WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
አርቲስት ታማኝ በየነ ጥናታዊ ጽሁፍ አቀረበ ::
Goto page 1, 2  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4262

PostPosted: Sun Mar 04, 2012 3:54 pm    Post subject: አርቲስት ታማኝ በየነ ጥናታዊ ጽሁፍ አቀረበ :: Reply with quote

አክቲቪስት ታማኝ በየነ በቪዲዪና በድምጽ የተደገፈ ሰፊ ጥናታዊ ዘገባ በግንቦት 7 በከማል ገልቹ የሚመራው የአዲሱ ኦነግ ድርጅት ( ጥምረት ) የመክፈቻ ዝግጅት ላይ አቀረበ :: አክቲቪስት ታማኝ ኢትዮጵያ ከየት ወደ የት በሚል ትናንት የነበረችበትን አሁን ያለችበትን እሱ እንደገባው ለተሰብሳቢዎች የገለጸበትን ሰፊ ማብራሪያ ለማየት እቺን ይጫኑ ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሚስተር -x

ውሃ አጠጪ

Joined: 02 Feb 2009
Posts: 1257

PostPosted: Sun Mar 04, 2012 5:47 pm    Post subject: Re: አርቲስት ታማኝ በየነ ጥናታዊ ጽሁፍ አቀረበ :: Reply with quote

ይህ ክሊፕ የዚህ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን መታሰቢያ (ሌጋሲ ) ሆኖ ለታሪክ ሊቀመጥ ይገባል :: እንከን አልባ ነው ::

መንግስቱ /ማርያም ወልዴ አያና - ባባታቸው የሸዋ ኦሮሞ
ሲሆኑ በእናታቸው የሸዋ አማራ መንዜ ናቸው ::

የየጁ ኦሮሞ ወደሰሜን ኢትዮጵያ የግዛት መስፋፋት እንዳደረገ ሁሉ አማራውም ወደደቡብ መስፋፋትን አድርጓል - ታዲያ ሁለቱም ህዝቦች ለኢንቨስትመንት ሳይሆን ለግዛት ነው የተስፋፉት :: በዚህ መስፋፋት ብዙ ጥፋት ተካሂዶ ይሆናል :: ይሁን ኢንጂ አጠቃላይ ውጤቱ ይቺ ኢትዮጵያ የምትባልን አገር ትተውልናል :: ለልጆቻችን ምንድነው የምናወርሳቸው ?

ሕወኃት የሚባል አንድ እርኩስ የጠባብ ብሔርተኞች ስብስብ : ከፋፍሎ ሊገዛና ምድሪቷን ሊመዘብር ብሎ የሚያቀብለንን የዘረኝነት መርዝ እየዋጥን እርስ በርስ አንጠፋፋ :: ኢትዮጵያ የጋራችን ነች :: ይለናል ታማኝ በየነ ::

መልካም የአድዋ ድል መታሰቢያ ሰሞን ለኢትዮጵያውያንና ለጥቁር ህዝቦች ሁሉ ይሁን ::

/-x

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
አክቲቪስት ታማኝ በየነ በቪዲዪና በድምጽ የተደገፈ ሰፊ ጥናታዊ ዘገባ በግንቦት 7 በከማል ገልቹ የሚመራው የአዲሱ ኦነግ ድርጅት ( ጥምረት ) የመክፈቻ ዝግጅት ላይ አቀረበ :: አክቲቪስት ታማኝ ኢትዮጵያ ከየት ወደ የት በሚል ትናንት የነበረችበትን አሁን ያለችበትን እሱ እንደገባው ለተሰብሳቢዎች የገለጸበትን ሰፊ ማብራሪያ ለማየት እቺን ይጫኑ ::

_________________
እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደብረብርሀን 33

ኮትኳች

Joined: 17 Aug 2011
Posts: 252

PostPosted: Mon Mar 05, 2012 12:29 am    Post subject: Reply with quote

አንተ Fat ass ወያኔ ,

መቼ ይሆን ርዕሱና ዝርዝሩ አንድ የሆነ ጽሑፍ የምትጽፈው Question የአንተን ጽሑፍ ከማነበው : የማላነበው ጊዜ በጣም ይበዛል :: ለማንበብ ስሞክር ደግሞ ፍሬ -ቢስ መሆንህን ብቻ የምረዳው Exclamation አንተ የተበላሸውና የዘቀተው የወያኔ ሥርዓተ ትምህርት ክላሲካል ምሳሌ ነህ Exclamation የአማረኛና የትግረኛ ፊደል መጻፍ የማትችል : ግን ደግሞ የሲቪል ኮሌጅ የዲግሪ ምሩቅ Exclamation What a disgrace to Weyane Education System Exclamation One thing I like to advise you though , learn to be a Photographer Journalist , since you can't write at all bro Exclamation
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወዲ _ኒውዮርክ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 26 Nov 2007
Posts: 98

PostPosted: Mon Mar 05, 2012 5:14 am    Post subject: Reply with quote

ጥናታዊ ፅሁፍ ?? አታስቀኝ እስኪ አቦ !! ይሄን የአማራ "ጥናታዊ አሉባልታ " ብትለው ሞር ሰንስ ይሰጥ ነበር :: Laughing Laughing
The useless Amharas as usual holding a meeting about nothing, talking endless trivial issues and ofcourse with all their ቀረርቶ and ሽለላ at the end. Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
menzewu

ኮትኳች

Joined: 25 Dec 2009
Posts: 368

PostPosted: Mon Mar 05, 2012 3:11 pm    Post subject: Reply with quote

ወዲ _ኒውዮርክ እንደጻፈ(ች)ው:
ጥናታዊ ፅሁፍ ?? አታስቀኝ እስኪ አቦ !! ይሄን የአማራ "ጥናታዊ አሉባልታ " ብትለው ሞር ሰንስ ይሰጥ ነበር :: Laughing Laughing
The useless Amharas as usual holding a meeting about nothing, talking endless trivial issues and ofcourse with all their ቀረርቶ and ሽለላ at the end. Laughing Laughing

ዋናው የህይወትህ ምኞት አማራ ለመሆን ነዉ አይደል ? ምስኪን !! አይገዛ ነገር ምንታደርገው ...እንዲያዉ ተንጨርጨር ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4262

PostPosted: Wed Mar 07, 2012 11:33 pm    Post subject: Reply with quote

ወረድክብኝ ነው የሚባለው ወርቁ ...መቼም ..ምን አድርጌህ ይሆን እዲህ የጨፈጨፈከኝ ..ልብ አላልኩትም ነበር ....አንድ ጊዜ የመስፍን ሀብተማርያምን የቡና ቤት ወጎች አነብ ነበር ;; መስፍን አንዳንድ ጸሀፊያንን ያጎነበትን አባባል አስታውስከኝ ... ""ቃላት ሲደጋጋሙ ከማስለቸት አልፈው ያናድዳሉ "" ይላል :: ግልብ አንባቢ ከሆንክ ንዴቱ ያለው ቃላቶቹን ላይ ነው ብለህ ጥቅልል ብለህ ትተኛለህ ....እሱ ( መስፍን ) ቃላትን እንደ ሰውኛ ያናግራቸዋል .....ካምሮህ በላይ ነው ለሹፌር አይሆንም ይሄ አባባል ::
Very Happy ፔናገን እንዴት ዋለች ...?? የስምሪት ክፍሉን እንዴት ይዛችኌል ...እስኪ አንዳንዴ ላገርህ ልጆች የሚጠቅም ነገር እየያዝክ ብቅ በል :: ታላቁ የጦር ሚኒስትር ግቢ ውስጥ የሚሰራ ሹፌር አይደለም ... የሶፍት ፔፐር እንኴን ቡዙ ነገሮችን ይናገራል ይባላል :: አይዞህ ለፔናገን ተቀጥረህ የምታገለግል ቢሆንም እዚህ ዋርካ ውስጥ እናቱ የወለደችው ወንድ አንተን ባንዳ አይልህም ...ባለሙያ ተዳዳሪ እንጂ ... የባንዳ አገሩ ወዲህ ነው ...ባንዳ እየተባለ እንደእባብ ጭንቅላቱን የሚወቀረው ሌላው ነው አንተን መሳይ ""ሸበላ "" ማን ይነካዋል ብለህ ነው ...?? እረ ምን ቆርጦት ...እስኪ ይሞክራት .... ጄስት ጄስቱን ነው የምናሳየው ... Very Happy

ደብረብርሀን 33 እንደጻፈ(ች)ው:
አንተ Fat ass ወያኔ ,

መቼ ይሆን ርዕሱና ዝርዝሩ አንድ የሆነ ጽሑፍ የምትጽፈው Question የአንተን ጽሑፍ ከማነበው : የማላነበው ጊዜ በጣም ይበዛል :: ለማንበብ ስሞክር ደግሞ ፍሬ -ቢስ መሆንህን ብቻ የምረዳው Exclamation አንተ የተበላሸውና የዘቀተው የወያኔ ሥርዓተ ትምህርት ክላሲካል ምሳሌ ነህ Exclamation የአማረኛና የትግረኛ ፊደል መጻፍ የማትችል : ግን ደግሞ የሲቪል ኮሌጅ የዲግሪ ምሩቅ Exclamation What a disgrace to Weyane Education System Exclamation One thing I like to advise you though , learn to be a Photographer Journalist , since you can't write at all bro Exclamation

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4262

PostPosted: Thu Mar 08, 2012 1:32 am    Post subject: Reply with quote

Quote:
Code:
learn to be a Photographer Journalist , since you can't write at all bro

ቦጌ እንዴት ነው ነገሩ የጰንታጎንን ስሙን እንጂ ምግባሩን የያዝከው እልመሰለኝም አፋን ፈረንጂን ኢንቤክቱ ..? Very Happy ከላይ የጻፍከውን እስኪ ተመልከተው የኔን አማርኛ እንደወረፍከው እኔ ደሞ ያንተን እንጊሊዝኛ ላስተካክልህ ... ወፍ በቅምብብቢትህ ላይ ሶስቴ ትዙርብህና ( ድግምት ነው ...) በል ተከተለኝ ..አሁን ... Very Happy A photographer journalist?? What does that mean photographer is a profession it describes a person who takes pictures, it is a noun by itself , whereas journalism is a field and a journalist is a person or an individual who writes or who lives by that profession. Photographer here shouldn't be used as an adjective to boost the noun journalist!! You may want say simply photographer or if you like a photographer/journalist. ኢንዴት አኡኒስ ጊልጽ ሆነች ..?? Laughing
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Thu Mar 08, 2012 9:30 am    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
ቦጌ እንዴት ነው ነገሩ የጰንታጎንን ስሙን እንጂ ምግባሩን የያዝከው እልመሰለኝም አፋን ፈረንጂን ኢንቤክቱ ..? Very Happy ከላይ የጻፍከውን እስኪ ተመልከተው የኔን አማርኛ እንደወረፍከው እኔ ደሞ ያንተን እንጊሊዝኛ ላስተካክልህ ... ወፍ በቅምብብቢትህ ላይ ሶስቴ ትዙርብህና ( ድግምት ነው ...) በል ተከተለኝ ..አሁን ... Very Happy

ምሁር ክብሮም ሆይ እኔም ልከተልህና ልማር ፍቀድልኝ Laughing Laughing

A photographer journalist?? What does that mean photographer is a profession አሀ በደደቢትኛ ነው ማለት ነው ... ፎቶግራፈር ኢዝ ፕሮፌሽን Laughing Razz

እሽ ይቀጥሉ አይተ ክብሮም it describes a person who takes pictures, it is a noun by itself , whereas journalism is a field and a journalist is a person or an individual who writes or who lives by that profession. Photographer here shouldn't be used as an adjective to boost the noun journalist!!

ዋው ደደቢት ዋው ደደቢት በቃለ አጋኖ አረጋገጡት '...' ናውን ካሚንግ ቢፎር አናዘር ናውን ካን ኖት ሰርቭ አስ አን አጀክቲቭ '...ብለው ...አይ ደደቢትኛ Laughing Laughing Razz

You may want say እሽ ደደቢት Laughing Razz Razz simply photographer or if you like a photographer/journalist. ኢንዴት አኡኒስ ጊልጽ ሆነች ..?? Laughing
እረ በደንብ እንጅ ...ብትንትኑን አወጣህው ' Rolling Eyes Laughing Laughing

እንዴው ደደቢቶች ድድብናችሁ አላዋቂነታችሁ ብቻም አይደለም የሚገርመኝ ...ከዚህ አላዋቂነታችሁ የሚመነጨው ድፍረታችሁ ጭምር እንጅ Laughing አሁን እንግዲህ በማታውቀው እንግሊዝኛ አብራርተህ የደ /ብርሃንን እንግሊዝኛ ልታርም ከዚያም እንዳዋቂ ራስህን ቆጥረህ እሷን አላዋቂ ኮዳ ራስ ክብሮም ላይ የጣላትን ምላስህን ልታወጣ ነበር Laughing Laughing ግን ችግሩ አይደለም እንግሊዝኛ ሁለተኛ ቋንቋህ የሆነውን አማርኛም አትችልም ....አንተ እንከፍ Laughing Laughing Razz

የመጨረሻ ምክር :- አሳማ አታብዛ ...ፒኒያል የሚባል እጢ አለ ... ሰርድ አይ ...እሱ አሳማ ስለምታበዛ ...ተዘግቶብሀል Laughing

ልጅ ሞንሟናው
_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Abba Tobia

ዋና ኮትኳች

Joined: 02 Nov 2011
Posts: 833
Location: asia

PostPosted: Thu Mar 08, 2012 10:43 am    Post subject: Re: አርቲስት ታማኝ በየነ ጥናታዊ ጽሁፍ አቀረበ :: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
አክቲቪስት ታማኝ በየነ በቪዲዪና በድምጽ የተደገፈ ሰፊ ጥናታዊ ዘገባ በግንቦት 7 በከማል ገልቹ የሚመራው የአዲሱ ኦነግ ድርጅት ( ጥምረት ) የመክፈቻ ዝግጅት ላይ አቀረበ :: አክቲቪስት ታማኝ ኢትዮጵያ ከየት ወደ የት በሚል ትናንት የነበረችበትን አሁን ያለችበትን እሱ እንደገባው ለተሰብሳቢዎች የገለጸበትን ሰፊ ማብራሪያ ለማየት እቺን ይጫኑ ::

ታማኝ ለማዳመጥ ሞክሬ የዘንድሮ ኢትዮጵያዊ ስለሆነብኝ አጥፍቼ ድራሼ ጠፋ . ታማኝ ኦሮሞን ለማስደሰት ብቻ ነው የሞከረው . ምኒልክን ወቀሰ , መሬት ለራሹን አስታወሰ , ኦሮሞ የሌለበት ታርክ የለም አለ . ታማኝ ጎንደሬ ሳይሆን የጁዬ ነው , የየጁ ጋላ ነው . ሰው እንዴት የራሱ አቅዋም አይኖረውም ? እነዚህ እንስሳት ፓለቲካ እየተጫወትን ነው ሊሉም ይከጅላቸዋል .
_________________
i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
..

መንገደኛ

Joined: 10 Feb 2012
Posts: 7

PostPosted: Thu Mar 08, 2012 5:32 pm    Post subject: Reply with quote

ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
You may want say simply photographer or if you like a photographer/journalist. ኢንዴት አኡኒስ ጊልጽ ሆነች ..?? Laughing [/size][/color]

በለው !!!!!!! አመድ በዱቄት ይስቃል ያለው ማን ነበር ?? የትኛው አመድ የትኛው ዱቄት መሆኑ አይታወቅም እንጂ ..

Photography እና Journalism አንድ ላይ አድርጎ ሙያው ያደረገ ሰው ባጭሩ Photojournalist ነው የሚባለው .. የሠለጠነ ሰው ከላይ ያስቀመጥከውን ዝባዝንኬ አይጠቀምም ..

ድሮ ድሮ ሌላውን ከመዝለፍ በፊት አለማወቅን አውቆ የሚያውቁ ሰዎችን እርዳታ መጠየቅ ይመረጥ ነበር .. አሁን ግን ሁሉም አዋቂ ሁሉም አስተማሪ ሆነና ሁላችንም ተያይዘን ገደል !! ይቅር ይበለን ነው ያለችው እህታችን ቅመሜ ? ይቅር ይበለን ..
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ትልቅ ሰው

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 122

PostPosted: Thu Mar 08, 2012 7:26 pm    Post subject: Reply with quote

አንተ ክቡራን የምትባል ሰውየ ግን ባለፈውም ነግሬህ ነበር :: አይደለም እንግሊዘኛ ኤለመንታሪ የሆነ አማርኛ ስርአተ ነጥብ አትችልም ::ቂቂቂቂቂ

አሁን የሰውየውን ቋንቋ አስተካክላለሁ ብለህ እንዳለ ባዶነትክን ከፍተህ አሳየህ :: አንድ ለሚኒስትሪ ፈተና የሚዘጋጅ መካከለኛ ተማሪ እንኳን እንደአንተ አይሳሳትም ::

አሣማ አታብዛ ነው ያለህ ከላይ :እውነቱን ነው አታብዛ :. ችግሩ ግን አንዳንዱ ሰው ራሱ በተፈጥሮው የሰው አካል ይዞ የተፈጠረ አሣማ ነው ቂቂቂቂቂቂቂ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደብረብርሀን 33

ኮትኳች

Joined: 17 Aug 2011
Posts: 252

PostPosted: Thu Mar 08, 2012 11:21 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ወገኖች ,

ዕውራኑ /ወያኔ , የተሞናሞነው , መንገደኛ , ትልቅሰው

ለገንቢው ምክርና እርማታችሁ በቅድሚያ አመሰግናለሁ Exclamation በመጨረሻ ያቀረብከው ትልቅሰው የሰጠኸው እርማት ትክክል ነው :: Photojournalist ነበር ለማለት የሞከርኩት Laughing Laughing ዕውራኑ ወያኔ እኔን ለማረም ብሎ ጭራሽ ገደል ገባ Laughing Laughing በእውነት በጣም የሚያስቅ ነው :: "" አለማወቅን ማወቅ እኳ : ትልቅ አዋቂነት ነው "" ያለው ማን ይሆን Question በጣም ትልቅ አባባል ነው :: ስው መጀመሪያ እራሱን ለመቀየር አለማወቁን ካላወቀ እንደጠፋ / ወይም መሀይም እንደሆነ ይቀራል :: ስለዚህ ሰው ለማወቅ , እራሱን ለማስተካከልና ለመማር ችግሩን መቀበል አለበት :: እስኪ ዋርካ ያለ አንባቢ ይፍረድና : ክቡራን በሚል ኒክ የሚጽፍ ሰውየ የሚጽፈውን ሰው ይረዳል Question እሱ በልቡ ግን እራሱን ከታላላቋች የስነ -ጽሑፍ ሰዎች ጋር እራሱን መድቦል Laughing Laughing ለዚህ አይደል የሚጽፈውን ነገር ሁሉ ሳስፔንስ ለማደርግ ሲሞክር አስተውላችኃል Question ደግሞ የወያኔ ሲቪል ኮሌጅ የዲግሪ ምሩቅ ነኝ ይላል Exclamation ዲግሪ አፈር በበላ .....አንድ አረፍተ ነገር ጽፈህ መጨረሻ ላይ አራት ነጥብ መኖሩን መጀመሪያ ተማር Exclamation ሁለተኛ "" ኢትዮጵያ , አባይ የመሳሰሉትን "" ቃላቶችን በትክክል ለመጻፍ ሞክር Exclamation ከዚያ በኃላ ሰውን ለመተቸት ትሞክራለህ Exclamation እኔ በእውነት እንኳን እንደ አንተ አይነት ልዝቡን ሰው ይቅርና ሌላውን ለመሳደብ አልፈልግም ነበር :: ድሮ ድሮ ይህን የወያኔን የውሽት ፕሮፓጋንዳ እያመጣህ ትለጥፍ ነበር :: እሱን የሚያነብልህ ስታጣ ደግሞ : ወደ ተቃዋሚዎች ዌብሳይት ሊንክና : የተቃዋሚውን ዜናዎች ለማደናገር ርዕሱና ዝርዝሩ የማይገናኝ ነገር እየለጠፍክ ሰውን ማድረቅ ጀመርክ Exclamation በዚህ ምክንያት ነው ለማረም Photo-journalist የሚለውን በችኮላ የተሳሰትኩት :: የሚያስቅው ግን እርስዎ እኔን ለማረም የሔዱበት መንገድ ነው Laughing Laughing "" ብጣሻም Exclamation "" አለ ክበበው Laughing Laughing አንተም ሰው ሁነህ : ሰውን ለመናቅ ስትሞክር Exclamation ከአንተና ከመሰል ወያኔዎች , ወላዋይ ተቃዋሚዎች ጋር መከራከር ውኃ ወቀጣ ነው Exclamation

.. እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
You may want say simply photographer or if you like a photographer/journalist. ኢንዴት አኡኒስ ጊልጽ ሆነች ..?? Laughing [/size][/color]

በለው !!!!!!! አመድ በዱቄት ይስቃል ያለው ማን ነበር ?? የትኛው አመድ የትኛው ዱቄት መሆኑ አይታወቅም እንጂ ..

Photography እና Journalism አንድ ላይ አድርጎ ሙያው ያደረገ ሰው ባጭሩ Photojournalist ነው የሚባለው .. የሠለጠነ ሰው ከላይ ያስቀመጥከውን ዝባዝንኬ አይጠቀምም ..

ድሮ ድሮ ሌላውን ከመዝለፍ በፊት አለማወቅን አውቆ የሚያውቁ ሰዎችን እርዳታ መጠየቅ ይመረጥ ነበር .. አሁን ግን ሁሉም አዋቂ ሁሉም አስተማሪ ሆነና ሁላችንም ተያይዘን ገደል !! ይቅር ይበለን ነው ያለችው እህታችን ቅመሜ ? ይቅር ይበለን ..
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4262

PostPosted: Fri Mar 09, 2012 12:15 am    Post subject: Reply with quote

Quote:
Code:
በዚህ ምክንያት ነው ለማረም Photo-journalist የሚለውን በችኮላ የተሳሰትኩት :: የሚያስቅው ግን እርስዎ እኔን ለማረም የሔዱበት መንገድ ነው    "" ብጣሻም   "" አለ ክበበው    አንተም ሰው ሁነህ : ሰውን ለመናቅ ስትሞክር   ከአንተና ከመሰል ወያኔዎች , ወላዋይ ተቃዋሚዎች ጋር መከራከር ውኃ ወቀጣ ነው  

ደብሬ :- እኔ መሳሳትህን ካመንክ እኮ ምንም የምለው ነገር የለኝም .....መጀመሪያም አቧራውን ያስነሳሀው አነተ ነህ እኔ አይደለሁም ...እኔ በቀናነት ስቄ ዝም ከማለት ይልቅ ለማስተማርና ስህተትህን ለማሳየት ጥረት አደረኩኝ :: በምስጋና ፋንታ የደረሰብኝ ወቀሳ ነበር :: ለማንኛውም ንቀት ያልከው ነገር እኔ ውስጥ የለም :: እዚህ ዋርካ ውስጥ ተናናቅን ተከባበርን ፋይዳው እሱ አይደለም :: ይዘህ የምትመጣው ሀሳብ አገራዊ ፍጆታ እስካለው ድረስ እንወያያለን ...ኢትዮጵያ ትቅደም ... ወሬኞችና አሽሙረኞች ይወደሙ !! Very Happy

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ቸካዩ

ኮትኳች

Joined: 30 Jul 2010
Posts: 143

PostPosted: Sat Mar 10, 2012 8:42 pm    Post subject: Reply with quote

አሁን ቀማኝ በየነ ምን አይነት ጥናታዊ ጽሁፍ ያቀርባል .....ከሰው አፍ እየቀማ ቤተሰብ የሚይሳድግ ስራ ፈት Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኣሲምባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 527

PostPosted: Sat Mar 10, 2012 10:58 pm    Post subject: Reply with quote

The following information is comprised of three different sources pertinent to Photojournalism

Photojournalism is a particular form of journalism (the collecting, editing, and presenting of news material for publication or broadcast) that creates images in order to tell a news story. It is now usually understood to refer only to still images, but in some cases the term also refers to video used in broadcast journalism. Photojournalism is distinguished from other close branches of photography (i.e., documentary photography, social documentary photography, street photography or celebrity photography) by complying with a rigid ethical framework which demands that the work is both honest and impartial whilst telling the story in strictly journalistic terms. Photojournalists create pictures that contribute to the news media.

Timeliness - the images have meaning in the context of a recently published record of events.
Objectivity - the situation implied by the images is a fair and accurate representation of the events they depict in both content and tone.
Narrative - the images combine with other news elements to make facts relatable to the viewer or reader on a cultural level.
Like a writer, a photojournalist is a reporter but he or she must often make decisions instantly and carry photographic equipment, often while exposed to significant obstacles (i.e., physical danger, weather, crowds).

What is a photojournalist?
A journalist tells stories. A photographer takes pictures of nouns (people, places and things). A photojournalist takes the best of both and locks it into the most powerful medium available - frozen images.
Photojournalists capture "verbs." This sounds simple, but a room of professional photographers was dumbfounded by this realization. Even after a full-length lecture with documentation and visual evidence, half of the photographers still had no clue what the difference was.
At the end of the presentation. One man said (he really did), "So, what's the difference between photography and photojournalism?" Luckily, two people (only two) turned to him and yelled, "Verbs!"
Although photojournalists can take properly exposed and well composed photographs all day long, they hunt verbs. They hunt them, shoot them and show them to their readers. Then, they hunt more.

A photojournalist has thousands of pairs of eyes looking over his shoulder constantly. The readers are insistent: "What are they doing?" "What did you see?" and "What happened?"
The readers wake PJs up at night. They keep PJs awake. The eyes always want to know what they missed. Readers can't see what they missed with a noun. It works if the question is specific enough (what did the condemned building look like?), but most answers require verbs.
To tell a story, a sentence needs a subject, a verb and a direct object. News photos need the same construction. Photojournalists tell stories with their images. Also, words are always used in conjunction with photojournalist's images.
The words below a photo are called a cutline. I write the cutlines that go with most of my images. At many newspapers, photographers provide names and nothing else. They don't write cutlines because they sometimes can't write a lead (lede) graph for a story. They also may not be able to photograph a sentence (sports being the exclusion, and there are plenty of supporting images to prove my point in this genre as well).
To be a photojournalist, we must understand the relationship between the image and these basic elements of language (all languages - worldwide).
The girl hits (or misses) the ball. There are no other options.
The girl is easy to photograph. The ball is easy to photograph. The verb is the hard part. As a servant of the citizens, it's the photojournalist's OBLIGATION to capture the entire sentence involved in EVERY event. There are no excuses. It's hit or missed. Some photographers don't care. They have a picture of the bat. "Hey, that's what tried to hit the ball." They just don't get it.

Do you want to see some P H O T O J O U R N A L I S M L I N K S?

Enjoy http://photojournalismlinks.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia