WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
በሐድያ ዞን እሳት ከሰማይ እየወረደ ነው
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 10, 11, 12
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ኡቹሩ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 23 Oct 2011
Posts: 96

PostPosted: Thu Feb 16, 2012 1:36 pm    Post subject: Reply with quote

ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን ይሁን ሊገድለኝ ሊያቃጥለኝ ለሚመኘው ሞጥሟጣው ጭምር
ዲጎኔ ሞረቴው ኢኦትቤክ በጣም ይወዳታል ያክብራታል ለብዙዎቹ ማንነቱ ለክርስትና እምነቱ በአንዲት ቅዱስ ጥምቀት ጭምር መነሻው ነችና ::የዲጎኔ ጸብ በልማድ ሲተላለፍ የቆየ
ኢክርስቲያናዊ ልማድና ትምህርት ነው ::ሞረቴው አባፍሬሰነበትና ልጃቸው ተክለጺዮን እዚያው
ፊትበር /ደክሀራራ በልጅነቱ ያስጀመሩት በጎ ክርስቲያናዊ ጥበብ ፈጽሞ አይጥልም ::ለመነኮሳቱ ለነአማሆይ አስካለ ባለወልድ ግቢ ገና በልጅነቱ የሰራላቸው መቁዋሚያ እስከዛሬ በዚያ ይነገራል ምን ያደርጋል ..ምንደኞች ባካራ ሊገድሉት ሲሹ ተለየ እንጂ !
ለማጠቃለል ይህ ትክክለኛ ጸሀፊ ከዚህ በታች እንዳሰፈረው ወደትክክለኛ ኦርቶዶክስ እንመለስ
http://orthodoxinfo.com/ecumenism/ea_mono.aspx

ታቦትን ወስዱና አቅዋቅዋሙት ከዳጎኔ ጋር
መች ችሎት ፊቱ ቆመ ያማረው ዳጎን ተስባባረ
አንተ የፍልስጤም ጣኦት ዳጎን

ኢትዮጵያ ኦርቶቶዶክስ ትቅደም
ኡቹሩ ነን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 3838
Location: united states

PostPosted: Fri Mar 16, 2012 1:21 am    Post subject: Reply with quote

ብጹእ ብእሲ ዚኢሆረ በምክረ ረሲሀን በክፉዎች መንገድ ያልሄደ ብጹእ ነው -ይህ እሳት ከገዳማቱ ጋር ይያያዝ ይሆን ??
http://orthodoxinfo.com/ecumenism/ea_mono.aspx[/quote]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri Mar 16, 2012 4:02 am    Post subject: Reply with quote

ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ብጹእ ብእሲ ዚኢሆረ በምክረ ረሲሀን በክፉዎች መንገድ ያልሄደ ብጹእ ነው -ይህ እሳት ከገዳማቱ ጋር ይያያዝ ይሆን ??
http://orthodoxinfo.com/ecumenism/ea_mono.aspx

ይህንን እሣት ያስነሡትና ገዳሙን ለማጥፋት ቆርጠው የተነሡት ወዳጆችህ ዘወትር በወርቃማ ቃላት የምታንቆለጳጵሣቸው የኦሣማ ቢን -ላደን ተከታዮች ናቸው ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 3838
Location: united states

PostPosted: Fri Mar 16, 2012 6:02 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ወገን ተድላ አይይይ መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ የሚለውን ልበ ጥፉን በስም ይደግፉ ልበል ?ተድላ የታደለ በጸጋ በእውነት እንጂ እንዲህ ባሉባልታ መታደል ኒክ ያስቀይራል ::እባክህ እኔን የኦሳማ ቢንላደን ደጋፊ ለማድረግ ከመቸኮልህ በፊት የራስህ መነኮሳትና ጋዜጣ ተብዬ የሰጡት አባባል አገናዝብ ::በሀዲያ ዞን ያሉት አንዱ መነኩሴ እሳቱ ቤተክርስቲያኑ አካባቢ መሰዊያ ዙርያ ያለውን አልነካም ሲሉ በአሜሪካ ድምጽ ደግሞ ሌላው መነኩሴ ተዉ እሳቱን የፈለገውን ያቀጥል ብለው ነዋየ ቅዱሳቱ እንዳልተነኩ መስክረዋል ::ይህን አገናዝቦ ነው ዲጎኔ ተያያዥነት እንዳለው የጠየቀው ::ምናልባት ጌታ መንፈስ ቅዱስ የተጸየፈውን ነገር ሊያቀጥል መልካሙን እሳት ልኮ ይሆን ?
እዚህ አምድ የቀረበ የአንድ ወገን ቤተእምነት በመኮነን ሲሆን በአሜሪካ ድምጽ ያቀረበው ግን ሚዛናዊና ተአማኒ ነው ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ብጹእ ብእሲ ዚኢሆረ በምክረ ረሲሀን በክፉዎች መንገድ ያልሄደ ብጹእ ነው -ይህ እሳት ከገዳማቱ ጋር ይያያዝ ይሆን ??
http://orthodoxinfo.com/ecumenism/ea_mono.aspx

ይህንን እሣት ያስነሡትና ገዳሙን ለማጥፋት ቆርጠው የተነሡት ወዳጆችህ ዘወትር በወርቃማ ቃላት የምታንቆለጳጵሣቸው የኦሣማ ቢን -ላደን ተከታዮች ናቸው ::

ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4451
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri Mar 16, 2012 6:14 am    Post subject: Reply with quote

አንተ በምትለጥፈው መልዕክት ሁሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን እና አማኞቿን አምርረህ እንደምትጠላ በግልፅ በአደባባይ የምታውጅ ዕምነተ -ቢስ ኮሚኒስት መሆንህን ታውጃለህ :: አልፈህ ተርፈህም ለኦሣማ ቢን -ላደን ተከታዮች ተደጋጋሚ ሙገሣ የምታቀርብ መናፍቅ ነህ :: ታዲያ እኔ እንዴት ብዬ ከአንተ አስተያዬት ቅንነት ልጠብቅ Question Question Question Question Question

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 3838
Location: united states

PostPosted: Fri Mar 16, 2012 7:11 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን ለዚህ ቀልማዳ ያልታደለ ተድላ ተብዬ ጭምር
እዚህ ማስረጃ ሳቀርብ አውቀህ የደነቆርክ አትሰማም ልትሰማ አትፈልግም ::ሁለቱ እሳት ወረደ ተመሳሳይ አባባሎች ምላሽ ማቅረብ ሲገባ ትዘልፈኛለህ ?ከኦሳማ የከፋ ግፍ በተሀድሶዋ ነፍሰጡር ብዙነሽ ላይ የፈጸሙት ጀሌ የሰው ዘርና እምነት ትሳደባለህ ::ሀገርቤት አሊታድ IFLO ያንተ መሰሎች ተሀድሶ አማኞችን በጩቤ ያረዱትን በሐረረ በሸገር የተፋለመ ዲጎኔ ባንተ አይዘለፍም ማፈሪያ በስርአት ተወያይ ያለዚያ ዝም ብለህ ብታቀረሽ መጥርጊያ ይሰጥሀል !
ሙስሊሙን ሁሉ እንዳወግዝ ትሻለህ ?እንከፍ !አንተ ክርስቲያን ነኝ የምትልና መሰሎችህ የተቀበረ አስከሬን መናፍቅ ብላችሁ ከምትጥሉት ሰው በክብር እንዲቀበር የፈቀዱ የድሬደዋ ኢማም በሚገባ ይሞገሳሉ ::ለተራቡ የለፖለቲካ ልዩነት ምግብ ለማቀበል የተባበሩ ሀጂ መሀመድ ሳኒ ለተገንጣይ ደጋፊ እርዳታ አይሰጥ ካሉ ጳጳሳቶችህ ይበልጣሉ ::
አዎን ከእድር አባሩዋቸው የሀይማኖት ጠላቶችን ውገሩዋቸው ካሉት ደብተራዎች በእምነት አንጣላ አብረን ሀገራችን እናልማ ያሉ የቃጥባሬ ደን ልማት ሀላፊ ሻለቃ ሱልጣን ያስንቃሉ !

PostPosted: Sun Jun 10, 2012 4:33 am    Post subject: Reply with quote

እንዲያው እናንተ ሠሞኑን ይኼ የአውሬው ተከታይ መናፍቅ የወያኔ ሎሌ የት ገባ ?

ዲጎኔ አባ -ጋንጭር : አባ ግራኝ :-

በትክክል የሚያንብቡ ዓይኖች ካሉህ ይህንን ኦፊሤላዊ ባልሆነው የወያኔ ጋዜጣ በሪፖርተር ጋዜጣ የወጣውን ዘገባ ተመልከት ::

ምንጭ :- ውድነህ ዘነበ : ሪፖርተር ጋዜጣ : እሑድ ሰኔ 3 ቀን 2004 ..::በርካታ ቤቶችን የበላው የሐዲያ ቃጠሎ እስካሁን መንስዔው አልታወቀም ::

Quote:
በደቡብ ክልል ሐዲያ ዞን በታህሳስ ወር በተለያዩ ቀናት 140 ቤቶችን የበላው የእሳት ቃጠሎ መንስዔ በእስካሁኑ ሒደት አልታወቀም፡፡ በዞኑ ሰሮ፣ ሻሼጌ፣ ጌሌቦ፣ ሚሻና ጊቤ ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ ቤቶች በታህሳስ ወር ውስጥ 15 ተከታታይ ቀናት ድንገተኛ እሳት እየተነሳ መውደማቸው ይታወሳል፡፡ የቃጠሎው ሁኔታ አነጋጋሪ ሆኖ የሰነበተ ከመሆኑም በላይ፣ የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ አካባቢውን እንዲጎበኙ ምክንያት ሆኗል፡፡

የዞኑ ፖሊስ ባልደረባ ኢንስፔክተር ክብነህ አበበ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ አቶ ሽፈራው አካባቢውን በጐበኙበት ቀንም ቤቶች ተቃጥለው ነበር፡፡ ፖሊስ አስፈላጊውን ክትትልና ምርመራ እንዲያደርግ አቶ ሽፈራው ለዞኑ ፖሊስ መመርያ ሰጥተዋል፡፡ በዚህ መሠረት ፖሊስ ደፈጣ በማድረግ የእሳቱን መንስዔ ለማወቅ ጥረት ቢያደርግም፣ የተገኘ ፍንጭ አለመኖሩን ኢንስፔክተር ክብነህ ገልጸዋል፡፡ “ሰው ነው የሚለኩሰው ? የሚለውን ለማጣራት ሙከራ አድርገን ነበር፡፡ ሰው ስለመለኮሱ ግን መረጃዎች ልናገኝ አልቻልንም፤” ሲሉ ኢንስፔክተሩ ጨምረው ገልጸዋል፡፡

ከአካባቢው ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ድንገት ሳይታሰብ ከመኖርያ ቤት (ጎጆ ) ምሰሶ ሥር እሳት ይነሳና ድንገት ቤቱን ሙሉ በሙሉ ያቃጥላል፡፡

የዞኑ ነዋሪዎች ክስተቱን “ቁጣ ነው፤ የፈጣሪ ተግሳጽ ነው፤” በማለት እንደየ እምነታቸው በየማምለኪያ ስፍራዎች በመገኘት ፈጣሪያቸውን ተለማምነዋል፡፡

“የእኛ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ይበዛበታል፣ አሁን ደግሞ የተፈጥሮ ቃጠሎ እየተከሰተ ነው፤” ሲሉ በዞን አስተዳደር ጽሕፈት ቤት የሚሠሩ አንድ ሠራተኛ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡

አደጋ ለደረሰባቸው ነዋሪዎች ጊዜያዊ መጠለያ፣ ምግብና አልባሳት እየተሰጠ መሆኑን የዞኑ ፖሊስ ገልጿል፡፡ በአሁኑ ወቅት ቃጠሎው ጋብ ቢልም ነዋሪዎቹ እሳቱ ተመልሶ እንደማይመጣ ማረጋገጫ አላገኙም፡፡

ክስተቱን እንዲያጣራ ኃላፊነት የተሰጠው የዞኑ ፖሊስም በእስካሁኑ ሒደት መንስዔውን ማረጋገጥ ያልቻለ ከመሆኑም በላይ፣ ከሚመለከታቸው ምርምር ተቋማትም የተሰጠ መግለጫ የለም፡፡
ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲጎኔ

ዋና አለቃ

Joined: 19 Aug 2005
Posts: 3838
Location: united states

PostPosted: Sun Jul 01, 2012 1:31 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ለሁላችን ለግብዙ ፈርሳዊ ተድላ ተብዬ ጭምር
የአብዬን ለእምየ እንዲሉ አይን ካለህ ይለኛል ይህ አይነእውር እኔ አይነስውር ነኝ ስውር የመንፈስ ቅዱስ አይን አለኝ ብቸኛው ያለደባል ያለመላክትና ጻድቃን የሚያድነው ክርስቶስን የኢትዮጲያ ብቸናው ተስፋ የሚያይ ::የምታወግዘው ሪፖርተር ለአንተ የሚመች ስታገንበት ዋቢ አደረግህእው ማፈሪያ ነገ ደግሞ አዘጋጁን አረጋዊን አማች ታደርጋለህ እንደምንደኛ ጳጳሳቶችህ !

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን ለዚህ ቀልማዳ ያልታደለ ተድላ ተብዬ ጭምር
እዚህ ማስረጃ ሳቀርብ አውቀህ የደነቆርክ አትሰማም ልትሰማ አትፈልግም ::ሁለቱ እሳት ወረደ ተመሳሳይ አባባሎች ምላሽ ማቅረብ ሲገባ ትዘልፈኛለህ ?ከኦሳማ የከፋ ግፍ በተሀድሶዋ ነፍሰጡር ብዙነሽ ላይ የፈጸሙት ጀሌ የሰው ዘርና እምነት ትሳደባለህ ::ሀገርቤት አሊታድ IFLO ያንተ መሰሎች ተሀድሶ አማኞችን በጩቤ ያረዱትን በሐረረ በሸገር የተፋለመ ዲጎኔ ባንተ አይዘለፍም ማፈሪያ በስርአት ተወያይ ያለዚያ ዝም ብለህ ብታቀረሽ መጥርጊያ ይሰጥሀል !
ሙስሊሙን ሁሉ እንዳወግዝ ትሻለህ ?እንከፍ !አንተ ክርስቲያን ነኝ የምትልና መሰሎችህ የተቀበረ አስከሬን መናፍቅ ብላችሁ ከምትጥሉት ሰው በክብር እንዲቀበር የፈቀዱ የድሬደዋ ኢማም በሚገባ ይሞገሳሉ ::ለተራቡ የለፖለቲካ ልዩነት ምግብ ለማቀበል የተባበሩ ሀጂ መሀመድ ሳኒ ለተገንጣይ ደጋፊ እርዳታ አይሰጥ ካሉ ጳጳሳቶችህ ይበልጣሉ ::
አዎን ከእድር አባሩዋቸው የሀይማኖት ጠላቶችን ውገሩዋቸው ካሉት ደብተራዎች በእምነት አንጣላ አብረን ሀገራችን እናልማ ያሉ የቃጥባሬ ደን ልማት ሀላፊ ሻለቃ ሱልጣን ያስንቃሉ !

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ለሁላችን ይሁን
ወገን ተድላ አይይይ መልከ ጥፉን በስም ይደግፉ የሚለውን ልበ ጥፉን በስም ይደግፉ ልበል ?ተድላ የታደለ በጸጋ በእውነት እንጂ እንዲህ ባሉባልታ መታደል ኒክ ያስቀይራል ::እባክህ እኔን የኦሳማ ቢንላደን ደጋፊ ለማድረግ ከመቸኮልህ በፊት የራስህ መነኮሳትና ጋዜጣ ተብዬ የሰጡት አባባል አገናዝብ ::በሀዲያ ዞን ያሉት አንዱ መነኩሴ እሳቱ ቤተክርስቲያኑ አካባቢ መሰዊያ ዙርያ ያለውን አልነካም ሲሉ በአሜሪካ ድምጽ ደግሞ ሌላው መነኩሴ ተዉ እሳቱን የፈለገውን ያቀጥል ብለው ነዋየ ቅዱሳቱ እንዳልተነኩ መስክረዋል ::ይህን አገናዝቦ ነው ዲጎኔ ተያያዥነት እንዳለው የጠየቀው ::ምናልባት ጌታ መንፈስ ቅዱስ የተጸየፈውን ነገር ሊያቀጥል መልካሙን እሳት ልኮ ይሆን ?
እዚህ አምድ የቀረበ የአንድ ወገን ቤተእምነት በመኮነን ሲሆን በአሜሪካ ድምጽ ያቀረበው ግን ሚዛናዊና ተአማኒ ነው ::

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው:
ብጹእ ብእሲ ዚኢሆረ በምክረ ረሲሀን በክፉዎች መንገድ ያልሄደ ብጹእ ነው -ይህ እሳት ከገዳማቱ ጋር ይያያዝ ይሆን ??
http://orthodoxinfo.com/ecumenism/ea_mono.aspx

ይህንን እሣት ያስነሡትና ገዳሙን ለማጥፋት ቆርጠው የተነሡት ወዳጆችህ ዘወትር በወርቃማ ቃላት የምታንቆለጳጵሣቸው የኦሣማ ቢን -ላደን ተከታዮች ናቸው ::

ተድላ

አንተ በምትለጥፈው መልዕክት ሁሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን እና አማኞቿን አምርረህ እንደምትጠላ በግልፅ በአደባባይ የምታውጅ ዕምነተ -ቢስ ኮሚኒስት መሆንህን ታውጃለህ :: አልፈህ ተርፈህም ለኦሣማ ቢን -ላደን ተከታዮች ተደጋጋሚ ሙገሣ የምታቀርብ መናፍቅ ነህ :: ታዲያ እኔ እንዴት ብዬ ከአንተ አስተያዬት ቅንነት ልጠብቅ Question Question Question Question Question

ተድላ

እንዲያው እናንተ ሠሞኑን ይኼ የአውሬው ተከታይ መናፍቅ የወያኔ ሎሌ የት ገባ ?

ዲጎኔ አባ -ጋንጭር : አባ ግራኝ :-

በትክክል የሚያንብቡ ዓይኖች ካሉህ ይህንን ኦፊሤላዊ ባልሆነው የወያኔ ጋዜጣ በሪፖርተር ጋዜጣ የወጣውን ዘገባ ተመልከት ::

ምንጭ :- ውድነህ ዘነበ : ሪፖርተር ጋዜጣ : እሑድ ሰኔ 3 ቀን 2004 ..::በርካታ ቤቶችን የበላው የሐዲያ ቃጠሎ እስካሁን መንስዔው አልታወቀም ::

Quote:
በደቡብ ክልል ሐዲያ ዞን በታህሳስ ወር በተለያዩ ቀናት 140 ቤቶችን የበላው የእሳት ቃጠሎ መንስዔ በእስካሁኑ ሒደት አልታወቀም፡፡ በዞኑ ሰሮ፣ ሻሼጌ፣ ጌሌቦ፣ ሚሻና ጊቤ ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ ቤቶች በታህሳስ ወር ውስጥ 15 ተከታታይ ቀናት ድንገተኛ እሳት እየተነሳ መውደማቸው ይታወሳል፡፡ የቃጠሎው ሁኔታ አነጋጋሪ ሆኖ የሰነበተ ከመሆኑም በላይ፣ የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ አካባቢውን እንዲጎበኙ ምክንያት ሆኗል፡፡

የዞኑ ፖሊስ ባልደረባ ኢንስፔክተር ክብነህ አበበ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ አቶ ሽፈራው አካባቢውን በጐበኙበት ቀንም ቤቶች ተቃጥለው ነበር፡፡ ፖሊስ አስፈላጊውን ክትትልና ምርመራ እንዲያደርግ አቶ ሽፈራው ለዞኑ ፖሊስ መመርያ ሰጥተዋል፡፡ በዚህ መሠረት ፖሊስ ደፈጣ በማድረግ የእሳቱን መንስዔ ለማወቅ ጥረት ቢያደርግም፣ የተገኘ ፍንጭ አለመኖሩን ኢንስፔክተር ክብነህ ገልጸዋል፡፡ “ሰው ነው የሚለኩሰው ? የሚለውን ለማጣራት ሙከራ አድርገን ነበር፡፡ ሰው ስለመለኮሱ ግን መረጃዎች ልናገኝ አልቻልንም፤” ሲሉ ኢንስፔክተሩ ጨምረው ገልጸዋል፡፡

ከአካባቢው ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ድንገት ሳይታሰብ ከመኖርያ ቤት (ጎጆ ) ምሰሶ ሥር እሳት ይነሳና ድንገት ቤቱን ሙሉ በሙሉ ያቃጥላል፡፡

የዞኑ ነዋሪዎች ክስተቱን “ቁጣ ነው፤ የፈጣሪ ተግሳጽ ነው፤” በማለት እንደየ እምነታቸው በየማምለኪያ ስፍራዎች በመገኘት ፈጣሪያቸውን ተለማምነዋል፡፡

“የእኛ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ይበዛበታል፣ አሁን ደግሞ የተፈጥሮ ቃጠሎ እየተከሰተ ነው፤” ሲሉ በዞን አስተዳደር ጽሕፈት ቤት የሚሠሩ አንድ ሠራተኛ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡

አደጋ ለደረሰባቸው ነዋሪዎች ጊዜያዊ መጠለያ፣ ምግብና አልባሳት እየተሰጠ መሆኑን የዞኑ ፖሊስ ገልጿል፡፡ በአሁኑ ወቅት ቃጠሎው ጋብ ቢልም ነዋሪዎቹ እሳቱ ተመልሶ እንደማይመጣ ማረጋገጫ አላገኙም፡፡

ክስተቱን እንዲያጣራ ኃላፊነት የተሰጠው የዞኑ ፖሊስም በእስካሁኑ ሒደት መንስዔውን ማረጋገጥ ያልቻለ ከመሆኑም በላይ፣ ከሚመለከታቸው ምርምር ተቋማትም የተሰጠ መግለጫ የለም፡፡
ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 10, 11, 12
Page 12 of 12

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia