WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የሻእቢያ አውራ ጣት ተቆረጠመ !!!

Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Fri Jun 01, 2012 6:00 pm    Post subject: የሻእቢያ አውራ ጣት ተቆረጠመ !!! Reply with quote

ሰላም ሰላም ወገኖች ,

ባለፈው ሳምንት በሁለት የምእራባዊ ግምባር አካባቢዎች ሻእቢያ ጣቱ መቆርጠሙን ለማወቅ ችለናል ::

አንዱ ደምሕት (TPDM) የተባለው ከትግራይ ሰው ገድለው , ብድር ወስደው , ከብት ዘርፈው ኤርትራ የተጠረቃቀሙት ባንዳዎች ግማሽ ሀይላቸው በአንድ አካባቢ በነበረበት ወቅት ካለምንም ወሬ ነጋሪ በሰራዊታችን መብረቃዊ ማጥቃት ተመድምደዋል ::

በተጨማሪም በርካታ የሻእቢያ ሰራዊት የመካከለኛ መኮንኖች ተሰብስበው በነበሩበት በዚያው ግምባር ሌላ አቅጣጫ በህዝባዊ ሰራዊታችን ተደምስሰዋል :: መኮንኖቹ በተለያዩ የሀገሪቱ የአርበኞች መቃብር የተቀበሩ ሲሆን እነሱንና አካባቢውን ዋርድያ ሲጠብቁ የነበሩ ተራ ወታደሮች ግን ቀባሪ አጥተው በየሜዳው ተጥለው የአሞራ ሲሳይ ሆነው ሰንብተዋል ::

እርምጃው የተወሰደው በሁመራ ግምባር ሻእቢያ አግቶ ለወሰዳቸው ኢትዮጵያውያን ተመጣጣኝ እርምጃ ነው :: ዜናውን ከውስጥ ያገኘሁት ሲሆን ለናንተ ማቅረብ የምችለው ማስረጃ ግን የሚከተለው ነው ::

ትግርኛ ለምታዳምጡ
http://sallina.com/Audio/News%20Wegahta/zirzir%20zena%2030-05-12.wma

ተመጣጣኝ ይባል እንጂ ሻእቢያ ለወሰዳት እያንዳንዷ ብር 20 ብር እንደመለሳት ታውቋል ::

ስልኪ
ወዲ መስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ካለድ

ዋና ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2007
Posts: 575

PostPosted: Sat Jun 02, 2012 7:06 am    Post subject: Reply with quote

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ጭንቀት የማይፈጥረው ውሽት የለም እንደዚ እይልከ እራስህን እይስደስትክ ኑር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ዳያሰፖራ

አዲስ

Joined: 07 Jun 2009
Posts: 26

PostPosted: Sat Jun 02, 2012 11:15 am    Post subject: Reply with quote

ካለድ እንደጻፈ(ች)ው:
ጭንቀት የማይፈጥረው ውሽት የለም እንደዚ እይልከ እራስህን እይስደስትክ ኑር
አቶ ኢሳያስ ስለ ጭንቀት ብዙ ተናግረዋል ::
ትግርኛው ጠጣር ስላልሆነ ሊገባችሁ ይችላል ::
http://www.youtube.com/watch?v=jyVdkkZHOU4&feature=related
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Sat Jun 02, 2012 3:30 pm    Post subject: Reply with quote

በጣም ትመህርት ስጪና የምያዝናና ነው ዳያስፖራ ! ካለድ እንግዲህ ጭንቀት የት እንዳለ ከዚህ የሚማር ይመስለኛል !!!

ካለድ ግዴለህም ከወደ ባረንቱ ዘመድ ካለህ ጠይቅ ወደ 35 . ዘልቀን ገብተን ስራችን ሰርተናል :: ስልኪ አይዋሽም :: መንግስታችሁ ለጉራ ብሎ ተመታሁ አለማለቱ ለኛ በጣም ጠቅሞናል :: እንዲህ አይነት ወኔ ቀጥሉበት ቂቂቂቂ Exclamation

ስልኪ
ወዲ መስመር

ዳያሰፖራ እንደጻፈ(ች)ው:
ካለድ እንደጻፈ(ች)ው:
ጭንቀት የማይፈጥረው ውሽት የለም እንደዚ እይልከ እራስህን እይስደስትክ ኑር
አቶ ኢሳያስ ስለ ጭንቀት ብዙ ተናግረዋል ::
ትግርኛው ጠጣር ስላልሆነ ሊገባችሁ ይችላል ::
http://www.youtube.com/watch?v=jyVdkkZHOU4&feature=related
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ካለድ

ዋና ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2007
Posts: 575

PostPosted: Sat Jun 02, 2012 6:59 pm    Post subject: Reply with quote

ስልኪ 35 km ባለፈው ደግሞ 18 km እናንተ ምን ይሳናቹሀል ሁሉንም አድራጊ ... ወይኔ አይደለም ሊዋጋ አንድ እግሩን ማንሳት አይችልም ስልህ በጣም እርግጠኛ ሆኘ ነው :: ምንተስኖት ሌላስ ወይ ናና አለ የአራዳ ልጅ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ቅወርት

አዲስ

Joined: 03 Aug 2008
Posts: 20

PostPosted: Sat Jun 02, 2012 9:27 pm    Post subject: Reply with quote

ካለድ እንደጻፈ(ች)ው:
ወይኔ አይደለም ሊዋጋ አንድ እግሩን ማንሳት አይችልም ስልህ በጣም እርግጠኛ ሆኘ ነው ::

Eritrea is an easy target for Ethiopia
The isolated, friendless regime of Isaias Afwerki will find few international protectors against Ethiopia's military incursions. Ethiopia's military incursion into neighbouring Eritrea, reinforced by weekend follow-up attacks, has received remarkably little international attention and no outright condemnation, in the west at least.
http://www.guardian.co.uk/commentisfree/2012/mar/19/eritrea-ethiopia-isaias-afwerki

ካለድ ልክ ኮሚኩ አሊን መሰልከኝ ::
http://www.youtube.com/watch?v=W9aW1atFLMM&feature=fvwrel
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Abba Tobia

ዋና ኮትኳች

Joined: 02 Nov 2011
Posts: 833
Location: asia

PostPosted: Sun Jun 03, 2012 7:50 am    Post subject: Re: የሻእቢያ አውራ ጣት ተቆረጠመ !!! Reply with quote

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ሰላም ወገኖች ,

ባለፈው ሳምንት በሁለት የምእራባዊ ግምባር አካባቢዎች ሻእቢያ ጣቱ መቆርጠሙን ለማወቅ ችለናል ::

አንዱ ደምሕት (TPDM) የተባለው ከትግራይ ሰው ገድለው , ብድር ወስደው , ከብት ዘርፈው ኤርትራ የተጠረቃቀሙት ባንዳዎች ግማሽ ሀይላቸው በአንድ አካባቢ በነበረበት ወቅት ካለምንም ወሬ ነጋሪ በሰራዊታችን መብረቃዊ ማጥቃት ተመድምደዋል ::

በተጨማሪም በርካታ የሻእቢያ ሰራዊት የመካከለኛ መኮንኖች ተሰብስበው በነበሩበት በዚያው ግምባር ሌላ አቅጣጫ በህዝባዊ ሰራዊታችን ተደምስሰዋል :: መኮንኖቹ በተለያዩ የሀገሪቱ የአርበኞች መቃብር የተቀበሩ ሲሆን እነሱንና አካባቢውን ዋርድያ ሲጠብቁ የነበሩ ተራ ወታደሮች ግን ቀባሪ አጥተው በየሜዳው ተጥለው የአሞራ ሲሳይ ሆነው ሰንብተዋል ::

እርምጃው የተወሰደው በሁመራ ግምባር ሻእቢያ አግቶ ለወሰዳቸው ኢትዮጵያውያን ተመጣጣኝ እርምጃ ነው :: ዜናውን ከውስጥ ያገኘሁት ሲሆን ለናንተ ማቅረብ የምችለው ማስረጃ ግን የሚከተለው ነው ::

ትግርኛ ለምታዳምጡ
http://sallina.com/Audio/News%20Wegahta/zirzir%20zena%2030-05-12.wma

ተመጣጣኝ ይባል እንጂ ሻእቢያ ለወሰዳት እያንዳንዷ ብር 20 ብር እንደመለሳት ታውቋል ::

ስልኪ
ወዲ መስመር

ወያኔ በኦጋዴን ተሰለበ ; ቢቢሲ - http://www.bbc.co.uk/worldservice/audioconsole/?stream=africannews
_________________
i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Sun Jun 03, 2012 10:03 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ወገኖች ,

የኢትዮጵያ ሰራዊት 10 ቀን በፊትም ያልተዘገበ ሌላ ጥቃት በኢሣያስ ጦር ላይ ፈፅሞ ድል አፍሷል :: ይህ ድል ግን እኔ ከላይ ፖስት ካደረኩት ተጨማሪ መሆኑን እንድትገነዘቡ ለማሳሰብ እወዳለሁ ;; ጥቃቶቹ የተለያዩ ቦታዎችና ታርጌቶች ያጠቃለሉ ናቸው ::

http://www.ethiopianreporter.com/news/293-news/6579-2012-06-02-12-08-14.html

ስልኪ
ወዲ መስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ካለድ

ዋና ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2007
Posts: 575

PostPosted: Sun Jun 03, 2012 11:01 am    Post subject: Reply with quote

ስልኪ እቺን ቀልድ ለነ ማሞ ቂሎ ወያኔ ውስጣዊ ችግር በገጠመው ግዜ የሚጫወታት ጨዋታ ናት ነገሮችን ዳያቨርት ለማድረግ የሚጠቅምባት ዘዴ ናት ....አቤት ኢቲቪ ሌላ ፕሮግራም አያኖረውም ነበረ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Mon Jun 04, 2012 5:05 pm    Post subject: Reply with quote

ቂቂቂቂቂ ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ነው እሚባለው Exclamation አዎን ካለድ ከአይምሮ ጭንቀት የተነሳ አቴንሽን ዳይቨርት ለማድረግ ብዬ እኮ ነው ቂቂቂቂቂ ::

እስቲ ዛሬ በዚች ሰአት ዴዳ (ኤርትራ ) በማን ቁጥጥር ስር ነች ? ከትላንት ወድያ ብቻ የሽሬ ህዝብ 260 ምርኮኛ ተቀብሎ ምግብና መጠጥ አስተናግዷቸዋል ቂቂቂቂ :: ስልኪ እንደማይዋሽ ደግሞ ታውቀዋለህ ቂቂቂ !!!

ወዲ መስመር

ካለድ እንደጻፈ(ች)ው:
ስልኪ እቺን ቀልድ ለነ ማሞ ቂሎ ወያኔ ውስጣዊ ችግር በገጠመው ግዜ የሚጫወታት ጨዋታ ናት ነገሮችን ዳያቨርት ለማድረግ የሚጠቅምባት ዘዴ ናት ....አቤት ኢቲቪ ሌላ ፕሮግራም አያኖረውም ነበረ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ካለድ

ዋና ኮትኳች

Joined: 06 Jan 2007
Posts: 575

PostPosted: Mon Jun 04, 2012 8:46 pm    Post subject: Reply with quote

I have been scouring NASA's live Satellite images across the Border of Badme and surrounding areas. I could clearly see huge tread Marks across the arid land of Ethio southwest of Badme but no heavy machinery that I could identify just cert...ain buildings and Battery operated mobile Weapons and Radar aerials. Something is happening but the dam US NASA Satellite orbiting above deliberately avoids a course away from our latitude and longitude orbit. Hmmm.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Send e-mail Report post
ስልኪ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 22 Aug 2007
Posts: 1823

PostPosted: Thu Jun 28, 2012 1:23 pm    Post subject: Reply with quote

ካለድ ሆይ ,

ዝም ብለህ ራስህን አታልል :: በዚሁ በግንቦት ወር በአንድ ቦታ በተደረገ ጥቃት ብቻ ከተማረክይት ከፊሎቹ :- ዘመድ ጓደኛ ካለ መፈለግ ይቻላል !!!
http://www.sallina.com/SlidePicture/8.jpg

ስልኪ
ወዲ መስመር

ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ወገኖች ,

የኢትዮጵያ ሰራዊት 10 ቀን በፊትም ያልተዘገበ ሌላ ጥቃት በኢሣያስ ጦር ላይ ፈፅሞ ድል አፍሷል :: ይህ ድል ግን እኔ ከላይ ፖስት ካደረኩት ተጨማሪ መሆኑን እንድትገነዘቡ ለማሳሰብ እወዳለሁ ;; ጥቃቶቹ የተለያዩ ቦታዎችና ታርጌቶች ያጠቃለሉ ናቸው ::

http://www.ethiopianreporter.com/news/293-news/6579-2012-06-02-12-08-14.html

ስልኪ
ወዲ መስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ማይክ ፍሪ

ጀማሪ ኮትኳች

Joined: 16 Dec 2009
Posts: 54

PostPosted: Sat Jun 30, 2012 9:41 pm    Post subject: Re: የሻእቢያ አውራ ጣት ተቆረጠመ !!! Reply with quote

የሻእቢያ አውራ ጣት .... http://www.youtube.com/watch?v=qxx6KlW1Sb8
ስልኪ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ሰላም ወገኖች ,

ባለፈው ሳምንት በሁለት የምእራባዊ ግምባር አካባቢዎች ሻእቢያ ጣቱ መቆርጠሙን ለማወቅ ችለናል ::

አንዱ ደምሕት (TPDM) የተባለው ከትግራይ ሰው ገድለው , ብድር ወስደው , ከብት ዘርፈው ኤርትራ የተጠረቃቀሙት ባንዳዎች ግማሽ ሀይላቸው በአንድ አካባቢ በነበረበት ወቅት ካለምንም ወሬ ነጋሪ በሰራዊታችን መብረቃዊ ማጥቃት ተመድምደዋል ::

በተጨማሪም በርካታ የሻእቢያ ሰራዊት የመካከለኛ መኮንኖች ተሰብስበው በነበሩበት በዚያው ግምባር ሌላ አቅጣጫ በህዝባዊ ሰራዊታችን ተደምስሰዋል :: መኮንኖቹ በተለያዩ የሀገሪቱ የአርበኞች መቃብር የተቀበሩ ሲሆን እነሱንና አካባቢውን ዋርድያ ሲጠብቁ የነበሩ ተራ ወታደሮች ግን ቀባሪ አጥተው በየሜዳው ተጥለው የአሞራ ሲሳይ ሆነው ሰንብተዋል ::

እርምጃው የተወሰደው በሁመራ ግምባር ሻእቢያ አግቶ ለወሰዳቸው ኢትዮጵያውያን ተመጣጣኝ እርምጃ ነው :: ዜናውን ከውስጥ ያገኘሁት ሲሆን ለናንተ ማቅረብ የምችለው ማስረጃ ግን የሚከተለው ነው ::

ትግርኛ ለምታዳምጡ
http://sallina.com/Audio/News%20Wegahta/zirzir%20zena%2030-05-12.wma

ተመጣጣኝ ይባል እንጂ ሻእቢያ ለወሰዳት እያንዳንዷ ብር 20 ብር እንደመለሳት ታውቋል ::

ስልኪ
ወዲ መስመር
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia