WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
እነ ተድላ ሀይሉና አለማየሁ የወያኔን ፓርላማ ተቀላቀሉ ተባለ

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ገራዶ

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Nov 2004
Posts: 513
Location: ethiopia

PostPosted: Wed May 16, 2012 5:47 am    Post subject: እነ ተድላ ሀይሉና አለማየሁ የወያኔን ፓርላማ ተቀላቀሉ ተባለ Reply with quote

ምንጭ :-
http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=48472

እጂግ በጣም በተወገዘው እና በህዝብ አከንቱፍ በተባለው የወያኔ ፓርላማ ዉስጥ የዋርካው አንበሶች እና አናብስት ሲባሉ የከረሙት እነ ተድላ ሀይሉና አለማየሁ Twisted Evil እንዲሁም አንፌቅና ጥልቁ ስልጣን ተስጥቶዋቸው በደስታ ሲቃ ላይ መሆናቸዉን ዉስጥ አወቅ ምንጩች አረጋግጠዋል .

እነዚህ ሳይሞቅ ፈላ የተባሉት አስመሳይ የእምየ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ተባብለው ሲሞላቀቁብን የነበሩት ሁሉ የወያኔን ሹመት አጎንብሰው እና ተንበርክከው የተቀበሉት ሲሆን ጥቂቶች ደግሞ ለወያኔ እድሜና ጤና አሙዋልቶ እንዲሰጥላቸው አምላካቸዉን ተማጽነዋል .

ሰሞኑን በዋርካ ላይ ይፋ በሆነው በዚህ ቆሻሻ መንግስታዊ የስልጣን ድልድል ዉስጥ ቱባ ቱባው ሻእብያ የፋይናንስ እና የገንዘብ ተቁዋማትን የተሸለመ ሲሆን እነሱም አገኘናት -እንደተመኘናት በማለት እድላቸዉን አመስግነዋል .

እነተድላ የኢትዮጵያ አርበኞች በጽሁፋቸው ወያኔን ሲዘረጥጡ የነበረው ለስልጣን መደራደርያነት እንጂ ላገሪቱ እና ለህዝቡ አንድነት በመቆርቆር እንዳለሆነ ያረጋግጣል በማለት ዉስጥ አወቅ ተንታኞች ያስረዳሉ .

እነ አንፌቃና ጥልቁ 1 የተባሉት ደግሞ ዋርካ ላይ ወያኔን እና ሻእብያን በማብጠልጠል ግንባርቀደሞቹ እኛ ነን በሚል ሌሎችን አናት አናታቸዉን ሲመቱ እንዳልነበር ወያኔ የሰጣቸዉን ፍርፋሪ
በመቀበል ዝም ጪጭ ብለው ስልጣኑን መረከባቸው አገሪቱ የረባ ሰው እና ተተኪ ትውልድ ያላፈራች መሀን አድርጎዋታል በማለት በቁጪት የሚናገሩት ብዙ ናቸው .

በአጠቃላይ ሰሞኑን ዋርካ ላይ የታወጀው አዲስ የወያኔ መንግስት እነተድላ እና ዋርካ ላይ እስክስታ በመምታት ያዙኝ ልቀቁኝ በማለት የሚታወቀው አስመሳዩ አለማየሁ ትግራይ -ትግርኝን ወያኔወች ሲመሰርቱ አሸብሻቢ ለመሆን የታጩ እንጂ የኢሀዲግን የፖለቲካ መስመር በቅጡ ተረድተው ስራ ላይ ይውላሉ እንደማይባል እነዚሁ ዉስጥ አወቅ ሰወች ያብራራሉ .

ወያኔ የተስፋ መቁረጥ እና የመፍጨረጨር ዘዴዉን አጠናክሮ የቀጠለ በሚመስለው በዚህ አዲስ ካቢኔ ምስረታ ላይ እነተድላ በወያኔ ላይ ሲስነዝሩት የነበረዉን ምላስ አጥፈው በዝምታ የወያኔ ባንዳና አሽከር መሆናቸው ብዙወቺን ያስገረመ ቢሆንም አንዳንዶች ለስማቸው እና ለክብራቸው ሲሉ ሹመቱን በማዉገዝ ለሀገራቸው የጀመሩትን የአርበኝነት ትግል በቅርቡ ይጀምራሉ ተብሎ ተገምቶዋል .በዚህም ምክንያት አዲሱ ካቢኔ ሊፍረከረክ ይችላል ተብሎ የታሰበ ሲሆን አንዳንዶች የወያኔን ገጸበረከት እና ካዝና የቁዋመጡ ግን (እነእንድርያስ Twisted Evil ) ለወያኔ እድሜ መርዘም ሁሉንም አይነት የአሽከርነት እና የሎሌነት ስራ እንደሚፈጽሙ ይጠበቃል በማለት ምንጭቻችን አስረድተዉናል .

በመጨረሻም ወያኔ አንዳንድ ታዋቂ አገርወዳዶቺን በምክር ቤቱ ዉስጥ ለማስገባት የመረጠበት ውናው ምክንያት የህብ ድግፋ እንደፈረስ ጪራ እየቀጠነበት ሄዶ ዛሬ በአራቱም ማእዘናት እሳት ስለሚንቀለቀልበት ነው የሚሉ ወገኖች ሲኖሩ በሌላ ወገን ግን ይህ ደርግ -ወያኔ -ሻእብያን ያካተተ የሶስትዮሽ ጥምረት መጪዉን ምርጫ ለማሸነፍ ካሁኑ ግብግብ መጀመሩን ያረጋግጥልናል በማለት የሚጠራጠሩ ወግኖች አሉ .

የሆነው ሆኖ ወያኔ ቀጣዮቹ አመታት ፈታኝ እና አዳጋች ስለሚሆኑበት ከዲያስፖራው አንዳንዱን ሆዳም እየመረጠ እና በገንዘብና በቪላቤት እያማለለ እድሜዉን ሊያራዝም እንደሚሞክር
ይህ የሰሞኑ የዋርካ ወያኔወች ፓርላማ ምክርቤት ያረጋግጥልናል .

በመጨረሻም ይህ አገርወዳዱን ሁሉ አንገት ያስደፋዉን እርምጃ የወሰዱ ወገኖች ቃል የገቡላትን አገር እና ህዝብ አስታዉሰው ፓርላማዉን አውግዘው እና ረግጠው በቅርቡ ይወጣሉ የሚል ግምት ያለ ሲሆን አንዳንዶቹም ይህ የወያኔ ተስፋ መቁረጥ እርምጃ እንጂ ባገሪቱ የሰፈነዉን የፖለቲካ ችግር ይፈታል ተብሎ እንደማይታሰብ አስረድተዋል . ጥቂቶቹም እኛ የወያኔ መቀመጫ ማሙዋያ ወይም እድሜ መቀጠያ አይደለንም ..ስለዚህ ወደፊት ፍላጎታቺን ሳይጠየቅ ፓርላማ ዉስጥ እንደሰርዲን ማጎሩ እኛን ከህዝብ ለመነጠል የታሰበ ሴራ መኖሩን ይጠቁማል በማለትም አማረዋል .

ከሰላምታ ጋር .
ለተጠናቀረው ዜና --ገራዶ
አዲስ አበባ ከሚገኘው Ethiopian Broadcasting Network ዋና መስርያቤት -
_________________
All kinds of winds may push us around;but in the end we go where we row.

Last edited by ገራዶ on Wed May 16, 2012 3:11 pm; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መራራ

ውሃ አጠጪ

Joined: 25 Sep 2004
Posts: 1027
Location: united states

PostPosted: Wed May 16, 2012 10:16 am    Post subject: Reply with quote

ጅል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2951

PostPosted: Wed May 16, 2012 11:36 am    Post subject: Re: እነ ተድላ ሀይሉና አለማየሁ የወያኔን ፓርላማ ተቀላቀሉ ተባለ Reply with quote

የኢሳት ዜና Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ገራዶ እንደጻፈ(ች)ው:
ምንጭ :-
http://www.cyberethiopia.com/warka4/viewtopic.php?t=48472

እጂግ በጣም በተወገዘው እና በህዝብ አከንቱፍ በተባለው የወያኔ ፓርላማ ዉስጥ የዋርካው አንበሶች እና አናብስት ሲባሉ የከረሙት እነ ተድላ ሀይሉና አለማየሁ Twisted Evil እንዲሁም አንፌቅና ጥልቁ ስልጣን ተስጥቶዋቸው በደስታ ሲቃ ላይ መሆናቸዉን ዉስጥ አወቅ ምንጩች አረጋግጠዋል .

እነዚህ ሳይሞቅ ፈላ የተባሉት አስመሳይ የእምየ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ተባብለው ሲሞላቀቁብን የነበሩት ሁሉ የወያኔን ሹመት አጎንብሰው እና ተንበርክከው የተቀበሉት ሲሆን ጥቂቶች ደግሞ ለወያኔ እድሜና ጤና አሙዋልቶ እንዲሰጥላቸው አምላካቸዉን ተማጽነዋል .

ሰሞኑን በዋርካ ላይ ይፋ በሆነው በዚህ ቆሻሻ መንግስታዊ የስልጣን ድልድል ዉስጥ ቱባ ቱባው ሻእብያ የፋይናንስ እና የገንዘብ ተቁዋማትን የተሸለመ ሲሆን እነሱም አገኘናት -እንደተመኘናት በማለት እድላቸዉን አመስግነዋል .

እነተድላ የኢትዮጵያ አርበኞች በጽሁፋቸው ወያኔን ሲዘረጥጡ የነበረው ለስልጣን መደራደርያነት እንጂ ላገሪቱ እና ለህዝቡ አንድነት በመቆርቆር እንዳለሆነ ያረጋግጣል በማለት ዉስጥ አወቅ ተንታኞች ያስረዳሉ .

እነ አንፌቃና ጥልቁ 1 የተባሉት ደግሞ ዋርካ ላይ ወያኔን እና ሻእብያን በማብጠልጠል ግንባርቀደሞቹ እኛ ነን በሚል ሌሎችን አናት አናታቸዉን ሲመቱ እንዳልነበር ወያኔ የሰጣቸዉን ፍርፋሪ
በመቀበል ዝም ጪጭ ብለው ስልጣኑን መረከባቸው አገሪቱ የረባ ሰው እና ተተኪ ትውልድ ያላፈራች መሀን አድርጎዋታል በማለት በቁጪት የሚናገሩት ብዙ ናቸው .

በአጠቃላይ ሰሞኑን ዋርካ ላይ የታወጀው አዲስ የወያኔ መንግስት እነተድላ እና ዋርካ ላይ እስክስታ በመምታት ያዙኝ ልቀቁኝ በማለት የሚታወቀው አስመሳዩ አለማየሁ ትግራይ -ትግርኝን ወያኔወች ሲመሰርቱ አሸብሻቢ ለመሆን የታጩ እንጂ የኢሀዲግን የፖለቲካ መስመር በቅጡ ተረድተው ስራ ላይ ይውላሉ እንደማይባል እነዚሁ ዉስጥ አወቅ ሰወች ያብራራሉ .

ወያኔ የተስፋ መቁረጥ እና የመፍጨረጨር ዘዴዉን አጠናክሮ የቀጠለ በሚመስለው በዚህ አዲስ ካቢኔ ምስረታ ላይ እነተድላ በወያኔ ላይ ሲስነዝሩት የነበረዉን ምላስ አጥፈው በዝምታ የወያኔ ባንዳና አሽከር መሆናቸው ብዙወቺን ያስገረመ ቢሆንም አንዳንዶች ለስማቸው እና ለክብራቸው ሲሉ ሹመቱን በማዉገዝ ለሀገራቸው የጀመሩትን የአርበኝነት ትግል በቅርቡ ይጀምራሉ ተብሎ ተገምቶዋል .በዚህም ምክንያት አዲሱ ካቢኔ ሊፍረከረክ ይችላል ተብሎ የታሰበ ሲሆን አንዳንዶች የወያኔን ገጸበረከት እና ካዝና የቁዋመጡ ግን (እነእንድርያስ Twisted Evil ) ለወያኔ እድሜ መርዘም ሁሉንም አይነት የአሽከርነት እና የሎሌነት ስራ እንደሚፈጽሙ ይጠበቃል በማለት ምንጭቻችን አስረድተዉናል .

በመጨረሻም ወያኔ አንዳንድ ታዋቂ አገርወዳዶቺን በምክር ቤቱ ዉስጥ ለማስገባት የመረጠበት ውናው ምክንያት የህብ ድግፋ እንደፈረስ ጪራ እየቀጠነበት ሄዶ ዛሬ በአራቱም ማእዘናት እሳት ስለሚንቀለቀልበት ነው የሚሉ ወገኖች ሲኖሩ በሌላ ወገን ግን ይህ ደርግ -ወያኔ -ሻእብያን ያካተተ የሶስትዮሽ ጥምረት መጪዉን ምርጫ ለማሸነፍ ካሁኑ ግብግብ መጀመሩን ያረጋግጥልናል በማለት የሚጠራጠሩ ወግኖች አሉ .

የሆነው ሆኖ ወያኔ ቀጣዮቹ አመታት ፈታኝ እና አዳጋች ስለሚሆኑበት ከዲያስፖራው አንዳንዱን ሆዳም እየመረጠ እና በገንዘብና በቪላቤት እያማለለ እድሜዉን ሊያራዝም እንደሚሞክር
ይህ የሰሞኑ የዋርካ ወያኔወች ፓርላማ ምክርቤት ያረጋግጥልናል .

አክእንቱፍ እነተድላ Evil or Very Mad አለማየሁ Twisted Evil እና አንፌቃ Evil or Very Mad ጥልቁ 1 Twisted Evil የመሳሰሉት ላይ

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Wed May 16, 2012 2:15 pm    Post subject: Reply with quote

ገራዶ ..ምነው በጤና ነው ወይንስ ያችን ቆሻሺት አንድ ሁለቴ ቡል ..ቡል አድርገሀል Very Happy
_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
እምቢ ለሀገር

ኮትኳች

Joined: 13 Feb 2012
Posts: 262

PostPosted: Wed May 16, 2012 2:28 pm    Post subject: Reply with quote

ወገን ገራዶ Exclamation ማን አባቱን ደስ ይበለው ብለህ ነው ከወንድሞችህ እና ከእህትህ ጋር ምትቆራቆሰው .... Question
በል በአስቸኳይ አፎሙዝህን ወደ ማይድኑት ወያናይ አዙር Exclamationእምቢ ለሀገር Exclamation
ሀይቅ
ወሎ
_________________
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገራዶ

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Nov 2004
Posts: 513
Location: ethiopia

PostPosted: Wed May 16, 2012 2:53 pm    Post subject: Reply with quote

እምቢ ለሀገር እንደጻፈ(ች)ው:
ወገን ገራዶ Exclamation ማን አባቱን ደስ ይበለው ብለህ ነው ከወንድሞችህ እና ከእህትህ ጋር ምትቆራቆሰው .... Question
በል በአስቸኳይ አፎሙዝህን ወደ ማይድኑት ወያናይ አዙር Exclamation

እምቢ ለሀገር Exclamation
ሀይቅ
ወሎ

በጣም ጥሩ ......ስድቡን አንስቼዋለሁ ....የተቀረው አስተያየቴ ግን ለታሪክ ይቀመጥ ......ይህ በኔ በኩል ነው .!!!
በነሱ በኩል ደግሞ ለዘመድ -ለባዳ ስማቸዉን ከወያኔው ሊስት ዉስጥ አሁኑኑ እንዲፋቅ በማድረግ ከወያኔው ፓርላማ ራሳቸዉን ማግለላቸዉን
1.ለነጻው ፕሬስ ጋዜታዊ መግለጫ ይስጡ
2.ፕሬስ ሪሊዝ በማዉጣትም በጽሁፍ አቁዋማቸዉን ይግለጡ
በዚህ የወያኔዉን ጎራ ያስደንብሩት !!! ይህን እርምጃ እንዲወስዱ ለነሱም ምክሩ ይድረሳቸው .............እምቢ ካሉ ግን ጦርነቱ ዋርካ ላይ እንደሚቀጥል ይወቁት .
_________________
All kinds of winds may push us around;but in the end we go where we row.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Ibn Khaldun

ኮትኳች

Joined: 15 Dec 2009
Posts: 203

PostPosted: Wed May 16, 2012 5:39 pm    Post subject: Reply with quote

ገራዶ እንደጻፈ(ች)ው:
ለዘመድ -ለባዳ ስማቸዉን ከወያኔው ሊስት ዉስጥ አሁኑኑ እንዲፋቅ በማድረግ ከወያኔው ፓርላማ ራሳቸዉን ማግለላቸዉን .... ጋዜታዊ መግለጫ ይስጡ ...
ተዋቸው እዛው ያንቀላፉበት Laughing http://youtu.be/Run3XHe-XoQ Laughing
_________________
IF YOU CAN'T SAY ANYTHING NICE - SHUT UP!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገራዶ

ዋና ኮትኳች

Joined: 03 Nov 2004
Posts: 513
Location: ethiopia

PostPosted: Thu May 17, 2012 2:17 am    Post subject: Reply with quote

Ibn Khaldun እንደጻፈ(ች)ው:
ገራዶ እንደጻፈ(ች)ው:
ለዘመድ -ለባዳ ስማቸዉን ከወያኔው ሊስት ዉስጥ አሁኑኑ እንዲፋቅ በማድረግ ከወያኔው ፓርላማ ራሳቸዉን ማግለላቸዉን .... ጋዜታዊ መግለጫ ይስጡ ...
ተዋቸው እዛው ያንቀላፉበት Laughing http://youtu.be/Run3XHe-XoQ Laughing

ሰላም ኢብን ...
የሚያንቀላፋው ታጋይ አዜብ ናት ወይስ አቶ አለማየሁ የሚባለው ? እሚናገረው መቼም ያው እምናዉቀው ነው .ቅቅ

ያው እኔንም እዚያው ፋሽስታዊ ፓርላማ ዉስጥ ለማስገባት ስሜን ሊስታቸው ዉስጥ ማስገባታቸዉን እጅግ በጣም አጥብቄ ከማዉገዜ በላይ እኔ ከነሱ ጋር መጎናበስም ሆነ መሞዳሞድ እንደማልችል በጋዜጠኞች ፊትለፊት በግልጽ አስታውቄያቸዋለሁ . እኔ የነሱ ቪላ ቤት እና 400ካሬ ባፍንጫየ ይውጣ በማለትም እቅጩን በይፋ ተናግሬያለሁ .
ለህዝቤ እና ላገሬ የገባሁትን ቃል እምጠብቅ እንጂ እንደንቶኔ እርምጥምጥ አይደለሁም በማለት አስረግጬ ገልጫለሁ .

ስሜንም በየአደባባዩ አንዳይጠቀሙበት አጥብቄ የተናገርኩ ሲሆን ይህን አሰራር የሚቀጥሉበት ከሆነ ሰባዊ መብቴን እንደታጋፉ ቆጥሬ በፍርድቤት የሚጠየቅ ክፍል ሊኖር እንደሚችል ገልጫለሁ .

ኢትዮጵያ ትቅደም
አቆርቁዋዥዋ ይውደም .
_________________
All kinds of winds may push us around;but in the end we go where we row.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia