WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ተስፋዬ /አብ አሁንም ...

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ኮኮቴ

ውሃ አጠጪ

Joined: 04 Nov 2009
Posts: 1153

PostPosted: Sun Feb 26, 2012 11:26 pm    Post subject: ተስፋዬ /አብ አሁንም ... Reply with quote

ወገኖች

ተስፋዬ ገብረአብ እጅግ በከረንት አፌርስ አስተባባሪነት ; ከሁለት ሩሞች በላይ ታዳሚዎች በሚያዳምጡት የፓልቶክ ውይይት ላይ ; አሁንም ለኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ያለውን ንቀት ያሳየ ሲሆን ; እነ ሀየሎምን እና ሻእቢያን ሲያሞጋግስ ዋለ ::

በተለመደ መሰሪ እና ህዝብን በህዝብ ላይ የሚያነሳሱ አባባሎችን በመጠቀም ሲዘባርቅ ዋለ :: በንግግሩ የተበሳጩ በርካታ ታዳሚዎች ፊት ለፊት ሊጋፈጡት ሲሞክሩ ; ስማቸውን እየጠራ ፐርሰናሊ አታክ ሊያደርጋቸው ሲሞክር ታይቷል :: የባእዳን የጣሊያን ወራሪዎችን የተፋለመውን የበላይ ዘለቀን ጀግንነት ; በርስ በርስ ወንድማማቾች በተጋደሉበት ጦርነት ስሙ ገኖ ከወጣው ከሀየሎም "ጀግንነት " ጋር በኩልነት እያወዳደረ ሲያቀርብም ምንም እፍረት አይሰማውም ነበር :: በቡርቃ ዝምታ ላይ እንደጻፈው አሁንም የአማራን ህዝብ በዳይ የኦሮሞን ህዝብ ተበዳይ እያደረገ ሲያቀርብም ተስተውሏል ::

በአጠቃላይ ሻቢያ እንደሚያደርገው ; አሁንም በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ ሲዘባርቅ ውሏል ::

ኮኮቴ
_________________
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 367

PostPosted: Mon Feb 27, 2012 1:30 am    Post subject: Reply with quote

ኮኮቴ ሀየሎም ሀገሩን የከዳ ሀገሩን የወጋና ሀገር ያስቆረሰ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላትና ባንዳ ነው ::

በላይ ዘለቀ የወንዶች ወንድ : ለሀገሩ የተዋጋና ጣልያንን ያንበረከከ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው ::

እኔ ለዚህ የፖለቲካ ሸርሙጣ : ኦፖርቹኒስት ሻቢያ /ወያኔ /ኤርትራዊ ለምን አቴንሽን እንደምትሰጡት ነው ግራ የሚገባኝ :; የቡርቃ ዝምታን ካነበብኩ ጊዜ ጀምሮ ተስፋዬ /አብ የኢትዮጵያ ጠላት መሆኑን ተገንዝቤ አንቅሬ ተፍቼዋለሁ : እንደሰውም አልቆጥረውም :: ስለዚህ አክታ ትፋቱን /ቅርሻቱን በየፔጁ እየለጠፋችሁ የሚጎምዥለትን አቴንሽን አትስጡት :: ፓልቶኮችም ሽርሙጥና ጀምረዋል :: ሰው ለመሳብ ብለው ይህንን የሰው አተላ ማቅረባቸው ከሽርሙጥና ይቆጠራል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገራዶ

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Nov 2004
Posts: 513
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Feb 27, 2012 4:33 am    Post subject: Reply with quote

ትክክል ነው የሰጣቺሁት አስተያየት .

በጣም አሳዛኙ እና ዘግናኙ ጉዳይ ወይዘሮ ሙያየ ተስፋየን ከጠላቺሁት ከረንት አፌርስ አትመጡ ...እዚያው በጠበላቺሁ በማለት ያለምንም ሀፍረት ስትናገር መስማት በጣም አሳፋሪ ነው . በተለይ ሀቀኛ ኢትዮጵያዉያን የሆኑ የተስፋየን ሴራ ሲያጋልጡ የዋሉትን ሁሉ ጸረ -ኤርትራ ናቺሁ ---ጸረ -ኦሮሞ ናቺሁ በማለት ስትዘልፋቸው መስማት በጣም የሚያገርም ነው .
የሙያየ ማንነትም መጣራት እና መመርመር እንዳለበት ብዙወች አስተያየት ሰጥተዋል .

የቡርቃ ዝምታ በህዝባቺን እና ባገራቺን ህይወት ዉስጥ የሚፈጥረዉን ቀዉስ መገንዘብ ያቃታት ታጋይ ሙያየ ዛሬ ያሳየቺው ባህርይ በእጂጉ አሳፋሪም አዋራጂም ከመሆኑም በላይ የሚያዉቃትን ሁሉ አሸማቃለች !!

እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል !!!!
ገና ብዙ የምንሰማው ጉዳይ ይኖራል ....ይሄ የኢትዮጵያ አንድነት የሚባል የጂምላ ጉዞ ገና ብዙ ተአምር ያሳየናል .
ወያኔን ግን እድሜዉን እየቀጠለ ነው ......
_________________
All kinds of winds may push us around;but in the end we go where we row.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Mon Feb 27, 2012 4:35 am    Post subject: Reply with quote

እኔም እኮ የማይገባኝ ነገር ለተስፋየ እየተሰጠ ያለው አቴንሽን ነው Shocked
_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወዲ _ኒውዮርክ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 26 Nov 2007
Posts: 98

PostPosted: Mon Feb 27, 2012 5:37 am    Post subject: Reply with quote

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ስለዚህ አክታ ትፋቱን /ቅርሻቱን በየፔጁ እየለጠፋችሁ የሚጎምዥለትን አቴንሽን አትስጡት :: ፓልቶኮችም ሽርሙጥና ጀምረዋል :: ሰው ለመሳብ ብለው ይህንን የሰው አተላ ማቅረባቸው ከሽርሙጥና ይቆጠራል ::

ሽርሙጥና የነፍጠኛ መለያ ባህሪ ሲሆን ነፍጠኛ ደግሞ lately ለሻብያ መሾርመጥ ጀምረዋል :: ለዚህም ነው ወስላታው የሻብያ ቡችላ ተስፋየ ገብረአብ ነፍጠኞች ዘንድ ፖፕላር የሆነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
salar

ኮትኳች

Joined: 10 Feb 2012
Posts: 270

PostPosted: Mon Feb 27, 2012 6:07 am    Post subject: Reply with quote

Hayalom is one of the Badass Heros of the 20 century of Tigray. you guys have no idea what he have done for his people. he don't deserve to be insulted by your smelly weak ass. while belay zeleke or whatever his name is just a random bandit who used to steal for his living and suddenly his attention get caught by the italians and maybe he fought them but he is not even in a fraction level with the Hero or heros Hayalom Araya. fuk you Amhara Amara don't have heroes even if it does the only hero you guys have is 300 years ago a loooong time ago

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ኮኮቴ ሀየሎም ሀገሩን የከዳ ሀገሩን የወጋና ሀገር ያስቆረሰ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላትና ባንዳ ነው ::

This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 367

PostPosted: Mon Feb 27, 2012 1:03 pm    Post subject: Reply with quote

salar እንደጻፈ(ች)ው:
Hayalom is one of the Badass Heros of the 20 century of Tigray. you guys have no idea what he have done for his people.

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ኮኮቴ ሀየሎም ሀገሩን የከዳ ሀገሩን የወጋና ሀገር ያስቆረሰ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላትና ባንዳ ነው ::ለትግራይ /ለወያኔ ሄሮ ቢሆንም ለኢትዮጵያ ግን ሀየሎም አርአያ ባንዳ የባንዶች ቁንጮ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ትልቅ ሰው

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 122

PostPosted: Mon Feb 27, 2012 1:34 pm    Post subject: Reply with quote

ወዲ _ኒውዮርክ እንደጻፈ(ች)ው:
ሽርሙጥና የነፍጠኛ መለያ ባህሪ ሲሆን ነፍጠኛ ደግሞ lately ለሻብያ መሾርመጥ ጀምረዋል :: ለዚህም ነው ወስላታው የሻብያ ቡችላ ተስፋየ ገብረአብ ነፍጠኞች ዘንድ ፖፕላር የሆነው ::

ሽርሙጥና የትግረ ባህሪ ነው አማራ በባህሉ ኩሩ ቀብራራ ልበ ጀግና ሩቅ አሳቢ ላህገር ተቆርቍሪ ነው :: አፍሪካ ውስጥ የጠራ ህዝብ ማለት አማራ ነው :: በጀግንነቱ ነጣነቱን ጠብቆ ለራሱም ለጥቁርም ህዝብ ኩራት የሆነና በዚህም ምክኒያት መሪው ቀዳማዊ ሀይለ ስላሴ ሰማያዊ ተደርገው እንደ መሲህ ተወስደው እዲመለኩ ሆንዋል :: ይህ ነው የአማራ የጠራ ታሪክ Exclamation Exclamation

ትግረ ግን በተቃራኒው ሆንዋል :: ከራያ ኦሮሞ የሚወለደው አሉላ አባ ነጋ ብቻ ነበር ጀግንቸው :: እሱም ምንም ትግራይ ቢወለድም ትውልዱ ራያ ኦሮሞ ነው :: ሌላ የትግረ ጀግና እስኪ አምጡልኝ ? ሀየሎም ? ይህ አረቄ እየጠጣ ጀግናው አማራ ላይ ሲዘባበት መጠጥ ቤት ውስጥ በጠርሙስ አናቱን ተተርትሮ የሞተውን ወንበዴ ጀግና Question ቅቅቅቅቅቅ Laughing Laughing Laughing

ትግረወች ርማችሁን አውጡ ጀግና የላችሁም እናንተ መለያቹ ውንብድና ነው ቅቅቅቅቅ Laughing Laughing Laughing እና ደሞ አሁን አብዛኖቻቸው ህውሀቶች ሉጢወች ናቸው እየተባለ ነው :: በቅርቡ ኢሳት ቲቪ ወይም ኢትዮ ሪቪው እነ ማን ትግረ ባለ ስልጣኖች በዚህ ርኩስ ተግባር ተሰማርተው እንደሚገኙ ይፋ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል :: ስለዚህ ርኩስ ሸርሙጣው ያውም ሉጢነትን የሚተገብር ትግረ እንጅ አማራ ጠራ ያለ የጥቁር ህዝቦች ቁንጮ ነው Exclamation

ትልቅ ሰው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የጨርቆሱ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 15 Mar 2005
Posts: 90
Location: united states

PostPosted: Mon Feb 27, 2012 1:47 pm    Post subject: Reply with quote

ወይ መአልቲ አሉ እማማ ትበርሕ !
ሙያየ ምስክር በዘመንዋ ደፋር ቀልጣጣ በመሆንዋ ብቻ ጋዜጠኛ የተባለች ትምሕርቱም ኤቲክሱም የሌላት መሀይም ባልቴት ነች እኮ ! እድሜዋም 80ዎቹ ብዙም አልቀረው :: ከሰዎች ጋር እንደ ሰው ተቆጥራ ለመዋል ያላት ምርጫ መስሎ ማደር ነው :: መቀለማመድ ነው :: አለበልዝያማ እዚያ የሻብያ ቅምጦች ክፍል ምን ታደርግ ገባች ! ያሞገሱትን አሞግሳ የጠሉትን ጠልታ መኖር ግዴታው አድርጋው ነው :: ይኽ ተስፋውን ያጨልመውና ተስፋዬ ተብየው የበላበትን ወጭት ሰባሪ ባንዳ የባንዳ ዘር ግን ከኢትዮጵያውያን መድረኮች ላይ ሁሉ መወገድ ይኖርበታልና ቀኑን ይቁጠር ::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!

uote="ገራዶ "]ትክክል ነው የሰጣቺሁት አስተያየት .

በጣም አሳዛኙ እና ዘግናኙ ጉዳይ ወይዘሮ ሙያየ ተስፋየን ከጠላቺሁት ከረንት አፌርስ አትመጡ ...እዚያው በጠበላቺሁ በማለት ያለምንም ሀፍረት ስትናገር መስማት በጣም አሳፋሪ ነው . በተለይ ሀቀኛ ኢትዮጵያዉያን የሆኑ የተስፋየን ሴራ ሲያጋልጡ የዋሉትን ሁሉ ጸረ -ኤርትራ ናቺሁ ---ጸረ -ኦሮሞ ናቺሁ በማለት ስትዘልፋቸው መስማት በጣም የሚያገርም ነው .
የሙያየ ማንነትም መጣራት እና መመርመር እንዳለበት ብዙወች አስተያየት ሰጥተዋል .

የቡርቃ ዝምታ በህዝባቺን እና ባገራቺን ህይወት ዉስጥ የሚፈጥረዉን ቀዉስ መገንዘብ ያቃታት ታጋይ ሙያየ ዛሬ ያሳየቺው ባህርይ በእጂጉ አሳፋሪም አዋራጂም ከመሆኑም በላይ የሚያዉቃትን ሁሉ አሸማቃለች !!

እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል !!!!
ገና ብዙ የምንሰማው ጉዳይ ይኖራል ....ይሄ የኢትዮጵያ አንድነት የሚባል የጂምላ ጉዞ ገና ብዙ ተአምር ያሳየናል .
ወያኔን ግን እድሜዉን እየቀጠለ ነው ......[/quote]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዲያስፖራ

ዋና ኮትኳች

Joined: 29 Apr 2009
Posts: 714
Location: no

PostPosted: Mon Feb 27, 2012 8:04 pm    Post subject: Reply with quote

ተሰፋየ ገበረ አብ ፖለቲካውን ትቶ ልክ እንደ
ከበደ ሚካኤል እንደ ማሞ ውድነህ መጽሀፉን ብቻ ቢይዝ ትልቅ ቦታ የሚደርስ ለህዝብ ጤቃሚ የሚሆን ሰው ነው ችሎታ አለው ::
ችግሩ ፖልቲካ ውስጥ ገብቶ በጁ የያዘውን ወርቅ ብእር ሊጥለው ነው ::
ሳያቀ የፖለቲካ ተንታኝ ሆነ ይህ ደሞ ክፋት ኖሮት ሳይሆን አሁን እስሂ ከያዘው ትልቅ ሙያ ጋር የሚጋጭ ነው አልተሰማማወም ::
ግን አድናቂው ነኝ ምንም ይሁን ምን ይጻፍ የሱን ጽሁፍ አነባለሁ ::
_________________
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia