የዘመኑ ልሳን

Joined: 07 Jun 2005 Posts: 2930 Location: USA
|
Posted: Fri Jul 13, 2012 3:06 am Post subject: ኢትዮጵያ > 6% በያመቱ ማደጓን ከቀጠለች በቅርቡ መካከለኛ ካደጉ ሀገሮች ... |
|
|
ኢትዮጵያ በያመቱ ቢያንስ 6% እድገት ማስገንዘባን ከቀጠለች በቅርቡ መካከለኛ እድገት ደረጃ የደረሱ ሀገሮች ትደመራለች የሚለውን ንግግር ወያኔ ቢናገር አያስደንቅም ነበር የገረመኝ ነገር ይህን እያለ ያለው World bank መሆኑ ነው :: የመለስ ደጋፊዎች መለስ ቢሞት እንኳን ሀገሪቷን መካከለኛ ገቢ ሀገሮች እንድትደመር ትልቁን አስተዋጽኦ አርጎል ብለው እንዲጽናኑ ይህ ዜና ጥሩ ማጽናኛ ይመስለኛል :: ለተቀረውም የኢትዮጵያን ህድገት ለምንመኝ ኢትዮጵያውያን መልካም ዜናም ይመስለኛል :: ወያኔ በዘር ፖለቲካውና በአንባገነንነቱ መቃወም ብቻ ሳይሆን እንደዚህም ተጨባጭ በጎ ነገርም ሲያስመዘግብ ልናመሰን ይገባል ::
| Quote: | | Ethiopia will benefit through the sale of energy to Kenya, which faces severe power shortages, and is among the five African countries considered likely to achieve middle-income status in the next decade provided it can grow at six percent annually, significantly expand its electricity supply and improve its transport links. Both countries will benefit from additional jobs created by construction and installation activities. |
Source |
|