WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የፕሮፌሰር ጌታቸው ጦማር አላማው ምንድነው ?
Goto page Previous  1, 2, 3, 4
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
Abba Tobia

ዋና ኮትኳች

Joined: 02 Nov 2011
Posts: 833
Location: asia

PostPosted: Tue Apr 10, 2012 10:01 am    Post subject: Re: የፕሮፌሰር ጌታቸው ጦማር አላማው ምንድነው ? Reply with quote

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
አንተም አዋቂ ሆነህ ... ዋርካ ውስጥ አንድ አዋቂ ከተገኘ ... እያልክ ስትፎልል አየሁ ልበል Question

ከወያኔ ተቃዎሚዎች ትርጉም ያለው ተቃውሞ የኔ ብቻ ስለሆነ አዋቂ ነኝ . የኔ የተቃውሞ አጀንዳዬ የወያኔን ሕገ መንግሥትን መቸም አለመቀበል ነው . ወያኔ ቲፒልፍ ነው . ሊቤሬሽን ፍሮንት ነው . ዘርፎ ሊሄድ ካልሆነ በስተቀር ይቅርታ ሳይጠይቅ ምን አባቱ ያደርጋል አዲስ አበባ ? በነገራችን ላይ ወያኔ የኢትዮጵያዊነትን ትርጉም የማያውቅ ኢትዮጵያዊ ነው . ጅል ነው . ባሁኑ ሰዐት የጅል ዘመን ላይ ነው ያለነው . የሚገርመው ነገር አዲስ አበባ መዝለቁ ሲደንቀኝ የኢትዮጵያን ዘውድ መሬትን ሸንሽኖ የመገንጠል መብት መለገሱ ! ለነገሩ ጅሉ ወያኔ በቅርቡ አንቀጽ 39 ራሱ ያነሳዋል . በተረፈ ይቅርታ አድርጊልኝና በአስተሳሰብ የሚስተካከለኝ አበሻ የለም . በተለይ የወያኔ ተቃዋሚዎች ደደብ ሳይሆኑ እብዶች ነው . ለኔ ዶክተር አስራት ብቻ ነው ትርጉም የሚሰጠኝ !!!

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ከሁለቱ መጻህፍት ውጪ ሌላ ነገር አንብበህ አታውቅም እንዴ ... አራት ወር ሙሉ በየሄድከበት አንድ አይነት ሰራ የምታንጠባጥበው ?

10 ወይም 20 መደርደር እችላለው . እኔ የመረጥክዋቸው ለእንደነ ኢሕአድግ , ኦነግና ኦብነግ ዐይነቶች መልስ የሚሆኑ ናቸው . እነዚህ ሰው መሳይ ፍጥረቶች ነፍጠኛውን መሬቱን ባስመለሰ ወራሪ ኮሎኒያሊስት ብለው ይጠሩታል . ጥንታዊ አገሬንም 100 ዐመትዋ ነው ይላሉ . ባቀርብክዋቸው ማስረጃዎች በሰለጠነ አሰራር ዘንድ ረትቺያለው . ባልሰለጠነው ደግሞ መረታቱን አላምን ይልና ይንበዛበዛል . አንቺ ነሽ .

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
እስኪ ጭንቅላትህ የሚሰራ ከሆነ የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ...

አንድ ብቻ ከመለስኩ ተረታሽ ማለት ነው . የሚደንቀኝ ነገር ጥያቄዎችሽ በሙሉ "ቢሆንስ " የጅል ልበለው ያለቀሰ ሕጻን ናቸው .

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
1. ኦሮሞ መነሻው ከየት ነው ? ዛሬ እናንተ ወረረ የምትሉት ... ቀደም ብሎ የተወረረበትን ቦታ አስመልሶስ ቢሆን እንዴት እንወቅ ? የዛሬ ስድስት አመት ቦታ የኦሮሞ ቢሆንስ እንዴት እንወቅ ? የኔና ያንተ አባቶች ከሶስት አመታት በፊት በኦሮሞ መሬት ሰፍረው ቢሆንስ ? ... you see history is bullshit... you know almost nothing about the past!

መነሻውን ማግኘት የኔ ፋንታ አይደለም . የእኔ ድርሻ ግዛቴን ወሮ እንደገባና መገንጠል እንደማይችል ማስረዳት ብቻ ነው የማውቀው . ግን በእኔ ግማት አሁን ኬንያ ከሚባለው ቦታ ይመስለኛል . ሌላው ጥያቄሽ በጨዋታ ያፈረ ሕጻን ያደርግሻል . እንዳንቺ አባባልማ ምንም የሚታወቅ ነገር የለም . ዐለም ባንቺ "ቢሆንስ " ብትራመድ ኖሮ ሥልጣኔ ባልኖረና ምንም ነገር ባልተራመደ ነበር . ባጭሩ የኢትዮጵያ ዘውድና የኦሮሞ ነገር በማስርጃ የተቅዋጨ ነው ; ኦሮሞ ወረረ , ዘውዱ አስመለሰ , አራት ነጥብ . ይህንን ለመርታት ማስረጃ ማቅረብ አለብሽ ወይም አንቀጽ 39 ማስወገድ አለብሽ . ገባሽ ?

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
2. ማንን ነው የወረረው ? ተወረረ በሚባለው ቦታ ማን ነበር ይኖር የነበረው ? ቦታው የተወራሪው ርስት ማን አደረገው ? በየትኛው የአለምም ሆነ የአገሪቱ ህግ ?

የወረረው የአፍሪካን ጥንታዊ መንግሥትን ግዛት ነው . የኢትዮጵያ ዘውድ ግዛት ይባላል . ነዋሪዎቹ ሸዌኦች , አማሮች , ጉራጌዎች , ኮንቶች , ዳሞቶች , ቤዛሞች , ጋፋቶች , ወዘተረፈ .

በነገራችን ላይ ችግሩ የሚነሳው ፊት አይተው ወይም ታሪክ ሳያውቁ ወራሪ ነገዶች ልገንጠል ሲሉ ነው . ካላሉ መሬቱ የሁሉም ነው . ሲባልጉ ግን ታሪካቸውን ማስተዋወቅ ያስፈልጋል . በተረፈ ርስቱን የተወራሪው ማን አደረገው ላስሸው ጉዳይ , እንደሚገባሽ ተስፋ አደርጋለው የሚቀጥለውን አንብቢ .

Q- What is the oldest continuous nation-state in Africa?

And The Winning Answer is;

Ethiopia was never colonized by outsiders and is the oldest continuous nation-state in Africa.
Source(s):
http://exploringafrica.matrix.msu.edu/st

ካልገባሽ ተመልሼ መጥቼ እንዲገባሽ መልሱን በማንክያ አጎርስሻለው .

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
3.
ሦስት ቁጥርን አትወጅውም እንዴ ?

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
4. ለምሳሌ እንበል ኦሮሞ ወራሪ ነው እንበል ... የዛሬ ሶስት መቶ አምሳ አመታት በፊት አገሪቱን ወሮ ገብቷል እንበል ... በየትኛው ህግ ነው ዛሬ አንተ ባለርስት እርሱ መጤ የሚሆነው ? ... የዛሬ 500 አመት በፊት የነበረው መሬት ከገመቹ ይልቅ አንተን በተለየ ሁኔታ የሚመለከትህ እንዴት ነው ? በተለይ ደግሞ ዛሬ ገመቹ ተወለዶ ያደገበት ቦታ ከገመቹ ይልቅ ባለቤትነቱ እኔን ይመለከተኛል እንዴት ልትል ትችላለህ ?

አፈር ልሁንስሽና ለዚህኛው ጥያቄሽ መልሴ ለሁለተኛው ጥያቄሽ የመለስኩትን እንድጠቀምበት በትሕትና እጠይቃለው . ስለገመቹ ላልሽው ጉዳይ , ገመቹ ወራሪ ስለሆነ ተወለደ ሊባል የሚችለው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው . ለኢንዲጂኒየስ ኢትዮጵያዊያን ግን የጎጃም መሬት የጎጃሜ , የወሎዬ መሬት የወሎዬ መሬት , የጎንደር መሬት የጎንደሬ ላባል ይቻላል . ተግባባን ? ኦሮሚያ የሚባለው ከሸዋ , ከባሌ እና ከመሳሰሉት መሬት ነጣቂ ነው .

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
5 አንተ ማን ነህና ነው ከሌላ በተለየ የባለቤትነት ጥያቄ የምታነሳው ?

እኔ የይሁዳ አንበሳ ዘምነገደ ይሁዳ ዜጋ ነኝ . በተረፈ የሚቀጥለውን አንብቢ .

6. በዛሬዋ ኢትዮጵያ ማነው ኦሮሞ ማነው አማራ ማንስ ነው ትግሬ ? ማን መጤ መን ባላባት ?

ይህንን ጥያቄ መጠየቅ የነበረብሽ ወያኔን ነበር . ያም ሆነ ይህ , በዛሬይትዋ ጦቢያ , ራሱን ኦሮሞ ነኝ የሚለው ኦሮም ነው . ራሱን አማራ ነኝ የሚለው አማራ ነው . ራሱን ትግሬ ነኝ የሚለው ትግሬ ነው . ባላባቶቹ ሁሉም ኢንዲጂንየሶች ሲሆኑ , መጤዎቹ ሶማሌ , ኦሮሞና አንዳንድ ምዕራብና ደቡብ የሚገኙ ነገዶች ናቸው .

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
7. ወዘተ
ለወዘተሽ የተለመዱት መልሶቼ ይድረሱት .

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
አንዷንም አትመልስም ::

እምጵዋ አንቺን i.e. (kiss you)

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ዛሬ አገር ከሌላው እየነጠቁ በጉልበት የሚገነባበት ዘመን አይደለም ያለነው :: በዛች ምድር የተወለደ ማንኛውም ሰው ዜጋ ነው :: ባለቤትም ነው ::

ልገንጠል ካላለ ምን ችግር አለው ብለሽ ነው ? ድሮስ መሬታችንን ስናስመልስ እርሱ እንዳጠፋን ማጥፋት እንችል ነበር . ደጎች ክርስቲያኖች ስለሆንን ማርነው .

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ይህንን ማወቅ ይገብሀል ... ዛሬ የረገጥካት ምድር ባለቤትነቷ በአሁንና በመጪው ትውልድ ስር እንጂ ከሺ አመታት በነበረው ትውልድ ስር አየደለችም :: ስለዚህ አንተ ማንም ስላልሆንክ ኦሮምኛ ተናጋሪው የተወለደባት ቀዬ ከኦሮምኛ ተናጋሪ በበለጠ አንተን ልትመለከትህ አትችልም :: በፈለግከው መስፈርት በፈለግከው ህግ ::

እነ ኦነግ , እነ ኢሕአድግ , እነ ኦብነግ ወሸታቸውን ያቁሙ . መሬታችንን የዛሬ መቶ አመት ነፍጠኛው አማራ ነጠቀን አይበሉ . ኢትዮጵያ መቶ ዐመትዋ ነው አይበሉ . በነዚህ ምክንያቶችም እንገንጠል አይበሉ . ባጠቃላይ ሰላምና እውነት ይንገስ ከተባለ , በየክ /አገራቱ የተወለደው ኢትዮጵያዊ የተወለደበት /አገር ባለቤት መሆን አለበት .

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
እናንተ ደደቦች ሆይ ከፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በላይ ማንን እንደምሳሌ ልጥቀስላችሁ :: አሜሪካዊነቱና የዜግነት ባለቤትነቱ እንኳንና ጥያቄ ውስጥ ሊገባ ቀርቶ የአገሪቱ መሪ ሊሆን የቻለ የቅርብ ጊዜ (የአንድ ትውልድ ) ኢምግራንት ሂስትሪ ያለው ሰው ነው :: የስልጣን ዕንቁ የሆነችው አሜሪካ ራሷ በመጤዎች የተገነባች አገር ናት :: ደግሞስ መጤ ማለት ምን ማለት ነው ? ሁላችንም መጤዎች አየደለንም እንዴ ? how do you know if you are pure descendant of the generations that have been occupying the land (the land you are claiming now) 3000, 2000 or 1000 years ago??? ብታውቅስ ዛሬ እንዴት ቦታው የሚገባው ለእኔ ነው ማለት ትችላለህ ?

ኦነግ , ኢሕአድግ , ኦብነግ የአብዬን ወደ እምዬ ጨዋታ ያቁሙ . የኢትዮጵያን ዘውድ ግዛት ወረው ገብተው ተወረርን አይበሉ !!!! እኔ ትልቅ የሚያስትውከኝ የአበሻ ዘይቤ አለ . እርሱም ስለ አገራችን ስናወራ , የውጭ አገራትን , የውጭ ሰዎችን ታሪክም ሆነ ምን እንደ ምሳሌ አድርጎ ማቅረብ . እነዚህ የወጭ ሰዎች የሰለጠኑ ናቸው . እኛና እነርሱ ሁለት የአመለካከት ዐይን ነው ያለን . እኛ አገራችንን በተመለከተ ሰው መሳይ የተራብን ዝንጀሮዎች ነን . ስለዚህ ብጤሽን ፈልጊ (የራስሽን ስፒሲስ ማለቴ ነው ) ምሳሌሽን ደርድሪ . እንደ ጆርጅ ቡሽ ማሰብ ስንጀምር ወይም ለማሰብ ስንሞክር ነው ከጆንጅ ቡሽ መማር የምንችለው . ጆርድ ቡሽን መረዳት የምንችለው .ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ይሄውልህ ሁሉም በጊዜው ነው የሚመዘነው :: ያለፈው አልፏል :: አንዱ ወራሪ ሌላኛው ተስፋፊ የሚባለበት ታሪክ ... ታሪክ ብቻ ነው ሆኖ ሊቀር የሚችለው :: በዛሬው ህይወታችን ውስጥ ምንም ቦታ የለውም :: ዛሬ እንደዘመንህ ባለው ህግ ትገዛለህ :: ህግህም ከዘመንህ ጋር ከሚመጣጠነው እውቀትህና ብስለትህ ይመነጫል :: አገራችን አገራችን :: በተለይ የእኔ ናት ማለት አይቻልም ... ማለቴ በዚህ ዘመን :: እንጂ በከበርቴው ስርዓት አዎ አገር የጥቂት ፊውዳሎች ነበረች :: ዛሬ ግን የሁሉም ናት :: ምን ታደርገዋልህ ሰው ነና አስተሳሰባችን ፍላጎታችን ህጋችን እየተሻሻለ ነው የሚሄደው :: እዛው ለቀራችሁ ሲዶ ባላባቶች ግን ይህ ሀቅ ላይመለከት ይችላል ::

ያሁኑ ሥርዐት ወይም ሕገ መንግሥት የተፈጠረውና የጸደቀው ምኒልክ (የሸዋ አማራ ) ደቡብ ኢትዮጵያን ወረዋል በሚል ነው . ግን በርግጥ ወረዋል ? መልሱ አስመለሱ እንጂ አልወረሩም ነው . ስለዚህ አሁን ያለው ሕገ መንግሥት ውሸትን ተመርኩዞ የጸደቀ ነው . ውሸቱ ሲጋለጥ ይናዳል . ፊውዳል ላልሸው ነገር ቃሉ የውጭ ነው . የሚሰራውም ውጭ ነው . አንቺ ፊውዳል የምትያቸው አድዋ የዘመቱ , ከኦሮሞና እስላም ወራሪ , መሬት ነጣቂና ነፍሰ ገዳይ ጋር ተጋድለው መሬታቸውን ያስመለሱ ናቸው .

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
በሌላኛው በኩል ያሉት ጽንፈኞችም ቢሆን ሊገነጥሉት የሚችሉት ቦታ የለም :: የትኛውን ? የቱ ነው ኦሮሚያ ? ማን ነው ኦሮሞ ? ... የወያኔው ባውንደሪ በማንኛውም አለም አቀፍ ህግ ተቀባይነት የለውም :: ልክ ኤርትራ ላይ እንደተደረገው ስልጣን ፈላጊዎች አገሪቱን በህገ ወጥ መንገድ ከልቆራረጧት በስተቀር ... ህግን ተከትሎ ... የመገንጠል ጥያቄ በኢትዮጵያ ውስጥ ፈጽሞ የማይሰራ ነገር ነው ::

ህጉ መኖር ሳይኖርበት አለ . መኖር ሳይኖርበት !!!

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
እንደኔ አይነት ሰው የሚያሳስበው ... የመገንጠል ስጋት አይደለም ... በዘር የተነሳ እንዲህ ደደቦች የማይመለከታችሁን ባልንብረትነት ስትጠይቁና ሌሎችን ስትንቁ ነገር እየተካረረ ሄዶ እርስ በእርስ እንዳትፋጁ ነው ... ገባህ ?

ለኦነግ , ለኢህአድግና ለኦብነግ ይሄንን አባባልሽን ላኪ !!!

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ባጭሩ ... I don't give a shit to history! እና ይህን ልቅምቃሚ ጽሁፍህን ይዘህ ጥፋ ነው የምልህ ... ራስህን የምታስተምር አዋቂ ሰው ከሆንክ ደግሞ ... የጠየቅኩህን ጥያቄዎች ለመመለስ ... ጠለቅ ብለህ ማጥናት ትጀምራለህ ... ያኔ የዛሬው ግንዛቤህ እንዴት አሳፋሪና ኋላቀር እንደሆነ ይገብሀል ::

እነ ኦነግ , ወያኔና ኦብነግ የሌለ ታሪክ እያወሩ ነው አንቀፅ 39 ነው የደረስነው . ይህንን ችግር የሚፈታው እውነተኛ ታሪክ ነው .

ስለዚህ ጌታቸው ተከታዬ ትክክል ነው !!!

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ሓየት
ከቆንጆዎቹ ... !

አባ ጦቢያ , ዘምነገድ ሸዋ , ብሔረ አማራ , ዜግነተ ጦቢያ , ወልደ ምኒልክ ወጎበና

Abba Tobia እንደጻፈ(ች)ው:
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
የዚህ ጽሁፍ አላማ ምንድን ነው Question መግቢያው ላይ መገንዘብ እንደሚቻለው ለጽሁፉ መነሻ የሆነው የሰሞኑ የአማራ ተወላጆች መፈናቀል ነው :: ይህንን አጥፊ ድርጊት ፊትለፊት መጋፈጥ ያባት ነው :: ይህንን ድርጊት በሚተገብሩና በሚያስተገብሩ ሰዎች (ቡድኖች ) ላይ ብቻ ያነጣጠረ ጽሁፍ ማቅረብም ከአንድ ምሁር የሚጠበቅ ነው :: ታድያ የዚህ ቆማጣ ፕሮፌሰር ተብዬ ጽሁፍ ወደ ኋላ ተመልሶ የሚያቦካው ታሪክ አላማው ምንድን ነው ?

አይተ ፕሮፌሰር በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ግራኝ መሓመድን እንደ ጀግና የሚያይ ዜጋ መኖሩን አያውቁም ይሆን Question

በዚህ ዘመን ኦሮሞን ወራሪና አገር በታኝ አድርጎ የሚያቀርብ "ምሁር " ከትላንቱ የፊውዳል "ደብተራ " በምኑ እንለየው Question ይህ ታሪክ ብዙዎችን እንደሚያስቆጣ እየታወቀ ለዛሬይቱ ኢትዮጵያ ምንም እርባና የሌለው አንቶፈንቶ መሆኑ እየታወቀና ዛሬ ከቤንቺ ማጂ ከተፈናቀሉት ዜጎች ጋር የሚያገናኘው ቅንጣት ታክል ነገር ሳይኖር ይህንን ለመጻፍ የፈለጉት ለምን ይሆን Question በገዛ አገራቸው ባዕዳንነት እንዲሰማቸው ስለፈለጉ ነው ወይስ እነዚህ ሰዎች ዛሬም ድረስ ለሚደርስባቸው ግፍ ኔቲቭ "ባለመሆናቸው " እንደ ጀስትፊኬሽን ለመጠቀም ነው Question ያለፈው አልፎ ዛሬ ሰዎች አዲስ ምዕራፍ ላይ ደርሰው ባሉበት በዚህ ወቅት የዚህ ስንኩል ፕሮፌሰር ታሪክ አስፈላጊነቱ ምን ይሆን Question

ባልተለመደ ሁኔታ በአንድነት ለመስራት ቀንና ማታ እየሰሩ ያሉ ሰዎችስ የዚህን መሰሪ ቆማጣ ታሪክ ሲያነቡ ምን ይሰማቸው ይሆን ?

አይተ ፕሮፌሰር ደብተራ ይመስል እርሶ የሚያውቁት በአንድ ወገን የተጻፈ ታሪክ ብቻ ነው :: ታሪክ እንደ ጣፊው ነው ሲባል አልስሙም ይሆን Laughing ለዚህ ምስክሬ ደግሞ የራሶት ጽሁፍ ነው :: በዚህ ጽሁፎ እምዬ ምንሊክ የሚወደስ ብቻ እንጂ የወገዝ እንከን የሌለባቸው ፍጹም ሆነው ቀርበዋል Laughing Laughing ቆይ ቆይ ለካስ ... የኬንያን ኦሮሞ ከእንግሊዝ ባለማስጣላቸው ኮንነዋል Laughing Laughing Laughing ይቺ ናት የምሁር ሚዛን ... ጭባ ሁላ Exclamation

ሓየት

ጌታቸው የአባ ጦቢያ ልጅ ነው . አይከፋም .

ቴዎድሮስ የኢትዮጵያ ዘማቻቸውን ሊጀምሩ ሲሉ ለውድ ወዳጃቸው ለፕላውዴን የነገሩትን እናዳምጥ

"በመጀመሪያ የክርስቲያኑን መሬት የነጠቁትን ቤተክርስቲያንን ያወደሙትን , ነባር ነዋሪውን በግድ ያሰለሙትን ጋሎች አንክቼ እጥላለሁኝ . ለጥቆ , እስላም ወይ ይጠመቃል , ወይ አገር ለቆ ይወጣል " (Travels in Abyssinia and the Galla Country. An account of a mission to Ras Ali in 1848, from the Mss of the late Waltee Chichele Plowden, her Britannic consul in Abyssinia, edited by his brother Teevoe Chichele Plowden. London, Longmans, Geen, and Co. 1868).

ከላይ የዐጼ ቴዎድሮስ ንግግርን ለማጣራት ወደ ጥንታዊ አውሮፓና አሜሪካን መዛግብት ጎራ ብዬ ከቴዎድሮስ በፊት ስለነበርችዋ ኢትዮጵያ መዳሰስ ጀመርኩ . ያገኘሁት እንደሚከተለው ይነበባሉ

1. አንጡራው አምሐራ (አማራ ) በአምሐራ ስም የሚጠራው ተራራውማና ደቡብ ምሥራቅ የሚገኘው /ሀገር ነው . እዚህ ግዛት መሐል ጥንታዊው የዘውዱ ዋና ከተማና የአቢሲኒያ የሥልጣኔ ማእከል የነበረችው ተጉለት ትገኛለች . በአሁኑ ስዓት አረመኔ በሆኑትና ድፍን ደቡብ ሐበሻን በወረሩት በአረሜነዎቹ በጋሎች ሥር ትገኛለች " (Researches into the physical history of mankind, Volume 2, James Cowles Prichard, 1837).
-------------------------------------------------------------------------

2. ጋሎች ከጊኒዬ መጥተው የሚቀጥሉትን የአቢሲኒያ ግዛቶች ይወራሉ , ያስገብራሉ
ግድማ , አንጎታ , ዳውራ , ፈጣገር , ወይድ , ኢፋር , ጉራጌ , ጋንዝ , ኮንት , ዳሞታ , ዋልቃ , ቢዛማ , ሸዋ እና ባሊ
(Ancient and Modern History and Geography, Jean B. D Audiffret, 1694).

- ሐቁ ይሄ ሆኖ ሳለ እንዴት ጎንደር , ጎጃም , ወሎ , ሸዋና በደቡብ /አገራት የሚገኘው ነፍጠኛ እጁን አጣምሮ እንዴት ይቀመጣል ? ተነሳና ወያኔን ጣላትና ንብረትህን አስከብር እንጂ !!! ወዳጅህ ሊሆን የሚችለው ይህንን ስትፈጽም የሚረዳህ ብቻ ነው !!!

- ሰሞኑን ከኦነግ ጋር መድረክ ላይ የሚንተፋተፉት ጥምረቶችና ታማኝ በየኞች ምን እንደሚሰሩ የማያውቁ ቡካትያም ንፍጥ ለቅላቂዎች ናቸው . መጨረሻቸውም የሕወአትን ቤተ መንግሥት ኦነግ መተካት ነው .

ለኦነግ መያዝ ያለበት አቅዋም መሬቱ ያንተ ብቻ አይደለም , መጤ ወራሪ ነህ , መገንጠል አትችልም ነው . ስለዚህ ስምህን አቅዋምህንና ስምህን ቀይረው ነው
[/quote]
_________________
i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.

Last edited by Abba Tobia on Wed Apr 11, 2012 5:23 am; edited 20 times in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Abba Tobia

ዋና ኮትኳች

Joined: 02 Nov 2011
Posts: 833
Location: asia

PostPosted: Tue Apr 10, 2012 10:09 am    Post subject: Re: የፕሮፌሰር ጌታቸው ጦማር አላማው ምንድነው ? Reply with quote

እምጵዋ አንቺን i.e. (kiss for you)

አባ ጦቢያ , ዘብሔረ ሸዋ , ወልደምኒልክ ወጎበና

ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 6:41 pm    Post subject: Reply with quote

አጅሬው እዚህ ከኛ ጋር ጦር ሰብቆ ... ብሎጉ ላይ የሚጽፈውን የኛኑ ልሳን ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ Laughing Laughing Laughing

የፕሮፌሰር ጌታቸው መጣጥፍ
http://www.tgindex.blogspot.com/2012/04/blog-post_1596.html#more

በቅርቡ ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ፣ “መለስ አርገው ጋሜ፣ በምኒልክ ነፍስ” የሚል መጣጥፍ ኢትዮ ሜድያ ላይ አስነብበው ነበር። በመጣጥፋቸው ኦሮሞችን፣ “የጎሳ ጥርቅሞች እንጂ አንድ ህዝብ አልነበሩም” ይሏቸዋል። በረከት ስምኦን “አማራን አንድ ያደረግነው እኛ ነን፣ አማራነታችሁን አታውቁትም ነበር” እንደሚለው ማለት ነው። ፕሮፌሰሩ በዚያ በጣፈጠ አማርኛቸው ውስጥ፣ አንዳንድ እላፊ ቃላትንም ተጠቅመዋል።
“ኦሮሞዎች ርስበራስ የሚገናኙት በከብት ዘረፋ ወቅት ብቻ ነበር” ይላሉ። “እኛ ኦሮሞዎች” ለማለት ያበቃቸውን ምኒልክ ማመስገን አለባቸው” ሲሉም ይሳለቃሉ። “ኦሮሞዎች ታሪካችንን ደብተራ አይፅፈውም” ይላሉ። (ደብተራ ) የፃፈው ካልጣማቸው፣ ቃልቻ የፃፈውን እንየው” ሲሉም ያሽሟጥጣሉ።

በዚህ ወቅት እንዲህ ያለ ዘለፋ አስፈላጊ ነበር ? ምን ጥቅም ለማግኘት ?
ፕሮፌሰሩ ኦሮሞን በፁናሚ በመመሰል፣ “የኢኮኖሚ ወራሪዎች” ይሏቸዋል። ኦሮሞ ከሌላ ቦታ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን ለመግለፅም፣ “የኦሮሞ ጎሳዎች የከብት መንጋቸውን በአገሪቱ ላይ ከደቡብ እስከ ሰሜን ለቀቁበት” ሲሉ አስፍረዋል። አያይዘውም እንዲህ ይላሉ፣ “ኦሮሞዎች አብያተ ክርስትያናትን የጥጃ ማደሪያ አደረጓቸው። ኢትዮጵያንም የከብት መዋያ አደረጓት” ሲሉ ይቆጫሉ። ምኒልክ ለኦሮሞዎች ባለውለታ መሆናቸውን ሲያስረዱም፣ ..ኦሮሞዎችን ከብታችሁን እየነዳችሁ ወደ መጣችሁበት ተመለሱ አላሏቸውም” ይላሉ። ለመሆኑ “አገሪቱን የከብት መዋያ አደረጓት” ሲሉ ምን ማለት ነው ?
ይህን የፕሮፌሰሩን መጣጥፍ የሚያነብ ኦሮሞ ምን እንዲያስብ ይጠበቃል ? በአንፃሩ ወያኔ ምንም ያልበደሉ ንፁህ አማራ ገበሬዎችን በሚያሳድድበት በዚህ ወቅት፣ እንዲህ ያለ ዘረኛ ፅሁፍ ማስነበብ ከቶ ማንን ይጠቅማል ? ፕሮፌሰሩ መጣጥፋቸውን የደመደሙት፣ “ከኦሮሞዎች ጋር ኮኮባችሁ አይገጥምምና አትድከሙ ! ጴንጤዎችንም አትመኑ” የሚል ጥሪ ለአማራ ኦርቶዶክሶች ለይተው በማቅረብ ነበር። ኢትዮጵያ 17 ሚሊዮን ፕሮቴስታንቶች ያሉባት አገር ናት። ግማሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ኦሮሞ ነው። እንደገና ግማሽ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ናቸው። ምን አይነት ሂሳብ አስልተው ይሆን ይህን የክተት ጥሪ ለንባብ ያበቁት ? ፕሮፌሰሩ አንድ ቦታ ላይ ቆመው መቅረታቸውን መገንዘብ የሚቻል ነው።

ርግጥ ነው የፕሮፌሰሩ መጣጥፍ ደጋፊ አላገኘም። Negoageyo በሚል የብእር ስም የተጠቀመ ሰው የፕሮፌሰሩን ፅሁፍ በከረረ መልኩ ተቃውሞታል፣

“… .ፕሮፌሰሩ በአካዳሚ በኩል ያላቸውን ብቃት ጥያቄ ውስጥ ሳላስገባ ያለፈው የፊውዳል ቅሪት ተምሳሌት እንጂ ለአዲስቷ ኢትዮጵያ ዜጎች የሚስማማ ሃሳብ አላንፀባረቁም። 85 ሚሊዮን ህዝብ በላይ ያላት ሃገር በውስን የኦርቶዶክስ ልሂቃን ፍላጎት የተተየበው ኢትዮጵያዊነት በፀጋ የሚቀበል አለ ብሎ ማሰቡ አዳጋች ነው። እኔ የታሪክ ምሁሩ አይደለሁምና ‘ማን ምን አደረገ ? ብዬ ታሪክ ላጣቅስና ላመሳክር አልፈልግም። የነበሩትን ስህተቶች አጉልቶ አሁን ያለውን መልካም የኢትዮጵያዊነት ስሜት መጉዳት አልፈቅድም። ነገር ግን ‘ድሮ አያቶቻችን የሚፈልጉዋት ኢትዮጵያ ይህን ትመስል ነበር። ከዚያ ወዲያ ላሳር’ የሚሉ ተመፃዳቂ ምሁራንና በየስርቻው የወደቁትን ድርሳነ ፊውዳል የሚያነበንቡ የዘመኑ ፖለቲከኞች ምክር ያስፈልጋቸዋል። ዛሬ ትላንት አይደለምና ያለፈውን ከማለም ወደ ህያው ኢትዮጵያዊነት ጎራ ተቀላቅላችሁ ልዩነት ለማጥበብ አንድ ላይ በሰላም ለመኖር ያሚያስችል ሃሳብ ብታንፀባርቁ መልካም ነው። አልያም የዘረኝነት ካባውን ከኢትዮጵያዊነት ካባ ነጥላችሁ አማራውን ታደጉት !

በፕሮፌሰሩ ፅሁፍ ተቀስቅሰው፣ ሳያውቁት ወያኔ በቀደደው ቦይ መፍሰስ የጀመሩም ተነበዋል። ኤልን ሳምሶን የተባለ ሰው “ቀና በል አማራ” ሲል ባሰፈረው ፅሁፍ ላይ እንደሚከተለው ገልፆአል፣

“… .ከአማራ ጋር መኖር አንፈልግም የሚሉ ሃይሎች ካሉ መንገዱን ጨርቅ ያድርግላቸው ማለት መቻል አለብን። ሁሌም ታሪክን እያጣቀሰ ‘ይህ መሬት የእኔ ነው፣ መሬት የኔ ነው’ እያለ ንትርክ የሚፈጥር ከሆነ አማራውም ታሪካዊ ማስረጃውን አቅርቦ ከሰሜን እስከ ደቡብ የነበረውን ግዛቱን በማስረጃ አቅርቦ የግዛት ይገባኛል ጥያቄ ሊጠይቅ ይችላል። በጉልበት እንወስዳለን ካሉም (አማራው ) ጉልበቱን ሊያሳያቸው ግድ ይለዋል። የሃይል ሚዛኑ ለእብዶችና ለአገር አፍራሾች እንዲያደላ አማራ ፈጽሞ ሊፈቅድ አይገባም። አማራው ኢትዮጵያን ለማጥፋት ለሚሰሩ ሃይሎች ግልጽ የሆነ አማራጭ ማቅረብ መጀመር አለበት። ‘ከእኛ ጋር በእኩልነትና በመከባበር ትኖራላችሁ ወይስ አትኖሩም ? የሚል። ከሁለም በፊት ግን ራስን ቀና ማድረግ መጀመር እና አንድ መሆን ግድ ይላል።”
ይህ ፅሁፍ በአንድ የኦሮሞ መወያያ መድረክ ላይ አስተያየት ተሰጥቶበታል፣
“ባልጠበቅነው ፍጥነት አማሮች ስለራሳቸው አገር መሬት ይዞታ መነጋገር ጀምረዋል። ልናበረታታቸው ይገባል። ወንድሞቻችን እንደመሆናቸው ጥሩ ጉርብትና ቢኖረን መልካም ነው። ድንበር የማካለል ጉዳይ ላይ ‘ፊንፊኔ ዋና ከተማችን ናት’ እስካላሉ ድረስ የሚያጋጭ ጉዳይ አይኖረንም። ፊንፊኔ እንደ እየሩሳሌምና በርሊን ለሁለት እንድትከፈል አንፈቅድም”
በሂደት ላይ ያለውን የአንድነት መንፈስ በሚጎዳ መልኩ የሚደረጉ ቅስቀሳዎች ወያኔን ከመጥቀም ባሻገር የሚያስገኘው ፋይዳ የለም። የጉራፈርዳ ገበሬዎችን የማፈናቀሉ አላማም ይኸው ሊሆን ይችላል። ወያኔ በቀደደው የዘረኛነት መንገድ መጓዙ ከቀጠለ ለወያኔ ታላቅ ድል ነው። ምክንያቱም አማራዎችን “ኢትዮጵያ” ከሚለው ማንነትና አስተሳሰብ ለማላቀቅ ብዙ ደክመዋል። አሁን እንደምናየው ወያኔ የተኮሰው ባዙቃ፣ በትክክል ከኢትዮ - አማራውያን የምሳ ሳህን ላይ ፈንድቶአል። ይህን የወያኔ ፍላጎት የተረዱ የፖለቲካ ሰዎች የፈነዳውን የእሳተ ጎመራ ጎርፍ አቅጣጫ ለማስተካከል ሲጥሩ እያየን ነው። ከተፃፉት ሁሉ የአልማርያምና የመስፍን አማን ትንታኔዎች ራእይ ያላቸው ሆነው አጊንቼያቸዋለሁ። አልማርያም እንዲህ ይለናል፣
“… .አዲስ ብሔራዊ አንድነትን ለመገንባት ቀጥተኛውና አመቺው መንገድ፤ የቆየውንና ጊዜው ያለፈበትን በጥላቻና በጀብደኝነት ላይ ተመስርቶ የነበረውን አንድነት በመተው ነው፡፡ ጎሰኛነትን ወይም ዘረኝነትን በማግለል፤ በግልጽ የጠበቀ አንድነታችንን በማሳወቅና በማረጋገጥ ባጋጠመን እድልና ቦታ ሁሉ የኢትዮጵያዊነት እምቢልታችንን ከፍ አድርገን በማሰማት በኢትዮጵያችን ሰብአዊነትን ባረጋገጠ መልኩ ኢትዮጵየዊነትን መገንባት ነው፡፡ ከጥርጣሬና ከጥላቻ የጸዳ አዲስ አንድነትና ግንኙነት እንገንባ……… . ኦሪጅናሉ ፅሁፍ በቀጥታ እንዲህ ይገልፀዋል፣ “… The most direct way to build a new national identity is to establish new relationships and discard the old and tired ways of hatred and domination. We must look to a vision of Ethiopia that is not only free of dictatorship and tyranny but also united.

መስፍን አማን በበኩሉ እንዲህ ሲል ፅፎአል፣
...በይሉኝታ ተሸብበን ያየነውንና የሰማነውን እንዳልሰማን ሆነን ነገሩን አለሳልሶ ለማለፍ የምናደርገው ጥረት፣ በወያኔዎች ዘንድ የሚሰጠው ትርጉም ፈሪነት ብቻ ነው። እዚህ ላይ ከወያኔ ባልተናነሰ መንገድ አንድም ለግዜያዊ ጥቅማቸውና ከዝናቸው በላይ አሻግረው ማየት የተሳናቸው የአማራ ልሂቃንን ጥፋት አሳንሶ ማለፉ ፍትህ ማጓደል ይሆናል። የችግሩ ቁልፍ ያለው ጠንካራ ድርጅትና ጠንካራ አመራር መስጠት የሚችል ሃይል መፍጠር አለመቻሉ ላይ ነውና፤ እንደ አማራ ሞቶ እንደ ኢትዮጵያዊ መወለጃውን ግዜ ማሰብ አሁን ነው።”

በእርግጥም ሁሉም ዜጋ ወደሚቀበላት አንዲት ኢትዮጵያ ለመድረስ የመፍትሄው መንገድ አልማርያም የገለፀው ነው። የቆየውንና ጊዜው ያለፈበትን በጥላቻና በጀብደኝነት ላይ ተመስርቶ የነበረውን አንድነት በመተው፣ ሰብአዊነትንና እኩልነትን ባረጋገጠ መልኩ ኢትዮጵያዊነትን መገንባት ይገባል !

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Abba Tobia

ዋና ኮትኳች

Joined: 02 Nov 2011
Posts: 833
Location: asia

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 9:54 am    Post subject: Reply with quote

አነግ ኦብነግ ልገንጠል የሚልዋትን ቀልድ ማቆም አለባቸው . ወያኔም አንቀት 39 ክልል የሚባሉትን ቀልዶች አቁሞ /ግዛት መመለስ አለበት . ካለበለዚያ የኢትዮጵያ መሬት ባለቤት የሆነው የኢትዮጵያ ዘውድ ኖረም አልኖረም በዜጎቹ ይንቀሳቀሳል . ሲንቀሳቀስ ኦሮሞን , ሶማሌን , ቤኒሻንጉልን , ጋምቤላና አንዳንድ በምዕራና በደቡብ ምዕራብ የሚገኙ ነገዶችን አርፈው ተቀመጥ ወይ ለቀህ ወጣ እንለዋለን . ትግራይን ከራያና ከስሜን ለቀህ ውጣ እንለዋለን . ይህ ካልተፈጸም ጦቢያ ትሞታለች .
_________________
i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 12:12 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
አነግ ኦብነግ ልገንጠል የሚልዋትን ቀልድ ማቆም አለባቸው . ወያኔም አንቀት 39 ክልል የሚባሉትን ቀልዶች አቁሞ /ግዛት መመለስ አለበት . ካለበለዚያ የኢትዮጵያ መሬት ባለቤት የሆነው የኢትዮጵያ ዘውድ ኖረም አልኖረም በዜጎቹ ይንቀሳቀሳል . ሲንቀሳቀስ ኦሮሞን , ሶማሌን , ቤኒሻንጉልን , ጋምቤላና አንዳንድ በምዕራና በደቡብ ምዕራብ የሚገኙ ነገዶችን አርፈው ተቀመጥ ወይ ለቀህ ወጣ እንለዋለን . ትግራይን ከራያና ከስሜን ለቀህ ውጣ እንለዋለን . ይህ ካልተፈጸም ጦቢያ ትሞታለች .

ቅቅቅቅ አባ ጦቢያ Laughing Laughing Laughing

ሳስብህ ክብረ ነገስትን ይዘህ የምትዞር ተስፈኛ ትመስለኛለህ Laughing Laughing Laughing የኢትዮጵያ ባለቤት ዘውዱ ነው አልክ Question Laughing Laughing Laughing መቃብር ቆፋሪ ... የበሰበሰ ቅሪት ያገኛል ... አሉ እምሆይ ... በል በርታ :: ዘውዱን አስመልስና ባለቤትነቱን ለዘውዱ ሰጥተህ ... ህዝብን አስገብር Laughing Laughing ከዛም በዘውዳችሁ መልካም ፈቃድ ለእንቶኔ ስምንት ጋሻ መሬት ... ለእንቶኔ ውሀ ገቡን መሬት ... እያላችሁ ትሸነሽናላችሁ ... Laughing Laughing ... በእናንተ ጭንቅላትማ እንዴት ሲሆን ... ህዝብ ባለቤት ሊሆን ይችላል ... ንብረት እንጂ ቅቅቅ
_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 7:49 pm    Post subject: Reply with quote

ድሮውንስ ቢሆን "የእባብ ልጅ እፉኝት " አይዶለም የሚባለው Razz Razz Razz Razz ሻቢያ ወያኔን ደግፎ ይቆማል እንጂ የት የበላበትን ለኢትዮጵያዊነት ሊሟገት ኖርዋል :: ስለዚህ የአንተ እና የሻቢያው ሰላይ ተስፋዬ ገብረአብ ኃሣባችሁ ቢገጣጠም እኛን ኢትዮጵያውያንን አይደንቀንም ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሚስተር -x

ውሃ አጠጪ

Joined: 02 Feb 2009
Posts: 1257

PostPosted: Sun Apr 15, 2012 4:50 am    Post subject: Reply with quote

http://www.youtube.com/watch?v=JF3oTCHS_FE&feature=related
_________________
እመሰ ረሳዕኩኪ ኢትዮጵያ …የማንየ ለትርስዐኒ። ወይጥጋዕ ልሳንየ ባጉርዔየ ለእሙ ኢተዘከርኩኪ!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Abba Tobia

ዋና ኮትኳች

Joined: 02 Nov 2011
Posts: 833
Location: asia

PostPosted: Sun Apr 15, 2012 5:52 am    Post subject: Reply with quote

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
Quote:
አነግ ኦብነግ ልገንጠል የሚልዋትን ቀልድ ማቆም አለባቸው . ወያኔም አንቀት 39 ክልል የሚባሉትን ቀልዶች አቁሞ /ግዛት መመለስ አለበት . ካለበለዚያ የኢትዮጵያ መሬት ባለቤት የሆነው የኢትዮጵያ ዘውድ ኖረም አልኖረም በዜጎቹ ይንቀሳቀሳል . ሲንቀሳቀስ ኦሮሞን , ሶማሌን , ቤኒሻንጉልን , ጋምቤላና አንዳንድ በምዕራና በደቡብ ምዕራብ የሚገኙ ነገዶችን አርፈው ተቀመጥ ወይ ለቀህ ወጣ እንለዋለን . ትግራይን ከራያና ከስሜን ለቀህ ውጣ እንለዋለን . ይህ ካልተፈጸም ጦቢያ ትሞታለች .

ቅቅቅቅ አባ ጦቢያ Laughing Laughing Laughing

ሳስብህ ክብረ ነገስትን ይዘህ የምትዞር ተስፈኛ ትመስለኛለህ Laughing Laughing Laughing የኢትዮጵያ ባለቤት ዘውዱ ነው አልክ Question Laughing Laughing Laughing መቃብር ቆፋሪ ... የበሰበሰ ቅሪት ያገኛል ... አሉ እምሆይ ... በል በርታ :: ዘውዱን አስመልስና ባለቤትነቱን ለዘውዱ ሰጥተህ ... ህዝብን አስገብር Laughing Laughing ከዛም በዘውዳችሁ መልካም ፈቃድ ለእንቶኔ ስምንት ጋሻ መሬት ... ለእንቶኔ ውሀ ገቡን መሬት ... እያላችሁ ትሸነሽናላችሁ ... Laughing Laughing ... በእናንተ ጭንቅላትማ እንዴት ሲሆን ... ህዝብ ባለቤት ሊሆን ይችላል ... ንብረት እንጂ ቅቅቅ

ይልቁንስ የጠየቅሽኝን ጥያቄዎች ከመለስሉ ከረምኩኝ . ፕራይቬት ሜሴጅም ላኩልሽ . ድራሽሽ ጠፋ እኮ . መልስ ካልሰጠሽ ያው እንደሌላው አህያ ልትዋረጂ ነው . አስቢበት .

በተረፈ ስለዘውድ ያወራሽው አልገባኝም . ካወራውት ውጭ ስለሆነ የመለሽው . እስኪ ለተነበበው ለመመለስ ሞክሪ .
_________________
i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4
Page 4 of 4

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia