WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ኑሮ በአሜሪካ !
Goto page Previous  1, 2, 3, 4 ... 9, 10, 11  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Wed May 09, 2012 4:20 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
[ ይሄ ንግግርህ አሁን ያለመማርህን , ሪሰርቸር አለመሆንህን , ኢግኖራንት መሆንህን , ደደብ መሆንህን ( ጦምን ሶሪ Laughing ) , ኢምፖርታንት አለመሆንህን በጣም ያሳይብሀል ... ኮፒራይት ... እናመሰግናለን Laughing Laughing

ሀሀሀ አንቺ ልጅ ይሄ ስም መለጠፍሽን ተይ ብያለሁ :: Laughing

ቆይ ታዲያ እኔ ያልደረሰብኝን ታሪክ ፈጥሬ ማውራት አለብኝ ስማርት ለመባል ? ሁላችንም እዚህ አሜሪካ ሀገር ያለን ሀበሾች የየራሳችንን ድርሻ እየተወጣን ነው :: የግድ ህጉ ለኛ አልሰራልንም ወይም ያልተጻፈው ሕግ ወደሗላ አስቀረን ማለት የለብንም :: ወይንም ደሞ ትልልቅ ቦታዎች መስራት የለብንም ስማርት ለመሆን :: ባለሁበት ደረጃ ለራሴ የሚበቃኝን ያህል ዕውቀት አለኝ :: ሳድግ ደሞ አብሮ ያድጋል :: ሆፕፉሊ :: ያልተጻፈው ሕግ ካላሳበደኝ >>
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Wed May 09, 2012 4:30 pm    Post subject: Reply with quote

ጦምኔው እንደጻፈ(ች)ው:

ቆይ ታዲያ እኔ ያልደረሰብኝን ታሪክ ፈጥሬ ማውራት አለብኝ ስማርት ለመባል ?
Laughing

Quote:
የግድ ህጉ ለኛ አልሰራልንም ወይም ያልተጻፈው ሕግ ወደሗላ አስቀረን ማለት የለብንም :: ወይንም ደሞ ትልልቅ ቦታዎች መስራት የለብንም ስማርት ለመሆን ::
እኔ እንደሰማሁህ እናመሰግናለን እንዳይሰማህ Laughing

Quote:
ያልተጻፈው ሕግ ካላሳበደኝ
ዳግማዊ ዊል ላቭ ዚስ Laughing Laughing Laughing [/quote]
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳምራውው 33

ኮትኳች

Joined: 21 Jun 2007
Posts: 466

PostPosted: Wed May 09, 2012 4:31 pm    Post subject: Reply with quote

I don't know where to start, one day I wanted a reference for a job and contacted my uni. talked to an idiot doctor who knows me for years but he said to me he could not get my project in the university's record office. There are two things to consider here one is they may have lost my final year project which they should not that is if he is telling the truth, the other point is he does not need to read my project to write a reference it shows his unwillingness.

And another time I personally went to uni. to get a reference after a lot of argument which they have initiated I was escorted by security and few days a go was told not to come to the uni. before I informed security.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Wed May 09, 2012 4:37 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:

titi sweet

19 minutes ago

OMG pls dont blem us gevriment b/c that ur falt in ua if u went work u can work if u went live u can live if u went be crazy u can be crazy too. this guy i think he is addict b/c no bady take his is citezinship anles he make a big mistek. comon do u comper ethiopia life with us life? i think u r very crazy that all.look at his the way he talk. he talk one and he jamp onther chapeter.god bless usa.

Very Happy Very Happy Very Happy ይህንን እንግዲህ ያገኘሁት ድሬ ቲዩብ ላይ ከዳኒ ቪዲዮ በታች ተለጥፎ ነው :: Guys we should take our english classess seriously. Laughing
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Wed May 09, 2012 4:42 pm    Post subject: Reply with quote

ሳምራውው 33 እንደጻፈ(ች)ው:
I don't know where to start, one day I wanted a reference for a job and contacted my uni. talked to an idiot doctor who knows me for years but he said to me he could not get my project in the university's record office. There are two things to consider here one is they may have lost my final year project which they should not that is if he is telling the truth, the other point is he does not need to read my project to write a reference it shows his unwillingness.

And another time I personally went to uni. to get a reference after a lot of argument which they have initiated I was escorted by security and few days a go was told not to come to the uni. before I informed security.
ዋው ! ከዚህም በላይ ጠብቃለሁ ... ሰዎቹ ሰክሰስፉል ስትሆን አይወዱም .. በተለይ ትምርት እና ሪሰርች ላይ .. ሪሰርችህን ከመስረቅ አልፈው እስከማጥፋት ... ከዛም የከፋ ሊያደርጉ ይችላሉ ... ! ልትከስ ብትሞክር ደግሞ ከዛ በላይ ድራማ መስራታቸው አይቀርም ... ይሄ ታዲያ የሰዎቹ ክፋት እንጂ ያገራቸው ፖሊሲ ላይሆን ይችላል .. እኔ የማረገው የቻልኩትን ያክል ተጠቅሜባቸው ከዛ እግዜር ያቃል ... ሶሪ ስለደረሰብህ ሁሉ .... ! Crying or Very sad
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 805

PostPosted: Wed May 09, 2012 4:44 pm    Post subject: Reply with quote

recho እንደጻፈ(ች)ው:
ኦራይጥ ! ወንድማለም አንድ ጥያቄ ብቻ ... ሳንሰዳደብ , ሳንናናቅ ... ሳንተቻች .. እኔ ብቻ አውቃለሁ እኔ ብቻ ትክክል ነኝ ... ሪቾ ዶማ ናት ማናምን ሳንባባል ማውራት የምንችልበት አለም ይፈጠራል ብለህ ታስባለህ ? ይቺን ብቻ መልስልኝ ... Laughing

እየተወያየን ' ነው ? ለምንድነው እየተሰዳደብን የመሰለሽ ?

እውነቱን ልንገርሽ ? በእውነቱ : እንዳያያዟ ሳየው : ሪቾ በሃሳብ የማይግባቡዋትንና የአስተሳሰቡዋን ስኅተት ሊጠቁሟት የሚመጡትን ሁሉ "ሰደብከኝ : ተቸኸኝ : ናቅከኝ : እኔ ብቻ ትክክል ነኝ አልክ : ዶማ ናት አልከኝ " ምናምን ብላ ሳታስብ : "ቴንክ ! በዛ መልክ አይቼው አላውቅም ነበር ! እንዲህ ዓይነት ነገር ገጥሞኝ አያውቅም ነበር ! ኤክስፒርየንስህን ስላካፈልከኝ አመሰግናለሁ ! በእኔ በኩል ያለውን ደግሞ ልንገርህና ልዩነታቸውን ዓይተህ ተገረም " የምትልበት ዓለም ይፈጠራል ብዬ አላስብም ::

ለምን እንደተናደድሽና ከኔ ጋር ሁል ጊዜ የምትጣዪ እንደሆነ እንደሚሰማሽ ታውቂያለሽ ? ሌሎች የዋርካ ወንዶች ኮረዳ እንደሚያሽኮረምም ጎረምሳ ያልሽውን ብትዪ "እሰይ የኔ ማር !" ብለው ኮንደሴንዲንግሊ እንደፍጹም ሴታሴት (feminin) ሴት ትሪት ስለሚያደርጉሽና ስለጨዋታው እንጂ ስለአስተሳሰብሽ ግድ ስለማይሰጣቸው ሲሆን : እኔ ግን የማሰብ ፖቴንሽያልሽን በሥራ እንድታውዪው ቻሌንጅ ስለማደርግሽ ነው :: ካንቺ ጋር ስወያይ እንደወንድ ነው የማወያይሽ (feminist):: እኩል ነን እያሉ አት ሴም ታይም ሴንሲቲቭ ፕሪንሰስ መሆን ለዚህ ዘመን ሴቶች አይሠራም :: እኔ በበኩሌ ግራ ታጋቡኛላችሁ :: እንግዲህ ጠንከር በይ እታለም !

______________

ጦምኔው :

ልክ ብለሃል :: አማራጮች አሉ :: አማራጮችን ለመነጋገር ቅድሚያ የክፋት ፖቴንሺያሉ እንዳለ አክኖውሌጅ ማድረግ ያስፈልጋል :: ነጥቤ : የክፋት ፖቴንሺያሉ ሰዎችን ሲያጠምድ የተጠመደውን ሰው ጀጅ አናድርገው ነው :: ምክንያቱም የተጠመደበት ጉዳይ የግድ ደካማ ጎኑ ሳይሆን የገዛ ጠንካራ ጎኑ ሊሆን ይችላልና :: አንዳንዴ ኮንፍሮንት ማድረግ ግድ ነው :: ደግሞ መስዋዕትነትን ይጠይቃል :: እኔ ኮንፍሮንት በማድረጌ አቺቭ ያደረግሁት ነገር አለ :: ሪሌቲቭሊ በድል ነው የተወጣሁት :: ከእኔ ይበልጥ ከእኔ በኋላ ላሉ ሰዎች የጠቀመ ትንሽ ለውጥንም አምጥቷል :: የበለጠ ለውጥ የሚያመጣው ደግሞ እግዜር ካለ ገና ለወደፊት ነው :: ችግሩን ኮንፍሮንት ሳናደርግ ጉድጓድ እንዳንገባ ስንጠንቀቅ በመኖር ብቻ አቮይድ አድርገናቸው የማንዘልቃቸው ችግሮች አሉ :: አት ዋን ፖይንት ሀቭ ፌስ ጃይንት ኢን ፍሮንት ኦፍ :: ጃይንት ደግሞ ኢንዲቪጁዋል ችግር ሳይሆን እንደማኅበረሰብ ጠፍሮ የያዘን አስተሳሰብ ወይም ሲስተም ወይም እሱን ፊድ ለማድረግ እኛኑ መጠቀሚያ የሚያደርግ አሠራር ሊሆን ይችላል :: ሰዎች ወደትግል የሚገቡት ለምንድነው ? እውነትን መስክረው ሰማዕት የሚሆኑት ለምንድነው ? አንፌይር ነገሮችን "አይሆንም !" ብለው ሲናገሩ አይደለም ? እነሱ እንደማንኛውም ሰው ጉድጓድ ውስጥ እንዳይገቡ ዝም ብለው መኖር ያቅታቸዋል ?! አያቅታቸውም ! እኔም ችግር ውስጥ ላልገባ የምችልበት አማራጭ ነበረኝ :: አማራጭ ግን ዓላማን መሳትንና መዋሸትን ስለሚያመጣ አልወደድኩትም :: ስለዚህ ችግር ውስጥ ገባሁ :: ይሄ በሌሎችም ይከሰታል :: አብዛኛው ሐበሻ ግን የዚህ ግንዛቤ የለውም :: አበሻ ሞር ጀግና አይደለም :: ፈሪ እየሆነ ነው :: ለዚያ ነው ለብርቱካን ሚደቅሳ ሻማ ማብራት እንጂ ራሱ ብርቱካን ሚደቅሳን መሆን የማይችለው :: የዚህን ሳምንት ገመና ድራማ አይተሃል ? ሜላትን አክስቷ እንደሥራ ፈት ያየቻት ለምንድነው ? ደራሲው ሊያስተምረን የፈለገው ምንድነው ? መስዋዕትነቱን አንድ ሰው ካልከፈለ ማን ይክፈል ?

እኛ ' ቢገባን ነጮችን ሳይሆን ጥቁሮችን ነበር አሜሪካ መጥተን ሠርተን ራሳችንንም ቤተሰቦቻችንንም መለወጥ በመቻላችን ማመስገን የሚገባን ! ምክንያቱም የታገሉትና እምቢኝ ያሉት እነርሱ ናቸው እንጂ ነጮች አይደሉም :: ግን ስለታገሉ ተጠምደዋል :: ችግር ውስጥ ገብተዋል :: ለኛና ለሌላው አፍሪካዊም መንገድ ጠርገዋል :: እነርሱን ማንም ነጭ አይሸውዳቸውም :: ነቄ ናቸው :: ዓለም እንዴት እንደምትሽከረከር ያውቃሉ :: ለዚያ ነው ዘላለም ከነጭ ጥርስ የማይወጡት ::

አቮይድ ስለማድረግና ጉድጓድ ውስጥ ላለመግባት ስለመጠንቀቅ እያወራን እንደሕዝብ ኑሯችንን መቀየር አንችልም :: ጉድጓድ ውስጥ የገቡትንም በኬርለስነሳቸው ምክንያት ችግር እንደደረሰባቸው አድርገው እያዩ ጀጅ ማድረግ ሌሎች ብርቱካኖች ሌሎች ማንዴላዎች ሌሎች ጋንዲዎች ሌሎች አልኮልሞች ሌሎች ሜላቶች እንዳይፈጠሩ ዲስከሬጅ ያደርጋል :: ችግርን አቮይድ ማድረግ ደስተኛ ባርነት ነው :: ጀጅመንታልነት ደግሞ House Niggar ነት ነው :: ዲክሽነሪው እንዲህ ይፈታዋል :-
A black person that does their best to please white people even if it means disowning their own racial identity. (ይህን ለምሳሌ ያህል በጥቁሮች ዙርያ ገላጭ ስለሆነ ወሰድኩት እንጂ አንድምታው ለማንኛውም ሲስተም ይሠራል )

ዋርካ ፍቅር ላይ ብሆንም : ይህን ወደፖለቲካው ትንሽ ኤክስቴንድ ባደርገው : "ታድያ በዚህ አስተሳሰባችን የትግራይ ሕዝብ ወያኔን በጭፍን ቢደግፍ ምን አጠፋህ እንለዋለን ?" ብዬ እገረማለሁ ! ብዙ ገብረመድኅን አርአያዎችም በኅብረተሰባችን መሃል ለምን አልኖሩም የሚለው ጥያቄዬያችንም በዚያው መልስ ያገኛል :: Most of us enjoy being the house nigger to whoever is in power and we think we are the special few because the field nigger happen to be greater in number than us.

አህ ! ይሄ ለሀበሻና በጥቅሉ ለአፍሪካ ጥቁር ኮሶ ነው !! ጥሩ አድርጎ ፍርኃቱን ያሽርለት ነበር !!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Wed May 09, 2012 4:58 pm    Post subject: Reply with quote

አይ አንተ ... እስቲ ጦምኔው የመለስከውን መልስና ለኔ የመለስካቸውን መልሶች ጎን ለጎን አርገህ ተመልከታቸው ... ብቻ በቂ መልስ ነው ... Laughing Laughing
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Wed May 09, 2012 5:05 pm    Post subject: Reply with quote

እናመሰግንሃለ� እንደጻፈ(ች)ው:

ሌሎች የዋርካ ወንዶች ኮረዳ እንደሚያሽኮረምም ጎረምሳ ያልሽውን ብትዪ "እሰይ የኔ ማር !" ብለው ኮንደሴንዲንግሊ እንደፍጹም ሴታሴት (feminin) ሴት ትሪት ስለሚያደርጉሽና ስለጨዋታው እንጂ ስለአስተሳሰብሽ ግድ ስለማይሰጣቸው ሲሆን : እኔ ግን የማሰብ ፖቴንሽያልሽን በሥራ እንድታውዪው ቻሌንጅ ስለማደርግሽ ነው ::

Really? Hmmm. This is wrong from any angle. Do not generalize bro. So according to you every single warka dudes don't care about Rechos ideas but you. Not cool.
_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 2992
Location: Earth

PostPosted: Wed May 09, 2012 5:13 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
ለምን እንደተናደድሽና ከኔ ጋር ሁል ጊዜ የምትጣዪ እንደሆነ እንደሚሰማሽ ታውቂያለሽ ? ሌሎች የዋርካ ወንዶች ኮረዳ እንደሚያሽኮረምም ጎረምሳ ያልሽውን ብትዪ "እሰይ የኔ ማር !" ብለው ኮንደሴንዲንግሊ እንደፍጹም ሴታሴት (feminin) ሴት ትሪት ስለሚያደርጉሽና ስለጨዋታው እንጂ ስለአስተሳሰብሽ ግድ ስለማይሰጣቸው ሲሆን : እኔ ግን የማሰብ ፖቴንሽያልሽን በሥራ እንድታውዪው ቻሌንጅ ስለማደርግሽ ነው :: ካንቺ ጋር ስወያይ እንደወንድ ነው የማወያይሽ (feminist):: እኩል ነን እያሉ አት ሴም ታይም ሴንሲቲቭ ፕሪንሰስ መሆን ለዚህ ዘመን ሴቶች አይሠራም :: እኔ በበኩሌ ግራ ታጋቡኛላችሁ :: እንግዲህ ጠንከር በይ እታለም !
አሁንም የማይገባኝ ፋክት .... የዚህ ቤት ጨዋታ እንዲሁም የሪቾ ዋርካ ላይ ተሳታፊነት ከሴትነትዋ ጋር ያለው ግንኙነት ነው .. ሪቾ ዋርካ ላይ ወንድ ፍለጋ ወይንም የሚያሽኮረምማት ፍለጋ አትመጣም ... በመሰረቱ ሴት ነኝ ስላልኩኝ ነና ሴትነቴን ሊያሳዩ የሚችሉ ተፈጥሮዋዊ ባህሪያቶቸን ለመግታት ምንም አይነት ጥረስ ሳላደርግ ስለምሳተፍ ሴትነቴን መገመት ... መገመት ነው ያልኩት ማወቅ አላኩም ... መገመት ቻልክ እንጂ ሴት መሆኔን ምንም ማስረጃ የለም ... ሲሊ አይዲያስ ይኖሩኛል .. ጠንካራም እንደዛው .. ያንተ ችግር ወንድ የመሰለህ ሰው ሲመልስ አይዲያው ላይ ያተኮር ክርክር ... ሪቾ ስትመጣ ደግሞ ...

Quote:
ታድያ : የሆሊዉድን ኑሮ እንዴት አገኘሽው ? ተመችቶሻል ?! ያለም ያርግልሽ :: እሱን ነው የምታውቂውና ዝም ብለሽ እሱን ኑሪው :: ሌላውን ለኛ ተዪልን ::
አንተን ማሳመን ፈጽሞ የማይቻል ቢሆንም ራስህ የጾታ ችግር አለብህ .... ከአያቶችህ የወረስከው ... ሪቾ ሴንሲቲቭ ከሆነች ደግሞ ከተፈጥሮ የወረሰችው ... ካንተም ሆነ ከለሎች የዋርካ ተሳታፊዎች ግን ሀዘኔታም ሆነ የተለየ እንክብካቤ አያስፈልገኝም .. ሪቾ አባትዋ ልጅ ናት ! Laughing
_________________
ተከብረሽ የኖርሽው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 313

PostPosted: Wed May 09, 2012 6:22 pm    Post subject: Reply with quote

በንግድ መርከቦች ላይ የሚሰሩ ህንዶች ፊሊፒኖችና አፍሪካውያን በመርከቡ የበላይ ሰራተኞች ከፍተኛ ጥቃት እንደሚደርስባቸው የሆነ የሰው መብት ተቆርቋሪ ድረገጽ ላይ አንብቤያለሁ :: በመካከለኛው ምስራቅ አረብ ነክ ካፒቴኖችና በተለይ በግሪክ የመርከብ ሀላፊዎች በነዚህ የበታች ሰራተኞች ላይ የሚደረገው አሰቃቂና አሳፋሪ ግብረሶዶም ድፍረት ብዞዎችን ኢትዮጵያውያኖችን ጨምሮ አሳብዷል :: በተለይ በህጋዊ መንገድ ያልተመዘገቡ ሰራተኞች ላይ በመድሀኒት በማስከር : በማስፈራራትና በማስገደድና ይሄ ነው የማይባል የግብረሶዶም ድፍረት ይደረግባቸዋል :: ያልተመዘገቡትንና ያልፍልናል ብለው በድብቅ መርከብ ላይ ወጥተው የተያዙትን (stow away) ባህር ወርውረው እስከመግደል ድረስ ስለሚችሉ ፍርሀቱ የምር ነው :: የእንደዚህ አይነት ወንጀል ሰለባ የሆነ አንድ ኢትዮፕያዊ ናይሮቢ ኬንያ ውስጥ በአደባባይ አንዷን ሴት አርዶ ተይዞ እቦዶች መታጎሪያ መላኩን ሰምቼያለሁ :: ይህ ሁኔታ ኢትዮጵያም በደንብ የታወቀ ስለሆነ የመርከብ ሰራተኞችን የግሪክ ሚስቶች እያሉ መስደብ የተለመደ ሆኗል :: ይህ ሁኔታ በተለይ ለኢትዮጵያውያን በጣም አሳፋሪ ስለሆነ ችግራቸውን ለማንም ሳይተነፍሱ አምቀው ይዘው የሚሰቃዩ ብዙዎች ናቸው :: አንድ ቀን ሲፈነዳባቸው አለሙን በሙሉ እንደጠላት በማየት ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ :: መፍትሄው ችግሩን አምኖ ቴራፒ መግባትና ይህ አሳፋሪ መደፈር በነሱ ላይ የተፈጸመ ወንጀል እንጂ የነሱ ጥፋት አለመሆኑን አስረግጠው ሲረዱና ራሳቸውን ከመውቀስና ከመጥላት ሲድኑ ነው ::
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1108

PostPosted: Wed May 09, 2012 6:31 pm    Post subject: Reply with quote

ጦምኔው እንደጻፈ(ች)ው:
Quote:

titi sweet

19 minutes ago

OMG pls dont blem us gevriment b/c that ur falt in ua if u went work u can work if u went live u can live if u went be crazy u can be crazy too. this guy i think he is addict b/c no bady take his is citezinship anles he make a big mistek. comon do u comper ethiopia life with us life? i think u r very crazy that all.look at his the way he talk. he talk one and he jamp onther chapeter.god bless usa.

Very Happy Very Happy Very Happy ይህንን እንግዲህ ያገኘሁት ድሬ ቲዩብ ላይ ከዳኒ ቪዲዮ በታች ተለጥፎ ነው :: Guys we should take our english classess seriously. Laughing

አይ እንጉ እንደጉድ አወረደችው አይደል
ጦሜው እኔም አይቼው ፈገግ ብዬ ነበር ያለፍኩት ....አንዱና ዋነኛው ያበሻ ችግር ይህ ነው ..ስታርማቸው ደግሞ የብስባቸዋል እንጉ ያለመቻል እኮ ሞት ሆን እየታየ ነው አሁንማ በኛ ላይ Rolling Eyes
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
እናመሰግንሃለ

ዋና ኮትኳች

Joined: 01 Jun 2009
Posts: 805

PostPosted: Wed May 09, 2012 8:24 pm    Post subject: Reply with quote

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
በንግድ መርከቦች ላይ የሚሰሩ ህንዶች ፊሊፒኖችና አፍሪካውያን በመርከቡ የበላይ ሰራተኞች ከፍተኛ ጥቃት እንደሚደርስባቸው የሆነ የሰው መብት ተቆርቋሪ ድረገጽ ላይ አንብቤያለሁ :: በመካከለኛው ምስራቅ አረብ ነክ ካፒቴኖችና በተለይ በግሪክ የመርከብ ሀላፊዎች በነዚህ የበታች ሰራተኞች ላይ የሚደረገው አሰቃቂና አሳፋሪ ግብረሶዶም ድፍረት ብዞዎችን ኢትዮጵያውያኖችን ጨምሮ አሳብዷል :: በተለይ በህጋዊ መንገድ ያልተመዘገቡ ሰራተኞች ላይ በመድሀኒት በማስከር : በማስፈራራትና በማስገደድና ይሄ ነው የማይባል የግብረሶዶም ድፍረት ይደረግባቸዋል :: ያልተመዘገቡትንና ያልፍልናል ብለው በድብቅ መርከብ ላይ ወጥተው የተያዙትን (stow away) ባህር ወርውረው እስከመግደል ድረስ ስለሚችሉ ፍርሀቱ የምር ነው :: የእንደዚህ አይነት ወንጀል ሰለባ የሆነ አንድ ኢትዮፕያዊ ናይሮቢ ኬንያ ውስጥ በአደባባይ አንዷን ሴት አርዶ ተይዞ እቦዶች መታጎሪያ መላኩን ሰምቼያለሁ :: ይህ ሁኔታ ኢትዮጵያም በደንብ የታወቀ ስለሆነ የመርከብ ሰራተኞችን የግሪክ ሚስቶች እያሉ መስደብ የተለመደ ሆኗል :: ይህ ሁኔታ በተለይ ለኢትዮጵያውያን በጣም አሳፋሪ ስለሆነ ችግራቸውን ለማንም ሳይተነፍሱ አምቀው ይዘው የሚሰቃዩ ብዙዎች ናቸው :: አንድ ቀን ሲፈነዳባቸው አለሙን በሙሉ እንደጠላት በማየት ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ :: መፍትሄው ችግሩን አምኖ ቴራፒ መግባትና ይህ አሳፋሪ መደፈር በነሱ ላይ የተፈጸመ ወንጀል እንጂ የነሱ ጥፋት አለመሆኑን አስረግጠው ሲረዱና ራሳቸውን ከመውቀስና ከመጥላት ሲድኑ ነው ::

ባለነጠብጣቡ ተባረክ ! ይሄ ነው እውነታው :: ይህ ከግብ እንዲደርስ ደግሞ "አንተው ራስህ መጀመርያውኑ ማን እንዲህ አርግ አለህ ? ለምን እንዲህ አላረግህም ?" ብሎ ጀጅ የማያደርግ ሰው ያስፈልጋል :: አብዛኛው ሐበሻ በዚህ ረገድ አስተሳሰቡ እንደሃውስ ኒጋር ስለሆነ የገዛ ወገኑን ለመርዳት አይችልም :: በሰው ቁስል እንጨት ይሰድዳል ::

-----

ጦምኔው :

ለሪቾ የነገርኳት ነገር እውነት ነው :: አልጣመህም : ግን በደንብ አስበው :: እውነት ሊሆን ይችላል ብለህም ገምት :: From any angle this is wrong ብለህ ጭንቅላትህን ዝግ አታድርገው :: ፌሚኒስቶች ይዘው ከሚከራከሩት እይታ አንጻር ችግሩ በርግጥም አለ ብለው ስለሚናገሩና በጥናትም እኛ ወንዶቹ የማናየውን ስለሚያሳዩ : ቢያንስ ከዚያ አንግል ትክክል ነው :: እኔ ራሴ መጻፍ ከመጀመሬ በፊት በዋርካ የንባብ ደንበኛ ስለነበርኩ በአንድ ወቅት ሥራዬ ብዬ ይህን ታዝቤያለሁ :: ሴቶችንና ወንዶችን የምናናግርበት አካሄድ በጣም የተለያየ ነው :: ደግሞ ሴቶችን ቻሌንጅ አያደርጋቸውም :: አንተ እንደዛ ካላደረግህ ጥሩ :: ኤቭሪ ሲንግል ፐርሰን ዋርካ ላይ እንዲያ ያደርጋል የሚል እምነት የለኝም :: እስካሁን ግን እኔ እንዳዋራሁዋት አድርጎ የሚያዋራት ሰው አላየሁም :: ምናልባት ፖለቲካ ሰፈር ብትሄድ እንደዚህ ያዋሩዋት ይሆናል :: ወይም ሃይማኖት ሰፈር :: እዚያ በሃሳብ ላይ ነውና ፍጭት ያለው :: ሴቶቹም በአብዛኛው ወደዛ መምጣት አይፈልጉም :: ሲመጡም ኮንደሴንዲንግ ትሪትመንት ይጠብቃሉ :: ፍቅርና ባሕል አካባቢ ያሉ ወንዶች ግን ሴቶችን የሚያዋሩበት መንገድ በጣም ኮንደሴንዲንግ ነው :: የአይዲያ ልዩነትም ቢመጣ ስቲል ኮንደሴንድንግ ነው :: "አንቺ ካልሽ ይሁንልሽ " ዓይነት በአንቀልባ ማዘል ነገር :: ሴቶችም እዚያ ይበዛሉ :: ግን ለሴቶች ምንም አይጠቅማቸውም :: በተለይ "ተምሬያለሁ እኔም ያባቴ ልጅ ነኝ " ለሚሉ :: Wink ጨዋታ ጨዋታ ነው :: ሃሳብ ደግሞ ሃሳብ ነው ::

የጻፍኩት ከጎመዘዘህ ምንም ማድረግ አልችልም :: እውነታው እንደወረደ ይህን ይመስላል ::

በነገርህ ላይ ሴቶቻችን በትምህርት ቤት ጥሩ አቺቨር እንዳይሆኑ ከሚያደርጋቸው ነገር አንዱ የአስተማሪዎቻቸው ኮንደሴንዲንግ ትሪትመንት ነው :: ሴት ዝግ ጥያቄ ይቀርብላታል :: በትክክል ከመለሰችው ትሞገሳለች :: ወንድ ግን ጥያቄውን ከመለሰ በኋላ "ለምን እንደዛ የሆነ ይመስልሃል ?" ተብሎ እንዲያብራራ ይጠየቃል :: ለወንዱ ሃየር ኤክስፔክቴሽን አለ :: ብዙ አስተማሪዎች ሳያውቁት እንዲህ ናቸው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2363

PostPosted: Wed May 09, 2012 8:44 pm    Post subject: Reply with quote

ቀባጣሪው ደብተራ

ኮንደሴንዲንግ ምን ማለት ነው Question Laughing

ተርጉምና ከፃፍከው ሀሳብ ጋር አስተያየው Laughing Laughing Laughing Laughing

“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳምራውው 33

ኮትኳች

Joined: 21 Jun 2007
Posts: 466

PostPosted: Wed May 09, 2012 9:15 pm    Post subject: Reply with quote

ጦምኔው እንደጻፈ ():

Quote:
..............................................................................
titi sweet

19 minutes ago

OMG pls dont blem us gevriment b/c that ur falt in ua if u went work u can work if u went live u can live if u went be crazy u can be crazy too. this guy i think he is addict b/c no bady take his is citezinship anles he make a big mistek. comon do u comper ethiopia life with us life? i think u r very crazy that all.look at his the way he talk. he talk one and he jamp onther chapeter.god bless usa.

..............
This is really funny and shameful ! እንግሊዝኛ ማውቅ ትልቅ ቁም ነገር አይደለም ነገር ግን ፀሀፊዋ (I think she is a female) ምን ያህል እውቀት እንዳላት ያሳያል :: እንገዴ እንደዚህ ያለች ሰው ዳኒ አንበሳውን ድራግ ወሳጅ ነው ብትል አይገርምም ወሰብ ሰብ ያለ ነገር መረዳት ሰለማትችል !! ዳኒ ግን የሚናገረውን ጠንቅቆ የሚያውቅ ነገር ግን በወጥመዳቸው የወደቀ ጀግና እትዮጵያዊ ነው ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጦምኔው

ውሃ አጠጪ

Joined: 14 Jan 2007
Posts: 1433
Location: Right here

PostPosted: Wed May 09, 2012 9:49 pm    Post subject: Reply with quote

ሠላም እናመሰግንሀለን ::

አንድ ነገር ተረዳ :: ሁሉንም ነገር እና ሁሉንም ሰው አታውቅም :: የምታውቀው ብዙ ነገር ይኖራል ከትምህርት እና ከማንበብ አኳያ :: ነገር ግን ሁሉም ሰው የተለያየ ደረጃ ላይ ቢኖርም በዚያው ልክ በቂ ዕውቀት አለው ቢያንስ ስለሚሰራው ስራ :: አንተ ምናልባት ከአንድ ገበሬ የተሻለ ስለ ፖለቲካ ታውቅ ይሆናል :: ስለግብርና ግን ገበሬው ካንተ የተሻለ ዕውቀት አለው :: (ያው ገበሬ ሆነህ የማታውቅ ከሆነ ማለቴ ነው ):: እና ማለት የፈለኩት ከአጻጻፍህ አንተ ዕውነታውን እና ትክክለኛውን የአስተሳሰብ መንገድ እንደምትከተል ሌላው ሀበሻ ግን (አብዛኛው ሀበሻ ባንተ አገላለጽ ) "ሀውስ ኒገር " ሆኖ የቀረ እያስመሰልክ ነው :: ይህ ልክ አይደለም :: ምናልባትም ሀበሻ እያልክ ሪፈር የምታደርገው ዋርካ ፖለቲካ ላይ ያለውን የስሜታዊነት ምልልሶች ይሆናል :: አየህ እኛ ሁላችንም የተለያየን ሰዎች ነን :: የተለያየ የግላችን የሆነም አይዲያ እና አመለካከት አለን :: ያንን አይዲያችንን ደግሞ ማክበር ግዴታ አለብህ (መስማማት አላልኩም )::

ሪቾ እያልክ ስታወራ ደጋግሜ አንብቤዋለሁ :: አሽሙር አይነት አነጋገር ነው የምታወራው :: ስለስራዋ ስትነግርህ "ምንም አይነት ትሬት ካንቺ ስላላዩ ነው " ብለህ እርግጠኛ ሆነህ ስትናገር አንብቤያለሁ :: አንተ ግን ወዲያ ዝቅ ብለህ ስላለህ አኮምፕሊሽመንት እና "እንደ ሎሚ እንደተቀባበሉህ " ትገልጽለህ :: እና እዚህ ጋር are we supposed to be impressed about your accomplishments while you are dissing የሌሎቹን ስኬት ? ልክ አይደለም በግል ታውቃት ካልሆነ በስተቀር :: ደሞ ለሴት ልጅ ያለህን አመለካከት ያሳያል :: እንደ አነጋገርህ ለሴቶች ለየት ያለ ትኩረት ሰጥተህ ነው የምታዋራቸው አስተሳሰባቸውን ቻሌንጅ ለማድረግ :: እንደውም አንድ ቦታ ላይ "ትምህርት ቤቶች ውስጥ አስተማሪዎች ሴቶች መልስ ሲመልሱላቸው መልሱን ተቀብለው ዝም እንደሚሉ ወንዱ ሲሆን ግን ለምን ? የሚል ጥያቄ እንደሚከተለው ገልጽሀል :: አብዛኛው ስትል ስንት ትምህርት ቤቶች ውስጥ ተምረህ (አስተምረህ ) ነው እንደዚህ "አብዛኞቹ " የሚል ስታቲስቲክስ ያወጣህከው ? ወይስ የግል ገጠመኝህን ነው እያንጸባረክ ያለከው ? እኔ እስካሁን በተማርኩባቸው ትምህርት ቤቶች ሀገር ቤትም ሆነ እዚህ አሜሪካን ሀገር ለሴቶች የተለየ አቀራረብ አላየሁም ጥያቄ ከመመለስ አኳያ :: እንደውም ሀገር ቤት ከአንዲት ሴት ልጅ ጋር ክላስ ውስጥ ለደረጃ እንፎካከር እንደነበር ነው የማስታውሰው :: ጥያቄና መልስ ውድድር እንደውም ወረዳ ወክላ የሄደችው እርሷ ነበረች :: ሁላችንንም አሸንፋ :: ይህ የኔ ኤክስፕሪየንስ ነው ::

ሌላው ደግሞ "እኔ የተሻለ አውቃለሁ " የሚል አቲቲዩድ አለው ጽሁፍህ :: "የአብዛኛው ሀበሻ ችግን ብላ ብላ ነው " " አብዛኞቹ የዋርካ ወንዶች ሴቶችን ከማሽኮመም የዘለለ ለአይዲያቸው ዋጋ አይሰጡም " " አንዛናው አፍሪካዊ ችግሩ እንዲህ ነው እንዲያ ነው " አይነት :: ማንም ሰው ለራሱ ከራሱ በላይ የሚያውቅለትም ሆነ የሚያስብለት እንደሌለ ተረዳ ::

ይህንን ሁሉ የምልህ አስተሳሰብህን (ወይም ከአጻጻፍህ እኔ ያንተ አስተሳሰብ ነው ብዬ የገባኝን ) እንድታየው ነው :: እርግጠኛ አትሁን ስለሁሉም ነገር ::

እንደ ዘእፋ ሳይሆን እንደ ምክር እየው :: በተረፈ እኛ የዋርካ ፍቅር ሰዎች ክርክር አይሆንልንም :: ኮት አንኮት ምዙም አናደርግም :: ትከሻችን የደከመ ነው በፍቅር Laughing

ፒስ

_________________
http://www.youtube.com/watch?v=_jIwsS_eT5w

http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=22540&start=105
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4 ... 9, 10, 11  Next
Page 3 of 11

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia