WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
በቦምብ ስትመታ መቀሌ -እምዬ ታመመችና ተመመች እስከ ሞያሌ

 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ


 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ


Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Wed Feb 29, 2012 3:23 am    Post subject: በቦምብ ስትመታ መቀሌ -እምዬ ታመመችና ተመመች እስከ ሞያሌ Reply with quote

ነገር ግን ይላሉ ...ነገር ግን Embarassed Embarassed
Quote:
መቀሌ ዩኒቨርስቲ አምና ለትምህርት የላካቸው ሁሉም ከአንድ ብሄር ናቸው
የካቲት 21 ቀን 2004 /

ኢሳት ዜና :-መቀሌ ዩኒቨርስቲ አምና ለትምህርት ወደ ውጭ አገር ከላካቸው 23 ሰራተኞች መካከል ሁሉም የአንድ ብሄር ተወላጆች መሆናቸው ታወቀ

የፌደራል ዋና ኦዲተር ባወጣው ሪፖርት ላይ በግልጽ እንደተመለከተው ዩኒቨርስቲው ከሀምሌ 2002 ዓም ጀምሮ ወደ ተለያዩ አገሮች ለስልጣና የላካቸው ሰራተኞች በሙሉ የአንድ ብሄር ተወላጆች ናቸው።

ዩኒቨርስቲው አገራቀፍ ዩኒቨርስቲ ሆኖ እያለ እና ሰራተኞችም ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተውጣጡ እና ከውጭ አገራት የመጡ መሆኑ እየታወቀ፣ የትምህርት ሚኒስቴር የሚያዘውን የግማሽ ደሞዝ ህግ በመጣስ ሙሉ ደሞዝ እየከፈለ ያላከቸው 23 ሰዎች በሙሉ ከአንድ ብሄር የተውጣጡ መሆናቸው የዩኒቨርስቲውን ማንነት ያመላከተ ሆኗል።

2002 ዓም በፊት ዩኒቨርስቲው ውጭ አገር ልኮ ካስተማራቸው የሌሎች አካባቢዎች ተወላጆች መካከል 80 በመቶ በላይ የሚሆኑት ስራቸውን ጥለው መጥፋታቸው በዩኒቨርስቲው ውስጥ ያለውን የዘረኝነት አሰራር የሚያሳይ ነው።

በዩኒቨርስቲው ውስጥ የተስፋፋው ሙስና ስር የሰደደ መሆኑንም በፌደራል ኦዲት ሪፖርት ላይ ተመልክቷል።

_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

 
Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum


Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia