WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
እውነት ሁላችንም አማሮች ካልሆን ኢትዮጵያ መጥፋትዋ ነው ???

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ኣሲምባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 527

PostPosted: Wed Apr 11, 2012 5:28 pm    Post subject: እውነት ሁላችንም አማሮች ካልሆን ኢትዮጵያ መጥፋትዋ ነው ??? Reply with quote

አንድ ይነጋል በላቸው የሚሉት ዘመዴ "ሁላችንም አማሮች ካልሆን ኢትዮጵያ አትድንም " እያለን ነው :: እውነት በዚህ ባለንበት 21 ክፍለዘመን - የህዝባችን የተወሳሰበ - የተቀራረበና የተያያዘ ህልውና አጠቃላይ ማህበራዊ - ኢኮኖሚያዊና በጎና አስከፊ ታሪክ ሰናስተውል ሁላችንም አማርነት ካልተላበስን ኢትዮጵያ መጥፋትዋ ነው ?
እንደ አንደ ኩሩ አማራ - ለህዝቤ ያለኝ ክብር ፍቅርና ኩራት ወስናልባ ቢሆንም - የኔን ወግና ልማድ - ያኗኗር ብሂል ለኢትዮጵያዊነት ዋስትና ይሆናል ወይም መላ ኢትዮጵያን ይወክላል የሚል እምነት የለኝም ::
የሆነ ሰው መጥጥፉን ካነበበ በኃላ እንዳው በድፍኑ ይሄ መጣጥፍ "እኔን ካልሆናቹ አትኖሩም አንኖርም - ጠፋቹ ጠፋን በሌላ አባባል "እኔን ብቻ ምሰሉ አለበለዚያ " እንደማለት ነው በሎኝ እርፍ ::
በመቀጠልም እንድዚህ አይነቱ ድፍረት የሞላው እውቀት የጎደለው ጥምዝ አባባል ለረዢም ዘመናት ሞቶ ኣላህ በሰነጥበቡ እስትንፋስ ከዘራበት - ሞትን ድል ነስቶ ህይወት ከዘራ ሰው በቻ የሚጠበቅ ነው በሎኝ ቁጭ አለ ::

እስቲ ነጻ መሆን ልመዱና ደስ እንዳላቹ በጉዳዩ ላይ ቱስስስስስስ በሉበት ::
ተላ - የመነመነው - ፍናፍንቱና አሰስ - ገሰሱ - የምትሉትን እናንብብ ::

ኣሲምባ
የንጉስ ሚካኤል አሊ ነገድ
ኩሩ ጎዣሜው -(ጎንደርም የኛው ነው )
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኣሲምባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 527

PostPosted: Wed Apr 11, 2012 8:08 pm    Post subject: Reply with quote

አዎ የወገናችን የይነጋል በላቸውን (የብእር ስም መሆኑ ነው ) እውነታ የሌለው ከላይ እንደ -ርእስ የተከፈተው አዋጅ የፈረደባት ዴሞክራሲን እያጣቀሳቹ ለይምሰል እንኳ ቢሆንም ነጋ -ጠባ ከምትለፈልፉት ቅዥት ጋር በጽኑ የሚቃረን በመሆኑ የሳይበር አምበሶች ተላ - የመነመንውን አካቶ ሌሎቹም በጎሪጥ እያዩ ማለፍን መርጥዋል :: ምክንያቱም አበክረን የምናቀው በጅጉ የነበረ አሁንም በስሱ ያለ ነገር ግን እንዳው ሊከጀል የማይችል ያበቃለት አውንታ በመሆኑ የኛ አምበሶች ዝምታን መርጠዋል ::
በድፍረት ሁላችንም አማራ ካልሆን የምንኮራባት አገራችን እትዮጵያ መበታትንዋ - መጥፋትዋ ነው የሚለው አባባል ፌደራሊዝም - ደሞክራሲን - የገለስብና የቡድን መብትን የሚቃረን - በዛ ያሉ በሄሮችን በእኩለንት በያዘች በዛሬይቱ እና በነገይቱ እትዮጵያ ለከጅል የማይችል የሰውን መሰረታዊና ተፈጥሯዊ መብቶችንና ፍላጎቶችን የሚንድ በመሆኑ ይህንን እንደ መሰረታዊ የመነጋገርያ በቁምነገር የሚወስደው የለም ::

አማራ ኩሩ እትዮጵያዊ ህዝብ ነው :: እንደሌላው እትዮጵያዊ በቌንቌው ከመናገር በስተቀር በነበሩት ክፉ ስርአቶች የተጎዳ ህዝብ ነው ::
ለዚህም ነው በጣም የማደንቀው እትዮጵያዊው ውንደሜ ያኔ ሁሉ ይቅርብኝ ብሎ ለህዝብ መብት ብሎ እብዱን መንግስቱን ሲታገል "መግዛእቲ " የምትለዋን አገላለጽ ሲጠቀም የነበረው :: ተራማጅ ሀይሎች ያደረጉት ትግል ያማራን ህዝብ ጭምር ያካተተ ነው :: ያማራ ህዝብ ባያምነበት ኖሮ የኢሀዴግ ሰራዊት ጎንደርና ጎዣም አይደርስም ነበር ::

ወደ ርእሱ ሰመጣ እትዮጵያዊ ሁሉ ባገሩ ያሻውን ቋንቌ ሀይማኖት ባህል ወግና አመለካከት ህግን በጠበቀ መንገድ የፖለቲካ አመለካከትም ሳይቀር እንዳሻም እንዲሆን ህገ -መንግስቱ ፈቅዶለታል :: በዙዎች ነገር ግን ደግሞ ያንዲት አገር ዜጎች ነን :: በመሆኑም የወገናችን ያቶ /ወሮ . ይነጋል በላቸው ቅዥት እንጂ ህልም አደለም ::

ጎዣምም የኛው ነው
የራስ አሊ ምካኤል ነገድ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጥሩር

መንገደኛ

Joined: 07 Apr 2012
Posts: 6
Location: USA

PostPosted: Wed Apr 11, 2012 8:39 pm    Post subject: Reply with quote

ዛሬ copy/paste የለም እንዴ :: እውነት ለመናገር እንዳንተ አይነቱ ወደል የወያኔ ውሻ ካልጠፋ ምንም ሰላም አይኖረንም :: እናውቃለን ነገ ወያኔ ሊወድቅ ነው ቢሉህ አንደኛ የኢትዮጵያን ባንዲራ ይዘው ባደባባይ ከሚጨፍሩት መካከል ዋናው አንተ እንደምትሆን አልጠራጠርም :: ምክንያቱም ለሆዱ ያደረ ክብር የለውም ክብሩም በከረሜላ ቀይሮታል :: ስለዚህ እንዳንተ አይነቱ ቁራ በባዶ ሜዳ ሰውን የሚያደነቁር ተራ ባንዳ ሲጠፋ ነው አገር የምትድነው ::

http://www.youtube.com/verify_age?next_url=/watch%3Fv%3DBMAbsbAWyks
_________________
(_)
|__|~~~~~~~~~~~~~~~~
| | EEEEEEEEEEEEEEEEE EE
| | EEEEEEEEEEEEEEEEE EE
| | EEEEEEEEEEEEEEEEEE

| |~~~~~~~~~~~~~~~~
| |
| |
| |
| |
| |
| |
| |
| |
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኣሲምባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 527

PostPosted: Wed Apr 11, 2012 10:12 pm    Post subject: Reply with quote

ጥሩር እንደጻፈ(ች)ው:
ዛሬ copy/paste የለም እንዴ :: እውነት ለመናገር እንዳንተ አይነቱ ወደል የወያኔ ውሻ ካልጠፋ ምንም ሰላም አይኖረንም :: እናውቃለን ነገ ወያኔ ሊወድቅ ነው ቢሉህ አንደኛ የኢትዮጵያን ባንዲራ ይዘው ባደባባይ ከሚጨፍሩት መካከል ዋናው አንተ እንደምትሆን አልጠራጠርም :: ምክንያቱም ለሆዱ ያደረ ክብር የለውም ክብሩም በከረሜላ ቀይሮታል :: ስለዚህ እንዳንተ አይነቱ ቁራ በባዶ ሜዳ ሰውን የሚያደነቁር ተራ ባንዳ ሲጠፋ ነው አገር የምትድነው ::
http://www.youtube.com/verify_age?next_url=/watch%3Fv%3DBMAbsbAWyksየመነመነው
እኛ ጥሩዋ አያትክ ጥንት ያኔ አምላካቸውን ይለምኑ ነበር :: መልካም ሰለነበሩም አልህ ይፈጽምላቸው ነበር :: ያቺ እናትክም በምብርክኪት ጉልበትዋ ድም -በደም እስክሚሆን ቁልቢ ትሄድ ነበር ::
አንተ ቱሀኑ የፈርንጅ ቂጥ ጠራጊ ግን እንዳው ከንቱ በመሆንክ በነዛ ባረጁት ጣቶችክ የነጫጭባ ጀርባና ቂጥ አሺና አባሽ ሁነክ ቀርክ :: ወይ ነዶ ! እስኪ እንዳው ድፍት በለና የጻፍከው ከረእሱ ጋር ምን ግኑኝነት አለው ? የሆንክ ገልቱ ፈሽፋሻ ነገር !! ለነገሩ አንተ የተሽክምከው ግምሽ ባዶ ቅል ለመማር ብቁ አደለም :: በል ጥፋ - ሸለፈታም !!! ለነገሩ አንተ ለመሰደብ እንጂ ቁምነገር አዘል ለሆነ ውይይት ሳትበቃ መሰናበትክ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኣሲምባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 527

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 12:59 am    Post subject: Reply with quote

ሰውዬ
አማራው ሲሻው የራሱ የፖለቲካ ወይም የሲቪክ ድርጅት የመመስረት መብቱን ታግሎ ያመጣው ከዛም በኢትዮጵያ ህገመንግስት የተረጋገጠለት በመሆኑ የማንንም ፈቃድ አይሻም ::
የመጣጥፉ ጸሀፊ ይነጋል በላቸው ወይም አምባሳደር እምሩ ይህንን የሚያቁት ጉዳይ ይመስለኛል :: እንኳንና አሁን በጠገበ እድሜቸው 1992 ትም ቢሆን አምባሳደሩ የኢደሀቅ አባል በመሆን ላመኑብት አላማ የታገሉ ሰው ናቸው ::
ብዙዎቻቹ አታቁትም እንጂ ያአማራ ህዝብ ካሻው የራሱን ነጻ መንግስት መስርቶ የአማራ ሪፓብሊክ ወይም በንጉሳዊ የሚመራ የዘውድ መንግስት ውይም ደግሞ መንግስቱን ከዚምባብዌ አምጥቶ በፕሬዚዳንት መንግስቱ የምትመራ ቅልብጭ ያለች አዲስ አገር መመስረት ይችላል ::
ተላ ይልቁስ ይሄ እውን እንዲሆን ታገል :: በነጋራችን ላይ ጥሩ የመጻፍ ችሎታ ሰላለክ (ምንም እንኳ የምትጭረው ውሽት ቢሆንም ) ያማራ ሪፓብሊክ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ልትሆን ትችላለክ ::

ሻምበል ተላ ምን ትላለክ ?

አሲምባ ጎዣምን አንሰጠም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia