View previous topic :: View next topic
Author
Message
ሳምራውው 33 Joined: 21 Jun 2007 Posts: 506
Posted: Sat May 12, 2012 5:07 pm Post subject:
ዳግማዊ ዋለልኝ :
እስከአሁን የት ነበርክ ስለዳንኤል እኮ ነው የማወራው እስቲ ዋርካ ፖለቲካን ለጊዜው ተውና listen to what Daniel said.
አንተ ዋና የቤቱን ርእስ የረሳህ ትመስላለህ :: ዳንኤል እኮ ተበደልኩኝ እያለ ነው which means በዳይ አለ ማለት ነው which means again ''እነዚ ሰዎች ''.
እስቲ ልጠይቅህ ጃል ቧልትህን ተውና ከዚ ቤት ምን ተማርክ ? እዚህ ዋርካ ላይ የምንፋጨው ተውያይተን መፍትሄ እንድናመጣ ነው እንጂ ማን ሀይለኛ ተሟጋች ነው ለማለት አይደለም አንተ የምትጻፋቸው ሀሳቦች በብዛት እንደዛ ናቸው : ያልበሰሉ ናቸው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ጦምኔው Joined: 14 Jan 2007 Posts: 1433 Location: Right here
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዲጎኔ Joined: 19 Aug 2005 Posts: 3883 Location: united states
Posted: Sat May 12, 2012 7:36 pm Post subject:
ሠላም ለሁላችን ከኢትዮጲያዊነት ሊሰርዘን ከሚዳዳው ዲያቆን እናመስግንሀለን ጭምር
ይህን አምድ ከቤተሰቤ ጋር አይተን አዘንን ለወንድማችንና ለመሰሉትም በጸሎትም ሆነ የሚቻለንን ልናደርግ ቃል ገባን ::ይህ ወንድም ማንነቱን ገለጸ እንጂ በዲሲ ዙርያ ያሉ አያሌ ማደሪያ የለሾችን ባለፈው አዲሱ አበበ ቅንብር ላይ የሀይማኖት ቤተሰቦች ተዋህዶም ሆነ ወንጌላዊት ድጋፍ መጀመራቸውን ሰምተናል ይህን ልዩ የሚያደርገው ወንድማችን ፊትለፊት ስለቀረበ ብቻ ነውና ጉዳዩ አዲስ አይደለም ::
ኢንጂነር ቅጣው የምናከብረው በሀይማኖት መቻቻል የሚያምን ዘጋ ነበር ::የአሟሟቱ ሁኔታ ሊጠና ያሻዋል ሌላው ወገን ተገድሎ አትላንታ በቆሻሻ መጣያ የተጣለ ነበርና ::
እናመሰግንሀለን በርታ ይልመድብህ እውነት ቢመርም እንዲህ አምኖ መቀበል ከብዙ መቀባጠር መራገም የዜጎችን መብት ከመካድና በእሳት እንዲቃጠሉ ከመመኘት ያድናል ::
ዲጎኔ ሞረቴ በንብረጉድ ተከታዮች ጦቢያነታቸው ከተካዱት ቃጥባሬ ተሀድሶ ጸሎት ቤት
እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው :
____________________________________________
የኢንጂነር ቅጣው እጅጉን አሟሟት አስመልክቶ ከ
ተድላ ... ስንቱን ቀባጠርን አስቀባጠርን አይደል ?
ያ ዳጎኔ ቢሆን ከቀባጥሬ ወድያ ማዶ ምናምን ብሎን ይሄድ ነበር ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Sat May 12, 2012 7:48 pm Post subject:
ሳምራውው 33 እንደጻፈ(ች)ው : እናመሰግንሀለን በእውነት እንዳንተ ከእውነት ጋር የቆመ ኢትዮጵያዊ among the diaspora አላየሁም ::
እነዚ ሰዎች እኮ ወገናችንን ጥለውታል አላማቸውን ከግብ መተዋል ማክሽፍ ግን ይቻላል :: ይህም የሚሆነው ይህንን ወገን ቀርብን ወገን እንዳለው በማሳወቅ interview አድርጎ ብቻ ባለመሸሽ and by helping him financially ነው ::
እኔ ከዳኒ ትንሽ ስለምርቅ እነዚ ሰዎች አሊያም በህግ የወሰዱበትን የመኖሪያ ፈቃድ እንዲመልሱ መከራከሪያ እንዲሆን ካልሆነም ደግሞ የልብ መሻቱ ወደ ሆነችው ሀገሩ እንዲመለስ የሚረዳውን ገንዘብ ለማዋጣት ዝግጁ ነኝ
..........
ስለሙገሳው አመሰግናለሁ ! ሆኖም ሳይበዛብኝ አይቀርም :: ኦፒንየኔን ነው የሰጠሁት ::
እና .. እንድንረዳው ነበር አድራሻው ቢገኝ ያልኩት :: አገር ቤት እንዲገባ ተገቢውን አካል የሚያነጋግርለት ሰው ቢገኝ መልካም ነበር ...... ጋዜጠኛውን ወይ ዳኒን ራሱ ኮንታክት ማድረግ የሚችል ሰው ያስፈልጋል :: ክቡራን አድራሻ እፈላልጋለሁ ምናምን ብሎ ነበር በዚያው ጠፋ !
______________________
የሰይጣንን ስሙን አትጥሩት : ከተፍ ይላል ይሉ ነበር :: ይኸው ዳጎኔን ጠራሁ ...... እየተክለፈለፈ መጣ !
በሐዲያ ጴንጤዎች ጎጆ ቤቶች ላይ እሳት ከሰማይ ወረደ !! እልልልል በሉ !!!!
ታድያ የነርሱን ቤት ተአምራዊ እሳት ከሰማይ ወርዶ ቢያቃጥለው : እነርሱ ደግሞ በፊናቸው በተሰገሰጉበት የመንግሥት ቢሮዎች ውስጥ ሆነው የገዳማትን ደኖች ያቃጥላሉ ;; ከመሐመዳውያን ጋርም ይተባበራሉ : ይሞጋገሳሉ :: እግዚአብሔር በዋልድባ እንደሠራው ዓይነት ሥራን ሲመለከቱ ደግሞ ቤታቸውን ዘግተው ይንሾካሾካሉ ::
እንደሐዲያው ሁሉ እሳት ከሰማይ ወርዶ ጸረ -ኢትዮጵያ ኃይላትን ቤታቸውን ያቃጥለው ! ቂጣቸውንም ይለብልበው ! አሜን !
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ሳምራውው 33 Joined: 21 Jun 2007 Posts: 506
Posted: Sat May 12, 2012 8:36 pm Post subject:
እናመሰግንሀለን
ሰው በልቡ የሞላውን በአፉ ይናገራል አይደል የሚባለው :: Your opinions also show your make up. ለዚህም ነው ሙገሳው አይበዛም የምልህ :: ግን እንደወደድክ
ወደ ቁምነገሩ ሰመጣ እስቲ ይቺን ትንሽ ነገር እንኩዋን እንስራ ዳኒን ወደ ሀገሩ እንላከው :: ክቡራን ድምጽህን አሰማ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ክቡራን Joined: 04 Mar 2008 Posts: 4372
Posted: Sat May 12, 2012 8:44 pm Post subject:
Quote: Code: ክቡራን አድራሻ እፈላልጋለሁ ምናምን ብሎ ነበር በዚያው ጠፋ !
ደብተራ እንደዚህ እንኴን አትለኝም ....እኔ እንደው ሰሙኑን የሰጠኝን ካርድ የት እንዳደረኩት እየፈለኩት ነበር :: ላገኘው አልቻልክም ...እስኪ እጸ -መሰውር ላክልኝ .. እንዳገኘሁት ግን በግል ሳጥንህ ላይ አስቀምጣለሁ ...:: I promise:: ሌላው ነገር ግን ... ደብተራ ""እሱ እኮ እየተደበቀ ቁርአን ይቀራል "" ይሉሀል ...እኔ ደሞ ለእውቀት ፈልጎት ይሆናል ብዬ ተከራከርኩልህ ..እንጃ ብቻ ..ግን እውነት ይሆን ..?
_________________http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
የንጋት ጮራ Joined: 01 Jan 2006 Posts: 240
Posted: Mon May 14, 2012 1:10 am Post subject:
ሰላም ለዚህ ቤት
ውይይቱ ጥ ሩ ነው :: ቀረብ ብለን በአትኩሮት ስለማናየው ነው እንጂ በእያንዳንዱ ነገር የነዚህ ሰዎች ጉዳይ ተጽፏል :: በነ - ስምአይጠሬ አእምሮ ውስጥ ያለ ጥቅም ብቻ ነው :: እያንዳንዱ ነገር ለጥቅማቸው ካልዋለ አለቀለት :: እኛ እራሳችን ከነሱ ጋር እንድንኖር ዝም ያሉት ለአጭርም ይሁን ለረጂ ም ጊዜ እቅዳቸው ጥቅም ስለምንሰጥ ነው :: ይህ ካልሆነ ወዮልን ነው :: ዲሞክራቲክና ሪፓብሊካን የሚባሉ ፓርቲወችም የተለያዩ ፓርቲወች እንዳይመስሏችሁ :: "good cop, bad cop" እየተጫወቱ የሚያጠምዱበት ዘዴ ነው :: ይህ ኮንስፒሬሲ ቲዮሪ ምናምን አይደለም :: እንዲያውም አላማቸውን ወይም ማንነታቸውን በተለያየ ትሪክ ይገልጻሉ :: "catch me if you can" ይላሉ :: በመጽሀፍም በፊልምም በኮድ አንዳንድ ሚስጥራቸውን ይገልጻሉ :: ለምሳሌ ያህል "they live" የሚባለውን ፊልም ተመልከቱ :: በዚህ ፊልም ውስጥ ያለውን መነጽር መንፈሳዊነት ብላችሁ አንብቡትና ፊልሙን እስኪ ተመልከቱት :: ሌሎች dumb ናቸው እያሉ በሌሎችም በተለያዩ ጽሁፎችና ምሳሌዎች ሥራቸውን እየገለጹ እርስ በራሳቸው ይሳሳቁበታል ::
ማንኛውም ሰው በተለይ ከአፍሪካ የሚመጣ ወይም የአፍሪካ ትውልድ ያለው ወደፊት እንዲራመድ ወይም እንድትራመድ አይፈቅዱለትም ወይም አይፈቅዱላትም :: አእምሮው ንቁ የሆነ እውቀት ቀስሞ የወገኖቹን ኑሮና ህይወት ማሻሻል የሚችል ንቃት ያለው በተለይ ኢትዮጵያዊ ከሆነ ከእንጭጩ ነው የሚቀጩት :: ሞራል በመጣል , በጣም ዝቅ ዝቅ በማድረግ , ወይም ጤናን በማወክ ይህን ሰው ወይም ይህችን ሴት ይጥሉታል ወይም ይጥሏታል :: የሰውን አይነት ገና በኤለመንታሪና በሚድል ስኩል ሌቭል ነው የሚያውቁት :: ርብቃ አትበሉኝ , ረቤካ ብላችሁ ጥሩኝ የምትል ኢትዮጵያዊት ወይም Travus Martin አግሬሲቭ ቴንደንሲ ሳይኖረው አይቀርም Zimmerman ራሱን ዲፌንድ የማድረግ መብት አለው የሚል ኢትዮጵያዊ ወይም ለሀውስ ኒገርነት ተስማሚ መሆኑን የሚያቁ ከሆነ ለነሱ ስታትስቲክስ እንዲጠቅማቸው የፕሪንስተን ወይም የየል ስኮላርሺፕ ይሰጡታል ወይም ይሰጧታል :: በሀውስ ኒገርነት መሆኑን የማያውቅ ኢትዮጵያዊ በጉብዝና አይቪ ሊግ የሚገባ ይመስለዋል :: ባጠቃላይ አነጋገር አገሩን የሚወድ /የምትወድ ኢትዮጵያዊ /ት ይጠላሉ :: አገሩን የሚጠላ ካገኙ ግን ዶላር አፍስሰው በሻጥር ብዛት ስልጣን ላይ ያወጡትና "እኛ አለንልህ , you rule" ይሉታል ::
እናመሰግንሀለን - እስላሞቹን በተመለከተ ትንሽ የተለየ አስተያየት አለኝ :: ድሮ በወረራና በጎራዴ አረቦች መጥተው ብዙ ኢትዮጵያውያንን እስላም አድርገዋል :: መሀመድ ግን ኢትዮጵያን አትንኩ ብሏቸው ነበር :: ድሮ ኢትዮጵያውያኑ ወደ እስላምነት ከተቀየሩ በኍላ ኢትዮጵያ ክርስቲያን መሆኗን ስለሚያውቁና መሀመድም ኢትዮጵያን እንዳትነኩ ስላላቸው ሰላም ገዝተው በጽሞና ይኖሩ ነበረ :: አሁን ኢትዮጵያ ያሉ እስላሞች እስላምነትን ያገኙት ከወላጆቻቸው ነው :: እኔ እንደሚመስለኝ እኛ ማድረግ ያለብን ታሪካቸውን እንዲያውቁ ደጋግሞ ማሳሰብ ነው :: እስላሞች ታሪካቸውን ካወቁ መልሱን ከዛው ያገኛሉ :: ስለዚህ በኔ ግምት እስላሞችን ማግባባት እንችላለን ብየ ነው የማስበው :: እንደኔ እንደኔ የኢትዮጵያ ዋነኛ ጠላት ፕሮቴስታንት ነው :: ከሰባ እስከ ሰማኒያ በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ተዋህዶ ነበር :: ፕሮቴስታንቶች መጥተው ነው ዴሞግራፊውን የቀየሩት :: በሀሰትና በከንቱ የኢየሱስን ስም እየጠሩ ሀይማኖትን በማፍረስ ላይ ያሉና ኢትዮጵያን የበታተኑ ዋና የኢትዮጵያ ጠላቶች እነሱና መሪያቸው ዲያቢሎስ ስለሆኑ ማተኮር ያለብን በነሱ ላይ ይመስለኛል ::
ኢትዮጵያዊት ጮሪት
ምረቱ እንደጻፈ(ች)ው : ልብነ ድንግል በጥሩ ሁኔታ ተረድተኸዋል ነገሩን ::
ምንም እንኳን ኢቢኤስ የሚባለው ቴሌቭዢን የወያኔ ነው እየተባለ ቢነገርም እንደነገሩም ቢሆን ይሄንን አየር ላይ ማዋላቸው ሀገር ቤት ላሉ በጣም ሊማሩበት ይችላሉ ::
ዋርካ ላይ የገባሁ ስሞን ብዙ ስለ ፈረንጆቹ ባህሪ ( ያውም ተምረዋል ስለ ሚባሉት እና በዮኒቨርሲቲ አካባቢ ስላሉት ) ብዙ ኮምፕሌይን ሳላደረኩ የምደግመው ነገር አይኖርም :: ይሄ በስልክ እና በኢሜይል ስላንድ ሰው እየተቀባበሉ እያወሩ ---ሁለት ተቃራኒ ነገር ይፈልጋሉ :: አንደኛ የነሱን ነንሰን የአለም እይታ ተቀብለህ አብረህ እንድታራግብ ይፈልጋሉ :: እንደገና ደሞ ምንም እንዳልሆክ እና በነሱ "በጎ አድራጎት ' የደረስክበት ቦታ እንደደረስክ ሊነግሩህም ይፈልጋሉ :: ጂል እና ሴንስ የማታደርግ እንደሆንክም ሊነግሩህ ይፈልጋሉ ::
የነሱን ባህሪ ደሞ ተቀብሎ የሚያዳንቅ አበሻም የዛኑ ያህል ብዙ ነው :: ከፈረንጆቹ እኩል ""ቲንክ አውት ሳይድ ዘ ቦክስ "" ይሉሀል ::
በካፒታሊስቱ ዓለም ለመሾም ለመሸለም ትንሽ ነንሰንስነት ደህና አስመሳይ መሆን እና እንዲሀ ያሉ ባህሪዎች ያስፈልጋሉ ::
በጣም ደስ የሚለው ነገር ብዙ ሰው ገብቶታል :: ብቻየን ነኝ እያልኩ አስብ ነበር በዚህ ጉዳይ ::
በጣም ጥሩ ርዕስ ነው :: አስመሳይ ላልሆነ እና እውነት ማወቅ ለሚፈልግ እውነት የያዘ ክሊፕ ነው ::
ነበገራችን ላይ ከጊዜ በኍላ የተማርኩት ነገር በተወሰነ ደረጃ ሲስተማቲክ ሆኖ መጋፈጥ ያስፈልጋል :: ከፈለጉ ሌባ ነው ብለው የሆነ ነገር በቲቪ አሳይተው እስር ቤት ሊከቱህ ይችላሉ :: ከፈለጉ የሆነ ወንጀል ሊለጥፉብህ ይችላሉ :: ከፈለጉ በድልድይ ላይ አስጥለው ሲውሳይድ አደረገ ሊሉህ ይችላሉ ...ብዙ መንገድ አላቸው :: ከሌላ ሀገር ሴት ጋር እንድትጋባ ሁሉ ብዙ ወጥመድ ሊበጂልህ ይችላል ... "ኦፕን አፕ ' ይባልልኛል :: እንዲህ የሚያደርጉት ግን ሰውን የምታባንን መስሎ ከተሰማቸው ነው እነሱም እንደምንም እጃቸው ውስጥ ካስገቡህ የምትጠቅማቸው መስሎ ከተሰማቸው ነው :: ሲያወሩህ ግን ደደብነት እንዲሰማህ የማያደርጉት ጥረት የለም ::
በነገራችን ላይ አንዴ ካጠቆሩህ ደሞ ክትትል በክትትል ነው :: የምትጽፋትን እያንዳንዱ ነገር የማያውቁ መስለው ይከታተሉሀል :: ቴሌፎንህንም ጭምር ይከታተላሉ :: የሚገርመው አበሻ ጭምር እንዲከታተልህ እና እንዲሰልልህ ያደርጋሉ :: የፈረንጆች ነገርማ ገርሞኝ ገርሞኝ ትቸዋለሁ :: ሲስተማቸውም እንደሲስተም በማስመሰል ላይ የተመሰረተ --- እና ሰውየውም እንዳለው ቶርቸሩ በስነ -ልቦና በኢኮኖሚ እና ሌሎች መሰል ጉዳዮች ነው ::
በእውነት ይሄ በጣም ግሩም የመወያያ ርዕስ ነው ከማንም በላይ ደሞ ሀገር ቤት ላሉት ይጠቅማል ::
ምረቱ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዲጎኔ Joined: 19 Aug 2005 Posts: 3883 Location: united states
Posted: Mon May 14, 2012 6:30 am Post subject:
ሰላም ለሁሉ በተሀድሶና ፕሮቴስታንት እድገት ለበገነችው ጉድ ጭምር
አዎን የዚያች ፊውዳላዊ ያበቃላት የገባሮቹ ወህኒ ጦቢያ ደመኛ ጠላት በመንፈስም በስጋም ተሀድሶን የሚያራምደው ማህበረሰብ ነው ::
ለዚህም ተጨባጩ እማኝ ከተሀድሶና ፕሮቴስታንት ትምህርት ቤት የፈለቀው የዶ /ር አዲስ አለማየሁ 'ፍቅር እስከመቃብር ' ቅድመ ጦቢያ አብዮት እትም ነው ::ተቃጠይ ተንጨርጨሪ እንደመሰከርሽ ዲሞግራፊ ተቀይሯል አያሌዎች ተሀድሶና ፕሮቴስታንት እምነት እየተከተሉ ያረጀ ያፈጀ ኢመጽሀፍቅዱሳዊ ክርስቶስ አልባ ሞኖፊስትሽን እየተዉ ነው ::
የንጋት ጮራ እንደጻፈ(ች)ው : እንደኔ እንደኔ የኢትዮጵያ ዋነኛ ጠላት ፕሮቴስታንት ነው :: ከሰባ እስከ ሰማኒያ በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ተዋህዶ ነበር :: ፕሮቴስታንቶች መጥተው ነው ዴሞግራፊውን የቀየሩት :: በሀሰትና በከንቱ የኢየሱስን ስም እየጠሩ ሀይማኖትን በማፍረስ ላይ ያሉና ኢትዮጵያን የበታተኑ ዋና የኢትዮጵያ ጠላቶች እነሱና መሪያቸው ዲያቢሎስ ስለሆኑ ማተኮር ያለብን በነሱ ላይ ይመስለኛል ::
ኢትዮጵያዊት ጮሪት
[quote="]
[/quote]
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ገልብጤ Joined: 26 Jun 2010 Posts: 1153
Posted: Mon May 14, 2012 12:20 pm Post subject:
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ለሁሉ በተሀድሶና ፕሮቴስታንት እድገት ለበገነችው ጉድ ጭምር
አዎን የዚያች ፊውዳላዊ ያበቃላት የገባሮቹ ወህኒ ጦቢያ ደመኛ ጠላት በመንፈስም በስጋም ተሀድሶን የሚያራምደው ማህበረሰብ ነው ::
ለዚህም ተጨባጩ እማኝ ከተሀድሶና ፕሮቴስታንት ትምህርት ቤት የፈለቀው የዶ /ር አዲስ አለማየሁ 'ፍቅር እስከመቃብር ' ቅድመ ጦቢያ አብዮት እትም ነው ::ተቃጠይ ተንጨርጨሪ እንደመሰከርሽ ዲሞግራፊ ተቀይሯል አያሌዎች ተሀድሶና ፕሮቴስታንት እምነት እየተከተሉ ያረጀ ያፈጀ ኢመጽሀፍቅዱሳዊ ክርስቶስ አልባ ሞኖፊስትሽን እየተዉ ነው ::
የንጋት ጮራ እንደጻፈ(ች)ው : እንደኔ እንደኔ የኢትዮጵያ ዋነኛ ጠላት ፕሮቴስታንት ነው :: ከሰባ እስከ ሰማኒያ በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ተዋህዶ ነበር :: ፕሮቴስታንቶች መጥተው ነው ዴሞግራፊውን የቀየሩት :: በሀሰትና በከንቱ የኢየሱስን ስም እየጠሩ ሀይማኖትን በማፍረስ ላይ ያሉና ኢትዮጵያን የበታተኑ ዋና የኢትዮጵያ ጠላቶች እነሱና መሪያቸው ዲያቢሎስ ስለሆኑ ማተኮር ያለብን በነሱ ላይ ይመስለኛል ::
ኢትዮጵያዊት ጮሪት
[quote="]
[/quote]
ዲጎኔ 666 ( የሰይጣን ባለሟል ) አንተ መናፍቅ እንዲሁ አንተን እግርና እጅህን አስሮ ታምራት ገለታ ጋር መውሰድ ነበር ...ታሰረ እንጂ _________________ SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
recho Joined: 20 Sep 2004 Posts: 3000 Location: Earth
Posted: Tue May 15, 2012 1:53 pm Post subject:
ዲጎኔ ለጉድ የፈጠረህ ነህ ማሪያምን
Quote: ሰላም ለሁሉ በተሀድሶና ፕሮቴስታንት እድገት ለበገነችው ጉድ ጭምር
እየቀለድክ መሆን አለበት !!! ሁለቱ አንድ ናቸው ማለት ነው ? በጅልነት ጊዜዬ ተሀድሶ ስብሰባዎች ላይ ተገኝቼ አቃለሁ ... ያሉን አንተ እንደምትለው አይደለም . ፕሮቴስታንት ራሱን የቻለ ተሀድሶ ደግሞ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መሰረትዋ ትክክል ነው ሰው ያመጣቸው ህግጋት አሉ እነሱን አስተካክለን ቤተክርስቲያናችንን እንታደጋለን ነበር .... በውስጤ የነበረውን ጥርጣሬ እግዜር ይስጥህና እውን መሆኑን ነገርከኝ .... እነዚህ አጭበርባሪዎች ዲጎዬ ... እንዳንተ አይነት ትንሽ ቢበዛ ጥሩ ነበር .... ሚስጥር የሚያወጣ ... እነሆ ተሀድሶ ማለት ፕሮቴስታንት ነው !!
Quote: አያሌዎች ተሀድሶና ፕሮቴስታንት እምነት እየተከተሉ ያረጀ ያፈጀ ኢመጽሀፍቅዱሳዊ ክርስቶስ አልባ ሞኖፊስትሽን እየተዉ ነው ::
ቅቅቅ እግጠኛ ሆነህ ነው አይደል የምታወራው ? በጣም ብዙዎች ደግሞ ስህተታቸውን አምነው በየእለቱ በየአቢያተ ክርስቲያናቶች ንሰሀ ገብተው ቄዳር ይረጫሉ ... ባንተ የሪሰርች ውጤት ግን ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች ሁሉ ወደናንተው መንደር ፈርሰው ቤተክርስቲያኒትዋ ተዘጋች የሚል ነው አይደል ? ምክር ልስጥህ .... ከቻልክ ያልዳኑትን ለማዳን ሞክር .. ለኛ ክርስቶስ ከናንተ በፊት ተሰብኮልናል .. በፍርድ አንደኞች ስለሆናቹ በሉ ቁጭ በልና በክርስቶስ ወንበር .... እንደዚህ አጥፍታቹሀል እንደዚህ በድላቹሀል ድጋሚ ክርስቶስን ተቀበሉ በለን ... ስንመልስ ስንቀበል እንኖር ይመስል ...
ያ እናመሰግናለን እኔላይ ቢሆን ይሞጣሞጥ ነበር ... ይሄንን እንዴት አለፈው _________________ "ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዲጎኔ Joined: 19 Aug 2005 Posts: 3883 Location: united states
Posted: Wed May 16, 2012 7:04 pm Post subject:
ሰላም ለሁሉ ለተቸዬ ሪቾ ጭምር
ሁሉ ይቅርና በነገረመለከት /ስነመለኮት ተሀድሶ የሚባሉት እንዴት እንደተነሱ ከተዋህዶው ምሁር ዶር ጌታቸው ጀምሪ ከፈለግሽም የጰንጤቆስጠው ደራሲ ግርማ ረጋሳ ኢትዮጲስ አለልሽ ከዚያ በሁዋላ ልዩነቶቹን ትረጃለሽ ::በጦቢያ የተሀድሶ ታሪክ አንጋፋዎቹ መጽሀፍ ቅዱሱን ብቻ ማንበብና ለክርስቶስ ብቻ ስገደት ያሉት ከነሉተር በፊት በነደቅ እስጢፎ መሪነት መሆኑ ይሰተዋል ::ሌሎቹ ደግሞ ሙሉ በሙሉ አዲስ የሀይማኖት ማህበር ጀምረዋል ::ከሀገርኛ ምሁራን ዪኒቨርስቲው ያፈራቸውን ዶር ፈቃደ አዘዘና ዶር ድርሻዬ መንበሩን ጥናዊት ጽሁፎችም አሉልሽ ::ከዚህ በተረፈ ቄዳር ጥምቀቱን ድጋሚ የተጠመቁትን ከራሴ ቤተስብ ጀምሮ የማውቅ ሲሆን የቤቶችና ህዝብ ቆጠራ ዘገባ ግን ከተዋህዶ ውጭ ያሉት ሀይማኖት ተከታዮች እድገት ሲተነትን ያደገውን አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል ::ታዲያ የእኛ ልጆች እንጂ አብዛኛው አዋቂ ፊት ብዙሀኑ ተዋህዶ የነበሩ ጥቂት ሙስሊምና የባህል ሀይማኖት ተከታይ እንደነበሩ ይታወቅ ::
ስለትክክለኛ ኦርቶዶክስና ሞኒፊስት ልዩነት ድህረገጹ አለልሽ እቱ
recho እንደጻፈ(ች)ው : ዲጎኔ ለጉድ የፈጠረህ ነህ ማሪያምን
Quote: ሰላም ለሁሉ በተሀድሶና ፕሮቴስታንት እድገት ለበገነችው ጉድ ጭምር
እየቀለድክ መሆን አለበት !!! ሁለቱ አንድ ናቸው ማለት ነው ? በጅልነት ጊዜዬ ተሀድሶ ስብሰባዎች ላይ ተገኝቼ አቃለሁ ... ያሉን አንተ እንደምትለው አይደለም . ፕሮቴስታንት ራሱን የቻለ ተሀድሶ ደግሞ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መሰረትዋ ትክክል ነው ሰው ያመጣቸው ህግጋት አሉ እነሱን አስተካክለን ቤተክርስቲያናችንን እንታደጋለን ነበር .... በውስጤ የነበረውን ጥርጣሬ እግዜር ይስጥህና እውን መሆኑን ነገርከኝ .... እነዚህ አጭበርባሪዎች ዲጎዬ ... እንዳንተ አይነት ትንሽ ቢበዛ ጥሩ ነበር .... ሚስጥር የሚያወጣ ... እነሆ ተሀድሶ ማለት ፕሮቴስታንት ነው !!
Quote: አያሌዎች ተሀድሶና ፕሮቴስታንት እምነት እየተከተሉ ያረጀ ያፈጀ ኢመጽሀፍቅዱሳዊ ክርስቶስ አልባ ሞኖፊስትሽን እየተዉ ነው ::
ቅቅቅ እግጠኛ ሆነህ ነው አይደል የምታወራው ? በጣም ብዙዎች ደግሞ ስህተታቸውን አምነው በየእለቱ በየአቢያተ ክርስቲያናቶች ንሰሀ ገብተው ቄዳር ይረጫሉ ... ባንተ የሪሰርች ውጤት ግን ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች ሁሉ ወደናንተው መንደር ፈርሰው ቤተክርስቲያኒትዋ ተዘጋች የሚል ነው አይደል ? ምክር ልስጥህ .... ከቻልክ ያልዳኑትን ለማዳን ሞክር .. ለኛ ክርስቶስ ከናንተ በፊት ተሰብኮልናል .. በፍርድ አንደኞች ስለሆናቹ በሉ ቁጭ በልና በክርስቶስ ወንበር .... እንደዚህ አጥፍታቹሀል እንደዚህ በድላቹሀል ድጋሚ ክርስቶስን ተቀበሉ በለን ... ስንመልስ ስንቀበል እንኖር ይመስል ...
ያ እናመሰግናለን እኔላይ ቢሆን ይሞጣሞጥ ነበር ... ይሄንን እንዴት አለፈው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ተድላ ሀይሉ Joined: 17 Mar 2006 Posts: 4459 Location: ኢትዮጵያ
Posted: Thu May 17, 2012 1:24 am Post subject:
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ለሁሉ ለተቸዬ ሪቾ ጭምር

ዲጎኔ አባ ጋንጩር : አባ ግራኝ :-
ሁሉንም የመወያያ ርዕስ እንደምንም አጣምመህ ወደ መናፍቃን የብሶት አደባባይነት ትቀይረዋለህ :: ለምን አገር ቤት ተመልሰህ በአንተ ቢጤው መናፍቅ በፕሮፌሠር አታላይ ዓለም አትታከምም
ይህ ርዕስ የተከፈተው ወገናችንን ዳንኤልን እና እርሱ ያጋጠመውን ዓይነት ችግር ያጋጠማቸውን ሌሎችን ኢትዮጵያውያን እንዴት ለመታደግ እንደምንችል ለመወያዬት እንጂ የአንተን የመናፍቁን የማያባራ የዘለዓለም ብሶት ለማሥተናገድ አልነበረም :: እንደ መዥገር ተጣብቀህ አልለቅ አልክ እ 'ኮ
ተድላ _________________ የወያኔ ሕገ -አራዊት አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን የመበታተኛ ፈንጂ ነው !
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር !!!
ተድላ ሀይሉ ዘብሔረ -ኢትዮጵያ ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
እናመሰግንሃለ Joined: 01 Jun 2009 Posts: 805
Posted: Thu May 17, 2012 2:19 am Post subject:
እንደምን ሰነበታቹ ?
የሥራና ኑሮ ጉዳይ ጥፍት ! አደረገኝ :: እስቲ ምን ተጻፈ ብዬ ላይ ብመጣ አንዳንድ ነገሮች አየሁ ::
__________________________________
ክቡራን - ፕራይቬት ሜሴጅ ሳጥኔ እስካሁን ባዶ ነው :: አንተ ራስህ ደንበኛ ደብተራ ሳትሆን አትቀርም :: እጸ መሰውር የሚባል ነገር ከማን ሰማህ ደግሞ ? እኔ የኔታ እዚህ ቁጭ ብዬማ ቀደም ቀደም አትበል እንጂ ?! አታሳፍረኝ ::
______________________________________________
ኢትዮጵያዊት ጮሪት - ነገሮችን በሚገባ የተረዳሽ ሰው ትመስዪኛለሽ :: በአብዛኛው የምስማማባቸውን ነጥቦች አስቀምጠሻል :: ስለእስልምናውም ቢሆን በአብዛኛው የሚሰማኝ አንቺ እንደጻፍሽው ሲሆን : እኔ የሚመስለኝ ግን : የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን በክርስትናው ባህል ተጽዕኖ ስላሳደርንባቸው : ከእምነት መጽሐፋቸውም ውስጥ አውጥተው ሊጠቀሙባቸውን የሚችሉ አንዳንድ ቀፋፊ ሕጎችን (ለምሳሌ ወግሮ መግደል : ወሲብንና ጋብቻን አስመልክቶ ያሉ ነገሮች : የመሳሰሉት ): ቢያንስ በአደባባይ እንዳይተገብሩ : አስረስተናቸውና ዶርማንት ሆነውባቸው : ራሳቸው ኢትዮጵያዊው ክርስትና የፈጠረውን ሰላማዊ አየር በመተንፈስና ኤቲክሱንም በመውደድ ኢንጆይ ስላደረጉና ስለተቀበሉት እንጂ : ለእስልምናቸው ብቻ ብንተዋቸው : ደናቁርት ድንጋይ ራሶች እንደሚያደርጋቸው ምንም ጥርጥር የለኝም :: አሁን ችግሩ ሁሉም ክርስትናውን "መክፈር " ብለው ስለወሰዱትና : ከክርስትናው ጋር ተያይዞ የለመዷቸውን መልካም እሴቶች (አብሮ መብላት : አብሮ መጠጣት : ፍቅር : የመሳሰሉትን ) የ "ካፊር " ተግባራት ብለው በመጥላት በወሀቢያ አስተሳሰብ እንደገና መጠመቅ መጀመራቸው ነው :: ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች : በቅድሚያ የራሳችንን ኢትዮጵያዊነት ከነሙሉ ፓኬጁ (እምነቱን : ምግባሩን : ባሕሉን : እሴቱን : ፖለቲካውን : ማኅበራዊ እሳቤውን : ኢኮኖሚያዊ እሳቤውን ...) ሪ -አፈርም አድርገንና ተቀብለን : እነርሱ ለሚያስቧት ዓይነት ኢስላሚክ ሪፐብሊክ ኦፍ ኢትዮጵያ ቦታ የሌለን መሆኑን ማሳየት አለብን :: ይህንንም በግልጽ ልንገልጽላቸው ይገባል !! ወይ ወደኛ : ወይ ወደጌቶቻቸው ! በሁለት ቢላ መብላት የለም !!
ስለ መናፍቃኑ ያነሳሽውን ጉዳይ ምንም የምቃወመው የለኝም :: ግን ዐመዳም ሃይማኖት ስለሆነ በጣም በዛ ቢባል : ወኔው ከሁለት ጄኔሬሽን አያልፍም :: ስለዚህ : የአስተሳሰብና የመንፈሳዊነት ድርቅ ሲመታቸው ተመልሰው መስቀልና ጽናጽል ፍለጋ መምጣታቸው አይቀርም :: እነርሱ የሚፈጥሩት የአስተሳሰብ ድርቅ : በስተመጨረሻ ለእስልምና ነው የሚያጋልጠን :: እነርሱ ችኩል : ቅልብልብ : ልበቢስ : ፋናቲክ : ጊዜያዊ : ሃይማኖትና ባሕል አጥፍተው የሚጠፉ ቶርኔዶ ሲሆኑ : እስልምና ግን ጊዜ እየጠበቀ የሚያደባና አስልቶ እየወረረ ዝም ብሎ ሳያቋርጥ የሚሄድ ወደኋላው የማይመለስ ሱናሚ ነው :: ኢስላማይዝ ከሆነ በኋላ ክርስቲያናይዝ የሆነ አገር ያለ አይመስለኝም :: ጴንጤናይዝ ወይም ካቶላይዝ ሆኖ ተረጋግቶ የኖረ ግን ብዙም አይታየኝም :: ወይ ለዓለማዊነት : ወይ ለእስልምናው መጋለጡ አይቀሬ ነው :: እንግሊዝን እንኳ አታዪም ?
____________________________________________
አንተ ተሳስተህ ወደዚህ መወያያ መድረክ የገባህ ጋኔን ሆይ : ይህ የሰዎች መወያያ ስለሆነ : ቶሎ ብለህ ውጣ ! ጻ ርኩስ መንፈስ !!
______________________________________________
ሪቾ : አንች በረሮ ! አሁን ስለተሃድሶና ጴንጤዎች ያለሽን ኢንክሉሲቭ አቋም እኔ እናመሰግንሃለን የማላውቅ መስሎሽ ነው የተሃድሶ ጠላት መስለሽ ደግሞ ለአባ ጉንጉን የምትጽፊለት ? አንች ደንባራ አቋመ -ቢስ ! ለኔ ብለሽ የሃይማኖት አቋምሽን ሳይቀር ልትቀያይሪም ያምርሻል ናቅሁሽ ! ላንቺ ስጽፍ ጊዜዬንም አላጠፋም ከእንግዲህ ::
___________________________________________
ሳምራው : ዐዋጣለሁ ብለህ ያሰብካትን ገንዘብ ኪስህ እንዳትመልሳት የዳኒ ባይሳካ ለሌላም ቢሆን መጽውታት ::
ትንሽ ፓወርለስነስ ተሰምቶኛል :: በቃ ምንም ማድረግ አንችልም ማለት ይሆን ?!
____________________________________________
ጋሽ ተድላ ሰላም ነህ ?!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዲጎኔ Joined: 19 Aug 2005 Posts: 3883 Location: united states
Posted: Thu May 17, 2012 6:34 am Post subject:
ሰላም ለሁላችን
ተሌው ምነው ተቀናጣህ ተረጋጋ እንጂ ደግሞ በድግምት ልታሳብደኝ ዳዳህ ሲያምርህ ይቅር ቅቅቅ
እውነት ተናገርህ ዶ /ር አታላይ አለም በሙያው የተከበረ የስነልቡና /ሰነአእምሮ ሀኪም ነው ::በእጸፋሪስ በመስተፋቅር በዘኬ አምቡላ ህሊና የሳቱ ብዙ ማህበርተኞችህን ይረዳል ::እኔ እናመሰግናለን ተብዬ ጀሌህ ሳልደርስበት የምወደውን ቃጥባሬ አያይዞ ሲያማኝ መልስ ሰጠሁ ጮሪት ተብዬዋ ደግሞ የሞኖፊስቱ ቁጥር ጨመረ ላለችው ቀደዳ ማስተባበያ ማቅረብ መብቴ ነው ::ከዚህ በተረፈ የስነአእምሮና ስነልቡና ሀኪሞቹ ጋር ተቀራርበን እንሰራ የነበረ ሲሆን የዶ /ር አታላይ ምክትል የነበረውም ቡልጌዋን ያገባው ዶር ሳሙኤል በኤርትራዊነት ወያኔ ውጣ ያለውም ጰንጠቆስጤ ነው ::ማህተብ እየበጠሱ ለየዘመኑ ገዥ ካድሬ ከሚሆኑ ጀሌዎችህ ይልቅ እኒህ ጰንጤቆስጤዎቹ በጣም ይመቹኛል አብረን ብዙ መልካም ፕሮጀክቶችን ላንተ ማህበር ሱረታሞች ወጥነን የወያኔ ቢሮክራሲው አታክቶን ተውንላቸው እነርሱ በራሳቸው ሰዎች ፕሮጀክቶቹን ይዘውታል ::
ተድላ ሀይሉ እንደጻፈ(ች)ው : ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ለሁሉ ለተቸዬ ሪቾ ጭምር
ሁሉ ይቅርና በነገረመለከት /ስነመለኮት ተሀድሶ የሚባሉት እንዴት እንደተነሱ ከተዋህዶው ምሁር ዶር ጌታቸው ጀምሪ ከፈለግሽም የጰንጤቆስጠው ደራሲ ግርማ ረጋሳ ኢትዮጲስ አለልሽ ከዚያ በሁዋላ ልዩነቶቹን ትረጃለሽ ::በጦቢያ የተሀድሶ ታሪክ አንጋፋዎቹ መጽሀፍ ቅዱሱን ብቻ ማንበብና ለክርስቶስ ብቻ ስገደት ያሉት ከነሉተር በፊት በነደቅ እስጢፎ መሪነት መሆኑ ይሰተዋል ::ሌሎቹ ደግሞ ሙሉ በሙሉ አዲስ የሀይማኖት ማህበር ጀምረዋል ::ከሀገርኛ ምሁራን ዪኒቨርስቲው ያፈራቸውን ዶር ፈቃደ አዘዘና ዶር ድርሻዬ መንበሩን ጥናዊት ጽሁፎችም አሉልሽ ::ከዚህ በተረፈ ቄዳር ጥምቀቱን ድጋሚ የተጠመቁትን ከራሴ ቤተስብ ጀምሮ የማውቅ ሲሆን የቤቶችና ህዝብ ቆጠራ ዘገባ ግን ከተዋህዶ ውጭ ያሉት ሀይማኖት ተከታዮች እድገት ሲተነትን ያደገውን አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል ::ታዲያ የእኛ ልጆች እንጂ አብዛኛው አዋቂ ፊት ብዙሀኑ ተዋህዶ የነበሩ ጥቂት ሙስሊምና የባህል ሀይማኖት ተከታይ እንደነበሩ ይታወቅ ::
ስለትክክለኛ ኦርቶዶክስና ሞኒፊስት ልዩነት ድህረገጹ አለልሽ እቱ
recho እንደጻፈ(ች)ው : ዲጎኔ ለጉድ የፈጠረህ ነህ ማሪያምን
Quote: ሰላም ለሁሉ በተሀድሶና ፕሮቴስታንት እድገት ለበገነችው ጉድ ጭምር
እየቀለድክ መሆን አለበት !!! ሁለቱ አንድ ናቸው ማለት ነው ? በጅልነት ጊዜዬ ተሀድሶ ስብሰባዎች ላይ ተገኝቼ አቃለሁ ... ያሉን አንተ እንደምትለው አይደለም . ፕሮቴስታንት ራሱን የቻለ ተሀድሶ ደግሞ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መሰረትዋ ትክክል ነው ሰው ያመጣቸው ህግጋት አሉ እነሱን አስተካክለን ቤተክርስቲያናችንን እንታደጋለን ነበር .... በውስጤ የነበረውን ጥርጣሬ እግዜር ይስጥህና እውን መሆኑን ነገርከኝ .... እነዚህ አጭበርባሪዎች ዲጎዬ ... እንዳንተ አይነት ትንሽ ቢበዛ ጥሩ ነበር .... ሚስጥር የሚያወጣ ... እነሆ ተሀድሶ ማለት ፕሮቴስታንት ነው !!
Quote: አያሌዎች ተሀድሶና ፕሮቴስታንት እምነት እየተከተሉ ያረጀ ያፈጀ ኢመጽሀፍቅዱሳዊ ክርስቶስ አልባ ሞኖፊስትሽን እየተዉ ነው ::
ቅቅቅ እግጠኛ ሆነህ ነው አይደል የምታወራው ? በጣም ብዙዎች ደግሞ ስህተታቸውን አምነው በየእለቱ በየአቢያተ ክርስቲያናቶች ንሰሀ ገብተው ቄዳር ይረጫሉ ... ባንተ የሪሰርች ውጤት ግን ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች ሁሉ ወደናንተው መንደር ፈርሰው ቤተክርስቲያኒትዋ ተዘጋች የሚል ነው አይደል ? ምክር ልስጥህ .... ከቻልክ ያልዳኑትን ለማዳን ሞክር .. ለኛ ክርስቶስ ከናንተ በፊት ተሰብኮልናል .. በፍርድ አንደኞች ስለሆናቹ በሉ ቁጭ በልና በክርስቶስ ወንበር .... እንደዚህ አጥፍታቹሀል እንደዚህ በድላቹሀል ድጋሚ ክርስቶስን ተቀበሉ በለን ... ስንመልስ ስንቀበል እንኖር ይመስል ...
ያ እናመሰግናለን እኔላይ ቢሆን ይሞጣሞጥ ነበር ... ይሄንን እንዴት አለፈው
ዲጎኔ አባ ጋንጩር : አባ ግራኝ :-
ሁሉንም የመወያያ ርዕስ እንደምንም አጣምመህ ወደ መናፍቃን የብሶት አደባባይነት ትቀይረዋለህ :: ለምን አገር ቤት ተመልሰህ በአንተ ቢጤው መናፍቅ በፕሮፌሠር አታላይ ዓለም አትታከምም
ይህ ርዕስ የተከፈተው ወገናችንን ዳንኤልን እና እርሱ ያጋጠመውን ዓይነት ችግር ያጋጠማቸውን ሌሎችን ኢትዮጵያውያን እንዴት ለመታደግ እንደምንችል ለመወያዬት እንጂ የአንተን የመናፍቁን የማያባራ የዘለዓለም ብሶት ለማሥተናገድ አልነበረም :: እንደ መዥገር ተጣብቀህ አልለቅ አልክ እ 'ኮ
ተድላ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
የንጋት ጮራ Joined: 01 Jan 2006 Posts: 240
Posted: Thu May 17, 2012 7:42 am Post subject:
ሰላም ለዚህ ቤት - ከተናግሮ አናጋሪ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እንጂ እዚህ የሰው ስም እየጠራ ለሚያላዝን ጋንጩር መልስ መመለስ ግድ ይላልና ያለ ቦታው መጥቸ ጣልቃ በመግባቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ ::
ዲጎኔ - እራስህን ችለህ መናገር አትችልም ? የሰው ስም እየጠራህ ከሰው ጀርባ ሳትደበቅ እራስህን ችለህ ፊት ለፊት መቆም የማትችለው ለምድን ነው ? ደግሞም ዶክተር ጌታቸው የሚባል "የተዋህዶ ምሁር " የለም :: ዶክተር ጌታቸው የሚባል ለሆዱ ያደረ ባንዳ ወይም ሀውስ ኒገር ወይም አገር ሻጭ ሊኖር ይችላል :: ያ የራሱ ጉዳይ ነው "" ስለ እነ አባ እስጢፋኖስ ጉዳይ እዚህ ዋርካ ላይ ብርሀናዊት የጻፈችውን አንብብ :: ኢትዮጵያን ሰላም የነሷትን ፕሮቴስታንቶች (ተሀድሶዎች ) ፈረንጅ እንዳደራጃቸው ህጻን እንኳን ሳይቀር እያወቀው ወደ እነ እስጢፋኖስ ወዴት ጠጋ ጠጋ ? የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንቶች የእስጢፋኖስን መጽሀፍ አንበበው ነው ፕሮቴስታንት የሆኑት ? እንደዛ ከሆነ ፕሮተስታንት በኢትዮጵያ እድሜው ከአስር እና ከአስራ አምስት አመት አይበልጥም ማለት ነው :: የማይመስል ወግ ነው የምታወጋው :: ባይሆን ተዋህዶን ሙሉ ለሙሉ እንዲያጠፋው ፕሮቴስታንትን ኢትዮጵያዊ ሺፋን መስጠት እንደሚያስፈልግ የተረዳው ፈረንጅ እንደ ዶክተር ጌታቸው አይነቱን ሆድ አምላኪ ሰው ቀጥሮ የአባ እስጢፋኖስን ደብዳቤዎች አስተረጎመ የሚለው story ስሜት ይሰጣል ::
ብርሀናዊት ከዚህ በፊት የጻፈችውን ይሄውልህ አንብብ የሚገናህ ከሆነ
http://www.cyberethiopia.com/warka5/viewtopic.php?t=30788&postdays=0&postorder=asc&start=0