WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
እናውጋ ... :) ዋርካ ፈዘዘች .. :(
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 26, 27, 28 ... 109, 110, 111  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3000
Location: Earth

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 9:15 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
ያው ከተመለጠም እንደ ሴቶቹ ..ቤቢ ፌስ ማድረግ ነዋ ምኑ ይገርማል

Rolling Eyes Surprised Confused
ጥሩ ጥያቄ ነው ... እኔም Question Question Question
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2510

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 9:20 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
ያው ከተመለጠም እንደ ሴቶቹ ..ቤቢ ፌስ ማድረግ ነዋ ምኑ ይገርማል

Rolling Eyes Surprised Confused
ጥሩ ጥያቄ ነው ... እኔም Question Question Question

recho ወሳኟ .....ገልብጤ በፍጥነት እንደሚያስረዳን ተስፋ አለኝ Wink አለበለዚያም ጌታ ወይም ጦምኔው ገብቷቸው ከሆነ እንዲተባበሩን እናመልክት Laughing
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 9:28 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
ያው ከተመለጠም እንደ ሴቶቹ ..ቤቢ ፌስ ማድረግ ነዋ ምኑ ይገርማል

Rolling Eyes Surprised Confused
ጥሩ ጥያቄ ነው ... እኔም Question Question Question

ቤቢ ፌስ አንድም ዘፋኙ ነው አንድም ፊት ላይ የተደፋ ጠጉር (ጭገርም ሊባል ይችላል ) ነው : መሰለኝ Laughing ቤቢ ሄይር መሆኑ ነው መሰለኝ Laughing Laughing

አንተ ገልብጤ ይሄ እንጉ ቢበራብህስ አባቱ ??. Laughing
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3000
Location: Earth

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 9:41 pm    Post subject: Reply with quote

ጦምኔው እንደጻፈ(ች)ው:
አንተ ገልብጤ ይሄ እንጉ ቢበራብህስ አባቱ ??. Laughing
Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing የዳግማዊ ሊቀ ሊቃውንት ወሬ ካስደነገጠኝ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳቅኩ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1153

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 9:52 pm    Post subject: Reply with quote

ጦምኔው እንደጻፈ(ች)ው:
recho እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
ያው ከተመለጠም እንደ ሴቶቹ ..ቤቢ ፌስ ማድረግ ነዋ ምኑ ይገርማል

Rolling Eyes Surprised Confused
ጥሩ ጥያቄ ነው ... እኔም Question Question Question

ቤቢ ፌስ አንድም ዘፋኙ ነው አንድም ፊት ላይ የተደፋ ጠጉር (ጭገርም ሊባል ይችላል ) ነው : መሰለኝ Laughing ቤቢ ሄይር መሆኑ ነው መሰለኝ Laughing Laughing

አንተ ገልብጤ ይሄ እንጉ ቢበራብህስ አባቱ ??.
Laughing

ስንት አይነት ፍልጥ መሀይም አለ ግን . Rolling Eyes Rolling Eyes

ጦምኔውም አራዳ ነበርች ...ቅቅቅቅቅ አሁንማ ልትጭር አንድ ሀሙስ የቀራት ሳትሆን አትቀርም ..

እኔ የምለው ስለመላጣነት ስታወሩ አልነበር እንዴ ....እናም እኔ ለማለት የፈለኩት እንደ ህጻን ፊት ( ቤቢ ፌስ ) ሙልጭ አድርጌ እላጨዋለሁ ...እንኳን እኔ ቺኮቹም ምንነቱ ባልታወቀ ምላጭ ጭገራቸውን የህጻን ፊት አስመስለው ይፈቀፍቁት የለ

በይ ጠመኔው እንጉ ባንቺ ላይ ድርግም ይበልብሽ ...ባለፈው ካንዱ ጋር ስትንተባተብ አየሁህ እኮ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3229
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 10:00 pm    Post subject: Reply with quote

ገልብጣቸው

እንግሊዘኛ እና ሕልም እንደፈቺው ነው ባክህ :: እነዚህ ሦስት የሰፈር ቡሊዎች ዝም ብለው ነው የሚገለፍጡት Laughing Laughing
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1153

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 10:03 pm    Post subject: Reply with quote

ጦምኔው እንደጻፈ(ች)ው:
recho እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
ያው ከተመለጠም እንደ ሴቶቹ ..ቤቢ ፌስ ማድረግ ነዋ ምኑ ይገርማል

Rolling Eyes Surprised Confused
ጥሩ ጥያቄ ነው ... እኔም Question Question Question

ቤቢ ፌስ አንድም ዘፋኙ ነው አንድም ፊት ላይ የተደፋ ጠጉር (ጭገርም ሊባል ይችላል ) ነው : መሰለኝ Laughing ቤቢ ሄይር መሆኑ ነው መሰለኝ Laughing Laughing

አንተ ገልብጤ ይሄ እንጉ ቢበራብህስ አባቱ ??.
Laughing

Quote:
(ጭገርም ሊባል ይችላል )

ስማማ ጦምኔው ስለጭገር ብዙ የምታውቅ ትመስላለህ ...እስኪ በነካው እጅህ ጭገር ከሌሎቹ ጸጉር ተለይቶ ለምን ከርዳዳ (ጠንካራ ) እንደሆነ ብታብራራልኝ

አመሰግናለሁ
ገልብጠ እንጉ የጨለመበት ( ቤቢ ፌስ ) ስላለ በሪቾ የተገለፈጠበት ..
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2510

PostPosted: Wed Jul 18, 2012 10:37 pm    Post subject: Reply with quote

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
እኔ የምለው ስለመላጣነት ስታወሩ አልነበር እንዴ ....እናም እኔ ለማለት የፈለኩት እንደ ህጻን ፊት ( ቤቢ ፌስ ) ሙልጭ አድርጌ እላጨዋለሁ

ጥሩ መልስ ነው .....ግን መጀመሪያ ከፃፍከው "ኮንቴክስት " ጋር የሚጋጭ መሰለኝ

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
ገና ገባ ገባ እያለ ነው መሰለኝ አሁን ...ያው ከተመለጠም እንደ ሴቶቹ ..ቤቢ ፌስ ማድረግ ነዋ ምኑ ይገርማል አሁን ቢመለጥ እናንተ አላቹ አይደል በየቀኑ እንደፈጣን ሎተሪ የምትፈቀፍቁት

ለነገሩ ጣጣ የለውም ......እንጉ ራሱ የካልቸራል አጀስትመንት አንዱ አካል ነው

"የፈረንሳይ ቋንቋ የማላውቀውን
አሰኘችኝ ሴቷ ልጅ ወንዱን " ብሏል አዝማሪው Laughing Laughing
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዉቃው

ዋና ኮትኳች

Joined: 07 Jan 2007
Posts: 969

PostPosted: Thu Jul 19, 2012 12:38 am    Post subject: Reply with quote

ሪች ..ነገሩ ፖለቲካ አይደለም :: ያገር ጉዳይ እንጂ ! እናም ርዕሱ "ኢዳው ጫረ ወይስ አለ ?" ቢባልስ :: ጉዳዩ አንገብጋቢና ወቅታዊም ስለሆነ ::

እኔ በበኩሌ አሉ እንዳልል እሳቸው ባገር የሉም :: ቃል አቀባይ ነው የሚንጫጫው :: የሉምም እንዳልል መንግስት ናቸውና ኦፊሻሊ የሉም መባል አለብንና እሱን መጠበቅ ግድ ነው :: ገት ፊሊንጌ ግን ..አንድ የከበደ ነገር እንዳለ ይነግረኛል ::

እናንተስ ምን ትላላችሁ ?
_________________
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2510

PostPosted: Thu Jul 19, 2012 1:38 am    Post subject: Reply with quote

ጓድ ውቃው

እኔ ደግሞ ከገት ፊሊንግም በላይ ሊቀ -ሊቃውንት መለስ ከባድ ህመም ገጥሟቸው ሳይሆን ከባድ እረፍት አስፈልጓቸው ይመስለኛል

2010 ስልጣን እለቃለሁ ሲሉም ለይስሙላ ሳይሆን ከሰላሳ ምናምን ዓመታት ያለእረፍት ካሳለፉት የትጥቅ ትግል እና ሀገር መምራት በኻላ እረፍት እንደሚያስፈልጋቸው ተረድተውት ነው .....ከኢትዮጵያ ፈርስት ጋዜጠኛ ጋር ባደረጉት ቃለ -ምልልስም ተናግረው ነበር ...አሁን ግን የሀኪም የግዴታ የእረፍት ትእዛዝ ነው ብዬ አስባለሁ

ዉቃው እንደጻፈ(ች)ው:
ሪች ..ነገሩ ፖለቲካ አይደለም :: ያገር ጉዳይ እንጂ ! እናም ርዕሱ "ኢዳው ጫረ ወይስ አለ ?" ቢባልስ :: ጉዳዩ አንገብጋቢና ወቅታዊም ስለሆነ ::

እኔ በበኩሌ አሉ እንዳልል እሳቸው ባገር የሉም :: ቃል አቀባይ ነው የሚንጫጫው :: የሉምም እንዳልል መንግስት ናቸውና ኦፊሻሊ የሉም መባል አለብንና እሱን መጠበቅ ግድ ነው :: ገት ፊሊንጌ ግን ..አንድ የከበደ ነገር እንዳለ ይነግረኛል ::

እናንተስ ምን ትላላችሁ ?

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዞብል 2

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 30 Jan 2004
Posts: 1991

PostPosted: Thu Jul 19, 2012 1:50 am    Post subject: Reply with quote

ስማ ጀዝባው ዳግማዊ ነገርዬው ቁራ ቄራ ወረደ ነው Wink

ዞብል ከአራዳ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3000
Location: Earth

PostPosted: Thu Jul 19, 2012 3:45 am    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ጓድ ውቃው

እኔ ደግሞ ከገት ፊሊንግም በላይ ሊቀ -ሊቃውንት መለስ ከባድ ህመም ገጥሟቸው ሳይሆን ከባድ እረፍት አስፈልጓቸው ይመስለኛል
ትክክል ! ጠቅላይ ሚኒስትርዬ ምንም አልሆኑም ... እንደው ትንሽዬ አመም አርጎዋቸው ICU ሩም ተኝተው እያረፉ ነበር ምን ጠቅላይ ሚኒስትርዬ አይደሉ ይችላልሉ .. ምን ታፈጣላቹ ? የትስ ቢያርፉ ማን ይከለክላቸዋል .. እና አሁን ለዚህም ነው እኛ ማናቸው ሰውዬ ቶሎ ሪከቨር እንዲያረጉ እና ጠናቸው እንዲመለስላቸው የተመኙላቸው Laughing ዳግማዊ ፓስዎርዴን ሰርቆ ቢጽፍ ምን ሊጽፍ እንደሚችል ለማሳየት ያክል ነው Laughing Laughing Laughing ይልቅ ብልጥ ከሆናቹ እረፍት እረፍት እያላቹ የዘላለሙን አትጥሩባቸው ... Laughing ሪፈር ወደላይ ቤት ለረጅም ረፍት እንዳታስልኩዋቸው .. የዘንድሮ እግዜር እንደው ጣራ ላይ ነው ያለው .. ቶሎ ይሰማል ..

ጀሚላ የቸርቸር አራዳ ሰላም ብያለሁ Laughing በአንድ መስመር ግው የሚያደርግ አስተያየትሽን አድናቂ ነኝ (ወንድ ከሆንክ ይቅርታ ) Laughing
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2510

PostPosted: Thu Jul 19, 2012 4:29 am    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ጓድ ውቃው

እኔ ደግሞ ከገት ፊሊንግም በላይ ሊቀ -ሊቃውንት መለስ ከባድ ህመም ገጥሟቸው ሳይሆን ከባድ እረፍት አስፈልጓቸው ይመስለኛል
ትክክል ! ጠቅላይ ሚኒስትርዬ ምንም አልሆኑም ... እንደው ትንሽዬ አመም አርጎዋቸው ICU ሩም ተኝተው እያረፉ ነበር ምን ጠቅላይ ሚኒስትርዬ አይደሉ ይችላልሉ .. ምን ታፈጣላቹ ? የትስ ቢያርፉ ማን ይከለክላቸዋል .. እና አሁን ለዚህም ነው እኛ ማናቸው ሰውዬ ቶሎ ሪከቨር እንዲያረጉ እና ጠናቸው እንዲመለስላቸው የተመኙላቸው Laughing ዳግማዊ ፓስዎርዴን ሰርቆ ቢጽፍ ምን ሊጽፍ እንደሚችል ለማሳየት ያክል ነው Laughing Laughing Laughing ይልቅ ብልጥ ከሆናቹ እረፍት እረፍት እያላቹ የዘላለሙን አትጥሩባቸው ... Laughing ሪፈር ወደላይ ቤት ለረጅም ረፍት እንዳታስልኩዋቸው .. የዘንድሮ እግዜር እንደው ጣራ ላይ ነው ያለው .. ቶሎ ይሰማል ..

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

recho ርችት የልቤን ነው የፃፍሽው ቅቅቅቅቅ

በዚህ ላይ የመሰለንን መወያየት ራሱ ትልቅ ነገር ነው ...ደጉ እንዳለው ዋርካ ላይ ያለ ዲሞክራሲ የት ይገኛል ......አንዳንድ ፓልቶክ ሩሞች ውስጥ ተሳተሽ "መለስ አልሞተም እንዴ Question" ብለሽ ከጠየቅሽ ወዲያው ባውንስ ትደረጊያለሽ ..."ሞተ ; ሞተ ነው ...አለቀ ..ደቀቀ "..ይሉሻል Laughing Laughing Laughing Laughing

Quote:
ጀሚላ የቸርቸር አራዳ ሰላም ብያለሁ Laughing በአንድ መስመር ግው የሚያደርግ አስተያየትሽን አድናቂ ነኝ (ወንድ ከሆንክ ይቅርታ ) Laughing

ዞብል አራዳው እና ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና አንድ ናቸው እንዴ Question Laughing አይመስለኝም ቅቅቅቅቅ ግን እኔም የሁለቱም አድናቂ ነኝ
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3229
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Thu Jul 19, 2012 4:29 pm    Post subject: Reply with quote

ሰሞኑን መቼም ስለሌላው ቦታ ባላውቅም ዋርካ ላይ ወሬው ስለጋሽ መለስ መታመም ብቻ ሆኗል :: ባለፉት ቀናት አገርቤት ደውያለሁ በፌስቡክም ከብዙ ሰዎች ጋር ቀድጃለሁ ግን አንድም ስለመለስ ሁኔታ ያነሳብኝ የለም :: ወይ ሕዝቡ እውነትም ፖለቲካ ሰልችቶታል ወይም ወሬው አገርቤት ያን ያህል ቦታ አልተሰጠውም ::

እኔ ግን ግርም ያለኝ ነገር ሰው በጠና መታመሙ ምን አዲስ ነገር አለው ? አሁን ከኛ መሀል ለቀናት ወይም ለሳምንታት ሆስፒታል ተኝቶ የተነሳ ሰው የለም ? ሰውየው እኮ እንደማንኛችንም ሥጋ ለባሽ ዕድሜያቸው ሲጨምር ይታመማሉ ቀናቸውም ሲደርስ ይጭራሉ :: ቀዳሚውን የዳግማዊ አምላክ ነው የሚያውቀው Laughing Laughing Laughing በኔ እምነት ይህን ሁሉ ግርግር የፈጠረው በዋነኝነት ሥልጣንን ለረጅም ጊዜ በሞኖፖል በመያዛቸው በአካባቢያቸው ሌላ ችሎታ ያለው ሰው ያለ አልመስል ማለቱ ሲሆን ሌላው ደግም ከዚሁ ምክንያት በመነጨ ወያኔ መታመማቸውን ለመደበቅ ያደረገው ሙከራ ነው ::

ጋሽ ስብሃት ነጋ ግን የለየላቸው አራዳ ናቸው :: ገና በጊዜ ሥልጣናቸውን ለመለስ ሰጥተው እሱ ስትረስ በስትረስ ሲሆን እሳቸው እየተዝናኑ ዛሬ በስተርጅና 'እሱ ቢሔድ ሌላ ይመጣል ' ይላሉ ቂቂቂቂቂቂ አሁንም ጅራፋቸውን ይዘው ወንበሩ ላይ ቁጭ ብሎ የሚፈጋ ጮሌ ፍለጋ ላይ ናቸው ይሔኔ - ዳጉ ምን ትላለህ ?
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3000
Location: Earth

PostPosted: Thu Jul 19, 2012 4:53 pm    Post subject: Reply with quote

ጌታ እንደጻፈ(ች)ው:

እኔ ግን ግርም ያለኝ ነገር ሰው በጠና መታመሙ ምን አዲስ ነገር አለው ? አሁን ከኛ መሀል ለቀናት ወይም ለሳምንታት ሆስፒታል ተኝቶ የተነሳ ሰው የለም ? ሰውየው እኮ እንደማንኛችንም ሥጋ ለባሽ ዕድሜያቸው ሲጨምር ይታመማሉ ቀናቸውም ሲደርስ ይጭራሉ ::

ሰላም ጌታቸው .. (ያው ጌታቸው ብዬ ከነ መአረግህ የምጠራህ ስጣላህ መሆኑ ልብ ይሉዋል ) ከላይ የተነተንካት በጣም ትክክል ናት ! መጀመሪያ ደረጃ ጠቅላይ ሚኒስትርዬ ሰው ናቸው .. እዚህ ላይ መተማመን አለብን መጀመሪያ .. እንደማየው ከሆነ በሳቸው ደጋፊዎች ላይ ይሄንን ፋክት አምኖ ያለመቀበል ችግር አለ ... በተቃዋሚዎችም ላይ ጭምር .. ማንም ሰው እንደሚታመመው ታመዋል .. አለቀ ! እንደ ማንኛውም ሰው ደግሞ መጨረሻ ላይ መቼም ይሁን መቼ ይሞታሉ .. አለቀ ! እሳቸው እኔ እስከማቀው ድረስ አያርጉም ! አቶ በረከት አርገዋል ካሉን ግን ያው እንቀበላለን ምክኒያቱም ከሳቸው የቀረበ ማን አለ ? Laughing

Quote:
ቀዳሚውን የዳግማዊ አምላክ ነው የሚያውቀው Laughing Laughing Laughing
የሱ አምላክማ ቢያውቅ ኖሮ መች እንደዚህ አይነት ዋርካዊ ትርምስ ውስጥ እንገባ ነበር ? Laughing Laughing

Quote:
በኔ እምነት ይህን ሁሉ ግርግር የፈጠረው በዋነኝነት ሥልጣንን ለረጅም ጊዜ በሞኖፖል በመያዛቸው በአካባቢያቸው ሌላ ችሎታ ያለው ሰው ያለ አልመስል ማለቱ ሲሆን ሌላው ደግም ከዚሁ ምክንያት በመነጨ ወያኔ መታመማቸውን ለመደበቅ ያደረገው ሙከራ ነው ::
በአገሬ ሰዎች በጣም አዝኛለሁ እኔ በበኩሌ ... መቼ ነው ይሆን የምንሰለጥነው ? የሆነውን ሆነ ብሎ በግልጽ የሚነግረን የምናገኘው ? የሰፈር ጸብ እኮ መሰለ ... አይ ዊሽ መንግስት የሆነውን ነገር ወዲያው ቢያሳውቅ ኖሮ .. ይሄ ሁሉ ግምት ውስጥ አይገባም ነበር .. ቢሸፋፈን የትም የማይደርስ ነገር እኮ ነው የመጣብን ሰዎች ... ሌላው ደግሞ ገና ምንም ሳይጣራ ሳንጃው ሰው በላ እያለ የዋርካ አደባባይ የወዳውን ግሩፕም ትዝቢንግ ! ሞትዋል ሞትዋል ነው በቃ በቃ ነው የሚል ሁሉ ጽሁፍ ነበር .. ማስረጃ የለም ... እስኪረጋገጥ አልሞተም .. እስኪታመን አልሞተም .. አናሊቲካል ትንታኔ መስጠታችን ምንም አይደል .... ሊያሸብሩ የሚችሉ ጽሁፎች እና በጎሳና በዘር ከፋፍሎ እነ እንትናን እንግደል አሁን በቃ መለስ የለም አይነት ጽሁፎችን ግን ከልቤ እጸየፋለሁ
ለምሳሌ ያክል ....
Code:
ክንዳችንን ረስተውታል ተነስ ይሄን አንበጣ በሊታ አጋሜ ልኩን አሳየው ::

ማይ ጋድ ጋይስ ... ከሞን ናው .. እኛ ከሩዋንዳ ትልቅ ትምርት የወሰድን ህዝቦች ነን .. ወንድም ወንድሙን እንዲጨፈጭፍ ባደባባይ እንደዚህ መወትወት ከልቤ እቃወመዋለሁ !!! የመጣውን በጸጋ ተቀብለን ማን መልካሙን ያምጣ ከማለት ውጪ .. ብዙሀኑም ሆነ አናሳው ላይ .. አናሳውም ብዙሀኑ ላይ እንደዚህ አይነት ጸብን የሚያነሳሳ ፖስት ማድረግ ከዋርካ ህገመንግስት ውጪ ነው
Code:
As an esteemed participant, we would like to draw your attention to the rules and regulations of Warka.
In particular, you are reminded that Warka does not tolerate messages containing
Personal attacks and name callings
Hateful postings against any group or individual

አይበጀንምና እንደዚህ አይነቱን ነገር ባናበረታታ ይጠቅማል ... እንደኔ እንደኔ ... ጉድጉዋድ ስትቆፍር አታርቀው ነው ጨዋታው ..

ጌቾ እንዳልከው ግን አገርቤት ከሙስሊሞቹ ረብሻ በቀር ብዙም የታወከ ነገር የለም .. ስለመለስ ጤና እክል ብዙም የሚያውቁ አይመስለኝም .. ፈጽሞ እዚህ የሚወራው አልደረሰም (በምን ይደርሳል ነገሩ ) ወይንም ኬሪዳሽ ብለው ነው .. ካለዛም ፈርተዋል .. ምንም ይሁን ምን .. እነሱ እንደኛ ትርምስ ስላልፈጠሩ ደስ ብሎኛል .. ወሬውንም ከማዳረስ ፈጽሞ መቆጠቡ ቡሀላ ከሚደርሰው ነገር የሚተርፈንን ጸጸት ይቀንሳል ...

በሉ ቅደዱ ... ሪቾ ደግሞ ብሎ ፖለቲከኛ Laughing
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3 ... 26, 27, 28 ... 109, 110, 111  Next
Page 27 of 111

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia