WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ኑሮ በአሜሪካ !
Goto page 1, 2, 3 ... 9, 10, 11  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1334

PostPosted: Sun May 06, 2012 7:27 pm    Post subject: ኑሮ በአሜሪካ ! Reply with quote

እስኪ ይህን ምን ትሉታላችሁ Question http://www.diretube.com/life-in-america/ethiopian-mans-life-in-american-street-must-watch-video_ce464d525.html
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Sun May 06, 2012 9:39 pm    Post subject: Re: ኑሮ በአሜሪካ ! Reply with quote

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
እስኪ ይህን ምን ትሉታላችሁ Question http://www.diretube.com/life-in-america/ethiopian-mans-life-in-american-street-must-watch-video_ce464d525.html

መቼም 'አሜሪካ የምድር ገነት ናት ' ብሎ የሚያምን በቢሊዬን የሚቆጠር የዓለማችን ነዋሪ ያለውን ያህል አሜሪካንን የምድር ሲዖል አድርጎ የሚያይም አለ :: ይህ በአመለካከት ደረጃ ሲሆን በኑሮ ደረጃ ግን ያልኖረበት ሰው እንዲሁ በግምት የሚሠጠው ትንታኔ ውኃ ሊቋጥር አይችልም :: ወደ ዋናው ባለጉዳይ ስንመጣ (ታምሩ ገመቹ ወይም ዳንኤል ) ለዚህ ዓይነቱ አሣዛኝ የሕይወት አጣብቂኝ ያበቃውን ምክንያት ምንጭ ምን እንደሆነ ዝግጅቱ ግልፅ አያደርግም :: ታምሩ በግልፅ እንዳይናገረው የሚፈራው ጉዳይ ያለ ይመስላል :: ጉዳይ ምን ይሆን ?

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 811

PostPosted: Sun May 06, 2012 11:53 pm    Post subject: Reply with quote

ይህን ሰው ባገኘው በወደድኩ :: ኢንተርቪወሩ ግን ማነው ? ቤን ? አድራሻውስ ? የምን ፕሮግራም እንደሆነ ግልጽ አይደለም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5045

PostPosted: Mon May 07, 2012 2:42 am    Post subject: Reply with quote

በስመ -አብ ወወልድ መንፈስ ቅዱስ ዐሀዱ አምላክ በቅድስት ስላሴ እንዘአምን ወሪይት ማህጠን እኬዴኬ ስይጣን እናመስግናለን መሀረነ ኢየሱስ ለክቡራን ለስሙ ለክንፈ ሚካኤል በኩሉ ለኩሉ ይሁን አሜን ...::
እንዴ ደብተራ እናመሰግናለን ....አይኔ ነው ወይስ አንተን ነው እዚህ ሰፈር የማየው Very Happy ይሄን ሰፈር ታውቀዋለህ እንዴ ...?? ምን ትሰራለህ ...እዚህ አንተ መተተኛ !! !! ብያለሁ ራቅ ብለህ አውራኝ Very Happy

ስለዚህ ኢንተሪቭው ውስጥህ ተነክቶ መጥተህ ከሆነ የማውቀውን መልስ ልስጥህ ...እንደዚህ አይነት ክስተት በብዛት ባመሪካ በተለይ በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ አለ :: ዳንኤል እንዳለው ቡዙ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲዎች በያካካቢው አሉ :: እጃቸው ለምን እንደታሰረ ለመርዳት እንደማይችሉ ግን ""ታቡ "" ነው :: ኮሚኒቲዎች የመንግሰት ድጋፍ ( ያሜሪካ መንግስት በጀት መድቦላቸው ) ስራ እንዲሰሩ ሲፈቅድ እነዚህን መሳይ ችግረኞችን እንዲረዱ ነበር :: ግን ቡዙዎቹ ከኮሚኒቲው ፊት ለፊት ሲለምኑ እርዳታ ሲጠይቁ ይታያሉ :: በሌላ በኩል ደሞ ሼልተር የሚሰጡ የሀይማኖት ድርጅቶች አሉ ግን ደሞ እነሱ ( እርዳታ ፈላጊዎቹ ) ማክበር ያለባቸው ነገሮች አሉ :: ለምሳሌ ሼልተር የምትገባ ከሆንክ ማታ ቀደም ብለህ መግባት አለብህ :: በግሌ አንድ የማውቀው ታሪክ ስላለ ነው የምነግርህ ..እኔና ጔደኛዬ አንድን ኢትዮጵያዊ ለመርዳት ባንድ ወቅት ሙከራ አድርገን ነበር ;; ወደ ኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አልወሰድነውም ወደ ዚህ የመጠለያ ቦታ ነው የወሰድነው ምግብም ይሰጧቸዋል ..እንደገባኝ ድርጅቱን የሚያስተዳድሩት በካቶሊክ ስር ያሉ በጎ አድራጎጊዎች ናቸው :: ግን ማታ 7.0PM ሼልተር መገኘት አለብህ :: ከዛ አርፍደህ ብትመጣ አትገባም :: መጠጥ ይዘህ መግባት አትችልም :: ጥዋትም የምትወጣበት ሰአት የተወሰነ ነው :: ቡዙዎቹ ያንን አያከብሩም ...ስለሚበሳጩ ይጠጣሉ ...ያመሻሉ ...ምሽቱን ይወዱታል ቶሎ መግባት አይፈልጉም ....ለዚህ ነው በጣም ነጻነት ስለሚሰጣቸው ህይወታቸውን ፓርክ ውስጥ የሚያሳልፉት ...በተረፈ ስለ ልጁ ማወቅ ከፈለክ ebs TV ብለህ ሰርች ብታደርግ ታገኘዋለህ :: ኢንተርቪው አድራጊውን ባጋጣሚ አንድ ቦታ ተገናኝተን ነበር ካርዱን ሰጥቶኛል የት እንዳደርኩ ላገኘው አልቻልኩም ... የፊልም ስክሪፕት እንደሚጽፍ ነግሮኛል ...መተትህን የማታደርግበት ከሆነ በግል ሳጥንህ ላይ አድራሻውን ካገኘሁ አስቀምጥልሀለሁ :: Very Happy ቤን ግን አይደለም ::
_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
ካለድ

ዋና ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2007
Posts: 594

PostPosted: Mon May 07, 2012 9:04 am    Post subject: Reply with quote

አሜሪካ ከቀለድክባት ትቀልድባሀለች ጠንክረህ ከሰራህ ደግሞ ታስደስተሀለች ....ወደ ድራግ አለም ገብተው እዛው ድራግ ወስጥ የሚኖሩትን ቤት ይቆጠረው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 811

PostPosted: Tue May 08, 2012 3:23 pm    Post subject: Reply with quote

-----

Last edited by እናመሰግንሃለ on Tue Sep 03, 2013 7:44 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳምራውው 33

ዋና ኮትኳች

Joined: 21 Jun 2007
Posts: 533

PostPosted: Tue May 08, 2012 4:18 pm    Post subject: Reply with quote

There is no doubt that this brother has been systematically abused by irresposible authorities, in the country where I live it is a common way of pushing you out until you become like the man on the film. They will do that if you are from another country.

You can see this bastard abuse for example in universities where all the so called bastard professors and doctors and officials plot behind you so that you become a quitter. በአማርኛ ባስቀምጠው እንደ ሎሚ ይቀባበሉሀል :: ይሄን ታዲያ የሚያደርጉት አንተ ሳታውቀው ነው ለምሳሌ በስልክ ::

Don't blame our brother he has good reasons to hide what he knows.

I will write all the abuse techniques they use in the future.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Tue May 08, 2012 5:05 pm    Post subject: Reply with quote

ሳምራውው 33 እንደጻፈ(ች)ው:

I will write all the abuse techniques they use in the future.
I would not do it if I were you! If you think they do all that, don't you think you should be a little bit careful about what you post online?

አሜሪካ ላንድ ኦፍ ኦፖርቹኒቲ ... ይሄ በርግጥም ለተጠቀመበት ትክክል ነው ... የመጣንበት አላማ ይወስነናል መሰለኝ .... ሆሊውድ ላይ ያለውን የአሜሪካን አገር ኑሮ አስበን እና ተማምነን ከመጣን ትክክል ነው የማይሆን ኪሳራ ውስጥ ነው የምንገባው ... እውነት እንነጋገር ከተባለ ብዙዎቻችን አገራችን ያለን ኑሮ እጅጉን የተንደላቀቀ እና ፈጽሞ ከአገር ለመውጣት የማያስመኝ ቢሆን ( እንደነ እንቶኔ ልጆች Laughing ) ከአገራችን አንወጣም ነበር ... እኛ ተመችቶን ቢሆን እንኩአውን ስንቶቻችን ነን ከራስቻን አልፈን ለሌሎች መሆን የቻልነው ... ? ስለዚህ ብዙ ሳልንዛዛ We should be grateful that we get the opportunity. ማለት ግን ምንም አይነት እንግልት የለም ለማለት አይደለም ... ብዙ በጣም ብዙ አለ ... ግን ራሳችንን ለዚህ አይነት ጉዳይ አጋልጠን የምንሰጠውም ራሳችን ልንሆን እንችላለን ነው ስጋቴ ... እኔ የማምነው አሜሪካን አገር ያለ ሂወታችን ዛፍላይ እንቅልፍ ነው ... ዛፉ የሚመች የጣፈጠ እንቅልፍ ሊያስተኛን በመቻሉ ብንደሰትም ትንሽ ከተዘናጋን አወዳደቃችን እንደማያምር ነው ... ራንደምሊ የማይጠበቅ እና የማይታሰብ ነገር ይደርሳል ግን ራሳችንን ድራግና ለመሳሰሉት ነገሮች አጋልጠን ከሰጠን ቡሀላ ግን ለምን ነኩኝ ማለት .... አህያቸውን ደጅ ያሳድሩና ጅብን ነገረና ይላሉ !!

ለኔስ .. እንኩዋን መጣሁ Laughing
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳምራውው 33

ዋና ኮትኳች

Joined: 21 Jun 2007
Posts: 533

PostPosted: Tue May 08, 2012 5:58 pm    Post subject: Reply with quote

Thanks recho for your advice, ነገር ግን እነሱ በአሳፋሪ ስራቸው ሳያፍሩ ሲጨማለቁ ፈርተን ዝም እነበል እንዴ ? I don't do that. In case if any thing happens to me, you and the rest of my Ethiopian brothers and sisters will find out, and it is unlikely. I am also aware that they can easily access what I am writing.

The only way which deters these thugs is to bring out, what they do, to the open World so that eveyone knows. I am saying this because, responsible people won't do what they do.

Last edited by ሳምራውው33 on Tue May 08, 2012 6:08 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 811

PostPosted: Tue May 08, 2012 6:06 pm    Post subject: Reply with quote

----

Last edited by እናመሰግንሃለ on Tue Sep 03, 2013 7:46 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2952

PostPosted: Tue May 08, 2012 6:55 pm    Post subject: Reply with quote

ደብተራው እናመሰግናሃለ

አንተም ጠቅልለህ ጎዳና አልወጣህ ይሆናል እንጂ እንደዳኒ የአእምሮ በሽተኛ ነህ .......ቶሎ ታከም ...ወንድማዊ ምክሬ ነው

"በድብቅ የተፃፈ ህግ አለ " Laughing Laughing Laughing Laughing

የትም አለም ላይ ቀና ሰው አለ ..ያልሆነም አለ ....የግል ባህሪይ ጉዳይ ነው ....በስራ አለምም ሆነ በትምህርት አለም ያጋጥማል

ከዚህ ውጪ ግን ......."ባልተፃፈ ህግ "; "ማስረጃ ባይኖረኝም " እየተባለ ......ሊያጠፉኝ ነው ;ይከታተሉኛል ;.ወዘተ በትክክል የስኪዞፍሬኒያ ምልክት ነው .....አደገኛ የአእምሮ በሽታ Exclamation በጊዜ መፍትሄ ካልፈለክለት አይደለም ተመልሰህ ኢትዮጵያ ; ዋልድባም ብትገባ ጨርቅህን ጥለህ ማበድህ አይቀርም ....ያኔ ደግሞ በማን ታሳብብ ይሆን Question Rolling Eyes Laughing Laughing

እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው:
ሳምራውው 33 እንደጻፈ(ች)ው:
There is no doubt that this brother has been systematically abused by irresposible authorities, in the country where I live it is a common way of pushing you out until you become like the man on the film. They will do that if you are from another country.

You can see this bastard abuse for example in universities where all the so called bastard professors and doctors and officials plot behind you so that you become a quitter. በአማርኛ ባስቀምጠው እንደ ሎሚ ይቀባበሉሀል :: ይሄን ታዲያ የሚያደርጉት አንተ ሳታውቀው ነው ለምሳሌ በስልክ ::

Don't blame our brother he has good reasons to hide what he knows.

I will write all the abuse techniques they use in the future.

I can't wait to hear ሳምራውው !

--------------------recho,

የሆሊዉድ ዓይነት ኑሮ ጠብቀው ስለመምጣትና ስላለመምጣት አይደለም እየተወራ ያለው :: አሜሪካ የሚመጣ ሁሉ ለአንድ ዓይነት ጉዳይ አይመጣም :: አሜሪካም የተለያዩ ዓይነት የኅብረተሰብ ክፍሎችን (በተለይ በትምህርት ደረጃ : ወይም ደግሞ እንዲሁ ሰውየው በተፈጥሮው /ባስተዳደጉ ባለው ንቃተ ሕሊና /ርዕዮተ ዓለም ደረጃ ) ለአንድ ዓይነት ዓላማ አታመጣቸውም :: ለምሳሌ : እኔ የመጣሁት ለመኖር አይደለም :: በራሳቸው ጋባዥነት ለልምድ ልውውጥ ነው :: ጥቂት ዓመታትን ነው የሚያካትተው :: በዚህ መሃል እኔ የማልፈልገውን አስተሳሰብ ሊጭኑብኝ ሞከሩ :: ለልምድ ልውውጥ እንጂ indocrtination ስላልመጣሁ ችላ ብዬ በራሴ አጀንዳ ብቻ ተጠመድኩ :: ይሄኔ ነው ችግር የተፈጠረው :: ካገሬ ስወጣ የተስማማንበት ዓላማና እዚህ ስደርስ ከእኔ የሚፈልጉት ጉዳይ የተለያየ ነው :: እንደሁኔታው ቅልብስ ብሎ በነርሱ መስመር መሄድ ነበር የተጠበቀብኝ :: በእኔ አመጣጥ የሚመጣ ሰው ወዲያው ከነርሱ ጋር ተግባብቶ እንደዚያ ነው የሚያደርገው አሉ :: እኔ ግን ስላታለሉኝ እንደልጅ ተናደድኩ :: በራሴ አቋምም ጸናሁ :: እንደሕጉ ከሆነ ምንም ጥፋት የለብኝም :: እነርሱም መብቴ እንደሆነ ያውቃሉ :: ወደነርሱ ፍላጎት እንድቀለበስ ሲፈልጉም : በግልጽ አይደለም የጠየቁኝ :: በተለያየ መልክ ተጽዕኖ በማሳደር እንጂ :: (በአንድ ወቅት በጣም በማይረባ ጥቅም ለመደለል በመሞከርም ጭምር ):: ዋናውን ፍላጎታቸውን ወደጎን ትቼ (ማስረጃ ስለሌለኝ ) ተጽዕኖዋቸውን ብቻ ፌይር እንዳይደለ ቻሌንጅ አደረግሁ :: ጥቅማቸውንም እንደማልፈልግ ጭምር አሳየሁ :: የምፈልገው ካገሬ ስወጣ ፕሮሚስ በገባሁትና በተፈራረምነው መስክ ብቻ ዓላማዬን ለማሳካት ሁኔታዎችን እንዲያመቻቹልኝ መሆኑን ግልጽ አደረግሁ (በድርጊት ):: በዚህም ተጠመድሁ ! ይሄ ሁሉ ነገር እንደ "ብልጥ ለብልጥ " በየፊናችን ይከናወናል እንጂ (ሰውየው "በድብቅ የተጻፈ ሕግ አለ " እንዳለው ): በግልጽ የሚናገሩት ነገር የለም :: ሳምራውው እንዳለው እንደሎሚ ተቀባበሉኝ :: ችግሩንም ሊረዱ አልሞከሩም :: እኔ የማቀርብላቸውን ኮምፕሌይን ሳይሆን : እነርሱ ችግሩን በራሳቸው መንገድ ዲፋይን በማድረግ የኔው ድክመት እንደሆነ በተዘዋዋሪ ሊነግሩኝ ሞከሩ :: እንዳሰቡት ደካማ አለመሆኔንም በተግባር አሳየሁ :: እንዲሁ በቀላሉ የማልቀበላቸው ሲሆን ዝም ብለው ተዉኝ :: ሰላም አወረዱ :: ጥርስ በጥርስ ሆኑልኝ :: ኢኮኖሚክ ቶርቹር ግን ተጀመረ :: እንደዚህ ሰውዬ "ሕይወቴ " ብዬ ስላልመጣሁ : ብዙም አልተጎዳሁም :: እነርሱ የማያውቁት ጥሩ ፋይናንሺያል ሰፖርትም አለኝ :: የምፈልገውንም ከመሥራት ሙሉ ለሙሉ አላደናቀፈኝም -ቢያንስ እስካሁን ::

ይኽን ይመስላል :: ሳምራውና እኔ : ምናልባትም በፊልሙ ላይ የምናየው ሰው : ይህን ዓይነት አካሄድ በየፊናችን አይተን ይሆናል :: "በእኔ በኩል ችግር አልደረሰብኝም : አንተንም ችግር አልደረሰብህም : ችግሩ ከራስህ ካልሆነ በቀር " ብሎ ጀጅ የሚያደርግ ሀበሻ : ሲጀምር ጀምሮ : ነጮችን የሚያየው እነርሱ እንዲያያቸው በሚፈልጉት መነጽር በኩል ስለሆነ : ምንም ችግር አይገጥመውም :: ጥፋትም ቢያጠፉ እንኳን ዓይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ በመልካም ተርጉሞላቸው ሲያመልካቸው ይኖራል እንጂ አይጋጭም :: እነርሱም እንዲህ ዓይነቱን ደስተኛ ባርያ ችግር አይፈጥሩበትም ::

ስለዚህ አሜሪካ አንቺ ከምታውቂው ውጪ : ሌላም ብዙ ብዙ መልክ እንዳላት ተገንዘቢ :: ሰውየውን ያሳበደው ሌላ ሳይሆን : እንዳንቺ ዓይነት አስተያየት የሚሰጥ ሀበሻ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለኝም ! አንድ መመለስ ያልፈለገው ጥያቄ ሀበሾች ስታናግራቸው ምን ይሉሃል ? የሚለውን ነው ::

በይ ነይና "አንተም እንዲህ ማድረግ ነበረብህ : እንዲህ ማድረግ አልነበረብህም " እያልሽ ተውረግረጊ ! ሰውየው ለኢንተርቪወሩ "ነገርኩህ እኮ ?! ስንት ጊዜ ልንገርህ ?" ያለው ወድዶ አይደለም ::

Quote:
I would not do it if I were you! If you think they do all that, don't you think you should be a little bit careful about what you post online?

አሜሪካ ላንድ ኦፍ ኦፖርቹኒቲ ... ይሄ በርግጥም ለተጠቀመበት ትክክል ነው ... የመጣንበት አላማ ይወስነናል መሰለኝ .... ሆሊውድ ላይ ያለውን የአሜሪካን አገር ኑሮ አስበን እና ተማምነን ከመጣን ትክክል ነው የማይሆን ኪሳራ ውስጥ ነው የምንገባው ... እውነት እንነጋገር ከተባለ ብዙዎቻችን አገራችን ያለን ኑሮ እጅጉን የተንደላቀቀ እና ፈጽሞ ከአገር ለመውጣት የማያስመኝ ቢሆን ( እንደነ እንቶኔ ልጆች ) ከአገራችን አንወጣም ነበር ... እኛ ተመችቶን ቢሆን እንኩአውን ስንቶቻችን ነን ከራስቻን አልፈን ለሌሎች መሆን የቻልነው ... ? ስለዚህ ብዙ ሳልንዛዛ We should be grateful that we get the opportunity. ማለት ግን ምንም አይነት እንግልት የለም ለማለት አይደለም ... ብዙ በጣም ብዙ አለ ... ግን ራሳችንን ለዚህ አይነት ጉዳይ አጋልጠን የምንሰጠውም ራሳችን ልንሆን እንችላለን ነው ስጋቴ ... እኔ የማምነው አሜሪካን አገር ያለ ሂወታችን ዛፍላይ እንቅልፍ ነው ... ዛፉ የሚመች የጣፈጠ እንቅልፍ ሊያስተኛን በመቻሉ ብንደሰትም ትንሽ ከተዘናጋን አወዳደቃችን እንደማያምር ነው ... ራንደምሊ የማይጠበቅ እና የማይታሰብ ነገር ይደርሳል ግን ራሳችንን ድራግና ለመሳሰሉት ነገሮች አጋልጠን ከሰጠን ቡሀላ ግን ለምን ነኩኝ ማለት .... አህያቸውን ደጅ ያሳድሩና ጅብን ነገረና ይላሉ !!

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ተድላ ሀይሉ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Mar 2006
Posts: 4490
Location: ኢትዮጵያ

PostPosted: Tue May 08, 2012 7:17 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ደብተራው እናመሰግናሃለ

አንተም ጠቅልለህ ጎዳና አልወጣህ ይሆናል እንጂ እንደዳኒ የአእምሮ በሽተኛ ነህ .......ቶሎ ታከም ...ወንድማዊ ምክሬ ነው

"በድብቅ የተፃፈ ህግ አለ " Laughing Laughing Laughing Laughing

የትም አለም ላይ ቀና ሰው አለ ..ያልሆነም አለ ....የግል ባህሪይ ጉዳይ ነው ....በስራ አለምም ሆነ በትምህርት አለም ያጋጥማል

ከዚህ ውጪ ግን ......."ባልተፃፈ ህግ "; "ማስረጃ ባይኖረኝም " እየተባለ ......ሊያጠፉኝ ነው ;ይከታተሉኛል ;.ወዘተ በትክክል የስኪዞፍሬኒያ ምልክት ነው .....አደገኛ የአእምሮ በሽታ Exclamation በጊዜ መፍትሄ ካልፈለክለት አይደለም ተመልሰህ ኢትዮጵያ ; ዋልድባም ብትገባ ጨርቅህን ጥለህ ማበድህ አይቀርም ....ያኔ ደግሞ በማን ታሳብብ ይሆን Question Rolling Eyes Laughing Laughing

ከልክ -ከገደቡ ያለፈ የተጠራጣሪነት በሽታ 'schizophrenia' የእናንተ የአድዋና እና የሠራዬ ዕብዶች በሽታ ነው Razz Razz Razz ::

ተድላ
_________________
የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ክቡራን

ዋና አለቃ

Joined: 04 Mar 2008
Posts: 5045

PostPosted: Tue May 08, 2012 7:23 pm    Post subject: Reply with quote

ደብተራ እኔም አመሰግናለሁ ስለቀናው መልስህ ....ልንታረቅ ነው መሰለኝ ... Very Happy ይሄን መተተህን ግን አቁም ...ጔደኛዬ ጎተራ ላይ ልታስር ያሰብከው ነገር ካለ ቶሎ እንድትፈታ ይሁን አለበላዛ ውርድ ከራሴ ዋርካ መጥተህ እንዳትጽፍ ነው ማደርግህ ..!! Very Happy
ወደ ቁም ነገሩ ስንሄድ ግን በዚህ ጉዳይ ላይ የሚያስማሙን ቡዙ ነገሮች አሉ :: እኔም በዩኒቨርስቲ ውስጥ አንዱ ጥቃት የደረሰብኝ ሰው ነኝ :: የኔው ደሞ ይገርማል ....ለምን ይቅርታ አላልክም ? ወይም አልጠየክም ? ተብዬ ነው :: በጭራሽ የማይመስል ነገር መሆኑ አሁን ድረስ ሳስበው ይገርመኛል :: ባወጣም ባወርድም ሆነስት ስህተት መሆኑ ዲኑ እያወቀ ይቅርታ አላልክም በሚል የዲስፒሊን እርምጃ ተወሰዶብኛል :: ለዲኑ ለማስረዳት ሞክሬ ነበር :: የኔን ሳይሆን ግን የአርሱን ኮሊጎች ድምጽ አከበረ :: ባውቶብስ ስሄድ አውቶብሱ ሲጠመዘዝ አላግቶኝ ብወድቅ ወድቌል ብሎ የሚያነሳኝ ሳይሆን የሚበረክተው ...ለምን ይቅርታ አልጠየክም ብሎ የሚቆጣው ይበልጣል ....as if ፈልጌ እንደወደኩ አይነት ...ኤኒ ዌይ ሁላችንም መልካም ነገርንም መጥፎንም ነገር ካሜሪካ ህይወታችን ቀስመናል :: ትምህርት ወስዶ ወደሚቀጥለው ሙቭ ኦን ማድረግ ነው የሚሻለው ...በተለይ የተማርኩት ዋና ነገር የሳቀና ፈገግታ ያሳየ ሁሉ ወዳጅ አይደለም :: እኛ ኢትዮጵያውያን የምንሸወደው በዚህ ነው :: ሲስቁልን የወደዱን ይመስለናል :: ሌላው ደሞ የራስን ""ሱፐርመሲ "" ለማስጠበቅ ወይ የራስን ዘር ከመወደድ ወይም ሁለቱም ሊሆን ይችላል ... እንደ አንድ ኮመንድኒሞኒቴር ሆኖ የሚያስማማን ጉዳይ ወደ ላይ ከፍ እያልክ ስትሄድ የሚደርገብህ ልጔም አለ :: አንተ ያንን ያልተጻፈ ህግ ብለህዋል ..ዳንኤልም ብሎታል ...እኔ ደሞ ያንን ""ታቡ "" ብየዋለሁ ::

እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው:
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው:
በስመ -አብ ወወልድ መንፈስ ቅዱስ ዐሀዱ አምላክ በቅድስት ስላሴ እንዘአምን ወሪይት ማህጠን እኬዴኬ ስይጣን እናመስግናለን መሀረነ ኢየሱስ ለክቡራን ለስሙ ለክንፈ ሚካኤል በኩሉ ለኩሉ ይሁን አሜን ...::
እንዴ ደብተራ እናመሰግናለን ....አይኔ ነው ወይስ አንተን ነው እዚህ ሰፈር የማየው Very Happy ይሄን ሰፈር ታውቀዋለህ እንዴ ...?? ምን ትሰራለህ ...እዚህ አንተ መተተኛ !! !! ብያለሁ ራቅ ብለህ አውራኝ Very Happy

ስለዚህ ኢንተሪቭው ውስጥህ ተነክቶ መጥተህ ከሆነ የማውቀውን መልስ ልስጥህ ...እንደዚህ አይነት ክስተት በብዛት ባመሪካ በተለይ በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ አለ :: ዳንኤል እንዳለው ቡዙ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲዎች በያካካቢው አሉ :: እጃቸው ለምን እንደታሰረ ለመርዳት እንደማይችሉ ግን ""ታቡ "" ነው :: ኮሚኒቲዎች የመንግሰት ድጋፍ ( ያሜሪካ መንግስት በጀት መድቦላቸው ) ስራ እንዲሰሩ ሲፈቅድ እነዚህን መሳይ ችግረኞችን እንዲረዱ ነበር :: ግን ቡዙዎቹ ከኮሚኒቲው ፊት ለፊት ሲለምኑ እርዳታ ሲጠይቁ ይታያሉ :: በሌላ በኩል ደሞ ሼልተር የሚሰጡ የሀይማኖት ድርጅቶች አሉ ግን ደሞ እነሱ ( እርዳታ ፈላጊዎቹ ) ማክበር ያለባቸው ነገሮች አሉ :: ለምሳሌ ሼልተር የምትገባ ከሆንክ ማታ ቀደም ብለህ መግባት አለብህ :: በግሌ አንድ የማውቀው ታሪክ ስላለ ነው የምነግርህ ..እኔና ጔደኛዬ አንድን ኢትዮጵያዊ ለመርዳት ባንድ ወቅት ሙከራ አድርገን ነበር ;; ወደ ኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አልወሰድነውም ወደ ዚህ የመጠለያ ቦታ ነው የወሰድነው ምግብም ይሰጧቸዋል ..እንደገባኝ ድርጅቱን የሚያስተዳድሩት በካቶሊክ ስር ያሉ በጎ አድራጎጊዎች ናቸው :: ግን ማታ 7.0PM ሼልተር መገኘት አለብህ :: ከዛ አርፍደህ ብትመጣ አትገባም :: መጠጥ ይዘህ መግባት አትችልም :: ጥዋትም የምትወጣበት ሰአት የተወሰነ ነው :: ቡዙዎቹ ያንን አያከብሩም ...ስለሚበሳጩ ይጠጣሉ ...ያመሻሉ ...ምሽቱን ይወዱታል ቶሎ መግባት አይፈልጉም ....ለዚህ ነው በጣም ነጻነት ስለሚሰጣቸው ህይወታቸውን ፓርክ ውስጥ የሚያሳልፉት ...በተረፈ ስለ ልጁ ማወቅ ከፈለክ ebs TV ብለህ ሰርች ብታደርግ ታገኘዋለህ :: ኢንተርቪው አድራጊውን ባጋጣሚ አንድ ቦታ ተገናኝተን ነበር ካርዱን ሰጥቶኛል የት እንዳደርኩ ላገኘው አልቻልኩም ... የፊልም ስክሪፕት እንደሚጽፍ ነግሮኛል ...መተትህን የማታደርግበት ከሆነ በግል ሳጥንህ ላይ አድራሻውን ካገኘሁ አስቀምጥልሀለሁ :: Very Happy ቤን ግን አይደለም ::

ክቡራን ስለማብራርያው አመሰግናለሁ ::

ኮሚኒቲዎቹ ለምን እንደማይረዱ "ታቡ " ነው ያልከው ከዚህ ኢንተርቪው ራሱ በጣም ግልጽ ነው :: ሰውየው ብዙም ሊናገር አልፈለገም :: እነርሱም ላይ ተጸዕኖ አለ ብሏል :: ቢያብራራው መልካም ነበር ::

ያልተጻፉ ሕጎች ያላቸው ነገሮች አሉ :: እኔን ሰዎቹ በጣም አድክመውኛል - ባልተጻፉ ሕጎች :: ሰውየውን ባዋራው በጣም የምንግባባ ይመስለኛል :: ዕብድ ነው ብለው ብዙ ሰዎች አስተያየት ሰጥተዋል :: "አንተ ብቻ ከሰው ተለይተህ ለምን እንዲህ ሆንክ " ይለዋል ጋዜጠኛው :: እሱም አልገባውም :: ያላወቁት ነገር : አንድ ቁሻሻ ነገር ነጮች ሲሠሩ : አይተው እንዳላዩ "የስ ሰር ኦኬ ሰር " ብሎ ተሽቆጥቁጦ የሚያልፋቸውን እንጂ : "አይቼሃለሁ " "ለምን እንዲህ አደረግከኝ " የሚላቸው እንዳባታቸው ገዳይ ደመኛቸው ነው :: ክሬዲብል ሰው እንዳይሆን ጨርቁን ሊያስጥሉት ይነሳሉ :: ይሄ ሰውዬ እዚያ ጋር የተጠለፈ ይመስለኛል :: ሂደቱን እኔ በርሱ ደረጃ ሳይሆን : በእኔ አቅም በደንብ አይቼዋለሁ ::

ሰዎቹ :

ሌላ ጋንዲ
ሌላ ማርቲን ሉተር ኪንግ
ሌላ ማልኮልም ኤክስ
ሌላ ሮዛ ፓርክ
ሌላ ማንዴላ
ሌላ ጁልየስ ኔሬሬ

አይፈልጉም !! Twisted Evil Twisted Evil Twisted Evil

ምሥጢራዊ ሕጋቸው : እነርሱን እንደዲሞክራሲ እንደሰላም እንደጽድቅ እንደአንድነት እና የመሳሰሉት መልካም ነገሮች ሁሉ ሮል ሞዴልና ቁንጮ ሊያያቸው ያልፈለገውን : በተለይም ድርጊታቸውን አይቶ እጅ ከፍንጅ ለምን ብሎ የጠየቃቸውን ሰው : አድጎ ወደነዚህ ደረጃ እንዳይደርስ economic, psychological, politica መከራ ማድረስ ነው :: እንዲህ ዓይነት ሰዎች ስም ይሰጣቸዋል :: ማርክ ይደረጋሉ :: ስማቸው ከሂስትሪያቸውና እንዴት ትሪት መደረግና ጨርቃቸውን መጣል እንዳለባቸው እነርሱ ብቻ ከሚግባቡበትና ከሚያውቁት (ሌሎቻችን ከማናውቀው ) ዘዴ ጋር ቀድሞ ይተላለፋል :: ሰውየው አቤት ሊል የሚሄድባቸው ሰዎችም ገና ከመምጣቱ በፊት እንደወንጀለኛና ዕብድ ሊያዩት ተዘጋጅተው ይጠብቁታል :: መፍትሔ እንዳያገኝም ያደርጋሉ :: ይሄ ምሥጢራዊ ሕጋቸው እንደሆነ እኔም ይሸትተኝና እገምት ነበር :: እንዳልኩት እንዲህ ሰውዬ ባይሆንም በመጠኑ ደርሶብኛል :: Over react እያደረጉ እንደሆነ ሲያውቁት ርግፍ አድርገው ተዉትና ሰላም ፈጠሩ :: እኔም እያየሁ እንዳላየ ዝም አልኩና ለጊዜው ለጥ አልኩ !! አመጣጣቸው ግን ሰይጣናዊና ከይሲ ነበር :: "ለምን እንዲህ ይሆናል ?" ስላልኩ ብቻ !!

አሁን ይህን ሰውዬ የደረሰበት ካልሆነ በቀር ማን ይረዳዋል ? እኔን የተረዳኝ : አንድ የደረሰበት ጥቁር አሜሪካዊ ብቻ ነበር :: የሆነውን ስነግረው ታሪኩን እየቀደመ ይጨርስልኝ ነበር -- "ከዚያ በኋላ እንዲህ አሉህ አይደል ?" እያለ :: "too typical of their system" ነውና ነገሩ !

በሽተኞች በየቢሮው ቁጭ ብለው : ጤነኞች ጎዳና ተዳዳሪና ሥራ አጥ ሆነው በቁማቸው ይጀዝባሉ :: ያሳዝናል :: እንዲህ ናት በጭፍን ለሚያመልኳት ማር : ለማያመልኳትና ፍርደ ገምድልነቷን ለሚቃወሙ ደግሞ ሲዖል የሆነችው አሜሪካ !

_________________
http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 811

PostPosted: Tue May 08, 2012 7:24 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ደብተራው እናመሰግናሃለ

አንተም ጠቅልለህ ጎዳና አልወጣህ ይሆናል እንጂ እንደዳኒ የአእምሮ በሽተኛ ነህ .......

በሽተኛ ብሆንማ ጥሩ ነበር :: ችግሩ በጣም ጤነኛ ነኝ :: እኔም ነገራቸው አይዋጥልኝም : እነርሱም አይወዱኝም :: ይህ ጤነኝነቴ ለነርሱም ለእኔም አስቸጋሪ ሆነ :: የት ሄጄ ልታከመው ?!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 811

PostPosted: Tue May 08, 2012 7:36 pm    Post subject: Reply with quote

-----

Last edited by እናመሰግንሃለ on Tue Sep 03, 2013 7:48 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3 ... 9, 10, 11  Next
Page 1 of 11

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia