WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ሙዝ 1

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 367

PostPosted: Mon Jul 02, 2012 11:30 pm    Post subject: ሙዝ 1 Reply with quote

ስማኝማ ብወድህም ይህንን ጥያቄ መጠየቅ ግድ ሆኖብኛል

1. ብሎክድ የተደረገ ድረገጽ መክፈት ችለህ ይኸው ከኛ ጋር አሲዮቤሌማ እያልክ ነው .......(እገዳ የለብህም )

2. ሰዉ ኢሜይል መክፈት እንቢ እያለው አንተ ዋርካን ከፍተህ ጃቫ ሎድ አድርገህ እንደልብህ ፖስት ታደርጋለህ ......(ፈጣን ኢንተርኔት አለህ )

3. አንድ አራተኛ ጎጃምን : አንድ አራተኛ ጋምቤላን እንድታርስ ሰጥተውህ ይኸው በእርሻ ምርት ከበርክ

NGO አይደለህም
የውጪ ኢንቬስተር አይደለህም
እንዴት እዚህ ደረጃ ደረስክ

ይህንን ሁሉ ካሰላሰልኩ በኋላ ሙዝ 1 ወያኔ ብቻ ሳይሆን ቁንጮ ወያኔ ነው የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሻለሁ ::

ልክ ነኝ ወይስ ተሳስቻለሁ ?
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
recho

ዋና አለቃ

Joined: 20 Sep 2004
Posts: 3059
Location: Earth

PostPosted: Tue Jul 03, 2012 4:04 am    Post subject: Re: ሙዝ 1 Reply with quote

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ስማኝማ ብወድህም ይህንን ጥያቄ መጠየቅ ግድ ሆኖብኛል

1. ብሎክድ የተደረገ ድረገጽ መክፈት ችለህ ይኸው ከኛ ጋር አሲዮቤሌማ እያልክ ነው .......(እገዳ የለብህም )

2. ሰዉ ኢሜይል መክፈት እንቢ እያለው አንተ ዋርካን ከፍተህ ጃቫ ሎድ አድርገህ እንደልብህ ፖስት ታደርጋለህ ......(ፈጣን ኢንተርኔት አለህ )

3. አንድ አራተኛ ጎጃምን : አንድ አራተኛ ጋምቤላን እንድታርስ ሰጥተውህ ይኸው በእርሻ ምርት ከበርክ

NGO አይደለህም
የውጪ ኢንቬስተር አይደለህም
እንዴት እዚህ ደረጃ ደረስክ

ይህንን ሁሉ ካሰላሰልኩ በኋላ ሙዝ 1 ወያኔ ብቻ ሳይሆን ቁንጮ ወያኔ ነው የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሻለሁ ::

ልክ ነኝ ወይስ ተሳስቻለሁ ?
ምናልባቱን አቅልህን ስትገዛ እንዳታጠፋት ልጠብቅልህ ብዬ ነው ገጦ ባለሶስት ጥርሱ .. Laughing ሙዝራስ አሜሪካ ዱቅ ብሎስ እንደሆነ የሚጽፈው ? ያም እኮ ያስኬዳል .. Laughing ለግብርናው እንደሆነ እዚህም ስንት የበቆሎ እርሻ አለ ለሰለህ
_________________
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሙዝ 1

ዋና አለቃ

Joined: 22 Feb 2006
Posts: 2669

PostPosted: Fri Jul 06, 2012 12:52 pm    Post subject: Re: ሙዝ 1 Reply with quote

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
ስማኝማ ብወድህም ይህንን ጥያቄ መጠየቅ ግድ ሆኖብኛል

አመሰግናለሁ ብሮ ...
Quote:

1. ብሎክድ የተደረገ ድረገጽ መክፈት ችለህ ይኸው ከኛ ጋር አሲዮቤሌማ እያልክ ነው .......(እገዳ የለብህም )

ስልኬ አይሜት አፓራተስ ላይ ነዉ ያለዉ .... ዊንዶዉ 7 ነዉ ያለባት .... ቸስስስስስ ብዬ እየገባሁ ነዉ .... እስኪ በሞባይል ስልክ ኢንተርኔት የሚጠቀሙ ጀለሶች ካሉ ጠይቃቸዉ .... :: አዲስ አበባ ስመጣ ግን የምጠቀመዉ በድሮ ቢሮዬ አካዉንት ዲያል የማደርገዉ ወደዛዉ ነዉ .... ... የኢትዮቴሌኮምን ጌትዌይ አልጠቀምም :: የቀድሞ ቢሮዬ ፓርት ታይም አማካሪም ነኝና Wink
Quote:

2. ሰዉ ኢሜይል መክፈት እንቢ እያለው አንተ ዋርካን ከፍተህ ጃቫ ሎድ አድርገህ እንደልብህ ፖስት ታደርጋለህ ......(ፈጣን ኢንተርኔት አለህ )

ወደ ቁጥር አንድን የዞረ Razz
Quote:

3. አንድ አራተኛ ጎጃምን : አንድ አራተኛ ጋምቤላን እንድታርስ ሰጥተውህ ይኸው በእርሻ ምርት ከበርክ

መክበር አለመክበሬን አምላክ ይወቀዉ .... ቂቂቂ .... የቦታዉም ስፋት አጋነንከዉ .... ጎጃም 500 ጋምቤላ 1000 ሄክታር ብቻ ...:: ስለዚህም ነገር ዋርካ ላይ ለማዉራት ሞክሬ ነበር :: እኔ በይሉኝታ ብዙ መሬት አልወሰድኩም :: አንድ ወዳጄ ጋምቤላ የህንጻ ተቋራጭ ሆኖ ሄዶ 5000 ሄክታር ወስዶ እስካሁን እየሰራበት አይደለሁም :: እኔም ከዛ በላይ መዉሰድ እችል ነበር ... ግን የማልሰራበትን ለምን በሚል ነዉ :: ክራይቴሪያዉን ካሟላህ ያኔ ችግር አልነበረም ....:: እሱንም ኢንፎ እዚህ ዋርካ ላይ ስለፈልፍ እንደ ወያኔ ተቆጥሬ ነበር Wink አሁን ግን የቆመ ይመስለኛል .... ምክንያቱም ሁሉም እየወሰደ ስለማይሰራበት :: ጋምቤላ 50 አመት ነዉ የሰጡን .... አሁን አሁን ግን ትራክተር የሌለዉን እና የማይሰራበትን ባለ ሀብት ተብዬ ለመንጠቅ በሂደት ላይ ናቸዉ :: ጎጃም 7 አመት ነዉ የሰጡን .... ባንሰራበት ኖሮ 3ኛዉ አመት ለሌላ ሊሰጡ ይችላሉ .... የተለዬ አጥጋቢ ምክንያት ከሌለ .... ላይክ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ከሌለዉ ...

ቂቂቂ ሁሌም የሚገርመኝ ወያኔ ብቻ ነዉ ቦታ የሚወስደዉ ? የሚነግደዉ ? ቂቂቂ .... አትሸወዱ .... እነሱ ግምግመማዉም መከራ ነዉ ..... ያን ያክል ጊዜም ያላቸዉ አይመስለኝም Wink ኤኒዌይ ይህ የግል እምነቴ ነዉ .... መረጃ ይዛችሁ ከሆነ እሰዬዉ .... ካልሆነ ግን Razz Very Happy Evil or Very Mad Question Wink Arrow Arrow Arrow
Quote:

ይህንን ሁሉ ካሰላሰልኩ በኋላ ሙዝ 1 ወያኔ ብቻ ሳይሆን ቁንጮ ወያኔ ነው የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሻለሁ ::

ልክ ነኝ ወይስ ተሳስቻለሁ ?

ልክ ነህ Laughing
_________________
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 367

PostPosted: Fri Jul 06, 2012 7:05 pm    Post subject: Re: ሙዝ 1 Reply with quote

ሙዝ 1 እንደጻፈ(ች)ው:
-...- እንደጻፈ(ች)ው:ይህንን ሁሉ ካሰላሰልኩ በኋላ ሙዝ 1 ወያኔ ብቻ ሳይሆን ቁንጮ ወያኔ ነው የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሻለሁ ::

ልክ ነኝ ወይስ ተሳስቻለሁ ?

ልክ ነህ Laughing

ወንድሜ ሙዝ 1 ሀቀኛ ሆነህ ወያኔነትክን ስላመንክልኝ እጅጉን አመሰግናለሁ :: ጥሎብኝ ማንነቱን የማይደብቅ ሀቀኛ ሰው እወዳለሁ :: ስለዚህ ወያኔ ብትሆንም እንደተወደድክ ይቀጥላል ::
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia