WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊን የሚያሳዝኑና የሚያሳስቡኝ ነገሮቸ

 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ


 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዘእግዚነ

ዋና ኮትኳች


Joined: 28 Oct 2009
Posts: 609
Location: I am here

PostPosted: Fri Dec 28, 2012 2:44 am    Post subject: ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊን የሚያሳዝኑና የሚያሳስቡኝ ነገሮቸ Reply with quote

ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን የማሳዝኑበትና ሊታሰብላቸው የሚገባቸው ጉዳዮች ብዙ ናቸው ሆኖም በዚህ ክፍል እኔ የተመለከትሀቸውን አንዳንድ ነገሮች ለመዘርዘር እሞክራለሁ :: አዲስ ነገር ኖሮ ሳይሆን የተሳማኝን ለመጻፍ ነው ::

ኢትዮጵያ ሀገራችን የልዩ ልዩ ብሄሮችና ህዝቦች ሀይማኖቶች ሀገር እንደመሆንዋ ሁሉም ሰው አንድ አስተሳሰብ ይኑረው ባይባልም እንደ ኢትዮጵያዊይ ግን ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊነት የሚሰውጠው ክብር መራራቅ የለበትም ::

ሀገራቸው ቀኝ አለመግዛትዋ የሚያስቆጫቸው ሰዎች በኢትዮጵያ አሉ

ሀገራችን ማፈሪያ ከሆነችባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱና ዋናው የራስን ማንነትና ምንነት አለማወቅ እራስን አለመሆን እራስን አለማድነቅ ነው :: በኢትዮጵያዊነቱ የሚኮራውን ሁሉ በአማራነትና በኦርቶዶክስነት እየፈረጀ ነፍጠኛ በማለት የሚያሸማቅቀው ውጤት ይሁን አይሁን አንዳንድ ሰዎች ስለሀገራቸው ከወራሪ ነጻ ሆና ከመቆየትዋ ይልቅ ሀገራቸው ነጻ በመሆንዋ ምክነያት ከወራሪዎች ይገኝ የነበረውን ፍሬ አልባ እድገት አላገኝንም ብለው ያዝናሉ ::

ለመሆኑ በሌሎች ሀገር ሰዎች ያውም በገዝዎች ከመሰልጠን ለምን ዛሬ ሰርተን እነርሱ የደረሱበት ቦታ ሀገራችንን አናደርሳትም ? በአፍሪካ ሀገራት ወራሪዎች ምን እንዳደረጉና ምን እንዳሳጣቸው ማወቅ የሚሳናቸው በአንጻሩ ግን ወራሪዎች ሀገራቸው ባለመምጣታቸው የቀረችባቸውን ጥቂት ነገር ብቻ የሚያስቡ መሐይሞችና ማፈሪዎችን ሀገራችን አብቅላለች ::

በፈረንጆች የተገዙ የአፍሪካ ሀገራት ህዝቦች ከጎረቤት ኬንያ ብንነሳ እንኩን ለነጮች የበላይነት የሚሰማቸው እኛ ኢትዮጵያዊያን ከሚሰማን ይለያል :: ኢትዮጵያዊያን የውጭ ሰዎችን እናከብራለን ጥቁርም ይሁን ነጭ ሀገራችን ሲመጡ ለማውራት እንፈልጋለን ግን ከማከበርና ለሰው ካለን ፍቅር የተነሳ እንጅ ፈርተናቸው አይደለም :: ሌላው አፍሪካዊ ግን ሁሉም ነጭ ከእርሱ እንደሚበል ያስባል :: ስለገዙትም ጉልበተኞችና ከእርሱ የተሻሉ የሚያስቡ እንደሆኑ ያምናል ::

እኛ ኢትዮጵያዊያን ግን እምየ ምኒሊክ እንዳስታዎሱን ሰው ሁሉ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ በመሆኑ የሰው ባሪያም ገዝም የለም : የገንዝብና የጊዜ ሁኔታ ብቻ ነው ብለን እናምናለን ::

ወገኔ በሰው ስር ከመሆንና በራስህ ከማዘዝ የቱ ይሻልሀል ? ሀገራቸው አለመግዛትዋ ከሚያስቆጫቸው ጅላጅሎች ኢትዮጵያችንን ይጠብቅልን ::

ሀራይ ይቀጽል .........
_________________
በህይወቴ በዘመኔ ደስ የሚለኝ
ለእኔ በወንጌል ማመኔ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ


Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2952

PostPosted: Fri Dec 28, 2012 2:58 am    Post subject: Re: ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊን የሚያሳዝኑና የሚያሳስቡኝ ነገሮቸ Reply with quote

ዘእግዚነ እንደጻፈ(ች)ው:
ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን የማሳዝኑበትና ሊታሰብላቸው የሚገባቸው ጉዳዮች ብዙ ናቸው ሆኖም በዚህ ክፍል እኔ የተመለከትሀቸውን አንዳንድ ነገሮች ለመዘርዘር እሞክራለሁ :: አዲስ ነገር ኖሮ ሳይሆን የተሳማኝን ለመጻፍ ነው ::

ኢትዮጵያ ሀገራችን የልዩ ልዩ ብሄሮችና ህዝቦች ሀይማኖቶች ሀገር እንደመሆንዋ ሁሉም ሰው አንድ አስተሳሰብ ይኑረው ባይባልም እንደ ኢትዮጵያዊይ ግን ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊነት የሚሰውጠው ክብር መራራቅ የለበትም ::

ሀገራቸው ቀኝ አለመግዛትዋ የሚያስቆጫቸው ሰዎች በኢትዮጵያ አሉ


ሠላም ዘእግዚነ

ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያንን በተመለከተ እንደብሔሮች መብት እና የሀይማኖት እኩልነትን የመሰሉ ዋነኛ ጉዳዮች እያሉ እዚህ ግባ የማይባል ተረት ውስጥ ምን ዶለህ Question Laughing

እኔ በበኩሌ እስከዛሬ እጅግ የተለያዩ ሀሳቦችን ብሰማም "ኢትዮጵያ በቅኝ አለመግዛትዋ ያስቆጨናል " የሚሉ አጋጥሞኝ አያውቅም .......አንተን አጋጠመህ ብንል እንኳን እንዲህ የሚል ምን ያህል ሰው አጋጥሞህ ነው ይህን ያህል እንቅልፍ የነሳህ Question Wink

ሆኖም .......በባዶ ሜዳ ተረት እየፈጠርክ ራስህን "ሀገር ወዳድ " "ሀገርህን ያወቅህ " እያልህ ራስህን በራስህ እያንቆለጳጰስክ ከሆነ ግን ይመችህ Laughing Laughing Laughing
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

 
Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum


Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia