WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ሞረሽ - የአማራው ድርጂት ትግረዎችን አስደንግጧል
Goto page 1, 2  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ትልቅ ሰው

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 122

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 12:10 pm    Post subject: ሞረሽ - የአማራው ድርጂት ትግረዎችን አስደንግጧል Reply with quote

አማራው ራሱን ተከላክሎ ጠላቱ ላይ ጥቃት ለመሰንዘርና ኤኢትዮጵያን ለማዳን ድርጂት መመስርቱን ይፋ አድርጕል :: ይሄ ግን ብዙወችን በተለይ ባማራው ላይ ግፍ የሰሩ ትግረዎችን አስደንግጡዋል :: እኛም አይዙዋቹ ይህ ሲቪክ ድርጂት ነው አትደናገጡ እያልን ነው :: ግን ሙያ በልብ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ግዛቸው

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Jul 2004
Posts: 1484

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 1:41 pm    Post subject: Reply with quote

በጣም ጥሩ ዜና ነው ::
_________________
Visit My Blog
----===-----
ኢትዮ-ፈን ብሎግ |||
“Freedom is not free.”
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኡቹሩ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 23 Oct 2011
Posts: 96

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 3:05 pm    Post subject: Reply with quote

ሞርሻ ምን ማለት ነው Arrow Arrow Arrow Arrow አባቶቻችን ጅግኖች ነበሩ የእሳት ልጅ አመድ ነው እናእኔና አንተ እንሁን በርሀ ወረደ
ብረት የሚቀማ ጀግና ተወለደ

ኡቹሩ ነን ኢትዮጵያ ትቅደም
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አቶ ብር

አዲስ

Joined: 13 Oct 2005
Posts: 13
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 3:20 pm    Post subject: Reply with quote

ባልሳሳት ወያኔም የሚፈልገው አማራ በአማራነቱ እንጂደራጅ ይመስለኛል :: እስከ ዛሬ አማራ በብሄር አልደራጅም አሻፈረኝ ብሎ ለወያኔ አስቸግሮ ነበር :: ኢትዮጵያዊነትን ከማንም በላይ በመስበክና ሕዝቡን አንድ በማድረግ የአማራው ክፍል አሌ የማይባል አስተዋጾ አድርጎል እያደረገም ነው :: ይሁን እንጂ ይሄ የሕብረተሰብ ክፍል በእውነቱ እጅግ መከራን ግፍ ከማንም ብሄር የበለጠ እየተቀበለ ይገኛል :: ይሄ የኢትዮጵያ ሁለተኛ ትልቁ ብሄር ማንም እዚ ግባ የማይባል የመንደር ቦዘኔዎች ስብስብ በየቦታው ተበታትኖ የሚገኝውን ምስኪን ህዝብ ላይ በደልና ግፍ ሲፈጽም ኖሯል :: ይሄንንና የመሳሰሉትን ጥቃቶችን ለመመከት በብሔር መደራጀቱን ብደግፈውም ኢትዮጵያዊነታችንን መርሳትና ከቀረው የኢትዮጵያ ክፍል ጋር መስራት እንዳለበት መዘንጋት የለበትም ::
_________________
│▒│ /▒/
│▒│/▒/
│▒ /▒/─┬─┐
│▒│▒|▒│▒│
┌┴─┴─┐-┘─┘
│▒┌──┘▒▒▒│
└┐▒▒▒▒▒▒┌┘
└┐▒▒▒▒┌┘
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አቶ ብር

አዲስ

Joined: 13 Oct 2005
Posts: 13
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 3:51 pm    Post subject: Reply with quote

ኡቹሩ እንደጻፈ(ች)ው:
ሞርሻ ምን ማለት ነው Arrow Arrow Arrow Arrow አባቶቻችን ጅግኖች ነበሩ የእሳት ልጅ አመድ ነው እናእኔና አንተ እንሁን በርሀ ወረደ
ብረት የሚቀማ ጀግና ተወለደ

ኡቹሩ ነን ኢትዮጵያ ትቅደም

ሞረሽ ማለት እንግዲህ በጨለማ ወይም በአደጋ ግዜ ከአካባቢ ራቅ ያለ ሰውን ለመጥራት የሚያገለግል የስም ምትክ ወይም ኒክ ኔም ነው :: (የሰውየውን ስም የማይጠራው ሰውየውን ለአደጋ ላለማጋለጥ ሲባል ነው ) ብቻ አንዱ አፋፋ ላይ ወጥቶ ሞረሽ ብሎ ሲጣራ ባለ ጉዳዩ እሱ መሆኑ ይገባውና ከያለበት እየወጣ ይገናኛል ማለት ነው ::
_________________
│▒│ /▒/
│▒│/▒/
│▒ /▒/─┬─┐
│▒│▒|▒│▒│
┌┴─┴─┐-┘─┘
│▒┌──┘▒▒▒│
└┐▒▒▒▒▒▒┌┘
└┐▒▒▒▒┌┘
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሰርዶ

አዲስ

Joined: 07 Dec 2011
Posts: 41
Location: Ethiopia

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 5:26 pm    Post subject: Reply with quote

አቶ ብር ሰላም ወገን የሞረሽን ትርጉም በትክክል አስቀምጠኃዋል ሌላዉ የምስማማበት ነጥብ ከሌላዉ ብሄር የበለጠ እየተጎዳ ያለዉ አማራዉ ነዉ ባልከዉ ሲሆን ወያኔ ያማራዉን በብሄር መደራጀት ይፈልገዋል ያልከዉ ግን ስተት ይመስለኛል ምክንያቱም በወያኔ የፖለቲካ ትንታኔ ስልጣን ሊነጥቁኝ የሚችሉት አማራዎች ናቸዉ ብሎ ያምናልና በተለያየ ጊዜ የተደረጉ እንቅስቃሴዎች ሲተች ያባቶቻችሁን ስልጣን ልታመጡ ነዉ በማለት ሲዘላብድ ይሰማል ሌላዉ ያማራዉ መደራጅት ሌሎች ብሄሮችን ትግል ያጠናክረዋል እንጅ አይጎዳዉም የሚል እምነት አለኝ ምክንያቱም በወያኔ ላይ የሚሰነዘረዉን ዱላ ያበረታዋልእንጅ አይከፋፍለዉም እራስን መከላከል ኢትዮጵያዊነትን መካድ ወይም ሌሎች ብሄሮችን መጉዳት ሊሆን አይችልም ጠላቱን ለይቶ ያወቀ ማጥቃት ያለበትን ያዉቃልና
አቶ ብር እንደጻፈ(ች)ው:
ባልሳሳት ወያኔም የሚፈልገው አማራ በአማራነቱ እንጂደራጅ ይመስለኛል :: እስከ ዛሬ አማራ በብሄር አልደራጅም አሻፈረኝ ብሎ ለወያኔ አስቸግሮ ነበር :: ኢትዮጵያዊነትን ከማንም በላይ በመስበክና ሕዝቡን አንድ በማድረግ የአማራው ክፍል አሌ የማይባል አስተዋጾ አድርጎል እያደረገም ነው :: ይሁን እንጂ ይሄ የሕብረተሰብ ክፍል በእውነቱ እጅግ መከራን ግፍ ከማንም ብሄር የበለጠ እየተቀበለ ይገኛል :: ይሄ የኢትዮጵያ ሁለተኛ ትልቁ ብሄር ማንም እዚ ግባ የማይባል የመንደር ቦዘኔዎች ስብስብ በየቦታው ተበታትኖ የሚገኝውን ምስኪን ህዝብ ላይ በደልና ግፍ ሲፈጽም ኖሯል :: ይሄንንና የመሳሰሉትን ጥቃቶችን ለመመከት በብሔር መደራጀቱን ብደግፈውም ኢትዮጵያዊነታችንን መርሳትና ከቀረው የኢትዮጵያ ክፍል ጋር መስራት እንዳለበት መዘንጋት የለበትም ::

ሰርዶ
_________________
Fikir geba selam geba
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
አቶ ብር

አዲስ

Joined: 13 Oct 2005
Posts: 13
Location: ethiopia

PostPosted: Fri Apr 13, 2012 7:00 pm    Post subject: Reply with quote

ሰርዶ ሰላምታዬ ይድረስህ :: እንግዲህ ቅድም ለመቅለጽ እንደሞከርኩት አማራ በብሔር መደራጀቱ ወያኔ ይፈልገዋል ያልኩበት ምክንያት , አንደኛውና ዋንኛው ለወያኔዎች ኢትዮጵያ የሚለው ስምና ባንዲራ ትልቅ በሽታቸው እንደሆነ የሚታወቅ ነው :: ይህም ሆኖ ግን አማራ ከምንም ነገር በፊት አገሩን እያስቀደመ የባንዲራ ፍቅርን የአገርን አንድነት ለማያውቁት እየሰበከ ለወያኔ ጤና ነስቶት እንደነበር እናውቃለን :: ታዲያ ይሄ ሁሉ ሲሆን አማራን በአማራነቱ ብቻ ሳይሆን ወያኔ የሚጠላው አማራ የአገርን አንድነትን ከማንም ብሔር የበለጠ ስለሚያስተጋባ ይመስለኛል :: አሁን ይሄ የሕብረተሰብ ክፍል በዘር ተደራጅቶ ኢትዮጵያ በማለት ፈንታ አማራ ካለ ወያኔ ደስታው ነው :: ምክንያቱም ወያኔ አማራነትንና ኦሮሞነትን መዋጋት ይችላል :: ኢትዮጵያዊነትን ግን መዋጋት እንደማይችል በቅንጅት ግዜ የነበረው ድራማ አሳይቶታል :: የወያኔ ህልምም በዘር የተደራጀች ኢትዮጵያን ማየት ነው ::

በተረፈ ግን ከላይ እንዳልኩት የአማራ በብሔር መደራጀት አስፈላጊ ብቻ ሳይሆን የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄም ነው :: ይሁን እንጂ ለማሳሰብ የፈለኩት በዘር ተደራጅተን ብሔራችን ላይ ስናተኩር ኢትዮጵያዊነት እንዳይጠፋ እንጠንቀቅ ለማለት ፈልጌ ነው እንጂ በብሔር መደራጀቱ ምንም ክፋት የለውም :: በየአቅጣጫው ወያኔ ላይ ጦርነት ከፍቶ በአፋጣኝ ወያኔን ማስወገድ ለነገ የማይባል የውዴታም ግዴታ ቢሆንም ከዛ ብኃላ የሚለውን አርቀን አስበን እንደሊቢያ እንዳንሆን መጠንቀቅ አለብን ::
_________________
│▒│ /▒/
│▒│/▒/
│▒ /▒/─┬─┐
│▒│▒|▒│▒│
┌┴─┴─┐-┘─┘
│▒┌──┘▒▒▒│
└┐▒▒▒▒▒▒┌┘
└┐▒▒▒▒┌┘
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደብረብርሀን 33

ኮትኳች

Joined: 17 Aug 2011
Posts: 262

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 2:12 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ወገኖች ,

ወያኔ /ኢሕአዴግ በአማራው ሕዝባችን ላይ እያደረሰ ያለው መከራና በደል በጣም ብዙ ነው :: የሆነ የትግል ዘዴና ስልት ተጠቅሞ ይህን መከረኛ ሕዝብ መታደግ ወቅቱ እየጠየቀው ያለ ቢሆንም . አማራው በብሔር ተደራጅቶ ወያኔን ለመታገል መሞከር ግን ለወያኔ /ኢሕአዴግ ትልቅ የምሥራች ነው :: ወያኔ ኢትዮጵያን ወደ ከርሰ -መቃብር ለመውሰድ የሚረዳው የአደረጃጃት ስልት ይሆናል :: ከአሁን በፊት ይህ አማራውን በብሔር የማደራጅት የትግል ስልት የተሞከረና ያልሰራ ነገር ነው :: አማራው ከእራሴ ጀምሮ ኢትዮጵያ የሚለው ትልቅ ስዕልና ራዕይ ካልሆነ በስተቀር . ጎሳና ብሔር በጨራሽ አይስበኝም / Appeal አያደርገኝም :: ከኖርኩ እንደ ኢትዮጵያዊ ልኖር አለበለዚያ ግን ይቅር የሚል አይነት ነገር ይመጣብኛል :: ለዚህም መሰለኝ ከአሁን በፊት በአማራው ሥም የተመሰረቱ ድርጅቶች እንደ መላው አማራ ውጤታማ ያልሆኑት :: ምንም እንኳ የተለያዩ ሌሎች ችግሮች ቢኖርበትም . ዋናው ትልቁ ችግር የነበረው አማራው ለጎሳ ፓለቲካ አፒታይት እንደ ትግሬውና እንደ ሌላው የሌለው :: በርግጥ ይህ የአማራው ሕዝባችን የሚጠቃበት መንገድ በጣም ብዙ እየሆነ ስለመጣ ይህን ችግር ለመታደግ የሆነ የትግል ስልትና ታክቲክ የመዘየድ ነገር ይጠይቃል :: ይህ ደግሞ በሌሎች የሕብረ ብሔር ድርጅቶች ሊሰራ የሚችል ተገባር ሊሆን ይችላል :: ከሁሉ የሚገርመኝ ግን አማራው በተመለከተ የሆነ ነገር ሲነሳ . የጎሳ ፓለቲካ ሻምፔየን የሆኑት ወያኔዎች ስለጎሳ ፓለቲካ ጎጅነት ሊነግሩን ሲሞክሩ ነው :: የእነ ሀያት 11 አስተያየት ልብ ይሎል Laughing Laughing እሱ እስከ አሁን ካደረገው የውይይት እሰጣ -ገባ . አብዛኛው በጎሳ ፓለቲካና ትግሬ /አማራ በሚለው ያተኮረ ነው :: ለማንኛውም እነሱ ገደል ገቡና እኛም ገደል እንግባ የሚል አማራ ሊኖር አይችልም :: የአማራው ስነ -አእምሮ ወይም ስነ -ልቦናዊ ዘይቤና ስሜት ምንጊዜም "'ኢትዮጵያ "" እንጂ "" አማራነት "" አለመሆኑ በርግጠኝነት ካለኝ ተመክሮ ስገልጽ በርግጠኝነት ነው :: አማራ ብሎ ለመታገል መሞከር ለእነ መለስና ሰብሐት ትልቅ የምሥራች ነው :: ተጠቂውን የሆነውን አማራውን ሕዝብ ግን መታደግ አለብን ::

ኢትዮጵያ ወይም ሞት Exclamation
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኣሲምባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 527

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 7:26 am    Post subject: Reply with quote

ደብረብርሀን 33 እንደጻፈ(ች)ው:

ሁለተኛውን ውሰድ ምናባቱ -
ነገርክ ሁሉ መንግስቱ ይለው የነበረው አይንት ነው :: ግን ጉራ አትቸርችር :: ምንም የምትፈይደው ነገር የለም :: እንደ ዱቄት ቦለል - ቦለል አትበል ::
የሚገርምክ ነገር የወያኔ ባህሪና የጸና እምነት አንተ እዚሁ መጋ ተባ ከምታጓራው ይለያል :: በጣም ::
አሁን እናንተ ፈርዶባቹ እንዳዲስ ታነሱታላቹ እንጂ አማራም ሆነ ማንም ብሄረስብ የመደራጀት መብቱ የተጠበቀ ነው - ወያኔ ቀርቶ ኢሀደግ የሚሰጠው ተሚከለክለው አደልም ::
ግን : መላ አማራ ድርጅት የለም እንዴ ?
ወይስ ወያኔውቹ ሰርገው ገቡበት ? እኔን የሚገርመኝ እንዚህ ውያኔዎች እንደመልአክም ያረጋቸዋል ማለት ነው :: በጣም እኮ ነው የምትገርሙት ::

ለመሆኑ እውቁ የሰብአዊ መብት ቶቆርቋይ ታማኝ ያቶ በየነ ልጅ እንዴት ነው ? አንድ ጊዜ ሚስቱ አይሮፕላን ላይ አግኝቻት ነበር :: ቤት አሰርታለች :: እያንዳንዱ የኢትዮጵያ ህዝብ የመደራጀት መብቱ የተጠበቀ ነው ::
አድማውስ እንዴት እያደረጋችሁት ነው ? ላባይ መስርያስ ይቅር አታዋጡ ገንዘብ ስለሌላቹ ይሆናል ግን በኢትዮጵያ አየር መንገድ አትሂዱ ብላቹ እንደፈረደባቹ ሰልፍ ልትወጡ ነው ይባላል :: በሉ ድከሙ ::
ቀልድ አልጋ ላይ ነው ይሉ ነበር እማሆይ የደብረብርሀን አያት !!
አቤት ግን ስታሳፍሩ !!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደብረብርሀን 33

ኮትኳች

Joined: 17 Aug 2011
Posts: 262

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 11:15 am    Post subject: Reply with quote

አንተ የወያኔ አደናጋሪ / ወይም በእንግሊዝኛው Perverter , pathology and people affected with perversion. ዋርካን በወያኔ የውሽት ፕሮፓጋንዳ ለመበከል ከሚራወጡት መካከል አንዱ ነህ :: ስልኪ , ዳግማዊ , ክቡራን , አሲምባ , ሓየት 11 እና ሌሎችም ....የእናንተ የማደናገሪያ ፕሮፓጋንዳ ዋርካን አበላሽችሁት :: አንተና መሰሎችህ የምታወሩት ሌላ . ኢትዮጵያ መሬት ላይ ተጭባጭ ሀቅ ደግሞ ሌላ :: የአማራውን የጥቃታችሁ ኢላማ ካደረጋችሁት ቆያችሁ :: እየተጠቃ ያለ ሕዝብ ደግሞ እራሱን ለመከላከል የማያደረገው ነገር አይኖርም :: አንተና እነ ወያኔ የአማራውን ሕዝብ ሞራል ለመስበር የምታደርጉትን የፕሮፓጋንዳ ሥራ የሚሰማችሁ አይደለም :: የሕዝብን ቆጣና ማዕበል ለማስተባበር ድርጅት አስፈላጊ ስለሆነ . ለዚህም አስፈላጊውን ቅድመ -ዝግጅት አድርጎ ለትግል መነሳት የግድ ነው :: እንዲያው እንደዚህ አባይ ግድብ እያላችሁና እያላገጣችሁ እንደማትዘልቁ የታወቀ ነው :: አርባ ቀን የሰረቀች ምንድን መቀደጃዋ አንድ ቀን ነው እንደሚባለው :: የጎሳ ፓለቲካ ለኢትዮጵያ እንደማይጠቅም ብናውቅም . አማራውን ሕዝብ ለማዳን የዚህ ፓለቲካ ፍልስፍና ሻምፒዮኖች ግን ወላፈኑን መቅመስ አለባቸው ::

ኣሲምባ እንደጻፈ(ች)ው:
ደብረብርሀን 33 እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ወገኖች ,

ወያኔ /ኢሕአዴግ በአማራው ሕዝባችን ላይ እያደረሰ ያለው መከራና በደል በጣም ብዙ ነው :: የሆነ የትግል ዘዴና ስልት ተጠቅሞ ይህን መከረኛ ሕዝብ መታደግ ወቅቱ እየጠየቀው ያለ ቢሆንም . አማራው በብሔር ተደራጅቶ ወያኔን ለመታገል መሞከር ግን ለወያኔ /ኢሕአዴግ ትልቅ የምሥራች ነው :: ወያኔ ኢትዮጵያን ወደ ከርሰ -መቃብር ለመውሰድ የሚረዳው የአደረጃጃት ስልት ይሆናል :: ከአሁን በፊት ይህ አማራውን በብሔር የማደራጅት የትግል ስልት የተሞከረና ያልሰራ ነገር ነው :: አማራው ከእራሴ ጀምሮ ኢትዮጵያ የሚለው ትልቅ ስዕልና ራዕይ ካልሆነ በስተቀር . ጎሳና ብሔር በጨራሽ አይስበኝም / Appeal አያደርገኝም :: ከኖርኩ እንደ ኢትዮጵያዊ ልኖር አለበለዚያ ግን ይቅር የሚል አይነት ነገር ይመጣብኛል :: ለዚህም መሰለኝ ከአሁን በፊት በአማራው ሥም የተመሰረቱ ድርጅቶች እንደ መላው አማራ ውጤታማ ያልሆኑት :: ምንም እንኳ የተለያዩ ሌሎች ችግሮች ቢኖርበትም . ዋናው ትልቁ ችግር የነበረው አማራው ለጎሳ ፓለቲካ አፒታይት እንደ ትግሬውና እንደ ሌላው የሌለው :: በርግጥ ይህ የአማራው ሕዝባችን የሚጠቃበት መንገድ በጣም ብዙ እየሆነ ስለመጣ ይህን ችግር ለመታደግ የሆነ የትግል ስልትና ታክቲክ የመዘየድ ነገር ይጠይቃል :: ይህ ደግሞ በሌሎች የሕብረ ብሔር ድርጅቶች ሊሰራ የሚችል ተገባር ሊሆን ይችላል :: ከሁሉ የሚገርመኝ ግን አማራው በተመለከተ የሆነ ነገር ሲነሳ . የጎሳ ፓለቲካ ሻምፔየን የሆኑት ወያኔዎች ስለጎሳ ፓለቲካ ጎጅነት ሊነግሩን ሲሞክሩ ነው :: የእነ ሀያት 11 አስተያየት ልብ ይሎል Laughing Laughing እሱ እስከ አሁን ካደረገው የውይይት እሰጣ -ገባ . አብዛኛው በጎሳ ፓለቲካና ትግሬ /አማራ በሚለው ያተኮረ ነው :: ለማንኛውም እነሱ ገደል ገቡና እኛም ገደል እንግባ የሚል አማራ ሊኖር አይችልም :: የአማራው ስነ -አእምሮ ወይም ስነ -ልቦናዊ ዘይቤና ስሜት ምንጊዜም "'ኢትዮጵያ "" እንጂ "" አማራነት "" አለመሆኑ በርግጠኝነት ካለኝ ተመክሮ ስገልጽ በርግጠኝነት ነው :: አማራ ብሎ ለመታገል መሞከር ለእነ መለስና ሰብሐት ትልቅ የምሥራች ነው :: ተጠቂውን የሆነውን አማራውን ሕዝብ ግን መታደግ አለብን ::

ኢትዮጵያ ወይም ሞት Exclamation

ሁለተኛውን ውሰድ ምናባቱ -
ነገርክ ሁሉ መንግስቱ ይለው የነበረው አይንት ነው :: ግን ጉራ አትቸርችር :: ምንም የምትፈይደው ነገር የለም :: እንደ ዱቄት ቦለል - ቦለል አትበል ::
የሚገርምክ ነገር የወያኔ ባህሪና የጸና እምነት አንተ እዚሁ መጋ ተባ ከምታጓራው ይለያል :: በጣም ::
አሁን እናንተ ፈርዶባቹ እንዳዲስ ታነሱታላቹ እንጂ አማራም ሆነ ማንም ብሄረስብ የመደራጀት መብቱ የተጠበቀ ነው - ወያኔ ቀርቶ ኢሀደግ የሚሰጠው ተሚከለክለው አደልም ::
ግን : መላ አማራ ድርጅት የለም እንዴ ?
ወይስ ወያኔውቹ ሰርገው ገቡበት ? እኔን የሚገርመኝ እንዚህ ውያኔዎች እንደመልአክም ያረጋቸዋል ማለት ነው :: በጣም እኮ ነው የምትገርሙት ::

ለመሆኑ እውቁ የሰብአዊ መብት ቶቆርቋይ ታማኝ ያቶ በየነ ልጅ እንዴት ነው ? አንድ ጊዜ ሚስቱ አይሮፕላን ላይ አግኝቻት ነበር :: ቤት አሰርታለች :: እያንዳንዱ የኢትዮጵያ ህዝብ የመደራጀት መብቱ የተጠበቀ ነው ::
አድማውስ እንዴት እያደረጋችሁት ነው ? ላባይ መስርያስ ይቅር አታዋጡ ገንዘብ ስለሌላቹ ይሆናል ግን በኢትዮጵያ አየር መንገድ አትሂዱ ብላቹ እንደፈረደባቹ ሰልፍ ልትወጡ ነው ይባላል :: በሉ ድከሙ ::
ቀልድ አልጋ ላይ ነው ይሉ ነበር እማሆይ የደብረብርሀን አያት !!
አቤት ግን ስታሳፍሩ !!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኡቹሩ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 23 Oct 2011
Posts: 96

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 11:18 am    Post subject: Reply with quote

አይ ጋድ መንስቱ ሁለማርያም አንደ አንተ አይነቱን ጨርሶ የኢትዮጵያ ነቀረሳ የሆነው ሳያጠፋ መቅረቱ በጣም ነው የሚያሳዝነው ከወያነ እና ከሻቢያ ጋር ሆነህ ስፊውን የኢትዮጵያ ህዝ ስትተገትግ ነበር ነብሳ በላ ኢህፓአ እስኪ የመላው አማራ ባንዲራ ምን አይነት ነው ንገረን የአማራው ባንዲራ ምን አይነት ነው ንገረን

ኢትዮጵያ ትቅደም
እኔና አንተ እንሁን በርህወረደ
ብረት የሚቃማ ጀግና ተወለደ

ኡቹሩ ነን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 11:57 am    Post subject: Reply with quote

ታስታውሳለህ አይደል ... አንድ ሰሞን ... አማርኛም የማይገባህ ደደብ መሆንህን ሳሳይህ Question አስታወስከኝ Question Laughing Laughing Laughing አስታወስከኝ ዎይ ... በህዝብ ስም ለሱዳኑ መሪ ደብዳቤ የጻፋችሁ ለት ... ወደፊት ጦር እንማዘዛለን ያላችሁ ለት ... ደደብነትክን እንዴት እንዳሳየሁህ Question

እኔኮ ያለ አንዳች መሳቀቅ ደጋግሜ የምለው ነገር ... ሀምሳ ቆሮቆንዳ ራስ ተጨፍልቆ አንድ ሓየት አይወጣውም ነው :: ገባህ Question Laughing ... እንዴት ይገብሀል :: ዘረኞችን እግር እግር እየተከታተልኩ አላፈናፍን ባዩ ሓየት ... የጎሳ ፖለቲካ ብቻ ነው የሚያወራው አልከኝ .... ቅቅቅ ... ዎይ ልክን አለማወቅ :: እንዴት ተዳፈርክ ጃል ... ጎሰኛ ፖለቲከኛ ማለት ... ከታች በቀይ የተጻፈው ጽሁፍህ ነው :: አንት ደደብ Exclamation

እኔማ ይህ የዛሬው ጥንስስ ሲጠነሰስ ... አማራን በአማራነት ለማደራጀት እርሾ ሲበጠበጥ ... ደደብ ሁላ ባንቀላፋሽበት ነበር ... ጋሜ ያልኩት Idea Idea Idea Idea http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=47019&start=0&postdays=0&postorder=asc&highlight=%E1%8A%A3%E1%88%9D%E1%88%93%E1%88%AB:: ታድያ ያኔም ቢሆን ... ዘረኛና የአማራ "ጠላት " አድርጋችሁ ነበር ያያችሁኝ ... ዛሬ ልሳኔን ነጥቃችሁ ... ራሳችሁን ህብረ ብሄራዊ ... እኔን ጎሰኛ ልትሉ ...

ፍልጥ ዶማ ራስ !

ይልቅ ... በማያገባህ ገብተህ አትፈትፍት ... አንተን የሚያስጨንቅህ ... የኦባማ መመረጥ አለመመረጥ እንጂ ... የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሊሆን አይችልም ... ሁለት ወዶ አይቻልም ... እሺ ቅምቡርስ ፊት Laughing Laughing Laughing

ደብረብርሀን 33 እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ወገኖች ,

ወያኔ /ኢሕአዴግ በአማራው ሕዝባችን ላይ እያደረሰ ያለው መከራና በደል በጣም ብዙ ነው :: የሆነ የትግል ዘዴና ስልት ተጠቅሞ ይህን መከረኛ ሕዝብ መታደግ ወቅቱ እየጠየቀው ያለ ቢሆንም . አማራው በብሔር ተደራጅቶ ወያኔን ለመታገል መሞከር ግን ለወያኔ /ኢሕአዴግ ትልቅ የምሥራች ነው :: ወያኔ ኢትዮጵያን ወደ ከርሰ -መቃብር ለመውሰድ የሚረዳው የአደረጃጃት ስልት ይሆናል :: ከአሁን በፊት ይህ አማራውን በብሔር የማደራጅት የትግል ስልት የተሞከረና ያልሰራ ነገር ነው :: አማራው ከእራሴ ጀምሮ ኢትዮጵያ የሚለው ትልቅ ስዕልና ራዕይ ካልሆነ በስተቀር . ጎሳና ብሔር በጨራሽ አይስበኝም / Appeal አያደርገኝም :: ከኖርኩ እንደ ኢትዮጵያዊ ልኖር አለበለዚያ ግን ይቅር የሚል አይነት ነገር ይመጣብኛል :: ለዚህም መሰለኝ ከአሁን በፊት በአማራው ሥም የተመሰረቱ ድርጅቶች እንደ መላው አማራ ውጤታማ ያልሆኑት :: ምንም እንኳ የተለያዩ ሌሎች ችግሮች ቢኖርበትም . ዋናው ትልቁ ችግር የነበረው አማራው ለጎሳ ፓለቲካ አፒታይት እንደ ትግሬውና እንደ ሌላው የሌለው :: በርግጥ ይህ የአማራው ሕዝባችን የሚጠቃበት መንገድ በጣም ብዙ እየሆነ ስለመጣ ይህን ችግር ለመታደግ የሆነ የትግል ስልትና ታክቲክ የመዘየድ ነገር ይጠይቃል :: ይህ ደግሞ በሌሎች የሕብረ ብሔር ድርጅቶች ሊሰራ የሚችል ተገባር ሊሆን ይችላል :: ከሁሉ የሚገርመኝ ግን አማራው በተመለከተ የሆነ ነገር ሲነሳ . የጎሳ ፓለቲካ ሻምፔየን የሆኑት ወያኔዎች ስለጎሳ ፓለቲካ ጎጅነት ሊነግሩን ሲሞክሩ ነው :: የእነ ሀያት 11 አስተያየት ልብ ይሎል Laughing Laughing እሱ እስከ አሁን ካደረገው የውይይት እሰጣ -ገባ . አብዛኛው በጎሳ ፓለቲካና ትግሬ /አማራ በሚለው ያተኮረ ነው :: ለማንኛውም እነሱ ገደል ገቡና እኛም ገደል እንግባ የሚል አማራ ሊኖር አይችልም :: የአማራው ስነ -አእምሮ ወይም ስነ -ልቦናዊ ዘይቤና ስሜት ምንጊዜም "'ኢትዮጵያ "" እንጂ "" አማራነት "" አለመሆኑ በርግጠኝነት ካለኝ ተመክሮ ስገልጽ በርግጠኝነት ነው :: አማራ ብሎ ለመታገል መሞከር ለእነ መለስና ሰብሐት ትልቅ የምሥራች ነው :: ተጠቂውን የሆነውን አማራውን ሕዝብ ግን መታደግ አለብን ::

ኢትዮጵያ ወይም ሞት Exclamation

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ደብረብርሀን 33

ኮትኳች

Joined: 17 Aug 2011
Posts: 262

PostPosted: Sat Apr 14, 2012 3:16 pm    Post subject: Reply with quote

የደደቢት ተሞጋች ,

የታማኝ በየነ ባለቤት አዲስ አበባ ቤት አሰራች Question እሶም እንደ ቴዲ አፍሮ ወያኔን መሞዳሞድ ወሰነች ማለት ነው Question መቼስ ሁሉ ሚስት እንደ ጣይቱ ብጡል አይሆንም እንጂ ቢሆን ጥሩ ነበር :: በተለይ ነገሮች ሲጠጥሩ አስቸጋሪ ነው Laughing Laughing :: ሁሉንም ሴቶች በጀምላ መኮነን አይሆንብኝ እንጂ . አብዛኞች የእኛ ሴቶች ወንዱ ለመታገል ሲወስን ማሳነፍ ነው የሚይዙት :: "' አንተ ማን አገባህ "' አንተ ከማን ትበልጣለህ "" ለምን ትግል ውስጥ ትገባለህ "" .. እያሉ .... የወንዱን የትግል መንፈስ የሚፈታተኑ ብዙ ሴቶች አሉ :: ውጭ የሚገኖሩት በተለይ በእንደዚህ አይነት የአስተሳሰብ ቅኝት የተቀኙ ናቸው :: ታዲያ የታማኝም ሚስት ከነዚህ የሚያሳንፉት ውስጥ አንዱ ትሆናለች :: ሁሉም ሚስቶችና ሴቶቻችን እንደ ጣይቱ ብጡል ቢሆኑ ጥሩ ነበር :: አንዳንዶች ደግሞ የባሰውን እንደ አጼ ምንይልክ ሁለተኛ ሚስት / ባፈና ከጠላት ጋር ነገር የሚጠነስስ አለ :: የታማኝ ባለቤትም እሱ ወያኔን እየታገለ እሶ እንደ ቴዲ አፍሮና እንደ ሌሎች ሙዚቀኞች ከወያኔ ጋር መሞዳሞድ ከወሰነች . እንደ እስላሞች የሴት ፍች በሶስት እንደሚፈታት አልጠራጠርም :: ሶስት ወርቅ ልጆች ከወለደችለት በኃላ ትዳር ከኢትዮጵያ አትበልጠውም :: ይህ መቼም አንተ ያመጣኸው ዜና ትክክል ከሆነ ነው :: ስለ ታማኝም ሚስት ደግሞ ካልዋሽህና ርካሽ ፕሮፓጋንዳ ካላደረግህ በስተቀር ::

Quote:
ለመሆኑ እውቁ የሰብአዊ መብት ቶቆርቋይ ታማኝ ያቶ በየነ ልጅ እንዴት ነው ? አንድ ጊዜ ሚስቱ አይሮፕላን ላይ አግኝቻት ነበር :: ቤት አሰርታለች :: እያንዳንዱ የኢትዮጵያ ህዝብ የመደራጀት መብቱ የተጠበቀ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኣሲምባ

ዋና ኮትኳች

Joined: 12 Oct 2006
Posts: 527

PostPosted: Sun Apr 15, 2012 12:55 am    Post subject: Reply with quote

ሰገራ = ደብረምናምን
ለሰገራ ከሰገራ ሌላ ምን ገላጭ ስያሜ ይስጠዋል ?
ላንተው ትቼዋለሁ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ትልቅ ሰው

ኮትኳች

Joined: 21 Nov 2011
Posts: 122

PostPosted: Mon Apr 16, 2012 7:23 pm    Post subject: Reply with quote

በሞረሽ ድርጂታችን ማንነታችን እንከላከላለን :: የዘር ማጥፋት ባደረሱብን ላይም ትቃት እንሰነዝራለን :: አማራነት ተጠበቀ ማለት ኢትዮጵያ ተጠበቀች ማለት ነው :: አለበለዚያ እኢትዮጵያ የለችም :: ኢትዮጵያን ለመጠበቅ እንነሳ Exclamation Exclamation Exclamation

ይሄንንም አዳምጡ http://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=hTV17ckMsOU
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia