WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
AWKO DERKO

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

View previous topic :: View next topic  
Author Message
-...-

ኮትኳች

Joined: 09 Feb 2012
Posts: 312

PostPosted: Thu May 24, 2012 12:58 pm    Post subject: AWKO DERKO Reply with quote

እኔን ስለረሳኸኝ ትንሽ ቅር ቢለኝም ዋርካ ወዝ በነበራት ጊዜ የነበሩትን ሰዎች በመጥራትህ ትዝታ ውስጥ ከተትከኝ

ከጠከስካቸው ውስጥ ሶስቱ ስለሞቱ እርምህን አውጣ

የተቀሩት ያው ተምች የወያኔ ሰራዊት ዋርካን መጸዳጃቸው ስለደረጓትና ግማቱን ስላልቻሉ ርቀዋል

እኔ ግን እንዳገርምህ ያደረገኝ ዋርካ ፖስት ስታደርግ አንድ አምስት ደቂቃ ሳታሳልፍ ደግመህ ፖስት ማድረግ አትችልም ...ቀሺም የዋርካ አስተዳዳሪዎች : ሌሎች ዌብሳይቶች የአሌክሳ ቁጥራቸው ከፍ እንዲል ብዙ ፖስት ይፈልጋሉ ዋርካ ግን አንድ ፖስት ስታደርግ ለአምስት ደቂቃ ታይም አውት ትሰጥሀለች ለዚህም ነው ከአንደኝነት ደረጃ ወርዳ አልታዋቂ የሆነችው ...........እናም 15 ፖስት ስታደርግ 75 ደቂቃ ጽናቱን ስለሰጠህ አድንቄሀለሁ
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
AWKO DERKO

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 31 Jul 2007
Posts: 54

PostPosted: Thu May 24, 2012 3:04 pm    Post subject: Re: AWKO DERKO Reply with quote

-...- እንደጻፈ(ች)ው:
እኔን ስለረሳኸኝ ትንሽ ቅር ቢለኝም ዋርካ ወዝ በነበራት ጊዜ የነበሩትን ሰዎች በመጥራትህ ትዝታ ውስጥ ከተትከኝ

ከጠከስካቸው ውስጥ ሶስቱ ስለሞቱ እርምህን አውጣ

የተቀሩት ያው ተምች የወያኔ ሰራዊት ዋርካን መጸዳጃቸው ስለደረጓትና ግማቱን ስላልቻሉ ርቀዋል

እኔ ግን እንዳገርምህ ያደረገኝ ዋርካ ፖስት ስታደርግ አንድ አምስት ደቂቃ ሳታሳልፍ ደግመህ ፖስት ማድረግ አትችልም ...ቀሺም የዋርካ አስተዳዳሪዎች : ሌሎች ዌብሳይቶች የአሌክሳ ቁጥራቸው ከፍ እንዲል ብዙ ፖስት ይፈልጋሉ ዋርካ ግን አንድ ፖስት ስታደርግ ለአምስት ደቂቃ ታይም አውት ትሰጥሀለች ለዚህም ነው ከአንደኝነት ደረጃ ወርዳ አልታዋቂ የሆነችው ...........እናም 15 ፖስት ስታደርግ 75 ደቂቃ ጽናቱን ስለሰጠህ አድንቄሀለሁ

አብዬ .... ሰላም እና ጤና ይስጥልኝ .... የሞቱትን ነፍስ ይማር ያሉትንም ጤና እና ረዘም ያለ እድሜ ይስጥልኝ :: ዋርካ ቀርፋፋ ብትሆንም ከሌሎች ዌብ ሳይቶች አኳያ ጨርሰን ላለመጥፋት እንዲህ ብቅ እንላለን ....
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia