WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
4 ሰዎችን ህይወት ለቀጠፈው ግጭት ተጠያቂው ማነው ? VOA
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዱባ NONO

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 29 Sep 2008
Posts: 54

PostPosted: Wed May 02, 2012 4:44 pm    Post subject: Reply with quote

እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው:
የዘመኑ ልሳን እንደጻፈ(ች)ው:
ወደ ዋርካ ተመልሼ ስመጣ ሳምንት አልሆነኝም አንተ የምትጽፋቸው ጽሁፎች በአብዛኛው ጤነኛ ኢትዮጵያዊ እንደማይጽፋቸው ያወኩት :: ከዚህ በፊት እንዳልኩት የሆነ ተልኮ እንዳለህ የገለጽኩት :: ግርግር ለሌባ ይመቻል እንዲባል በዚህ እርዕስ ስር የጻፍካቸውን ጽሁፎች ለምሳሌ የሚከተሉትን ጤነኛ ኢትዮጵያዊ ይጽፈዋል ትላለህ :: እራስህን ታዘበው ::

Quote:
የነዚህን እባቦችና መተተኞች ልብ ዓይተው ነበር የዱሮ ነገሥታት እዚያው ጀጎል ግምብ ውስጥ ያፈኗቸው ::

የኢትዮጵያ ታሪክን ጥላሸት ለመቀባት ካልሆነ በስተቀር አደሬዎች እራሳቸውን ለመከላከል ግንብ እንደገነቡ እንጂ አደሬ የሆነ ሁሉ መተተኛ ስለሆነ ከወያኔ በፊት የነበሩ መንግስታት ከዛ ወተው እንዳይኖሩ የከለከላቸው የሚለው ሀሳብ ከርዕሱ ጋር ብዙም ግንኙነት ባይኖረውም እንዲህ ብሎ መጻፉ ምን ጥቅም ይሰጣል ብለህ ነው ? እንኳን በሀረር በአዲስ አበባ እንኳን ሳይቀር ወደ መከኒሳ አካባቢ የአደሬ ሰፈር የሚባል እንዳለ አስታውሳለሁ ::

ይህ ለምሳሌ ያመጣሁት ነው :: ስለዚህ ለመከራከርና ርዕስ ለማስቀየር ፍላጎት የለኝም :: በዚሁ እርዕስ ለዲጎን ስትመልስለት ሙስሊም ሁሉ ለኢትዮጵያዊነት ደንታ የሌለው አድርገህ ያቀረብከውንም አልወደድኩትም ::

የተወሰነ እውነት ይዘህ ከሚገባው በላይ የምትለጥጠው ይመስለኛል :: ለዚያም ነው እኔ በበኩሌ ያንተን ጽሁፍ ባነበቡክ ቁጥር የሚሰቀጥጥ ነገር የማላጣውና አላማህ የማይገባኝ ::

የት ቦታ አስተያየት መስጠት እንዳለብኝ መብቱ የእኔ ስለሆነ ብትተውልኝ ምን ይመስለኃል ::
እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው:
የዘመኑ ልሳን እንደጻፈ(ች)ው:

እናመሰግንሃለ� የጽሁፍህ tone ከተለመደው ኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ በጣም የወጣ ነው :: ሀሳብህን የበለጠ ክፍፍል በማይፈጥር መልኩ እንደ ሚስተር x እና ተድላ ድንጋዩን ድንጋይ እያል ማቅረብ ስትችል የማይገባ አቀራረብ ለምን እንደመረጥክ አልገባኝም ::

የዘመኑ ልሳን :

ብዙ ጊዜ ሳይህ አስተያየትህ ሚዛናዊነት ይጎድለዋል :: ከላይ ያለውን ስትጽፍም ምን ማለትህ እንደሆነ ለራስህም የገባህ አይመስለኝም :: በሌሎች ጭፍንና ተሳዳቢ አስተያየቶች ከዚህ በፊት ላዬ ላይ ሁለት ሦስት ጊዜ ዘለህ ጉብ ብለህብኛል :: በደፈናው "የኛ ምሑር " ብለህ ከማንጓጠጥ ውጪ ምን ማለት እንደፈለግህና በአንጻሩ እኔ ምን ማለት እንዳለብኝ ግን ለኔም ለራስህም ግልጽ አድርገህ አታውቅም ::

አንድም ቀን በነገሮች ዙርያ የራስህን እይታ አውጥተህ አውርደህ ኦሪጂናል አስተሳሰብ ስታቀርብ አይቼህ አላውቅም :: በሰው ፖስት ዙርያ እየሄድክ ግን አጽዳቂና ኮናኝነት ይዳዳሃል :: አንተን ማን ነው የሰዎችን ኦፒኒየን ዝም ብለህ ያለግልጽ ምክንያታዊነት አፕሩቫል ሰጪ ወይም ጣይ አድርጎ የሾመህ ?!

ወድዶ አይደለም ናፖሊዮን "የዘመኑ ልፋጭ " የሚልህ ::

አደሬ ራሱን ለመከላከል ከገነባው ግንብ ውስጥ ሳይወጣ የኖረው ቀድሞውኑ ነገር በምን ምክንያት ነውና ነው ?

ነፈዝ !

ደግሞ አንተ ነሃ ጤኔኛ ኢትዮጵያዊ ?!

እውነትም የዘመኑ ልፋጭ !!

አደሬን በደንብ አውቀዋለሁና እነርሱን መገምገሙን ለእኔ ተውልኝ :: ይኸው አንተ እንኳን "ሌባ " እና "ጤነኛ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ " ብለህ ገምግመኸኝ የለ ? አንተም ሰው ሆነህ !

ግማሽ !!

ለወደፊቱ የራስህን ሃሳብ ይዘህ :: ሰዎች የጻፏቸውን ፖስቶች ማርክ ስትሰጥ መዋል ዐዋቂ አያስብልም ::

10 ዓመታት በፊት ጎንደር አካባቢ አንድ የማውቃቸው የሕንጻ ግንባታ ድርጅት ባለቤቶች የተለያዩ ሕንጻዎችን ባካባቢው ለመስራት ጨረታውን አሸንፈው ሥራ ከጀመሩ 6 ወር በሁአላ ስራው እንዲቆም ትዕዛዝ ይመጣል : እዛዙም የመጣው አንድ ባለስልጣን ነው ከተባለ አደሬ ሰው ነበር : እህ ይባላል : ኮንትራቱን ወስዶ መስራት ያለበት ሐረር የሚገኝ የአዴሬዎች "ብቁ " ካምፓኒ ነው ተብሎ : አማራዎችን ትግሬዎች ያካሂዱት የነበረው ግንባታ እንዲፈራርስና ይህ የአደሬ ካምፓኒ እንዲረከበ ተደረገ :: በጊዜው ሁኔታውን ማንም የተረዳ አልነበረም : የመጀመሪያው ካምፓኒ ስራውን በትክክል እንዳልሰራ ሆኖ ነበር የተቆጠረው ::

ከእስላሞቹ አደገኛ ሆነው መቆጠር የሚገባቸው የራሳቸውን ማንነት የማያውቁት ክርስትያኖች ናቸው :: አንድ ክርስትያን ነኝ የሚል ሰው እንኩዋን ለኢድ አልፈጥር አደረሳችሁ ሊል በፍጹም አይገባውም :: እስኪ ይታያችሁ እንኩዋን ወደ ገደል ለመግባት በቃችሁ ተብሎ ምኞት ሲገለጥ ::
_________________
eski yihun
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ariyos666

አዲስ

Joined: 06 Dec 2010
Posts: 36
Location: bagdad

PostPosted: Wed May 02, 2012 8:11 pm    Post subject: Reply with quote

ናፖሊዮን ዳኘ እንደጻፈ(ች)ው:
ስምን መላዕክ ያወጣዋል እንዲሉ

ariyos666 እንደጻፈ(ች)ው:
እንደው ተድላ ከተባለ ልክስክስ ሽማግሌ እና እናመሰግንሀለን ከተባለ ጥንብ ደብተራ የምንረዳው ነገር አለ እርግጥ ከነዚህ አይነት ሰዎች ጋር አብሮ መኖር አስቸጋሪ ብቻ ሳይሆን ፈጽሞ የማይቻል መሆኑን ነው የሚሰማ ካለ መፍትሄው ሱዳን የወሰደችው አማራጭ ነው መለያየት በቃ ::ሰሜንና ደቡብ ኢትዮጵያ እኛ ኢትዮጵያ የሚለው ደብተራን ብቻ የሚወክል ስምም ልናስረክባቸውና ለራሳችን የሚሆን ስም ልናወጣ እንችላለን ኢሀድግ እስካለ በሙጫ ተጣብቀንም በግድ አብረን አለን ኢሀደግ የለቀቀ ግዜ ግን ጥያቅያችን መሆን ያለበት መጅሊስ ይወገድ ሳይሆን ተለያይተን እንሞክረው ነው መሬቱን ወዶ ህዝቡን ጠልቶ በድሮ ሻጥር ምርግዛት አክትምዋል በአዲሲትዋ ኢትዮጵያ (ሰሜን ኢትዮጵያ ) አሮገው ጅብ ተድላ የፕሮፖጋንዳ ሀላፊ ለሀጫሙ ደብተራ እናመሰግንሀለን ደግሞ ሊቀጳጳስ መሆን ይችላሉናፖ አሪዮስን እንዴት እንደምወደው Cool ምነው በሱ ቦታ ሆኜ የሱን ጽዋ ቀምሼ በነበረ !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ariyos666

አዲስ

Joined: 06 Dec 2010
Posts: 36
Location: bagdad

PostPosted: Wed May 02, 2012 8:48 pm    Post subject: Reply with quote

ወልድያ እንደጻፈ(ች)ው:
ariyos666 እንደጻፈ(ች)ው:
እንደው ተድላ ከተባለ ልክስክስ ሽማግሌ እና እናመሰግንሀለን ከተባለ ጥንብ ደብተራ የምንረዳው ነገር አለ እርግጥ ከነዚህ አይነት ሰዎች ጋር አብሮ መኖር አስቸጋሪ ብቻ ሳይሆን ፈጽሞ የማይቻል መሆኑን ነው የሚሰማ ካለ መፍትሄው ሱዳን የወሰደችው አማራጭ ነው መለያየት በቃ ::ሰሜንና ደቡብ ኢትዮጵያ እኛ ኢትዮጵያ የሚለው ደብተራን ብቻ የሚወክል ስምም ልናስረክባቸውና ለራሳችን የሚሆን ስም ልናወጣ እንችላለን ኢሀድግ እስካለ በሙጫ ተጣብቀንም በግድ አብረን አለን ኢሀደግ የለቀቀ ግዜ ግን ጥያቅያችን መሆን ያለበት መጅሊስ ይወገድ ሳይሆን ተለያይተን እንሞክረው ነው መሬቱን ወዶ ህዝቡን ጠልቶ በድሮ ሻጥር ምርግዛት አክትምዋል በአዲሲትዋ ኢትዮጵያ (ሰሜን ኢትዮጵያ ) አሮገው ጅብ ተድላ የፕሮፖጋንዳ ሀላፊ ለሀጫሙ ደብተራ እናመሰግንሀለን ደግሞ ሊቀጳጳስ መሆን ይችላሉ

ወዳጄ አሪዮስ

እኛን ሰሜነኛ ሙስሊሞች ለማን ልትጥለን ነው አሮጌ ጅብ በላያችን ላይ ሾመህ ተገንጠሉ የምትለን ?
ጎንደር ሙስሊም አለ ወሎ ሙስሊም አለ ጎጃም ሙስሊም አለ ትግራይም ሙስሊም አለ እንግድያውስ ሶሀባዎች በትግራይምን አይደል የመጡት የነጃሺ ውለታ እንዴት ተዘንግቶ

ተድላ የተባሉ ሰው ነገር ሲርየስሊ አትውሰደው እሱ የሚወክለው እራሱን ብቻ ነው ሀይለኛ የትግሬና የሙስሊም ፍራቻ አለበት እነ እኒህ ኢሀድጎች ሲገቡ ምን እንዳደረጉት አላውቅም ሳር ቅጠሉ ወያነ ማለትም ትግሬ ወይንም አልቃይዳ ማለትም ሙስሊም እየመሰሉት ሲደናበር አምሽቶ ሲቃዥ የሚያድር ነው ዋርካም ለጡረታው መላካም ግዜ ማሳለፍያ ሆኖለታል በስም መሰየምም የተካነ ነው ለገሰ ,ማሪቱ , ድልነሳው ,አልጋነሽ ,ድፋባቸው ,ኩሪባቸው ..ሲል ይውላል አንተንም ድንገት ተነስቶ አላሙዲ ነህ ቢልህ ሲቀልድ እንዳይመስልህ መስለህ ታይተኸው ይሆናል እናመሰግንሀለንም የእንጀራ ነገር ሆኖበት ይመስለኛል እንጂ አለቆቹ የሚመኝዋት የጥንትዋን ላንዱ እናት ላንዱ እንጀራናት የነበረች ኢትዮጵያን በህልማቸውም እንደማያይዋት ያውቃል ግን ግመሉም ሊሄድ ውሻውም ሊጮህ ግድ ነውና በበሉበት መጮኻቸው አይግረምህ

ሆኖም ከነዚህ ተነስተህ ህዝብን በአቅጣጫ ሰሜን እና ደቡብ ብሎ መክፈል አስፈላጊ ላይሆን ይችላል እኛም ሰሜነኞች ሶሀባዎችን ያስተናገድን ቀደምት ነንና ከተድላ ሀይሉ ጋር አትመድበን እላለው

ከሰላምታ ጋር

ሰላም ወልድያ ያገሬ ልጅ እንዳልልህ ኢቶጵያዊ የሚለው ነገር የደብተራ ብቻ እየመሰለኝ መጣ ሀረሪ ነኝ በኒሻንጉል ነኝ ሶማሊ ነኝ ኦሮሞ ነኝ ጉራጌ ነኝ ...ብል ይሻለኛል የነእናመሰግንሀለንን ኢትዮጵያዊነት ከምጋራ Evil or Very Madአንተ የማከብርህ ወንድሜ ነህ ከቆሮቆንዳው ተድላ ከመናጢው እናመሰግንሀለን ጋር ልመድብህ ፈጽሞ አልዳዳም ለነዚህ ሰዎች እና ለግብረአበሮቻቸው የማልክደው የማልደብቀው ጥላቻ አለኝ ከሚጠላህ ጋር ምን ፍቅር ያስፈልጋል እናመሰግንሀለን a.k.a ስብሀት የማደንቀው ጥላቻው ግልጽ ስለሆነ ነው እኔም ጥላቻየን ግልጽ አደርግለታለው ካልተስማማህ መፋታት ነው ምን ጭቅጭቅ አለ ?

አስቀይሜህ ከሆነ ይቅርታ ወንድሜ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ariyos666

አዲስ

Joined: 06 Dec 2010
Posts: 36
Location: bagdad

PostPosted: Wed May 02, 2012 8:57 pm    Post subject: Reply with quote

ዱባ NONO እንደጻፈ(ች)ው:
ስብሐት እንደጻፈ(ች)ው:
ጌታቸው ረዳ : ማክሰኞ ሚያዝያ 23 ቀን 2004 ..:: ያልሆንከውን ለመሆን ! (ትችቴ ለተቃዋሚ እስላም ወገኖቼ )

አቶ ጌታቸው ረታ እንደጻፉት :-

Quote:
ታዲያ ዓረብኛ የእስላሞች ቋንቋ እንዳልሆነ ከተማመንን እንኚህ ኢትዮጵያዊያን እስላሞች ለምን ከኢትዮጵያ አገራቸው ብሔራዊ ቋንቋ “አማርኛ” ይልቅ የባዕድ ቋንቋ የሆነውን ዓረብኛን አዲስ አበባ አንዋር መስጊድ ውስጥ ባካሄዱት ሰላማዊ የመብት ጥያቄ /ተቃውሞ / ላይ የስደመጡን መፈክር ለምን የዓረብኛ ቋንቋን ቅድሚያ ሰጥተው የመልእክታቸው ማስተጋቢያ እንዲሆን መርጠው በመላ ዓለም አንዲሰተጋባ እና እንዲደመጥ ምርጫቸው ሆነ ? ከወንድሞቻችን /እህቶቻችን የተደመጠው አረባዊ ፣መፈክር ሊቢያ “ጋዳፊን’ ለማውረድ ቱኒዚያ ውስጥ አሚርን ለማውረድ እና “ሙባረክን” ለመቃወም “ካይሮ ግብፅ ውስጥ ‘በታሕሪር አደባባይ” ላይ የተስተጋባው ዓረባዊ መፈክር እና ባብዛኛዎቹ አረብ አብዮት አደባባዮች የተካሄደ የዓረቦች አገር በሚመስል መልኩ ነበር የተስተጋባው ።ለምን ? ይህ ዓረባዊ መፈክር በገላጭነቱ ከአገራችን ኢትዮጵያዊ ቋንቋ በምንኛው መመዘኛ ነው መፈክሩን ለማስተጋባት ተመረጠው ?ሚሊዮን የሚገመቱ ሰልፈኞች የተጠቀሙበት ቋንቋ “አረብኛ” ነው እና አልገባኝም ብየ ብነግረው “ኢትዮጵያዊያን ሆነው እንዴት የራሳቸው የመነጋገሪያ እና የመጻፊያ ቋንቋ እያላቸው በአረቦች ቋንቋ መልእክታቸውን ለማስተላለፍ መረጡ ? ቢለኝ ምን ብየ አንደምመልስት እኔኑም ግራ ስለገባኝ እስኪ ይህ ጥያቄ ለኔ ስትሉ ሳይሆን ለባእድ ጠያቂዎች ተመሳሳይ ጥያቄ ሲያቀርቡላችሁ መልሳችሁ ምን ይሆን ?

ሙስሊሞች ማለት በዓረቡ ነበይ እምነት በዓረበኛ ባሕላዊ እሴቶች ተስፋፊነት እንዲሁም በዓረበኛ ቋንቋ መሉ በሙሉ በምርኮ ተይዘው የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ናቸው ::
ተዓምረኛ በሚሉት በቁርዓኑ ሰበብ ዓረባዊ ርዕዮተዓለምንና ዓረባዊ እሴቶችን ሙሉ በሙሉ ስለተቀበሉ ዓረበኛ ከሌሎቹ የዓለም ቋንቋዎች የተለየ ክብር አለው ብለው ያምናሉ ::
እንዳውም "ማግኔቲክ ኃይል " አለው ብለው የሚያምኑ ናቸው ::
የሚያምኑ ናቸው የሚለውን አስምረህ ተመለከተው !
ይሆናል ብለው ሳይሆን የሚገነዘቡት ነው ብለው ነው የሚያምኑት !
እንግዲህ በቁርዓኑ ውስጥ የተለያዩ የቀድሞ ቋንቋዎች እንደ ግዕዝ ; ሱርሰት ; አራማይክ እና ሌሎችም በርካታ የቀድሞ ልሳናት እንደሚገኙበት የቋንቋ ባለሙያ ሊያስገነዝባቸው ቢሞክር እንኳ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው ከዚህ እንደ ጅማት የጠነከረ እመነታቸው የሚያነቃንቃቸው ኃይል እስከ አሁን ያለ አይመስለኝም ::
በበኩሌ ክፍለ ዘመንን ትውልድን የሚያካልል የዓረብ መተት ነው እንዲህ ያደረጋቸው ብዬ ነው የማምነው ::
ከዚህ ቀደም በዋርካ ጀነራል "ዘርዓይ ደረስ " በሚባል ጸሐፊና ስርዓት ያለው የመሰለኝ "ሱልጣን ' የሚባል ሙስሊም ያደረጉትን ውይይት በዋቢነት ከታች መመልከት ትችላላቹህ ::
ክርስቲያኖች (ካፊሮች ነው የሚሉን ) በሙሉ ወደ ገሃነም እንደምንገባ ; አንድ ሙስሊም አምነቱን ከለወጠ መገደል እንዳለበት ; አንድ ሙስሊም ወንድ ክርስቲያንም ሆነ የሌላ እመነት ያላትን ማንኛዋንም ሴት ማማገጥ ማግባት እንደሚችል ህጋቸው ነው ሴቷ ሙስሊም ግን ያለ ሙስሊም ማግባት እንደማትችል ዋናው ህጋቸው ነው ::እነዚህና ሌሎችንም ብዙ ብዙ ባህሎች በእምነት ደራጃ ይዘው የዓረብን ባሕላዊ ኢምፔሪያሊዝም የሚያስፋፉ ርዕዮተ ዓለም ውስጥ ነው የሚገኙት ::
ኢትዮጵያ ይወለዱ ወይ ማሌዚያ ወይ ቻይና አመለካከታቸው ያው ነው ::
ይህኔንን እመነት ደሞ ሲዖል በርዶ ቢዘንብ እንኳን የማይለቁ ከጅማት የጠነከረ ማመዛዘን የሚባል የሌለበት ሕሊናዊነት ባርያ ሆነው ተማርከዋል ::
አቶ ጌታቸው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም የሚባል የለም ሙስሊም ሙስሊም ነው እመነታቸውና ባህላቸው የዓረብን የበላይነት የተከናነነበ ዓለማቀፋዊነት ነው :: ይህን ዓለማቀፋዊነት ለማምጣት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም የአቅም ጉዳይ ሆኖባቸው ነው እንጂ ሙስሊሙ ኅብረተሰብ በሙሉ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ በአንድ ከሊፋ ስር ቢመሩ የሚመርጡ ናቸው 21ኛው ክፍለ ዘመን ሆኖ ነው ያስቸገራቸው እንጂ ::
የኛም ሃገር ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን በዓረበኛ መግለጻቸው ከዚህ እመነታቸው በመነሳትና ከዓረቡ "spring" ጋር ራሳቸውን ስለደመሩ ነው ::አሁን በኢትዮጵያ ኃይል ስለተሰማቸው ይህንን በግልጽ እያወጡ ማሳየት ጀመሩ እንጂ ጥንስሱ ድሮ ጥንት ነው ::
66 አብዮት ዘመን በሃገራችን ቋንቋ መፈክራቸውን ይዘው መውጣታቸው ግዜያዊ ማምታቻ ነው እንጂ በተለይ ዓረባዊ ጠላት ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ ከማን ጋር እንደቆሙ በተግባር የተመለከትነው ነው ::
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሙስሊሞች በአሁኖቹ ዘንድ "ጃሂል " ወይም "ማይማን " ነበሩ ብለው የሚጠሯቸው እንደ ደጃዝማች ዑመር ሰመተር አይነቶች በአሁኒቷ ኢትዮጵያ የሉም ባለፈው ዘመን አልፈዋል ::

ከሁለቱ የዋርካ ተሳታፊዎች ጥያቄና መልስ ይህንን ለምሳሌ ይመለከቱ :-
Quote:

3)ዓረብኛ ከሌሎች ቋንቋዎች የተለየ ክብር አለው ብለህ ታምናለህ ?

አዎ !ምክንያቱም የታላቁ እና ተአምረኛው ቁርአን ቋንቋ ስለሆነ ከሁሉም ቋንቋዎች ብልጫ አለው ::ለዚህም ማስረጃ አለኝ ::አረበኛ በተፈጥሮ ገር ነው አረበኛ ተናጋሪ ያልሆነ ሁሉ በቀላሉ ሊማር እና ቁርአን መቅራት ይችላል ::
በአገላለጽ ችሎታው ማግኔቲክ ሀይል አለው ::ብዙ ነገሮች እንደ አስፈላጊነቱ ሊጠቀሱ ይችላሉ ::

መሉው ውይይት እነሆ :-
ሡልጣን ውይይቱ ተጀምሯል !የሚለውን ርዕስ ይመለከቱ
ሰላም ሁን ተድላ !

ስብሐት : ምስጢሩን ያወቅከው አንተ ነህ ; ከእናመስናለንና ተደላ በቅር ሌሎቹ እንደምናየው
ገና በማንቀላፋት ላይ ናቸው ::
ለመሆኑ አቶ ጌታቸው "ጭቆና ' ስለሙስሊሞች ጭቆና እያለ የጻፈው የት የነበረው ጭቆና ይሆን ?
ደግሞ ላቲን አሜሪካ መቼ ይሆን እስላሞች የገቡት ? ላቲኖች እስካሁን ሰላሙን ያገኙት እስላሞች ስለሌሉአቸው
አይደለምን ?

እንደኔ እንደኔ እነዚህ አረብኛውን የመረጡ እስልምናውን አንለቅም ያሉ ወይ ወደ
አረቢያ ወይ ወደ ሱዳንና ሶማሊያ መላክ ይኖርባቸዋል : ይህ መምጣቱ አይቀሬ ነው ::
ክርስቲያኑ 1400 ዓመታት ታግሱአቸዋል : አሁን ግን በቃ እያለ ነው : የክርስቶስ አገር እንዲህ
ስትደፈርና ሕዝቡም ከክርስቶስ ፈጣሪው ሲርቅ መቅሰፍት ነው በአገሪቱ የሚመጣው ; አምላክ
ይህን አይወድምና ::

ዱብዬ ዳቡ ዌል ካሚንግ ብለናል ናና ሞክረን አንት በርሜል
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቃዲው

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 03 Apr 2008
Posts: 88
Location: 12

PostPosted: Wed May 02, 2012 10:17 pm    Post subject: Reply with quote

ውይይታችሁ የግድ እጅ ወደ ኪቦርድ ይጎትታል በመጀመርያ አንት አዲስምራፍ የሚሉህ አስተዋይ ተድላ የሚሉትን ዲያቆን አሰልጥነህ አብረህ ለመጉዋዝ የምታደርገው ጥረት ከንቱ ስለሆነ ጊዜህን ባታቃጥል ይሻላል :: ያንተ ጭንቅላትና የተድላ ጭንቅላት በጠላና በወተት ይመሰላል አንተ እንደወተት የጠራ ሀሳብ ስታፈልቅ ተድላ እንደተላ የደፈረሰና የሰከረ ጎጠኝነት ሀሳብ ያፈልቃል ስለዚህ ምንም ልትጣጣሙ ስለማትችሉ መፍትሄው መለያየት ነው ::

ሌላው ከሁላችሁም አቶ መለስ ስለኢስላም የተለቀ እውቀት አላቸው መሰለኝ ? መለስ እንዳለው ወሀቢያ የሚባል አባባል የለም በርግጥ ሰለፊይ ኢስላምን ከመሰረቱ የቀዳ ማለት ነው ስለዚህ ባለፉት ሀያ አመታት ሰለፊያ በኢትዮጵያ በታም ተስፋፍቶዋል ይህም የሆነበት ዋና ምክንያት ወያኔም ሆነ ሳኡዲ ሳይሆኑ የአላህ ጸጋ ሆነና የኢፎርሜሽን ዘመን ላይ ደርሰን ሀቅ ከንፋስ ባልተናነሰ መልኩ በተለያዩ የብዙሀን መገናኛ ስለሚነፍስ ሰዎች ትክክለኛውን የኢስላም መመርያና ትርጉም በመረዳት ለታቦት ያላቸው አመለካከት ሙሉ ለሙሉ ተቀይሮዋል ቅቅቅቅ አቶመለስ እንዳሉት ማለት ነው :: ነገር ግን ኦርቶዶክስንም ሆነ ሌሎች ክርስቲያኖችን ማጥፋት የሚል በኢስላም መመርያ ውስጥ ፈጽሞ የለም :: እንዲያውም ነብዩ መሀመድ (ሰላም ለሳቸው ይሁንና ) በትምህርታቸው ላይ አንድን (ሙአሀድ ) የገደለ አርባ አመት ከጀነት ይርቃል ብለዋል (ሙአሀድ ) ማለት መሙስሊም ግዛት ተዋውሉ የሚኖር ሙስሊም ያልሆነ ማለት ነው :: እንግዲህ ልብ በሉ በነብዩ መሀመድ (ሰአወ ) አባባል አንድ ኦርቶዶክስ ሳኡዲ ለስራ ሄዶ በሰላም የመኖር ሙሉ ዋስትና ሰጥተውታል ታድያ ሳኡዲ ውስጥ በሰላም የመኖር ሙሉ ዋስትና የተሰጠው ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ በሀገሩ ኢትዮጵያ ደግሞ የበለጠ የመኖር ዋስትና አለው :: ዝም ብለው እንደ ተድላ ያሉ ሽብርተኛ ዲያቆኖች ተሸብረው ሕዝብን ካላሸበሩ በስተቀር ሀቁ ይህ ነው ::

ሰለፊይ የሚለው ስም እንዲብራራለት የፈለገ እንዲህ ነው ::
በአረብኛ ቃል ሰለፍ ማለት ቀደምት ማለት ነው የሰለፍ መንገድ ማለት የቀደምቶች መንገድ ማለት ነው ሰለፍይ ማለት ቀደምተኛ (የቀደምተኞችን መንገድ ተከታይ ) ማለት ነው :: ቀደምተኞች የሚባሉት በሁሉም ዘንድ እንደሚታወቀው ኢስላምን በደንብ ተገንዝበው የተገበሩት በነብዩ መሀመድ (ሰአወ ) ዘመን እና ባሻገር የነበሩ አበው ናቸው ማለት ነው ::

ውሀብይ የሚለው የተሳሳተ መጠሪያ የፈለቀው ከሁለት መቶ አመት በፊት ሰለፊያን በሳኡዲ ውስጥ ያስፋፉት ሼሕ መሀመድ አብድልወሀብ የሰለፎችን መንገድ በይፋ እንደ መተዳደሪያ ሕግ ስላወጁ የሰለፍ መንገድ ሌላ ወሀብይ የሚል ተቀጽላ ወጣለት ::

በተረፈ ወያኔ ለምን አህባሽን ሙጭጭ አድርጎ እንደያዘው ገና ያልተፈታ ሕልም ነው ::
_________________
qadi
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message AIM Address Yahoo Messenger MSN Messenger Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Wed May 02, 2012 10:56 pm    Post subject: Reply with quote

ቃዲው እንደጻፈ(ች)ው:
ውይይታችሁ የግድ እጅ ወደ ኪቦርድ ይጎትታል በመጀመርያ አንት አዲስምራፍ የሚሉህ አስተዋይ ተድላ የሚሉትን ዲያቆን አሰልጥነህ አብረህ ለመጉዋዝ የምታደርገው ጥረት ከንቱ ስለሆነ ጊዜህን ባታቃጥል ይሻላል :: ያንተ ጭንቅላትና የተድላ ጭንቅላት በጠላና በወተት ይመሰላል አንተ እንደወተት የጠራ ሀሳብ ስታፈልቅ ተድላ እንደተላ የደፈረሰና የሰከረ ጎጠኝነት ሀሳብ ያፈልቃል ስለዚህ ምንም ልትጣጣሙ ስለማትችሉ መፍትሄው መለያየት ነው ::

እንድትዝናናበት ይህንን የጌታህን የኡሣማ -ቢን -ላደን ፍፃሜ የሚያሣየውን ፊልም ጋብዤሃለሁ Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy

ምንጭ :- Uploaded by osamabinladendeath on May 21, 2011. Killing Osama Bin Laden - Documentary - Part 1.

የአክራሪ ሠላፊያዎች ፍፃሜ እንዲህ ያለ ስለሆነ አንተም የጌታህ ጽዋ ይጠብቅሃል Cool Cool Cool Cool ::

ቃዲው እንደጻፈ(ች)ው:
ሌላው ከሁላችሁም አቶ መለስ ስለኢስላም የተለቀ እውቀት አላቸው መሰለኝ ?

መለስ የመናዊ እሥላም መሆኑን አሁን ወደ አፈርነት በመቀየር ላይ ላለው ትልቁ መሪያችሁ ሙኣመር -አል -ቃዳፊ ተናዝዟል :: ደግሞም ፓስፖርቱ የወደቀችውና የተበታተነችው ሶማሊያ ዜግነት እንዳለው ያረጋግጣል Razz Razz Razz Razz Razz Razz ::

ቃዲው እንደጻፈ(ች)ው:
በተረፈ ወያኔ ለምን አህባሽን ሙጭጭ አድርጎ እንደያዘው ገና ያልተፈታ ሕልም ነው ::

ከእናንተ የተሻሉ አክራሪ እሥላሞች ስለሆኑ ነዋ Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz

በነገራችን ላይ የእሥላም ወንድማማቾች እንቅስቃሴ = ወሃቢያ = አል -ሀበሽ = ሠለፊያ = አክራሪ እስልምና Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ወልድያ

ኮትኳች

Joined: 24 May 2010
Posts: 492

PostPosted: Thu May 03, 2012 6:33 am    Post subject: Reply with quote

ariyos666 እንደጻፈ(ች)ው:
ወልድያ እንደጻፈ(ች)ው:
ariyos666 እንደጻፈ(ች)ው:
እንደው ተድላ ከተባለ ልክስክስ ሽማግሌ እና እናመሰግንሀለን ከተባለ ጥንብ ደብተራ የምንረዳው ነገር አለ እርግጥ ከነዚህ አይነት ሰዎች ጋር አብሮ መኖር አስቸጋሪ ብቻ ሳይሆን ፈጽሞ የማይቻል መሆኑን ነው የሚሰማ ካለ መፍትሄው ሱዳን የወሰደችው አማራጭ ነው መለያየት በቃ ::ሰሜንና ደቡብ ኢትዮጵያ እኛ ኢትዮጵያ የሚለው ደብተራን ብቻ የሚወክል ስምም ልናስረክባቸውና ለራሳችን የሚሆን ስም ልናወጣ እንችላለን ኢሀድግ እስካለ በሙጫ ተጣብቀንም በግድ አብረን አለን ኢሀደግ የለቀቀ ግዜ ግን ጥያቅያችን መሆን ያለበት መጅሊስ ይወገድ ሳይሆን ተለያይተን እንሞክረው ነው መሬቱን ወዶ ህዝቡን ጠልቶ በድሮ ሻጥር ምርግዛት አክትምዋል በአዲሲትዋ ኢትዮጵያ (ሰሜን ኢትዮጵያ ) አሮገው ጅብ ተድላ የፕሮፖጋንዳ ሀላፊ ለሀጫሙ ደብተራ እናመሰግንሀለን ደግሞ ሊቀጳጳስ መሆን ይችላሉ

ወዳጄ አሪዮስ

እኛን ሰሜነኛ ሙስሊሞች ለማን ልትጥለን ነው አሮጌ ጅብ በላያችን ላይ ሾመህ ተገንጠሉ የምትለን ?
ጎንደር ሙስሊም አለ ወሎ ሙስሊም አለ ጎጃም ሙስሊም አለ ትግራይም ሙስሊም አለ እንግድያውስ ሶሀባዎች በትግራይምን አይደል የመጡት የነጃሺ ውለታ እንዴት ተዘንግቶ

ተድላ የተባሉ ሰው ነገር ሲርየስሊ አትውሰደው እሱ የሚወክለው እራሱን ብቻ ነው ሀይለኛ የትግሬና የሙስሊም ፍራቻ አለበት እነ እኒህ ኢሀድጎች ሲገቡ ምን እንዳደረጉት አላውቅም ሳር ቅጠሉ ወያነ ማለትም ትግሬ ወይንም አልቃይዳ ማለትም ሙስሊም እየመሰሉት ሲደናበር አምሽቶ ሲቃዥ የሚያድር ነው ዋርካም ለጡረታው መላካም ግዜ ማሳለፍያ ሆኖለታል በስም መሰየምም የተካነ ነው ለገሰ ,ማሪቱ , ድልነሳው ,አልጋነሽ ,ድፋባቸው ,ኩሪባቸው ..ሲል ይውላል አንተንም ድንገት ተነስቶ አላሙዲ ነህ ቢልህ ሲቀልድ እንዳይመስልህ መስለህ ታይተኸው ይሆናል እናመሰግንሀለንም የእንጀራ ነገር ሆኖበት ይመስለኛል እንጂ አለቆቹ የሚመኝዋት የጥንትዋን ላንዱ እናት ላንዱ እንጀራናት የነበረች ኢትዮጵያን በህልማቸውም እንደማያይዋት ያውቃል ግን ግመሉም ሊሄድ ውሻውም ሊጮህ ግድ ነውና በበሉበት መጮኻቸው አይግረምህ

ሆኖም ከነዚህ ተነስተህ ህዝብን በአቅጣጫ ሰሜን እና ደቡብ ብሎ መክፈል አስፈላጊ ላይሆን ይችላል እኛም ሰሜነኞች ሶሀባዎችን ያስተናገድን ቀደምት ነንና ከተድላ ሀይሉ ጋር አትመድበን እላለው

ከሰላምታ ጋር

ሰላም ወልድያ ያገሬ ልጅ እንዳልልህ ኢቶጵያዊ የሚለው ነገር የደብተራ ብቻ እየመሰለኝ መጣ ሀረሪ ነኝ በኒሻንጉል ነኝ ሶማሊ ነኝ ኦሮሞ ነኝ ጉራጌ ነኝ ...ብል ይሻለኛል የነእናመሰግንሀለንን ኢትዮጵያዊነት ከምጋራ Evil or Very Madአንተ የማከብርህ ወንድሜ ነህ ከቆሮቆንዳው ተድላ ከመናጢው እናመሰግንሀለን ጋር ልመድብህ ፈጽሞ አልዳዳም ለነዚህ ሰዎች እና ለግብረአበሮቻቸው የማልክደው የማልደብቀው ጥላቻ አለኝ ከሚጠላህ ጋር ምን ፍቅር ያስፈልጋል እናመሰግንሀለን a.k.a ስብሀት የማደንቀው ጥላቻው ግልጽ ስለሆነ ነው እኔም ጥላቻየን ግልጽ አደርግለታለው ካልተስማማህ መፋታት ነው ምን ጭቅጭቅ አለ ?

አስቀይሜህ ከሆነ ይቅርታ ወንድሜ

ሰላም አሪዮስ ያገሬ ልጅ ወገኔ (በሁለት በኩል ) Very Happy

የኔን ሀሳብ ሙሉውን ያገኘኸው ስላልመሰለኝ ነው የኔ ሀሳብ የነበረው እነዚህ አንተ በገለጽካቸው ሰዎች ምክንያት ህዝቡን አትገምት ማለቴ ነው የነሱ የኢትዮጵያዊነት ቨርዥን ሞቶ ከተቀበረ ቆየ ኢትዮጵያዊነት የአንዱ መኩሪያ የአንዱ መሸማቀቅያ መሆኑ ቀርትዋል እኒህ ሰዎች በድሮ በሬ ማረስን ሊመኙ ይችላሉ ግን ከማላዘን ሌላ ምንም የሚቀይሩት ነገር የለም እንዳልኩህ ኢትዮጵያ ለአንዱ እናት ለአንዱ እንጀራ እናት ልሁን ካለች አንተ ያልከው መበታተን አይቀሬ ይሆናል

አለዚህ ወዳጀ የነሱን የኢትዮጵያዊነት ፍልስፍና ችላ በለው ኢትዮጵያ አገር ናት ኢትዪጵያዊነት ዘግነት ነው ከመጽሀፍ ቅዱስ ከቁርአን ከገዳም ከአማራ ከደብተራ ወይንም ከደረሳ ..ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ከነበረም አሁን ተበጣጥሷዋል ! አጸ /ስላሴ አጥንታቸውን ተሸክሞ መዞርና ማልቀስ ይቻላል ስጋ አልብሶ ነፍስ ሊዘራባቸው ግን አይቻልም የኒህም ሰዎች ነገር እንዲያው ነው

እጠላቸዋለው ብለሀል እንደግለሰብ ጥላቸው ግን እነሱ ማለት ግን እነሱ እራሳቸውን ብቻ ናቸው ከጀርባቸው የሚወክሉት ሀሳብና ምኞት ሊኖር ይችላል ይህንንም መናቅ ትችላለህ ግን እመነኝ የሚወክሉት ብሄርና አና ሀይማኖት ፈፅሞ የለም (መስለው ለመታየት ቢሞክሩም ) :: አላማህን በሰላማዊ መንገድ መግለጽህ እንደተጠበቀ ሆኖ ከጠላሀቸው ግን የነሱን ፈለግ አትከተል የሚለው ወንድማዊና ኢስላማዊ ምክሬ ነው

ከሰላምታ ጋር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ariyos666

አዲስ

Joined: 06 Dec 2010
Posts: 36
Location: bagdad

PostPosted: Thu May 03, 2012 1:43 pm    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:

መለስ የመናዊ እሥላም መሆኑን መሆኑን አሁን ወደ አፈርነት በመቀየር ላይ ላለው ትልቁ መሪያችሁ ሙኣመር -አል -ቃዳፊ ተናዝዟል :: ደግሞም ፓስፖርቱ የወደቀችውና የተበታተነችው ሶማሊያ ዜግነት እንዳለው ያረጋግጣል Razz Razz Razz Razz Razz Razz ::

ተድላ

እውነትም ይሄ ሰውዬ ወሰድ አድርጎታል Crying or Very sad
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስብሐት

ኮትኳች

Joined: 12 Jan 2007
Posts: 352

PostPosted: Thu May 03, 2012 8:05 pm    Post subject: Reply with quote

(ጥያቄ 3)ዘርዓይ ደረስ .......
ዓረብኛ ከሌሎች ቋንቋዎች የተለየ ክብር አለው ብለህ ታምናለህ ?

(መልስ ) ሱልጣን
አዎ !ምክንያቱም የታላቁ እና ተአምረኛው ቁርአን ቋንቋ ስለሆነ ከሁሉም ቋንቋዎች ብልጫ አለው ::ለዚህም ማስረጃ አለኝ ::አረበኛ በተፈጥሮ ገር ነው አረበኛ ተናጋሪ ያልሆነ ሁሉ በቀላሉ ሊማር እና ቁርአን መቅራት ይችላል ::
በአገላለጽ ችሎታው ማግኔቲክ ሀይል አለው ::ብዙ ነገሮች እንደ አስፈላጊነቱ ሊጠቀሱ ይችላሉ ::
[emphasis mine]
ፖሰት የተደረገ : ቅዳሜ Mar 26, 2011 6:07 am ርዕስ ፖሰት ያድርጉ : ሡልጣን ውይይቱ ተጀምሯል !

አንድ ኅብረተሰብ የሃገሩን የነገዱን የእናቶቹን የአባቶቹን ልሳን ፈደል ወዲያ ብሎ በባዕድ ልሳን ለዛውም የዘላኖች ቋንቋ ከሁሉም ቋንቋቆች በላይ ብልጫ አለው (ማግኔቲክ ኃይል አለው Embarassed Embarassed ምን ማለት ይሆን ? ) ብሎ ሲያምንና እንዲህ ብሎ ሲመሰክር ስንመለከት ይህ ኅብረተሰብ በባዕድ እሴቶች መላው ሁለመናውና አእምሮው የተማረከ እስረኛ መሆኑን አያመለክትም ?
ይህን ያለው አንድ ግለሰብ ነው መላውን ሙስሊም አይመለከትም የምትሉኝ ከሆነ እዚህ የምትርመሰመሱ "ኢትዮጵያው " ሙስሊሞች "ሱልጣን ' ትክክል አይደለም ይህንን አናምንበትም ውሸት ነው ብላቹህ አሳፍሩኝ ?
አንድ ሰው ብቻ ይበቃኛል አንድ ሙስሊም የሱልጣንን መልስ የማይቀበል ..........አንድ ሰው Question
የምትጸልዩት በዓረበኛ የምትሰግዱት በዓረበኛ ሁለንተናቹህ የሚመለከተው ሳዑድ ዓረቢያ መካ እና ምናቹህ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ሌላውን ሕዝብ ለማጃጃል የምትሞክሩት ::
አሁን በየመስጊዱ ወያኔን ተቃወምን ብላቹህ (ሃገራቹህ ቋንቋ ያጠራት ይመስል ) በዓረበኛ "ብሶታችሁን " ለዓረቡ አለም አሰማቹህ ?
ጎሽ በርቱ ዓረቡ እንደሆነ ሙስሊም ሆናቹህ አልሆናቹህ ከቁብ አይቆጥረውም እንደ ለመደው እንደ ሸንኮራ መጦ ተጠቅሞባቹህ ልጆቻችሁን ላለፉት ምዕተ ዓመታት እንደዳደረገው ለባርነት ነው አሳልፎ ሸጦ የሚበላቹህ ! በየመን በየዓረብ ሃገሩ ያሉ "ጥቁሮች " አልሰማችሁም በአሸከረነት እንደ በቅሎ የጭነት እንስሳ ሆነው እንደ ቀሩ ::
ሌላው ቀርቶ ዋናው የነብያችን ሙዘይን ነበር የምትሉት "ኢትዮጵያዊው ቢላል " የአንድ ዘላን ዓረብ ባርያ ነበር ሲሏቹህ አሜን ብላቹህ የተቀበላቹህ ፍሩሽካዎች በዓረብ ህሊናውነት ያናንተና የልጆቻቹህ ፋንታ ምን እንደሆነ መመልክት ከተሳናቹህ መንገዱን ጨርቅ ያድረግላቹህ Exclamation

ባለ ስድስቶች ቁጥር አርዮሱ : ስብሐት ባለ ሐመሩ "" ስብሐት ነው እናመሰግንሃለን አይደለም !
እናመሰግንሃለን ላንተ አይነቱ ፍሩሽካ አንሶ ነው ስም የሚለዋውጥ ?
አትጃጃል ......
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ariyos666

አዲስ

Joined: 06 Dec 2010
Posts: 36
Location: bagdad

PostPosted: Thu May 03, 2012 10:25 pm    Post subject: Reply with quote

ስብሀት እናመሰግንሀለን

ይሄ ወንዝ የማያሻግር ቋንቋ ይዘህ ስለ አረብኛ ተንጠራርተህ ልታወራም ይቃጣሀል ? አዎ እኛ አረቦች ነን ምን አባክ አገባህ መቀነትህን አስረህ ተውረግረግ እንግዲህ አንተ አይደለህም ለኛ ቋንቋ የምትወንልን
ከብት !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስብሐት

ኮትኳች

Joined: 12 Jan 2007
Posts: 352

PostPosted: Thu May 03, 2012 10:52 pm    Post subject: Reply with quote

ariyos666 እንደጻፈ(ች)ው:

ስብሀት እናመሰግንሀለን

ይሄ ወንዝ የማያሻግር ቋንቋ ይዘህ ስለ አረብኛ ተንጠራርተህ ልታወራም ይቃጣሀል ? አዎ እኛ አረቦች ነን ምን አባክ አገባህ መቀነትህን አስረህ ተውረግረግ እንግዲህ አንተ አይደለህም ለኛ ቋንቋ የምትወንልን
ከብት !

አይ የኛ ጅል ጀንፈሉ .....ዓረቦቹ ዓረብ ናቸው ብለው እንኳ ቢቀበሏቹህማ እንዴት ትልቅ የምሥራች ነበር !
የቴል አቪቭ አይሁዶች የኛን አይሁድ ነን የሚሉትን እየለቀሙ እንደሚሰበስቡት እናንተንም (በገጻ ፍቃዳቹህ የዓረብ ምርኮኛ የሆናችሁትን ) እየለቀመ ገርድ ቢያደርግልን እንዴት ትልቅ እረፍት ነበር !
አይሆንም እንጂ ዞሮ ዞር ጦሳቹህ እኛው ላይ ነው እንደተለመደው የሚጠመጠመው ::
ያንተ ቢጤ የሁለት የሦስት ቢለዋ የሚበሉ ልጆችማ ምን ይነካቸዋል እንደየዘመኑ የኃይል አሰላለፍ እንደ እስስት እየተቀያየሩ ተዘፍዝፈው ሃገራችንን ወደ የመርገምት ምድር ለውጠው ይቅበዘበዛሉ እንጂ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
AddisMeraf

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 01 Nov 2009
Posts: 1576

PostPosted: Fri May 04, 2012 2:01 am    Post subject: Reply with quote

Quote:

03 May, 2012
የአራት ሰዎችን ህይወት ለቀጠፈው የአርሲ ግጭት ተጠያቂው ማን ነው ?

በምእራብ አርሲ አሳሳ ከተማ ለአራት ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነውን ፖሊስና በአካባቢው ማህበረሰብ መካከል የተቀሰቀሰ ግጭት ሃላፊነት ማን እንደሚወስድ እያወዛገበ ነው።

የኢትዮጵያ መንግስት በሃይማኖት ሽፋን የፖለቲካ እንቅስቃሴ ሲመሩ የነበሩ አንድ የአሳሳ ከተማ ነዋሪን የጸጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ስር ሲያውሉ፤ ግብረ አበሮቹ በፈጠሩት ሁከት በሰው ላይና በንብረት ጥፋት ደርሷል ብሏል።

በስፍራው የነበሩ የአይን ምስክሮች ፖሊስ በቁጥጥር ስር ያዋለው ሰው፤ ለምን እንደሚታሰር፤ ከታሰረም መብቱ ተጠብቆ ወደ ፖሊስ ጣቢያ እንዲያመራ፤ ወይም የአካባቢው ማህበረሰብ ለህግ እንዲያቀርብ በጠይቁ ጊዜ ፖሊሶች ሁኔታውን ባለመቀበል ሰውየውን ሲያስሩ፤ ማህበረሰቡ በቁጣ ድንጋይ መወርወር መጀመሩን ይገልጻሉ። ለዚህ ቁጣ የፖሊስ አጸፋዊ ምላሽ ጥይት በቀጥታ ውደ ሰዎች መተኮስ እንደነበር በስፍራው የነበሩ ሰዎች ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ገልጸዋል።

ከኦሮሚያ ፖሊስ ቃል አቀባይ ኮማንደር አበበ ለገሰና ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር የተደረገውን ቃለ ምልልስ ያዳምጡ

_________________
Remembering Meles Zenawi's Era! >> http://www.youtube.com/watch?v=uK1oi0-8uyQ&feature=youtu.be
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri May 04, 2012 2:12 am    Post subject: Reply with quote

ariyos666 እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:

መለስ የመናዊ እሥላም መሆኑን መሆኑን አሁን ወደ አፈርነት በመቀየር ላይ ላለው ትልቁ መሪያችሁ ሙኣመር -አል -ቃዳፊ ተናዝዟል :: ደግሞም ፓስፖርቱ የወደቀችውና የተበታተነችው ሶማሊያ ዜግነት እንዳለው ያረጋግጣል Razz Razz Razz Razz Razz Razz ::

ተድላ

እውነትም ይሄ ሰውዬ ወሰድ አድርጎታል Crying or Very sad

አርዮስ ደግሞ በዬት በኩል ሾልኮ ነው ከሤሬናይካ ባቢሎን የገባው Razz Razz Razz

የአንተን ሥም ያወጣልህ ጭንቅላትህ ላይ ሠፍሮ የሚጨፍርብህ ትልቁ : ቀንዳሙ ዲያብሎስ ነው :: አንደኛውን እንዲለይለህና ጨርቅህን ጥለህ ዕርቃንህን በአደባባይ እንድትዞር የአርዮስን ተከታይ መናፍቁን ዲጎኔ ሞረቴውን ተለማመጥና ይጸልይልህ Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እንድሪያስ

አለቃ

Joined: 19 Mar 2004
Posts: 2130
Location: *****

PostPosted: Fri May 04, 2012 2:58 am    Post subject: Reply with quote

ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ariyos666 እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:

መለስ የመናዊ እሥላም መሆኑን መሆኑን አሁን ወደ አፈርነት በመቀየር ላይ ላለው ትልቁ መሪያችሁ ሙኣመር -አል -ቃዳፊ ተናዝዟል :: ደግሞም ፓስፖርቱ የወደቀችውና የተበታተነችው ሶማሊያ ዜግነት እንዳለው ያረጋግጣል Razz Razz Razz Razz Razz Razz ::

ተድላ

እውነትም ይሄ ሰውዬ ወሰድ አድርጎታል Crying or Very sad

አርዮስ ደግሞ በዬት በኩል ሾልኮ ነው ከሤሬናይካ ባቢሎን የገባው Razz Razz Razz

የአንተን ሥም ያወጣልህ ጭንቅላትህ ላይ ሠፍሮ የሚጨፍርብህ ትልቁ : ቀንዳሙ ዲያብሎስ ነው :: አንደኛውን እንዲለይለህና ጨርቅህን ጥለህ ዕርቃንህን በአደባባይ እንድትዞር የአርዮስን ተከታይ መናፍቁን ዲጎኔ ሞረቴውን ተለማመጥና ይጸልይልህ Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz

ተድላ

ከቀ // ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ የታሪክ እውቀት ሰንቄ የወጣሁ ምሁር ነኝ ከሚል ሰው እንደዚህ አይነት ከወፍጮ ቤት ሰራተኛና ከእንጨት ፈላጭ አንደበት እንኳን የማይወጣ ቃላት ሲወረወር ማየት መቼም ከማሳቅ አልፎ ያሳዝናል :: በውሸት ለምትክበው 'እኔነት ' ስትል አደብ ብትገዛስ ተድሌ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Fri May 04, 2012 3:48 am    Post subject: Reply with quote

እንድሪያስ እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:
ariyos666 እንደጻፈ(ች)ው:
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው:

መለስ የመናዊ እሥላም መሆኑን መሆኑን አሁን ወደ አፈርነት በመቀየር ላይ ላለው ትልቁ መሪያችሁ ሙኣመር -አል -ቃዳፊ ተናዝዟል :: ደግሞም ፓስፖርቱ የወደቀችውና የተበታተነችው ሶማሊያ ዜግነት እንዳለው ያረጋግጣል Razz Razz Razz Razz Razz Razz ::

ተድላ

እውነትም ይሄ ሰውዬ ወሰድ አድርጎታል Crying or Very sad

አርዮስ ደግሞ በዬት በኩል ሾልኮ ነው ከሤሬናይካ ባቢሎን የገባው Razz Razz Razz

የአንተን ሥም ያወጣልህ ጭንቅላትህ ላይ ሠፍሮ የሚጨፍርብህ ትልቁ : ቀንዳሙ ዲያብሎስ ነው :: አንደኛውን እንዲለይለህና ጨርቅህን ጥለህ ዕርቃንህን በአደባባይ እንድትዞር የአርዮስን ተከታይ መናፍቁን ዲጎኔ ሞረቴውን ተለማመጥና ይጸልይልህ Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz Razz

ተድላ

ከቀ // ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ የታሪክ እውቀት ሰንቄ የወጣሁ ምሁር ነኝ ከሚል ሰው እንደዚህ አይነት ከወፍጮ ቤት ሰራተኛና ከእንጨት ፈላጭ አንደበት እንኳን የማይወጣ ቃላት ሲወረወር ማየት መቼም ከማሳቅ አልፎ ያሳዝናል :: በውሸት ለምትክበው 'እኔነት ' ስትል አደብ ብትገዛስ ተድሌ ?

እንድርያስ :-

እኒህ ሰዎች ጅሃድ አውጀውብናል :: ስለዚህ "አልሞት ባይ ተጋዳይ የለበት ኩነኔ " ነውና እስኪሠይፉን ድረስ ቁጭ ብለን አንጠብቅም :: ባሉን መሣሪያዎች ሁሉ ተጠቅመን ጭፍጨፋቸውን እናስቆማለን :: አንተም እንደ አጎትህ እንደ ኢሣያስ የምታሥብ ከሆነ ቢያንስ በዚህ ጉዳይ እንስማማለን : አይመስልህም Cool

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7  Next
Page 6 of 7

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia