View previous topic :: View next topic
Author
Message
ዲጎኔ Joined: 19 Aug 2005 Posts: 3838 Location: united states
Posted: Sat Feb 11, 2012 8:47 pm Post subject:
ሰላም ለሁላችን ይሁን ሊገድለኝ ሊያቃጥለኝ ለሚመኘው ሞጥሟጣው ጭምር
ዲጎኔ ሞረቴው ኢኦትቤክ በጣም ይወዳታል ያክብራታል ለብዙዎቹ ማንነቱ ለክርስትና እምነቱ በአንዲት ቅዱስ ጥምቀት ጭምር መነሻው ነችና ::የዲጎኔ ጸብ በልማድ ሲተላለፍ የቆየ
ኢክርስቲያናዊ ልማድና ትምህርት ነው ::ሞረቴው አባፍሬሰነበትና ልጃቸው ተክለጺዮን እዚያው
ፊትበር /ደክሀራራ በልጅነቱ ያስጀመሩት በጎ ክርስቲያናዊ ጥበብ ፈጽሞ አይጥልም ::ለመነኮሳቱ ለነአማሆይ አስካለ ባለወልድ ግቢ ገና በልጅነቱ የሰራላቸው መቁዋሚያ እስከዛሬ በዚያ ይነገራል ምን ያደርጋል ..ምንደኞች ባካራ ሊገድሉት ሲሹ ተለየ እንጂ !
ለማጠቃለል ይህ ትክክለኛ ጸሀፊ ከዚህ በታች እንዳሰፈረው ወደትክክለኛ ኦርቶዶክስ እንመለስ
http://orthodoxinfo.com/ecumenism/ea_mono.aspx
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ፀዋር Joined: 16 Feb 2010 Posts: 481
Posted: Sat Feb 11, 2012 11:22 pm Post subject:
አንዲት የሰፈራችን አሮጊት አስታወስከኝ :: ጧት ተነስተው ጊዮርጊስ ቤ /ክ /ያን ይሄዱና ጸሎት ያደርሳሉ :: ፀሎታቸው ቂም የያዙባቸውን ጎረቤታቸውን ነጫጭባው የሙት መንፈሱ ጊዮርጊስ ድፍት እንዲያደርግላቸው ነው :: ስለት ሁሉ ይገባሉ :: ጊዮርጊስ ግን ለራሱም አልሆነ
ባንተ ቤት የእግዚአብሄር ሰው ሆነህ መሞትህ ነው የደናቁርት እምነት ማለት ያንተው እምነት ነው :: እንዲህ እያላችሁ ፈጣሪን ስትማጸኑ አምላካችሁም በድንቁርናችሁ ልክ የተሰፋ ደንቆሮ ይመስላችኋል
እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው : አቤቱ ፈጣሪ ሆይ :
ይህን የኮሚኒስት : የአቴዪስት : የዴዪስት : የሙስሊም : የቡዳ : የጋንጩር : የሁሉም ስህተት የተባለ ሃይማኖት ሁሉ ወዳጅና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻ ጠላት ዲጎኔ የተባለን የእንጨት ሽበት ...
እሱን ደግሞ መቼ ይሆን የምታቃጥለው ?
ስንት የዋርካ ቀለም ፈሰሰ እሱን ምን ያህል እንደተሳሳተ ለማስረዳት !
ተስፋ የለውምና አቃጥለህ ገላግለን ! ካስፈለገ ጌታ ሆይ : እኔ ክብሪት አቀብላለሁ ::
እናመሰግንሃለን
_________________ I have great faith in fools; self-confidence my friends call it.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
recho Joined: 20 Sep 2004 Posts: 2992 Location: Earth
Posted: Sun Feb 12, 2012 2:06 am Post subject:
ፀዋር እንደጻፈ(ች)ው : አንዲት የሰፈራችን አሮጊት አስታወስከኝ :: ጧት ተነስተው ጊዮርጊስ ቤ /ክ /ያን ይሄዱና ጸሎት ያደርሳሉ ::
ቂቂቂቂ አሉ .. ታዲያ እሱስ ጸሎቱን የሚያደርሰው ዋርካ ላይ አይደል ? አቃጥላቸው አቃጥላቸው እያለ ..
Quote: ጊዩርጊስ ግን ለራሱም አልሆነ
ባለጌ ! ሄደህ አይተሀል ሰማይ ቤት ለራሱ መሆኑንና አለመሆኑን .. ኦፕስ ተሳደብኩ ... _________________ ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Sun Feb 12, 2012 2:52 am Post subject:
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው :
ዲጎኔ ሞረቴው ኢኦትቤክ በጣም ይወዳታል ያክብራታል
FYI- የኢትዮጵያ ቤክ እምነቷ ተዋሕዶ ነው :: ተዋሕዶን ደግሞ አምርረህ የምትቃወመው አስተምህሮ መሆኑን በተለያየ መንገድ ላለፈው 10 ዓመት ዋርካ ላይ ስትገልጽ ኖረሃል ::
የኢትዮጵያ ቤክ የምትላት ኦርቶዶክስ ተሃድሶን ከሆነ እርሷ እሁድ እሁድ አታስቀድስም : አትቆርብም : "አታውኪኝ ነፍሴንም " አታስዘምርም :: የርሷ ሠፈር ከፕሮቴስታንት አንግሊካን ምናምኒካን አቴዪስት ዴዪስት ሰፈር ነው :: በፍልስፍናው ረገድ ከሄድክ ከ Magic Realism Discourse ውስጥ ትመደባለች :: ስለምታምንበት ሳይሆን አምርራ ስለምትቃወመው መጻፍ የምታበዛ አምነት መደቧ እዚያ ውስጥ ነው :: መሃሉን ማፍረስ ብቻ ስለሆነ አላማዋ : ከማንኛውም "ፐሪፈራል " ከምትለው ወገን ጋር በመሆን (አመነችበትም አላመነችበትም ) "መሃለኛው " "ምሰሶው " ብላ የምታምነው እምነት : እሴት : ባሕል ወይም ተቋም ላይ ትዘምታለች :: ስለዚህ ልትመታው ያሰበችው ዒላማዋን ብቻ ነው ግልጽ የምታደርገው እንጂ ቤዟን ወይም መነሻዋን አይደለም :: ምክንያቱም ጤነኛ መነሻ የላትም : ወፈፌ ናት :: በላቲን አሜሪካ ለአብዮት ማስነሻ በሥነጽሑፍ ላይ በሚገባ ውላለች -ፍልስፍናዋ :: አባቷ ማርክሲዝም ይባላል :: አያቷ ደግሞ ዳርዊኒዝም :: ቅድመ አያቷ ሰይጣኒዝም ::
አሁንም እግዚአብሔር ያቃጥልህ እንጂ ሌላ ምን ይባላል ?!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ፀዋር Joined: 16 Feb 2010 Posts: 481
Posted: Sun Feb 12, 2012 11:12 am Post subject:
ሪቾ እኔና አንቺ ዋርካ ፍቅር ላይ ብንጫወት ነው የሚያምርብን
የሮማው ወታደር (የጦር ጄነራል ) ከጠላት በተሰነዘረ ጦር በጦር ሜዳ ላይ እስከወዲያኛው እንደተደፋ አታውቂም እንዴ ለስንት ቁም ነገር የማስብሽ ሲስ የነጫጭባ ሙት መንፈስ ጠበቃ ሆነሽ ትቀሪ ያስተዛዝባል ተይ
recho እንደጻፈ(ች)ው : ፀዋር እንደጻፈ(ች)ው : አንዲት የሰፈራችን አሮጊት አስታወስከኝ :: ጧት ተነስተው ጊዮርጊስ ቤ /ክ /ያን ይሄዱና ጸሎት ያደርሳሉ ::
ቂቂቂቂ አሉ .. ታዲያ እሱስ ጸሎቱን የሚያደርሰው ዋርካ ላይ አይደል ? አቃጥላቸው አቃጥላቸው እያለ ..
Quote: ጊዩርጊስ ግን ለራሱም አልሆነ
ባለጌ ! ሄደህ አይተሀል ሰማይ ቤት ለራሱ መሆኑንና አለመሆኑን .. ኦፕስ ተሳደብኩ ...
_________________ I have great faith in fools; self-confidence my friends call it.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዲጎኔ Joined: 19 Aug 2005 Posts: 3838 Location: united states
Posted: Sun Feb 12, 2012 2:31 pm Post subject:
ሰላም ለሁላችን የሀዲያ ወገኖቼን በስለት በድግምት ሊያቃጥል ለሚመኘው ሞጥሟጣ ጭምር
አንተሰው በሀተታ መናፍስት ቱሪናፋ አትሞጣሞጥ :: እዚህ የማቀርብልህ ዝምብሎ ኢተአማኒ ዝክር አይደለም ::ከጥንት የቤተክርሲያን ጉባኤ ኒቅያ ጀምሮ ከእብራይስጥ ከግሪክና ላቲን ልሳኖች በጥንቃቄ ተርጉመው ከሚያቀርቡ ነው ::ይህ እውቀት የጎደለህ እነመምሬ ስብሀት የጠፉት እነ Natraxct በጮሪት ንጋት .. ደውለህ አስጠራና ወይም ከሊቃውንት ጉባኤ ተብዬ አሰባስበህ መልስ ስጥ ::ቅ /ት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እርዳታ ጠይቅ ከረዱህ ቅቅ ::ለወገኖቼ መንፈሳዊና ስጋዊ አርነት ያረግሁት ለአንተ አይነቱ አላወጋም ::የእኔ ለወንጌል መቃጠል ቢሆንልኝ ምንኛ በታደልኩ በቅዱሳን እሳት የምንደኞች እርም ጎላ ብሎ ታይቷል ::በደቅ እስጢፎ በግፍ በቁም መቀበር የዘረያቆብ ደባ ተጋልጧል ::ለዘመናት ምንደኞች ሲሸፍኑ ዛሬ በነዶ / ጌታቸው ታትሟል ::የትናንቱ አባ ሀና አበባው ይግዛው የዘንድሮ ታደሰ ውቤ የምንደኞች ጉድ ገና ይጋለጣል ::ለማቃጠል እሳት ያሻል ሞጥሟጣው ደግሞ ምላስ እንጂ እሳቱ የለህም ቅቅቅ .. ሞጥሟጣ አለች ሪቾ የሞጥሟጣ ሞጥሟጣ
ዲጎኔ ሞረቴ ከዘረያቆብ እሰከ ወያኔ የምንደኞች ተፋላሚ የተሀድሶ ኦርቶዶክሳዊት ማህበር አባል
http://orthodoxinfo.com/ecumenism/ea_mono.aspx
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ፀዋር Joined: 16 Feb 2010 Posts: 481
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስብሐት Joined: 12 Jan 2007 Posts: 352
Posted: Tue Feb 14, 2012 12:22 am Post subject:
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ለሁላችን የሀዲያ ወገኖቼን በስለት በድግምት ሊያቃጥል ለሚመኘው ሞጥሟጣ ጭምር
አንተሰው በሀተታ መናፍስት ቱሪናፋ አትሞጣሞጥ :: እዚህ የማቀርብልህ ዝምብሎ ኢተአማኒ ዝክር አይደለም ::ከጥንት የቤተክርሲያን ጉባኤ ኒቅያ ጀምሮ ከእብራይስጥ ከግሪክና ላቲን ልሳኖች በጥንቃቄ ተርጉመው ከሚያቀርቡ ነው ::ይህ እውቀት የጎደለህ እነመምሬ ስብሀት የጠፉት እነ Natraxct በጮሪት ንጋት .. ደውለህ አስጠራና ወይም ከሊቃውንት ጉባኤ ተብዬ አሰባስበህ መልስ ስጥ ::ቅ /ት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እርዳታ ጠይቅ ከረዱህ ቅቅ ::ለወገኖቼ መንፈሳዊና ስጋዊ አርነት ያረግሁት ለአንተ አይነቱ አላወጋም ::የእኔ ለወንጌል መቃጠል ቢሆንልኝ ምንኛ በታደልኩ በቅዱሳን እሳት የምንደኞች እርም ጎላ ብሎ ታይቷል ::በደቅ እስጢፎ በግፍ በቁም መቀበር የዘረያቆብ ደባ ተጋልጧል ::ለዘመናት ምንደኞች ሲሸፍኑ ዛሬ በነዶ / ጌታቸው ታትሟል ::የትናንቱ አባ ሀና አበባው ይግዛው የዘንድሮ ታደሰ ውቤ የምንደኞች ጉድ ገና ይጋለጣል ::ለማቃጠል እሳት ያሻል ሞጥሟጣው ደግሞ ምላስ እንጂ እሳቱ የለህም ቅቅቅ .. ሞጥሟጣ አለች ሪቾ የሞጥሟጣ ሞጥሟጣ
ዲጎኔ ሞረቴ ከዘረያቆብ እሰከ ወያኔ የምንደኞች ተፋላሚ የተሀድሶ ኦርቶዶክሳዊት ማህበር አባል
http://orthodoxinfo.com/ecumenism/ea_mono.aspx
አባ ዳጎን የኛስም እንቅልፍ አስጣህ አይደል
የለመደብህን መሞላፈጥ ተወውና "ሐተታ መናፍስት ቱሪናፋ " ውንም ሰብስቦ አሳትሞ ገንዘብ ሲለቅም የነበረው ከአስትማሪዎቻቹህ መካከል የነበረው ዋናው የአድዋው "ዘመንፈስ ምናምን " የሚባል መናፍቅ መሆኑን ተረሳህ ?
አንተ ክፉ የውሻ ባህሪ የተላበስክ ትፋታም ነህና እንደለመደብህ "የአብዬን ወደ አምዬ " ለማላከክ ትሞክራለህ ?
እውነት በአጭበራባሪ ወሬ አተፈታምና አትድከም ::
ደሞ አንተ ብሎ ኦርቶዶክስ !
ስለጥንተ ቤ /ክም ማውራትም ይዳዳሃል ? የት ታቃትና ነው እዚህ የምትዘላብደው ?
"ለወገኖቼ መነፈሳዊ ስጋዊ አርነት ያደረግኩት " አልክ ........
ወግ ወጉ መቼም ሳያምርህ አልቀረም
እስቲ መጀመርያ ራስህን ከዚህ ካደረብህ የቅናት የጽርፈት መንፈስ በጾምም በጸሎትም ወይም በጸበል ለማጥራት ሞክርና እንደ ፈርስ ከሚጋልብህ መንፈስ "አርነት ወጣ " ያኔ ለሌላው ወግ ትደርስበት ይሆናል ::
ውይ ለካ ተሳስቻለሁ ለካ ጾም ; ጸበል ወዘተ ለእንዳንተ አይነቱ ሆዳም "የፋራ ኦርቶዶክስች የነመምሬ ስብሐት የነእናመሰግናለን የጮሪት እምነትም ማስታወቂያ ነው አየደል ?
በል እንደፍጥረትህ ቀጥል ገና ጉድ ተዓምራት በሃገራችን ታያለህ ጨጓራህ እስከሚላጥና እይንህም እንደ ደም እስኪቀላ ደረስ ትቃጠላለህ !
ብቻ እንዳንተ አይነት እስስት አጸያፊ ሰው በህይውቴ ያየሁ አይመስለኝም ::
እግዚአብሔር የልቦናህን ይሰጥህ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዲጎኔ Joined: 19 Aug 2005 Posts: 3838 Location: united states
Posted: Tue Feb 14, 2012 10:28 am Post subject:
ሰላም ለሁሉ የሀዲያ ወገኖች እንዲቃጠሉ ለሚመኝ ፈሪሳዊ 'ስብሀት ' ጭምር
ቅዱስ ቃሉ ስም አለህ ሞተሀል የሚለው እንዲህ ስብሀት ብጹእ ሊቃውንት ጉባኤ ወዘተ የምትሉትን ነው ::የአንተና መሰሎችህ የማታለያ ስም ለዲጎኔ በኖራ የተለሰነ መቃብር ያስታውሳል ::ብጹእ ብእሲ ዚኢሆረ በምክረ ረሲሀን በክፉዎች መንገድ ያልሄደ ብጹእ ነው ይላል እንጂ አጎትህ /ነፍስ አባትህ ባህታዊ ደጀሰላም የሚያሳርድ ብጹእ አደለም ::ስብሀት ለመሀሪ ጌታ እንጂ ያንተ 'ስብሀት ' የዋሆች ሲቃጠሉ ለሚመርቅ አደለም ::ምን ይላል ተረታችሁ መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ ቅዱሱን ስም ለወሰድክ ርኩሱና ብጹእ ተብሎ ለሚኮፈሰው አለቃህ ታጋይ ገብረመድህን ላሉት ነው ::
እስኪ ስድቡን ተወውና ሞኖፊስት ኑፋቄህን ላጋለጠ ድህረገጽ አንድ ምላሽ አምጣ !ግን ምን አለህ በሆድህ የሞላ ከአፍህ ሲፈስ የምናየው ጭካኔ ስድብ ግብዝነት ለመሆኑ ይህ ዋርካ ያሳየን የለ !ስማ አንተ ልቅ አፍ ዲጎኔ ዲጎና አባቶችህ የሚንቁት የደቡብ ከፊቾ የሰላም ቃል እንጂ በአንዱ አምላክ ቦታ የተካችሁት የፍልስጤሙ ጌታችሁ ዳጎን ስም አይደለም !ይህን ስም ደቡብ ህዝባችን የሚወዳቸው ጵጵስና የመረጣቸው የአባ ተ /ሀይማኖት ተማሪዎችን ጠይቅ ወይም ከፊቾ ደውልና ስማው መስማሚያ ያሳጣህና !
http://orthodoxinfo.com/ecumenism/ea_mono.aspx
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ተድላ ሀይሉ Joined: 17 Mar 2006 Posts: 4451 Location: ኢትዮጵያ
Posted: Tue Feb 14, 2012 9:28 pm Post subject:
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ለሁሉ የሀዲያ ወገኖች እንዲቃጠሉ ለሚመኝ ፈሪሳዊ 'ስብሀት ' ጭምር
ቅዱስ ቃሉ ስም አለህ ሞተሀል የሚለው እንዲህ ስብሀት ብጹእ ሊቃውንት ጉባኤ ወዘተ የምትሉትን ነው ::የአንተና መሰሎችህ የማታለያ ስም ለዲጎኔ በኖራ የተለሰነ መቃብር ያስታውሳል ::ብጹእ ብእሲ ዚኢሆረ በምክረ ረሲሀን በክፉዎች መንገድ ያልሄደ ብጹእ ነው ይላል እንጂ አጎትህ /ነፍስ አባትህ ባህታዊ ደጀሰላም የሚያሳርድ ብጹእ አደለም ::ስብሀት ለመሀሪ ጌታ እንጂ ያንተ 'ስብሀት ' የዋሆች ሲቃጠሉ ለሚመርቅ አደለም ::ምን ይላል ተረታችሁ መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ ቅዱሱን ስም ለወሰድክ ርኩሱና ብጹእ ተብሎ ለሚኮፈሰው አለቃህ ታጋይ ገብረመድህን ላሉት ነው ::
እስኪ ስድቡን ተወውና ሞኖፊስት ኑፋቄህን ላጋለጠ ድህረገጽ አንድ ምላሽ አምጣ !ግን ምን አለህ በሆድህ የሞላ ከአፍህ ሲፈስ የምናየው ጭካኔ ስድብ ግብዝነት ለመሆኑ ይህ ዋርካ ያሳየን የለ !ስማ አንተ ልቅ አፍ ዲጎኔ ዲጎና አባቶችህ የሚንቁት የደቡብ ከፊቾ የሰላም ቃል እንጂ በአንዱ አምላክ ቦታ የተካችሁት የፍልስጤሙ ጌታችሁ ዳጎን ስም አይደለም !ይህን ስም ደቡብ ህዝባችን የሚወዳቸው ጵጵስና የመረጣቸው የአባ ተ /ሀይማኖት ተማሪዎችን ጠይቅ ወይም ከፊቾ ደውልና ስማው መስማሚያ ያሳጣህና !
http://orthodoxinfo.com/ecumenism/ea_mono.aspx
ራስህን በተለያዩ የማንቆለጳጰሻ ሥሞች የምትክበው የቀድሞው ኮሚኒስት ዲጎኔ (former-communist Digone) :- የአንተ እና የመሠሎችህ ተግባር የሚከተለውን ይመስላል ::
ምንጭ :- ፍኖተ -ነፃነት : ቅፅ 2 : ሁለተኛ ዓመት : ቁጥር 29: ማክሰኞ የካቲት 6 ቀን 2004 ዓ .ም . ::
Quote: ሰሞኑን አንድ አዛውንት በራችንን አንኳኩ፡፡ አባ ምን ፈለጉ ? አልናቸው፡፡ “እዚህ ግቢ ጋዜጠኞች አሉ ተብዬ ነው አሉን” ለምን ፈለጓቸው ? አልናቸው ? አንገታቸውን ሰበር አድርገው “ኽረ ጉዳዬ ብዙ ነው፡፡ ብዙ መከራና በደል ደርሶብኛል፡፡ ያልገባሁበት፣ ያልወጣሁት መ /ቤት፣ ፊቱ ያልቀረብኩት ባለሥልጣም የለም፡፡ ትላንትና ለአንድ ሰው ሳጫውተው ሄደህ ለእነሱ ንገራቸው እነሱ በጋዜጣ ላይ ያወጡልሃል፡፡ ምናልባት በጋዜጣው ላይ ከወጣ የመንግስት ባለሥልጣናት ሁሉም ሲሰሙ መፍትሄ ሊያገኙ ይችላሉ ቢሉኝ መጣሁ” አሉን፡፡ ለደረስብዎት በደል ማስረጃ አልዎት ? አልናቸው፡፡ ከማዳበሪ በተሠራ አንድ ቦርሳቸውን አዋጡና አንድ ደስታ ተኩል የሚሆን ወረቀት አሳዩን፡፡ የተጐሳቆለ ሰውነታቸውን ፍትህ ያጣ መንፈሳቸው ቅስማቸውን ሰብሮታል፡፡ መቅረፀ ድምጻችንን አዘጋጀንና እስቲ ሊነግሩን የፈለጉትን ነጥቦች አጠር አጠር አድርገው ይገለጹልን” አልናቸው፡፡ ባልደረባችን ብዙአየሁ ወንድሙ አነጋገራቸው፡፡
በቅድሚያ ስምዎን ሥራዎንና የመኖሪያ አካባቢዎን ቢገልጹልኝ
ቀሲስ ገረመው ናደው ተሰማ እባለለሁ፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት የምኖረው በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ ማሩ ጉቴ በሚባል ቀ /ገ /ማ /ውስጥ እኖር ነበር፡፡ ከ 2001 ዓ .ም ጀምሮ ደግሞ በደረሰብኝ በደል በአቤቱታ በክርክር ላይ ያለሁ ሲሆን ከመኖሪያ ተባርሬ ጐዳና ላይ እገኛለሁ፡፡
አሁን ሦስት ዓመት ሙሉ ጐዳና ላይ ኖት ማለት ነው ?
አዎ ጐዳና ላይ ነኝ፡፡
ቤተሰብ አልዎት ? ቤተሰብ ካልዎት እነሱስ የት ናቸው ?
ባለ ትዳርና የዘጠኝ ልጆች አባት ነኝ፡፡ ከአካባቢው ካባረሩኝ በኋላ ቤተሰቦቼ በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ አላውቅም፡፡ አቤቱታዬንም የሚሰማ ባለሥልጣን አላገኘሁም፡፡ እንዳው እየተንከራተትኩ ነው፡፡
እስቲ ደረሰብኝ የሚሉት በደል ምንድነው ?
በዘረኝነት፣ በእምነት እንዲሁም የፖለቲካ ችግር ነው፡፡
እስቲ በዘረኝነት ደረሰብኝ የሚሉትን ይንገሩኝ
በወቅቱ በነበረው አጠራር ሸዋ ጠቅላይ ግዛት መራቤቴ አውራጃ ሚዳ ወረደ መራኛ ከተማ በ 1947 ዓ .ም ተወለድኩኝ፡፡ በ 1963 ዓ .ም በ 18 ዓመቴ ከተወለድኩበት አካባቢ ወጥቼ በዚሁ በሸዋ ጠቅላ ግዛት ጅባትና ሜጫ አውራጃ ኖኖ ወረዳ ማሩ ኡኬ ቀበሌ ለአንድ ሀብታም ገበሬ በጪሰኝነት አገለግል ነበር፡፡ በ 1979 ዓ .ም በወቅቱ የነበረው መንግስት በዚሁ ወረዳ ማሩ ጉቴ ቀበሌ ጠፍ መሬት መርቶኝ 8 ሄክታር ተሰጥቶኝ እያለማሁ መኖር ጀመርኩኝ፡፡ በ 1995 ዓ .ም “ሰፋት ያለው መሬት ስለያዝክ 6 ሄክታር ይበቃሃል፡፡” ተባልኩና ሁለቱን የአካባቢው ኃላፊዎች ወሰዱት፡፡ በ 6 ሄክታር የይዞታ ባለቤትነት ደብተር ሰጡኝ፡፡ እኔም ይህንኑ ተቀብዬ መኖር ጀምርኩ፡፡ ቀጠሉና “አራት ሄክታር ይበቃሃል፡ ፡ ሁለቱን ልቀቅ” አሉኝ፡፡ “ባለፈው ሁለት ሄክታር ወሰዳችሁብኛል፡፡ ቤተሰቤ ብዙ ነው፡፡ ለምን ትወስድብኛለችሁ” ብዬ ብጠይቃቸው “አንተ አማራ ነህ፡፡ በኦሮሞ መሬት ቦታ ይዘህ መቀመጥም፤ ልጆችህንም እዚህ ማስተማር አትችልም” አሉኝ፡፡ የቀበሌው ሊቀመንበር የአካባቢውን ህብረተሰብ አስተባብሮ አሳደመብኝ፡፡ ሁሉም በአንድ ቃል “አገሩን ለቀህ ውጣ” አሉኝ፡፡ ደበደቡኝ፤ ፈነከቱኝ፡፡ ሊገሉኝ ብለው ህይወቴ ተረፈ፤ ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደረሰብኝ፡፡ መፍትሔ አገኛለሁ ብዬ ወረዳው ፖሊስ፣ ዞኑ ፖሊስ፣ ፍ /ቤቶች፣ ፀጥታ ቢሮ፣ አስተዳደር ኃላፊዎች እያልኩ እስከ መጨረሻው ድረስ ባመለክት ፍትህ የለም፡፡
የፖለቲካ ችግር ብለው ነበር የገጠምዎት የፖለቲካ ችግርስ ምንድ ነው ?
እኔ ቄስ ነኝ፡፡ በ 1980 ዓ .ም ያቋቋምናት ጉቴ ማሪያም አገለግላለሁ፡፡ የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ከማስተማርና ከማገልገል ውጪ ፖለቲካ ውስጥ አልገባም፡፡ አንድ ቀን የአምቦ ሐገረ ስብከት ካህናት ኃላፊ ቄስ ደረጀ ፀጋዬና የዞኑ መስተዳድር ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ሙለታ አስጠርተውኝ “የብአዴን አባል እንድትሆን” አሉኝ፡፡ “አይ እኔ የማንም የፖለቲካ ድርጅት አባል መሆን አልፈልግም፡ ፡ እኔ በቅስናዬ ማገልገል እፈልጋለሁ፤ መንግስት ከእኔ የሚጠብቅብኝን ግብርና ልማት እወጣለሁ፡ ፡ በማንም ሌላ ድርጅት ውስጥም አልገባም፡፡ የልጆች አባት ነኝ፡፡ ልጆቼን ማስተማር እፈልጋለሁ” አልኳቸው፡፡ “እንግዲያውስ ከዛሬ ጀምሮ በቤተክርስቲያን ውስጥ አታገለግልም” አሉኝ፡፡ ከ 20 ዓመት በላይ ያገለገልኩበት ቤተክርስቲያን እንዳልገባ ተከለከልኩ፡፡ አሁን አዲስ አበባ አንዳንድ ቤተክርስቲያኖች ገብቼ አቡነ ዘበሰማያት ለመድገም ስገባም ልብሴ በመቆሸሹ በመጐሳቆሌ ሊለምን ነው፤ “አስወጣው” እየተባልኩ እየገፈተሩ ከግቢ ያስወጡኛል፡፡
በእምነት ያሉትስ ችግር ምንድነው ?
ቀደም ሲል እኖርበት የነበረው አካባቢ ህብረተሰብ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነበር፡፡ በአጭር ጊዜ አብዛኛው ነዋሪዎች የፕሮቴስታንት ተከታይ ሆነዋል፡፡ መብታቸው ስለ ሆነ አልከለከልኩም፡ ፡ አልተቃውምኩም፡፡ ሃይማኖቴን አጥብቄ ስለሰበኩ ብቻ እንደ ጋራ ጠላት ቆጥረውኝ በፖለቲካና በዘረኝነት ከጠሉኝ ጋር ተባብረው አገለሉኝ፡፡ ልጆቼ ከት /ቤት እንዳይማሩ አገለሉብኝ፡፡ “ከኦሮሞ ያልተጋባ፣ ፕሮቴስታንት ያልሆነ ቄስ በአካባቢው አይኖርም” ብለው አደሙብኝ፡፡ ተደራራቢ በደልና ግፍ ተፈፀመብኝ፡፡
ሌሎች ቄሶችስ ችግር ገጥሞአቸዋል ?
ብዙዎቹ ቄስ ጓደኞቼ ተጽኖ ሲበዛባቸው ቅስናቸውን ትተው የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ሆኑ፡፡ የተወሰኑ ንስሐ እየገቡ ሲመለሱ አንዳንዶቹ አሁንም በዚያው ቀጥለዋል፡፡
ይህ የሚነግሩኝ በደል ሲፈፀምብዎት ለመሥራትም ለመኖርም ሌላ አማራጭ አልነበርዎትም ነበር ?
ሌላ አገር፣ ቦታዬ የምለው የለኝም፡፡ ሸነን ከተማ ላይ 600 ካሬ ሜትር ገዝቼ ቤት ሰርቼ ቤተሰቤን እዚያ አስገብቼአቸው ነበር፡፡ ቤቱን አፍርሰው ቦታውን ነጥቀው ቤተሰቤን በተኗቸው፡፡ አንዱ ልጄ ተሰደደ፤ ባለቤቴ 6 ልጆች ይዛ ቤተክርስቲያን ወደቀች፤ ከልጅነት ጀምሮ ያፈራሁት ንብረት ወደመ፡፡ ቤተሰቤ ተበተነ፤ እኔም ለጐዳና ተዳረኩኝ፡፡
ወደመብኝ የሚሉት ንብረት ምንድ ነው ?
ታጭዶ የተከመረ እህል በእሳት አቃጠሉት፡፡ ሰፊ የሸንኮራ አገዳ ማሳን አወደሙብኝ፡፡ የቁም ከብቶቼንና የጋማ እንስሳቶቼን ፈጇቸው፡፡ የገጠሩንም የከተማውንም መኖሪያ ቤቴን አፈረሱት፡፡ ምን የተረፈኝ ንብረት አለ ? የተረፈው ህይወቴ ብቻ ነው፡፡ ህይወቴን ለማጥፋት ምን ያልተደረገብኝ ሙከራ አለ ? ዛሬም ቢሆን የህይወት ዋስትና የለኝም፡፡ እየተከታተሉኝ ነው፡፡
አሁን ንብረትዎ ከወደመ ቤተሰብዎ ከተበተነ የእርስዎን ህይወት ለማጥፋት የሚከታተልዎት ማነው ? ምን ማስረጃ አልዎት ?
አሁን እያሳደዱኝ ያሉት ለወንጀሉ የተባበሩ ባለሥልጣናትና አቤቱታ የማቀርብላቸው ናቸው፡፡ እኔ ህይወቴ እስካለ ድረስ ፍትህ እስካገኝ ድረስ ወንጀለኞች ለፍርድ እስከሚቀርቡ ድረስ አቤቱታዬን አላቋርጥም፤ ይቀጥላል፡፡ እነሱ ደግሞ “ለምን ትከሰናለህ ? ለምን ታጋልጠናለህ ? በደልህን ተሸክመህ ተቀመጥ ነው” የሚሉኝ፡
፡ እኔ ደግሞ ምንም ወንጀል ሳልፈጽም በድላችሁኛል፤ ግፍ ፈጽማችሁብኛል፤ ሀብትና ንብረቴን ነጥቃችሁኛል፤ ቤተሰቤን በትናችሁ በህግ መጠየቅ አለባችሁ፤ ወደ ቀዬዬ ተመልሼ በሰላም ልኑር፡፡ እያልኩ ነው፡፡ “አንተ ወደ ቦታህ ከምትመለስ እንገልሀለን” እያሉ ይከታተሉኛል፡፡ የማድርበትን ቦታ በቀየርኩበት ቦታ ሁሉ እያጠያየቁ እንደሚከታተሉኝ መረጃ አለኝ፡፡ ዶክሜንቴን ለመቀማት ብዙ ጊዜ ተሞክሮ አልተሳካላቸውም፡፡
የተለያየ ቦታ አመልክቼአለሁ ብለዋል፡፡ የት የት አመለከቱ ? እስቲ በቅደም ተከተል ይንገሩኝ፡፡
ይህውልህ ይኽ የተሸከምኩት ወረቀት ያመለከትኩባቸው አቤቱታዎች ቀሪና አንዳንድ ኃላፊዎች ለሌላው የተጻጻፉበት ግልባጭ ነው፡፡ ለነበርኩበት ወረዳ ፖሊስ፣ ወረዳ ፀጥታ ቢሮ፣ ለክልል መስተዳድር ለተለያዩ ኃላፊዎች አመልክቼ ፍትህ አላገኘሁም፡ ፡ አቤቱታዬን ተቀብለው መረጃዬን ወስደው እንዴት እንዲህ ይደረጋል ብለው ተስፋ ከሰጡኝ በኋላ በማግስቱ ስሄድ ተቀይረው ይጠብቁኛል፡፡ ተመልሼ ቢሮአቸው እንድገባም አይፈልጉም፡፡ መፍትሄ ባገኝ ብዬ በፌዴራል ደረጃ አቤቱታዬን ቀጠልኩ፡፡ እዚህም እስከ አሁን ድረስ ያገኘሁት መፍትሄ የለም፡፡
በፌዴራል ደረጃ የት የት አመለከቱ ?
ፌዴራል ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፣ ፀረ ሙስና ኮሚሽን፣ እንባ ጠባቂ ተቋም፣ ፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር፣ ጠ /ሚኒስትሩ ጽ /ቤት፣ ጠቅላይ ቤተክህነት ጽ /ቤት፣ ፓትሪያሪኩ ጽ /ቤት፣ ለህዝብ ተወካዮች ም /ቤት፣ ለፌዴሬሽን ም /ቤት አመልክቼአለሁ፡፡ ከላይ እንደገለጽኩልህ መልስ የለም፡፡ አንዳንድ ሰዎች “ጉዳዩን በሚዲያ ብታሰራ ባለሥልጣናት ሁሉ ቢሰሙ ሊረዱህ ይችላሉ፡፡” ስለአሉኝ መንግስት ሚዲያ አመላልሰው አመላልሰውኝ አንዱ ለአንዱ እየተቀባበሉ አንከራተቱኝ፡፡
የትኛው መንግስት ሚዲያ ነው የሄዱት ?
ኢትዮጵያ ፕሬስ ሄድኩኝ፡፡ ጉዳዬን ካዳመጡኝ በኋላ ወደ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላኩኝ፡፡ አዲስ ዘመን ተቀባብለው ካደመጡኝ በኋላ “ይህ የሚመለከተው ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ዐይናችን ፕሮግራም ስለሆነ እዚያ ሂድ” አሉኝ፡፡ ሄድኩ፡፡ እዚያ ጉዳዩን ካደመጡ በኋላ “ዛሚ ሬዲዮ ወ /ሮ ሚሚ ዘንድ ሂድ” አሉኝ፡፡ ወ /ሮ ሚሚ ጋር ሄጄ ብነግራት ጉዳዬን ካዳመጠቺኝ በኋላ “እኔን አይመለከትም፤ ፍ /ቤት ሂድ” አለቺኝ፡፡ በዚህ አዝኜ ለሰዎች ሳጫውት “ፍኖተ ነፃነት የሚባል
ጋዜጣ እንዲህ ዓይነት ቦታ ማስረጃህን ይዘህ ሂድና አሳያቸው፡
፡ በማስረጃህ ካመኑበት ይሠሩልሐል” ሲሉኝ ቦታውን አጠያይቄ መምጣት ቻልኩኝ፡፡
እኛ ዘንድ ሲመጡ ምን አገኛለሁ ብለው ነው ? ወይም እኛ አሁን ምን እንድናደርግልዎት ነው የሚፈልጉት ?
እናንተ እንድታደርጉልኝ የምፈልገው ሁሉም ባለ ሥልጣን የደረሰብኝን ግፍ እንዲሰማ አገርም እንዲያውቅ እንድታደርጉልኝ ነው፡፡ የተሰጣቸውን ሥልጣንና ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት እያቃታቸው ለወንጀል ደርጊት የተባበሩ ባለሥልጣናት በህግ እንዲጠየቁ ፡፡ ዘርን መነሻ አድርገው የፖለቲካ እምነታቸውን በግዴታ ሰው ላይ ለመጫን የሚሞክሩ፣ በግዴታ ለማሸከም የሰውን ሀብትና ንብረት የሚያወድሙ፣ ዜጐችን የሚያፈናቅሉ፣ ቤተሰብን የሚበትኑ፣ እንዲታወቁም፣ በህግ እንዲጠየቁ፣ የሚመለከታቸው ሁሉ እንዲያውቁ እንድታደርጉልኝ ነው፡፡ እኔን ለመግደል ማስረጃዬን ለመንጠቅ የሚከታተሉኝም እንዲጋለጡልኝ ነው፡፡ ወንጀላቸው ተደብቆ እንዲቀር የሚጥሩ ድርጊታቸው እንዲከሽፍባቸው ነው፡ ፡ እኔና እንደ እኔ የመሰሉ ንጹሐን ዜጐች በአንዳንድ ባለሥልጣናት የሚደርስ ግፍ እንዲቆም እንድትተባበሩኝ ነው፡፡ ከእናንተ የምፈልገው ይህንን ነው፡፡
እኛ አሁን የነገሩንን ቃል በቃል ጽፈን ብናወጣልዎት ምን የሚያገኙ የመስልዎታል ?
መቼም ሁሉም ባለሥልጣናት በእኔ ላይ አድመውብኛል ብዬ አላስብም፡፡ በእርግጥ አንዳንድ ባለሥልጣናት አቤቱታ ሳቀርብ እየተደዋወሉ አቤቱታዬን እንዳከሸፉብኝ አውቃለሁ፡፡ ነገር ግን የማያውቁም ያልሰሙም ይኖራሉ ብዬ እገምታለሁ፡፡ ስለዚህ ከእነዚህ ውስጥ የተወሰኑት ይህን ወንጀል የሠራው ማነው ? ለምን ይህን አደረክ የሚል አይጠፋም፡፡ እንዲህ የሚል ጀግና ቢገኝ እውነት ይወጣል፡፡ ያኔ እኔ ፍትህ አገኛለሁ፡፡ መሬቴም ተመልሶ ሠላማዊ ኑሮዬን እጀምራለሁ፡፡ የተበተነውን ቤተሰቤን ሰብስቤ እኔም ባለቤቴና ልጆቼም ከጐዳና ይወጣሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ይህ እንዲሆን አጥብቄ እፀልያለሁ፡፡
በመጨረሻ ሊነግሩኝ የሚፈልጉት ወይም አሳውቅልኝ የሚሉት ተጨማሪ ነገር ይኖራል ?
ከእግዚሐብሄር በታች እዚህ ምድር ላይ ያለው መንግስት ነው፡ ፡ መንግስት ባለሥልጣኖቹን ሊያውቃቸውና የሚሠሩትን ሊቆጣጠራቸው ይገባል፡፡ የበታች አካላት በህዝብ ላይ ግፍ እየፈፀሙ ናቸው፡፡ ሐይ የሚላቸው የለም፡፡ እንዳሻቸው የፈለጉትን ወንጀል እየፈፀሙ ናቸው፡፡ ታችኛው አካል አንድ ወንጀል ከተፈፀመ የትኛውም ቦታ በድፍረትና ሞራል ኖሮት እንዲታረም አያደርገውም፡ ፡ ጉዳዩ ተሸፋፍኖ ተበዳዩ በደሉን ተሸክሞ እንዲቀመጥ ይደረጋል፡ ፡ የበታች አካል መንግስትንና ህዝብን እያጣሉ ናቸው፡፡ አሁንም መንግስት የዜጐችን በደልና አቤቱታ ማድመጥ አለበት፡፡ ማድመጥ ብቻ ሳይሆን ፍትሐዊ ውሳኔ መስጠት አለበት፡፡ የዘር፣ የፖለቲካ፣ የእምነት ጥቃት ይቁም፤ ሁላችንም የአዳም ዘር ነን፡፡
የእናንተ የኑፋቄዎች ተግባር ይህንን ይመሥላል :: ዛሬ በሥልጣን ላይ ያለው ገዢ (ወያኔ ) ተቃዋሚ መስለህ የሐሰት ጭንብል ብታጠልቅም በተግባር ግን የእናንተን ዕምነት እናስፋፋለን የሚሉት አጋሮችህ ተግባር (ኦህዴድ -ፕሮቴስታንቶች ) እንዲህ የከፋና የከረፋ የዘረኞችን የኒዎ -ናዚ ጭፍጨፋ ማካሄድ ነው ::
ተድላ _________________ የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Tue Feb 14, 2012 10:31 pm Post subject:
ተድላ :
ከላይ ያስነበብከን ታሪክ ልብ የሚነካ ነው :: የእነዚህ እንባ ነው ከሰማይ እሳት የሚያወርደው : ተአምራት የሚያሠራው : ሌላ ምንም አይደለም ::
ዲጎኔ እንዲህ ብሎ ሲጽፍ 'ኮ የሚያውቀው ጉዳይ ስላለ ነው ::
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ለሁላችን የስው ዘርና ሀይማኖት ነቃፊዎች ጭምር
የሰላም አለቃና የምህረት አባት ጌታ እንዳስተማረው ከአፌ
ክፉ እንዳይወጣ ሞረቴው ድጋሚ ቃል እገባለሁ ::
በደቡብ ወገኖቼ ላይ እሳት እንዲወርድ በሚመኝ አምድ መካፈል ባልወድም ስለእምነትና ማንነት ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት የተዘጋጃችሁ ሁኑ ይላልና እነሆ ::
ለሁሉ በጎ ትምህርት የሚሆኑ የተሀድሶ አባቶች ምክሮች :-
የነፍስ ምክር ሁሌም -የዶ /ር አዲስ አለማየሁ አስተማሪ ቄስ ባድማ ያለው
የእኔ ታሪክ ተቃጥሎ የክርስቶስን ያሳይ አለቃ ተ /መድህን ገብሩ የትግሪኛ መጽሀፍ ቅዱስ ተርጉዋሚ
ከምድራዊ ንጉስ በጅሮንድነት የኢየሱስክርስቶስ ተላላኪነት ይበልጣል -ሂካ /ኦነሲሞስ ኦርሞኛ መጽሀፍቅዱስ ተርጉዋሚ
ከሆድ የተረፈ ከአፍ ይወጣል ቅዱስቃሉ እንደሚል ከኒህ ተዋህዶ ነን ባዮች የወጣ ስድብ ግብዝነት ምን እንደተሞሉ አይን ያለው ያስተውል ::እውቅ የተሀድሶ ሀያሲ አለቃ ጎርፉ እንደጻፉት እነአባ ስደበው እነዋጠው አውግዘው ለሆድና ለስደብ ብቻ የተፈጠሩ ይመስላሉ ቅቅቅ
በተረፈ ሳይበር ላይ ተሳደቡ አቅራሩ እንጂ በነባሩ አለም በኦሮሚያ በደቡብ በአፋር በሶማሌ ክልሎች አንዲት ስፍራ የማይኖራችሁ እንደተንከራተታችሁ ትኖሩታላችሁ ::
ዲጎኔው ከአጼው እስከወያኔው በገዢዎቹና ምንደኞቻቸው የተገፋ ነውና የአብዬን ለምዬ የፊውዳል ቅሪቶች የደርግና የወያኔ ምንደኞችና ልጆች ሙያን መች አጣነው ::
ጋላ ጉዴላ እየተባሉ የተናቁ ህዝቦችን ከጂዎች የነፍጠኞች ባንዶችና ጆሮጠቢዎች ጎበና ዳጬና ገረሱ ዱኪ ለእናንተ ድንቆች ለኦሮሞና ለተቀሩት ገባር ህዝቦች እርም ናቸው ::
የመጨረሻ ምክር ዶ /ር ፍቅሬ ቶሎሳ ለመለስ እንደጻፈው ግልጽደብዳቤ ለንስሀ አሁንም አልመሸ አባቶቻችሁ የናቁና የመዘበሯቸውን ህዝቦችና እምነትቤተሰብ ይቅርታ ጠይቁ !
ትናንት ዛሬ አይደለም የህዝቦች ድል አይቀለበስም !
ዲጎኔ ሞረቴ በምንደኛ ሲኖድ የሙት በቃ ከተፈረደባቸው የጦቢያ በኩር ደራሲ ተሀድሶ ሊቅ አለቃ ታየ ሰፈር መተማ
በተለይ በቀይ የደመቀችው በቀጥታ ከላይ ታሪካቸው እንደተነገረው ቀሲስ አይነት በደልና ግፍ በኦሮሚያና በደቡብ : በሌላውም የአገሪቱ ክፍል የደረሰባቸውን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮችን አስመልክቶ እነዲጎኔ የሚናገሩትን ዛቻ ነው የምታመለክተው ::
ዲጎኔን መሰል የክፋትና የጥፋት ሰዎች : የዘራችሁትን ሳታጭዱ አትቀሩም :: አለዚያማ በእውነት እግዚአብሔር ዳኛ አይደለም !
ደግሞ 'ኮ ስማቸው የሚጠቀሰው ሰዎች ብዛት !! ከነዚህ ውስጥ 'ኮ አብዛኞቹ የዲጎኔን አስተሳሰብ "ውጉዝ ከመአሬዎስ " ብለው ያለጥርጥር የሚያወግዙ ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምሑራን ናቸው !! ዲጎኔ የነርሱን ስም እንደማጣፈጫ ቅመም እያስገባ : እነርሱ አምርረው የሚቃወሙትን ዘረኝነትና ምንፍቅና በስማቸው ሲሰብክ : የልቦናው ክፋትና የአካሄዱ መሠሪነት አሬዎስን : ይሁዳን : ሳጥናኤልን ያስታውሰኛል :: ሲሞን መሠሪም በሐዋርያት ዘመን : የክርስቶስ ስም በመላው ዓለም እየገነነ ስለመጣ : በስም ክርስቲያን ነኝ ብሎ : በነጴጥሮስና በነጳውሎስ ራሱንና "አገልግሎቱን " አስባርኮ : ወንጌልን ከጥንቆላ ጋር ይሰብክ ነበረ :: ይህ ሰው መጨረሻው ቅስፈት እንጂ ንስሐ አልነበረም :: በቅዱስ ጴጥሮስ እርግማን ከሰማይ እንደብርጭቆ ተከስክሶ ነው የሞተው ::
ዲጎኔ ከነዚህ መሰል መሠሪዎች በእውነቱ ምኑ ይለያል ? ጴጥሮስና ጳውሎስ ሲሞን መሠሪን : ይሁዳን : ሐናንያን : ሰጲራን በረገሙበት ቃል የተረገምክ ሁን ! አሜን !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ተድላ ሀይሉ Joined: 17 Mar 2006 Posts: 4451 Location: ኢትዮጵያ
Posted: Wed Feb 15, 2012 6:00 am Post subject:
እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው : ተድላ :
ከላይ ያስነበብከን ታሪክ ልብ የሚነካ ነው :: የእነዚህ እንባ ነው ከሰማይ እሳት የሚያወርደው : ተአምራት የሚያሠራው : ሌላ ምንም አይደለም ::
ዲጎኔ እንዲህ ብሎ ሲጽፍ 'ኮ የሚያውቀው ጉዳይ ስላለ ነው ::
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው : በተረፈ ሳይበር ላይ ተሳደቡ አቅራሩ እንጂ በነባሩ አለም በኦሮሚያ በደቡብ በአፋር በሶማሌ ክልሎች አንዲት ስፍራ የማይኖራችሁ እንደተንከራተታችሁ ትኖሩታላችሁ ::
በተለይ በቀይ የደመቀችው በቀጥታ ከላይ ታሪካቸው እንደተነገረው ቀሲስ አይነት በደልና ግፍ በኦሮሚያና በደቡብ : በሌላውም የአገሪቱ ክፍል የደረሰባቸውን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮችን አስመልክቶ እነዲጎኔ የሚናገሩትን ዛቻ ነው የምታመለክተው ::
እናመሰግንሃለ� :-
የቀድሞው ኮሚኒስት : የአሁኑ መናፍቅ ዲጎኔ ምን የማያውቀው የጥፋት ዕቅድ ይኖራል እርሱ እና መሠሎቹ በደቡብ ኢትዮጵያ የሚሠሩት የሚከተለውን ይመስላል ::
ምንጭ :- አንድ አድርገን ድረ -ገፅ : ማክሰኞ የካቲት 6 ቀን 2004 ዓ .ም . :: ይፍረስ የተባለው የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስያን ::
Quote: (አንድ አድርገን የካቲት 6 2004ዓ .ም )፡ - በደቡብ ክልል በደራሼ ልዩ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችው ጊዶሌ ላይ የሚገኝው የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስያን መንገድ ለመስራት ማስተር ፕላኑ ይነካዋል በሚል ምክንያት የወረዳው አስተዳዳሪዎች የመንገድ ስራን አስታከው ቤተክርስያኑ መፍረስ እንዳለበት አስገንዝበዋል ፤ ይህን የሰማው የአካባቢው ምዕመን እና የከተማዋ መስተዳድር በሁኔታው ፍጥጫ ውስጥ መግባታቸው ከስፍራው የደረሰን ዜና ያመለክታል ፤ ቤተክርስትያናችንን ለሊት በጨለማ መናፍቃን እና አክራሪ ሙስሊሞች ሲያቃጥሉ ሰንብተው አሁን ደግሞ ህግን በማስታከክ ለማፍረስ ታጥቀው ተነስተዋል ፤ ቤተክህነቱ መረጃው ይድረሰው አይድረሰው የምናውቀው ነገር ባይኖርም ፤ ይህን በቤተክርስያናችን ላይ የተነጣጠረን እኩይ ምግባር አጥብቀን የምንቃወም መሆኑን በዚህ አጋጣሚ ለማሳወቅ እንወዳለን ፡፡ የአካባቢው ሀገረ ስብከትም ይሁን ጠቅላይ ቤተክህነት በጉዳዩ ላይ ያላቸውን አቋም ወደፊት ተከታትለን እናንተው ዘንድ እናቀርባለን፡፡
ከዚህ በፊት የነበረው የወረዳ አስተዳዳሪ የቤተክርስትያኑን አጥር በዶዘር ለማፍረስ በሚሞክርበት ጊዜ ዶዘሩ አልንቀሳቀስ ብሎት መቆሙን ለማወቅ ችለናል፡፡
ተድላ _________________ የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዘእግዚነ Joined: 28 Oct 2009 Posts: 588 Location: I am here
Posted: Wed Feb 15, 2012 1:31 pm Post subject:
ሰላም ጋሽ ተድላ :
ሉተራዊያን በቤተ ክርስቲያናችንና በህዝባችን ላይ ያላደረጉት ግፍ የለም :: እነ ዲጎኒ አንዳንድ አላዋቂዎች የደበደባቸውን ይዘው ለዘለአለም ቢዘምሩትም እነርሱ ግን በስልጣን ላይ ያሉ አባሎቻቸውን በንግድ ስራ የተሰማሩ ሰዎቻቸውን እያስተባበሩ ኦርቶዶክሳዊያንንና ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንን ለማጥፋት ያላደረጉት ውጣ ውረድ የለም :: እስከዛሬ ያለነው በእግዚአብሔር ቸርነት እና በህዝቡ ለሀይማኖቱ ባለው ጽናት እንጅ ብዙ ብዙ ሊባል በሚችል ሁኔታ ተፈታትነውናል ::
በዚህ አጋጣሚ አንተንና ናፓሊዮንን የስነጽሑፍ ችሎታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ::
ጥርስ ስለጥርስ የሚባለው ህግ ስለቀረ እንጅ ብዙ መልሶች መመለስ ይቻል ነበር ግን ያን ሳይሆን ክርስቶስ ያስተማረን ለሚያሳድዱችሁ ጸልዩ የሚሰድባችሁን መርቁ ነው :: ግን ህግ ባለበት ሀገር ህግ እንደሌለ ማሰብና ማድረግ ይቁም :: ክርስቶሳዊ (ኦርቶዶክስ ክርስቲያኑም ) ይሁን መሐመዳዊው እንዲሁም ሉተራዊው በሰላም እንዲኖር ሁሉም ለሰላም መስራት አለበት ::
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው : እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው : ተድላ :

ተድላ
_________________ በህይወቴ በዘመኔ ደስ የሚለኝ
ለእኔ በወንጌል ማመኔ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዲጎኔ Joined: 19 Aug 2005 Posts: 3838 Location: united states
Posted: Wed Feb 15, 2012 2:32 pm Post subject:
ሰላም ለሁሉ ዛሬም በእምነት የተለያቸውን ሊያቃጥሉ ሊያርዱ ለሚዶልቱ ጭምር
ኢተአማኒ ዜና የአንድን እምነት ተከታይ ብቻ ነጥሎ እሳት ከሰማይ ወረደ የሚል ለአረመኔያዊ ምኞት የመነጨ ዜና ያቀረበ ጉድ መልሶ ብሉይ ጥርስ ለጥርስ አይደረግ ይለናል እንደተረታችሁ የአዛኝ ቅቤ አንጉዋች !
የተሀድሶና የሉተራዊያን የእምነት አባቶች ጥቂቶቹን የጠቀስኩዋቸው እስከመጨረሻ በትክክለኛው ኦርቶዶክስ ተሀድሶ እምነት ጸንተው ብጹእ መሰናበት ያገኙ የመይሳው ካሳ የተሀድሶ አገዛዝ ልዩ አማካሪ አለቃ ዘነብ የጦቢያ ታሪክ መጀመሪያ ደራሲ አለቃ ታዬ የትግሪኛው መጽሀፍ ቅዱስ ተርጉዋሚ አለቃ ተወልደመድህን ገብሩ የዶር አዲስ አለማየሁ አስተማሪና አርታኢ ቄስ ባድማ ያለው የኦሮምኛ መጽሀፍ ቅዱስ ተርጉዋሚ ሂካ ኦነሲሞኢስ ነሲብ ወዘተ ናቸው ::ተሀድሶ ገብቷቸው በተዋህዶ የቆዩና የተሰናበቱ አቡነ መርህ ክርስቶስ አቡነ ይስሀቅ ወዘተ ናቸው ::እኒህ አባቶች ለምን ከሌሎቹ ተለይተው ተሀድሶን ተከተሉ ወይ ደገፉ ?የተገለጠን እውነት እምቢ ብለው ከምንደኞች ጋር መቆም ስላልፈለጉ ብቻ ነው ::
በኩር ተሀድሶ ደቅ እስጢፎን በሀስት ክስ አይኑን አስወጥቶ አካሉን አስበጥቆ በቁሙ ያስቀበረ በሁለት ልደት ሶስት ልደት ክርክር ምላስ ያስቆረጠ ዛሬም የተቀበረ አስከሬን ጵንጤ /መናፍቅ ብሎ የሚጥል እርጉዝ ብዙነሽ አማውቴ ሶዶ ያሳረደ የተሀድሶ ዲያቆናቱን ሀረርና ሰሜን ሸዋ አስገድሎ አስከሬኑን ከተቀበረበት የሚጥል የማን መንፈስ ነው ?የነፍሰገዳዩ ዲያብሎስ ነዋ !
ይህ አረመኔያዊ ድርጊት የዘገቡ መጽሀፍት በሀገር ልጆች የተጻፉ አስፈልጋችሁ አንብቡ ግን እናንተን ያዲያቆነ ሰይጣን እውነትን ስለሚጠላ ሌሎቹን ማለቴ ነው ::
ኢትዮጲስ በግርማ ዋቅጅራ
የደቅ እስጢፎ ታሪክ በዶ /ር ጌታቸው ሀይሌ
የእምነት ስደት ሰቆቃ በቀሲስ መላኩ
ከነጻ ጋዜጢች ጦቢያ እትሞች
በሰሜን ሸዋና በሶዶ በጎጃም በተሀድሶና ወንጌላዊያን ላይ የደረሱ ኢሰባዊ የተዋህዶ ድብደባና ግድያ ሪፖርት ኢሰመጉ -ፕሮፌሰር መስፍን በኮተቤ የተሀድሶዎች ቤት ማቃጠል ክትትል በአካል ያነጋገሩን ይስተዋል :: ለኢትዮጲያ እርቅና ሰላም ጉባኤ ግዮን ሆቴል 1984 ግፈኛ ገዥዎች የሚመርቅ ሲኖድ እምቢ ሲል የተሳተፈች ወንጌላዊት ነች :: በቀጣይ መሰል ጉባኤዎች የተገኙት ፕሮፌሰር መስፍን ይጠየቁ :: በዶር ጌታቸው የደቀእስጢፎ መጽሀፍ ላይ የሰጡት ወርቃማ አስተያየትም ይስተዋል ::
አስቂኝ ነገር የኦሆዲድ አባላት ተሀድሶ ናቸው የሚል ቅዠታም እባክህ አይኔን አታስቀው ጥርሴስ ልማዱ ነው ::ኦሆዲዶች ከመሪው ጁነዲን ጭምር ሙስሊሞችና ዋቀፌታ ናቸው ::ኦነግን ብትል ያምርብሀል እነሱም በተዋህዶ ጋሻጃግሬዎች የተደረገ ወረራና ጋላ እየተባለ የኦሮሞ ወገናችን ከሰው በታች መቁጠርና ግፍ ስለበዛባቸው ኦነግን ሊደግፉ በቅተዋል ::ማንም ሰው ለተገፋ ዘሩ ማህበር እደሚያዋቅር ፕሮፈሰር አስራት መላው አማራን ሲያዋቅሩ የሰጡት ምክንያት ይስተዋል ::
ሞረቴው ቄስ ገረመው የደረሰባቸው በደል ያሳዝናል የዚህ አይነቱ ግፍ በተዋህዶ አረመኔዎች ለዘመናት በተሀድሶ ማኞች ላይ የተቀበረ አስከሬን አውጥቶ በመጣል ቤት በማቃጠል ከጎጃም ዲማ ጊዮርጊስ እስከሰሜን ሸዋ እጅግ ብዙ ጊዜ ታይቷል ::
በሉ ዘመን የማይለውጣችሁ ጉዶች እናንተ ዲጎኔና መሰሎቹን እሳት ያቃጥል የሚል ድግምታችሁን ግፉበት እኔና መሰሎቼ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ እሳት ከክርስቶስ ውጭ ያለን አምልኮ መተቱን ድግምቱን ሀተታ መናፍስቱን አቃጥለው እንላለን
ዘእግዚነ እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ጋሽ ተድላ :
ሉተራዊያን በቤተ ክርስቲያናችንና በህዝባችን ላይ ያላደረጉት ግፍ የለም :: እነ ዲጎኒ አንዳንድ አላዋቂዎች የደበደባቸውን ይዘው ለዘለአለም ቢዘምሩትም እነርሱ ግን በስልጣን ላይ ያሉ አባሎቻቸውን በንግድ ስራ የተሰማሩ ሰዎቻቸውን እያስተባበሩ ኦርቶዶክሳዊያንንና ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንን ለማጥፋት ያላደረጉት ውጣ ውረድ የለም :: እስከዛሬ ያለነው በእግዚአብሔር ቸርነት እና በህዝቡ ለሀይማኖቱ ባለው ጽናት እንጅ ብዙ ብዙ ሊባል በሚችል ሁኔታ ተፈታትነውናል ::
በዚህ አጋጣሚ አንተንና ናፓሊዮንን የስነጽሑፍ ችሎታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ::
ጥርስ ስለጥርስ የሚባለው ህግ ስለቀረ እንጅ ብዙ መልሶች መመለስ ይቻል ነበር ግን ያን ሳይሆን ክርስቶስ ያስተማረን ለሚያሳድዱችሁ ጸልዩ የሚሰድባችሁን መርቁ ነው :: ግን ህግ ባለበት ሀገር ህግ እንደሌለ ማሰብና ማድረግ ይቁም :: ክርስቶሳዊ (ኦርቶዶክስ ክርስቲያኑም ) ይሁን መሐመዳዊው እንዲሁም ሉተራዊው በሰላም እንዲኖር ሁሉም ለሰላም መስራት አለበት ::
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው : እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው : ተድላ :
ከላይ ያስነበብከን ታሪክ ልብ የሚነካ ነው :: የእነዚህ እንባ ነው ከሰማይ እሳት የሚያወርደው : ተአምራት የሚያሠራው : ሌላ ምንም አይደለም ::
ዲጎኔ እንዲህ ብሎ ሲጽፍ 'ኮ የሚያውቀው ጉዳይ ስላለ ነው ::
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው : በተረፈ ሳይበር ላይ ተሳደቡ አቅራሩ እንጂ በነባሩ አለም በኦሮሚያ በደቡብ በአፋር በሶማሌ ክልሎች አንዲት ስፍራ የማይኖራችሁ እንደተንከራተታችሁ ትኖሩታላችሁ ::
በተለይ በቀይ የደመቀችው በቀጥታ ከላይ ታሪካቸው እንደተነገረው ቀሲስ አይነት በደልና ግፍ በኦሮሚያና በደቡብ : በሌላውም የአገሪቱ ክፍል የደረሰባቸውን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮችን አስመልክቶ እነዲጎኔ የሚናገሩትን ዛቻ ነው የምታመለክተው ::
እናመሰግንሃለ� :-
የቀድሞው ኮሚኒስት : የአሁኑ መናፍቅ ዲጎኔ ምን የማያውቀው የጥፋት ዕቅድ ይኖራል እርሱ እና መሠሎቹ በደቡብ ኢትዮጵያ የሚሠሩት የሚከተለውን ይመስላል ::
ምንጭ :- አንድ አድርገን ድረ -ገፅ : ማክሰኞ የካቲት 6 ቀን 2004 ዓ .ም . :: ይፍረስ የተባለው የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስያን ::
Quote: (አንድ አድርገን የካቲት 6 2004ዓ .ም )፡ - በደቡብ ክልል በደራሼ ልዩ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችው ጊዶሌ ላይ የሚገኝው የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስያን መንገድ ለመስራት ማስተር ፕላኑ ይነካዋል በሚል ምክንያት የወረዳው አስተዳዳሪዎች የመንገድ ስራን አስታከው ቤተክርስያኑ መፍረስ እንዳለበት አስገንዝበዋል ፤ ይህን የሰማው የአካባቢው ምዕመን እና የከተማዋ መስተዳድር በሁኔታው ፍጥጫ ውስጥ መግባታቸው ከስፍራው የደረሰን ዜና ያመለክታል ፤ ቤተክርስትያናችንን ለሊት በጨለማ መናፍቃን እና አክራሪ ሙስሊሞች ሲያቃጥሉ ሰንብተው አሁን ደግሞ ህግን በማስታከክ ለማፍረስ ታጥቀው ተነስተዋል ፤ ቤተክህነቱ መረጃው ይድረሰው አይድረሰው የምናውቀው ነገር ባይኖርም ፤ ይህን በቤተክርስያናችን ላይ የተነጣጠረን እኩይ ምግባር አጥብቀን የምንቃወም መሆኑን በዚህ አጋጣሚ ለማሳወቅ እንወዳለን ፡፡ የአካባቢው ሀገረ ስብከትም ይሁን ጠቅላይ ቤተክህነት በጉዳዩ ላይ ያላቸውን አቋም ወደፊት ተከታትለን እናንተው ዘንድ እናቀርባለን፡፡
ከዚህ በፊት የነበረው የወረዳ አስተዳዳሪ የቤተክርስትያኑን አጥር በዶዘር ለማፍረስ በሚሞክርበት ጊዜ ዶዘሩ አልንቀሳቀስ ብሎት መቆሙን ለማወቅ ችለናል፡፡
ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ተድላ ሀይሉ Joined: 17 Mar 2006 Posts: 4451 Location: ኢትዮጵያ
Posted: Thu Feb 16, 2012 5:36 am Post subject:
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው : ኢተአማኒ ዜና የአንድን እምነት ተከታይ ብቻ ነጥሎ እሳት ከሰማይ ወረደ የሚል ለአረመኔያዊ ምኞት የመነጨ ዜና ያቀረበ ጉድ መልሶ ብሉይ ጥርስ ለጥርስ አይደረግ ይለናል እንደተረታችሁ የአዛኝ ቅቤ አንጉዋች !
አንተ ደግሞ ትክክለኛ የተሣደዳችሁበትን ዜና ከነማሥረጃው አቅርብ :: ነገር ግን አንድም ማቅረብ ስለማትችል እንደ ሠፈር አውደልዳይ ሐሜተኛ እየዞርህ የቁራ ጩኸትህን ታቀልጣለህ ::
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው : የተሀድሶና የሉተራዊያን የእምነት አባቶች ጥቂቶቹን የጠቀስኩዋቸው እስከመጨረሻ በትክክለኛው ኦርቶዶክስ ተሀድሶ እምነት ጸንተው ብጹእ መሰናበት ያገኙ ...
በሉ ዘመን የማይለውጣችሁ ጉዶች እናንተ ዲጎኔና መሰሎቹን እሳት ያቃጥል የሚል ድግምታችሁን ግፉበት እኔና መሰሎቼ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ እሳት ከክርስቶስ ውጭ ያለን አምልኮ መተቱን ድግምቱን ሀተታ መናፍስቱን አቃጥለው እንላለን
ታዲያ እኛስ ምን አልን "ዲጎኔ የመናፍቁ የሉተር ተከታይ ፕሮቴስታንት ነው " ብለናል : አንተም ይኸው በቃልህ አምነሃል :: ስለዚህ 'ካለቤትህ ገብተህ እኛን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኃይማኖት ተከታዮችን አትበጥብጠን ' ነው ጥያቄያችን