WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ለኃይማኖት አሰዳቢዎች !

 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General


 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
Geni_LA

ጀማሪ ኮትኳች


Joined: 19 Dec 2004
Posts: 82
Location: united states

PostPosted: Mon Feb 13, 2012 12:05 am    Post subject: ለኃይማኖት አሰዳቢዎች ! Reply with quote

ከጊዜያት ቆይታ በኋላ ወደ ዋርካ ብመለስ ዋርካ እንዲህ አስጠልቶባት ሳይ አዘንኩኝ ለመሆኑ ሞደረቶች የት ሄዱ ??? ያኔ የጀመሩ ጊዜ ወዲያው ሰው ማባረር ያበዙ ነበር አሁን ሰለቻቸው እንዴ ? ?

የሳይበር ኢትዮጵያ ባለቤቶች በቋንቋችን እንደፈለግን የተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች እንድንወያይ እንድንማማር በብዙ ድካምና ልፋት ተጨንቀው የከፈቱልንን ለዚያውም የገዛ ገንዘባቸውንና ገንዘባቸውን መስዋዕት አርገው ይህን መድረክና ዕድል ሲሰጡን ይህን የመሰለ የሕጻናት መቀለጃ ሆኖ ማየቱ በጣም ያሳፍራል :: Rolling Eyes Rolling Eyes Embarassed Embarassed Embarassed

እዚህ ዋርካ ላይ አንዳንድ ባለጌዎች በኃይማኖት ስም እየገባችሁ ተራ ማንነታችሁን ስታወጡ ምናልባት ኒክ ስም ስላላችሁ ማንም አያየንም ትሉ ይሆናል ግን ከሂሊና ፍርድ አታመልጡም :: በጣም እርግጠኛ ነኝ ኢየሱስ ስለተሰደበ እስላሞች አይዟችሁ የሚሏችሁ እንዳይመስላችሁ ወይም መሀመድ ስለዘለፈ ክርስቲያኖችን የደገፋችሁ ወይም ያስደሰታችሁ አይምሰላችሁ ! የዋርካ አድሚኖች ባያይዋችሁ የምትጽፉትን ወደ እንግሊዘኛ ተርጉመን ሳይቱን ራን ለሚያደርጉ ሶርስ ቢላክ በሳይበር ክራይም ትፈረጃላችሁ :: አሳፋሪዎች ! ሕይወታችሁን በተሻለ ነገር አሻሽሉ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንታደስ

ዋና ኮትኳች


Joined: 24 Jan 2005
Posts: 900
Location: Europe

PostPosted: Mon Mar 12, 2012 12:40 pm    Post subject: Reply with quote

ጥሩ ታዝበሀል /ሻል ! እንደሚመስለኝ እስላምም ክርስቲያንም አይመስሉኝም በአላሕ እና በኢየሱስ ስም የሚቀልዱት !!
መታረም ይገባቸዋል ዋርካ አድሚኖች እንደቀድሞው ጽዳቱን
ጀምሩ እላለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka General All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

 
Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum


Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia