WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ጥያቄ
Goto page Previous  1, 2
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Wed Apr 18, 2012 6:23 pm    Post subject: Reply with quote

ይሄውልህ ከደደብ ሰው ጋር መወያየት ይህ ነው ትርፉ :: የተጀመረውን ሳይቋጭ በኋላ ማርሽ ይጓዛል Laughing

ቀደም ብለህ ሽማግሌ ነኝ ገለመሌ ሳትል ይህን እምነትህን ብትጽፍ ኖሮ እምነትህን አክብሬልህ ዝም ብዬ አልፍህ ነበር :: ምክንያቱም አንድ የጋራ የሆነ ስታንዳርድ ሳይኖረን ለመከራከር መንደርደሩ የትም የማያደርስ የኪሳራ ጉዞ ነውና ::

ስለዚህ ዲያቆን እናመስግናለን ከበገናና ከዘለሰኛ ውጪ ያለው ነገር አይጥምህም :: አትደግፈውምም :: ዘመናዊው ዘፈን ይቅርና ባህላዊውም ትንሽ ጣል ካደረጉበት ይጎረብጥሀል ብዬ ልደምድም Question መደምደሚያው ይህ ከሆነ ደግሞ ይህን ውይይትህን ቤተመቅደስ አካባቢ ብታደርገው መልካም ነው ብዬ እመክርሀለሁ Laughing

ስለዚህ አንተ ምርጫህን አክብረንልህ በዝምታ የምናልፍ ወገን ትሆናለህ ... ሁሉም እንደኔ ዘለሰኛና በገና ብቻ መስማት አለበት የምትል ከሆነ ግን ... ውሾቼን እለቅብሀለሁ Laughing

ሓየት
ማይነሪቲዎችን የሚያከብረው Wink

እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው:
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:

በመጀመሪያ የተቃወመው ብኋላም ለመረረው ሲመልስለት በግልጽ እንዳስቀመጠው ጎንደርኛውን ለምን ከውጪ ጋር ቀላቅቀሉት ነው :: እኔ ደግሞ ከላይ የማወራው ዘመናዊ የሚባለው ዘፈን በሙሉ የቅልቅል ውጤት ነው ነው :: ባይቀላቀልማ ከበገና , ክራር ማሲንቆ , ከበሮ ወዘተ አትወጣም ነበር :: ......ልቃወም ብትልም ምንም ማድርገ እንደማትችል ታውቀዋለህ ::

አዳፕት ማድረግ ማለት ምን ማለት ነው ? የሚለውን ቀደም ብዬ ያስቀመጥኩልህን ጥያቄ ብትመልስ ኖሮ እንዲህ አትዋከብም ነበር :: የኢትዮጵያውን ቢት ለማሳደግ በውጭ መሳርያ ወይም የሙዚቃ አካሄድ መጠቀም ? ወይስ የውጭውን አስገብቶ የአገር ውስጡን ለማጥፋት በማሰብ ለሕዝቡ መሳቢያና ለጊዜው እንዲዋጥለት ብቻ ባሕላዊውን እንደጨው በላዩ ላይ ጣል በማድረግ የውጭውን መጋት ?

የእኔ የግል አስተያየት እንዳውም እነዚህ ዘመናይ ነን ባዮች የሚያወጡት ላይ ሳይሆን ባሕላዊ ተብለው የሚወጡት ላይ ነው የሚጀምረው :: አንተ ደንቆሮ ስለሆንክ ላንተ አይነገርህም እንጂ ባሕላዊ ሙዚቃዎች እንዲያስጠሉ ሆን ተብለው የሚደረጉ የግሎባላይዜሽንና የግሎካላይዜሽን ድሪቶዎች በየሙዚቃ ክሊፑ አሉ ::

ጽንፈኛ ኮንሰርቫቲቪዝም ትላለህ :: ደደብ ! ስንት ሺህ ወጣቶች ባሁን ዘመን ኦርጋኑም ዘፈኑም ይቅርብኝ ብለው ራሳቸውን በበገናና ዘለሰኛ ከወሰኑና ወደፈጣሪያቸው ከተመለሱ ሰንበትበት ብለዋል :: ልቃወም ብትልም ምንም ማድረግ አትችልም ላልከው ከመቻልማ ታልፎ ይኸው ውጤቱ ታየ ! አያ መለስ ይደንብር እንጂ እውነታው ነው !

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 811

PostPosted: Wed Apr 18, 2012 6:37 pm    Post subject: Reply with quote

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ምክንያቱም አንድ የጋራ የሆነ ስታንዳርድ ሳይኖረን ለመከራከር መንደርደሩ የትም የማያደርስ የኪሳራ ጉዞ ነውና ::ምንም የጋራ ስታንዳርድ ምናምን የለውም :: ያለውን የሙዚቃ ሁኔታም ሆነ የባለሙያና የሌላውን ትችት እንደማንኛውም ሰው አሳምሬ አውቀዋለሁ ::

ሁለት ነጥቦች ላይ ኮሜንት ሳትሰጥ ለመሸወድ ብትሞክርም እኔ ግን ደግሜ አስቀምጥልሃለሁ :-

1- "እንደ ቻቺ ታደሰ በሕዝብ የተወደሰ አርቲስት አላየሁም " "ኢትዮጵያዊነቷን ሕዝቡ ጥያቄ ውስጥ አላስገባም " ገለመሌ ያልከው ደደብ የመለስ ባርያ መሆንህን ያሳያል :: ቻቺ በሕዝብ የተወደሰች ሳትሆን የፈለገችውን ያህል በሕዝብ ልቦና ያልገባች ናት :: ላንተና ለመለስ ትልቅ ሰው የሆነችበት ምክንያቱ እምብርት እያሳየች ጭን እየገለጠች ለመጨማለቅ ፈር ቀዳጅ አርቲስት ስለሆነች መሆኑን ይህ ጭፍን አስተያየትህ ያሳያል :: ድኃ ስለረዳች ምናምን የሚባለው የመለስ ወሬ በራሱ እልም ያለ ፉገራ ነው ማለት ነው !

2- አንተ የወጣቱን የተሳከረ የሂፖፕና የራፕ አካሄድ የሚያወግዙ አክራሪ ኮንሰርቫቲቭስ ናቸው ብትልም ..... ራሳቸው ባለሙያዎቹ በቲቪ ቃለመጠይቅ ይህን አካሄድ በጥርጣሬ እንደሚያዩት ለመግለጽ እንዳላፈሩበት የአይዶሏን ዳኛ የሺን ጠቅሼልህ ነበር :: እርሷንም "በገናና ዘለሰኛ ካልሆነ የማይጥምሽ ዲያቆን " ትላት ይሆን ?

[ደግሞ ዲያቆን ወይም የእምነት ሰው መሆኔ ባንተ ዓይን መጥፎ ሆኖ መታየት የጀመረው ወያኔ ስልህ ነው እንዴ ? ቅቅቅቅ ... በፊትማ አስተዋይ የእምነት ሰው ስትለኝ ነበር ......]

ሸለምጥማጥ ወያኔ !!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed Apr 18, 2012 8:09 pm    Post subject: Reply with quote

ፕላዞግ እንደጻፈ(ች)ው:
ሀገርኛው ከውጭው ስልት ጋር በጥሩ ባለሙያዎች ተዋሀደና ደስ የሚል ስራ ተሰራ :: ካሁን በፊት 'ጉራጌ ቶን ' ብለው እንደሰሩት ወጣቶች እነዚህም የሚደነቁ እና በርቱ የሚባሉ ናቸው :: ሓየት የተናገረው የሚበረታታ እና የሚወገዝ ነገር እንለይ ነው ...ባጭሩ ! እሱ ለተናገረው ቃል በቃል መልስ ለመስጠት ሲሞከር አይቼ ...ጎበዝ ስራ የለም እንዴ ! አላልኩም ::

ፕላዞግ :- ዋርካ ፍቅር : የአገር ስም የሚያስጠራ ተገኘ ... አንሰማው የለ ዘንድሮ !

ፕላዞግ እንደጻፈ(ች)ው:
Posted: Wed Apr 11, 2012 3:58 am
የማከብርሽ ሪቾ : እንዲሁም ...
የልጁ ጥፋት ምን እንደሆነ አልገባኝም ::
ድሮ ልጃችን አዝማሪ ሆነች ወይንም ሆነ ብለው ተዋረድን የሚሉት አይነት ይመስላል ::

ፕላዞግ እንደጻፈ(ች)ው:
Posted: Sat Apr 14, 2012 10:58 pm
በጣም ጥሩ ብሎታል ብሩክ : ሬቾ ያነበበችው የመጀመሪያውን መስመር ብቻ ነው እንጂ !!
ወደ ኋላ ተመልሶ ግብረ -ሰዶማውያንን ማግለል : ትንሽ ቀደም ብሎ ምናልባት አሁንም አንዳንድ የሀገሬ ሰው በኦቲዝም የሚሰቃዩ ልጆችን : ደነዝ : እንከፍ : ልክፍታም ምናምን ... ከሚለው ለኔ ልዩነት የለውም :: ሰው እንዴት በአፈጣጠሩ ሀጢያተኛ ይሆናል ? እኛ በጤና ተፈጥረን ሌሎችን ግን አንዱን እውር ሌላውን ሽባ ማለትና አንያቸው ማለት የሶስተኛው አለም ችግር ብቻ ሳይሆን የሰለጠነው አለም የምንኖር የሶስተኛው አለም ሰዎችም ችግር ይመስላል ::
መልካም በዐል

ለመሆኑ አንተ (አንቺ ) ግን የስንቱ ዋልጌና ፀረ -ማኅበረሰብ ጠበቃ ሆነህ (ሆነሽ ) ትችለዋለህ (ትችይዋለሽ )? አንተም አንቺም ብዬ ለመጥራት ተቸገርኩ እኮ ሰዎች ይህ (ይህቺ ) ፆታው (ፆታዋ ) የተምታታበት (የተምታታባት ) ግለሰብ Cool Cool Cool Cool

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Wed Apr 18, 2012 10:35 pm    Post subject: Reply with quote

ሓየት ጥርሳሙ Exclamation ለመሆኑ ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገው ለሚሄዱ ታጥቀህ የምትከራከረው የትግራይ ወጣት እንደዛ ያደርጋል ??? ምን በወጣው ሌላውን ልብስ ሲያስወልቁለት እናንተ ሽክ በሉበት

የረሳኸው እና ምናልባትም የማይገባህ ( ባይገባህም ደሞ አይገርመኝም ) ነገር የሰው ልጂ ፖቴንሺያሊ እጂግ ምርታማ በሆነበት እድሜ ላይ ሱሪውን ዝቅ አድርጎ እንደዛ በማድረጉ ደረቱን የሚነፋ ከሆነ ከሱሪው በፊት አስተሳሰብን ዝቅ አድርጎታል ማለት ነው :: ይሄም ቢሆን የህወሀት የትግሉ ውጤት ስለሆነ አንተ አና አንተን መሰሎች ታጨበጭቡለታላችሁ ታስጨበጭቡለታላችሁ :: በእናንተ ላይ ችግር የማይፈጥር ትውልድ እንዲህ ያለው ስለሆነ :: Idea

ቅጥራቸው እሲህ ግባ የማይባል ልጆች ሱሪ ዝቅ ቢያደርጉ ማንም ሰው ቁብ ሊለው አይችልም :: ሜይን ስትሪም ሆኖ ወቶ የሜዲያ ሽፋን ተሰጥቶት እያጨበጨባችሁለት እና እያስጨበጨባችሁለት ተከታይ ካገኘ ለሀገር ዲዛዝተር ነው :: ነገሩ ትክክል ነው የሚል ሰው ትግራይ ውስጥ ወስዶ ማስፋፋት :: በሌላው ህዝብ መቀለድ እና ማስቀለድ አይደለም ::

መሰሪ ሌባ !

ናፖሊዮን ዳኘ ::
_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Wed Apr 18, 2012 11:13 pm    Post subject: Reply with quote

አንት ተድላ -ሰራሽ ቡችላ Laughing Laughing Laughing

አዋቂ ለመምሰል ስትንጠራ R ባዶ ቀፎ ራስ መሆንክን ልታሳይ እንደምትችል አይገባህም አይደል Question

ሱሪውን ዝቅ ያደረገ ሁሉ ደረቱን የነፋ ነው ... ላንተ
ደረቱን የነፋ ሁሉም ስራ ፈት ነው ..... ላነተ
አስተሳሰቡም ዝቅ ያለ ነው Laughing Laughing Laughing

ከብት አንተ ነህ ! ስራ የፈታህ ደደብ ያጋማ ካበት አንተ ነህ ...በወሬ ብቻ ስሜትህን ስትነቅል ... አንዳንዴም እንደኔ አይነቱን ካዘዘብህ አረፋህን ስትደፍቅ ... ቀኑ የሚመሽብህ ... ሌቱም የሚነጋብህ ... ልጋጋም ወሬኛ ... ማለት አንተ ነህ :: ይሄኔ በአምሳያው እንደሰራህ ሽማግሌ የሶሻል ቀለብተኛ ትሆናለህ እኮ Laughing Laughing

ልጆቹንማ አያሀቸው እኮ ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገውም ቢዝነስ ይሰሩበታል ... በምርታማ ዕድሜው ይባልልኛል ደግም ... አርባ ደፈንክ እንግዲህ ምን ቀረህ ? ... እስከዛሬ ድረስ በየትኛው መስፈርት ነው ምርታማ የሆንከው አንተ Question ጂም ሄጄ ... አንዲት ሙድ ያላት ሶማሌ ... ጋር ... ብላ ብላ ... ከብት ... አዛባ .... ፋንድያ ... ኩስ ... በጠጥ ... ቅንጣም Laughing Laughing Laughing Laughing

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
ሓየት ጥርሳሙ Exclamation ለመሆኑ ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገው ለሚሄዱ ታጥቀህ የምትከራከረው የትግራይ ወጣት እንደዛ ያደርጋል ??? ምን በወጣው ሌላውን ልብስ ሲያስወልቁለት እናንተ ሽክ በሉበት

የረሳኸው እና ምናልባትም የማይገባህ ( ባይገባህም ደሞ አይገርመኝም ) ነገር የሰው ልጂ ፖቴንሺያሊ እጂግ ምርታማ በሆነበት እድሜ ላይ ሱሪውን ዝቅ አድርጎ እንደዛ በማድረጉ ደረቱን የሚነፋ ከሆነ ከሱሪው በፊት አስተሳሰብን ዝቅ አድርጎታል ማለት ነው :: ይሄም ቢሆን የህወሀት የትግሉ ውጤት ስለሆነ አንተ አና አንተን መሰሎች ታጨበጭቡለታላችሁ ታስጨበጭቡለታላችሁ :: በእናንተ ላይ ችግር የማይፈጥር ትውልድ እንዲህ ያለው ስለሆነ :: Idea

ቅጥራቸው እሲህ ግባ የማይባል ልጆች ሱሪ ዝቅ ቢያደርጉ ማንም ሰው ቁብ ሊለው አይችልም :: ሜይን ስትሪም ሆኖ ወቶ የሜዲያ ሽፋን ተሰጥቶት እያጨበጨባችሁለት እና እያስጨበጨባችሁለት ተከታይ ካገኘ ለሀገር ዲዛዝተር ነው :: ነገሩ ትክክል ነው የሚል ሰው ትግራይ ውስጥ ወስዶ ማስፋፋት :: በሌላው ህዝብ መቀለድ እና ማስቀለድ አይደለም ::

መሰሪ ሌባ !

ናፖሊዮን ዳኘ ::

_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Wed Apr 18, 2012 11:37 pm    Post subject: Reply with quote

እነ ወሬ ስንቁ ጉራ ትጥቁ
አቃጥለን ልንፈጃቸሁ ነው ተጠንቀቁ

http://youtu.be/06hm0wNmylI

http://youtu.be/Culsd0Ctv2U

http://youtu.be/GVXJR8XbWNw

http://youtu.be/rk1zhZKpHFs

http://youtu.be/-xJBMYt96jM

ሓየት
ሮኪ &ሮላ
_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Thu Apr 19, 2012 12:06 am    Post subject: Reply with quote

የናንተ እኮ ችግር ይሄ ነው Exclamation

ባህል እምነት እና ወግ (አገር እንግዲህ ያለነዚህ አገር አይሆን ) ተሽጦ ቢዝነስ ከሆነ ምርታማነት ነው !! ለእናነተ ለባንዳዎቹ Exclamation Exclamation Exclamation

በክት ደሞ እንደሚያውቅ ሰው አፍ ትከፍታለህ !!! ለምን ትግራይ አትወድዱትምምምምምምምምምምምምም ???????? ለምን ??? በማን አባህ ባህል ነው የምታስቀልዱት ????

ደነዝ Exclamation

ናፖሊዮን ዳኘ ::

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
አንት ተድላ -ሰራሽ ቡችላ Laughing Laughing Laughing

አዋቂ ለመምሰል ስትንጠራ R ባዶ ቀፎ ራስ መሆንክን ልታሳይ እንደምትችል አይገባህም አይደል Question

ሱሪውን ዝቅ ያደረገ ሁሉ ደረቱን የነፋ ነው ... ላንተ
ደረቱን የነፋ ሁሉም ስራ ፈት ነው ..... ላነተ
አስተሳሰቡም ዝቅ ያለ ነው Laughing Laughing Laughing

ከብት አንተ ነህ ! ስራ የፈታህ ደደብ ያጋማ ካበት አንተ ነህ ...በወሬ ብቻ ስሜትህን ስትነቅል ... አንዳንዴም እንደኔ አይነቱን ካዘዘብህ አረፋህን ስትደፍቅ ... ቀኑ የሚመሽብህ ... ሌቱም የሚነጋብህ ... ልጋጋም ወሬኛ ... ማለት አንተ ነህ :: ይሄኔ በአምሳያው እንደሰራህ ሽማግሌ የሶሻል ቀለብተኛ ትሆናለህ እኮ Laughing Laughing

ልጆቹንማ አያሀቸው እኮ ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገውም ቢዝነስ ይሰሩበታል ... በምርታማ ዕድሜው ይባልልኛል ደግም ... አርባ ደፈንክ እንግዲህ ምን ቀረህ ? ... እስከዛሬ ድረስ በየትኛው መስፈርት ነው ምርታማ የሆንከው አንተ Question ጂም ሄጄ ... አንዲት ሙድ ያላት ሶማሌ ... ጋር ... ብላ ብላ ... ከብት ... አዛባ .... ፋንድያ ... ኩስ ... በጠጥ ... ቅንጣም Laughing Laughing Laughing Laughing

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
ሓየት ጥርሳሙ Exclamation ለመሆኑ ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገው ለሚሄዱ ታጥቀህ የምትከራከረው የትግራይ ወጣት እንደዛ ያደርጋል ??? ምን በወጣው ሌላውን ልብስ ሲያስወልቁለት እናንተ ሽክ በሉበት

የረሳኸው እና ምናልባትም የማይገባህ ( ባይገባህም ደሞ አይገርመኝም ) ነገር የሰው ልጂ ፖቴንሺያሊ እጂግ ምርታማ በሆነበት እድሜ ላይ ሱሪውን ዝቅ አድርጎ እንደዛ በማድረጉ ደረቱን የሚነፋ ከሆነ ከሱሪው በፊት አስተሳሰብን ዝቅ አድርጎታል ማለት ነው :: ይሄም ቢሆን የህወሀት የትግሉ ውጤት ስለሆነ አንተ አና አንተን መሰሎች ታጨበጭቡለታላችሁ ታስጨበጭቡለታላችሁ :: በእናንተ ላይ ችግር የማይፈጥር ትውልድ እንዲህ ያለው ስለሆነ :: Idea

ቅጥራቸው እሲህ ግባ የማይባል ልጆች ሱሪ ዝቅ ቢያደርጉ ማንም ሰው ቁብ ሊለው አይችልም :: ሜይን ስትሪም ሆኖ ወቶ የሜዲያ ሽፋን ተሰጥቶት እያጨበጨባችሁለት እና እያስጨበጨባችሁለት ተከታይ ካገኘ ለሀገር ዲዛዝተር ነው :: ነገሩ ትክክል ነው የሚል ሰው ትግራይ ውስጥ ወስዶ ማስፋፋት :: በሌላው ህዝብ መቀለድ እና ማስቀለድ አይደለም ::

መሰሪ ሌባ !

ናፖሊዮን ዳኘ ::

_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳጎን

ኮትኳች

Joined: 23 Mar 2011
Posts: 174

PostPosted: Thu Apr 19, 2012 8:26 am    Post subject: Reply with quote

ዋርካ እንዴት ቆያችው ትንሽ አገር ቤት ቆይቼ ገና መምጣቴ ነው ::

ናፖሊዮን ከላይ የዘረዝርካቸው ነጥቦች አብዛኛዎቹን እንደግፋቸዋለው ::

የአገራችንን ባህል ትተን የነጮቹን መከተላችን ብዙ ኢፌክት ይኖረዋል ለምሳሌ ያህል ብንጠቅስ ..

የአለማችን መንግስታት አንደኛው ከሌላኛው ቁንጮ ሆኖ ለመገኝት ብዙ ፍልሚያዎችን ያደርጋሉ :: ከነዚህ ፍልሚያዎች መካከል አንደኛው የካልቸር የበላይነትን ማስፈን ነው :: እንግዲህ የካልቸር የበላይነት ስንል በብዙ ይገለጣል :: ከሙዚቃው ከስከ ፊልሙ ድረስ የወጣቱን አይምሮ በተለያየ መልኩ ለመያዝ ይጠቀሙበታል :: በነዚህም አማካኝነት የፖለቲካ አስተሳሰባቸውን , ባህላቸውንና ቋንቋቸውን ለማያውቀው ያሳውቃሉ :: ይህም ዘመናዊ ወረራ በወጣቱ ላይ ከሚያሳድረው የስነልቦና ችግር ባሻገር በራሱ የማይተማመን ባህሉን የማያውቅ ነጭ አምላኪ ትውልድን ይፈጥራል ማለት ነው ::

ይሄንን የዌስተርን የባህል ወረራ የተቋቋሙ አገሮች በኢኮኖሚያቸው በማደግ ላይ ለመሆናቸው እነ ህንድና ቻይናን አይቶ መገንዘብ ይቻላል :: ህንዶች በሆሊውድ ፊልም ጭንቅላቱ የዞረውን ወጣት በራሳቸው ባህልና ቋንቋ ፊልሞችንና ዘፈኖችን በመስራት ዛሬ ከሆሊውድ በማይተናነስ ሁኔታ ባህላቸውንና ኪነጥበባቸውን ጎን ለጎን እያሳደጉት ይገኛሉ ::

ዛሬ በአሜሪካ የሚገኙ ከተሞችን በቃሉ የሚያውቀው የኢትዮጵያ ወጣት ስለአገሩ ከተሞችና ታሪክ እውቀቱ ውስን ነው :: መሰልጠን ማለት የነጮችን ቴክኖሎጂ ለህዝብ በማስተዋወቅ አምራች ሀይል ማፍራት እንጂ የጌይን መብት ማክበር ወይም የአገራችንን ባህል በነጭ እየበረዝን ግራ የገባው ትውልድ መፍጠር አይደለም ::

ይሄ ነገር አድሮ እኛኑ ነው የሚጎዳን :: ባህሉን አገሩን የማያውቅና የሰው አገር የሚናፍቅ ወጣት ምን ግዜም አምራች አይደለም ሁል ግዜ የሰው ሲያደንቅ የውጭውን አለም በህልሙ እንዳየ ባክኖ ነው የሚቀረው :: ተምሮ አገሩን ከሚረዳ ይልቅ አሜሪካን አገር ሳህን ማጠብን የሚናፍቅ ወጣት ነው የምናፈራው :: በመጨረሻ የምለው ነገር ቢኖር ኢትዮጵያ የባህልና የቋንቋ ደሀ አይደለችምና ገና ብዙ የሚያድጉ ያገራችንን ቋንቋዎች እያሳደግን በሀገሩና በባህሉ የሚኮራ ጠንካራ ትውልድ እንፍጠር ነው ::

በሉ ጉራጌዎች እስቲ አሳዩኝ
http://www.youtube.com/watch?v=ugyNdYSCdWM&feature=relmfu
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ፕላዞግ

አዲስ

Joined: 06 Dec 2008
Posts: 34

PostPosted: Thu Apr 19, 2012 10:00 pm    Post subject: Reply with quote

እባክህን ተድላ : እዚህ ሳይበር ላይ ባለህ አንቱ የተባለ ተሳትፎ እና አስተዋፅዎ እንዳከበርኩህ እቆይ ዘንድ ተባበረኝ ::
የማንንም ድንበር ሳይጥሡ ሀሳብን በነፃነት መግለፅ አያስወነጅልም :: 'ቻሌንጅ " ማድረግ ያለብህ ሀሳቡን ወይንም አስተሳሰቡን አንጂ ግለሰቡን : የግለሰቡን ማንነት : ምንነት : ፆታውን : ዘሩን ...ከሆነ ከእነዚያ አራዊት ምናምን ከምትላቸው ነገሮች የቱ ጋር ነው ልዩነትህ ?
ስለዚህ ፕላዞግ ላይ ሳይሆን ፕላዞግ ባመጣው ሀሳብ እና አስተያየት ላይ ተኩስ :: የተጣመመውን አቃና : የጎደለውን አሟላ :: በበኩሌ የአስተሳሰብ አቅጣጫን ይቀይራል ያስተካክላል ወይንም ባጭሩ ያስተምራል የምለው ቶፒክ ካልሆነ የትም እየገባሁ እንቶ ፈንቶ አልሞክርም :: እናም ብዙ አታገኘኝም : አላስጨንቅህም :: ይመችህ ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ናፖሊዮን ዳኘ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 18 Apr 2008
Posts: 1878

PostPosted: Fri Apr 20, 2012 3:22 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ዳጎን

የስነ -ልቦና እና የአእምሮ ባርነት የሚያከናንብ አኗኗር እና ዘይቤ እየተከተሉ ከድህነት መውጣት አይቻልም Exclamation ከድህነት መውጣት ቢቻልስ ራሱ ምን ትርጉም ይኖረዋል ??

ነጻነት የሆነ ሰው የአስተሳሰብ ብዥታ ጋር አይኖርም :: ለኑሮውም ለሀገሩም ርባና ያለው ነገር ማድረግ ይቻለዋል :: ነጻ አስተሳሰብ እና ነጻ መሆን የእድገት ጸርም አይደለም :: አሁን ችግሩ "ነጻ አስተሳሰብ ' የሚባለው ሱሪን ዝቅ አድርጎ የውስጥ ሱሪ እያሳዩ እንደመልበስ ያለ የወረደ አስተሳሰብ ጋር እየተምታታ መምጣቱ ነው :: ነገሩ ጉዳዮን በሚያደርጉት ልጆች ላይ ቢቀር እሰየው ነበር :: ሌሎች ጋር እንዲዳረስ የሜዲያ ሽፋን መስጥት ::

እንደዛ ባለ ሁኔታ የዘፈኑት የጎንደር ልጆች ናቸው ማለት ይከብደኛል :: እንደዛ ከሆነ የማንነት ችግር በሀይለኛው ገብቷል ማለት ነው :: አንድ መባል አለበት :: ጎንደሬው ሌላ ሞልፋጣ የሚያደርግ ቅላጼም ይሁን ስታይል አያስፈልገውም :: ወንድነቱን የሚቀሰቅስ ለነፃነቱ እንዲተጋ የሚያደርገው የራሱ ብሂል የራሱ ዘይቤ አለው :: ይሄንን ነው ማለት ፈልጌ የነበረው :: ጎጃሜውም እንደዛው :: ወሎየውም እንደዛው :: ድቡቡም እንደዛው :: ኦሮሞውም እንደዛው ::

ናፖሊዮን ዳኘ ::
_________________
ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2
Page 2 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia