WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
መጀመሪያ በዋርካ ስንተዋወቅ !
Goto page 1, 2, 3, 4  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዱክበር

አዲስ

Joined: 25 Jan 2005
Posts: 35
Location: ethiopia

PostPosted: Mon Dec 04, 2006 3:16 pm    Post subject: መጀመሪያ በዋርካ ስንተዋወቅ ! Reply with quote

ዋርካ ከተጀመረ ጊዜው ቆየትየት አለና አንዳንዶቻችን የድሮ ዋርካ የምንልበት ጊዜ ላይ የደረስን ይመስለኛል :: ዛሬ አንድ አምድ መክፈት ፈለኩኝ ስንቶቻችን ነህ እንደ ቀልድ ዋርካ ላይ ትውውቃችንን ጀምረን ጥሩ ጓደኛሞች የሆንን ዋርካ ቻት ሩምም ተገናኘን እዚህ ፎሩም ውስጥ እስቲ መለስ ብለን የተዋወቅንበትን አጋጣሚ ለመቃኘት አጋጣሚውን ልፈጠር ብዬ ነው ::

የመጀመሪያ ትውውቃችን ሁኔታ የተለያየ እንደሚሆን አምናለሁ ልክ እንደማንኛውም የህይወት አጋጣሚ ትውውቆች ስለዚህም የአብዛኛዎቻቹ ገጠመኞች እንደሚስቡ ይሰማኛል :: አንዱ በጥል ይጀምር ይሆናል ትውውቁን ሌላው ደሞ በመጣጣም አንዱ የሌላው ኒክ ጥሞት ሌላ ደሞ ደብሮት ... ግን ሁሉም መጨረሻ ላይ ጥሩ መግባባቶችን ፈጥረዋል እስቲ ለትውስታ እንዲሆናቹ እዚች አምድ ላይ ተንፈስ በሉ ::

አሁን ጊዜው ዋርካ ፍቅር - የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ ሳይሆን የተዋወቅነው በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ነበር የሚባልበት አይመስላቹም ?

መልካም የጓደኝነት ጊዜ !
አክባሪያቹ ዱክበር ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እኔውነኝ

አዲስ

Joined: 20 Oct 2006
Posts: 45

PostPosted: Tue Dec 05, 2006 5:10 pm    Post subject: Reply with quote

ዋውውውውውውውውውውው ዱክ ምን አይነት ምርጥ ሀሳብ አመጣህ በናትህ ? እስኪ እኔና አንተ እንዴት ዛሬ የምንከባበር እና የምንዋደድ ወንድማማቾች ለመሆን እንደበቃን ወደ ሗላ ተመልሼ ላስታውስ :: እንዴት ነበር ቻት ላይ ከሰላምታ ወደ ቁም ነገር የገባነው ? እረ ቡዙ ነገር ማስታወስ የግድ ሊል ነው :: እኔማ ትልቅ የህይወት ትምህርት ቤት ሆናኛለች ዋርካ :: አሁን ትንሽ በትዝታ ልንጎድ እና እመለሳለሁ :: በርካቶች ወደዚህች ድንቅ ሀሳብ ወደያዘች ጎጆህ ጎራ እንደሚሉ ምንም ጥርጥር የለውም ::

PostPosted: Wed Dec 06, 2006 6:16 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም እኔውነኝ !

አሁንማ ጊዜው ራቅ አለና እንደትዝታ ይወራ ጀመር :: ያንን አስፈሪ ኒክህን ይዘህ ዋርካ ቻት ከች ስትል ኒክህና የምታወራቸው ቁምነገር አዘል ወጎችህ አልመጣጠን እያሉኝ እቸገር ነበር :: የዚያኔ ነበር ኒካችን እኛነታችንን እንደማይወክል የተገነዘብኩት ::

አዎን ከተራ ወግ ጀምሮ ስንትና ስንት ቁም ነገሮች አወራንበት ዋርካ ቻት ስንት ውድ የሆኑ ጓደኞች አገኘንበት ::

መልካም ጊዜ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኒና *

መንገደኛ

Joined: 24 Feb 2006
Posts: 9

PostPosted: Wed Dec 06, 2006 7:18 am    Post subject: Reply with quote

ሀይ ዱክበር
ብዙ አስቂኝና አስገራሚ ገጠመኝ ያላቸውን ሰዎች ታሪክ እንደምናነብ እገምታለሁ እናም አሪፍ አምድ ነው የከፈትከው ::እስኪ እኔ ዋርካ ቻት የመጣሁ ሰሞን የነበረውን ልናገር ......ብዙውን ጊዜ በር ላይ ነበር የምቆመው ልክ የተላከው መልክት እንደጠፋበት ህጻን ጥፍሬን እየበላሁ አንድ እንኳን ማነሽ ? ግቢ የሚል እንኳን የለም አንዳንዱ የቻት ሩም አዘውታሪማ በቃ አዲስ ሰው ሲያይ ልክ ያባቱን ርስት ሊካፈለው እንደመጣ ባላንጣ ነው የሚመለከተው በቃ ምን ልበልህ ቤቱ የሱ ይመስለዋል ለማከራየት የሚዳዳውም አይጠፋም እናም እንዳልኩህ በር ላይ ስቆም ስቆም "ኒና ሀይ " አለችኝ አንድ የተባረከች ሰላም ኢትዮጵያ የምትባል ልጅ (አመሰግንሻለሁ ) ከዚያም ማይለመድ የለ ተለምደ እልሀለው ::የማረሳው ደሞ ዎልፊን እንዴት እንደተዋወኩት ነው እንዲህ ነበር የተባባልነው

ኒና ..............ዎልፊ (ብዬ ስጠራው )
ዎልፊ .........አብየት (አቤት ለማለት ነው )
ኒና ..............ሰላም ኢትዮጵያ ሰላም ብላሀለች
ዎልፊ ........ዳንክሽን
ኒና .............ምን ማለት ነው ?(ወሬ ለማራዘም ነበር )
ዎልፊ ........እኔም አላውቀውም (ወሬዉን ባጭሩ ቀጨው )
ኒና .............እሺ ብዬ ዉልቅ እልሀለው

አክባሪህ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዱክበር

አዲስ

Joined: 25 Jan 2005
Posts: 35
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Dec 06, 2006 7:36 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ኒና !

ገጠመኝሽን ስላካፈልሽን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው :: አዝናለሁ ወደ ዋርካ ቻት መጥተሽ ወግ ላይ ያለ መሳተፍሽ ... ስንት ወዳጆቻችንን አሳጣን የዋርካ ብሎክ መደረግ ፎረሙም ላይ መከሰት አንድ ነገር ነው :: እስቲ አያ ዎልፊም ትውስታውን አንብቦ የሚለውን እናያለን :: ዋርካ ቻት ሩም ላላማጅነት ከተመደቡ ሰዎች አንድዋ ነች ሰላም ኢትዮጲያ ምስጋናሽ እንደሚደርሳት ተስፋ አደርጋለሁ ::

ሰላም ቆይኝ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እኔውነኝ

አዲስ

Joined: 20 Oct 2006
Posts: 45

PostPosted: Thu Dec 07, 2006 8:40 am    Post subject: Reply with quote

እረ የጥንት የጠዋቶቹ ባለድመት ምልክቶቹ የዋርካ ቻት ጓዶች ይቺን ድንቅ ቤት እማ ማጨናነቅ አለባችሁ :: ስንት የሚተረክ ትዝታ አለን አይደል እንዴ ?

ዱክ ወዳጄ :- ድንቅ ስሜ እማ በማን ያላስቀጠቀጠኝ አለ :: ከሁሉ የሚገርመኝ ግን ምን እንደነበር ታውቃለህ ? አንዳንዱ ገና እንደገባ ሙልጭ አድርጎ ይሰድበኝ እና መልሴ ስድብ ሳይሆን ምርቃት ሲሆን ታዲያ ይህን ስም ለምን መረጥክ ብሎ የሚጠይቀኝ ይበዛ ነበር :: ኒክ ኔም ማንንነትን መግለጫ አለመሆኑን ለስንቱ ነበር ያስረዳሁ ? ቅቅቅቅቅቅቅ አሁን እማ ያው እኔውነኝ ሆኜ የለ ? አንጠፋፋ አቦ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Fri Dec 08, 2006 1:44 pm    Post subject: Reply with quote

ኒና * እንደጻፈ(ች)ው:
እስኪ እኔ ዋርካ ቻት የመጣሁ ሰሞን የነበረውን ልናገር ......ብዙውን ጊዜ በር ላይ ነበር የምቆመው ልክ የተላከው መልክት እንደጠፋበት ህጻን ጥፍሬን እየበላሁ አንድ እንኳን ማነሽ ? ግቢ የሚል እንኳን የለም አንዳንዱ የቻት ሩም አዘውታሪማ በቃ አዲስ ሰው ሲያይ ልክ ያባቱን ርስት ሊካፈለው እንደመጣ ባላንጣ ነው የሚመለከተው በቃ ምን ልበልህ ቤቱ የሱ ይመስለዋል ለማከራየት የሚዳዳውም አይጠፋም .......

ሄይ ቆንጆ ... ትክክል ነሽ ! የማስታውስ ይመስለኛል አታወሪም ነበረ ግን ባይተዋርነት ተሰምቶሽ አይመስለኝም ነበር .... ሶሪ ቆንጆ ... ! Sad የዋርካ ቻት ሩም መጥፎ ሳይድ እሱ ነው ... ኤኒዌይስ .... አሁን የዋርካ ተወዳጅ ልጅ ነሽ .. ይሄንን መናገር እችላለሁ ! ስላወቅኩሽ ደስ ይለኛል ....

ዋርካ ከማን ከማን እንዴት እንደተዋወቅኩኝ በውነቱ ማስታወስ ራሱ ከባድ ስራ ነው .. አንድ የማይረሳኝ ግን ... የመጀመሪያ ቀን ዋርካ ቻት ሩም የገባሁ ለት .. ማን ለማን እንደሚጽፍ ግራ ግብት ብሎኝ እያለ ያላመደኝን የመጀመሪያ የቻት ጉዋደኛዬን ብሩክ (ካናዳ ) እንዴት እንዳወራን ትዝታዬ ነው ... ብሩኬ ምናባህ እንዳልከኝ ትዝ ይልህ ይሆን ? Laughing Laughing

እኔውነኝ .. ያንን የሚያስቦካ ስም ትተህ ጸዳ ካለው ስምህ ጋር እንዴት እንደተዋወቅንስ ትዝ ይልህ ይሆን ? ቅቅቅቅ

ዱኪ ... ካንተ ጋርስ እንዴት ነው የተዋወቅነው ? ከምር አላስታውስም ! Sad

አስበን እንመለስ ለማንናውም Wink
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዱክበር

አዲስ

Joined: 25 Jan 2005
Posts: 35
Location: ethiopia

PostPosted: Tue Dec 12, 2006 7:50 am    Post subject: Reply with quote

ሰላምና ጤና በያላቹበት !

እኔውነኝ - ኒካችን መች ሙሉ በሙሉ እኛነታችንን ይገልጻል ብለህ ነው :: ያንተማ ኒክ ምኑም ከምኑም አይገናኝም ምናልባት ማስተላለፍ የምትፈልገው መልህክት ኖሮህ ይሆናል ያንን ኒክ የመረጥከው :: ኒክህ አይተው ሲሰድቡህ መልካም መልስ በመስጠት ማንነቱንና ምንነቱን የማታውቀው ሰው መሳደብ አስፈላጊ እንዳልሆነ ለማስተማር ...

ሪች - ጊዜው ረዘመና ሁሉም ነገር ተረሳኝ ለማለት ነው ግን እንዴት ታስታውሻለሽ አንቺ ዘመደ ብዙ :: ወደ መጀመሪያ አካባቢ እንኳን ሰላምታም አንለዋወጥም ነበር ቀስ በቀስ ከጓደኞችሽ ሳወጋ አውጊው የሚባለውን መርፌ ተወግተሽ ወግና ጨዋታ ጀምርን ከዚያ ትዝ የሚለኝ ቁርስና ምሳ መብላት አለመብላትሽን ተቆጣጣሪ መሆኔን ነው አንቺ ቀጫጫ ...

መልካም ጊዜ ! ሰላም ቆዩኝ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Jerry-3

አዲስ

Joined: 10 Feb 2006
Posts: 18
Location: Austria

PostPosted: Tue Dec 12, 2006 8:35 am    Post subject: Reply with quote

ሀይይይይይይይይይ ሰላም ለቤቱ

ዱኪ አንዴት አስከ አሁን ይቺን ቤት አላየዋትም ? Rolling Eyes

አይ የኔ ነገር ዘልዬ ቻት ሩም አየገባሁኝ ብዙ ነገር አምልጦኛል ለካ :: Sad Sad Sad
አስኪ ወደ ጥያቄው አንመለስና ምን ነበረ ?
አዎ ዋርካ አንደገባን በቃ ምኑን ከምኑ ልንገርህ አኔማ ሁሉ ዘመዴ ነኝ አኮ Very Happy Very Happy አሪፍ ቀደዳ ይዞ ለመጣ ሁሉ በአክብሮት ተቀብዬ ስቀድ አውላለው Very Happy ያው ስድብ አልወድም ታውቃለህ አግሬ አውጪኝ ነው የምለው ምክኒያቱም ሳቅና ጨዋታን ፍለጋ ስለሆነ ዋርካ ውስጥ የምከሰተው Wink ሌላ አስኪ ቆይ አስቤ ልመለስ አንዴት አንደነበረ ለማንኛውም አስከዛ ዝም ብዬ ከምወጣ ብዬ ነው ይቺን ያስቀመጥኩት : Laughing Laughing Laughing

ዱኪዬ አስከዛ መልካሙን ሁሉ አመኝልሀለው

አክባሪህ ጄሪ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ዱክበር

አዲስ

Joined: 25 Jan 2005
Posts: 35
Location: ethiopia

PostPosted: Wed Dec 13, 2006 12:55 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላምና ጤና ላንቺ ጄሪ !

ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ ያንቺን ገጠመኝ ለማውጋት ይቺ ቤት በቂ አይደለችም አይደል :: ያው ከሪቾ አንድ መጽሀፍ ታሳትማላቹ ... እንዴት ነበር ወግ የጀመርነው አዎን ዎልፊ ነው መሰለኝ የምትመች ልጅ ናት አውጋት ብሎ ያስተዋወቀን ... እውነትም የምትመች ልጅ !

መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Fri Dec 15, 2006 10:10 am    Post subject: Reply with quote

ዋርካ ህምምም በአንድ ወቅት ከአንዲት የተባረከች ልጅ ጋር አገናኘኝ ... ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባላል .. ትክክል ነው ! ልጅትዋ ... ሰው ሳይሆን መልአክ ብላት ይሻለኛል .. ፍቅሬን የምገልጽበት ምንም ቃል የለኝም ! ወደድኩዋት .. ጥሩነትዋ , ግልጽነትዋ , ማቹርድነትዋ , የዋህነትዋ , ኦህ ምንም የሚወጣላት አይደለችም ! ሴት መሆኔ በጃት እንጂ አዲስ አበባ አንድም ቦታ አይቀረኝ ነበር ይቺን የሰው መልአክ ለማግነት ! ከዚህች የተባረከች ልጅ ጋር ብዙ አወራሁ ... የማይለዋወጥ ወረት የማያውቀው ፍቅርዋ እህቶቼን እንኩዋን እንድረሳቸው ታረገኝ ነበር .... ህምምም አታችመንት የማትወደው ልቤን አታች አረገቻት ... ኢሞሽኔን ሁሉ ተቆጣጠረችው ... ሳላገኛት መዋል አልችልም ነበር ... ፍቅር የሆነች ልጅ ! ኤኒዌይስ ዋርካ ላይ ሁለተኛ ድንቅ ስጦታዬ ነች .... !

መልካምዬ ዛሬም እወድሻለሁ ... ስለነበረን ድንቅ የጉዋደኝነት (ወደፊትም ስለሚኖረን ) አመሰግናለሁ ...እንዳንቺ ልቤን እና ሀሳቤን በአየር ላይ ስፍፍ እንዲል የሚያደርግ ልዩ ፍቅር የሰጠኝ ጉዋደኛ የለም ! ላንቺ ያለኝን የህትነት ፍቅር ለማንም አልሰጠው .. ሁሌም በልቤ ውስጥ ልዩ ስፍራ ይኖርሻል ! ናፍቆትሽን እንድችለው ይሁንልኝ !

ዱክበር ... መንታዬን ካገኘሀት ፍቅሬን ንገርልኝ ! Smile
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኒና *

መንገደኛ

Joined: 24 Feb 2006
Posts: 9

PostPosted: Fri Dec 15, 2006 10:51 am    Post subject: Reply with quote

ሪችዬ አመሰግናለሁ አድናቂሽ መሆኔ ይታወቅልኝ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዱክበር

አዲስ

Joined: 25 Jan 2005
Posts: 35
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Dec 15, 2006 12:03 pm    Post subject: Reply with quote

ሪች ትዝታ ቀሰቀስሽ አሁን melkam በሚመለከት እንዲያው እስዋን ሚስ የማያደርግ አለ :: ሁልጊዜ ቢሆን ልክ እንደስምዋ መልካም ነገሮችን የምታስብና የምታስተላልፍ :: ያስተላለፍሽው መልህክት ይደርሳታል ብዬ አስባለሁ ::

አሁንማ ጊዜው ራቅ ብሎሀል ለመጀመሪያ ጊዜ melkam ጋር ያወራነው ስለ ሀረር የውሀ ችግር ነበር :: እንዴት ናቹ ሀረሮች የውሀ ችግራቹ ተቀረፈ የሚል አይነት ለሰው ልጅ ማሰብ በሚፈቅደው አህምሮዋ ያስተላለፈችልኝ መልህክት ከዚያ በኋላ ብዙ ቁምነገሮችን ተጨዋወትን ጕደኝነታችንም ጠነከረ ለመጥፎም ለጥሩም ጊዜ ዳግም ወደ ዋርካ ትመለሳለች ብዬ ብዙ ጠበቅሁኝ ግን ሳይሆን ቀረ :: አሁንማ ነገሮች ሁሉ ትዝታ ሆኑ .... ባለችበት መልካሙን ሁሉ እመኝላታለሁ እንደስምዋ ::

የማግኘት አጋጣሚ ካለኝ አስተላልፋለሁ ሪች ...

መልካም ጊዜ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Monica****

ዋና አለቃ

Joined: 26 Dec 2003
Posts: 3937
Location: 999 Total eclipse st. Venus

PostPosted: Sun Dec 17, 2006 12:38 pm    Post subject: Reply with quote

ዱክበር ያገር ልጅ
ስላም ነህ ?
የሚገርመው ነገር ጊዜው እየራቀ መጣና አሁን ትዝ አልልሽ እያለኝ ነው የመጀመሪያው ኤክስፒሪያንሴ !
በጣም ከማስታውስው መሀል ግን ሳሚ ሀብ የሚባል በጣም ጥሩ ልጅ ነበር ብዙ ጊዜ የማዋራው በሱ የተነሳ ዱድንን ብሩኬን ተዋውቄ ጥሩ ጉዋደኞቼ ሆነው ቀርተዋል እስካሁን ድረስ .......ዱድን አላምነውም እንጂ Laughing Laughing Laughing
ከዛ ሌላ አንጀሊና ዲዝ ፋናዬና እንጎቻ ምርቃና እናም ሌሎች ስም ከረሳሁ ብዙ ጥሩ ስዎች ያገኝሁበት ቤት ነው !!
ድሮ ድሮ እንዲህ ዋርካ ሳይሻሻል ቻት ሩም ውስጥ ፓስወርስ ምናምን ስለሌለ አንዱ ከኔጋር መጣላት የፈለገ ስው ዱክበር ሆኖ ገብቶ ተመልሶ ወጥቶ ሞኒካ ሆኖ መግባት ይችል ነበር አንዳንድ ቀን ሶስት ሞኒካዎች አንድ ሩም ውስጥ ገብተው አንዷ ተሳዳቢ አንዷ ጥሩ ምናምን ይሆኑና የነበረ ፍጅት !!! የትኛዋ ሞኒካ እውነተኛዋ እንደሆነች ለማወቅ ስቃይ ነበር በህዋላ ግን ዋርካ ተሻሽላ በፓስወርድ ስንገባ ክሎን መደረግ እየቀነስ መጣ .....የድሮ የዋርካ ትዝታ ይሄንን ይመስላል ለማለት ያህል ነው !!!!

*~*~*~*~*~*~*~

አንቺ ሪቾ Evil or Very Mad
ስለኔ የምታወሪ መስሎኝ ደስ ሲለኝ ለካ ሌላ ስው ነው የምታሞግሽው !!!!! ቀናሁ ከምር ! Twisted Evil Twisted Evil
መልካምን ብዙ ጊዜ አዋርቻት ባላውቅም በጣም ጥሩ ስነስርአት ያላት ረጋ ያለች ኩል ልጅ ናት !!!
ግንንንንንንንንንን መቅናቴን አልተውኩኝም እንድታውቂው ያህል Laughing Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3, 4  Next
Page 1 of 4

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia