View previous topic :: View next topic
Author
Message
ሓየት 11 Joined: 06 Apr 2008 Posts: 2742 Location: ላን'ሊይ
Posted: Wed Apr 18, 2012 6:23 pm Post subject:
ይሄውልህ ከደደብ ሰው ጋር መወያየት ይህ ነው ትርፉ :: የተጀመረውን ሳይቋጭ በኋላ ማርሽ ይጓዛል
ቀደም ብለህ ሽማግሌ ነኝ ገለመሌ ሳትል ይህን እምነትህን ብትጽፍ ኖሮ እምነትህን አክብሬልህ ዝም ብዬ አልፍህ ነበር :: ምክንያቱም አንድ የጋራ የሆነ ስታንዳርድ ሳይኖረን ለመከራከር መንደርደሩ የትም የማያደርስ የኪሳራ ጉዞ ነውና ::
ስለዚህ ዲያቆን እናመስግናለን ከበገናና ከዘለሰኛ ውጪ ያለው ነገር አይጥምህም :: አትደግፈውምም :: ዘመናዊው ዘፈን ይቅርና ባህላዊውም ትንሽ ጣል ካደረጉበት ይጎረብጥሀል ብዬ ልደምድም መደምደሚያው ይህ ከሆነ ደግሞ ይህን ውይይትህን ቤተመቅደስ አካባቢ ብታደርገው መልካም ነው ብዬ እመክርሀለሁ
ስለዚህ አንተ ምርጫህን አክብረንልህ በዝምታ የምናልፍ ወገን ትሆናለህ ... ሁሉም እንደኔ ዘለሰኛና በገና ብቻ መስማት አለበት የምትል ከሆነ ግን ... ውሾቼን እለቅብሀለሁ
ሓየት
ማይነሪቲዎችን የሚያከብረው
እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው : ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው :
በመጀመሪያ የተቃወመው ብኋላም ለመረረው ሲመልስለት በግልጽ እንዳስቀመጠው ጎንደርኛውን ለምን ከውጪ ጋር ቀላቅቀሉት ነው :: እኔ ደግሞ ከላይ የማወራው ዘመናዊ የሚባለው ዘፈን በሙሉ የቅልቅል ውጤት ነው ነው :: ባይቀላቀልማ ከበገና , ክራር ማሲንቆ , ከበሮ ወዘተ አትወጣም ነበር :: ......ልቃወም ብትልም ምንም ማድርገ እንደማትችል ታውቀዋለህ ::
አዳፕት ማድረግ ማለት ምን ማለት ነው ? የሚለውን ቀደም ብዬ ያስቀመጥኩልህን ጥያቄ ብትመልስ ኖሮ እንዲህ አትዋከብም ነበር :: የኢትዮጵያውን ቢት ለማሳደግ በውጭ መሳርያ ወይም የሙዚቃ አካሄድ መጠቀም ? ወይስ የውጭውን አስገብቶ የአገር ውስጡን ለማጥፋት በማሰብ ለሕዝቡ መሳቢያና ለጊዜው እንዲዋጥለት ብቻ ባሕላዊውን እንደጨው በላዩ ላይ ጣል በማድረግ የውጭውን መጋት ?
የእኔ የግል አስተያየት እንዳውም እነዚህ ዘመናይ ነን ባዮች የሚያወጡት ላይ ሳይሆን ባሕላዊ ተብለው የሚወጡት ላይ ነው የሚጀምረው :: አንተ ደንቆሮ ስለሆንክ ላንተ አይነገርህም እንጂ ባሕላዊ ሙዚቃዎች እንዲያስጠሉ ሆን ተብለው የሚደረጉ የግሎባላይዜሽንና የግሎካላይዜሽን ድሪቶዎች በየሙዚቃ ክሊፑ አሉ ::
ጽንፈኛ ኮንሰርቫቲቪዝም ትላለህ :: ደደብ ! ስንት ሺህ ወጣቶች ባሁን ዘመን ኦርጋኑም ዘፈኑም ይቅርብኝ ብለው ራሳቸውን በበገናና ዘለሰኛ ከወሰኑና ወደፈጣሪያቸው ከተመለሱ ሰንበትበት ብለዋል :: ልቃወም ብትልም ምንም ማድረግ አትችልም ላልከው ከመቻልማ ታልፎ ይኸው ውጤቱ ታየ ! አያ መለስ ይደንብር እንጂ እውነታው ያ ነው !
_________________ An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Wed Apr 18, 2012 6:37 pm Post subject:
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው : ምክንያቱም አንድ የጋራ የሆነ ስታንዳርድ ሳይኖረን ለመከራከር መንደርደሩ የትም የማያደርስ የኪሳራ ጉዞ ነውና ::
ምንም የጋራ ስታንዳርድ ምናምን የለውም :: ያለውን የሙዚቃ ሁኔታም ሆነ የባለሙያና የሌላውን ትችት እንደማንኛውም ሰው አሳምሬ አውቀዋለሁ ::
ሁለት ነጥቦች ላይ ኮሜንት ሳትሰጥ ለመሸወድ ብትሞክርም እኔ ግን ደግሜ አስቀምጥልሃለሁ :-
1- "እንደ ቻቺ ታደሰ በሕዝብ የተወደሰ አርቲስት አላየሁም " "ኢትዮጵያዊነቷን ሕዝቡ ጥያቄ ውስጥ አላስገባም " ገለመሌ ያልከው ደደብ የመለስ ባርያ መሆንህን ያሳያል :: ቻቺ በሕዝብ የተወደሰች ሳትሆን የፈለገችውን ያህል በሕዝብ ልቦና ያልገባች ናት :: ላንተና ለመለስ ትልቅ ሰው የሆነችበት ምክንያቱ እምብርት እያሳየች ጭን እየገለጠች ለመጨማለቅ ፈር ቀዳጅ አርቲስት ስለሆነች መሆኑን ይህ ጭፍን አስተያየትህ ያሳያል :: ድኃ ስለረዳች ምናምን የሚባለው የመለስ ወሬ በራሱ እልም ያለ ፉገራ ነው ማለት ነው !
2- አንተ የወጣቱን የተሳከረ የሂፖፕና የራፕ አካሄድ የሚያወግዙ አክራሪ ኮንሰርቫቲቭስ ናቸው ብትልም ..... ራሳቸው ባለሙያዎቹ በቲቪ ቃለመጠይቅ ይህን አካሄድ በጥርጣሬ እንደሚያዩት ለመግለጽ እንዳላፈሩበት የአይዶሏን ዳኛ የሺን ጠቅሼልህ ነበር :: እርሷንም "በገናና ዘለሰኛ ካልሆነ የማይጥምሽ ዲያቆን " ትላት ይሆን ?
[ደግሞ ዲያቆን ወይም የእምነት ሰው መሆኔ ባንተ ዓይን መጥፎ ሆኖ መታየት የጀመረው ወያኔ ስልህ ነው እንዴ ? ቅቅቅቅ ... በፊትማ አስተዋይ የእምነት ሰው ስትለኝ ነበር ......]
ሸለምጥማጥ ወያኔ !!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ተድላ ሀይሉ Joined: 17 Mar 2006 Posts: 4451 Location: ኢትዮጵያ
Posted: Wed Apr 18, 2012 8:09 pm Post subject:
ፕላዞግ እንደጻፈ(ች)ው : ሀገርኛው ከውጭው ስልት ጋር በጥሩ ባለሙያዎች ተዋሀደና ደስ የሚል ስራ ተሰራ :: ካሁን በፊት 'ጉራጌ ቶን ' ብለው እንደሰሩት ወጣቶች እነዚህም የሚደነቁ እና በርቱ የሚባሉ ናቸው :: ሓየት የተናገረው የሚበረታታ እና የሚወገዝ ነገር እንለይ ነው ...ባጭሩ ! እሱ ለተናገረው ቃል በቃል መልስ ለመስጠት ሲሞከር አይቼ ...ጎበዝ ስራ የለም እንዴ ! አላልኩም ::
ፕላዞግ :- ዋርካ ፍቅር : የአገር ስም የሚያስጠራ ተገኘ ... አንሰማው የለ ዘንድሮ !
ፕላዞግ እንደጻፈ(ች)ው : Posted: Wed Apr 11, 2012 3:58 am
የማከብርሽ ሪቾ : እንዲሁም ...
የልጁ ጥፋት ምን እንደሆነ አልገባኝም ::
ድሮ ልጃችን አዝማሪ ሆነች ወይንም ሆነ ብለው ተዋረድን የሚሉት አይነት ይመስላል ::
ፕላዞግ እንደጻፈ(ች)ው : Posted: Sat Apr 14, 2012 10:58 pm
በጣም ጥሩ ብሎታል ብሩክ : ሬቾ ያነበበችው የመጀመሪያውን መስመር ብቻ ነው እንጂ !!
ወደ ኋላ ተመልሶ ግብረ -ሰዶማውያንን ማግለል : ትንሽ ቀደም ብሎ ምናልባት አሁንም አንዳንድ የሀገሬ ሰው በኦቲዝም የሚሰቃዩ ልጆችን : ደነዝ : እንከፍ : ልክፍታም ምናምን ... ከሚለው ለኔ ልዩነት የለውም :: ሰው እንዴት በአፈጣጠሩ ሀጢያተኛ ይሆናል ? እኛ በጤና ተፈጥረን ሌሎችን ግን አንዱን እውር ሌላውን ሽባ ማለትና አንያቸው ማለት የሶስተኛው አለም ችግር ብቻ ሳይሆን የሰለጠነው አለም የምንኖር የሶስተኛው አለም ሰዎችም ችግር ይመስላል ::
መልካም በዐል
ለመሆኑ አንተ (አንቺ ) ግን የስንቱ ዋልጌና ፀረ -ማኅበረሰብ ጠበቃ ሆነህ (ሆነሽ ) ትችለዋለህ (ትችይዋለሽ )? አንተም አንቺም ብዬ ለመጥራት ተቸገርኩ እኮ ሰዎች ይህ (ይህቺ ) ፆታው (ፆታዋ ) የተምታታበት (የተምታታባት ) ግለሰብ
ተድላ _________________ የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ናፖሊዮን ዳኘ Joined: 18 Apr 2008 Posts: 1874
Posted: Wed Apr 18, 2012 10:35 pm Post subject:
ሓየት ጥርሳሙ ለመሆኑ ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገው ለሚሄዱ ታጥቀህ የምትከራከረው የትግራይ ወጣት እንደዛ ያደርጋል ??? ምን በወጣው ሌላውን ልብስ ሲያስወልቁለት እናንተ ሽክ በሉበት
የረሳኸው እና ምናልባትም የማይገባህ ( ባይገባህም ደሞ አይገርመኝም ) ነገር የሰው ልጂ ፖቴንሺያሊ እጂግ ምርታማ በሆነበት እድሜ ላይ ሱሪውን ዝቅ አድርጎ እንደዛ በማድረጉ ደረቱን የሚነፋ ከሆነ ከሱሪው በፊት አስተሳሰብን ዝቅ አድርጎታል ማለት ነው :: ይሄም ቢሆን የህወሀት የትግሉ ውጤት ስለሆነ አንተ አና አንተን መሰሎች ታጨበጭቡለታላችሁ ታስጨበጭቡለታላችሁ :: በእናንተ ላይ ችግር የማይፈጥር ትውልድ እንዲህ ያለው ስለሆነ ::
ቅጥራቸው እሲህ ግባ የማይባል ልጆች ሱሪ ዝቅ ቢያደርጉ ማንም ሰው ቁብ ሊለው አይችልም :: ሜይን ስትሪም ሆኖ ወቶ የሜዲያ ሽፋን ተሰጥቶት እያጨበጨባችሁለት እና እያስጨበጨባችሁለት ተከታይ ካገኘ ለሀገር ዲዛዝተር ነው :: ነገሩ ትክክል ነው የሚል ሰው ትግራይ ውስጥ ወስዶ ማስፋፋት :: በሌላው ህዝብ መቀለድ እና ማስቀለድ አይደለም ::
መሰሪ ሌባ !
ናፖሊዮን ዳኘ :: _________________ ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሓየት 11 Joined: 06 Apr 2008 Posts: 2742 Location: ላን'ሊይ
Posted: Wed Apr 18, 2012 11:13 pm Post subject:
አንት ተድላ -ሰራሽ ቡችላ
አዋቂ ለመምሰል ስትንጠራ Rአ ባዶ ቀፎ ራስ መሆንክን ልታሳይ እንደምትችል አይገባህም አይደል
ሱሪውን ዝቅ ያደረገ ሁሉ ደረቱን የነፋ ነው ... ላንተ
ደረቱን የነፋ ሁሉም ስራ ፈት ነው ..... ላነተ
አስተሳሰቡም ዝቅ ያለ ነው
ከብት አንተ ነህ ! ስራ የፈታህ ደደብ ያጋማ ካበት አንተ ነህ ...በወሬ ብቻ ስሜትህን ስትነቅል ... አንዳንዴም እንደኔ አይነቱን ካዘዘብህ አረፋህን ስትደፍቅ ... ቀኑ የሚመሽብህ ... ሌቱም የሚነጋብህ ... ልጋጋም ወሬኛ ... ማለት አንተ ነህ :: ይሄኔ በአምሳያው እንደሰራህ ሽማግሌ የሶሻል ቀለብተኛ ትሆናለህ እኮ
ልጆቹንማ አያሀቸው እኮ ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገውም ቢዝነስ ይሰሩበታል ... በምርታማ ዕድሜው ይባልልኛል ደግም ... አርባ ደፈንክ እንግዲህ ምን ቀረህ ? ... እስከዛሬ ድረስ በየትኛው መስፈርት ነው ምርታማ የሆንከው አንተ ጂም ሄጄ ... አንዲት ሙድ ያላት ሶማሌ ... ጋር ... ብላ ብላ ... ከብት ... አዛባ .... ፋንድያ ... ኩስ ... በጠጥ ... ቅንጣም
ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው : ሓየት ጥርሳሙ ለመሆኑ ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገው ለሚሄዱ ታጥቀህ የምትከራከረው የትግራይ ወጣት እንደዛ ያደርጋል ??? ምን በወጣው ሌላውን ልብስ ሲያስወልቁለት እናንተ ሽክ በሉበት
የረሳኸው እና ምናልባትም የማይገባህ ( ባይገባህም ደሞ አይገርመኝም ) ነገር የሰው ልጂ ፖቴንሺያሊ እጂግ ምርታማ በሆነበት እድሜ ላይ ሱሪውን ዝቅ አድርጎ እንደዛ በማድረጉ ደረቱን የሚነፋ ከሆነ ከሱሪው በፊት አስተሳሰብን ዝቅ አድርጎታል ማለት ነው :: ይሄም ቢሆን የህወሀት የትግሉ ውጤት ስለሆነ አንተ አና አንተን መሰሎች ታጨበጭቡለታላችሁ ታስጨበጭቡለታላችሁ :: በእናንተ ላይ ችግር የማይፈጥር ትውልድ እንዲህ ያለው ስለሆነ ::
ቅጥራቸው እሲህ ግባ የማይባል ልጆች ሱሪ ዝቅ ቢያደርጉ ማንም ሰው ቁብ ሊለው አይችልም :: ሜይን ስትሪም ሆኖ ወቶ የሜዲያ ሽፋን ተሰጥቶት እያጨበጨባችሁለት እና እያስጨበጨባችሁለት ተከታይ ካገኘ ለሀገር ዲዛዝተር ነው :: ነገሩ ትክክል ነው የሚል ሰው ትግራይ ውስጥ ወስዶ ማስፋፋት :: በሌላው ህዝብ መቀለድ እና ማስቀለድ አይደለም ::
መሰሪ ሌባ !
ናፖሊዮን ዳኘ ::
_________________ An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሓየት 11 Joined: 06 Apr 2008 Posts: 2742 Location: ላን'ሊይ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ናፖሊዮን ዳኘ Joined: 18 Apr 2008 Posts: 1874
Posted: Thu Apr 19, 2012 12:06 am Post subject:
የናንተ እኮ ችግር ይሄ ነው
ባህል እምነት እና ወግ (አገር እንግዲህ ያለነዚህ አገር አይሆን ) ተሽጦ ቢዝነስ ከሆነ ምርታማነት ነው !! ለእናነተ ለባንዳዎቹ
በክት ደሞ እንደሚያውቅ ሰው አፍ ትከፍታለህ !!! ለምን ትግራይ አትወድዱትምምምምምምምምምምምምም ???????? ለምን ??? በማን አባህ ባህል ነው የምታስቀልዱት ????
ደነዝ
ናፖሊዮን ዳኘ ::
ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው : አንት ተድላ -ሰራሽ ቡችላ
አዋቂ ለመምሰል ስትንጠራ Rአ ባዶ ቀፎ ራስ መሆንክን ልታሳይ እንደምትችል አይገባህም አይደል
ሱሪውን ዝቅ ያደረገ ሁሉ ደረቱን የነፋ ነው ... ላንተ
ደረቱን የነፋ ሁሉም ስራ ፈት ነው ..... ላነተ
አስተሳሰቡም ዝቅ ያለ ነው
ከብት አንተ ነህ ! ስራ የፈታህ ደደብ ያጋማ ካበት አንተ ነህ ...በወሬ ብቻ ስሜትህን ስትነቅል ... አንዳንዴም እንደኔ አይነቱን ካዘዘብህ አረፋህን ስትደፍቅ ... ቀኑ የሚመሽብህ ... ሌቱም የሚነጋብህ ... ልጋጋም ወሬኛ ... ማለት አንተ ነህ :: ይሄኔ በአምሳያው እንደሰራህ ሽማግሌ የሶሻል ቀለብተኛ ትሆናለህ እኮ
ልጆቹንማ አያሀቸው እኮ ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገውም ቢዝነስ ይሰሩበታል ... በምርታማ ዕድሜው ይባልልኛል ደግም ... አርባ ደፈንክ እንግዲህ ምን ቀረህ ? ... እስከዛሬ ድረስ በየትኛው መስፈርት ነው ምርታማ የሆንከው አንተ ጂም ሄጄ ... አንዲት ሙድ ያላት ሶማሌ ... ጋር ... ብላ ብላ ... ከብት ... አዛባ .... ፋንድያ ... ኩስ ... በጠጥ ... ቅንጣም
ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው : ሓየት ጥርሳሙ ለመሆኑ ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገው ለሚሄዱ ታጥቀህ የምትከራከረው የትግራይ ወጣት እንደዛ ያደርጋል ??? ምን በወጣው ሌላውን ልብስ ሲያስወልቁለት እናንተ ሽክ በሉበት
የረሳኸው እና ምናልባትም የማይገባህ ( ባይገባህም ደሞ አይገርመኝም ) ነገር የሰው ልጂ ፖቴንሺያሊ እጂግ ምርታማ በሆነበት እድሜ ላይ ሱሪውን ዝቅ አድርጎ እንደዛ በማድረጉ ደረቱን የሚነፋ ከሆነ ከሱሪው በፊት አስተሳሰብን ዝቅ አድርጎታል ማለት ነው :: ይሄም ቢሆን የህወሀት የትግሉ ውጤት ስለሆነ አንተ አና አንተን መሰሎች ታጨበጭቡለታላችሁ ታስጨበጭቡለታላችሁ :: በእናንተ ላይ ችግር የማይፈጥር ትውልድ እንዲህ ያለው ስለሆነ ::
ቅጥራቸው እሲህ ግባ የማይባል ልጆች ሱሪ ዝቅ ቢያደርጉ ማንም ሰው ቁብ ሊለው አይችልም :: ሜይን ስትሪም ሆኖ ወቶ የሜዲያ ሽፋን ተሰጥቶት እያጨበጨባችሁለት እና እያስጨበጨባችሁለት ተከታይ ካገኘ ለሀገር ዲዛዝተር ነው :: ነገሩ ትክክል ነው የሚል ሰው ትግራይ ውስጥ ወስዶ ማስፋፋት :: በሌላው ህዝብ መቀለድ እና ማስቀለድ አይደለም ::
መሰሪ ሌባ !
ናፖሊዮን ዳኘ ::
_________________ ሰው ህሊናውን የሚሸጠው ክህሊና በላይ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊገዛበት ነው?
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳጎን Joined: 23 Mar 2011 Posts: 172
Posted: Thu Apr 19, 2012 8:26 am Post subject:
ዋርካ እንዴት ቆያችው ትንሽ አገር ቤት ቆይቼ ገና መምጣቴ ነው ::
ናፖሊዮን ከላይ የዘረዝርካቸው ነጥቦች አብዛኛዎቹን እንደግፋቸዋለው ::
የአገራችንን ባህል ትተን የነጮቹን መከተላችን ብዙ ኢፌክት ይኖረዋል ለምሳሌ ያህል ብንጠቅስ ..
የአለማችን መንግስታት አንደኛው ከሌላኛው ቁንጮ ሆኖ ለመገኝት ብዙ ፍልሚያዎችን ያደርጋሉ :: ከነዚህ ፍልሚያዎች መካከል አንደኛው የካልቸር የበላይነትን ማስፈን ነው :: እንግዲህ የካልቸር የበላይነት ስንል በብዙ ይገለጣል :: ከሙዚቃው ከስከ ፊልሙ ድረስ የወጣቱን አይምሮ በተለያየ መልኩ ለመያዝ ይጠቀሙበታል :: በነዚህም አማካኝነት የፖለቲካ አስተሳሰባቸውን , ባህላቸውንና ቋንቋቸውን ለማያውቀው ያሳውቃሉ :: ይህም ዘመናዊ ወረራ በወጣቱ ላይ ከሚያሳድረው የስነልቦና ችግር ባሻገር በራሱ የማይተማመን ባህሉን የማያውቅ ነጭ አምላኪ ትውልድን ይፈጥራል ማለት ነው ::
ይሄንን የዌስተርን የባህል ወረራ የተቋቋሙ አገሮች በኢኮኖሚያቸው በማደግ ላይ ለመሆናቸው እነ ህንድና ቻይናን አይቶ መገንዘብ ይቻላል :: ህንዶች በሆሊውድ ፊልም ጭንቅላቱ የዞረውን ወጣት በራሳቸው ባህልና ቋንቋ ፊልሞችንና ዘፈኖችን በመስራት ዛሬ ከሆሊውድ በማይተናነስ ሁኔታ ባህላቸውንና ኪነጥበባቸውን ጎን ለጎን እያሳደጉት ይገኛሉ ::
ዛሬ በአሜሪካ የሚገኙ ከተሞችን በቃሉ የሚያውቀው የኢትዮጵያ ወጣት ስለአገሩ ከተሞችና ታሪክ እውቀቱ ውስን ነው :: መሰልጠን ማለት የነጮችን ቴክኖሎጂ ለህዝብ በማስተዋወቅ አምራች ሀይል ማፍራት እንጂ የጌይን መብት ማክበር ወይም የአገራችንን ባህል በነጭ እየበረዝን ግራ የገባው ትውልድ መፍጠር አይደለም ::
ይሄ ነገር አድሮ እኛኑ ነው የሚጎዳን :: ባህሉን አገሩን የማያውቅና የሰው አገር የሚናፍቅ ወጣት ምን ግዜም አምራች አይደለም ሁል ግዜ የሰው ሲያደንቅ የውጭውን አለም በህልሙ እንዳየ ባክኖ ነው የሚቀረው :: ተምሮ አገሩን ከሚረዳ ይልቅ አሜሪካን አገር ሳህን ማጠብን የሚናፍቅ ወጣት ነው የምናፈራው :: በመጨረሻ የምለው ነገር ቢኖር ኢትዮጵያ የባህልና የቋንቋ ደሀ አይደለችምና ገና ብዙ የሚያድጉ ያገራችንን ቋንቋዎች እያሳደግን በሀገሩና በባህሉ የሚኮራ ጠንካራ ትውልድ እንፍጠር ነው ::
በሉ ጉራጌዎች እስቲ አሳዩኝ
http://www.youtube.com/watch?v=ugyNdYSCdWM&feature=relmfu
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ፕላዞግ Joined: 06 Dec 2008 Posts: 31
Posted: Thu Apr 19, 2012 10:00 pm Post subject:
እባክህን ተድላ : እዚህ ሳይበር ላይ ባለህ አንቱ የተባለ ተሳትፎ እና አስተዋፅዎ እንዳከበርኩህ እቆይ ዘንድ ተባበረኝ ::
የማንንም ድንበር ሳይጥሡ ሀሳብን በነፃነት መግለፅ አያስወነጅልም :: 'ቻሌንጅ " ማድረግ ያለብህ ሀሳቡን ወይንም አስተሳሰቡን አንጂ ግለሰቡን : የግለሰቡን ማንነት : ምንነት : ፆታውን : ዘሩን ...ከሆነ ከእነዚያ አራዊት ምናምን ከምትላቸው ነገሮች የቱ ጋር ነው ልዩነትህ ?
ስለዚህ ፕላዞግ ላይ ሳይሆን ፕላዞግ ባመጣው ሀሳብ እና አስተያየት ላይ ተኩስ :: የተጣመመውን አቃና : የጎደለውን አሟላ :: በበኩሌ የአስተሳሰብ አቅጣጫን ይቀይራል ያስተካክላል ወይንም ባጭሩ ያስተምራል የምለው ቶፒክ ካልሆነ የትም እየገባሁ እንቶ ፈንቶ አልሞክርም :: እናም ብዙ አታገኘኝም : አላስጨንቅህም :: ይመችህ ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ናፖሊዮን ዳኘ Joined: 18 Apr 2008 Posts: 1874
Posted: Fri Apr 20, 2012 3:22 pm Post subject:
ሰላም ዳጎን
የስነ -ልቦና እና የአእምሮ ባርነት የሚያከናንብ አኗኗር እና ዘይቤ እየተከተሉ ከድህነት መውጣት አይቻልም ከድህነት መውጣት ቢቻልስ ራሱ ምን ትርጉም ይኖረዋል ??
ነጻነት የሆነ ሰው የአስተሳሰብ ብዥታ ጋር አይኖርም :: ለኑሮውም ለሀገሩም ርባና ያለው ነገር ማድረግ ይቻለዋል :: ነጻ አስተሳሰብ እና ነጻ መሆን የእድገት ጸርም አይደለም :: አሁን ችግሩ "ነጻ አስተሳሰብ ' የሚባለው ሱሪን ዝቅ አድርጎ የውስጥ ሱሪ እያሳዩ እንደመልበስ ያለ የወረደ አስተሳሰብ ጋር እየተምታታ መምጣቱ ነው :: ነገሩ ጉዳዮን በሚያደርጉት ልጆች ላይ ቢቀር እሰየው ነበር :: ሌሎች ጋር እንዲዳረስ የሜዲያ ሽፋን መስጥት ::
እንደዛ ባለ ሁኔታ የዘፈኑት የጎንደር ልጆች ናቸው ማለት ይከብደኛል :: እንደዛ ከሆነ የማንነት ችግር በሀይለኛው ገብቷል ማለት ነው :: አንድ መባል አለበት :: ጎንደሬው ሌላ ሞልፋጣ የሚያደርግ ቅላጼም ይሁን ስታይል አያስፈልገውም :: ወንድነቱን የሚቀሰቅስ ለነፃነቱ እንዲተጋ የሚያደርገው የራሱ ብሂል የራሱ ዘይቤ አለው :: ይሄንን ነው ማለት ፈልጌ የነበረው :: ጎጃሜውም እንደዛው :: ወሎየውም እንደዛው :: ድቡቡም እንደዛው :: ኦሮሞውም እንደዛው ::