WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
አበበ ገለባው ቀውስ እና ፈሪ ረባሽ መሆኑን አመነ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
Goto page 1, 2  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Sun May 20, 2012 9:56 am    Post subject: አበበ ገለባው ቀውስ እና ፈሪ ረባሽ መሆኑን አመነ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ Reply with quote

አበበ ገለባው እንደቀባጠረው "We need freedom more than food" Laughing Laughing ይህን አባባል በረሀብ ለሞቱት ኢትዮጵያውያን ቀስቅሰን እንንገራቸው ይሆን Question የሞታችሁት የምትፈልጉትን ስለማታውቁት ነው ብለን ........አይ አንቺ ሀገር ........

አበበ ገለባው የሚቀልድባቸው ኢትዮጵያውያንን ይመልከቱ

በመጀመሪያ የሚበሉትን የሚፈልጉት ኢትዮጵያን

አበበ ገለባው የተናገረው እና እውነቱ

1.
Quote:
ይሄ መድረክ አቶ መለስ ሲዋሹ ; እኛ ደግሞ እውነት የተናገርንበት አጋጣሚ ነው የተፈጠረው

. የስብሰባው ርእስ "የአለም ግብርና እና ምግብ ዋስትና " የሚል ነው ......አበበ ገለባው በዚህ ርእስ ላይ የሊቀ -ሊቃውንት መለስን ውሸት በምን መልኩ አጋለጠ Question Laughing Laughing

. አበበ ገለባው እዚህ ስብሰባ ላይ የገባው በጋዜጠኝነት ስም ነው ......እንደጋዜጠኛ ምን አደረገ Question Question

2. ያሰበውን ሊቀ -ሊቃውንት መለስን የማጋለጥ ሀሳቡን አሳክቷል Question

. አንድም አለም አቀፍ ሚዲያ ስለደደቡ አበበ አልዘገበም

. የስብሰባው ተሳታፊዎችም ምንም ትኩረት አልሰጡትም ....በትዊተር ላይ "ክብር የለሽ " ብለውታል

. ሌላው ቀርቶ የስብሰባው መሪ የዩኤስአይዲው ራጂቭ ሻህ እንኳን ጭራሽ ሊሰማው ቀርቶ .....መጀመሪያ ያለው ነገር "ሴኪዩሪቲ " ነው Laughing "በቃ ሰማንህ ....ጥበቃዎች እባካችሁ " ይህን እብድ አስወጡልን Laughing

3. ሊቀ -ሊቃውንት መለስም ሆነ ማንም ሰው ውይይት ላይ እያለ አንድ እብድ ሰው ሲጮህና ስሙን ሲጠራ ዞር ብሎ ያያል ......ደደቦች ግን መለስ ደነገጠ አሉ Laughing Laughing Laughing ቂቂቂቁቁቁቁቃቃቃቃቃቃቃቃ

እርስዎ ሊቀ -ሊቃውንት መለስን ቢሆኑ ኖሮ ምን ያረጉ ነበር Question Question

. ከደደቡ ገለባው ጋር መሰዳደብ

. ወርዶ መደባደብ

. 4 ሰከንዶች ያህል ቀባጥሮ እስኪጨርስ መጠበቅ Laughing

ሊቀ -ሊቃውንት መለስ 3ኛውን መረጠ ....ገለበው በመረጠው ጨዋታ መልሶ አሸነፈው Laughing Laughing Laughing Laughing

4. አበበ ገለባው ፈሪው

ደደቡ ሲሳይ ጌኛ ጓደኛው አበበ ገለባውን ጉድ አደረገው Laughing Laughing

ለምን ታንዛኒያ ስብሰባ ላይ እንዲህ አላደረክም ብሎ ሲጠይቀው ቅዘናሙ አበበ ገለባው እንዲህ ብሎ መለሰ

"ታንዛኒያ ሆነህ እንዲህ ማድረግ አትችልም ....እዚያው ሊያሳስሩህ ; ሊያሳፍኑህ ይችላሉ " Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ስልብ አሽከር በጌታው እንትን ይፎክራል Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ይቀጥላል

ዳግማዊ ዋለልኝ
ዳማ ሳይሆን ቼዝ የሚጫወተው
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown

Last edited by ዳግማዊ ዋለልኝ on Sun Jun 03, 2012 12:31 am; edited 1 time in total
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ኡቹሩ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 23 Oct 2011
Posts: 96

PostPosted: Sun May 20, 2012 11:04 am    Post subject: Re: አበበ ገለባው እና ድድብናው ሲጋለጥ Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
አበበ ገለባው እንደቀባጠረው "We need freedom more than food" Laughing Laughing ይህን አባባል በረሀብ ለሞቱት ኢትዮጵያውያን ቀስቅሰን እንንገራቸው ይሆን Question የሞታችሁት የምትፈልጉትን ስለማታውቁት ነው ብለን ........አይ አንቺ ሀገር ........

አበበ ገለባው የሚቀልድባቸው ኢትዮጵያውያንን ይመልከቱ

በመጀመሪያ የሚበሉትን የሚፈልጉት ኢትዮጵያን

አበበ ገለባው የተናገረው እና እውነቱ

1.
Quote:
ይሄ መድረክ አቶ መለስ ሲዋሹ ; እኛ ደግሞ እውነት የተናገርንበት አጋጣሚ ነው የተፈጠረው

. የስብሰባው ርእስ "የአለም ግብርና እና ምግብ ዋስትና " የሚል ነው ......አበበ ገለባው በዚህ ርእስ ላይ የሊቀ -ሊቃውንት መለስን ውሸት በምን መልኩ አጋለጠ Question Laughing Laughing

. አበበ ገለባው እዚህ ስብሰባ ላይ የገባው በጋዜጠኝነት ስም ነው ......እንደጋዜጠኛ ምን አደረገ Question Question

2. ያሰበውን ሊቀ -ሊቃውንት መለስን የማጋለጥ ሀሳቡን አሳክቷል Question

. አንድም አለም አቀፍ ሚዲያ ስለደደቡ አበበ አልዘገበም

. የስብሰባው ተሳታፊዎችም ምንም ትኩረት አልሰጡትም ....በትዊተር ላይ "ክብር የለሽ " ብለውታል

. ሌላው ቀርቶ የስብሰባው መሪ የዩኤስአይዲው ራጂቭ ሻህ እንኳን ጭራሽ ሊሰማው ቀርቶ .....መጀመሪያ ያለው ነገር "ሴኪዩሪቲ " ነው Laughing "በቃ ሰማንህ ....ጥበቃዎች እባካችሁ " ይህን እብድ አስወጡልን Laughing

3. ሊቀ -ሊቃውንት መለስም ሆነ ማንም ሰው ውይይት ላይ እያለ አንድ እብድ ሰው ሲጮህና ስሙን ሲጠራ ዞር ብሎ ያያል ......ደደቦች ግን መለስ ደነገጠ አሉ Laughing Laughing Laughing ቂቂቂቁቁቁቁቃቃቃቃቃቃቃቃ

እርስዎ ሊቀ -ሊቃውንት መለስን ቢሆኑ ኖሮ ምን ያረጉ ነበር Question Question

. ከደደቡ ገለባው ጋር መሰዳደብ

. ወርዶ መደባደብ

. 4 ሰከንዶች ያህል ቀባጥሮ እስኪጨርስ መጠበቅ Laughing

ሊቀ -ሊቃውንት መለስ 3ኛውን መረጠ ....ገለበው በመረጠው ጨዋታ መልሶ አሸነፈው Laughing Laughing Laughing Laughing

4. አበበ ገለባው ፈሪው

ደደቡ ሲሳይ ጌኛ ጓደኛው አበበ ገለባውን ጉድ አደረገው Laughing Laughing

ለምን ታንዛኒያ ስብሰባ ላይ እንዲህ አላደረክም ብሎ ሲጠይቀው ቅዘናሙ አበበ ገለባው እንዲህ ብሎ መለሰ

"ታንዛኒያ ሆነህ እንዲህ ማድረግ አትችልም ....እዚያው ሊያሳስሩህ ; ሊያሳፍኑህ ይችላሉ " Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ስልብ አሽከር በጌታው እንትን ይፎክራል Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ይቀጥላል

ዳግማዊ ዋለልኝ
ዳማ ሳይሆን ቼዝ የሚጫወተው

እነዚህ የተራቡት ያንተ ወገን እንጂ የአበበ ገላው አይደሉም እና ምን ይሁን ያንተን የተራባ እናት እና አባት ለማጥግብ አበበ ምን ያድርግ ቅዘናም አጋሜ

ኢትዮጵያ ትቅደም ኡቹሩ ነን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቀደምት

ዋና ኮትኳች

Joined: 20 Feb 2006
Posts: 654

PostPosted: Sun May 20, 2012 11:05 am    Post subject: አበበ ገላውና መለስ Reply with quote

ሰላም ዳግማዊ
ምን መሰለህ አበበ ገላው ነጻነት ባለበት አገር ስላለ : ሕጉና ልማዱ ስለሚፈቅድለት ሀሳቡን አስተጋብቷል :: ይኽ መብቱ ስለሆነ እንደ አክቲቪስትነቱ እንደዚያ በማድረጉ መወቀስ ያለበት አይመስለኝም :: ሀሳቡን ብንቀበለውም ባንቀበለውም የመግለጽ ነጻነቱን መጠቀሙ ነውር አይሆንም :: ነገር ግን ከስብሰባ ሥርዓት ውጪ በመሆኑ ከአዳራሹ እንዲወጣ ተደርጓል ::

ዞሮ ዞሮ ዋናው ጥያቄ ይኽ ድርጊት ምን የሚፈይደው ነገር አለ የሚለው ነው :: አንዳንዶችን ይኽው ድርጊት ብቻ በራሱ ድል ነው ብለው ይደሰታሉ :: ለኔ ግን ዋናው ጥያቄ የሚያስከትለው የፖሊሲ ለውጥ አለ ወይ የሚለው ነው :: አንደኛ አቶ መለስና ኢሕአዴግ ኢትዮጵያዊያን (ቢያንስ የተወሰኑት ) እየተቃዎሙኝ ነውና ምን አይነት የፖሊሲ ለውጥ ባደርግ ይሻላል ብለው በቀናነት ቢመለከቱት ነው የሚሻለው (ይበልጥ እልህ ከመጋባት ይልቅ )::

ሁለተኛው ጥያቄ እንደዚህ ያለው ተቃውሞ በአቶ መለስ / ኢሕአዴግ ደጋፊዎች በሆኑት ምእራባዊያን ላይ ምን አይነት የአመለካከት ለውጥ ያስከትላል የሚለው ነው :: በኔ ግምት አሜሪካና አጋሮቿ የሆኑት ሌሎች ምእራባዊያን የኢሕአዴግን ፖሊሲ ከአበበ ገላው የበለጠ ሳይረዱት አይቀሩም :: ይኽ ባለበት ሁኔታ ነው እስካሁን ከጀርባው የተሰለፉት :: አሁንም ሌላ ጠንካራ አማራጭ ድርጅት እስካልተፈጠረ ድረስ ለኢሕአዴግ የሚሰጡትን ድጋፍ ይቀጥላሉ :: ስለሆነም የሚሰጡት የገንዘብና የፖለቲካ ድጋፍ በቅርብ ጊዜ እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ ሲሄድ አይታየኝም ::
Idea
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Sun May 20, 2012 11:23 am    Post subject: Re: አበበ ገላውና መለስ Reply with quote

ሠላም ቀደምት

በሀሳብህ በጣም እስማማለሁ

የአበበ ገለባውን ምንም ሆነ ምን ሀሳቡን መግለፁን አልቃወምም .....አንድ ጊዜ ኦባማ ንግግር እያደረገ የሆነ ሰው "ፀረ -ክርስቶስ " ነህ ብሎ ንግግሩን አቋርጦት ነበር Laughing Laughing ሰውየው የመናገር መብቱ ባይከለከልም እብድ እንጂ ጀግና ያለው ሰው አልነበረም ........ምክንያቱም የተናገረው ፍሬ ነገር የለውምና ......ባዶ ጩኸትና ተረት ጀግና ስለማያደርግ Laughing Laughing Laughing Laughing

አበበ ገለባው እንደእብድነቱም ከአዳራሹ በአራት ፖሊሶች ተጎትቶ ወጥቷል ......እንዳሰበው የእሱ መልእክት አሳማኝ ቢሆን ኖሮ ማንም አይነካውም ነበር Laughing Laughing

አንተ እንዳልከው አበበ ገለባው የማንንም ፖሊሲም ሆነ አመለካከት አልቀየረም ...ሊቀይርም አይችልም .......ምክንያቱም ፖሊሲዎች እና አመለካከቶች በእብድ ግለሰቦች ላይ ስለማይመረኮዙ Laughing Laughing Laughing Laughing

አክባሪህ

ዳግማዊ ዋለልኝ
የፀረ -ድህነት ዘመቻ አስተባባሪ

ቀደምት እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ዳግማዊ
ምን መሰለህ አበበ ገላው ነጻነት ባለበት አገር ስላለ : ሕጉና ልማዱ ስለሚፈቅድለት ሀሳቡን አስተጋብቷል :: ይኽ መብቱ ስለሆነ እንደ አክቲቪስትነቱ እንደዚያ በማድረጉ መወቀስ ያለበት አይመስለኝም :: ሀሳቡን ብንቀበለውም ባንቀበለውም የመግለጽ ነጻነቱን መጠቀሙ ነውር አይሆንም :: ነገር ግን ከስብሰባ ሥርዓት ውጪ በመሆኑ ከአዳራሹ እንዲወጣ ተደርጓል ::

ዞሮ ዞሮ ዋናው ጥያቄ ይኽ ድርጊት ምን የሚፈይደው ነገር አለ የሚለው ነው :: አንዳንዶችን ይኽው ድርጊት ብቻ በራሱ ድል ነው ብለው ይደሰታሉ :: ለኔ ግን ዋናው ጥያቄ የሚያስከትለው የፖሊሲ ለውጥ አለ ወይ የሚለው ነው :: አንደኛ አቶ መለስና ኢሕአዴግ ኢትዮጵያዊያን (ቢያንስ የተወሰኑት ) እየተቃዎሙኝ ነውና ምን አይነት የፖሊሲ ለውጥ ባደርግ ይሻላል ብለው በቀናነት ቢመለከቱት ነው የሚሻለው (ይበልጥ እልህ ከመጋባት ይልቅ )::

ሁለተኛው ጥያቄ እንደዚህ ያለው ተቃውሞ በአቶ መለስ / ኢሕአዴግ ደጋፊዎች በሆኑት ምእራባዊያን ላይ ምን አይነት የአመለካከት ለውጥ ያስከትላል የሚለው ነው :: በኔ ግምት አሜሪካና አጋሮቿ የሆኑት ሌሎች ምእራባዊያን የኢሕአዴግን ፖሊሲ ከአበበ ገላው የበለጠ ሳይረዱት አይቀሩም :: ይኽ ባለበት ሁኔታ ነው እስካሁን ከጀርባው የተሰለፉት :: አሁንም ሌላ ጠንካራ አማራጭ ድርጅት እስካልተፈጠረ ድረስ ለኢሕአዴግ የሚሰጡትን ድጋፍ ይቀጥላሉ :: ስለሆነም የሚሰጡት የገንዘብና የፖለቲካ ድጋፍ በቅርብ ጊዜ እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ ሲሄድ አይታየኝም ::
Idea

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1334

PostPosted: Sun May 20, 2012 11:39 am    Post subject: Reply with quote

Laughing Laughing Laughing -ጌዩ ብስጭቱ ገና አልወጣልህም Laughing Laughing Laughing
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Sun May 20, 2012 11:52 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ግልብጤ

-ጌዩ ማነው Questionአንተ ሁሌ ስለሴጋ ስለምታወራ የምታውቀው የሴጋ ፋንታሲህ ይሆናል ብዬ ነው Laughing Laughing

ብስጭት ያልከውም ሴጋህ ከሽፎብህ ይሆናል Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
ገሀዱ አለምን የሚገዛው

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
-ጌዩ ብስጭቱ ገና አልወጣልህም Laughing Laughing Laughing

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1334

PostPosted: Sun May 20, 2012 12:02 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ግልብጤ

-ጌዩ ማነው Questionአንተ ሁሌ ስለሴጋ ስለምታወራ የምታውቀው የሴጋ ፋንታሲህ ይሆናል ብዬ ነው Laughing Laughing

ብስጭት ያልከውም ሴጋህ ከሽፎብህ ይሆናል Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
ገሀዱ አለምን የሚገዛው

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
-ጌዩ ብስጭቱ ገና አልወጣልህም Laughing Laughing LaughingQuote:
-ጌዩ ማነው

ምነው አሁንም ብስጭት እና ህንጎበር ላይ ነው
Quote:
አንተ ሁሌ ስለሴጋ ስለምታወራ የምታውቀው የሴጋ ፋንታሲህ ይሆናል ብዬ ነው

እንዳንተ ከኍላ ከመለጥለጥ ሴጋ አይሻልም ብለህ ነው

Quote:
ብስጭት ያልከውም ሴጋህ ከሽፎብህ ይሆናል

ለኔ ሴጋ መክሽፍ ኦባማና መለስ ናቸው ተጠያቂው ..የሱን ውርደት ባላይ ኖሮ የኔ ሴጋ መች ይከሽፍ ብለህ ነው

Quote:
ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ

አይደለህም አንተ .._ጌዩ ነህ
Quote:

_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Sun May 20, 2012 12:09 pm    Post subject: Reply with quote

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:

ለኔ ሴጋ መክሽፍ ኦባማና መለስ ናቸው ተጠያቂው

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ኧረ በቃ አታልቅስ Laughing Laughing Laughing

ኦባማና መለስን እርሳቸውና ሴጋ ጭፍጨፋህን አሁን ቀጥል ...መልካም እድል Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መጽናናት

ውሃ አጠጪ

Joined: 20 Aug 2004
Posts: 1354
Location: united states

PostPosted: Sun May 20, 2012 5:24 pm    Post subject: Reply with quote

የቅማላሞቹ መሪ (ስንዝሮ ) መቼ ከዚህ በፊት የተሰጠውን አደረሰና ? አይደል እንዴ አንድ ትግል ይልቅ አጎትህን ምከረው እግረ መንገዱን ቤልጅየም አናቱን እንደለመደው ያስመጥጥ ስለደነገጠ ብዙ ደም ሳይፈሰው አይቀርም Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2955

PostPosted: Wed May 30, 2012 7:45 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም ዋርካውያን

ሁልጊዜ የዘገምተኞቹ ተቃዋሚዎች "ጀግኖች " በአንድም በሌላም በኩል የኢህአዴግ ዝቃጮች እንደሆኑ ማየት ምንኛ ያስቃል Laughing Laughing Laughing

1. የግንቦት ሰባት መሪው / ብርሀኑ ነጋ .....ወያኔ ሲገባ ኢትዮጵያ ድረስ ሮጠው ሄደው ያሰቡትን ስልጣን ባያገኙም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ሊቀመንበር እስከመሆን ደርሰው "ገበሬው መሬቱን መሸጥ መለወጥ " እንደማይፈልግ የሚያሳየውን ድንቅ ጥናት እንዲጠና ያደረጉ Laughing Laughing

2. የግንቦት 7 ምክትል ሊቀ -መንበር አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ .......የኢህአዴግ አባል እና በአዲስ አበባ የኢህአዴግ ፅህፈት ቤት ከፍተኛ ስልጣን የነበራቸው Laughing Laughing

3. አቶ ስዬ አብርሀ .....የህወሀት ታጋይ እና የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትር Shocked

4. / ነጋሶ ጊዳዳ ......የቀድሞ የማስታወቂያ ሚኒስትር እና ፕሬዚደንት

5./ ብርቱካን ሚደቅሳ ......በኢፌዲሪ የፍትህ ሚኒስትር የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ሆነው ለስድስት ዓመት ያገለገሉ ......በቅርቡ በቪኦኤ አንቺን የመሰለ ፍትሀዊ ሰውን ስድስት ዓመት ያህል ያሰራ ስርዓት እንዴት ፍትሀዊ አይደለም ትያለሽ ስትባል የተንተባተበች Laughing Laughing Laughing

6. አቶ ተስፋዬ ገብረአብ .....ሌላው ቀርቶ የሜጋ ሼር ሆልደር የነበረ Laughing Laughing Laughing

ዝርዝሩ ማብቂያ የለውም .......ኢህአዴግን የተፋቸውን ሳያላምጡ የሚውጡት ተቃዋሚዎች እድሜ ይስጣቸውና "ጀግና " ያደርጓቸዋል ...ሳይውል ሳያድር Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

አቶ አበበ ገለባውስ Question Question Question Laughing Laughing Laughing

1. ራሱ እንደነገርን ከሆነ ... 1995 በተቋቋመው "አዲስ ኤክስፕረስ " የተባለ ነፃ ጋዜጣ ከመስራቾቹ አንዱና ኤዲተርም ነበር .....ከዛም ወዲያው 1996 ወያኔ ጋዜጣውን ዘጋው አለ Laughing Laughing እሺ ከዛስ Rolling Eyes......አቶ አበበ ገለባው እንደተናገረው ከሆነ ወዲያው 1996 መጀመሪያ ላይ ኢትዮጵያን ሄራልድ ሪፖርተር እና አምደኛ ሆኖ ተቀጠረ Shocked Shocked አብረውት "አዲስ ኤክስፕረስን " የተባለውን ነፃ ጋዜጣ ያቋቋሙት ሰዎችስ የት ደረሱ Question Shocked ወያኔ ራሱ የዘጋውን "ነፃ ጋዜጣ " መስራች እና ኤዲተር የነበረውን አበበ ገለባውን እንዴት አምኖ የመንግስት አፍ በሆነው ጋዜጣ ውስጥ ሪፖርተር እና አምደኛ አደረገው Question Question Question Question ወደሁለት ዓመታት ገደማ ማለትም 1996 እስከ 1998 መጨረሻ ድረስ አበበ ገለባው "ኢትዮጵያን ሄራልድ " ላይ ምን ሲፅፍ ነበር Question Shocked 1996 ማለት በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ተካሂዶ ኢህአዴግ በእጅግ አብላጫ ድምፅ አሸንፎ ስልጣን በያዘ ማግስት ማለት ነው ......አበበ ገለባው ራሱ ስለኢትዮጵያን ሄራልድ ቆይታው ቢያጫውተን አሪፍ ነበር Laughing Laughing Laughing

2. ወደለንደን በስደት ከሄደ በኻላ የስደተኞች የስደተኞች ኤሌክትሮኒክ ጆርናል ማኔጂንግ ኤዲተር ሆኖ ሲሰራ ቆይቶ ; ያሁ ኢንተርናሽናል ላይም ጋዜጠኛ ነኝ ብሎ ሲፎግር ቆይቶ በሲፒጄ እርዳታ 2008/09 የጆን ናይት እና ያሁ ኢንተርናሽናል ፌሎው ሆኖ ስታንፈርድ ሄዶ ነበር Laughing Laughing . Laughing .....የመፅሀፍ ፕሮጀክቱም "Ethiopia under Meles: Why the transition from military rule to democracy failed." የሚል ነበር ....ከምን ደረሰ Question Laughing Laughing Laughing "ጨዋታው ፈረሰ ; ዳቦው ተቆረሰ " ተብሎ እሱም መፅሀፉን ሳይፅፍ ; አቅሙ የስታንፈርድን ደረጃ ስለማይመጥን ፌሎውሺፑም ተቋርጦ ወደአዲስ ቮይስና ኢሳት ፈረጠጠ Question Shocked Laughing Laughing Laughing Laughing

ለተጨማሪ መዝናኛ ......የስታንፈርድ ዩኒቨርሲቲ የፍሪማን ስፖግሊ ኢንስቲትዩት ፎር ኢንተርናሽናል ስተዲስ ድረ -ገፅ ላይ ደደቡ አበበ ገለባው "ናሙና እትሞቼ (sample publications)" ብሎ ያሰፈራቸውን ፅሁፎች እንይ

"Free market without freedom" እና "A tale of two despots and the great powers" የሚባሉ ተረቶችን "አዲስ ቮይስ " ላይ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing አዲስ ቮይስ ማለት እኮ ራሱ የመሰረተው እና የበላይ ኤዲተር የሆነበት ድረ -ገፅ ነው Laughing Laughing Laughing Laughing

THE MORAL OF THE STORY IS.....ደደብ ሰው እንደውሻ ከመጮህ ውጪ ሊያፈልቀው የሚችል ሀሳብ ወይም ሊጠይቀው የሚችል ጥያቄ የለም Exclamation Exclamation ......የደደቦች ጀግና መሆን ግን ይገባዋል Laughing Laughing Laughing Laughing

"የወያኔ ደጋፊ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር " አሉ ኢትዮጵያዊው ገበሬ Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
መራራ

ውሃ አጠጪ

Joined: 25 Sep 2004
Posts: 1027
Location: united states

PostPosted: Wed May 30, 2012 8:00 am    Post subject: Reply with quote

እርር ይበል ጠላቴ
ድብን ይበል ጠላቴ

Laughing Laughing Laughing ዘማሪውን ባላውቀውም እንዲህ የሚል የፕሮቴስታንት መዝሙር አለ :: ሰሞኑን የወያኔ ሆድ አደሮችን መጋበዝ እሱን ነው :: Laughing Laughing ""እሜቲቱ ሲደረጉ ላደሩት ገረዲቱ መቀመጫዋን ያማታል "" የሚል አባባል አለ :: ትክክልልም ነው :: መሌ ውርደቷን ተከናንባ ግንቦት 20 እንኳን ሳትደነፋ በርጫዋን ይዛ ቤተመንግስቷ ተከታለች : ገረዶቿ እነ -ጌዩ Laughing Laughing (ኮፒ ራይት እድሜ ወያኔ ይፈቀዳል ) ህመሙ ጸንቶባቸው ዛሬም ያለቅሳሉ :: Laughing Laughing እስከ 40 ቀን ነው ወይስ 80 ጉማሬዎቹ ሀዘን መቀመጥ ያለባችሁ ግን ? Laughing Laughing

PostPosted: Wed May 30, 2012 8:17 am    Post subject: Reply with quote

ሠላም እማሆይ ሽንፍላ

ማንበብ አይችሉም ወይንስ ስኳሩ አይንዎን ያዝዎት Question Laughing Laughing Laughing እርር ድብን ብለው በፃፍኩኝ ቁጥር እየመጡ የሚያለቅሱት እርስዎ ሽንፍላው መስለውኝ Laughing Laughing Laughing Laughing

መፅሀፉ እንደሚል "ሙታኖች ሙታኖቻቸውን እንዲቀብሩ ተዋቸው " Laughing Laughing Laughing እርስ በርስ ተቀባበሩ ;ተሸላለሙ ቅቅቅቅቅቅቅ

እኔ እኮ የፃፍኩት ሀቁን ነው ......እርስዎ ሽንፍላው አበበ ገለባውን ከሆኑ የኢትዮጵያን ሔራልድ ቆይታዎን ያጫውቱኝ .....ካልሆኑም እንደፈረደብዎ ይቃጠሉ Wink

እኔም የፕሮቴስታት መዝሙር የማውቀው አለ ....."ድል ድል ይሸተኛል .....ማሸነፍ ማሸነፍ " ክብሩ ይስፋ Laughing Laughing Laughing

መራራ እንደጻፈ(ች)ው:
እርር ይበል ጠላቴ
ድብን ይበል ጠላቴ

Laughing Laughing Laughing ዘማሪውን ባላውቀውም እንዲህ የሚል የፕሮቴስታንት መዝሙር አለ :: ሰሞኑን የወያኔ ሆድ አደሮችን መጋበዝ እሱን ነው :: Laughing Laughing ""እሜቲቱ ሲደረጉ ላደሩት ገረዲቱ መቀመጫዋን ያማታል "" የሚል አባባል አለ :: ትክክልልም ነው :: መሌ ውርደቷን ተከናንባ ግንቦት 20 እንኳን ሳትደነፋ በርጫዋን ይዛ ቤተመንግስቷ ተከታለች : ገረዶቿ እነ -ጌዩ Laughing Laughing (ኮፒ ራይት እድሜ ወያኔ ይፈቀዳል ) ህመሙ ጸንቶባቸው ዛሬም ያለቅሳሉ :: Laughing Laughing እስከ 40 ቀን ነው ወይስ 80 ጉማሬዎቹ ሀዘን መቀመጥ ያለባችሁ ግን ? Laughing Laughing

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ዋርካውያን

ሁልጊዜ የዘገምተኞቹ ተቃዋሚዎች "ጀግኖች " በአንድም በሌላም በኩል የኢህአዴግ ዝቃጮች እንደሆኑ ማየት ምንኛ ያስቃል Laughing Laughing Laughing

1. የግንቦት ሰባት መሪው / ብርሀኑ ነጋ .....ወያኔ ሲገባ ኢትዮጵያ ድረስ ሮጠው ሄደው ያሰቡትን ስልጣን ባያገኙም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ሊቀመንበር እስከመሆን ደርሰው "ገበሬው መሬቱን መሸጥ መለወጥ " እንደማይፈልግ የሚያሳየውን ድንቅ ጥናት እንዲጠና ያደረጉ Laughing Laughing

2. የግንቦት 7 ምክትል ሊቀ -መንበር አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ .......የኢህአዴግ አባል እና በአዲስ አበባ የኢህአዴግ ፅህፈት ቤት ከፍተኛ ስልጣን የነበራቸው Laughing Laughing

3. አቶ ስዬ አብርሀ .....የህወሀት ታጋይ እና የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትር Shocked

4. / ነጋሶ ጊዳዳ ......የቀድሞ የማስታወቂያ ሚኒስትር እና ፕሬዚደንት

5./ ብርቱካን ሚደቅሳ ......በኢፌዲሪ የፍትህ ሚኒስትር የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ሆነው ለስድስት ዓመት ያገለገሉ ......በቅርቡ በቪኦኤ አንቺን የመሰለ ፍትሀዊ ሰውን ስድስት ዓመት ያህል ያሰራ ስርዓት እንዴት ፍትሀዊ አይደለም ትያለሽ ስትባል የተንተባተበች Laughing Laughing Laughing

6. አቶ ተስፋዬ ገብረአብ .....ሌላው ቀርቶ የሜጋ ሼር ሆልደር የነበረ Laughing Laughing Laughing

ዝርዝሩ ማብቂያ የለውም .......ኢህአዴግን የተፋቸውን ሳያላምጡ የሚውጡት ተቃዋሚዎች እድሜ ይስጣቸውና "ጀግና " ያደርጓቸዋል ...ሳይውል ሳያድር Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

አቶ አበበ ገለባውስ Question Question Question Laughing Laughing Laughing

1. ራሱ እንደነገርን ከሆነ ... 1995 በተቋቋመው "አዲስ ኤክስፕረስ " የተባለ ነፃ ጋዜጣ ከመስራቾቹ አንዱና ኤዲተርም ነበር .....ከዛም ወዲያው 1996 ወያኔ ጋዜጣውን ዘጋው አለ Laughing Laughing እሺ ከዛስ Rolling Eyes......አቶ አበበ ገለባው እንደተናገረው ከሆነ ወዲያው 1996 መጀመሪያ ላይ ኢትዮጵያን ሄራልድ ሪፖርተር እና አምደኛ ሆኖ ተቀጠረ Shocked Shocked አብረውት "አዲስ ኤክስፕረስን " የተባለውን ነፃ ጋዜጣ ያቋቋሙት ሰዎችስ የት ደረሱ Question Shocked ወያኔ ራሱ የዘጋውን "ነፃ ጋዜጣ " መስራች እና ኤዲተር የነበረውን አበበ ገለባውን እንዴት አምኖ የመንግስት አፍ በሆነው ጋዜጣ ውስጥ ሪፖርተር እና አምደኛ አደረገው Question Question Question Question ወደሁለት ዓመታት ገደማ ማለትም 1996 እስከ 1998 መጨረሻ ድረስ አበበ ገለባው "ኢትዮጵያን ሄራልድ " ላይ ምን ሲፅፍ ነበር Question Shocked 1996 ማለት በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ተካሂዶ ኢህአዴግ በእጅግ አብላጫ ድምፅ አሸንፎ ስልጣን በያዘ ማግስት ማለት ነው ......አበበ ገለባው ራሱ ስለኢትዮጵያን ሄራልድ ቆይታው ቢያጫውተን አሪፍ ነበር Laughing Laughing Laughing

2. ወደለንደን በስደት ከሄደ በኻላ የስደተኞች የስደተኞች ኤሌክትሮኒክ ጆርናል ማኔጂንግ ኤዲተር ሆኖ ሲሰራ ቆይቶ ; ያሁ ኢንተርናሽናል ላይም ጋዜጠኛ ነኝ ብሎ ሲፎግር ቆይቶ በሲፒጄ እርዳታ 2008/09 የጆን ናይት እና ያሁ ኢንተርናሽናል ፌሎው ሆኖ ስታንፈርድ ሄዶ ነበር Laughing Laughing . Laughing .....የመፅሀፍ ፕሮጀክቱም "Ethiopia under Meles: Why the transition from military rule to democracy failed." የሚል ነበር ....ከምን ደረሰ Question Laughing Laughing Laughing "ጨዋታው ፈረሰ ; ዳቦው ተቆረሰ " ተብሎ እሱም መፅሀፉን ሳይፅፍ ; አቅሙ የስታንፈርድን ደረጃ ስለማይመጥን ፌሎውሺፑም ተቋርጦ ወደአዲስ ቮይስና ኢሳት ፈረጠጠ Question Shocked Laughing Laughing Laughing Laughing

ለተጨማሪ መዝናኛ ......የስታንፈርድ ዩኒቨርሲቲ የፍሪማን ስፖግሊ ኢንስቲትዩት ፎር ኢንተርናሽናል ስተዲስ ድረ -ገፅ ላይ ደደቡ አበበ ገለባው "ናሙና እትሞቼ (sample publications)" ብሎ ያሰፈራቸውን ፅሁፎች እንይ

"Free market without freedom" እና "A tale of two despots and the great powers" የሚባሉ ተረቶችን "አዲስ ቮይስ " ላይ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing አዲስ ቮይስ ማለት እኮ ራሱ የመሰረተው እና የበላይ ኤዲተር የሆነበት ድረ -ገፅ ነው Laughing Laughing Laughing Laughing

THE MORAL OF THE STORY IS.....ደደብ ሰው እንደውሻ ከመጮህ ውጪ ሊያፈልቀው የሚችል ሀሳብ ወይም ሊጠይቀው የሚችል ጥያቄ የለም Exclamation Exclamation ......የደደቦች ጀግና መሆን ግን ይገባዋል Laughing Laughing Laughing Laughing

"የወያኔ ደጋፊ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር " አሉ ኢትዮጵያዊው ገበሬ Exclamation Exclamation Exclamation Exclamation

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገላጋይ -1

ኮትኳች

Joined: 25 Aug 2006
Posts: 493

PostPosted: Wed May 30, 2012 12:28 pm    Post subject: Reply with quote

ዋለልኝ መኮነን ... ከስምህ ጀምሮ የበላዮችህን አቴንሽን ለመሳብ ዋርካ ላይ አፍህን እየከፈትክ እንደሆነ ያስታውቃል ...

... ከብት .... አንተ ነህ አበበን ገላውን ደደብ የምትለው ? ይመስለኛል ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ ወይም ህንድ አገር ሂደህ የሆነ ድግሪ አግኝተሀል ... ለዚያ ነው ራስህን እንድህ የቆለልከው ...

ጂል ... በራስህ ተማመን ..... በማቃጠር ሳይሆን በስራ ለማደግ ሞክር .... የማንኛውም ተቃዋሚ ድርጅት ደጋፊ አይደለሁም . ... ግን እንደ ኢትዮጵያዊነቴ ሳየው ... ለሀገሪቱ ችግች ፈጣሪዎች የአንተ አይነቱ አስመሳዮችና ራስ ወዳዶች ናቸው .... የራሳችሁ አቁአም የላችሁም ... ለጥቅምና ለማደግ ግን የሌሎችን አላማ ለማሳካት እንደውሻ ሌት ተቀን ትልከፈከፋላችሁ ...
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ግዛቸው

ውሃ አጠጪ

Joined: 16 Jul 2004
Posts: 1484

PostPosted: Wed May 30, 2012 1:04 pm    Post subject: Reply with quote

የትግራዩ /ሚኒስቴ የግልጭማው የመለስ ዜናው ትንንሽ ካድሬወች "መለሰ በውጊያ ወቅት ታንክ ሲያገላብጥ የነበረና ታንክ ተንተርሶ መጽሀይ የሚያነብ የነበረ ሰው ነው :: አሁን እንዴ በአበበ ገላው ደነገጠ ትላላችሁ " ይሉናል ::

መለስ ግን በውጊያ ብዙ ያልተሳተፈ የነበረ ቢሆንም እርሙ ሁለት ጌዜ ወደ ውጊያ ቢላክም ገና ጥይት ሳይተኮስ ጓደኞቹን ትቶ ያፈገፈገ ፈሪ መሆኑን የቀድሞው የመለስ አለቃ የነበረው / አረጋዊ በርሄና አቶ ገብረመድን አርያ ይናገራልሁ ::

ማን ይነገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ ነውና ነገሩ መለስ ከጦር ሽሽቶ ያፈገፈገበትን እና ውጊያውን ጥሎ የፈረጠጠበት ከሚከተሉት ቪድዮወች አዳምጡ ::

/ አረጋዊ ስለ መለስ ጦሩን ጥሎ ፈርጥጦ ስለመሄዱና ስለተሰጠው ቅጣጥ እንዲሁም መለስ በውጊያ ወቅት "በጥይት ተመትቸ ነበር " ያለው ውሸት ስለመሆኑ የተጋለጠበት

አቶ ገብረ መድን አርያ ስለመለስ ከጦርነት በቅዘን ብዛት ፈርቶና ፈርጥጦ ስለመሸ

አቶ ገብረ መድን ስለመለስ ለሁለተኛ ግዜ በሌላ የጦር ግንበር ውጊያውን ጥሎ በጭጮ ከውጊያው ጓደኖቹን ጥሎ ስለመሮጡ

አቶ ገበረመድን ቦቅቦቃው እና ቅዘናሙ መለስ "በውጊያ ወቅት በጥይት ተመትቸ ነበር " ስለሚለው ውሸት ሲያጋልጡት

ከሁለቱም የቀድሞ የመለስ አልቆች እንደምንረዳው እና አሁን በአበበ ገላው እያደንየው መለስ ወትንንሽ ወያኔ ካድሬዎች እንደሚሉን ሳይሆን ቦቅቦቃና ቅዘናም ፈረ መሆኑ መረዳት ይቻላል ::

እንደሚታወቀው ፈሪወችና ቦቅቧቃወች እነ መለስ ዜናዊ ጨካኝነታቸው ከፈረሀታቸው የመጠ መሆኑ ለመረዳት ይቻላል ::
_________________
Visit My Blog
----===-----
ኢትዮ-ፈን ብሎግ |||
“Freedom is not free.”
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ጌታ

ዋና አለቃ

Joined: 17 Apr 2005
Posts: 3350
Location: ዶሮ ተራ

PostPosted: Wed May 30, 2012 4:45 pm    Post subject: Reply with quote

ዳጉ - ደደብ ማለት ምን ማለት ይሆን ? እኔ ሳስበው አንተም ሆንክ አበበ ገላው ደደቦች አይደላችሁም :: አየህ በኃሳብ የተለየህን ሰው ስህተቱ የቱ ጋር እንደሆነ በመጠቆም ፋንታ ዘለህ 'ደደብ ' ነው ስትል ሌላውን መቃወሚያ ኃሳብህን ይዞት ገደል ይገባል :: ገለባው ምናምን ስትሉም ንዴታችሁን እንጂ የሱን መሳሳት ወይም የናንተን ትክክለኝነት አያረጋግጥም :: ከሩቅ ሆኜ ስመለከተው ውጤቱ ሶፋር አቤ 1 - እናንተ 0 ይመስለኛል :: ምክንያቱም ዋና መከራከሪያ /ማሳመኛ ኃሳባችሁ መሆን የነበረበት አቤ ያስተላለፈው መልዕክት ይዘት ላይ ነበር :: አዎ - አሁንም አቤ በዚያ መድረክ ላይ ዋሽቶ ከነበረ ያዳመጡት ሁሉ ከቁም ነገር አይቆጥሩትም :: እውነት ከሆነ ግን ምንም ብትሉ የምታመጡት ለውጥ የለም :: የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም ::

እኔ ጋሽ መለስን ብሆን አቤን ለማሳፈር ስማቸው በተነሳበት ጉዳዮች ላይ ለውጥ ወደማምጣቱ አተኩር ነበር ::
_________________
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Visit poster's website Yahoo Messenger Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia