WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ለደርግ ሆስፒታል ( ደብረ ታቦር )

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4252

PostPosted: Tue Mar 20, 2012 7:51 pm    Post subject: ለደርግ ሆስፒታል ( ደብረ ታቦር ) Reply with quote

ተጎጂ ወታደር :- ወታደር ከበደ ገነቲ ጉያሳ

የተጎዳ አካል :- The lower third tibial fracture & multiple injury

የተመታበት ቀን :- 18/03/82

ሰአት :- 3.00 ጥዋት

ቦታ :- አምቻዮ ጊዮርጊስ

የተመታበት መሳሪያ አይነት :- እግሩ ቦምብ
ደረቱን የመትረይስ ጥይት

የተደረገለት እርዳታ :-ደራሲን እንቲባዮቲክና ለስብራት ካሰት ተደርጎለታል
ሌላ የወሰዳቸው መድሀኒቶች :- ቴትራሳይኪል 500 mg * 4 days *7 days
ለጀሶ ማሰሪያ 1/2cc ቤትኒን ወስዷል ::

አስተያየት :- ይህ ወታደር በወቅቱ በደሰበት ጉዳት ተሸንፎ መጥቶ ነበር :: ነገር ግን በተደረገለት እርዳታ ከነበረው ችግር ዛሬ አሻሽሎ ይገኛል :: ግን የምቱ አይነት ከባድ ስለሆን ቁስሉ እስካሁን ድረስ ሊድን አልቻለም :: ሌላ የቦታው ጉዳይም ነው :: ባጠቃላይ በምርጫው መሰረት ወደናንተ የመጣ ስለሆነ አስፈላጊውን እርዳታ እንድታደርጉለት ይሁን ::

ከኢኅሀደግ ተንቀሳቃሽ ሆስፒታል ::

ማከማችን ካላማችን ይፈልቃል !!
በደርግና በኢሰፓ መቃብር ላይ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን እንመስርታለን !!

ኦርጂናል ደብዳቤውን ለማየት እቺን ይጫኑ ...
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4252

PostPosted: Wed Mar 21, 2012 12:38 am    Post subject: Reply with quote

እንደው የሚገርም እኮ ነው እናንተዬ ዝይገርም እኮ እዩ ..አለ ጃለታ እኮ ነው ....ከላይ ያለውን የሜዳ አውድ ባነበበኩበት አይኔ ሌላ ደሞ አየሁላችሁ ...ዶክተር ብሬ ..ብሬ ናቸዋ የኛ ብሬ ...ፔንስላቪኒያ አቬኒዩ ላይ Xዠሪ የሆነ ቢሮ ከፈቱ አሉኝ ..ፔንሳልቫኒያ አቬኑዩ ለማታውቁት ዋይት ሀውስ ( ዛሬ የፕሬዝዳንት ኦባማ ግቢ ) የሆነው ማለት ነው ...ዳክ የከፈቱት ሪል ስቴት ኦፊስ ነው እንዴ ፔንሳልቫኒያ አቬንዩ ላይ ?? ስለው አንዱ ወዳጄን ምን አለኝ መሰላችሁ እረ እባክህ የምን ሪል ስቴት ነው የግንቦት 7 ኦፊስ ነው አለኝና ቁጭ ... ወዮ ወዮ ወዮ ወዮ ...ሰላም ሰዶ ....አለ ዘፋኙ ...ብሬ እዚች ኦፊስ ውስጥ ውስጥ ኔት ወርክዎን ዘርግተው ቢዝነስ ካልሰሩ እኔ በጣም ይደብረኛል ...ብሬ ይሙቱ እውነቴን ነው ጉራጌም አላደርግዎትም .... ለቢዝነስ ጥብስ የሆነች ቦታ እቺ ቦታ ..!! Very Happy እኔ የምለው ግን አመጸኛ ኢትዮጵያውያኖች ባለው መንግስት ሲገፉና ሲከፉ ...በረሀ ወርደው ቢሯቸውን በድንጋይ ሰሩ ለዚህም አውሮራ , ሀገረ ሰላም , ላስታ , ጃናሞራ ...ደደቢት ...ያልሞቱ ህያው ምስክሮች ናቸው ... ብርዬ ደሞ ዋይት ሀውስ አጠገብ .... እዬ ጉድ አዬ ጉድ አለ ...የሁለት ከተሞች ወግ ...ይልሀል እቺ ናት :: ባራት ነጥብ ለጨርስለት እስኪ ለሞኔ ሞንሟኔ ስል ... Very Happy
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 4252

PostPosted: Wed Mar 21, 2012 8:30 pm    Post subject: Reply with quote

ውይ ትናንት ስለ ዳክ የሪል ስቴት ኦፊስ ( ይቅርታ የግንቦት 7 ኦፊስ ) አውርቼ ሊንኩን ሳላስቀምጥ ረሳሁ :: በነገራችን ላይ እዚህ ስትሪት ላይ የቢዝነስ ኦፊሰች የብሮከሮች , ሪል ስቴት ያላቸውና C.E.O ዎች የሚከራዩትን ኦፊስ ዳክ በድፍረት በመከራየታቸው ሳላደንቃቸው አላልፍም :: ግን አሉባልታ እንዳይመስል መንጩን መጥቀስ ስላለበኝ ነው የመጣሁት ...
ይህውልዎ ሊንኩ አገናዛቢ አንባቢ ሆይ ! http://aigaforum.com/articles/G7-formidable-base-in-dc.pdf
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ልባም

አዲስ

Joined: 12 Oct 2009
Posts: 16

PostPosted: Thu Mar 22, 2012 7:36 am    Post subject: ለኩብራን Reply with quote

Do you see the discripancy Between the Date the solidier injured and the Dr wrote the Report eyetestewale
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መራራ

ዋና ኮትኳች

Joined: 25 Sep 2004
Posts: 735
Location: united states

PostPosted: Thu Mar 22, 2012 10:12 am    Post subject: Reply with quote

ጉማሬው ክቡራን : ሞራልህ በርከት ካሉት ኒኮችህ አንደኛው ተከሰት እና አሟሙቀው እንጂ : Laughing Laughing Laughing እንደሰው ቆጥሮ ያንተን ቅራቅንቦ የሚያነብ እና ምላሽ የሚሰጥህ እያጣህ ቋንጣ ሆነህ ልትቀር ነው Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia