WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የወያኔ አብዮታዊ ዲሞክራሲ በረሀብ ፈጀን ::

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Tue Jun 05, 2012 5:32 pm    Post subject: የወያኔ አብዮታዊ ዲሞክራሲ በረሀብ ፈጀን :: Reply with quote

በረሀብ የሚሰቃዩ ኢትዮጵያኖችን ለመርዳት ወደ አገራችን የሚመጡ የውጭ አገር ዜጎችን የምያስደንቃቸው አንድ ነገር አለ :: መቼም መቼም ኢትዮጵያን እንዳይረሱና ለዘላለም ኢትዮጵያኖችን እንዲያከብሩ የሚያስገድዳቸው ነገርም Arrow ይህ የዋህ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል ቻይ ትሁትና ኩሩ መሆኑ ነው :: በብዙ አገሮች እየዞሩ በተለያየ አስቃቂ ምክኒያቶች የሚሰቃየውን ሰው ለመርዳት በአለም አቀፍ ደረጅቶች በተ / እና NGO ተቀጥረው ለተጎዳው የእርዳታ ምግብ መድሀኒት እና ሌላ አገርልግሎት የሚያድሉ humanitarian ሰራተኞች ኢትዮጵያ ሲመጡ ስራቸውን የሚያከናውኑት ያለምንም ችግር መሆኑንና የኢትዮጵያ ተረጀዎች ምንም አይነት ቁጥጥር እንደማያስፈልጋቸው በመገረም ይናገራሉ :: በአለም ላይ እንዲህ አይነት ነገር የታየው ኢትዮጵያ ብቻ ነው :: ረሀብም ሆነ መጥለቅለቅ ..ጦርነትም ሆነ መፈናቀል ..ቀይ መስቀልም በሉ የት / እንዲሁም NGO የሚሰሩት ሲመሰክሩ .. ኢትዮጵያኖች በጣም የተለዩ ህዝብ ናቸው ስነስርአት ያለው ጨዋ ህዝብ ነው ብለው ነው የሚናገሩት ::ETHIOPIA IS THE ONY COUNTRY IN THE WORLD WHERE DELIVERY OF HUMANITARIAN ASSISTANCE REQUIRES NO SECUIRTY OR CROWD CONTROL MEASURES THE PEOPLE ARE SIMPLY SELF GOVERNING EVEN WHEN THERE IS SEVEREST CRISIS WHERE PEOPLE ARE AT THEIR MOST VULNUERABLE AND DESPERATE ይገርማል Exclamation .ደክሞ መቆም ያቃተው በጣም የተራበው ..ልጁን ሚስቱን ባስቸክዋይ ለማዳን የሚፈልገው ህጻናቶቹ ሳይቀሩ ይህ እጅግ በጣም የደየህ ህዝብ ..በዛች በጨለማ ሰአቱ ሲታይ .. Arrow አንገቱን ሳይደፋ ..ሳይደናገጥ በእርጋታና በስነስርአት በአንድነት ነው የሚንቀሳቀሰው :: ባህሉን ነው የሚያሳይወ እንዳንል ከዛ ባላይ ሆኖ ነው ነገሩ የተገኘው ::ምክኒያቱም ይህ የተራበው ኢትዮጵያዊ ራቁቱን ቀርቶ ይቅረብ እንጂ ሰውንቱ ሳይሆን ሰውነትን የሚያሳይ ህዝብ ሆኖ ነው የተገኘው :: ሊረዳው የመጣው ሰው ራሱ መልሶ ተረጂ ሆኖ ይገኛል ምክኒያቱም ሰው ማለት ምን ማለት እንደሆነ ከተረጂው ኢትዮጵያዊ ይረዳልና Arrow እየተራበም እያለቀስና እየሳለ የረሀብ ነስር ባፍንጫው የተንቆረቆረ ክብሩን ጠብቆ ..ተከባብሮ ..አንተ ቅደም ..አይ አንተ ቅደም መባባሉን አለም ሁሉ ሰማ :: [/color]አነሰ በተባለበት ሰዓት የተራበው ኢትዮጵያ ታላቅነቱን አሳውቅዋል :: ለዚህም ነው ጆኒ ሚችል በመገረም Ethiopia, You suffer with such dignity" ብላ የዘፈነቸው :: ያኔም ዛሬም ..ያው ነን ..
http://www.youtube.com/watch?v=R_eBlamNdws

ግን .. ለውጭ አገር ዜጎች የምናንጸባርቀው ይሄ ከእግዚአብሄር የተሰጠን ጸጋችን እንዳለ ሆኖ እኛ የባለሀገሩ ወገን የሆንነው ኢትዮጵያኖች የሚራቡት ኢትዮጵያኖች ስጋቸው ስጋችን ደማቸው ደማችን ስለሆነ ከውጭ እንደዛ ሆኖ ቢታይም ከውስጣቸው ምን እየሆነ ነው ? ብለን መጠየቅ መቻል አለብን :: What is it like to die of hunger? What does it feel like to slowly starve to death? 2012 አመተምህረት በረሀብ መሞት ማለት ምን ማለት ነው Question አፍ ሲደርቅ ሲቆስል ግሮሮ ደርቆ ቆስሎ ሲመግል ሲያበቅል አፍ ተሰነጣጥቆ መዋጥ አለመቻሉ ..የገላ ስጋ እንደፈላ ውሀ ተኖ ቆዳና አጥንት ተለያቶ ..የሰው ልጅ ቆዳው እንደ ነጠላ መከናነቡ .. በሚገርም ሁኔታ የተራበው ህጻን በልቶ ጠግቦ የፋፋ እስከሚመስል ድረስ ውፍርፍር ንፍትፍት ማለቱ . የሚያለቅሰው ህጻን ደክሞ ማልቀስ ሲያቅተውና በጸትታ ሲያነባ ...አቅም ማጣቱ ..የተራበው ሰው የረሀብ ስሜቱና የውሀ ጥም ሳይቀር ጨርሶ መጥፋቱ ..ሆድ ባዶ ሆኖ እንዴት አይሰማውም ?...(እንዳሉትም ለካስ እንዳሳዩት ነው ለካ ).አይን እንደ ጠላት ሽሽቶ አጽም ውስጥ ሲደበቅ .ስምጥ ጥልቅ ...ጆሮ ላይ ጭውታ ጭው .....ትውከት ..ጠቅማት .ትልቁ አንጀት ቲኒሹን ሲበላ ....የቆዳ በሽታ .ውደ መጨረሻ .ሽንት ሲወጣ እንደ እሳት መንደዱ .. ከሳምባ ውሀ መውጣቱ አፍንጫ ሲነስር ...ያም ሆኖ ግን ..በመጨረሻዋ ሰአት ለማዳን እንኩ እባካቹ በፍጥነት ይሄንን ወተት ጠጡ ተብለው ቢጠየቁ ....ምንድነው ቀኑ Question ..ዛሬ እሮብ ወይንስ አርብ ነው Question Question ነው መልሱ :: Exclamation እና ይሄንን ሁሉ ስናስብ ዛሬ አደግን ተመነድግን እየተባለ የኢትዮጵያ ምሬት ተሽጦ ህንድና አረብ ሩዙን በደጃፋችን ጭኖ ወደ አገሩ በሚልክበት ዘመን ..ምግብ ያብቅል የነበረው የአገራችን መሬት ለውጭ አገር አገር ጠረጴዛ ጌጥ ተብሎ ጤፉንም ገበሬውም ተመንጥሮ የውጭ አገር ዜጎች በመሬታችን አበባ ሲተክሉበት ፔስቲሳይድ ሲረጭበት እያየን ..እንደገና አሁንም ረሀብ Exclamation አለ እንደገና አሁንም ረሀብ መኖሩ እየተደበቀ ነው Exclamation መባሉን ስንሰማ ..የአብዮታዊ ዲሞራሲ በረሀብ እየፈጀን ነው ..ራህብ አለ ግን አይነገርም የሚለውን ዜና ስናነብ Arrow .ሞት ለወያኔ Exclamation ቢባል ለምን ይገርመናል .... Question Question Question Question Question
Quote:

As founders of a political movement that based itself on poor peasants, it is amazing to see the neglect with which the Revolutionary Democrats are treating suffering farmers in the south of the country. Every economic growth model has winners and losers that cannot be an excuse to discontinue economic growth. The Revolutionary Democrats have taken it a step further, however, basking in the glory of the World Economic Forum and the G8 meetings, while at the same time trying to deny and suppress the critical needs of drought-stricken farmers in Southern Regional State whose children are starving to death. Exclamation

Experts have been warning that the failure of the early rains in the South has disrupted crop production, particularly root crops, they say. The farming families affected are so vulnerable that they immediately fall into hunger. Despite warnings from various systems, which worked in the latest drought in the Horn of Africa, the Revolutionary Democrats in the South have refused to acknowledge the scale of the problem or to allow enough assistance to those affected, experts also contend.
ምንጭ ከኢትዮጵያ Shocked .........
REVOLUTIONARY DEMOCRACY STARVES..
http://www.addisfortune.net/Revolutionary%20Democracy%20Starves.htm

እኔ በብኩሌ በጣም በቅቶኛል ..በተለይ የፍቅር ድግስ ...አንገሽግሾኛል . ከፍ ይበልልኝ ...በቃኝ ,, ፍቅር በቃኝ , Forget ፍቅር ... Arrow እያወቀ ዜጋን በረሀብ የሚፈጅ መንግስት ..በተገኘው መንገድና በፍጥነት ..መወገድ አለበት እላለሁ :: THIS IS A CRIME AGAINST HUMANITY ቢያለሁ :: WE MUST REMOVE THESE CRUEL AND BARBARIC REVOLUTIONARY DEMOCRATS BY ANY AND ALL MEANS NECESSARY. Twisted Evil[/b]
_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የተሞናሞነው

ውሃ አጠጪ

Joined: 11 May 2011
Posts: 1126

PostPosted: Tue Jun 05, 2012 7:27 pm    Post subject: Re: የወያኔ አብዮታዊ ዲሞክራሲ በረሀብ ፈጀን :: Reply with quote

ሰላም እህቴ አለማየሁ

የኢትዮጵያዊያንን ሰውነት ድንቅ አድርገሽ በትክክል ልብ በሚነካም መንገድ ነው ያስቀመጥሽው Exclamation

አበበ ገላውም ይህንን ሰው መሆናችን እንጂ እንደ ውሻ ወይም እንደ አህያ አለመሆናችን ነው 'ከምግብ በፊት ነጻነት ' ሲል በዓለም ፊት የኢትዮጵያዊያንን ከጥንትም ጀምረን የኖርንበትን ለሰብዓዊ ክብራችን ያለንን ልዕልና ያስተጋባውና ሆድ አምላኩ የሆኑትን ሰይጣናዊ ህወሃቶችን አንገት ያስደፋውና አሁንም ድረስ እንቅልፍ እንዲነሳቸው ያደረገው Exclamation

ካነሳሽው ርዕስ ጋር ቀጥታ ይሄዳልና እስኪ ይህንን የደሳለኝ መልኩን 'ባላገሩ ' ዜማን ልጋብዝሽ አዳምጭው ::

http://www.youtube.com/watch?v=sUB9hqP7-XI

ይህ የኔ ባላገር የሰው የማይነካ
ጾሙንም ሳያፈርስ ነው የሞተው ለካ
ጥማድ በሬዎቹን ላሞቹን ሳይነካ
እምነቱን ጠብቆ ነው የሞተው ለካ
እርም ነው ያለውን ምን ቢርበው እንኳ
ጾሙንም ሳያፈርስ ነው የሞተው ለካ
የልጆቹን ወዳጅ ጥጆቹን ሳይነካ
ከእንስሶቹ በፊት ነው የሞተው ለካ
.
.
.
አክባሪ ወንድምሽ

ልጅ ሞንሟናው

ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
በረሀብ የሚሰቃዩ ኢትዮጵያኖችን ለመርዳት ወደ አገራችን የሚመጡ የውጭ አገር ዜጎችን የምያስደንቃቸው አንድ ነገር አለ :: መቼም መቼም ኢትዮጵያን እንዳይረሱና ለዘላለም ኢትዮጵያኖችን እንዲያከብሩ የሚያስገድዳቸው ነገርም Arrow ይህ የዋህ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል ቻይ ትሁትና ኩሩ መሆኑ ነው :: በብዙ አገሮች እየዞሩ በተለያየ አስቃቂ ምክኒያቶች የሚሰቃየውን ሰው ለመርዳት በአለም አቀፍ ደረጅቶች በተ / እና NGO ተቀጥረው ለተጎዳው የእርዳታ ምግብ መድሀኒት እና ሌላ አገርልግሎት የሚያድሉ humanitarian ሰራተኞች ኢትዮጵያ ሲመጡ ስራቸውን የሚያከናውኑት ያለምንም ችግር መሆኑንና የኢትዮጵያ ተረጀዎች ምንም አይነት ቁጥጥር እንደማያስፈልጋቸው በመገረም ይናገራሉ :: በአለም ላይ እንዲህ አይነት ነገር የታየው ኢትዮጵያ ብቻ ነው :: ረሀብም ሆነ መጥለቅለቅ ..ጦርነትም ሆነ መፈናቀል ..ቀይ መስቀልም በሉ የት / እንዲሁም NGO የሚሰሩት ሲመሰክሩ .. ኢትዮጵያኖች በጣም የተለዩ ህዝብ ናቸው ስነስርአት ያለው ጨዋ ህዝብ ነው ብለው ነው የሚናገሩት ::ETHIOPIA IS THE ONY COUNTRY IN THE WORLD WHERE DELIVERY OF HUMANITARIAN ASSISTANCE REQUIRES NO SECUIRTY OR CROWD CONTROL MEASURES THE PEOPLE ARE SIMPLY SELF GOVERNING EVEN WHEN THERE IS SEVEREST CRISIS WHERE PEOPLE ARE AT THEIR MOST VULNUERABLE AND DESPERATE ይገርማል Exclamation .ደክሞ መቆም ያቃተው በጣም የተራበው ..ልጁን ሚስቱን ባስቸክዋይ ለማዳን የሚፈልገው ህጻናቶቹ ሳይቀሩ ይህ እጅግ በጣም የደየህ ህዝብ ..በዛች በጨለማ ሰአቱ ሲታይ .. Arrow አንገቱን ሳይደፋ ..ሳይደናገጥ በእርጋታና በስነስርአት በአንድነት ነው የሚንቀሳቀሰው :: ባህሉን ነው የሚያሳይወ እንዳንል ከዛ ባላይ ሆኖ ነው ነገሩ የተገኘው ::ምክኒያቱም ይህ የተራበው ኢትዮጵያዊ ራቁቱን ቀርቶ ይቅረብ እንጂ ሰውንቱ ሳይሆን ሰውነትን የሚያሳይ ህዝብ ሆኖ ነው የተገኘው :: ሊረዳው የመጣው ሰው ራሱ መልሶ ተረጂ ሆኖ ይገኛል ምክኒያቱም ሰው ማለት ምን ማለት እንደሆነ ከተረጂው ኢትዮጵያዊ ይረዳልና Arrow እየተራበም እያለቀስና እየሳለ የረሀብ ነስር ባፍንጫው የተንቆረቆረ ክብሩን ጠብቆ ..ተከባብሮ ..አንተ ቅደም ..አይ አንተ ቅደም መባባሉን አለም ሁሉ ሰማ :: [/color]አነሰ በተባለበት ሰዓት የተራበው ኢትዮጵያ ታላቅነቱን አሳውቅዋል :: ለዚህም ነው ጆኒ ሚችል በመገረም Ethiopia, You suffer with such dignity" ብላ የዘፈነቸው :: ያኔም ዛሬም ..ያው ነን ..
http://www.youtube.com/watch?v=R_eBlamNdws

ግን .. ለውጭ አገር ዜጎች የምናንጸባርቀው ይሄ ከእግዚአብሄር የተሰጠን ጸጋችን እንዳለ ሆኖ እኛ የባለሀገሩ ወገን የሆንነው ኢትዮጵያኖች የሚራቡት ኢትዮጵያኖች ስጋቸው ስጋችን ደማቸው ደማችን ስለሆነ ከውጭ እንደዛ ሆኖ ቢታይም ከውስጣቸው ምን እየሆነ ነው ? ብለን መጠየቅ መቻል አለብን :: What is it like to die of hunger? What does it feel like to slowly starve to death? 2012 አመተምህረት በረሀብ መሞት ማለት ምን ማለት ነው Question አፍ ሲደርቅ ሲቆስል ግሮሮ ደርቆ ቆስሎ ሲመግል ሲያበቅል አፍ ተሰነጣጥቆ መዋጥ አለመቻሉ ..የገላ ስጋ እንደፈላ ውሀ ተኖ ቆዳና አጥንት ተለያቶ ..የሰው ልጅ ቆዳው እንደ ነጠላ መከናነቡ .. በሚገርም ሁኔታ የተራበው ህጻን በልቶ ጠግቦ የፋፋ እስከሚመስል ድረስ ውፍርፍር ንፍትፍት ማለቱ . የሚያለቅሰው ህጻን ደክሞ ማልቀስ ሲያቅተውና በጸትታ ሲያነባ ...አቅም ማጣቱ ..የተራበው ሰው የረሀብ ስሜቱና የውሀ ጥም ሳይቀር ጨርሶ መጥፋቱ ..ሆድ ባዶ ሆኖ እንዴት አይሰማውም ?...(እንዳሉትም ለካስ እንዳሳዩት ነው ለካ ).አይን እንደ ጠላት ሽሽቶ አጽም ውስጥ ሲደበቅ .ስምጥ ጥልቅ ...ጆሮ ላይ ጭውታ ጭው .....ትውከት ..ጠቅማት .ትልቁ አንጀት ቲኒሹን ሲበላ ....የቆዳ በሽታ .ውደ መጨረሻ .ሽንት ሲወጣ እንደ እሳት መንደዱ .. ከሳምባ ውሀ መውጣቱ አፍንጫ ሲነስር ...ያም ሆኖ ግን ..በመጨረሻዋ ሰአት ለማዳን እንኩ እባካቹ በፍጥነት ይሄንን ወተት ጠጡ ተብለው ቢጠየቁ ....ምንድነው ቀኑ Question ..ዛሬ እሮብ ወይንስ አርብ ነው Question Question ነው መልሱ :: Exclamation እና ይሄንን ሁሉ ስናስብ ዛሬ አደግን ተመነድግን እየተባለ የኢትዮጵያ ምሬት ተሽጦ ህንድና አረብ ሩዙን በደጃፋችን ጭኖ ወደ አገሩ በሚልክበት ዘመን ..ምግብ ያብቅል የነበረው የአገራችን መሬት ለውጭ አገር አገር ጠረጴዛ ጌጥ ተብሎ ጤፉንም ገበሬውም ተመንጥሮ የውጭ አገር ዜጎች በመሬታችን አበባ ሲተክሉበት ፔስቲሳይድ ሲረጭበት እያየን ..እንደገና አሁንም ረሀብ Exclamation አለ እንደገና አሁንም ረሀብ መኖሩ እየተደበቀ ነው Exclamation መባሉን ስንሰማ ..የአብዮታዊ ዲሞራሲ በረሀብ እየፈጀን ነው ..ራህብ አለ ግን አይነገርም የሚለውን ዜና ስናነብ Arrow .ሞት ለወያኔ Exclamation ቢባል ለምን ይገርመናል .... Question Question Question Question Question
Quote:

As founders of a political movement that based itself on poor peasants, it is amazing to see the neglect with which the Revolutionary Democrats are treating suffering farmers in the south of the country. Every economic growth model has winners and losers that cannot be an excuse to discontinue economic growth. The Revolutionary Democrats have taken it a step further, however, basking in the glory of the World Economic Forum and the G8 meetings, while at the same time trying to deny and suppress the critical needs of drought-stricken farmers in Southern Regional State whose children are starving to death. Exclamation

Experts have been warning that the failure of the early rains in the South has disrupted crop production, particularly root crops, they say. The farming families affected are so vulnerable that they immediately fall into hunger. Despite warnings from various systems, which worked in the latest drought in the Horn of Africa, the Revolutionary Democrats in the South have refused to acknowledge the scale of the problem or to allow enough assistance to those affected, experts also contend.
ምንጭ ከኢትዮጵያ Shocked .........
REVOLUTIONARY DEMOCRACY STARVES..
http://www.addisfortune.net/Revolutionary%20Democracy%20Starves.htm

እኔ በብኩሌ በጣም በቅቶኛል ..በተለይ የፍቅር ድግስ ...አንገሽግሾኛል . ከፍ ይበልልኝ ...በቃኝ ,, ፍቅር በቃኝ , Forget ፍቅር ... Arrow እያወቀ ዜጋን በረሀብ የሚፈጅ መንግስት ..በተገኘው መንገድና በፍጥነት ..መወገድ አለበት እላለሁ :: THIS IS A CRIME AGAINST HUMANITY ቢያለሁ :: WE MUST REMOVE THESE CRUEL AND BARBARIC REVOLUTIONARY DEMOCRATS BY ANY AND ALL MEANS NECESSARY. Twisted Evil[/b]

_________________
http://yetemonamonew.wordpress.com/
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛህኑ

ኮትኳች

Joined: 06 Jun 2009
Posts: 230

PostPosted: Tue Jun 05, 2012 7:59 pm    Post subject: Reply with quote

የአቶ መለስ "food security plan" የሃገሪቱን በሚሊዮኖች ሄክታር የሚሰፈር ድንግል ለም መሬት በማናለብኘት ለባዕዳን ባለሃብቶች (ኢንቭስተሮች ) ማከራየት ነው ::
ባለንብረቱ የሆነው የሃገሪቷ ባለቤት ሕዝብ በችጋር እየተቆላ ኢትዮጵያ ለሌላ ዓለም ሃገሮች ፍጆታ ዋና እህል አምራች ማደርግ .....that's it!
In exchange our dear Ethiopia will get her annual allotment (handout) of surplus GMO corn or wheat grown from the North American continent.
እንደ USAID አስተዳዳሪ አባባል የመጪው ዓመት ለሃገራችን የሚለገሳት የሞንሳንቶ ስንዴና በቆሎ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ የሚያወጣ ነው ::
ይህ በነዲህ እንዳለ ባለም ምርጥ የሆነው የሃገራችን ገበሬዎች የሽምብራ የባቄላ የምግብ ዘይት ወዘተ ምርቶች በወያኔ ኩባኒያዎች በኩል እየተጠራረገ ወደ መካከለኛው ምስራቅ : ዓረብ ሃገር : አውሮፓ "ኤክስፓርት ' ይደረጋል እየተደረገም ነው ::
ሩዙ : ቅጠላ ቅጠሉ : አትክልቱ ወዘተርፈ በኢትዮጵያ እየተመረተ ለነ ሳውዲ ለነእሚሬትስ ለነህንድ መመገብያ ሆኗል ::
ይኸው ነው የህወሃት አስተዳደር ለኢትዮጵያ ያስቀመጠው የምግብ .................security plan.
ወደው አይስቁ ይባል የለ Exclamation ...............ለሰው ሞት አነሰው የሚባለው አባባል በጣም ትክክለኛ መሆን አለበት ::

ዓለማየሁ !
ወያኔ አብዮታዊ ዲሞክራሲ የሚባል ነገር የለውም ቃሉስ ምን ትርጉም ይሰጣል ?.....የዓመጽ ዲሞክራሲ ....ምን ማለት ይሆን ?
አብዮታዊ ዲሞክራሲ ከሚሉት .............mercantile oligarchy/oligocracy.......በጎሳ በዝምድና የተቆራኙ ጨካኝና ስግብግብ ነጋድራሶች ስብስብ Exclamation
የዓለምን ኃያላን መንግስታትን አካሄድና አሰላለፍ በሚገባ አጥንተው ለነዚህ መንግስታት እንደሚመች አድርገው ራሳቸውን እያስቀመጡ ማጆሪቲው ሕዝብ ጫንቃ ላይ ተንጠልጠልው እየጋጡ ለመምነሽነሽ ቆርጠው የቆረቡ ነጋድራሶች ::
ማንነታቸው የሚገለጸው ደግሞ በጥፋት አካላት መልክተኝነት ነው ................ከዚህ በላይ ምንም ሴንስ የሚሰጥ የሚችል ድርጅት አይደለም ምክንያቱም የወያኔ ዓላማና ድርጊቶቹ ሁሉ በሰው ልጅ በአመክንዮ ሊተረጎሙ የሚያስቸግሩ ግብሮቹ ሁሉ የተገላቢጦሽ ምስቅልቅል ስለሆነ ነው ::
_________________
ዛህኑ ይመኔ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
KEBERCHACHA

አዲስ

Joined: 24 Dec 2009
Posts: 20

PostPosted: Tue Jun 05, 2012 8:16 pm    Post subject: Re: የወያኔ አብዮታዊ ዲሞክራሲ በረሀብ ፈጀን :: Reply with quote

የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:
አበበ ገላውም ይህንን ሰው መሆናችን እንጂ እንደ ውሻ ወይም እንደ አህያ ....
http://www.youtube.com/watch?v=6TtstaTYs7c
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Wed Jun 06, 2012 8:37 am    Post subject: Re: የወያኔ አብዮታዊ ዲሞክራሲ በረሀብ ፈጀን :: Reply with quote

የተሞናሞነው እንደጻፈ(ች)ው:

ይህንን የደሳለኝ መልኩን 'ባላገሩ ' ዜማን ልጋብዝሽ አዳምጭው ::

http://www.youtube.com/watch?v=sUB9hqP7-XI

ይህ የኔ ባላገር የሰው የማይነካ
ጾሙንም ሳያፈርስ ነው የሞተው ለካ
ጥማድ በሬዎቹን ላሞቹን ሳይነካ
እምነቱን ጠብቆ ነው የሞተው ለካ
እርም ነው ያለውን ምን ቢርበው እንኳ
ጾሙንም ሳያፈርስ ነው የሞተው ለካ
የልጆቹን ወዳጅ ጥጆቹን ሳይነካ
ከእንስሶቹ በፊት ነው የሞተው ለካ

አክባሪ ወንድምሽ

ልጅ ሞንሟናውሰላም ሰላም ወንድምአልም ሞንምዋና ! ደህና ነህ ወይ ! ይሄንን የሚያሳምም ዜና ሳቀርብ የሚያጽናና ዘፈን በመላክህ በጣም አመሰግናለሁ :: የኢትዮጵያ ዘፈኛች አሁንም ነቅተው የወገናቸውን የባለሀገሩን ኑሮና ሁኔታ በደምብ እየቃኙት ይገኛሉ :: ይሄ ብርቅዬ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዝብ የሆነው ቅዋንቅዋችንም ሰው መሆን ምን ማለት እንደሆነ ለማንጸባረቅ በጣም የተመቸ ነው :: The meaning of what it means to be human was first expressed in fidel. አሁንም በዚህ በቅዋንቅዋ ሲናገሩት ነው የሚያምረው :: ከታች ያለውን ከባድ መልእክት ያለውን ዜማና ቅኔ ጊዜ ሲኖርህ እባክህ ተመልከተው ...

http://www.youtube.com/watch?v=BBl3AeZ9CEo

አክባሪህ
ዓለማየሁ
_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Wed Jun 06, 2012 9:04 am    Post subject: Reply with quote

ዛህኑ እንደጻፈ(ች)ው:

ዓለማየሁ !
ወያኔ አብዮታዊ ዲሞክራሲ የሚባል ነገር የለውም ቃሉስ ምን ትርጉም ይሰጣል ?.....የዓመጽ ዲሞክራሲ ....ምን ማለት ይሆን ?
አብዮታዊ ዲሞክራሲ ከሚሉት .............mercantile oligarchy/oligocracy.......በጎሳ በዝምድና የተቆራኙ ጨካኝና ስግብግብ ነጋድራሶች ስብስብ Exclamation
የዓለምን ኃያላን መንግስታትን አካሄድና አሰላለፍ በሚገባ አጥንተው ለነዚህ መንግስታት እንደሚመች አድርገው ራሳቸውን እያስቀመጡ ማጆሪቲው ሕዝብ ጫንቃ ላይ ተንጠልጠልው እየጋጡ ለመምነሽነሽ ቆርጠው የቆረቡ ነጋድራሶች ::
ማንነታቸው የሚገለጸው ደግሞ በጥፋት አካላት መልክተኝነት ነው ................ከዚህ በላይ ምንም ሴንስ የሚሰጥ የሚችል ድርጅት አይደለም ምክንያቱም የወያኔ ዓላማና ድርጊቶቹ ሁሉ በሰው ልጅ በአመክንዮ ሊተረጎሙ የሚያስቸግሩ ግብሮቹ ሁሉ የተገላቢጦሽ ምስቅልቅል ስለሆነ ነው ::
ውድ ዛህኑ .thank you for the accurate description of Woyanes food INSECURITY policy. ስለ አብዮታዊ ዲሞክራሲ ትርጉም እኔ ምንም የማውቀው ነገር የለም :: በጣም በሚያስገርም ሁኔታና ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ ያለ ጋዜጣ የወያኔንን ፖለሲ ሲቃወም በማንበቤ ተደንቄ Addis Fortune የተጠቀሙትን አርእስት ተርጉሜ ነው ይሄንን thread የከፈትኩት Shocked (This level of criticism from Addis Abeba is astounding Exclamation ).እንጂ .... አንተ እንዳልከው ከራሱ ጋር የሚጋጭ oxymoron ነው revolutionary democracy ማለት . Ridiculous. በደም ተጫምልቀው ጫት እየቃሙ drug እየወሰዱ ለሴይጣን አምልኮት እያደረጉ ነው እኮ እንዲህ አይነት እብደት ፖለሲ ፖለቲካ ነው ብለው ሊሉን የሚፈልጉት :: እኔ በበኩሌ ወያኔን oligarchy ማለት ይከብደኛል ምክኒያቱም oligarchy የሚመጣው Aristocracy መደብ ነው :: ተኮላ ሀጎስ TPLF Aristocracy ናቸው ብሎ የምሰከራል እንጂ .I dont believe any of these scum of Adwa are aristocrats. ሁሉም ተራ ባንዳዎች ናቸው :: ከመሳፍንቱ ከመክዋንንት ዝርያ አንዱም የላቸውም :: ወያኔ የባንዳ KLEPTOCRACY ነው :: We have moved backwards, from Dergue Ochlocracy to TPLF Kleptocracy. ይሄንን ወደ ህዋላ የሚያስኬድ መንገድን ደሞ የምንግዋዘው ብቻችንን ሆነን አይደለም :: መላው አፍሪካ ተመሳሳይ backward ጉዞውን Kleptocracy ተያይዞታል :: የኛ ኢትዮጵያኖች ቅኝ ያልተገዛነው ባለ 5000+ አስተዳደር እና ታሪክ ባለቤቶች እዛው አሳፋሪ የሆነው የፖለቲካ ጎዳና ላይ መገኘታችን ነው የሚገርመው :: ፖለቲካ እንደ ንግድ ..አገዛዝና አስተዳድር ብሎ አንቀጽ 39, አገር መሸጥ ህዝብ መሸጥ ህጻንና ሴቶችን ሳይቀር Twisted Evil Arrow
TPLF ፖሊፕረነርሺፕ Evil or Very Mad

http://www.pambazuka.org/en/category/features/69604

_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛህኑ

ኮትኳች

Joined: 06 Jun 2009
Posts: 230

PostPosted: Wed Jun 06, 2012 6:17 pm    Post subject: Reply with quote

ሰላም ዓለማየሁ !
እንደኔ እንደኔ Addis Fortune ስለ ደቡብ ኢትዮጵያ ረሃብ ጉዳይ የዘገበው በጣም በጣም mild እና ላይ ላዩን ብቻ ነው ::
ዋናው የችግሩን መንስኤ የወያኔ ፓሊሲና አስተዳደሩ መሆኑን ተወት አድርጎ ችግሩ specifically የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል (የሄ ክልል የሚባል የወያኔ ቋንቋ ሲቀፍ !) አስተዳደሮች (ካድሬዎች ) ወይም በጸሃፊው አባባል (አብዮታዊ ዲሞክራቶች ) ድክመት አድርጎ ነው ያቀረበው ::
Even for such (which I think is a very mild critique) the Magazine has issued a statement that the identity of the author has been withheld upon request!

የወያኔ oligarchy/oligocracy ያልኩት the most closest approximation of their type of intended governance ስለሆነ ነው .......Oligarchy TPLF style!
ኦሊጋርቺ ከግዜ ውደ ግዜ እያደገ የሚሄድ ክስተት ነው :: በተለይ የንግድ ግንኙነቱን (በወታደራዊ ኃይል ተጽዕኖ ) በአብዛኛው አንድ ቡድን አንድ ጎሳ እጅ ካስገባ ( የወያኔ ነጋድራሶች ያልኩት ለዚህ ነው ) የሚከሰተው የኅበረተሰብ አወቃቀር ኦሊጋርቺን የሚመስል ይሆናል ::
Oligarchs necessarily............arsitocrats መውጣት የለባቸውም ተራ ሌቦች ወይም ሽፍቶች ተሰባስበው በለስ ቀንቷቸው የአንድ ቦታ የአንድ ኅበረተሰብ ፈላች ቆራጭ የሚሆኑበት ደረጃ ከደርሱ በግዜ ሂደት ወደ ኦሊጋርችስ የማይለወጡበት ምክንያት የለም ::
የተወሰኑ የኅብረተሰቡ ክፍሎች የፖለቲካና ወታደራዊ ስልጣኑን ከያዘው ክፍል ጋር ባለቸው የጎሳ ወይም ዓላማ ግንኙነት በመደገፍ ከግዜ ወደ ግዜ በስርቆትም ሆነ በሌላ ሁኔታ ሃብት እያከማቹ ከሌላው የሃገሪቱ ሕዝብ ክፍል በጣም በራቀ ሁኔታ እየበለጸጉ ሲገኙ የሚከሰት ሁኔታ ነው ::
ግልጽ ነው እኮ ህወሃት ......ማለትም የትግራይ ነጻ አውጭ ግንባር በኢትዮጵያ የፓለቲካ ስልጣኑን እንደያዘ ወድያውኑ የሽግግር መንግስት ብሎ ከሚያምታታበት ግዜ ጀምሮ በቀድሞው የደርግ መንግስት ስር የነበሩት የሕዝብ ተቋማት ............ ፋብሪካዎች ; ኩባንያዎች ማዕከሎች ወዘተ በሙሉ ለትግራይ rehabilitation (EFFORT) በሚል ስም ወደ ግንባሩ ሃብትነት አያዛወረ ሌሎቹንም ገንዘብ የሚያስገኙ የሚላቸውብን ማናቸውንም ተቋማት ከራሱ ጎሳ በተወጣጡ ግለሰቦች ወይ ቡድኖች ጨረታ በሚል ድራማ ከመቅጽበት ባለብዙ ሃብት አደረጋቸው ......የራሱን ታጋዳላይ የሚላቸውን ጎጠኞቹን (ወታደሮች ) የሃገር መከላከያ ኃይል ብሎ ሰየማቸው ::
ባለፉት ሃያ አንድ ዓመታት ይሄ ሁኔታ በሁሉም የኅበረተሰብ ግንኙነት ክፍል እያደገ እያተሰንራፋ መጥቶ በአሁኑ ሰዓት የትግራይ ኢሊቶቹ ...............oligarchs TPLF style......ሆነው የሃገሪቱ ባለቤት ህዝብ እንድ እንቁላል በሁለት ወይም ሁለት ብር ከሃምሳ ለመግዛት ሲገደድ እነሱ በየሆቴሉ ውሲክያቸውን እየጨለጡ የሚያወሩት በአስር በመቶ ሚሊዮኖች ብር የሚፈጅ እንቨስትሜንቶቻቸው ነው !
አሁን ጭራሽ ለይቶላቸው ቤተክርስቲያን ገዳም ለማፍረስ እየተገዳደሩ የስኳር የአበባ ልማት ምናምን እያሉ በየቦታው የሚፎልሉ ሆነዋል ::
ይህም አልበቃ ብሎ ሃገሪቷ ሁሌም የሚያጥራትን reserve currency US dollar ወደ ውጪ ባንኮች አያወጡ stock market, hedge fund ምናንም እያሉ ቁማር የሚጫወቱ international financiers ነን ብለዋል ::
Kleptocracy ያልሸው ትክክል ነው ክሌፕቶክራትስ የአስተዳደሩን ሽፋን ሲያገኙ ምንም አይነት ገለልተኛ oversight የሚያደርግ የሚቆጣጠር ተቋም ከሌለ የሃገር ውስጥ ገቢውን እንደ ራሳቸው የግል የባንክ አካውንት አድረገው እንደሚጠቀሙበት ነው ይሄ ደግሞ የወያኔ ማፋያ cartel ሁሌም የሚያደርገው ደርጊት ነው ::
I agree these are no aristocrats just a bunch of vengeful thugs who masqueraded as freedom fighters who took the opportunity presented to them (ሰኔና ሰኞ የተገጣጠመላቸው ) by the collapse of the former Soviet Union who capitalized on the CIA's push puppetize a "government" that will do the bidding of the present internationa powers.
_________________
ዛህኑ ይመኔ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዓለማየሁ

አለቃ

Joined: 15 Dec 2003
Posts: 2315

PostPosted: Wed Jun 06, 2012 8:02 pm    Post subject: Reply with quote

ዛሁኑ ..I don't disagree with your opinion that Addis Fortune criticism is mild. Even cosmetic and designed to fool ferenjees that there is free press in Ethiopia. But even the Lioness journalist and publisher Serk Alem Fasil, (in her recent speech accepting the PEN award for her imprisoned Lion of a journalist husband, Eskinder Negga,) did not forget to mention Ethiopian journalists who have given up the ghost and joined Woyane for "Limatawi" journalism. If Serk Aelm Fasil does not write off these useful idiots completely then how can I? ከላይ እንደጠቆምኩት , አሁንም ደግመዋለሁ ..ልስለስ ያለ ቢሆንም ከኢትዮጵያ የመነጨ እንዲህ አይነት ወቀሳ እና ማጋለጥ ..ሳነብ ...(ለዛውም ክሱ እኮ ስለረሀብ ነው Shocked) እኔ በበኩሌ የመጀመሪዬ ነው :: I cant explain how this very unusual thing happened but I assure you..THIS IS A VERY SIGNIFICANT ARTICLE. It is a journalistic first. Addis Fortune has been walking the FINE LINE for a while but now it appears they have crossed a barrier. What is the reason for this sudden boldness? ..who knows..Abebe Gellaw effect Question Question

የአዲስ ፎርቹን ጋዜጠኞችን ለማጣጣል እና ለመናቅ ሳንቸኩል በፊት ስለዚህ በጣም አስደናቂ article ሌላ ማሳስብህ ነገር አለ :: ውድ ዛሁኑ ..ያነፍሰገዳይ ሽፈራው ሸጉጤ ወደ አመሪካን ለመግዋዝ እየተዘጋጀ መሆኑን ታውቃለህ :: ታዲያ .ይህ article ልክ አሁን መውጣቱ እንዴት ታየዋለህ .. Question I'd say it's excellent journalistic timing. Idea ወያኔ 97 ምርጫ ተሽንፎ ሰው መብላትና ጋዜጠና ማደን ከጀመረ ጀምሮ እንዲህ አይነት የተደበቀ ነገር የሚያጋልጥ እና የወያኔ ባለስልጣን ዜና ተጽፎም ተነቦም ያውቃል Question ለመሆኑ ..እንዲህ ብለው ሲጽፉ
Quote:
basking in the glory of the World Economic Forum and the G8 meetings, while at the same time trying to deny and suppress the critical needs of drought-stricken farmers in Southern Regional State whose children are starving to death.

እውን ስለክልል አስተዳዳሪዎች ነው እያወሩ ያሉት ማለት ይቻላል Laughing We all know who "basks in the glory" of WEF and G8 Meetings. Laughing Like Abebe Gellaw's speech this article contains short powerful and highly ..unexpected criticism targetted at Meles himself. We should recognize and appreciate it because this voice came from inside the the belly of the Hiwahat Hyena. Undoubtedly more voices are on their way.
_________________
http://img28.imageshack.us/img28/3931/etho.jpg
http://img33.imageshack.us/img33/9715/alemayehu.jpg
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Debugger

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 31 Dec 2009
Posts: 50

PostPosted: Thu Jun 07, 2012 12:38 am    Post subject: Reply with quote

.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዛህኑ

ኮትኳች

Joined: 06 Jun 2009
Posts: 230

PostPosted: Thu Jun 07, 2012 3:01 pm    Post subject: Reply with quote

ዓለማየሁ እንደጻፈ(ች)ው:
ዛሁኑ ..I don't disagree with your opinion that Addis Fortune criticism is mild. Even cosmetic and designed to fool ferenjees that there is free press in Ethiopia. But even the Lioness journalist and publisher Serk Alem Fasil, (in her recent speech accepting the PEN award for her imprisoned Lion of a journalist husband, Eskinder Negga,) did not forget to mention Ethiopian journalists who have given up the ghost and joined Woyane for "Limatawi" journalism. If Serk Aelm Fasil does not write off these useful idiots completely then how can I? ከላይ እንደጠቆምኩት , አሁንም ደግመዋለሁ ..ልስለስ ያለ ቢሆንም ከኢትዮጵያ የመነጨ እንዲህ አይነት ወቀሳ እና ማጋለጥ ..ሳነብ ...(ለዛውም ክሱ እኮ ስለረሀብ ነው Shocked) እኔ በበኩሌ የመጀመሪዬ ነው :: I cant explain how this very unusual thing happened but I assure you..THIS IS A VERY SIGNIFICANT ARTICLE. It is a journalistic first. Addis Fortune has been walking the FINE LINE for a while but now it appears they have crossed a barrier. What is the reason for this sudden boldness? ..who knows..Abebe Gellaw effect Question Question

የአዲስ ፎርቹን ጋዜጠኞችን ለማጣጣል እና ለመናቅ ሳንቸኩል በፊት ስለዚህ በጣም አስደናቂ article ሌላ ማሳስብህ ነገር አለ :: ውድ ዛሁኑ ..ያነፍሰገዳይ ሽፈራው ሸጉጤ ወደ አመሪካን ለመግዋዝ እየተዘጋጀ መሆኑን ታውቃለህ :: ታዲያ .ይህ article ልክ አሁን መውጣቱ እንዴት ታየዋለህ .. Question I'd say it's excellent journalistic timing. Idea ወያኔ 97 ምርጫ ተሽንፎ ሰው መብላትና ጋዜጠና ማደን ከጀመረ ጀምሮ እንዲህ አይነት የተደበቀ ነገር የሚያጋልጥ እና የወያኔ ባለስልጣን ዜና ተጽፎም ተነቦም ያውቃል Question ለመሆኑ ..እንዲህ ብለው ሲጽፉ
Quote:
basking in the glory of the World Economic Forum and the G8 meetings, while at the same time trying to deny and suppress the critical needs of drought-stricken farmers in Southern Regional State whose children are starving to death.

እውን ስለክልል አስተዳዳሪዎች ነው እያወሩ ያሉት ማለት ይቻላል Laughing We all know who "basks in the glory" of WEF and G8 Meetings. Laughing Like Abebe Gellaw's speech this article contains short powerful and highly ..unexpected criticism targetted at Meles himself. We should recognize and appreciate it because this voice came from inside the the belly of the Hiwahat Hyena. Undoubtedly more voices are on their way.

  ውድ ዓለማየሁ !
  የኔ አስተያየት ጋዜጣውን ለማጣጣልና ለመናቅ አልነበረም ::
  I agree it is a very significant article.
  የዛ odious ሰውዬ ውደ አሜሪካ መምጣትና article ኡን timing አላያያዝኩትም ነበር ::
  ባጠቃላይ ..........in retrospect I should have been more astute in my observations
  and more appreciative of the magazine as well for the fortitude it took to publish such a piece from 'inside the belly of the beast Twisted Evil'

  Thanks for the heads up!
  More voices to be heard, more actions to come? NO DOUBT ABOUT IT Exclamation

_________________
ዛህኑ ይመኔ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia