WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ዌብ ሳይት Hacking !
Goto page Previous  1, 2
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ሸዋ ነህ

ኮትኳች

Joined: 07 Oct 2009
Posts: 250
Location: us

PostPosted: Fri May 04, 2012 1:05 am    Post subject: Reply with quote

የአሌክሳንድሪያው ወዳጄ ጥሩ ብለሀል :: ይሄ ከላይ የሚቃዠው አጎዛ ሽማግሌ እንዳልከው የሆነ ኮምፕሌክስ ነገር አለበት :: አንተ ሸፋፋ ሽማግሌ ቀደም ሲል ገነትና ሰለሞን በሚል ኒክ ትጃጃል ነበር አሁን ደግሞ ደብረብርሀን ብለህ ገባህ ? ቀፋፊ አዛውንት ቅቅቅቅቅቅቅ ባለፈው ራሌይ ዳወንታወን 'The collectors gallery' አካባቢ ስትጎተት አየሁህ ......መራመድ እንክዋን አቅቶሀል ቅቅቅቅቅቅቅ
ለማንኛውም ወያኔ ጉያ መሸጎጥ ከፈለክ ምክንያት ሳትደረድር ሽጉጥ ብል እንጂ ኢትዮሜዲያፎረም (EMF) የመሰለ የአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ፎረም ዝና አታጉድፍ :: የምታቀርበው ምክንያት ራሱ ተልካሻ ነው :: ኬብሉ የትግሬ ስም ባላት ስለተመዘገበ ምናምን ......ደደብ ::
ገናለገና ኖርዝ ኬሮላይና አንዲት የትግራይ ተወላጅ ትኖራለችና እሱዋን የጎዱ መስሏቸው አንተን አገኙህ ....አቦ ምን አይነት ተልካሻ ሰው ነህ !! ኢትዮሜዲያፎረም ሁሌም ይሰራል
አማርኛው ይሄው : http://www.ethioforum.org/category/amharic%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AD%E1%8A%9B/
ኢንግሊዝኛው : http://www.ethioforum.org/imprisoned-ethiopian-journalist-is-honored-with-pen-award/
_________________
"REASONABLE PEOPLE ADAPT THEMSELVES TO THE WORLD. UNREASONABLE PEOPLE ADAPT THE WORLD TO THEMSELVES. ALL PROGRESS, THEREFORE, DEPENDS ON UNREASONABLE PEOPLE." -George Bernard Shaw-
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የዘመኑ ልሳን

ዋና አለቃ

Joined: 07 Jun 2005
Posts: 2930
Location: USA

PostPosted: Fri May 04, 2012 3:36 am    Post subject: Reply with quote

ሸዋ ነህ እርግጠኛነህ ethiomediaforum.com ይሰራል :: እኔ በቤትም በመስራቤትም computer ሞክሬዋለሁ suspended እንደተደረገ ነው የሚያሳየኝ :: Bill በወቅቱ ስላልከፈሉ ይመስለኛል suspend የተደረጉት ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሸገር _wind

አዲስ

Joined: 10 Aug 2010
Posts: 36

PostPosted: Fri May 04, 2012 6:01 pm    Post subject: Reply with quote

የዘመኑ ልሳን እንደጻፈ(ች)ው:

ያበደ ሰው ካልሆነ በስተቀር ሸገር _wind ያቀረባቸውን free download የሚደረጉ ውስጣቸው ምን እንዳለና ማን እንዳዘጋጃቸው የማይታወቁ ነገሮችን download የሚያደርግ ያለ አይመስለኝም ::

ሰላም የዘመኑ እኔ ከታች ሁለት ሊንክ አስቀምጫለው :: ከነዚህም

አንደኛው _avg antivirus ሲሆን እንዲያው ዝም ብሎ ማን እንዳዘጋጀው የማይታወቅ ሳይሆን ማንኛውም ኮምዩተር መሸጫ ገብተህ አንታይ ባይረስ የሚደረደርበት ጠረጴዛ ላይ ብታየው እዛ ተቀምጦ ታገኛዋለህ :: እኔ እዚህ ያስቀመጥኩትም ትክክለኛ ዌብ ሳይታቸውን ነው ::

ሁለተኛው _ Malwarebytes Anti-Malware ሲሆን ማንኛውም ከኮምዩተር ጋር የሚተዋወቅ ሰው የሚያውቀውና እሱንም ገበያ ላይ ልትገዛው የምትችል ፕሮዳክት ነው ::
_________________
ETHIOPIA I miss you like a retard misses the point
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ደብረብርሀን 33

ኮትኳች

Joined: 17 Aug 2011
Posts: 252

PostPosted: Sat May 05, 2012 1:37 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ወገኖች ,

ሽገር -wind , ግዛቸው ስለሰጣችሁት አስተያየትና መፍትሔ ሀሳብ በጣም አመሰግናለሁ :: በተለይ ሽገር ያቀረብክልን የማልዌር እና ቫይረስ መከላከያ ሊንክ ጠቃሚ ናቸው :: እኔ ከመስራበት DoD መስሪያ ቤት የቀረበው FBI ሊንክ በጣም ጠቃሚ ነው :: የነዚህ malicious viruse እና malware የሚያስተላልፉ የኢትዮጵያ ድኅረ -ገጾች FBI ብራሳቸው ፔኔትሬትሽን መንገድ ሊረጋገጥ ይችላል :: እናም ትክክለኛው መረጃ በቅርቡ ይወጣል Exclamation
እነዚህ ነፍጣም ተቃዋሚ ነን ባዮች የሚሉትን ከእቁብ አለማግባት ነው :: እንደነዚህ አይነቶች ስለራሳቸው ሆነ ስለሚደግፉት ድርጅት ያላቸው አመለካከት በጣም የተሳሳተ ብቻ ሳይሆን . እንደ ወያኔ ስለሕዝባቸን ያላቸው ግንዛቤ always in Denial ነው :: እኔን down town Raleigh አየሁ የሚለው ሰውየ . ስለእኔ የምኖርበትን ቦታና የምሰራበትን የማያውቅ Cab Driver ነው :: የእኔ ፎቶ እስከ ቤተሰቤ ድረስ ማየት ይቻላል :: አንተ ደግሞ እስኪ አውጣውና እንይህ Exclamation ማን ቀፋፊ እንደሆን ይታያል :: የሆንክ ወያላ የምትመሰል ገልቱ ነገር ነህ Exclamation Raleigh ታክሲ ነጂውን ሁሉ ለግንቦት 7 አስተባብራለሁ እያልክ እንደምታታልል አብሮህ የሚሰራው ጓደኛህ ባለፈው Raleigh እያለሁ ነግሮኛል :: ቀፋፊስ እንደ አንተ አይነቱ Exclamation ደግሞ ወፍሬ መራመድ ያቀተኝና የማልችል ነኝ Question አቤት ፈጠራ ......የማልታይ ብሆን ነበር ይህን ማለት የምትችለው :: እኔ በአሜሪካ ጦር በቀን ሁለት ማይል የምሮጥ በጥሩ ፊዚካል ሁኔታ ያለሁ ስው ነኝ :: እንዳንተ አይነቱና እንደ የዘመኑ አይነቶች ናችሁ የግንቦት 7 ፓለቲካ የምታስተባብሩት እንግዲህ Question ድንቄም ፓለቲካ ትግል Exclamation ስለየትኛው ኮምፕሌክስ እንደምታወራም አላውቅም Exclamation ማን የበላይ . ማን የበታች ሆኖ Question ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ :: አጻጻፍህ የሚያሳየው ነገር ካለ ግን . እራስህን ሽዋ ብለህ ስየመህ . ማንነትህ ግን ሌላ መሆኑን ለምናውቅ ወገኖች . በበታችነት ስሜት የምትሰቃይ ነፈዝ እና ያልሆንከውን ለመሆን የምትፈልግ ኮምፕሌክሳም አንተ እንጂ እኔ አይደለሁም Exclamation እኔ እንደ እናንተ ባለጌ ባለመሆኔ ከዚህ በላይ ለእናንተ መልስ የለኝም ::
ስለዚህ የሓኪንግ ጉዳይና ECAD FORUM, ሆነ EMFforum .. የመሳሰሉትን በሐኪንግ እና ማልዌር ስራ የተሰማሩት FBI ምርመራ ውስጥ ነውና ውጤቱን በቅርብ ታውቃለህ :: አሜሪካ ውስጥ የሳይበር ሀኪንግ እና ማልዌር ማሰራጨት በህግ የሚያሰቀጣ የሳይበር ወንጀል ነው :: እናም ህጋዊ ክትትል ጀምሮል . በዚህ በኩል ተመሳሳይ ችግር የሚገጥማችሁ ወገኖች . ከላይ ባስቀመጥኩት FBI ሊንክ ሪፓርት አድርጉ :: በሳይበር ወንጀል የሚከሰሰው ወያነ ብቻ ሳይሆን ተቃዋሚዎችም ናቸው ::
በዚህ ርዕስ ላይ የደረሰባችሁ ወገኖችና . መፍትሔ ይሆናል ብላችሁ ያቀረባችሁትን ግለሰቦችአመሰግናለሁ Exclamation

መልካም ሰንበት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሸዋ ነህ

ኮትኳች

Joined: 07 Oct 2009
Posts: 250
Location: us

PostPosted: Sat May 05, 2012 3:37 pm    Post subject: Reply with quote

ደብረብርሀን 33 እንደጻፈ(ች)ው:

ሸፋፋው ሰለሞንናገነት :- አንተ ሁሌም እንደቃዠህና እንደዋሸህ ነው :: አንድ ሰሞን ኦሀዮ የትግሬዎች ስቴት ሁናለች ኮለምበስም በአዜብ መስፍን ቁጥጥር ስር ሆኗል :: ስራ ቦታም ቤትም እያንዳንዷ እንቅስቃሴያችን ሪከርድ እየተደረገ ነው ስትል ነበር :: በቅርቡ ደግሞ ታጠቅ ለኢትዮጵያ ለሚባል ድርጅት 1000 የሚሆን M16 መሳሪያና ላውንቸርም አታችድ የሆነ መሳሪያ ...... ለማበርከት ዝግጁ ሆኜ እያለ ድርጅቱ በሻቢያ የሚንቀሳቀስ መሆኑን ድንገት አወቅኩና ሀሳቤን ቀየርኩ አልክ ቂቂቂቂቂቂቂ ቅዠታም ሰው እኮ የሚያደርገውን አያውቅም :: አሁን ደግሞ ከወያኔ የዘመናት እንግልት በኋላ አገራቸውን ለቀው የገቡባትን አገር ህግ አክብረው የሚኖሩ ተወዳጅ ጋዜጠኞች የሚያንቀሳቅሱት EMF -ድረገጽ በተለያየ ምክንያት አክል እያጋጠመው አልከፈት ቢለህ በሀኪንግ ስራ ወንጅለህ ለፌደራል ቢሮ አመለከትኩ ትላለህ ......ምን አይነት ቅዠታም አህያ ነህ ? ጥፍራም ነገር ::ታክሲ መንዳት ኃጣያት አይደለም .....ስራ ነው :: ስራ ደግሞ ያስከብራል እንጅ አያሳፍርም :: አሳፋሪ ነገርስ እንዳንተ መቃዠት :: ቦኬ ጭንቅላት :: አርፈህ ካልተቀመጥክ አንድ ቀን በቴስታ አፍንጫህ ነው የምለው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው :: ደደብ !!
_________________
"REASONABLE PEOPLE ADAPT THEMSELVES TO THE WORLD. UNREASONABLE PEOPLE ADAPT THE WORLD TO THEMSELVES. ALL PROGRESS, THEREFORE, DEPENDS ON UNREASONABLE PEOPLE." -George Bernard Shaw-
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2
Page 2 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia