Abba Tobia

Joined: 02 Nov 2011 Posts: 833 Location: asia
|
Posted: Thu Feb 16, 2012 3:23 am Post subject: መረጃ ለሴቶች |
|
|
የሴት ዕድሜ በሦስት ይከፈላል .
1. እንከምታብብ - ልጅ ትባላለች
2. አበባው ጀምሮ እስከሚቆም - ወጣት ትባላለች
3. አበባው ከቆመ በህዋላ - ትልቅ ትባላለች , ወደ እርጅናዋ ትግዋዛለች
የሴት ልጅ የመጀመሪያው ሥራዋ ሁሌ ሥራና ገቢ የሚያስገኝላትንን እውቀት (ስኪል ) መሸመት ነው . ሁሌ የራስዋ ገንዘብ እንዲኖራት ማድረግ አለባት . ይህንን ለማሳካት የወጣትነትዋን መጀመሪያ ዘመናት ትጠቀማለች . _________________ i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede. |
|