toolbar creator
View previous topic :: View next topic
Author
Message
Gebereye20 Joined: 24 Oct 2011 Posts: 38
Posted: Sun Jul 15, 2012 4:49 am Post subject: መለስን ሚተካው ታወቀ - ምን ይላሉ
አንደኛ
1. ተቃወሚው ክፍል በተለይም አማራው በአስቸኩዋይ መደራጀትና አቅዋም መያዝ አለበት ::ግንቦት ሰባት ሙቭመንት ነኝ ምናምን አያሉ ሳይድ ላይን ላይ በመቆም አማራውን ለአደጋ እያጋለጡት ነው ::
2. የኢትዮጵያን ስም የያዙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ኮንስቲውንት የላቸውም ::አየር ላይ ያሉ ናቸው :: ስልጣንን ለለላው እንጂ እኛ ስልጣን ይገባናል አይሉም ::
አማራው በአስቸኩዋይ ከበአዴን ጋር ግንኙነት መፍጠር አለበት
የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ወረ ብቻ ናቸው :: የአህያ ባል ናቸው ::ራሳቸው ተጃጅለው እኛንም መቀለጃ አደርጉን ::ከሀላ ኮንስቲወንት ስለሌላቸው ማንም ሰሪስሊ አያያቸውም ::
የኢትዮጵያን እድል የሚወስነው ጠበንጃ የያዘ ብቻ ነው ::የሞራልና ይህግ የበላይነት አይደለም ::መራሩ እውነት ይህ ነው .ወደድንም ጠላንም :: ዲሞክራሲን ለማምጣት ዲሞክራሲን የሚጠብቅ ህይል ያስፈልጋል
ኦፒዲኦ ቲፒኤሌፍ ይህንን ይህግ የበላይነት የሰፈነበትን አገር ለመፍጠር እስካልተዘጋጁ ድረስ እኛ አማሮች ጥርስ በ ሌላቸው ኢትዮጵያዊ ነን በሚሉ ቀልደኛ ድርጅቶች መሸወድ የለብንም
ዶ .ር ብርህኑ ፓርቲ ደጋፊዎች አማሮች ናቸው እንጂ ትግረዎች ወይም ኦሮሞዎች አይደሉም ::ነገር ግን ዶ .ር ብር ህኑ በዚህ ወሳኝ ወቅት አመራር ከመስጠት ይልቅ እንደተራ ፖለቲካ አናሊስት ኦንላይን ቲቪ ላይ ቀርቦ ያወራል :: ሰው ሚፈልገው ቆራጥ የሆነ አመራርን ነው :ተንታኝ አድለም ምንፈለገው
እኛ ሙቭመንት ነኝ ምናምን ሳይሆን ወደፊት በመምጣት አመራርን ማሳየት ነው ::
አማራው እራሱን የሚያይበት ወሳኝ ወቅቶች ላይ ማለትም የ 74 አብዮት , 1991ወያኔ ሲገባ ና 2005 ምርቻ ላይ ወሳኝ የሆኑ ወቅቶች ላይ እራሱን አደራጅቶ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ወሳኝ ሚና ሊኖረው ሲገባ ማውራት እንጂ መስራት በማያቁ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከፍተኛ የሆነ ሞራላዊ , ሰብአዊ ና ቁሳዊ ዋጋዎችን እንዲከፍል ተገድዋል ::
በአዴንን በመቅረብ እራስን አድን :: እንደህዝብ ብዛታችን ወሳኝ ሚና ሊኖረን ይገባል ::ይህንንም ለማስከበር የተደራጀና የታተቅ ህይል ያስፈልጋል ::
ከአዲስ አበባ መውጣት በማይፈልጉ የወረ የኢትዮጵያ ፓርቲዎች እራሱን ነሣ በማድረግ በወድፊትዋ ኢትዮጵያ የራሱን ወሳኝ ሚና እንዲኖረው ይሁን
ኦነግና ኦህዴድ የወያኔን ተልእኮ ለማሳካት ተግተው ይሰራሉ :: እብዶችን የሚያቆም ህይል ያስፈልጋል _________________ peace
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily
those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message
is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
toolbar creator
You cannot post new topics in this forum You cannot reply to topics in this forum You cannot edit your posts in this forum You cannot delete your posts in this forum You cannot vote in polls in this forum