WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
የወያኔ ቅሌት በሩሲያው ቲቪ ሲወሳ
Goto page Previous  1, 2
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
የዘመኑ ልሳን

ዋና አለቃ

Joined: 07 Jun 2005
Posts: 2930
Location: USA

PostPosted: Thu Jun 21, 2012 12:04 am    Post subject: Reply with quote

360,000 ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች የሚለው ትንሽ የተጋነነ ነው በሚለው ብስማማም እውነት ሊሆን የችልባቸው አንዳንድ ምልክቶች የሚታዩም ስለመሰለኝ ያንን ለመግለጽ ነው ::

ተጋኖም እንኳን የኢትዮጵያ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ከአልሸባብ ሱማሊያ ወይም ከታሊባን አፍጋኒስታን በታች መሆኑ በጣም አሳዛኝ ነገር ነው :: ወያኔ የኢንተርኔት speed በአለም ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ቀርፋፋ (slow) ከማድረጉም በተጨማሪ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እንዲደርስ የማድረጉን ነገር ችላ እንዳለው 0.4 % ተጠቃሚ ብቻ የሚለው ቁጥር ያስረዳናል ::

የሚገርመው ይህ 360,000 ተጠቃሚዎች (0.4% ከጠቅላላው ) የሚለው እራሱ የተጋነነ ነገር እንዳለው ለማወቅ አይከብድም :: በኢትዮጵያ እቤታቸው pc / lap tops ገዝተው internet subscribe አድርገው የሚጠቀሙ ሰዎች 10 የሚበልጥም አይመስለኝም :: ከዛ ይልቅ በአንዳንድ የመንግስት መስራቤትና NGO የሚሰሩ ሰዎች መስራቤታቸው ለስራ የሚጠቀምበትን የግል email ለማንበብ ስለሚጠቀሙበት እነዚህ ይመስሉኛል :: የተጠቃሚዎች ቁጥር 360,000 ነው እንዲባል ከፍተኛውን አስተዋጽኦ ያደረጉት ::

ኢንተርኔት ካፌም በየሰፈሩ ቢያንስ በአዲስ አበባ በብዛት ስለሚገኙ ተጠቃሚዎቹን እንዴት መቁጠር እንደሚቻላ ባላውቅም ለቁጥሩ ማደግ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ይመስለኛል :: በመጨረሻም cell phone ተጠቅመው ኢንተርኔት የሚጠቀሙም ቀላል አይደሉም ::

ለማጠቃለን እኔ true internet user የምላቸው እቤታቸው pc / laptops ያላቸውና internet subscribers ብቻ ነው :: እነዚህ ደግሞ 10 የሚሞሉ አይመስለኝም :: ቁጥራቸውም ከጠቅላላው ኢትዮጵያዊ 0.01% የሚሆን አይመስለኝም ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1919
Location: united states

PostPosted: Thu Jun 21, 2012 12:16 am    Post subject: Reply with quote

ልክ ነህ Exclamation 360,000 ተጠቃሚ 70% ወያኔ ቢሆንና 30% ደግሞ ንጂኦ እና ሌላው ኢትዮጲያዊ ቢሆን ... የሂሳቡ ቅምር ወደ 108 ሺህ ወይም 0.01% አካባቢ መሆኑ ነው Exclamation Exclamation

የዘመኑ ልሳን እንደጻፈ(ች)ው:
360,000 ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች የሚለው ትንሽ የተጋነነ ነው በሚለው ብስማማም እውነት ሊሆን የችልባቸው አንዳንድ ምልክቶች የሚታዩም ስለመሰለኝ ያንን ለመግለጽ ነው ::

ተጋኖም እንኳን የኢትዮጵያ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ከአልሸባብ ሱማሊያ ወይም ከታሊባን አፍጋኒስታን በታች መሆኑ በጣም አሳዛኝ ነገር ነው :: ወያኔ የኢንተርኔት speed በአለም ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ቀርፋፋ (slow) ከማድረጉም በተጨማሪ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እንዲደርስ የማድረጉን ነገር ችላ እንዳለው 0.4 % ተጠቃሚ ብቻ የሚለው ቁጥር ያስረዳናል ::

የሚገርመው ይህ 360,000 ተጠቃሚዎች (0.4% ከጠቅላላው ) የሚለው እራሱ የተጋነነ ነገር እንዳለው ለማወቅ አይከብድም :: በኢትዮጵያ እቤታቸው pc / lap tops ገዝተው internet subscribe አድርገው የሚጠቀሙ ሰዎች 10 የሚበልጥም አይመስለኝም :: ከዛ ይልቅ በአንዳንድ የመንግስት መስራቤትና NGO የሚሰሩ ሰዎች መስራቤታቸው ለስራ የሚጠቀምበትን የግል email ለማንበብ ስለሚጠቀሙበት እነዚህ ይመስሉኛል :: የተጠቃሚዎች ቁጥር 360,000 ነው እንዲባል ከፍተኛውን አስተዋጽኦ ያደረጉት ::

ኢንተርኔት ካፌም በየሰፈሩ ቢያንስ በአዲስ አበባ በብዛት ስለሚገኙ ተጠቃሚዎቹን እንዴት መቁጠር እንደሚቻላ ባላውቅም ለቁጥሩ ማደግ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ይመስለኛል :: በመጨረሻም cell phone ተጠቅመው ኢንተርኔት የሚጠቀሙም ቀላል አይደሉም ::

ለማጠቃለን እኔ true internet user የምላቸው እቤታቸው pc / laptops ያላቸውና internet subscribers ብቻ ነው :: እነዚህ ደግሞ 10 የሚሞሉ አይመስለኝም :: ቁጥራቸውም ከጠቅላላው ኢትዮጵያዊ 0.01% የሚሆን አይመስለኝም ::

_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2
Page 2 of 2

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia