WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
A Perfect characterization of the oppos
Goto page 1, 2  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Fri May 25, 2012 5:12 pm    Post subject: A Perfect characterization of the oppos Reply with quote

ወኔ ያለው ያንብባት ! የተዋጣላት የተቃናቃኞቻችን ጥብቆ ናት !!!
http://aigaforum.com/articles/the-confused-talkative.pdf

ስልኪ
ወዲ መስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4465
Location: united states

PostPosted: Fri May 25, 2012 5:55 pm    Post subject: Reply with quote

ስልኪ ወዳጄ

ወኔ የለኝም ነገር ግን ኢትዮጵያዊ ነኝ
ወኔ ቢኖረኝም አሁንም ኢትዮጵያዊ ነኝ

ወኔ የለኝም አላነብም
እንዳነብ የሚያስገድደኝም የለም

መቃወም መብቴ ነው ::
ያልጣመኝኝ መናገርም መብቴ ነው ::

ማንም አይሸነግለኝም
ማንም አያታልልኝም

እንደፈለገኝ መቃወም መብት አለኝ
መቃወሜ ለእስር ምክንያት መሆን የለበትም ::

ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት መብቴ ነው
ለፍርድ ቤት መቅረብም የለብኝም

እንደፈለገኝ መቃወም እችላለሁ ሰው እስካልገደልኩ ድረስ

እሪ ማለት እችላለሁ ሰው እስካላቆሰልኩ ድረስ

እሪ ማለት
እምቢ ማለት
በጠቅላላው መብቴ ነው

አላነብም አንተ ጠቅ አድርግ የምትለውን
ማንበብም አለማንበብም ነጻነቴ ነው
መጻፍም አለመጻፍም ነጻነቴ ነው

ፈላስፋው ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሀዲስ 1

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 10 Mar 2010
Posts: 1604

PostPosted: Fri May 25, 2012 7:17 pm    Post subject: Re: A Perfect characterization of the oppos Reply with quote

እውነትም ጎበዝ ነህ !!!

ጥሩ ትፅፋለህ ነው የሚባለው :: Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
የመጀመሪያ ፓራግራፉን ብቻ ነው ግን ገረፍ ገረፍ ያደረኩት ::
እዚህ የምታወራውን ነው እዛም የለቀለከው ::
መሞቻህ (መሞቻችሁ ) እንደደረሰ እየታወቀህ መሰለኝ ይሄንን ቅዠት መሰል ፅሁፍ ፈራ ተባ እያልክ የተየብከው ::

እኔም እነደ ወንድም ቆቁ ይሄንን የገማ ነገር ላላነብ ወስኛለሁ :: ቂቂቂቂቂቂቂ

ሀዲስ

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ወኔ ያለው ያንብባት ! የተዋጣላት የተቃናቃኞቻችን ጥብቆ ናት !!!
http://aigaforum.com/articles/the-confused-talkative.pdf

ስልኪ
ወዲ መስመር

_________________
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosophy-of-liberty-english.swf
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2500

PostPosted: Fri May 25, 2012 7:29 pm    Post subject: Re: A Perfect characterization of the oppos Reply with quote

ሠላም ታላቁ ስልኪ

ፅሁፉ ለዘገምተኞቹ በጣም ጎምዛዛ እውነት ነው Laughing Laughing

ቀውሱ ቆቁ ያልተጠየቀውን ኢትዮጵያዊ ነኝ ; መብቴ ምናምን እያለ ቀባጠረ Laughing

ደደቡ ሀዲስ ደግሞ ከመጀመሪያው ፓራግራፍ በላይ ማንበብ አልቻልኩም .....እውነታው ደደቡ ጭንቅላቴን አዞረው አለ Laughing Laughing Laughing

ይመችህ Exclamation

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ወኔ ያለው ያንብባት ! የተዋጣላት የተቃናቃኞቻችን ጥብቆ ናት !!!
http://aigaforum.com/articles/the-confused-talkative.pdf

ስልኪ
ወዲ መስመር

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Fri May 25, 2012 7:32 pm    Post subject: Re: A Perfect characterization of the oppos Reply with quote

አይ ስልኪ ..እንዳው ምን ይሻልሀል Smile አዛኝ ቅቤ አንጓች ብየዋለሁ Exclamation ይልቅስ ስም በማጥፋት እሳት ቲቪን ትከሳላችሁ ብዬ ወሬ ባዳምጥ ምንም ነገር የለም .. Exclamation አቶ መለስ ያልደነገጡትን ደነገጡ ብሎ ያወራውን ማለቴ ነው .. Very Happy ታዲያ እነዚያ የዲሲ ጠበቆች በወር $10 የሚበሉት ዝም ብሎ ነው ማለት ነው . Question ባጭሩ ..የጀመርካትን ክርክር እንደማታዋጣ አይህና ሽል አልክ Very Happy ያንን ላማክሸፍ ይችን ይዘህ ብቅ አልክ ...ወይ ዘንድሮ Exclamation

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ወኔ ያለው ያንብባት ! የተዋጣላት የተቃናቃኞቻችን ጥብቆ ናት !!!
http://aigaforum.com/articles/the-confused-talkative.pdf

ስልኪ
ወዲ መስመር

_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2500

PostPosted: Fri May 25, 2012 7:43 pm    Post subject: Re: A Perfect characterization of the oppos Reply with quote

ዘገምተኛው አንፌቃ

የግንቦት ሰባት ንብረት የሆነው ኢሳት ቲቪ እንዴት በስም ማጥፋት ይከሰሳል Question Laughing Laughing Laughing

የግንቦት ሰባት /ኢሳት "ጋዜጠኛዋን " ገሊላ መኮንንን ሰላም በልልኝ Wink

አንፌቃ እንደጻፈ(ች)ው:
አይ ስልኪ ..እንዳው ምን ይሻልሀል Smile አዛኝ ቅቤ አንጓች ብየዋለሁ Exclamation ይልቅስ ስም በማጥፋት እሳት ቲቪን ትከሳላችሁ ብዬ ወሬ ባዳምጥ ምንም ነገር የለም .. Exclamation አቶ መለስ ያልደነገጡትን ደነገጡ ብሎ ያወራውን ማለቴ ነው .. Very Happy ታዲያ እነዚያ የዲሲ ጠበቆች በወር $10 የሚበሉት ዝም ብሎ ነው ማለት ነው . Question ባጭሩ ..የጀመርካትን ክርክር እንደማታዋጣ አይህና ሽል አልክ Very Happy ያንን ላማክሸፍ ይችን ይዘህ ብቅ አልክ ...ወይ ዘንድሮ Exclamation

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ወኔ ያለው ያንብባት ! የተዋጣላት የተቃናቃኞቻችን ጥብቆ ናት !!!
http://aigaforum.com/articles/the-confused-talkative.pdf

ስልኪ
ወዲ መስመር

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1151

PostPosted: Fri May 25, 2012 7:46 pm    Post subject: Re: A Perfect characterization of the oppos Reply with quote

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ወኔ ያለው ያንብባት ! የተዋጣላት የተቃናቃኞቻችን ጥብቆ ናት !!!
http://aigaforum.com/articles/the-confused-talkative.pdf

ስልኪ
ወዲ መስመር

ETV...ወደ ዋርካ ገባ እንዴ ..አሪፍ ፊክሽን ነው ስልኪ ይቀጥል እንጂ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2500

PostPosted: Fri May 25, 2012 8:00 pm    Post subject: Re: A Perfect characterization of the oppos Reply with quote

ፅሁፉን ካነበብከው "ፊክሽኑ " ምኑ ጋር ነው Question Laughing Laughing ዲየዲየብ

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ወኔ ያለው ያንብባት ! የተዋጣላት የተቃናቃኞቻችን ጥብቆ ናት !!!
http://aigaforum.com/articles/the-confused-talkative.pdf

ስልኪ
ወዲ መስመር

ETV...ወደ ዋርካ ገባ እንዴ ..አሪፍ ፊክሽን ነው ስልኪ ይቀጥል እንጂ

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Fri May 25, 2012 8:01 pm    Post subject: Re: A Perfect characterization of the oppos Reply with quote

ሰላም ዳግማዊ ወንድሜ ,

በልካቸው የተሰፋ ልብስ ጠራቸው መሰለኝ ቂቂቂቂ :: ታድያኮ እንዳልከው አላወቁትም እንጂ ፅሁፉ የሟርተኝነት መብታቸውን አልሻረም ::

አክባሪህ
ስልኪ
ወዲ መስመር

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ታላቁ ስልኪ

ፅሁፉ ለዘገምተኞቹ በጣም ጎምዛዛ እውነት ነው Laughing Laughing

ቀውሱ ቆቁ ያልተጠየቀውን ኢትዮጵያዊ ነኝ ; መብቴ ምናምን እያለ ቀባጠረ Laughing

ደደቡ ሀዲስ ደግሞ ከመጀመሪያው ፓራግራፍ በላይ ማንበብ አልቻልኩም .....እውነታው ደደቡ ጭንቅላቴን አዞረው አለ Laughing Laughing Laughing

ይመችህ Exclamation

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ወኔ ያለው ያንብባት ! የተዋጣላት የተቃናቃኞቻችን ጥብቆ ናት !!!
http://aigaforum.com/articles/the-confused-talkative.pdf

ስልኪ
ወዲ መስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1151

PostPosted: Fri May 25, 2012 8:12 pm    Post subject: Re: A Perfect characterization of the oppos Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ፅሁፉን ካነበብከው "ፊክሽኑ " ምኑ ጋር ነው Question Laughing Laughing ዲየዲየብ

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ወኔ ያለው ያንብባት ! የተዋጣላት የተቃናቃኞቻችን ጥብቆ ናት !!!
http://aigaforum.com/articles/the-confused-talkative.pdf

ስልኪ
ወዲ መስመር

ETV...ወደ ዋርካ ገባ እንዴ ..አሪፍ ፊክሽን ነው ስልኪ ይቀጥል እንጂ

-ጌዩ ....የገማህ ሉጢ ይህ የፈጠራ ድርስትህን መቀመጫህን ጥረግበት
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ኮኮቴ

ውሃ አጠጪ

Joined: 04 Nov 2009
Posts: 1093

PostPosted: Fri May 25, 2012 8:15 pm    Post subject: Re: A Perfect characterization of the oppos Reply with quote

አይ ስልኪ

እንደ ወያኔ ስልጣን አጉል የረዘመ ; ባለ 9 ገጽ ሀሜት ...

የእናንተ ትልቁ ችግር እኮ ..አንድ ግዜ ፕሮፌሰር መስፍን እንዳሉት ... ሰው ሁሉ ከፋብሪካ እንደ ወጣ ሳሙና አንድ አይነት አስተሳሰብ እንዲኖረው ነው የምትፈልጉት ????

ምንም ሆነ ምን አንድ ነገር በጣም ያስማማቸዋል .... የወያኔ ከስልጣን መወገድ ... እናማ እናማ ... መስማማታቸው ደግሞ ; አንድ ቀን እናንተን እንደ ደራሽ ጎርፍ ጥርግርግ አድርጎ ይወስዳቹሀል ... ንጉስ በወታደር ብዛት እና ... በባለ 9 ገጽ ዝባዝንኬ የሀሜት ደብዳቤ እንደማይድን ... እኛም እናያለን .... እናንተም ታዩታላችሁ ???

በነገራችን ላይ ... መለስ ከድንጋጠው አገገመ ??? እርግጠኛ ነኝ ያኔ በረሀ እያለ ... ባንክ የመርዘፍ ሚሽን ሲሰጠው እንኩዋን እንደዚህኛው አልደነገጠምም አልፈራምም ... አቦይ ገብረመድህን ያርሙኝ Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy Very Happy

ኮኮቴ

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ወኔ ያለው ያንብባት ! የተዋጣላት የተቃናቃኞቻችን ጥብቆ ናት !!!
http://aigaforum.com/articles/the-confused-talkative.pdf

ስልኪ
ወዲ መስመር

_________________
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
ቅናት ጮሆ የማይወጣ አጋንንት ነው!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2500

PostPosted: Fri May 25, 2012 8:19 pm    Post subject: Re: A Perfect characterization of the oppos Reply with quote

በድጋሚ ሠላም ታላቁ ስልኪ

እውነትም ጥብቋቸው ከየጉድጓዱ እየጠራ አመጣቸው Laughing Laughing Laughing ሰላሳውን ያስቀባጥራቸዋል ቅቅቅቅቅ

በጣም ይመችህ Exclamation

ደደቡ ግልብጡ ......ሳታነብ አስተያየት አትስጥ ...አትዘላብድ .....ዳፍንታም Laughing Laughing Laughing

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ዳግማዊ ወንድሜ ,

በልካቸው የተሰፋ ልብስ ጠራቸው መሰለኝ ቂቂቂቂ :: ታድያኮ እንዳልከው አላወቁትም እንጂ ፅሁፉ የሟርተኝነት መብታቸውን አልሻረም ::

አክባሪህ
ስልኪ
ወዲ መስመር

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ታላቁ ስልኪ

ፅሁፉ ለዘገምተኞቹ በጣም ጎምዛዛ እውነት ነው Laughing Laughing

ቀውሱ ቆቁ ያልተጠየቀውን ኢትዮጵያዊ ነኝ ; መብቴ ምናምን እያለ ቀባጠረ Laughing

ደደቡ ሀዲስ ደግሞ ከመጀመሪያው ፓራግራፍ በላይ ማንበብ አልቻልኩም .....እውነታው ደደቡ ጭንቅላቴን አዞረው አለ Laughing Laughing Laughing

ይመችህ Exclamation

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ወኔ ያለው ያንብባት ! የተዋጣላት የተቃናቃኞቻችን ጥብቆ ናት !!!
http://aigaforum.com/articles/the-confused-talkative.pdf

ስልኪ
ወዲ መስመር

_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1151

PostPosted: Fri May 25, 2012 8:27 pm    Post subject: Re: A Perfect characterization of the oppos Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
በድጋሚ ሠላም ታላቁ ስልኪ

እውነትም ጥብቋቸው ከየጉድጓዱ እየጠራ አመጣቸው Laughing Laughing Laughing ሰላሳውን ያስቀባጥራቸዋል ቅቅቅቅቅ

በጣም ይመችህ Exclamation

ደደቡ ግልብጡ ......ሳታነብ አስተያየት አትስጥ ...አትዘላብድ .....ዳፍንታም Laughing Laughing Laughing

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ዳግማዊ ወንድሜ ,

በልካቸው የተሰፋ ልብስ ጠራቸው መሰለኝ ቂቂቂቂ :: ታድያኮ እንዳልከው አላወቁትም እንጂ ፅሁፉ የሟርተኝነት መብታቸውን አልሻረም ::

አክባሪህ
ስልኪ
ወዲ መስመር

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:
ሠላም ታላቁ ስልኪ

ፅሁፉ ለዘገምተኞቹ በጣም ጎምዛዛ እውነት ነው Laughing Laughing

ቀውሱ ቆቁ ያልተጠየቀውን ኢትዮጵያዊ ነኝ ; መብቴ ምናምን እያለ ቀባጠረ Laughing

ደደቡ ሀዲስ ደግሞ ከመጀመሪያው ፓራግራፍ በላይ ማንበብ አልቻልኩም .....እውነታው ደደቡ ጭንቅላቴን አዞረው አለ Laughing Laughing Laughing

ይመችህ Exclamation

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ወኔ ያለው ያንብባት ! የተዋጣላት የተቃናቃኞቻችን ጥብቆ ናት !!!
http://aigaforum.com/articles/the-confused-talkative.pdf

ስልኪ
ወዲ መስመር

ስማ -ጌዩ ምን በወጣኝ ነው የሉጢ ድርሰት የማነበው ..ኧረ ወዲያ አንተም የፉ እየተነጨህ ሰውን ደደብ ትላለህ የሆንክ ፍልጥ መሀይም ..ቦቅቧቃ ... ቡሀቃ ቂጥ
_________________
SEX IS NOT THE ANSWIER, SEX IS THE QUESTION '* YES* IS THE ANSWIER
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 2500

PostPosted: Fri May 25, 2012 8:36 pm    Post subject: Re: A Perfect characterization of the oppos Reply with quote

ደደቡ ገልብጤ በመጀመሪያ የፃፈው

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:

አሪፍ ፊክሽን ነው ስልኪ ይቀጥል እንጂ

አሁን ደግሞ የፃፈው

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
ምን በወጣኝ ነው የሉጢ ድርሰት የማነበው

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ከብት ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

አስሬ ሉጢ ; የፉ ምናምን የሚል ሰው ከተደበቀበት ሊወጣ እያኮበኮበ ያለ ነው ይላሉ የስነ -ልቦና አዋቂዎች ....መፅሀፉ እንደሚልም "ሰው በልቡ የሞላውን በአፉ ያወጣዋል " Laughing Laughing Laughing ..ደደቡ ገልብጤ .....ከቁምሳጥኑ ውስጥ ብቅ በል ...አትፍራ Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing ንፍጥ ጭንቅላት
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4465
Location: united states

PostPosted: Fri May 25, 2012 8:38 pm    Post subject: Reply with quote

ፈዳላው ዳግማዊ የምን ቱቱ ቡቱቱ ነገር ነው እንድናነብ ስልኪ የጋበዘን

እስኪ አንተ ፈዳላው ወይም ስልኪ ወዳጄ ስለ ቱቱ ቡቱቱው ትንተና ስጡን

ስማ ፈዳላው ስልኪ "" ወኔ ያለው "" ሲል አንተ ፈዳላው ደግሞ "" ዘገምተኞቹት " በማለት እንያንዛረጥክ ነው

ስማ ወኔ የለኝም ወኔ የሌለኝ ኢትዮጵያዊ ነኝ
አላነብም ::

ዘገምተኛ ነኝ ፈጣን ያልሆንኩ ቀስ ብዬ የማስብ የምሄድ ኢትዮጵያዊ

አላነብም ::

ስማ ፈዳላው ሳታውቀው በደመ ነፍስ የደርግ ካድሬ : የደርግ ካድሬ ትሸታለህ ::

ስማ አንተ ስልኪ ፈጣኖቹ ይህንን ቱቱ ቡቱቱ አንቡት

ከዛም ፈጣን ነው ባቡሩ የሚለውን በማሪቱ በደርግ ዘመን የተዘፈነውን ኮምኩሙ

እባካችሁ የዋርካ ታዳሚዎች ይህንን የማሪቱን ዘፈን አፈላልጋችሁ ለስልኪና ለፈዳላው ጀባ በሉዋቸው

ፈጣን ነው ባቡሩ ፈጣን ነው ባቡሩ
ያልስተዳፈራችሁ የትም እንዳትቀሩ
እሪ አለ ባቡሩ እሪ አለ ባቡሩ

አለ አሉ ልክ ሊገለበጥ ሲል

ፈዳላው ዳግማዊ ፈጠን ፈጠን በል እስክትገለበጥ ድረስ Exclamation Exclamation Exclamation

ፈላስፋው ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2  Next
Page 1 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia