WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
አረብ አገር በህቶቻችን ላይ ከሚደርሰው ስቃይ በትንሹ ..
Goto page 1, 2, 3  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Sat Mar 10, 2012 8:13 am    Post subject: አረብ አገር በህቶቻችን ላይ ከሚደርሰው ስቃይ በትንሹ .. Reply with quote

አረብ ብሎ ኢንቨስተር ... Rolling Eyes አይዞህ ባይ የሌለው ህዝብ ሆነና ከማዘን በቀር ምን ማለት ይቻላል .. 24 ሰአት ግርድና ላይ የአደባባይ ዱላ ተጨምሮበት ..መቼም ይህንን ቪዲዎ ወያኔዎች ስታዩ ምን ያህል ጮቤ እንደምትረግጡና በደስታ ቺርስ እያላችሁ መለኪያዎቻችሁን እንደምታጋጩ መገመት አያቅትም ... Crying or Very sad ቢሯችሁ ፊትለፊት የተደረገ ሆረር ሲኒማ በነፃ ስታዩ Evil or Very Mad

http://www.youtube.com/watch?v=HBf_-QKp6pw&feature=player_embedded
The government condemned on Friday the abuse of an Ethiopian domestic worker and called for an investigation to refer the culprits to justice, Information Minister Walid al-Daouq announced.
The cabinet denounced the violence against the Ethiopian maid in public and called for a probe to refer the suspects to the competent judiciary to take the necessary legal measures against them, al-Daouq said following a session held at Baabda Palace.

The condemnation came after LBC TV obtained mobile phone footage of a man hitting the woman and pulling her hair under the gaze of bystanders outside the Ethiopian consulate in Beirut.

While the reasons of the incident were not clear, it brought back to the forefront of discussions the widespread abuse and sometimes the rape of domestic workers.
The labor ministry also condemned the attack, saying it launched an investigation as soon as it received a copy of the video from LBC.
The ministrys statement said it also contacted the justice ministry to take the necessary legal measures against the culprits.
Many of the estimated 200,000 foreign domestic workers in Lebanon hail from the Philippines, Sri Lanka, Nepal and Ethiopia.
Although the Lebanese government issued a decree in 2009 that requires employers to abide by a set of rules including paying workers their salary in full at the end of each month and giving them one day off a week, advocacy groups say few employers respect these conditions.
In rare cases in the past few years, an employer was sentenced to 15 days in jail for repeatedly beating a Filipina worker and another sentenced to one month for abusing a Sri Lankan maid and confining her to the house.
http://www.naharnet.com/stories/en/32796-cabinet-calls-for-probe-into-abuse-of-ethiopian-domestic-worker
_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቢጥቅ

ኮትኳች

Joined: 12 Sep 2009
Posts: 443

PostPosted: Sat Mar 10, 2012 12:32 pm    Post subject: Re: አረብ አገር በህቶቻችን ላይ ከሚደርሰው ስቃይ በትንሹ .. Reply with quote

[quote="አንፌቃ "]አረብ ብሎ ኢንቨስተር ... Rolling Eyes አይዞህ ባይ የሌለው ህዝብ ሆነና ከማዘን በቀር ምን ማለት ይቻላል .. 24 ሰአት ግርድና ላይ የአደባባይ ዱላ ተጨምሮበት ..መቼም ይህንን ቪዲዎ ወያኔዎች ስታዩ ምን ያህል ጮቤ እንደምትረግጡና በደስታ ቺርስ እያላችሁ መለኪያዎቻችሁን እንደምታጋጩ መገመት አያቅትም ... Crying or Very sad ቢሯችሁ ፊትለፊት የተደረገ ሆረር ሲኒማ በነፃ ስታዩ Evil or Very Mad

ይህን ከላይ የጻፍከው በጣም ይገርማል ! ከብስጭት ተነስተህ ነው ?
የአረብ አገር ላይ ያለው ስቃይ ሁሉንም ወገን ያሳዝናል ! ወያኔ ይሄን አይቶ ይደሰታል ???

ግን አንዳንዴ ስሜታዎ ሆኖ ሰው ሲጽፍ ይገርማ የሚጸፈውን ነገር እንካም አያውቅም

ለማነኛውም እነዚህ ምስኪን ሴቶች / ሆይ አለሁ በላቸው Exclamation
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Sat Mar 10, 2012 1:54 pm    Post subject: Re: አረብ አገር በህቶቻችን ላይ ከሚደርሰው ስቃይ በትንሹ .. Reply with quote

ቢጥቅ .. ምነው ወንድሜ ምን ለማለት ፈልገህ ነው Question ይህ ድርጊት የተፈፀመው እኮ የኤንባሲው /ቤት (ቆንፅል ) ፊት ለፊት በጠራራ ፀሀይ ህዝብ እያየው ነው .. Exclamation Wink በድብቅ የተደረገውንማ ቤቱ ይቁጠረው ..ግን አንድ ቀን ይህ ፋሽስቲክ ድርጊት በግሀድ ይወጣል ...እናም ከብስጭት የተነሳነው ወይ ስትል ...ይህንን ቪዲዮ ካየ ወገን ምን ይሆን የምትጠብቀው ...ትገርማለህ Exclamation ብስጭት ይነስ Exclamation Exclamation ለማንኛውም የቤሩትን አየህ እስቲ ወደ ዱባይ በዚች ቪዲዮ ላሻግርህ .... Arrow
http://www.youtube.com/watch?v=yI4C6JVRYaA

[quote="ቢጥቅ "]
አንፌቃ እንደጻፈ(ች)ው:
አረብ ብሎ ኢንቨስተር ... Rolling Eyes አይዞህ ባይ የሌለው ህዝብ ሆነና ከማዘን በቀር ምን ማለት ይቻላል .. 24 ሰአት ግርድና ላይ የአደባባይ ዱላ ተጨምሮበት ..መቼም ይህንን ቪዲዎ ወያኔዎች ስታዩ ምን ያህል ጮቤ እንደምትረግጡና በደስታ ቺርስ እያላችሁ መለኪያዎቻችሁን እንደምታጋጩ መገመት አያቅትም ... Crying or Very sad ቢሯችሁ ፊትለፊት የተደረገ ሆረር ሲኒማ በነፃ ስታዩ Evil or Very Mad

ይህን ከላይ የጻፍከው በጣም ይገርማል ! ከብስጭት ተነስተህ ነው ?
የአረብ አገር ላይ ያለው ስቃይ ሁሉንም ወገን ያሳዝናል ! ወያኔ ይሄን አይቶ ይደሰታል ???

ግን አንዳንዴ ስሜታዎ ሆኖ ሰው ሲጽፍ ይገርማ የሚጸፈውን ነገር እንካም አያውቅም

ለማነኛውም እነዚህ ምስኪን ሴቶች / ሆይ አለሁ በላቸው Exclamation

_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሸዋ ነህ

ኮትኳች

Joined: 07 Oct 2009
Posts: 250
Location: us

PostPosted: Sat Mar 10, 2012 11:53 pm    Post subject: Re: አረብ አገር በህቶቻችን ላይ ከሚደርሰው ስቃይ በትንሹ .. Reply with quote

ሊባኖሶችስም እንዲህ ይላሉ :: በጥሞና እናንብበው ::

ጅንኔ አንተም ተረጋጋ ::

.....................//..................

BEIRUT: The government has called for a probe into a video showing an Ethiopian domestic worker being beaten by a Lebanese man outside her countrys consulate.

Ethiopias consul general told The Daily Star Friday that there are no security personnel at the consulate despite repeated appeals to the Lebanese authorities.

A video released by LBCI Thursday shows a woman moaning as a man beats her and tries to force her into a car. Another man helps push the woman into the car, as others stand nearby. LBCI said the incident took place outside the Ethiopian consulate in Badaro. The video blurs the faces of all people except for that of the woman, but a Friday night LBC report identified the man as Ali Mahfouz.

Asaminew Debelie Bonssa, Ethiopias consul general in Lebanon, told The Daily Star that a Lebanese man brought an Ethiopian domestic worker into the consulate two weeks ago, saying she was sick. Bonssa said he advised the man to take her to the hospital for treatment. From outside I heard voices, he said, and he called the police.

Bonssa said he spoke to the woman but the way they were handling her was not positive and she did not appear to understand him.

Bonssa added that the police took the woman to Psychiatrique de la Croix Hospital, known as Deir al-Salib, where she is now.

The consul said he was unaware as to whether the police witnessed the violence, but said they did see the car, adding that he hoped the perpetrator of the incident that is really sad for us is apprehended and brought to justice.

The consul said that while the Lebanese authorities previously assigned one security guard for the building, he was removed three years ago during the 2009 parliamentary elections, the consul was told it was a temporary step.

We were advised to just wait for some time, then when the election was over we requested [a new guard and] they said they will replace him. A new guard was never provided, he said.

He added that he had contacted the Interior and Foreign Affairs ministries about the problem, and we were advised later by the Ministry of Foreign Affairs that the country is peaceful and there is no need for security personnel [at the consulate].

Bonssa said he explained to authorities that the consulate is the place where employers and employees have social problems. We do arbitration, we settle many problems. He said that occasionally there are people who are harsh and treat them [workers] poorly. He was told that in these cases, he should call the police, but that after multiple requests, we became frustrated and for the sake of relations between the two countries [Lebanon and Ethiopia], I didnt report this problem.

Interior Minister Marwan Charbel denied that his ministry had received a letter from the consulate regarding security at the consulates gate, but said such a presence could not stop such problems. Such an incident could take place anywhere, he said. It could happen on any street and it could happen inside homes. Should we place security forces in everyones homes?

Charbel told The Daily Star that he has tasked the security forces to carry out an investigation to find out who is behind this incident, which he called a horrible scene that reflects badly on Lebanons image. He added that both the woman and the Ethiopian Consulate should file civil suits against the abusers.

Without that lawsuit, the man could just walk free after spending several days in detention, he said.

In a Friday evening report on LBC, Mahfouz said the woman, who was in his employ, had tried to commit suicide three times by throwing herself in front of a car, drinking cleaning fluid, and jumping off a balcony and this is why he had taken her to the consulate.

After Cabinet was adjourned Friday, Information Minister Walid Daouk said that the Cabinet condemned the violence against the Ethiopian domestic worker in public and asked for an investigation into this matter.

He also asked for those that did this to be turned over to the concerned judicial authority, which should take legal measures against them.

Telecommunications Minister Nicholas Sehnaoui tweeted that we should all come to the defense of the poor Ethiopian girl, victim of this abuse. Actions like these dishonor our country. I am ashamed.

Justice Minister Shakib Qortbawi said Friday that the Justice and Labor ministries will have an emergency meeting Monday on the issue, and added that the authorities have contacted the womans employment agency and will question Mahfouz.

Ali Fakhry of the Anti-Racism Movement, who met with Bonssa Friday, told The Daily Star that activists plan to keep the pressure on the government. The Lebanese government and the [Ethiopian] general consul said they want to follow up, and we will have to put some pressure [on them] to make sure they really follow up on the case, he said.

http://www.dailystar.com.lb/News/Local-News/2012/Mar-10/166163-officials-to-investigate-beating-of-domestic-worker.ashx#ixzz1okyoEmBn
_________________
"REASONABLE PEOPLE ADAPT THEMSELVES TO THE WORLD. UNREASONABLE PEOPLE ADAPT THE WORLD TO THEMSELVES. ALL PROGRESS, THEREFORE, DEPENDS ON UNREASONABLE PEOPLE." -George Bernard Shaw-
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 1:13 am    Post subject: Re: አረብ አገር በህቶቻችን ላይ ከሚደርሰው ስቃይ በትንሹ .. Reply with quote

ቢጥቅ እንደጻፈ(ች)ው:
አንፌቃ እንደጻፈ(ች)ው:
አረብ ብሎ ኢንቨስተር ... Rolling Eyes አይዞህ ባይ የሌለው ህዝብ ሆነና ከማዘን በቀር ምን ማለት ይቻላል .. 24 ሰአት ግርድና ላይ የአደባባይ ዱላ ተጨምሮበት ..መቼም ይህንን ቪዲዎ ወያኔዎች ስታዩ ምን ያህል ጮቤ እንደምትረግጡና በደስታ ቺርስ እያላችሁ መለኪያዎቻችሁን እንደምታጋጩ መገመት አያቅትም ... Crying or Very sad ቢሯችሁ ፊትለፊት የተደረገ ሆረር ሲኒማ በነፃ ስታዩ Evil or Very Mad

ይህን ከላይ የጻፍከው በጣም ይገርማል ! ከብስጭት ተነስተህ ነው ?
የአረብ አገር ላይ ያለው ስቃይ ሁሉንም ወገን ያሳዝናል ! ወያኔ ይሄን አይቶ ይደሰታል ???

ግን አንዳንዴ ስሜታዎ ሆኖ ሰው ሲጽፍ ይገርማ የሚጸፈውን ነገር እንካም አያውቅም

ለማነኛውም እነዚህ ምስኪን ሴቶች / ሆይ አለሁ በላቸው Exclamation

ማነሽ ቢጥቅ :-

እኒህ ከአገር ቤቱ የእናንተ የወያኔዎች የዘር ማጥፊያ ማጎሪያዎች ያመለጡ ኢትዮጵያውያን ሥቃዩ ተከትሏቸው ወደሚሠደዱበት የጭለማ ዓለም (አረብ አገር ) ተከትሏቸው ይሄዳል :: እስኪ ደግሞ ለዚህ ዘገባ ምን መልስ ይኖርሻል Question ከአንድ ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን የመን ውስጥ በታጋቾች ታፍነው ነጋ ጠባ ከኢትዮጵያ ሊያመልጡ የተመኙትን የሥቃይ ዓይነት ይጨልጣሉ Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes Rolling Eyes

ምንጭ :- ግሩም ተክለኃይማኖት : ቅዳሜ መጋቢት 1 ቀን 2004 .. :: 128 ኢትዮጵያዊያን ተፈቱ… አብዛኛው በእሳት ተቃጥለዋል (ሀበሻ በየመን ክፍል 12)::

Quote:
ከአንድ ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን በግሩፕ በተደራጁ ሰዎች የመን ውስጥ ታፍነው እንዳሉ ተይዘው የተለቀቁ እና ጉዳት የደረሰባችውን በማግኘቴ አወኩኝ፡፡ ሌሎች ሰዎችን ‹‹ወገኖቻችን ታግተዋል ..›› በማለት አስተባብሬ ጉዳዩ ይመለከታቸዋል ብለን ወዳሰብነው ክፍል ሰሞታ አቀረብን፡፡ ክስ ካቀረብንባቸው ቦታዎች መካከል የየመን ሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ትኩረት ሰጥቶን 128 የታፈኑ ኢትዮጵያዊያንን አስፈታ፡፡ እልልልል… ..የሚያስብል ነው፡፡ እኔ ብያለሁም ያውም ድምጼን ከፍ አድርጌ፣ በደስታ ሰክሬ ጮኬያለሁ፡፡ እስኪ አንድ ቀን እንኳን ወግ ይድረሰኝ እና በአስደሳች ዜና ገድ ልበል ብዬ ነው፡፡ ‹‹ወግ አይቀርም ብሎ ይሸታል እንኩሮ ..›› የሚሉት አይነት መሆኑ ነው፡፡ ከላይ የመፈታታቸውን ጉዳይ ስናይ እንጂ ወረድ ሲል የተፈጸመባቸው ግፍ ማሳዝኑ አይቀርምና ወግ አይቀርም… ብሎ ያልኩት አፌን ሞልቼ አስደሳች በማለቴ ነው፡፡

ኢትዮጵያዊያኑን ከጅቡቲ በጀልባ ከማሰፈር ጀምሮ በተቀናጀ ሁኔታ ነው አፈናውን የሚፈጸሙት፡፡ 156 በህገ -ወጥ መንገድ አስገቢዎች እና አፋኞች በጀልባ ከማሳፈር ጀምሮ፣ ስድስት የሳዑዲ አረቢያ ድንበር ጠባቂዎች፣ አራት የየመን ድንበር ጠባቂዎች፣ በአራት ሽፍታች፣ 12 በዘረፋ የተሰማሩ፣ 4 ህግ አስከባሪዎች ሆነው በቅንጅት ነበር ይህን አስከፊ ተግባር ሲያደርጉ የቆዩት፡፡ ‹‹ ..እኛ ሀገርማ እንዲህ አይነት ሰብዓዊነት የጎደለው የሀራም ስራ አይሰራም፡፡ የሀይማኖተኞች ሀገር ነው…›› ያሉኝ የሁማ ራይት ሰራተኛ ይህን ዝርዝር የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ይፋ ሲያደርግ ምን ብለው ይሆን ? ነፃ ከወጡት እነዚህ 128 ኢትዮጵያን ውስጥ ወንዶች፣ ሴቶች፣ 11 አመት ልጅ ጨምሮ ህፃናት እና ከስልሳ አመት በላይ የሆኑ ሽማግሌዎች አሉበት፡፡ በህይወት ከተፈቱት ሌላ የሞቱም እንዳሉ ለማወቅ ተችሏል፡፡ ሁለት ግለሰቦች ቤት ውስጥ ታፍነው ከወር በላይ ሲደበደቡ እና በእሳት ሲቃጠሉ ቆይተው ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው ነው የተገኙት፡፡ (የመን መብራት ከአመት በላይ ችግር ስለሆነ ሻማ ውድ ነው ታዲያ ሰው እንደ ሻማ ማቃጠላቸው ምን አስበው ይሆን ? መቀለዴ አይደለም፡፡ ቢሆንም ደግሞ ለምዶብናል፡፡ በችግራችን መቀለድ፣ መጥፎ ነው ስንባል ወደዛ መሮጥን፣ አደጋ ስንባል ሞክረን ካላየን ያለማመን ተጠናውቶን የለ ?)

ብር አለያም እስር ተብለው ታግተው ሲደበደቡ የቆዩት ኢትዮጵዊያኖች የሁለት የመናዊ ግለሰቦች ቤት በሀይል እርምጃ ሲፈተሸ ነው የተገኙት፡፡ በዱላ ብስቁል ያሉ፣ በርሃብ የተጎዱ ..ድካም እንግልት ያጠቋቆራቸው፣ አብዛኛዎቹ ከሰው እርዳታ ውጭ መራመድ ያልቻሉ ነበሩ፡፡ የመጀመሪያው የአጋቾቹ አለቃ አብደላ አብዶ አል -ዋህሺ ቤት 49 ኢትዮጵያዊያን ታፍነው ተገኙ፡፡ በሁለተኛው የአፋኞች አለቃ ካሊድ ሞሀመድ አብሲ ቤት ደግሞ 79 ኢትጵያዊያን ተገኝተዋል፡፡ ሰው ላይ ሊፈጸም የማይገባው -ሰብአዊነት በተላበሰ ሁኔታ ግፍ የተፈጸመባቸው መሆኑን የየመን ሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር አስታውቋል፡፡

የታፈኑበት ቦታ ሀረጥ የተባለ በባህር የሚገቡበት እና ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚሄዱበት መካከል ወደቡ አቅራቢያ ነው፡፡ ይህ ቦታ ይበልጥ የሚታወቀው ከሞካ ወደ ሳዑዲያ መጓጓዣ ጠረፍ መሆኑ ነው፡፡ ታጋቾቹ ኢትዮጵዊያን በአጋቾቹ በደረሰባቸው ድብደባ እና በእሳት የማቃጠል ጭካኔ ከፍተኛ ጉዳት የገጠማቸው ከሀምሳ ስባት የሚበልጡ ሰዎች በአሁኑ ሰዓት በህክምና ላይ ነው የሚገኙት፡፡ በከፍተኛ ሁኔታ ራሱ ላይ በደረሰበት የዱላ ድብደባ የመርሳት ችግር የተከሰተበት /የት እንዳለ፣ ማን እንደሆነ፣ ቤተሰቦቹን ..አብረውት ያሉትን ጓደኞቹን ሁሉ ማስታወስ ያልቻል በፎቶው ላይ ተኘረቶ የሚያዩት / አንድ ወንድማችን አለ፡፡ እስካሁን ራሱን ያላወቀ ከመሆኑን ውጭ ምን ያህል ጊዜ በዚህ ሁኔታ እንደሚቀጥል ለማወቅ አልተቻልም፡፡ ከመካከላቸው አይኑ የጠፋ፣ እጁ የተሰበረ፣አፍንጫው ከአገልግሎት ውጭ የሆነ… .እንዳሉበት ለመረዳት ተችሏል፡፡ ፎቶግራፉም ይህን ያሳያል እና…

ፎር ዋርድ እንደሚባለው እኔም ወደኋላ ልምለስ እና ስለእነዚህ ልጆች መረጃውን ያገኘሁበትን ሁኔታ ላስታውስ ወደድኩ፡፡ ከዚህ ቀደም እንደ ጻፍኩት በአጋጣሚ ትዕዝ ወደምትባለው የየመን ሶስተኛ ከተማ ሄድኩ፡፡ አብረውኝ ካሉት ጋር መንገድ ላይ ያገኘናቸውን በባህር የገቡ በስቋላ ኢትዮጵያዊያን አናገርን፡፡ ከጅማ አካባቢ የመጡ በመሆናቸው ኦሮሚኛ ብቻ ስለሆነ የሚችሉት በአስተርጓሚ ተግባባን፡፡ የነገሩኝን ለማጣራት ሞከርኩ፡፡ በሌላ አጋጣሚ በድብደባ እጁን የተሰበረ ልጅ አገኘሁ፡፡ ማስረጃ አድርጌ ሁማን ራይት፣ ሀገር ውስጥ ሚኒስቴር፣ ፍትህ ሚኒስቴር፣ ሁድ የሚባለው በተቃዋሚዎች የሚመራው የኖቬል ተሸላሚዋ ከረማን ያለችበት የሰብዓዊ መብት ድርጅት አመለከትን፡፡ እዚህ ጋር የማላልፈው አብረውኝ የተሯሯጡ ሌሎች ልጆችም አሉ፡፡ በስሱ አመስግኛለሁ ..ይድረሳቸው፡፡ በዚህ ሁኔታ እያለሁ ነበር በክፍል 11 ላይ ያልውን ዘገባ ያቀረብኩት፡፡ ከዚህ ዘገባ በኋላ ድንገት አንድ 00251114. የሚጀምር ስልክ ጥሪ ደረሰኝ፡፡

መቼም ከኢትዮጵያ የሚደውል ወዳጅ ዘመድ ነው ብዬ በጉጉት ተወጥሬ ‹‹ሀሎ !..›› አልኩ በጎርናናው ድምጼ ጉሮሮዮን ለወሬ እያጸዳሁ፡፡ ምላሽ ለመስማት ጆሮዬን ሪከርድ የሚለው ላይ ክሊክ አድርጌያለሁ፡፡ ለስለስ ያለ የሴት ድምጽ ‹‹ህይወት እባላለሁ ..›› በሚል መልዕክቱን ማንቆርቆር ጀመረ፡፡ ‹‹ ..ሀበሻ በየመን የሚለው ፅሁፍህ ላይ አብዱል ገዊ በሚባለው ሰውዬ ስለተያዙት ልጆች አነበብኩ የአጎቴ ልጅ ተይዞ ገንዘብ ላኩ ተብለናል፡፡…›› አለችና ልጁ ደውሎ የሰጣትን ስልክ ቁጥር ሰጠችኝ፡፡ ህይወት ቢሆንም ስሟ hiwi mare በሚል ነው ፌዝቡክ ላይ ያለችው፡፡

ይሄኛው አፋኝ እስካሁን ስሙን ያልሰማሁት ከሚገባው በላይ ጨካኝ የተባለ እንደሆነ ስልኩን ደውዬ ሳናግረው ሀብታሙ የሚባለው የደወልኩለት ልጅ ነገረኝ፡፡ በዚህ አጋጣሚ ስልኩ ከሰውየው ጀሌዎች ውስጥ የአንዱ ነው፡፡ የዋናው አለቃ ስሙ ዘይን አሊ አብዱራህማን ይባላል የመንግስት ከፍተኛ ባለማዕረግ ሲሆን መኖሪያው አደን የሚባለው የየመን ሁለተኛ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ 1000 በላይ ኢትዮጵያዊያን ከአስር ባላነሱ ቦታዎች ከፋፍሎ ማገቱን ለማወቅ ቻልኩ፡፡ በመጀመሪያ ክስ ያነሳንበት ሞካ አካባቢ ያለው አብዱል ገዊ ለጊዜው ሸሽቶ ወደ ጅቡቲ አምልጦ አዩ የሚባል ቦታ ተቀመጠ፡፡ እዛም ሆኖ ግን በጀልባ የሚጫኑትን እያየ ደውሎ በዚህ ሰዓት ይገባሉ ብሎ ስለሚነግራቸው ሰራተኞቹ ማገቱን ቀጠሉ፡፡ አካባቢው ላይ በአጠቃላይ ከአስራ ዘጠኝ የሚበልጡ ቡድኖች ኢትዮጵያዊያንን እያገቱ የየመን 50.000 ሪያል ወይ የሳዑዲ 900 ሪያል አለያም የኢትዮጵያ 5000 ብር እንዲያስልኩ ታጋቾቹን እያስደወሉ ያሰቃያሉ፡፡ በእሳት ያቃጥላሉ፣ የፈላ ውሀ ውስጥ ይነክሯቸዋል፡፡ በዱላ ይደበድቧቸዋል፡፡ ይህን አስፀያፊ ስራ የሚሰሩ ቅጥረኛ ኢትዮጵያያንም መኖራቸውን መስማት ደግሞ የበለጠ ውስጥ ያደማል፡፡

እነዚህ ሳዑዲ አረቢያ ለመግባት የሚፈልጉ ህገ -ወጥ ኢትዮጵያዊ ተጓዦች በአጋቾች ከደረሰባቸው ጉዳት ሲያገግሙ ወደ ሀገራቸው ለመመለስ አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት /IOM/ እንደተረከባቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ሀረጥ የሚባለው መጠለያ ክምፕ ውስጥ ናቸው፡፡ እንደ ድርጅቱ ቃል አቀባይ አባባል ከሆነ UN ጋር በመተባበር ከእገታ ነጻ የወጡትን ሰዎች ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በዝግጅት ላይ ናቸው፡፡ የወንጀለኞቹን ጉዳይ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኩል በህግ እንደሚከታተሉ ገልጸዋል፡፡ ይህ ሁኔታ የመጀመሪያው ሳይሆን ካለፈው አመት ጄንዋሪ 1 ጀምሮ ዘንድሮ የዘንድሮው ጄንዋሪ 24 ድረስ 170 ጉዳት የደረሰባቸው ኢትዮጵያዊያን ከየቦታው እያገኙ ወደ ሀገር መመለሳቸውን የአለም አቀፉ ስደተኞች ድርጅት ቃል አቀባይ አቀብለውናል፡፡ ካቀበሉን ወሬ መካከል በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ 90 ወንዶች፣ 10 ሴቶች፣ 50 ህፃናት፣ 20 ሽማግሌዎች ጉዳት ደርሶባቸው አግኝተው ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን ገልጸዋል፡፡ አይናቸው ጠፍቶ እጃቸው ተሰብሮ ወደ ሀገር መመለሳቸውን እንጂ አጋቾቹን በህግ ለመፋረድ እንዳልሞከሩ ነው፡፡ እንደ ምክንያት ያስቀመጡት ሀገሪቷ ያለችበት ሁኔታ አስቸጋሪ በመሆኑ እንደሆነ ነበር፡፡

ከቅርብ ጊዜ በኋላ 10 አመት ጀምሮ ያሉ ህፃናት በሚያስገርም ሁኔታ በጅቡቲ በኩል እያደረጉ ፍልሰቱን የተያያዙት መሆኑን የአይን እማኞች ይናገራሉ፡፡ አንዳንድ ያናገርኳቸው ሰዎች እንደገለጹልኝ ህጻናቱን ይዘው ወደ ሳዑዲ የሚጓዙት በአብዛኛው በእድሜ ገፋ ያሉት ሰዎች እንደሆኑ እና አፀያፊ ነገር ለመፈፀሚያ አሳልፈው ሊሸጧቸው እንደሆነም ገልጸውልኛል፡፡ ገዢዎቹ አረቦች እየተጠቀሙባቸው ከብት እረኝነትም እንደሚያሰሯቸው ሳዑዲያ ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያዊያንም በይፋ ይናገራሉ፡፡ ይህ የሳዑዲ አረቢያ ጉዞ የብዙዎችን ህይወት የቀጨ፣ የትም ያስቀረ እና ብዙዎችን ለጁፒተር ሆቴሉ የግብረሰዶሞች ስብሰባ የጋበዘ ጠንቀኛ ነገር ሀገራችን ውስጥ የዘራ መሆኑ አይካድም፡፡

መንግስት ቁጥጥሬን አጥብቂያለሁ ወደ ጅቡቲ የሚሄዱትን እየያዝኩ ነው ቢልም እለት ከእለት የሚጎርፈው ሰው እየጨመረ እንደሆን ይታወቃል፡፡ ከመጨመሩም ጋር በተያያዘ ነው ኢትዮጵያዊያንን ማገቱን በተቀናጀ መልኩ ያጧጧፉት፡፡ ይህ ሁኔታ ቀጣይ ሆኖ ሁሌ እንደ እሳት እራት ወደ መጥፊያችን እንሮጥ እንዳንከርም መንግስትም ሌሎች የሚመለከታችሁ እና ህዝቡን ማስተማር ያለባችሁ አካላት በርቱ እንቅስቃሴ ልታደርጉ ይገባል፡፡ የመን ውስጥ እንዳለው ኢትዮጵያ ኤምባሲ ላንቲካ አንሁን እባካችሁ፡፡ በቀጣይነት አሁን ታግተው ያላሉት ለማስለቀቅ ምን መደረግ እንዳለበት መንግስትም ሆን እያንዳንዳችን ልናስብበት የሚገባ ጉዳይ ነው፡፡ ድምጻችሁን ማሰማት የምትችሉ ሁሉ እባካችሁ ቀሪዎቹን ለማስፈታት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር በድጋሚ ትግል እንዲያደርጉልን ቀስቅሱ…ቀሪ 800 በላይ ኢትዮጵያዊያን በአጋቾች እጅ ናቸው፡፡ ምን ማድረግ ይሻላል ?
ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::

Last edited by ተድላ ሀይሉ on Sun Mar 11, 2012 3:56 am; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 3:28 am    Post subject: Re: አረብ አገር በህቶቻችን ላይ ከሚደርሰው ስቃይ በትንሹ .. Reply with quote

ሸዌው ..ስማ ተረጋጋ ...ልክ እንደ ወንፈል ጥጥ ብን ..ብን አትበል ::ንቀው ዝም ሲሉህ ይግባህ . ! .የአንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ ስም ላንተ መሰል ሼዌዎች ሁሌም እንደ አጋም ሲወጋችሁ ይኖራል ... Exclamation ባንተ ቤት የኮምፒውተር አዋቂ ሆነህ ልብህ ውልቅ ብሏል ... ቢገባህማ ጅንኑም አሳምሮ መልሶልህ ነበር .. ግን ተፈጠሮን ተመክሮ አያድነውም እንደሚባለው ነው .. አንተን ለማስረዳት መሞከር ..ልክ ውሀ እንደመውቀጥ ያህል ነው ..ተመልሶ እምቦጭ Exclamation አመታጣጥህም እንደዚህ አይነት ወቅታዊ የሆነ ቁምነገር ለውይይት ሲቀርብ ሆን ብሎ ለማደናቀፍ ነው Exclamation Exclamation Exclamation የሆንክ ዶማ ነገር ....ስለ አለ አንተ ማንነት የማያውቅ የሳይበር ታዳሚ አለ ብዬ አልገምትም Exclamation

[quote="ሸዋ ነህ "]ሊባኖሶችስም እንዲህ ይላሉ :: በጥሞና እናንብበው ::

ጅንኔ አንተም ተረጋጋ ::

.........
_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 4:52 am    Post subject: Reply with quote

በጣም የሚገርመው ..ይችን እህታችን ወደ Psychiatrique de la Croix Hospital ወይም The Psychiatric Hospital of the Cross ማለት ይመስለኛል ነው የወሰዷት ... ደግሞ የእብዶች ሆስፒታል እንደማለት ነው ..ግን ለምን ወደዚያ ወሰዷት Question
In a Friday evening report on LBC, Mahfouz said the woman, who was in his employ, had tried to commit suicide three times by throwing herself in front of a car, drinking cleaning fluid, and jumping off a balcony and this is why he had taken her to the consulate.

ሊባኖሶች ከዚህ በፊት አውሮፕላናችን 90 ተሳፋሪዎች ጋር ዶጋ አመድ ሲሆን የአብራሪዎች ጥፋት አሉ ....አሁን ደግሞ እጅ ከፍንጅ በካሜራ ሲያዙ ..ልጅቱን እብድ ነበረች ለማለት እየተንደረደሩ ነው Exclamation Exclamation ምን ይሳናቸዋል ...መርፌ ወጋግተው ያሳብዷታል Exclamation Exclamation እስቲ ለማንኛውም ስለዚህ ሆስፒታል (Psychiatrique de la Croix Hospital ) የምታውቁ ካላችሁ ትንሽ ሀሳብ አካፍሉን ...ጎግል ለማድረግ ሞክሬ ሁሉም በፈረንሳይኛ እና በአረብኛ ነው .. የእንግሊዝኛውን ማግኘት ከተቻለ መልካም ነው Exclamation
_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቢጥቅ

ኮትኳች

Joined: 12 Sep 2009
Posts: 443

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 10:05 am    Post subject: Reply with quote

አንድ ነገር አለ ! ሁሉጊዜ አንድ ነገር ሲፈጸፍም ጥፋተኛ ሆኖ የሚገኘው ሶስተኛው ወገን ነው ! እኔ አሁንም እደግመዋለህ አንዲትም ቦታ ላይ ወያኔ አገር ይጠቀማለ ወያኔ ጥሩ ነው ብየ የጻፍኩበት ቦታ የለም እንደዛም ብዮ አላስብም !

ግን አንዳንዴ የችግሩ መነሻ ወያኔ ነው ብሎ ሌላ ምክንያት አላይም አልሰማም ማለት ትልቁ የዋርካ ላይ ተሳታፊዎች ችግር ነው :: አገር ቤት እያለሁ ብዙ ወጣት ሴቶች አረብ አገር ምን ችግር እንደሚጠብቃቸው እንካን ለአንዲት ደቂቃ ቆመው አያስቡም ! አረ ተይ ልክ አይደለሽም የደላላ ውብ ቃላት አትስሚ ይሄ የነሱ ቢዝነስ ነው ብር እንድትከፊው ነው ባክሽ አሁን ካለሁብት አይብስም ! ይቺ ናት መልስ ! አዎ በከፍተኛ ሁኔታ ስራ አጥነት አለ ግን ደግሞ የጎርቤት ልጅ የምትልከው ፎቶ እየታየ እኔ ከሳ በምን አንሳለሁ በዚህ አስተሳሰብ ስንቱ ነው አረብ አገር የሚሄደው ::

ይሄ ሁሉ ሴት አረብ አገር የሚሄደው በፖለቲካ ችግር ነው ? ምን አልባት ይች ቃል ማጽናኛ ትሆናለች ግን ደግሞ እውነታው ሌላ ነው :: እከሌ ሄደች አለፈላቸው ...እኔስ በምን አንሳለሁ ! ብሞት ልሙት ይሄም ትልቅ ሚና ይጫወታል ::

እኔ በግሌ ጋዜጦች ላይ በየድረ ገጹ የአረብ አገር ዘግናኝ ታሪክ በየቀኑ ቢጻፍ በየሬድዮ ቲቪ ላይ ቅስቀሳ ቢደርግ ደላሎች ለፍትህ ቢቀርቡ ላኪ የተባሉ ደርጅቶ ተጠያቂነት ባለው መንገድ ቢሰሩ ምን አለባት ችግሩ ሊቀንስ ይችላል ::

እስቲ አንትም በግልህ ዋርካ ላይ እንካን ጻፍ እህቶቼ አረብ አገር አትሂዱ ምክንያቱም ችግሩ እጂግ የከፋ ነው ለምን እንዲዚህ ብልህ አትጽፍም ስንት ሰው ዋርካን ያነበባል ስንት ለጋ ወጣቶ ያነባሉ ዋርካን እንዲህ ያለ መርጃ እንካና ቢደርስ እንዲው ይሻላል እንጂ ወያኔ ነው እሱ ነው ... ልጆቻን አለቁ ይህ ምን አለባት ሆድ ያብስ ይሆናል እንጂ መፍትሄ ግን አይደለም ::

እስቲ አንድ ጥያቁ ልጠይቅህ አንድ የቅርብ ዘመደህ ወይንም ጎርቤት አረብ አገር ልሄድ ነው ብትልህ ምን ትላልህ ???
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 11:50 am    Post subject: Reply with quote

ቢጥቅ እንደጻፈ(ች)ው:

እስቲ አንድ ጥያቁ ልጠይቅህ አንድ የቅርብ ዘመደህ ወይንም ጎርቤት አረብ አገር ልሄድ ነው ብትልህ ምን ትላልህ ???

ጥሩ ጥያቄ ነው ...መልሱ በርግጥ የልጅቷ ነው ነገር ግን ስለ አገሩ ማለትም ስለምትሄድበት በደንብ በቃላት ብቻ ሳይሆን በቪዲዮ አስደግፌ እንዲነገራት አደርጋለሁ ...ከዚህም ውስጥ ዋና ናቸው ብዬ የማምንባቸው 10 ነጥቦችና ወደ አረብ አገር የሚሄዱ እህቶች ከመሄዳቸው በፊት አንብበው ከሶስት እማኝ ጋራ መፈረም ያለባቸው ..

1/ ያለ እረፍት በቀን 20 ሰአት በላይ መስራት እንደሚጠበቅባቸውና የቀጠሯት ሰዎች ስራ እንኳን ባይኖራቸው ..በውሰት ለጎረቤትና ለዘመዶቻቸው እንሰሚሰጧት ..
http://www.youtube.com/watch?v=xQIgS3K_jwo

2/ ከፍላጎት ውጭ መደፈር እንዳለ .. የላካት ወኪልም ይሁን የኢትዮጲያ ኤንባሲ ማንም ሊረዳት እንደማይችል ማሳወቅ ..

3/ በጥቁርነቷ እንደማንኛውም ዜጋ በኩልነት እንደማትታይ ...ለነሱ ተናጋሪ እቃ እንደሆነች ማስረዳት
http://www.youtube.com/watch?v=2ARCkjx9B_Q&feature=player_embedded

4/ እንዳትጠፋ ፓስፖርቷን እንደሚደብቁባት ...በሌላ አነጋገር ከፍቷት ወደ አገር እመለሳለሁ ብትል እንኳን ብዙ እንግልት እንደሚገጥማት ... በማታውቀው አገር የጎዳና ተዳዳሪና እስር ቤት አፋቸውን ከፍተው እንደሚጠብቋት ማስረዳት ..

5/ በአብዛኛው ጊዜ ገንዘቧን በሰአቱ እንደማይከፈላትና ሰዎቹ መጥፎዎች ከሆኑ .. ወርቅ ምንምን ጠፋብን ብለው ልክ እሷ እንደ ሰረቀች አስመስለው ..ለፖሊስ ሪፖርት ያደርጉና ...በነፃ ጉልበቷን እንደሚጠቀሙ ...

6/ ቢታመሙ ..መተኛትም ሆነ ሆስፒታል መሄድ ካልባሰባት በቀር በፍጡም እንደማትችል መናገር ..

7/ ብዙ ጊዜም ምሳ ወይንም እራት የሚባል ነገር እንደሌለ ...በርሀብ እንደሚቀጧቸው ማሳወቅ ..ቤተሰብን ሲናፍቁ ..ስልክ እንኳን ለመደወል ችግር እንዳለ ማስረዳት
http://www.youtube.com/watch?v=cc47A5r6ZNw

8/ ዘመድ ቢሞትባት ...ፈቃድ ጠይቃ ወደ አገሯ መሄድ እንደማትችል ...

9/ የክርስትና ሀይማኖት አማኝ ከሆነች ....እምነቷን በነሱ ቤት ምንም ቦታ እንደሌለው ማሳወቅ ...

10/ ሴቶቹ በባላቸው ከጠረጠሯት ..መደብደብ ...የፈላ ውሀ በሰውነቷ ላይ መድፋት ... አይምሮዋን እንድትስት መርዝ ከምግብ ጋር እንደሚሰጧትና እስከ መግደል እንደሚያደርሳት መንገር Exclamation Exclamation Exclamation ይህንንም በተለያየ አረብ አገር በቤት ሰራተኛነት እየሰሩ ያሉት እህቶቻችን የሰጡትን ምስክርነት ቪዲዮ ማሳየት Exclamation Exclamation

http://www.youtube.com/watch?v=9xalzMqMM64

ሌላው ..በሊባኖስ የኢትዮጲያዊያን የጉልበት ሰራተኞች ማህበር (ልክ እንደ አሜሪካው የሌበር ዩኒየን ) ማቋቋም እና ከወር ደሞዛቸው $2.00 - $5.00 ዶላር (ምሳሌ ነው ..ከረንሲውን አላውቀውም ) በመስጠት እና ድርጅት ..

1/ ከምምጣታቸው በፊት ቢያንስ 1 ሳምንት ኦረንቴሽን መውሰዳቸውን የሚያረጋግጥ ..

2/ ፓስፖርቱን በሀላፊነት የሚይዝና ከኢትዮጲያ ወደ ቤይሩት (ምሳሌ ነው ) ለሚገቡት ሰራተኞች ሙሉ ሀላፊነት የሚወስድ ..

3/ የስራ ሰአታቸውን በቀን 10 ሰአት በላይ እንዳይሆን የሚቆጣጠር ..

4/ በሳምን አንድ ቀን እረፍት ማግኘታቸውን የሚከታተል ..

5/ በቀጣሪና በተቀጣሪ መካከል በሚፈረመው ውል ...በህመም ..ወይም በቤተሰብ አደጋ ጊዜ ሰራተኞቹ ያለምንም ጥያቄ ያለ ክፍያ መሄድ እንደሚችሉ ውል ውስጥ ማስፈር ..

6/ በቤት ውስጥ ለሚደርስባቸው ስቃይ መረዳት እንዲችሉ ..የተለየ መንገድ መንደፍ ..

7/ በወር አንድ ጊዜ የማሰባሰቢያ እራት መሳይ ዝግጅት አድርጎ ..ሀሳብቸውን ማዳመጥ ..

8/ ውል ከተፈፃፀሙት አሰሪ ውጭ ሌላ ቦታ እንዳይሰሩ አሰሪዎቹን ማስፈረም ..

9/ ተገደው መደፈራቸው ከተረጋገጠ ...አሰሪዎቹ ላይ ክስ መመስረት ብቻ ሳይሆን የሞራል ካሳ ከፍተኛ ገንዘብ ቅጣት እንደሚከፍሉ ስምምነት ውስጥ ማካተት ..

10/ በሊባኖስ ውስጥ ካሉ የመብት ተሟጋች ክፍሎች ጋር ተቀራርቦ መስራት
..ለምሳሌ ..
http://mwtaskforce.wordpress.com/
http://antiracismmovement.blogspot.com/2012/03/blog-post_1903.html

እንግዲህ በግርድፍ ይህንን ይመስላል .. Exclamation Exclamation

ከዚህ ውጭ ግን ይህንን የተጋረጠ አደጋ እንዴት መቀነስ እንደሚቻል እራሱን የቻለ ትልቅ ሪሰርች እና ከባድ ስራ ነው ..ግን መሰራት አለበት የብዙ መቶ ሺህ ወገን ህይወት እናተርፋለን እስካልን ድረስ ...

Maid in Lebanon I (FULL VERSION) http://www.youtube.com/watch?v=rZ8hkYhb5ik&feature=relmfu
_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 811

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 10:00 pm    Post subject: Reply with quote

የዚህች ልጅ ቪድዮ : ትናንትናን በሆረር አውሎኛል ::

ሲሰማኝ የነበረው ነገር ምንድነው ?

የብዙ ስሜቶች ድብልቅልቅ !

ንዴት
ፍርኃት
ኃዘን
ሽንፈት
የሚቅበዘበዝ አእምሮ
እልህ
ቁጭት
ጥያቄ
ጥያቄ
ጥያቄ ...

በጣም ብዙ ጥያቄ ...

በእውነቱ እግዚአብሔር ጥቁርን ግን ፈጥሮታል ?

ዐረቡ ይንቀዋል ! ነጩ ይንቀዋል ! ሩቅ ምሥራቁ ይንቀዋል ! አይሁዱ ይንቀዋል ! የገዛ ወንድሙ ይንቀዋል ! ራሱን በራሱም ንቋል !

በእውነቱ እግዚአብሔር ጥቁርን ፈጥሮታል ?

ይህ ሁሉ ፈተና ለምን ?

ጥቁር ከሰው የተለየ ክፋት ይሠራል ?

ጥቁር ለራሱ ካለማወቁ በቀር : ሌላውን ሕዝብ ጨቁኖና በድሎ ያውቃል ?

እንዳውም ራሴን ላርምና : ጥቁርን ከገዛ ወገኑ ባንዳ የሆነውን ብቻ እየመረጡ እንዲሠለጥንበር እያስታጠቁ ሥልጣን ላይ የሚያስቀምጡበት ኃይላት እያሉ : ጥቁር ለራሱ አያውቅም ማለት አልችልም :: ማንም ለራሱ ያውቃል - ቢያንስ survival instinct አለውና ::

ግን ጥቁር በየትኛው ዕዳው ነው ይህን ሁሉ ቅጣት የሚቀበለው ?

የልጅቷ መደብደብና መንገላታት ሳይሆን : በተለይ በተለይ ምንም ሊያደርጉ ያልቻሉት በኢትዮጵያ ቆንጽላ ጽፈት ቤት ያሉት ኢትዮጵያውያን ቦታ ራሴን አስቀምጬ ሳልኩትና መፈጠሬን ጠላሁ !!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀዲስ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 10 Mar 2010
Posts: 1631

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 10:37 pm    Post subject: Reply with quote

አንቺ እኮ የሾቢዳቦ (ሾርባናዳቦ ) ፓርቲ አባል ነሽ :: Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing .................... የሾተል የቀኝ እጅ :: ሾተል ከሚባል ተባይ ጋራ ስታንቋልጪ አልበረም ? - ለዘመናት ::
ሰዉ አላወቀኝም ብለሽ ልባቸውን አታውልቂ ::
አንፌቃ አትልፋ ::

በኢትዮጵያውያን እህቶቻችን ላይ የሚሰራው ነገር በእውነቱ የሚዘገንን ነው :: ግን ምንድነው ሊሰራ የሚችለው ? ................ የራሱ መንግስት የሌለው ህዝብን ማንስ ያከብረዋል ?

ሀዲስቢጥቅ እንደጻፈ(ች)ው:
አንድ ነገር አለ ! ሁሉጊዜ አንድ ነገር ሲፈጸፍም ጥፋተኛ ሆኖ የሚገኘው ሶስተኛው ወገን ነው ! እኔ አሁንም እደግመዋለህ አንዲትም ቦታ ላይ ወያኔ አገር ይጠቀማለ ወያኔ ጥሩ ነው ብየ የጻፍኩበት ቦታ የለም እንደዛም ብዮ አላስብም !

ግን አንዳንዴ የችግሩ መነሻ ወያኔ ነው ብሎ ሌላ ምክንያት አላይም አልሰማም ማለት ትልቁ የዋርካ ላይ ተሳታፊዎች ችግር ነው :: አገር ቤት እያለሁ ብዙ ወጣት ሴቶች አረብ አገር ምን ችግር እንደሚጠብቃቸው እንካን ለአንዲት ደቂቃ ቆመው አያስቡም ! አረ ተይ ልክ አይደለሽም የደላላ ውብ ቃላት አትስሚ ይሄ የነሱ ቢዝነስ ነው ብር እንድትከፊው ነው ባክሽ አሁን ካለሁብት አይብስም ! ይቺ ናት መልስ ! አዎ በከፍተኛ ሁኔታ ስራ አጥነት አለ ግን ደግሞ የጎርቤት ልጅ የምትልከው ፎቶ እየታየ እኔ ከሳ በምን አንሳለሁ በዚህ አስተሳሰብ ስንቱ ነው አረብ አገር የሚሄደው ::

ይሄ ሁሉ ሴት አረብ አገር የሚሄደው በፖለቲካ ችግር ነው ? ምን አልባት ይች ቃል ማጽናኛ ትሆናለች ግን ደግሞ እውነታው ሌላ ነው :: እከሌ ሄደች አለፈላቸው ...እኔስ በምን አንሳለሁ ! ብሞት ልሙት ይሄም ትልቅ ሚና ይጫወታል ::

እኔ በግሌ ጋዜጦች ላይ በየድረ ገጹ የአረብ አገር ዘግናኝ ታሪክ በየቀኑ ቢጻፍ በየሬድዮ ቲቪ ላይ ቅስቀሳ ቢደርግ ደላሎች ለፍትህ ቢቀርቡ ላኪ የተባሉ ደርጅቶ ተጠያቂነት ባለው መንገድ ቢሰሩ ምን አለባት ችግሩ ሊቀንስ ይችላል ::

እስቲ አንትም በግልህ ዋርካ ላይ እንካን ጻፍ እህቶቼ አረብ አገር አትሂዱ ምክንያቱም ችግሩ እጂግ የከፋ ነው ለምን እንዲዚህ ብልህ አትጽፍም ስንት ሰው ዋርካን ያነበባል ስንት ለጋ ወጣቶ ያነባሉ ዋርካን እንዲህ ያለ መርጃ እንካና ቢደርስ እንዲው ይሻላል እንጂ ወያኔ ነው እሱ ነው ... ልጆቻን አለቁ ይህ ምን አለባት ሆድ ያብስ ይሆናል እንጂ መፍትሄ ግን አይደለም ::

እስቲ አንድ ጥያቁ ልጠይቅህ አንድ የቅርብ ዘመደህ ወይንም ጎርቤት አረብ አገር ልሄድ ነው ብትልህ ምን ትላልህ ???

_________________
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosophy-of-liberty-english.swf
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሸዋ ነህ

ኮትኳች

Joined: 07 Oct 2009
Posts: 250
Location: us

PostPosted: Sun Mar 11, 2012 10:38 pm    Post subject: Re: አረብ አገር በህቶቻችን ላይ ከሚደርሰው ስቃይ በትንሹ .. Reply with quote

አንፌቃ እንደጻፈ(ች)ው:
ሸዌው ..ስማ ተረጋጋ ...ልክ እንደ ወንፈል ጥጥ ብን ..ብን አትበል ::ንቀው ዝም ሲሉህ ይግባህ . ! .የአንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ ስም ላንተ መሰል ሼዌዎች ሁሌም እንደ አጋም ሲወጋችሁ ይኖራል ... Exclamation ባንተ ቤት የኮምፒውተር አዋቂ ሆነህ ልብህ ውልቅ ብሏል ... ቢገባህማ ጅንኑም አሳምሮ መልሶልህ ነበር .. ግን ተፈጠሮን ተመክሮ አያድነውም እንደሚባለው ነው .. አንተን ለማስረዳት መሞከር ..ልክ ውሀ እንደመውቀጥ ያህል ነው ..ተመልሶ እምቦጭ Exclamation አመታጣጥህም እንደዚህ አይነት ወቅታዊ የሆነ ቁምነገር ለውይይት ሲቀርብ ሆን ብሎ ለማደናቀፍ ነው Exclamation Exclamation Exclamation የሆንክ ዶማ ነገር ....ስለ አለ አንተ ማንነት የማያውቅ የሳይበር ታዳሚ አለ ብዬ አልገምትም Exclamation

ሸዋ ነህ እንደጻፈ(ች)ው:
ሊባኖሶችስም እንዲህ ይላሉ :: በጥሞና እናንብበው ::

ጅንኔ አንተም ተረጋጋ ::

.........

አንተ ሰው ማሰቢያህ አይሰራም መሰል :: ብን ብን የሚለው ማን ነው እዚህ .....አንተ ወይስ እኔ ?
Quote:
..መቼም ይህንን ቪዲዎ ወያኔዎች ስታዩ ምን ያህል ጮቤ እንደምትረግጡና በደስታ ቺርስ እያላችሁ መለኪያዎቻችሁን እንደምታጋጩ መገመት አያቅትም ... ቢሯችሁ ፊትለፊት የተደረገ ሆረር ሲኒማ በነፃ ስታዩ
ብን ብን ይሉሀል እንደዚህ ነው :: አንዲት ምስኪን ኢትዮጵያዊ ልጅ በአንድ ደደብ አረብ ኢሰብአዊ ድርጊት ስለተፈጸመባት ወያኔ ጮቤ ይረግጣል ብለህ የምታስብ እብድ ነህ :: ይቺ ምስኪን ልጅ ወያኔን ምን አድርጋው ነው ይሄን በመሰለ ስቃይዋ የሚደሰተውና ጮቤ የሚረግጠው ? ብን ብን ማለት ይሄ ነው ቢገባህ ::
ሌላው ደግሞ ንቀው ዝም ሲሉህ ይግባህ ያልከው ነው ::ማናቅማ ትንቃለህ ....ትንሽ ነገር ስለሆንክ :: ማመዛዘንና ትዕግስት ግን ከአቅምህ በላይ ነውና የሚወረወርልህን አስተያየት እንደፈሪ ውሻ አሽትተህ የማጨበጥ ምላሽ ሳትተው አታልም እንጂ Laughing Laughing Laughing
ሌላም ነገር ቀባጥረሀል :: ሥምህ እንደ አጋም እሾህ እንደሚወጋን :: ከዚህ በላይስ ብን ብን አለ ? አንድ ሰው በፈለገ ጊዜ የሚወጣ የሚገባበት ፎረም ላይ ራስህን ላይ ሰቅለህና አንግሰህ መኖር የጀመርክ Laughing Laughing Laughing Laughing
ሌላው የኮምፒዩተር አዋቂ ሆኜ ልቤ ውልቅ ማለቱ ነው :: ከዚህ የባሰ ብን ብንስ አለን ? ኣጭበርባሪና ህሊናቢስ ሽማግሌ መሆንክን ለማስተባበል የማይረባ ነገር ታወራለህ :: አንተ ጅንኑ መሆንህን ለማወቅ የግድ የኮምፒዩተር አዋቂ መሆን ሊያስፈልግ ነው ማለት ነው :: የኮምፒዩተር እውቀት ስለሌለን አንተ ራስህን ስታሞኝና አብሮህ የባጀውን የማወናበድ አመል ስታስተናግድ በጭራሽ ማወቅ አንችልም ማለት ነው :: አንተ ጅንኑ መሆንህን ራስህ ትናገራለህ :: ልበቢስ ስለሆንክ ግን አታውቀውም :: አየህ ..የአንተ ቢጤ ኅሊናቢሶችና ኣይኔን ግንባር ያድርገው ብለው የሚክዱ ቀጣፊዎች ናቸው ፎርጅድ ስራ እየሰሩና በህገወጥ መልኩ እህቶቻችን ለአረብ እየሸጡ ለዚህ አሁን አንተ የአዞ እንባህን እንደምታወርድ አጋጣሚ ለፈጠረልህ አይነት መከራ የሚዳርጓቸው :: አንተ አጋጣሚ ብታገኝ ከጥፋት አትታቀብም .....ሌባ !!
በተረፈ አንተ ኢንተርኔት ላይ የሚበተን ወሬ እያመጣህ ከመበተን ያለፈ ቁም ነገር መስራት አትችልምና የተለየ ነገር እያደረክ በመሀል ገብቼ አልረበሽኩህም :: ያቀረብኩት ሀሳብ ደግሞ ኖርማል የሆነና አንተ ከለጠፍከው በተሻለ ሁኔታ ግንዛቤ የሚያስዝ መጣጥፍ ነው ::
የማያውቅህ ታዳሚ የለም ላልከውም አጭር መልስ አለኝ :: አሉታዊ በሆነ መልኩ ከሆነ ከአንተ አልብስም ::አዎንታዊ በሆነ መልኩ ከሆነም ከአንተ በአጠቃላ ግንዛቤ እንደምሻል እርግጠኛ ነኝ ::

በመጨረሻ ሊባኖሶችን አስመልክቶ ስለአውሮፕላኑ ሻጥርና ልጂቷን እጅ ከፍንጅ ሲያዙ ኣደንዝዘው የአእምሮ በሽተኛ ይላሉ ያልከውም ብን ብን ነው :: ይሄን ቪዲዮ ቀርስጸው ለቴሌቪዥን ያቀረቡ ሰዎች በአንተ ትዕዛዝ ነበር እንዴ ? ይሄን የመሰለ ስራ የሰሩት ያገሪቱ ዜጎች አይደሉምን ? እነሱ ባያወጡት ያትና እንዴትስ ታውቀው ነበር ? ምንም አታስብም !! ምንም የማይሰራ ግን ብዙ የሚያወራ ሰው ማለት አንተ ነህ :: ዘብሔረ ኢትዮጵያ ይባልልኛል ደግሞ .......
_________________
"REASONABLE PEOPLE ADAPT THEMSELVES TO THE WORLD. UNREASONABLE PEOPLE ADAPT THE WORLD TO THEMSELVES. ALL PROGRESS, THEREFORE, DEPENDS ON UNREASONABLE PEOPLE." -George Bernard Shaw-
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Mon Mar 12, 2012 12:13 am    Post subject: Re: አረብ አገር በህቶቻችን ላይ ከሚደርሰው ስቃይ በትንሹ .. Reply with quote

ሸዋ ነህ እንደጻፈ(ች)ው:
በመጨረሻ ሊባኖሶችን አስመልክቶ ስለአውሮፕላኑ ሻጥርና ልጂቷን እጅ ከፍንጅ ሲያዙ ኣደንዝዘው የአእምሮ በሽተኛ ይላሉ ያልከውም ብን ብን ነው :: ይሄን ቪዲዮ ቀርስጸው ለቴሌቪዥን ያቀረቡ ሰዎች በአንተ ትዕዛዝ ነበር እንዴ ? ይሄን የመሰለ ስራ የሰሩት ያገሪቱ ዜጎች አይደሉምን ? እነሱ ባያወጡት ያትና እንዴትስ ታውቀው ነበር ? ምንም አታስብም !! ምንም የማይሰራ ግን ብዙ የሚያወራ ሰው ማለት አንተ ነህ :: ዘብሔረ ኢትዮጵያ ይባልልኛል ደግሞ .......

'ይህንን የቪዲዮ ፊልም አንስተው በዩ -ቲዩብ የለቀቁት የሊባኖስ ዜጎች መሆናቸውን አንተስ እንዴት አወቅህ ?' ቢሉ መልስህ ምን ይሆን ?

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቢጥቅ

ኮትኳች

Joined: 12 Sep 2009
Posts: 443

PostPosted: Mon Mar 12, 2012 8:15 am    Post subject: Reply with quote

ምናልክ እና እኔ ስሜን ቀይሬ ገባሁ እንዴ ? አዎ አባል ነኝ ለምን ነበርኩ ? ለማነኛውም ተራ ወሬህን ትተህ አስተያየትህ ስጥ ሁለም ሴት ሄዶ የዚህ ግፍ ተጠቂ የሆኑት በፖለቲካ ብቻ ችግር አይደለም ነው እያልኩ ያለሁት !

ሀዲስ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
አንቺ እኮ የሾቢዳቦ (ሾርባናዳቦ ) ፓርቲ አባል ነሽ :: Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing .................... የሾተል የቀኝ እጅ :: ሾተል ከሚባል ተባይ ጋራ ስታንቋልጪ አልበረም ? - ለዘመናት ::
ሰዉ አላወቀኝም ብለሽ ልባቸውን አታውልቂ ::
አንፌቃ አትልፋ ::

በኢትዮጵያውያን እህቶቻችን ላይ የሚሰራው ነገር በእውነቱ የሚዘገንን ነው :: ግን ምንድነው ሊሰራ የሚችለው ? ................ የራሱ መንግስት የሌለው ህዝብን ማንስ ያከብረዋል ?

ሀዲስቢጥቅ እንደጻፈ(ች)ው:
አንድ ነገር አለ ! ሁሉጊዜ አንድ ነገር ሲፈጸፍም ጥፋተኛ ሆኖ የሚገኘው ሶስተኛው ወገን ነው ! እኔ አሁንም እደግመዋለህ አንዲትም ቦታ ላይ ወያኔ አገር ይጠቀማለ ወያኔ ጥሩ ነው ብየ የጻፍኩበት ቦታ የለም እንደዛም ብዮ አላስብም !

ግን አንዳንዴ የችግሩ መነሻ ወያኔ ነው ብሎ ሌላ ምክንያት አላይም አልሰማም ማለት ትልቁ የዋርካ ላይ ተሳታፊዎች ችግር ነው :: አገር ቤት እያለሁ ብዙ ወጣት ሴቶች አረብ አገር ምን ችግር እንደሚጠብቃቸው እንካን ለአንዲት ደቂቃ ቆመው አያስቡም ! አረ ተይ ልክ አይደለሽም የደላላ ውብ ቃላት አትስሚ ይሄ የነሱ ቢዝነስ ነው ብር እንድትከፊው ነው ባክሽ አሁን ካለሁብት አይብስም ! ይቺ ናት መልስ ! አዎ በከፍተኛ ሁኔታ ስራ አጥነት አለ ግን ደግሞ የጎርቤት ልጅ የምትልከው ፎቶ እየታየ እኔ ከሳ በምን አንሳለሁ በዚህ አስተሳሰብ ስንቱ ነው አረብ አገር የሚሄደው ::

ይሄ ሁሉ ሴት አረብ አገር የሚሄደው በፖለቲካ ችግር ነው ? ምን አልባት ይች ቃል ማጽናኛ ትሆናለች ግን ደግሞ እውነታው ሌላ ነው :: እከሌ ሄደች አለፈላቸው ...እኔስ በምን አንሳለሁ ! ብሞት ልሙት ይሄም ትልቅ ሚና ይጫወታል ::

እኔ በግሌ ጋዜጦች ላይ በየድረ ገጹ የአረብ አገር ዘግናኝ ታሪክ በየቀኑ ቢጻፍ በየሬድዮ ቲቪ ላይ ቅስቀሳ ቢደርግ ደላሎች ለፍትህ ቢቀርቡ ላኪ የተባሉ ደርጅቶ ተጠያቂነት ባለው መንገድ ቢሰሩ ምን አለባት ችግሩ ሊቀንስ ይችላል ::

እስቲ አንትም በግልህ ዋርካ ላይ እንካን ጻፍ እህቶቼ አረብ አገር አትሂዱ ምክንያቱም ችግሩ እጂግ የከፋ ነው ለምን እንዲዚህ ብልህ አትጽፍም ስንት ሰው ዋርካን ያነበባል ስንት ለጋ ወጣቶ ያነባሉ ዋርካን እንዲህ ያለ መርጃ እንካና ቢደርስ እንዲው ይሻላል እንጂ ወያኔ ነው እሱ ነው ... ልጆቻን አለቁ ይህ ምን አለባት ሆድ ያብስ ይሆናል እንጂ መፍትሄ ግን አይደለም ::

እስቲ አንድ ጥያቁ ልጠይቅህ አንድ የቅርብ ዘመደህ ወይንም ጎርቤት አረብ አገር ልሄድ ነው ብትልህ ምን ትላልህ ???
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Mon Mar 12, 2012 8:43 am    Post subject: Reply with quote

Housemaid delivers stillborn baby on way to exit country

Published Sunday, March 11, 2012

An Ethiopian housemaid who was about to deliver told her employers in Kuwait she no longer wanted to work in the emirate and decided to return home. On the way to the airport, she aborted a dead infant.
Her employer told police she had just finished visa procedures for the maid when she told her she wanted to return home.
I tried to persuade her to stay but she insisted on going back to Erhiopia, the woman said, quoted by Alanba daily.
I asked the driver to take her to the airport but he later told me she delivered a stillborn baby in the car.

Police arrested the maid and are expected to deport her since she had an illegitimate relationship outside Kuwait. The paper said the maid wanted to deliver in Ethiopia as she realized having a baby outside marriage is a crime in the Gulf emirate.
http://www.emirates247.com/crime/region/housemaid-delivers-stillborn-baby-on-way-to-exit-country-2012-03-11-1.447755
_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3  Next
Page 1 of 3

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia