፋፈል ነው ? ተቃዋሚውን ነው ? ኢሳያስን ነው ? አልሻባብን ነው ? ወይስ አጋጣሚውን ቢያገኝ አመድ ሊያደርጋችሁ ወደኋላ የማይለውንንና ስትደፍሩት የኖረውን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ?

4. የማታ ማታ ሀቅ አይደበቅምና ሞቱን ይፋ ስታደርጉ የት ልትቀብሩት ነው ? ቤተክርስቲያንን ስትሰድቡ ስትደፍሩና ስታፈርሱ አበው ካህናትን ስትደበድቡና ስታንገላቱ በመኖራችሁ በጠመንጃ አፈሙዝ አስገድዳችሁ ካልሆነ ወዶ እዚህ ይቀበር የሚፈቅድ ቤተክርስቲያን አታገኙም :: እስላሙንም ሰሞኑን ስትደበድቡትና ስትገድሉት መስጊዱን ስትደፍሩበት ስለከረመችሁ በእስላም መቃብር እንዲቀበር አይፈቅዱለትም :: እና የት ወይስ እንደህንዶቹ ኢንስነሬት ልታደርጉት ነው ?

መቼም ደፍረህ መልስ እንደማትሰጥ እገምታለሁ ለማንኛውም ነብስ ይማር

_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Ibn Khaldun

ኮትኳች

Joined: 15 Dec 2009
Posts: 203

PostPosted: Tue Jul 24, 2012 11:10 pm    Post subject: Re: ስልኪ ጎራ በል Reply with quote

ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
ሲልኪ ...አንተ እንዲህ አዝነህ እኔ ደሞ ብደሰት ይቅር በለኝ ነው እንጂ ሌላ ምን ይባላል ? ተው ለሆዳቹ ብላቹህ አትኑሩ እቺ አለም ከንቱ ናት ብንላቸው አልሰማም አሉ ::.....አይይይይ ሲሊኪ . Mts Mts ሲልኪ poor Sulky ..ስንቱን ተራራ አቅዋርጠህ ...በትልቁና በዋናው ሸዋጅ ተሸወድክ ... Crying or Very sad እኔ ለሲልኪ ያለኝ ምክር ፍታህት ብቻ እንዲያደርግ አይደለም ነበር ይማር ማለቱ አይበቃም
ደሞ አዛ ተደርጎ ያሲን ይቀራበታል ካዲሽም አድርግ
ሶስቱንም የአብርሀም ልጆችን ላይስቀየመው ለዚህ ለደደቢት ዲያቢሎስ እንዲያ ነው መሸኘት SULKY:: አደራ ምክሬን ስማ :: ምቼስ ዛሬ ኢንተርኔት ላይ አይደለህም ::

ዓለማየሁ እስከ June 30, 2012 ድረስ ይቀጥላል የተባለው የአንፌቃ ወያኔዎችን የመዝጋት ዘመቻ ላልተወሰነ ጊዜ እንደተራዘመ ይታወሳል ::
Quote:
ነገ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር June 1, 2012 ሲሆን የሚቀጥሉትን 30 ቀናት ማለትም እስከ June 30, 2012 ድረስ የማንንም የወያኔ ፅሁፍ ላለመክፈት ..ላለማንበብ እንወስን እኛ በምንከፍተው አርእስት ስር ያለቻቸውን የስድብ ፋንድያ ሊወረውሩ ይችላሉ ..ግን ምንም መልስ አትመልሱ !! የፈለገው አይነት ፅሁፍ ይፃፍፍ .. ዝግት ..ቅርቅር አድርጎአቸውና በራሳቸው አርእስት ..በራሳቸው የመወያያ መድረክ እራሳቸው ልክ እንደ ጊንጥ ይሽከረከሩበት ተቃቅፈው ይደንሱበት
ማድረግ ይቻላል ::
ኢትዮጲያም ትኖረለች ..ታሪክም ይመዘገባል ::

ማእቀቡ ተነሳ ወይስ አንፌቃንና የዋርካውን ቺፍ ጉሩ ተድላን እየሸወድሽ ነው ::
ቺፍ ጉሩ ግን እየባሰበት ነው :: ከገልብጤ ጋር አንድ አይነት የሞገድ ርዝማኔ (wave length) ስላላቸው የተከበሩት የጋና ፕሬዚደንት የሞቱት በአበበ ገላው ምክንያት መሆኑን ለማስረዳት ይውገርገሩ ተያቸው :: ተያቸው ይበዱ (እብድ ይሁኑ ) http://youtu.be/IPcTbKeYPl0

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
ሁለት ሰው ጨረሰ አበበ ዲክታተር ብሎ ሲጮህ የነበረበት ሬጋን ማእከል ከመለስ አጠገብ አብሮ የነበረው የጋናው ፕሬዝዳንት ሞተ ....ህምምም

_________________
IF YOU CAN'T SAY ANYTHING NICE - SHUT UP!

Last edited by Ibn Khaldun on Wed Jul 25, 2012 4:51 pm; edited 3 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Wed Jul 25, 2012 11:53 am    Post subject: Re: ስልኪ ጎራ በል Reply with quote

IbnKhaldun, ምንድነው ይሄ ሁሉ ገለመሌ ? ይገባኛል አለቃህ ስለሞተብህ ነው እንዲህ የምትቀባጥረው :: It is the fog of grief. ምን ታደርገዋለህ ብለህ ? ምንም ማድረግ አትችልም .:: ሞት ዘይተርፍ ዘሎ ናይግድንዩ ይባል የለ ? Instead of displaying despair, your time is better spent consulting clan members in Addis Abeba. You should be arranging your Aleqas interment in Adi Quala!! because clearly, your cousins in the capital are paralysed by panic. Rolling Eyes
_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg

Last edited by ዓለማየሁ on Wed Jul 25, 2012 11:05 pm; edited 2 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Ibn Khaldun

ኮትኳች

Joined: 15 Dec 2009
Posts: 203

PostPosted: Wed Jul 25, 2012 2:10 pm    Post subject: Re: ስልኪ ጎራ በል Reply with quote

ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
ሞት ዘይተርፍ ዘሎ ናይግድንዩ ይባል የለ ? Instead of displaying despair online your time is better spent arranging your Aleqas interment in Adi Quala!!
ለመሆኑ እናንተ የትግራይ ትግሬዎች ከኤርትራ ትግሬዎች ጋር ያላችሁ ችግር ምን ይሆን ? እስቲ አብራሪልኝ :: ቺፍ ጉሩ እንዲደሰት በማሰብ በእኔ ላይ የምታወርጅውን ስድብ አቁሚ :: እንከባበር ጀምዓተል ኼር !!!
_________________
IF YOU CAN'T SAY ANYTHING NICE - SHUT UP!

Last edited by Ibn Khaldun on Wed Jul 25, 2012 4:33 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስሙ ይናገር

ዋና ኮትኳች

Joined: 14 Mar 2008
Posts: 686

PostPosted: Wed Jul 25, 2012 3:04 pm    Post subject: Re: ስልኪ ጎራ በል Reply with quote

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ስማኝማ አለቃችሁ በመሞቱ ሰሞኑን የምትይዙት የምትጨብጡት አሳጥቷችኋል :: ግራ ቢገባህ ማስተባበያ የምትመስል 5 አመት የሞላትን የአውሎነፋስን ጽሁፍ ቆፍረህ አወጣህ

እስኪ ተጠየቅ

1.የምስኪን መለስ ዜናዊን አስከሬን ቀብራችሁታል ወይስ እስከመቼ ነው ደብቃችሁ የምታስቀምጡት ?

2.የጀግናው እምዬ ምኒልክ ሞት 3አመት በምስጢር ተይዟል ህዝብ ስለሚንሰፈሰፍላቸውና ለሀገር ደህንነት ሲባል : የናንተ የመለስን ሞት መደበቅ አላማው ምንድነው ?

3. እኔ ፍርሀት ነው ምክንያቱ እላለሁ ግን ምን እንደፈራችሁ አልገባኝም :: ፍርሀታችሁ የወየንቲ በቡድን መከፋፈል ነው ? ተቃዋሚውን ነው ? ኢሳያስን ነው ? አልሻባብን ነው ? ወይስ አጋጣሚውን ቢያገኝ አመድ ሊያደርጋችሁ ወደኋላ የማይለውንንና ስትደፍሩት የኖረውን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ?

4. የማታ ማታ ሀቅ አይደበቅምና ሞቱን ይፋ ስታደርጉ የት ልትቀብሩት ነው ? ቤተክርስቲያንን ስትሰድቡ ስትደፍሩና ስታፈርሱ አበው ካህናትን ስትደበድቡና ስታንገላቱ በመኖራችሁ በጠመንጃ አፈሙዝ አስገድዳችሁ ካልሆነ ወዶ እዚህ ይቀበር የሚፈቅድ ቤተክርስቲያን አታገኙም :: እስላሙንም ሰሞኑን ስትደበድቡትና ስትገድሉት መስጊዱን ስትደፍሩበት ስለከረመችሁ በእስላም መቃብር እንዲቀበር አይፈቅዱለትም :: እና የት ወይስ እንደህንዶቹ ኢንስነሬት ልታደርጉት ነው ?

መቼም ደፍረህ መልስ እንደማትሰጥ እገምታለሁ ለማንኛውም ነብስ ይማር

ሕዝብ የተንሰፈሰፈለት መሪ ለጊዜው በምስራቅ አፍሪካ አልበቀለም ያውም ምንሊክ የተደበቀው እኮ ገና በቁምጥና ሲሰቃይ ነው :: ደግሞ የአንድ መሪ ጥሩነት በዘመኑ በነበሩ ሰዎች ከተመሰገነ ታሪክ እንኳ ባያነሳው ትልቅ መሪ ነው ዛሬ መለስን ከምንጠላው ሁሉም ሁሉም ህዝብ ይጠላው ነበር ይህ ነው ታሪኩ
_________________
God is Great
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 313

PostPosted: Wed Jul 25, 2012 7:30 pm    Post subject: Re: ስልኪ ጎራ በል Reply with quote

ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:

ስማኝማ ያባሻውል ልጅ ኦሮሞ ነኝ ብለህ ምኒልክ ወሮኛል መሬቴን ነጥቆኛል በድሎኛል ብለህ የምታማርር ከሆነ በቁምጥና የሚሰቃይ ሰው ወሮህ መሬትክን ከቀማህና ካስገበረህ ምን አይነት የማትረባ አዛባ መሆንክን ያሳያል ::
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4454
Location: united states

PostPosted: Wed Jul 25, 2012 8:03 pm    Post subject: Reply with quote

ስሙ ይናገር የምትጋል አህዮ

ደግሞ በሽታ ስድብ ሆነ እንዴ ?

ስማ የቁምጥና በሽታ ስድብ ሆነ እንዴ ?

የጉበት በሽታ
የስኩዋር በሽታ
በጠቅላላው የሰው ልጆች በሽታ ሁላ ስድብ ሆነ ማለት ነው በአንተ ፖለቲካ

እንዳንተ ዓይነቱን አህያ ነው ወደ ፈረስ እለውጣለሁ ስል እኔ ፈላስፋው ፈላስፋ ሆኜ የቀረሁት

ፈላስፋው ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1919
Location: united states

PostPosted: Wed Jul 25, 2012 8:21 pm    Post subject: Re: ስልኪ ጎራ በል Reply with quote

ጠብ ጠብጠብ እና ጠብ አደረከው ነው የሚባለው ... Exclamation Exclamation አይ መልስ Idea ተባረክ አቦ Razz
-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ስሙ ይናገር እንደጻፈ(ች)ው:
-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ስማኝማ አለቃችሁ በመሞቱ ሰሞኑን የምትይዙት የምትጨብጡት አሳጥቷችኋል :: ግራ ቢገባህ ማስተባበያ የምትመስል 5 አመት የሞላትን የአውሎነፋስን ጽሁፍ ቆፍረህ አወጣህ

እስኪ ተጠየቅ

1.የምስኪን መለስ ዜናዊን አስከሬን ቀብራችሁታል ወይስ እስከመቼ ነው ደብቃችሁ የምታስቀምጡት ?

2.የጀግናው እምዬ ምኒልክ ሞት 3አመት በምስጢር ተይዟል ህዝብ ስለሚንሰፈሰፍላቸውና ለሀገር ደህንነት ሲባል : የናንተ የመለስን ሞት መደበቅ አላማው ምንድነው ?

3. እኔ ፍርሀት ነው ምክንያቱ እላለሁ ግን ምን እንደፈራችሁ አልገባኝም :: ፍርሀታችሁ የወየንቲ በቡድን መከፋፈል ነው ? ተቃዋሚውን ነው ? ኢሳያስን ነው ? አልሻባብን ነው ? ወይስ አጋጣሚውን ቢያገኝ አመድ ሊያደርጋችሁ ወደኋላ የማይለውንንና ስትደፍሩት የኖረውን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ?

4. የማታ ማታ ሀቅ አይደበቅምና ሞቱን ይፋ ስታደርጉ የት ልትቀብሩት ነው ? ቤተክርስቲያንን ስትሰድቡ ስትደፍሩና ስታፈርሱ አበው ካህናትን ስትደበድቡና ስታንገላቱ በመኖራችሁ በጠመንጃ አፈሙዝ አስገድዳችሁ ካልሆነ ወዶ እዚህ ይቀበር የሚፈቅድ ቤተክርስቲያን አታገኙም :: እስላሙንም ሰሞኑን ስትደበድቡትና ስትገድሉት መስጊዱን ስትደፍሩበት ስለከረመችሁ በእስላም መቃብር እንዲቀበር አይፈቅዱለትም :: እና የት ወይስ እንደህንዶቹ ኢንስነሬት ልታደርጉት ነው ?

መቼም ደፍረህ መልስ እንደማትሰጥ እገምታለሁ ለማንኛውም ነብስ ይማር

ሕዝብ የተንሰፈሰፈለት መሪ ለጊዜው በምስራቅ አፍሪካ አልበቀለም ያውም ምንሊክ የተደበቀው እኮ ገና በቁምጥና ሲሰቃይ ነው :: ደግሞ የአንድ መሪ ጥሩነት በዘመኑ በነበሩ ሰዎች ከተመሰገነ ታሪክ እንኳ ባያነሳው ትልቅ መሪ ነው ዛሬ መለስን ከምንጠላው ሁሉም ሁሉም ህዝብ ይጠላው ነበር ይህ ነው ታሪኩ

ስማኝማ ያባሻውል ልጅ ኦሮሞ ነኝ ብለህ ምኒልክ ወሮኛል መሬቴን ነጥቆኛል በድሎኛል ብለህ የምታማርር ከሆነ በቁምጥና የሚሰቃይ ሰው ወሮህ መሬትክን ከቀማህና ካስገበረህ ምን አይነት የማትረባ አዛባ መሆንክን ያሳያል ::

_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Wed Jul 25, 2012 8:32 pm    Post subject: Reply with quote

Laughing Laughing Laughing
እኔ የምለው ግን እች ስልኪ የተባለች ወታደር ነኝ ነው ጀግና ነኝ ተዋግቻለሁ ስትል አልነበረም ወይ Rolling Eyes Rolling Eyes ታዲያ ባለፈው አበበ ገላው ነጻነት ብሎ ሲፎክርባት ድራሿ ጠፍቶ በሳምንቷ መሰለኝ ቪድዮ ኤዲት አድርጋ እምቧ ስትል የሚሰማት የሚያይላት አጥታ እያለ እንደገና ወዲያው መለስ ሞተ ተባለችና አብራ እንደሞተች ቀረች ....ቅቅቅቅ ...ዌር ኢዝ ስልኪ ?? Laughing Laughing Laughing አይ ሚስ ሂም ....መቸም ከመለስ ምንም ቢሆን እሷ ትቀርበኛለች ...ነው ራሷ መለስ ትሆን Confused ሳሙና ብሏል እኮ ፕሮፈሰር መስፍን ማወቅ ይከብዳል ....ሁሉም አንድ አይነት ናቸውና ...እዚህ የሚዉሉት አህዮቹ ግን አሉ አይደል Rolling Eyes Laughing
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 313

PostPosted: Thu Jul 26, 2012 12:14 pm    Post subject: Reply with quote

ስልኪ ልቅሶ ላይ ነው

ወየንቲ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ስለሆኑም ለሚሽን በተጠንቀቅ ላይ ነው ::

ማሳሰቢያ
ስብሰባው የወየንቲ (TPLF) ብቻ ነው እንጂ ወያኔ ሆዳሞች ብለው የሚጠሯቸው የሌላ ዘር የኢህአዴግ አባላትን አይጨምርም
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia