View previous topic :: View next topic
Author
Message
ዳግማዊ ዋለልኝ Joined: 20 Oct 2010 Posts: 2356
Posted: Thu May 10, 2012 5:47 pm Post subject: የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲን .....ይምረጡ !!!
ሠላም ዋርካውያን
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲን በዛሬው እለት ያቋቋምኩኝ መሆኔን ሳሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው .....የካቢኔ አባሎችን ስም ዝርዝር ከታች አቅርቤያለሁ ....የኢትዮጵያን ችግር ጠራርጎ የሚያስወግድ አስደናቂ ስብስብ ነው ......ተዝናኑ
ማሳሰቢያ
ሀ . እኔ ስልጣን አልፈልግም
ለ . ጠቅላይ ሚኒስትሩን የሚመርጠው ካቢኔው ይሆናል
ሐ . የካቢኔ እጩዎች በጤና እክል ምክንያት ካልሆነ በስተቀር በምንም ምክንያት እጩነቱን ላለመቀበል ምክንያት ማቅረብ አይችሉም
መ . በስህተት የተዘነጉ ግለሰቦች ለሚኒስትር ዲኤታነት ክፍት ቦታዎች ስላሉ እንደአስፈላጊነቱ ሽግሽግ ይደረጋል
ኢትዮጵያ ትቅደም
ፊርማ የማይነበብ
ዳግማዊ ዋለልኝ
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲ አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ
1. ስልኪ .....ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2. አባዊርቱ .....የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስትር
ወልድያ ......የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
3. እቴጌይት .....የፍትህ ሚኒስትር
ዲጎኔ ..............የፍትህ ሚኒስትር ዲኤታ
4. recho.....የሴቶች ;ወጣቶች እና ህፃናት ጉዳዮች ሚኒስትር
5. አሉ -ኡላ .....የትምህርት ሚኒስትር
6. ደጉ .....የትራንስፖርት እና መገናኛ ሚኒስትር
7. አንፌቃ .....የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር
ናፖሊዮን ዳኘ ......የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
8. ኣሲምባ .....የመከላከያ ሚኒስትር
ዓለማየሁ ....የመከላከያ ሚኒስትር ዲኤታ
9. ውቃው ...የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር
እናመሰግንሃለ ....የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ
10. ቀደምት .....የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር
የዘመኑ ልሳን ....የከተማ ልማትና ኮንስራክሽን ሚኒስትር ዲኤታ
11. ሾተል .....የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
12. ክቡራን .....የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር
ተድላ ሀይሉ ....የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
13. Ahmed-1.....የጤና ጥበቃ ሚኒስትር
14. ሙዝ -1.....የግብርና ሚኒስትር
15. ምክክር .....የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር
16. እንድሪያስ .....የፋይናንስ ሚኒስትር
17. ወርቅነች .....የኢንደስትሪ ሚኒስትር
18. ስሙ ይናገር .....የማእድን ሚኒስትር
19. መስለ መላጣው ....የውሀ እና ኤነርጂ ሚኒስትር
20. ሚስተር -x......የኮሚዩኒኬሽን እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
21. ቆቁ .....የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ አማካሪ
22. ዛህኑ .....የገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን ዳይሬክተር _________________“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዲጎኔ Joined: 19 Aug 2005 Posts: 3832 Location: united states
Posted: Thu May 10, 2012 6:01 pm Post subject: Re: የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲን .....ይምረጡ !!!
ሰላም ለሁላችን
የሹመት ድልድሉ በትክክል ለዚያህ ጦቢያ በገሀዱ አለም የምመኘው አይነት ሁሉንም ብሄር ብሄርሰቦች ሀይማኖቶችና ጾታዎች ያካተተ በመሆኑ አደንቃለሁ ::የተሰጠኝ ሺሞት ከተገቢዋ ሞደሬቷ እትጌይቱ ስር በመሆኔ ብቻ የምቀበለው ሲሆን ከተሰጠው ምደባ ውጭ የተለመደው የወያኔያዊ ተለጣፊ አሰራርና የሿሞው ጣልገብነት ካለ ግን በሰከንድ ስራ እንደምለቅ አስቀድሜ አስታውቃለሁ ::
ማሳሰቢያ -ምንም ከሿሚው ጋር ፍልሚያ ቢኖራችሁም ሞንሟናው ለማስታወቂያ ሚኒትርነት ተድላ ለትምህርት ሚንስቴር ወይም ትምህርት ኮሚሽን ናፖሊዎን ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ጥልቁ ለማእድን ሚንስትር ይመጥናሉ ::
ዲጎኔ ሞረቴው ለሹመቱ የማይመጥነው ይህን በገሀድ ለማየት የሚናፍቀው
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው : ሠላም ዋርካውያን
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲን በዛሬው እለት ያቋቋምኩኝ መሆኔን ሳሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው .....የካቢኔ አባሎችን ስም ዝርዝር ከታች አቅርቤያለሁ ....የኢትዮጵያን ችግር ጠራርጎ የሚያስወግድ አስደናቂ ስብስብ ነው ......ተዝናኑ
ማሳሰቢያ
ሀ . እኔ ስልጣን አልፈልግም
ለ . ጠቅላይ ሚኒስትሩን የሚመርጠው ካቢኔው ይሆናል
ሐ . የካቢኔ እጩዎች በጤና እክል ምክንያት ካልሆነ በስተቀር በምንም ምክንያት እጩነቱን ላለመቀበል ምክንያት ማቅረብ አይችሉም
መ . በስህተት የተዘነጉ ግለሰቦች ለሚኒስትር ዲኤታነት ክፍት ቦታዎች ስላሉ እንደአስፈላጊነቱ ሽግሽግ ይደረጋል
ኢትዮጵያ ትቅደም
ፊርማ የማይነበብ
ዳግማዊ ዋለልኝ
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲ አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ
1. ስልኪ .....ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2. አባዊርቱ .....የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስትር
ወልድያ ......የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
3. እቴጌይት .....የፍትህ ሚኒስትር
ዲጎኔ ..............የፍትህ ሚኒስትር ዲኤታ
4. recho.....የሴቶች ;ወጣቶች እና ህፃናት ጉዳዮች ሚኒስትር
5. አሉ -ኡላ .....የትምህርት ሚኒስትር
6. ደጉ .....የትራንስፖርት እና መገናኛ ሚኒስትር
7. አንፌቃ .....የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር
ናፖሊዮን ዳኘ ......የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
8. ኣሲምባ .....የመከላከያ ሚኒስትር
ዓለማየሁ ....የመከላከያ ሚኒስትር ዲኤታ
9. ውቃው ...የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር
እናመሰግንሃለ ....የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ
10. ቀደምት .....የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር
የዘመኑ ልሳን ....የከተማ ልማትና ኮንስራክሽን ሚኒስትር ዲኤታ
11. ሾተል .....የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
12. ክቡራን .....የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር
ተድላ ሀይሉ ....የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
13. Ahmed-1.....የጤና ጥበቃ ሚኒስትር
14. ሙዝ -1.....የግብርና ሚኒስትር
15. ምክክር .....የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር
16. እንድሪያስ .....የፋይናንስ ሚኒስትር
17. ወርቅነች .....የኢንደስትሪ ሚኒስትር
18. ስሙ ይናገር .....የማእድን ሚኒስትር
19. መስለ መላጣው ....የውሀ እና ኤነርጂ ሚኒስትር
20. ሚስተር -x......የኮሚዩኒኬሽን እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
21. ቆቁ .....የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ አማካሪ
22. ዛህኑ .....የገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን ዳይሬክተር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳግማዊ ዋለልኝ Joined: 20 Oct 2010 Posts: 2356
Posted: Thu May 10, 2012 6:11 pm Post subject: Re: የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲን .....ይምረጡ !!!
ሠላም አቶ ዲጎኔ
እኔም እኮ ለፍትህ ሚኒስትርነት እጩ ያደረኩዎት ፍትሀዊ መሆንዎን ስላወኩኝ ነው
ተለጣፊ አሰራር እና ጣልቃገብነት ፈፅሞ እንደማይኖር በኮሚቴው ስም አረጋግጣለሁ ......ሞንሟናውና ጥልቁ -1ንም ስላስታወሱን በኮሚቴው ስም እያመሰገንኩኝ ; ኮሚቴው ተወያይቶ በቅርቡ በካቢኔው ውስጥ እንደሚካተቱ ቃል እገባለሁ
ዳግማዊ ዋለልኝ
ፊርማ የማይነበብ
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲ አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ
ዲጎኔ እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ለሁላችን
የሹመት ድልድሉ በትክክል ለዚያህ ጦቢያ በገሀዱ አለም የምመኘው አይነት ሁሉንም ብሄር ብሄርሰቦች ሀይማኖቶችና ጾታዎች ያካተተ በመሆኑ አደንቃለሁ ::የተሰጠኝ ሺሞት ከተገቢዋ ሞደሬቷ እትጌይቱ ስር በመሆኔ ብቻ የምቀበለው ሲሆን ከተሰጠው ምደባ ውጭ የተለመደው የወያኔያዊ ተለጣፊ አሰራርና የሿሞው ጣልገብነት ካለ ግን በሰከንድ ስራ እንደምለቅ አስቀድሜ አስታውቃለሁ ::
ማሳሰቢያ -ምንም ከሿሚው ጋር ፍልሚያ ቢኖራችሁም ሞንሟናው ለማስታወቂያ ሚኒትርነት ተድላ ለትምህርት ሚንስቴር ወይም ትምህርት ኮሚሽን ናፖሊዎን ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ጥልቁ ለማእድን ሚንስትር ይመጥናሉ ::
ዲጎኔ ሞረቴው ለሹመቱ የማይመጥነው ይህን በገሀድ ለማየት የሚናፍቀው
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው : ሠላም ዋርካውያን
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲን በዛሬው እለት ያቋቋምኩኝ መሆኔን ሳሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው .....የካቢኔ አባሎችን ስም ዝርዝር ከታች አቅርቤያለሁ ....የኢትዮጵያን ችግር ጠራርጎ የሚያስወግድ አስደናቂ ስብስብ ነው ......ተዝናኑ
ማሳሰቢያ
ሀ . እኔ ስልጣን አልፈልግም
ለ . ጠቅላይ ሚኒስትሩን የሚመርጠው ካቢኔው ይሆናል
ሐ . የካቢኔ እጩዎች በጤና እክል ምክንያት ካልሆነ በስተቀር በምንም ምክንያት እጩነቱን ላለመቀበል ምክንያት ማቅረብ አይችሉም
መ . በስህተት የተዘነጉ ግለሰቦች ለሚኒስትር ዲኤታነት ክፍት ቦታዎች ስላሉ እንደአስፈላጊነቱ ሽግሽግ ይደረጋል
ኢትዮጵያ ትቅደም
ፊርማ የማይነበብ
ዳግማዊ ዋለልኝ
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲ አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ
1. ስልኪ .....ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2. አባዊርቱ .....የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስትር
ወልድያ ......የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
3. እቴጌይት .....የፍትህ ሚኒስትር
ዲጎኔ ..............የፍትህ ሚኒስትር ዲኤታ
4. recho.....የሴቶች ;ወጣቶች እና ህፃናት ጉዳዮች ሚኒስትር
5. አሉ -ኡላ .....የትምህርት ሚኒስትር
6. ደጉ .....የትራንስፖርት እና መገናኛ ሚኒስትር
7. አንፌቃ .....የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር
ናፖሊዮን ዳኘ ......የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
8. ኣሲምባ .....የመከላከያ ሚኒስትር
ዓለማየሁ ....የመከላከያ ሚኒስትር ዲኤታ
9. ውቃው ...የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር
እናመሰግንሃለ ....የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ
10. ቀደምት .....የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር
የዘመኑ ልሳን ....የከተማ ልማትና ኮንስራክሽን ሚኒስትር ዲኤታ
11. ሾተል .....የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
12. ክቡራን .....የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር
ተድላ ሀይሉ ....የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
13. Ahmed-1.....የጤና ጥበቃ ሚኒስትር
14. ሙዝ -1.....የግብርና ሚኒስትር
15. ምክክር .....የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር
16. እንድሪያስ .....የፋይናንስ ሚኒስትር
17. ወርቅነች .....የኢንደስትሪ ሚኒስትር
18. ስሙ ይናገር .....የማእድን ሚኒስትር
19. መስለ መላጣው ....የውሀ እና ኤነርጂ ሚኒስትር
20. ሚስተር -x......የኮሚዩኒኬሽን እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
21. ቆቁ .....የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ አማካሪ
22. ዛህኑ .....የገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን ዳይሬክተር
_________________“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ክቡራን Joined: 04 Mar 2008 Posts: 4256
Posted: Thu May 10, 2012 6:53 pm Post subject:
ሰላም ዳግማዊ ጥሩ ድልድል ነው እንደው ሀሳቤን ለመወረወር ያህል ግን መራዊ aka ሸሞንሟና የሰበነክ ጉዳዮችን የሚመለክት ኮሚሽን ( በመዋቅር ከሌለም እንዲቌቌም ተደርጎ ) የሱ ኮሚሽነር ቢሆን የሚል ሀሳብ አቀርባለሁ :: ሸሞንሟናው ወንድማችን በዚህ ረገድ ውጤት ተኮር የሆነ ስራ ይሰራል ብዬ ስለማምን ነው :: ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ :: ወንድም ገደል ደሞ የስፖርትና የማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ወይም ኮሚሽን መሆን ያለበት ይመስለኛል :: በድጋሚ ምስጋና :: _________________http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳግማዊ ዋለልኝ Joined: 20 Oct 2010 Posts: 2356
Posted: Thu May 10, 2012 7:25 pm Post subject:
ሠላም ታላቁ ክቡራን
የሰበነክ ጉዳዮች ኮሚሽን ተግባር እና ሀላፊነትን ዝርዝር ጉዳዮች ለኮሚቴው እንድታቀርብ ኮሚቴው በትህትና ይጠይቅሀል ; ጉዳዩን ኮሚቴው ሊያጤነው ይፈልጋል
የገደልን ጥቆማም ተቀብለናል ....ወሳኔውን በቅርቡ እናሳውቃለን
እናመሰግናለን
ዳግማዊ ዋለልኝ
ፊርማ የማይነበብ
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲ አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ዳግማዊ ጥሩ ድልድል ነው እንደው ሀሳቤን ለመወረወር ያህል ግን መራዊ aka ሸሞንሟና የሰበነክ ጉዳዮችን የሚመለክት ኮሚሽን ( በመዋቅር ከሌለም እንዲቌቌም ተደርጎ ) የሱ ኮሚሽነር ቢሆን የሚል ሀሳብ አቀርባለሁ :: ሸሞንሟናው ወንድማችን በዚህ ረገድ ውጤት ተኮር የሆነ ስራ ይሰራል ብዬ ስለማምን ነው :: ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ :: ወንድም ገደል ደሞ የስፖርትና የማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ወይም ኮሚሽን መሆን ያለበት ይመስለኛል :: በድጋሚ ምስጋና ::
_________________“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ስልኪ Joined: 22 Aug 2007 Posts: 1823
Posted: Thu May 10, 2012 9:28 pm Post subject:
ሰላም ዳግሜ ,
ገና አሁን ማየቴ ነው ሹመቱ :: እጅግ በጣም እያመሰገንኩ የጠ /ሚንስትሩ ቦታ ባይሆን ለርስዎ ቢሆንና እኔ የጠ /ሚንስትሩ የህዝብ አደረጃጀት ሚንስትር ብሆን በጠቅላላ የልማት ሰራዊቱን በማንቀሳቀስ በተፈጥሮ ሀብት በግብርናና በመሰረተ ጤና አጥጋቢ ስራ መስራት ይቻላል የሚል እምነት አለኝ :: ሹመት የመቀበል ግዴታ ከሆነ ግን ለአንድ ተርም ብቻ ተቀብያለሁ
ከምስጋና ጋር
ስልኪ
ወዲ መስመር
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው : ሠላም ታላቁ ክቡራን
የሰበነክ ጉዳዮች ኮሚሽን ተግባር እና ሀላፊነትን ዝርዝር ጉዳዮች ለኮሚቴው እንድታቀርብ ኮሚቴው በትህትና ይጠይቅሀል ; ጉዳዩን ኮሚቴው ሊያጤነው ይፈልጋል
የገደልን ጥቆማም ተቀብለናል ....ወሳኔውን በቅርቡ እናሳውቃለን
እናመሰግናለን
ዳግማዊ ዋለልኝ
ፊርማ የማይነበብ
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲ አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ዳግማዊ ጥሩ ድልድል ነው እንደው ሀሳቤን ለመወረወር ያህል ግን መራዊ aka ሸሞንሟና የሰበነክ ጉዳዮችን የሚመለክት ኮሚሽን ( በመዋቅር ከሌለም እንዲቌቌም ተደርጎ ) የሱ ኮሚሽነር ቢሆን የሚል ሀሳብ አቀርባለሁ :: ሸሞንሟናው ወንድማችን በዚህ ረገድ ውጤት ተኮር የሆነ ስራ ይሰራል ብዬ ስለማምን ነው :: ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ :: ወንድም ገደል ደሞ የስፖርትና የማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ወይም ኮሚሽን መሆን ያለበት ይመስለኛል :: በድጋሚ ምስጋና ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ኮኮቴ Joined: 04 Nov 2009 Posts: 1082
Posted: Thu May 10, 2012 9:53 pm Post subject:
በሌላ አነጋገር ... አንተ የፓርቲህ ወታደር ስለሆንክ ... ፓርቲህ በስልጣን ላይ ቆይ ካለህ ... አንድ ተርም ብቻ ሳይሆን .... ሁለት ... ሶስት ... እረ እንደውም ከስልጣን ጋር ሞት ወይም መፈንቅለ መንግስት እስኪለያያችሁ ድረስ ... ከስልጣን ጋር ተጣብቀህ ለመቆየት ዝግጁ ነህ ....ልክ እንደመለስ ...
ያው መንግስት ካለ ... ህዝብ አለ ... እናም ... ህዝቡ ኮኮቴ
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው :
ሹመት የመቀበል ግዴታ ከሆነ ግን ለአንድ ተርም ብቻ ተቀብያለሁ
ከምስጋና ጋር
ስልኪ
ወዲ መስመር
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው : ሠላም ታላቁ ክቡራን
የሰበነክ ጉዳዮች ኮሚሽን ተግባር እና ሀላፊነትን ዝርዝር ጉዳዮች ለኮሚቴው እንድታቀርብ ኮሚቴው በትህትና ይጠይቅሀል ; ጉዳዩን ኮሚቴው ሊያጤነው ይፈልጋል
የገደልን ጥቆማም ተቀብለናል ....ወሳኔውን በቅርቡ እናሳውቃለን
እናመሰግናለን
ዳግማዊ ዋለልኝ
ፊርማ የማይነበብ
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲ አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ዳግማዊ ጥሩ ድልድል ነው እንደው ሀሳቤን ለመወረወር ያህል ግን መራዊ aka ሸሞንሟና የሰበነክ ጉዳዮችን የሚመለክት ኮሚሽን ( በመዋቅር ከሌለም እንዲቌቌም ተደርጎ ) የሱ ኮሚሽነር ቢሆን የሚል ሀሳብ አቀርባለሁ :: ሸሞንሟናው ወንድማችን በዚህ ረገድ ውጤት ተኮር የሆነ ስራ ይሰራል ብዬ ስለማምን ነው :: ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ :: ወንድም ገደል ደሞ የስፖርትና የማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ወይም ኮሚሽን መሆን ያለበት ይመስለኛል :: በድጋሚ ምስጋና ::
_________________ o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
ቅናት ጮሆ የማይወጣ አጋንንት ነው!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳግማዊ ዋለልኝ Joined: 20 Oct 2010 Posts: 2356
Posted: Thu May 10, 2012 9:54 pm Post subject:
ሠላም ታላቁ ስልኪ
እኔ ስልጣን እንደማልፈልግ ተናግሬያለሁ ያቀረብከውን ጥያቄ ኮሚቴው ይመለከተዋል .....የሹመት ተርም ገደብ ብለህ ያነሳኸው ነጥብ እጅግ አስፈላጊና በህገ -ደንባችን ውስጥም ሳይካተት ተረስቶ ነበር ...ስለጠቆምከን እናመሰግናለን
ዳግማዊ ዋለልኝ
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲ አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ዳግሜ ,
ገና አሁን ማየቴ ነው ሹመቱ :: እጅግ በጣም እያመሰገንኩ የጠ /ሚንስትሩ ቦታ ባይሆን ለርስዎ ቢሆንና እኔ የጠ /ሚንስትሩ የህዝብ አደረጃጀት ሚንስትር ብሆን በጠቅላላ የልማት ሰራዊቱን በማንቀሳቀስ በተፈጥሮ ሀብት በግብርናና በመሰረተ ጤና አጥጋቢ ስራ መስራት ይቻላል የሚል እምነት አለኝ :: ሹመት የመቀበል ግዴታ ከሆነ ግን ለአንድ ተርም ብቻ ተቀብያለሁ
ከምስጋና ጋር
ስልኪ
ወዲ መስመር
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው : ሠላም ታላቁ ክቡራን
የሰበነክ ጉዳዮች ኮሚሽን ተግባር እና ሀላፊነትን ዝርዝር ጉዳዮች ለኮሚቴው እንድታቀርብ ኮሚቴው በትህትና ይጠይቅሀል ; ጉዳዩን ኮሚቴው ሊያጤነው ይፈልጋል
የገደልን ጥቆማም ተቀብለናል ....ወሳኔውን በቅርቡ እናሳውቃለን
እናመሰግናለን
ዳግማዊ ዋለልኝ
ፊርማ የማይነበብ
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲ አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ዳግማዊ ጥሩ ድልድል ነው እንደው ሀሳቤን ለመወረወር ያህል ግን መራዊ aka ሸሞንሟና የሰበነክ ጉዳዮችን የሚመለክት ኮሚሽን ( በመዋቅር ከሌለም እንዲቌቌም ተደርጎ ) የሱ ኮሚሽነር ቢሆን የሚል ሀሳብ አቀርባለሁ :: ሸሞንሟናው ወንድማችን በዚህ ረገድ ውጤት ተኮር የሆነ ስራ ይሰራል ብዬ ስለማምን ነው :: ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ :: ወንድም ገደል ደሞ የስፖርትና የማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ወይም ኮሚሽን መሆን ያለበት ይመስለኛል :: በድጋሚ ምስጋና ::
_________________“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳግማዊ ዋለልኝ Joined: 20 Oct 2010 Posts: 2356
Posted: Thu May 10, 2012 10:02 pm Post subject:
ሠላም አቶ ኮኮቴ
እርስዎን የመሰለ ለሰማይ ለምድር የከበዱ ሰው በሹመት ዝርዝር ውስጥ ሳናካትት በመዘንጋታችን ኮሚቴው ከፍተኛ ይቅርታ ይጠይቃል በቅርቡ የእርምት እርምጃ እንደምንወስድ ቃል እንገባለን
ዳግማዊ ዋለልኝ
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲ አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ
ኮኮቴ እንደጻፈ(ች)ው : በሌላ አነጋገር ... አንተ የፓርቲህ ወታደር ስለሆንክ ... ፓርቲህ በስልጣን ላይ ቆይ ካለህ ... አንድ ተርም ብቻ ሳይሆን .... ሁለት ... ሶስት ... እረ እንደውም ከስልጣን ጋር ሞት ወይም መፈንቅለ መንግስት እስኪለያያችሁ ድረስ ... ከስልጣን ጋር ተጣብቀህ ለመቆየት ዝግጁ ነህ ....ልክ እንደመለስ ...
ያው መንግስት ካለ ... ህዝብ አለ ... እናም ... ህዝቡ ኮኮቴ
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው :
ሹመት የመቀበል ግዴታ ከሆነ ግን ለአንድ ተርም ብቻ ተቀብያለሁ
ከምስጋና ጋር
ስልኪ
ወዲ መስመር
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው : ሠላም ታላቁ ክቡራን
የሰበነክ ጉዳዮች ኮሚሽን ተግባር እና ሀላፊነትን ዝርዝር ጉዳዮች ለኮሚቴው እንድታቀርብ ኮሚቴው በትህትና ይጠይቅሀል ; ጉዳዩን ኮሚቴው ሊያጤነው ይፈልጋል
የገደልን ጥቆማም ተቀብለናል ....ወሳኔውን በቅርቡ እናሳውቃለን
እናመሰግናለን
ዳግማዊ ዋለልኝ
ፊርማ የማይነበብ
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲ አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው : ሰላም ዳግማዊ ጥሩ ድልድል ነው እንደው ሀሳቤን ለመወረወር ያህል ግን መራዊ aka ሸሞንሟና የሰበነክ ጉዳዮችን የሚመለክት ኮሚሽን ( በመዋቅር ከሌለም እንዲቌቌም ተደርጎ ) የሱ ኮሚሽነር ቢሆን የሚል ሀሳብ አቀርባለሁ :: ሸሞንሟናው ወንድማችን በዚህ ረገድ ውጤት ተኮር የሆነ ስራ ይሰራል ብዬ ስለማምን ነው :: ስላዳመጣችሁኝ አመሰግናለሁ :: ወንድም ገደል ደሞ የስፖርትና የማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ወይም ኮሚሽን መሆን ያለበት ይመስለኛል :: በድጋሚ ምስጋና ::
_________________“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ክቡራን Joined: 04 Mar 2008 Posts: 4256
Posted: Fri May 11, 2012 12:30 am Post subject:
አንድን ሰው ለእጩነት የሚያበቃው ያለው ብቃት ተፈጥሯዊ ዝንባሌውና ታታሪነቱ ተገምግሞ ነው :; በዚህ ረገድ መራዊ ለሰበነክ ስራ የሰጠ እንደሆነ ካደረጉት ጥናት ልረዳ ችያለሁ :: ይሄንንም ለተከበረው ምክር ቤት ፋይል እንዲደረገልኝ አቀርባለሁ ::
ታታሪነትን በተመለከተ መራዊ ( ሸሞንሟኔ ) ወንዶች ሴቶችን በፌስ ቡክ ላይ አይስ ኬርም ወይም ኦራንጅ ጂውስ ሲጋብዟቸው አይቶ እሱ የተነከረ ባቄላና አሹቅ እንዲሁም ኮፈሬ ጠላ በመጋበዝ ሴቶችን ያጠመደ ኦርጂናል የፌስ ቡክ አንበሳ እንደሆነ የውሎ ታሪኩ ይመሰክራል :: ለላው ኴሊቲው ደሞ መራዊ የተዋጣለት አጭቤ ( ይቅርታ አጭበርባሪ ነው ) ..ይሄ አጭበርባሪነቱ ለሰበነክ አስተዳዳሪነት የሚያሳጨው ይመስለኛል :: በማስረጃነት ላቀርበው የምፈለገው ባለፈው በጉራ ፈርዳ በተነሳው ግጭት መራዊ ""ጥዬ እወድቃለሁ ከንግዲህ አልመለስም "" ብሎ ዋርካውያንን ለመጨረሻ ጊዜ ተሰናብቶ ሄጃለሁ ብሎን ነበር :: ግማሹ መንገዱን የማር ያድርግልህ ግማሾችም ደሞ መንገዱን የጨርቅ ያድርግልህ ሲሉት አንዳንዶችም ማርያም በሽልም ታውጣህ እሷ ትከተልህ ብለው መረቁት :: ይሄ በሆነ በሶስተኛው ቀን መራዊ ሾሜ ከሞቀ አልጋው ላይ ሆኖ እየሳቀ ላንዱ ተሳታፊ መልስ ጻፈ :: ይሄም አይኑን በጨውና በፌጦ ያሸ አጭበርባሪ መሆኑን አስመስክሯል :: :: ከዚህ አንጻር ስመለከተው በሰበነክ አካባቢ የማጭበርበር ችግሮች ቢፈጠሩ ያለ ምንም ችግር ሊመክት እንደሚችል በመገነዘቤ ነው ሞንማናው ወንድሜን ለጩነት ያቀረብኩት :: አመሰግናለሁ የተከበሩ ዳግማዊ ጨርሻለሁ :: _________________http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
የተሞናሞነው Joined: 11 May 2011 Posts: 1126
Posted: Fri May 11, 2012 12:52 am Post subject:
'ከርከሮ ሲጠግብ የነፍጠኛን ጎጆ ይታከካል ' አሉ
ንፍጣም መሀይም
ደረጃህን እወቅ
ክቡራን እንደጻፈ(ች)ው : አንድን ሰው ለእጩነት የሚያበቃው ያለው ብቃት ተፈጥሯዊ ዝንባሌውና ታታሪነቱ ተገምግሞ ነው :; በዚህ ረገድ መራዊ ለሰበነክ ስራ የሰጠ እንደሆነ ካደረጉት ጥናት ልረዳ ችያለሁ :: ይሄንንም ለተከበረው ምክር ቤት ፋይል እንዲደረገልኝ አቀርባለሁ ::
ታታሪነትን በተመለከተ መራዊ ( ሸሞንሟኔ ) ወንዶች ሴቶችን በፌስ ቡክ ላይ አይስ ኬርም ወይም ኦራንጅ ጂውስ ሲጋብዟቸው አይቶ እሱ የተነከረ ባቄላና አሹቅ እንዲሁም ኮፈሬ ጠላ በመጋበዝ ሴቶችን ያጠመደ ኦርጂናል የፌስ ቡክ አንበሳ እንደሆነ የውሎ ታሪኩ ይመሰክራል :: ለላው ኴሊቲው ደሞ መራዊ የተዋጣለት አጭቤ ( ይቅርታ አጭበርባሪ ነው ) ..ይሄ አጭበርባሪነቱ ለሰበነክ አስተዳዳሪነት የሚያሳጨው ይመስለኛል :: በማስረጃነት ላቀርበው የምፈለገው ባለፈው በጉራ ፈርዳ በተነሳው ግጭት መራዊ ""ጥዬ እወድቃለሁ ከንግዲህ አልመለስም "" ብሎ ዋርካውያንን ለመጨረሻ ጊዜ ተሰናብቶ ሄጃለሁ ብሎን ነበር :: ግማሹ መንገዱን የማር ያድርግልህ ግማሾችም ደሞ መንገዱን የጨርቅ ያድርግልህ ሲሉት አንዳንዶችም ማርያም በሽልም ታውጣህ እሷ ትከተልህ ብለው መረቁት :: ይሄ በሆነ በሶስተኛው ቀን መራዊ ሾሜ ከሞቀ አልጋው ላይ ሆኖ እየሳቀ ላንዱ ተሳታፊ መልስ ጻፈ :: ይሄም አይኑን በጨውና በፌጦ ያሸ አጭበርባሪ መሆኑን አስመስክሯል :: :: ከዚህ አንጻር ስመለከተው በሰበነክ አካባቢ የማጭበርበር ችግሮች ቢፈጠሩ ያለ ምንም ችግር ሊመክት እንደሚችል በመገነዘቤ ነው ሞንማናው ወንድሜን ለጩነት ያቀረብኩት :: አመሰግናለሁ የተከበሩ ዳግማዊ ጨርሻለሁ ::
_________________http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ክቡራን Joined: 04 Mar 2008 Posts: 4256
Posted: Fri May 11, 2012 1:01 am Post subject:
የተከበሩ ዳግማዊ እባክዎን ይሄን መደዴ የፓርላማ አባል በሀደ ቴስታ ስነ - ስርአት አስይዙልኝ !! ጸያፍ የሆኑ ቃላትን መጠቀም እንደለለብን በምክር ቤቱ መተዳደሪያ ደንብ ላይ ተጽፏል :: ወንድማችን ለስራው ብቁ ስለሆነ ካላፊነት መሽሽ አይችልም :: ያለ ሱ ይሄን ስራ ማንም አይሰራውም :: በሰበነክ ሙያ ልምዱ አለው :: አሁንም ባስቸኴይ ሹመቱ እንዲጸናለት አበክሬ አሳስባለሁ :: I strongly suggest that መራዊ has to take this position.. _________________http://www.ethiopianthisweek.com
http://www.ethioonutube.com
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
መራራ Joined: 25 Sep 2004 Posts: 736 Location: united states
Posted: Fri May 11, 2012 6:31 am Post subject: Re: የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲን .....ይምረጡ !!!
ንፍጣም ጅል ነህ የምልህ እኮ ያለምክንያት አይደለም ከዚህ በላይ ያንተን መሀይ መሆን እና ቂልነት የሚያሳይ ማስረጃ ይኖር ይሆን
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው : ሠላም ዋርካውያን
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲን በዛሬው እለት ያቋቋምኩኝ መሆኔን ሳሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው .....የካቢኔ አባሎችን ስም ዝርዝር ከታች አቅርቤያለሁ ....የኢትዮጵያን ችግር ጠራርጎ የሚያስወግድ አስደናቂ ስብስብ ነው ......ተዝናኑ
ማሳሰቢያ
ሀ . እኔ ስልጣን አልፈልግም
ለ . ጠቅላይ ሚኒስትሩን የሚመርጠው ካቢኔው ይሆናል
ሐ . የካቢኔ እጩዎች በጤና እክል ምክንያት ካልሆነ በስተቀር በምንም ምክንያት እጩነቱን ላለመቀበል ምክንያት ማቅረብ አይችሉም
መ . በስህተት የተዘነጉ ግለሰቦች ለሚኒስትር ዲኤታነት ክፍት ቦታዎች ስላሉ እንደአስፈላጊነቱ ሽግሽግ ይደረጋል
ኢትዮጵያ ትቅደም
ፊርማ የማይነበብ
ዳግማዊ ዋለልኝ
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲ አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ
1. ስልኪ .....ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2. አባዊርቱ .....የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስትር
ወልድያ ......የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
3. እቴጌይት .....የፍትህ ሚኒስትር
ዲጎኔ ..............የፍትህ ሚኒስትር ዲኤታ
4. recho.....የሴቶች ;ወጣቶች እና ህፃናት ጉዳዮች ሚኒስትር
5. አሉ -ኡላ .....የትምህርት ሚኒስትር
6. ደጉ .....የትራንስፖርት እና መገናኛ ሚኒስትር
7. አንፌቃ .....የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር
ናፖሊዮን ዳኘ ......የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
8. ኣሲምባ .....የመከላከያ ሚኒስትር
ዓለማየሁ ....የመከላከያ ሚኒስትር ዲኤታ
9. ውቃው ...የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር
እናመሰግንሃለ ....የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ
10. ቀደምት .....የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር
የዘመኑ ልሳን ....የከተማ ልማትና ኮንስራክሽን ሚኒስትር ዲኤታ
11. ሾተል .....የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
12. ክቡራን .....የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር
ተድላ ሀይሉ ....የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
13. Ahmed-1.....የጤና ጥበቃ ሚኒስትር
14. ሙዝ -1.....የግብርና ሚኒስትር
15. ምክክር .....የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር
16. እንድሪያስ .....የፋይናንስ ሚኒስትር
17. ወርቅነች .....የኢንደስትሪ ሚኒስትር
18. ስሙ ይናገር .....የማእድን ሚኒስትር
19. መስለ መላጣው ....የውሀ እና ኤነርጂ ሚኒስትር
20. ሚስተር -x......የኮሚዩኒኬሽን እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
21. ቆቁ .....የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ አማካሪ
22. ዛህኑ .....የገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን ዳይሬክተር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳግማዊ ዋለልኝ Joined: 20 Oct 2010 Posts: 2356
Posted: Fri May 11, 2012 6:41 am Post subject: Re: የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲን .....ይምረጡ !!!
እማሆይ መራራ .....እንዴት ነዎት
መሀይም ሰው የፃፈውን ጠዋት ማታ በትጋት የሚያነቡት እርስዎ ምን ሊባሉ ነው ......የእንጨት ሽበት
ደስ ያለዎትን ርእስ መርጠው ስህተቴን ማሳየት ይችላሉ ....ሜዳውም ይኸው ፈረሱም ይኸው
ለምናብ ሹመት እንኳን ብቁ እንዳይሆኑ በዋርካ 8 ዓመት ቆይታዎ አንድ የረባ ነገር ፅፈው አያውቁም ......ስለሆነም የመንደር ቡና አጣጭነት ምናምን ይሞክሩ ሲል ኮሚቴው ወስኗል
ዳግማዊ ዋለልኝ
ፊርማ የማይነበብ
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲ አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ
መራራ እንደጻፈ(ች)ው : ንፍጣም ጅል ነህ የምልህ እኮ ያለምክንያት አይደለም ከዚህ በላይ ያንተን መሀይ መሆን እና ቂልነት የሚያሳይ ማስረጃ ይኖር ይሆን
ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው : ሠላም ዋርካውያን
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲን በዛሬው እለት ያቋቋምኩኝ መሆኔን ሳሳውቅ በታላቅ ደስታ ነው .....የካቢኔ አባሎችን ስም ዝርዝር ከታች አቅርቤያለሁ ....የኢትዮጵያን ችግር ጠራርጎ የሚያስወግድ አስደናቂ ስብስብ ነው ......ተዝናኑ
ማሳሰቢያ
ሀ . እኔ ስልጣን አልፈልግም
ለ . ጠቅላይ ሚኒስትሩን የሚመርጠው ካቢኔው ይሆናል
ሐ . የካቢኔ እጩዎች በጤና እክል ምክንያት ካልሆነ በስተቀር በምንም ምክንያት እጩነቱን ላለመቀበል ምክንያት ማቅረብ አይችሉም
መ . በስህተት የተዘነጉ ግለሰቦች ለሚኒስትር ዲኤታነት ክፍት ቦታዎች ስላሉ እንደአስፈላጊነቱ ሽግሽግ ይደረጋል
ኢትዮጵያ ትቅደም
ፊርማ የማይነበብ
ዳግማዊ ዋለልኝ
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲ አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ
1. ስልኪ .....ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2. አባዊርቱ .....የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስትር
ወልድያ ......የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
3. እቴጌይት .....የፍትህ ሚኒስትር
ዲጎኔ ..............የፍትህ ሚኒስትር ዲኤታ
4. recho.....የሴቶች ;ወጣቶች እና ህፃናት ጉዳዮች ሚኒስትር
5. አሉ -ኡላ .....የትምህርት ሚኒስትር
6. ደጉ .....የትራንስፖርት እና መገናኛ ሚኒስትር
7. አንፌቃ .....የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር
ናፖሊዮን ዳኘ ......የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
8. ኣሲምባ .....የመከላከያ ሚኒስትር
ዓለማየሁ ....የመከላከያ ሚኒስትር ዲኤታ
9. ውቃው ...የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር
እናመሰግንሃለ ....የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ
10. ቀደምት .....የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር
የዘመኑ ልሳን ....የከተማ ልማትና ኮንስራክሽን ሚኒስትር ዲኤታ
11. ሾተል .....የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
12. ክቡራን .....የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር
ተድላ ሀይሉ ....የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
13. Ahmed-1.....የጤና ጥበቃ ሚኒስትር
14. ሙዝ -1.....የግብርና ሚኒስትር
15. ምክክር .....የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር
16. እንድሪያስ .....የፋይናንስ ሚኒስትር
17. ወርቅነች .....የኢንደስትሪ ሚኒስትር
18. ስሙ ይናገር .....የማእድን ሚኒስትር
19. መስለ መላጣው ....የውሀ እና ኤነርጂ ሚኒስትር
20. ሚስተር -x......የኮሚዩኒኬሽን እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
21. ቆቁ .....የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ አማካሪ
22. ዛህኑ .....የገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን ዳይሬክተር
_________________“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
ዳግማዊ ዋለልኝ Joined: 20 Oct 2010 Posts: 2356
Posted: Fri May 11, 2012 7:19 am Post subject: Re: የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲን .....ይምረጡ !!!
ሰበር ዜና
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ አዳዲስ የካቢኔ እጩዎችን አካቷል
ማሳሰቢያ
ሀ . እኔ ስልጣን አልፈልግም
ለ . ጠቅላይ ሚኒስትሩን የሚመርጠው ካቢኔው ይሆናል
ሐ . የካቢኔ እጩዎች በጤና እክል ምክንያት ካልሆነ በስተቀር በምንም ምክንያት እጩነቱን ላለመቀበል ምክንያት ማቅረብ አይችሉም
መ . በስህተት የተዘነጉ ግለሰቦች ለሚኒስትር ዲኤታነት ክፍት ቦታዎች ስላሉ እንደአስፈላጊነቱ ሽግሽግ ይደረጋል
ኢትዮጵያ ትቅደም
ፊርማ የማይነበብ
ዳግማዊ ዋለልኝ
የዋርካ ብሔራዊ ፓርቲ አስመራጭ ኮሚቴ ሰብሳቢ
1. ስልኪ .....ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
2. አባዊርቱ .....የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስትር
ወልድያ ......የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
3. እቴጌይት .....የፍትህ ሚኒስትር
ዲጎኔ ..............የፍትህ ሚኒስትር ዲኤታ
4. recho.....የሴቶች ;ወጣቶች እና ህፃናት ጉዳዮች ሚኒስትር
5. አሉ -ኡላ .....የትምህርት ሚኒስትር
6. ደጉ .....የትራንስፖርት እና መገናኛ ሚኒስትር
7. አንፌቃ .....የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር
ናፖሊዮን ዳኘ ......የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
8. ኣሲምባ .....የመከላከያ ሚኒስትር
ዓለማየሁ ....የመከላከያ ሚኒስትር ዲኤታ
9. ውቃው ...የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር
እናመሰግንሃለ ....የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ
10. ቀደምት .....የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር
የዘመኑ ልሳን ....የከተማ ልማትና ኮንስራክሽን ሚኒስትር ዲኤታ
11. ሾተል .....የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
12. ክቡራን .....የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር
ተድላ ሀይሉ ....የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዲኤታ
13. Ahmed-1.....የጤና ጥበቃ ሚኒስትር
14. ሙዝ -1.....የግብርና ሚኒስትር
15. ምክክር .....የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትር
16. እንድሪያስ .....የፋይናንስ ሚኒስትር
17. ወርቅነች .....የኢንደስትሪ ሚኒስትር
18. ስሙ ይናገር .....የማእድን ሚኒስትር
19. መስለ መላጣው ....የውሀ እና ኤነርጂ ሚኒስትር
20. ሚስተር -x......የኮሚዩኒኬሽን እና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
21. ቆቁ .....የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ አማካሪ
22. ዛህኑ .....የገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን ዳይሬክተር
23. ዞብል 2.....የሥነ -ምግባርና ፀረ -ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር
24. ጥልቁ 1....የአደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ኮሚሽን ኮሚሽነር
25. ጎተራ .....የፌድራል ፓሊስ ጀነራል -ዳይሬክተር
26. ኮኮቴ ....የብርሀን እና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ሥራ አስኪያጅ
27. ገደል .....የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ዳይሬክተር _________________“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown