WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home (New!) | About us | Contact us
ወያኔ አማራን "ልብ ካለህ ውጣ " ካለው ሀያ ዐመታት አለፉ !

 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ


 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
Abba Tobia

ዋና ኮትኳች


Joined: 02 Nov 2011
Posts: 833
Location: asia

PostPosted: Fri Jul 13, 2012 1:40 am    Post subject: ወያኔ አማራን "ልብ ካለህ ውጣ " ካለው ሀያ ዐመታት አለፉ ! Reply with quote

ወያኔ አማራን "ልብ ካለህ ውጣ " ካለው ሀይ አንድ አመት ሞላው . ወያኔ እንደሆነ ጸቡም ሆነ አፈ ሙዙም ከአማራና ወደ አማራ እንደሆነ ሕጻን ይገባዋል .

ከጎንደር , ከወሎ , ከጎጃምና ከሸዋ መሬት ወስዶ ለራሱ , ለኦርማ , ለደንከል , ለሻንቅላ መለገስ , አማራ ነህ ብሎ አማራ ክልል የሚባል ፈጥሮ ማጎር , አማራ ያመጣትን ኤርትራን መሸኘት , አብዛኛው የአማራ የሆነችዋን ኢትዮጵያን በክልልና በአንቀጽ 39 ማስጌጥና ማሽሞንሞን , አማራን በገዛ አገሩ ነፍጠኛ ብሎ መግደል , ማጂ ከሚሉት ቦታ ማባረር , ይህ ሁሉ አማራን "ልብ ካለሽ ነይ ውጭ " ማለት ነው .

አማራስ ምን አያደረገ ነው ? ጋምቤላ ተሸጠ እያለ ነው . ዋልድባ ተደፈረ እያለ ነው . ኤርትራ በረሀብ ሞተች እያለ ነው . ሕገ መንግሥቱ ይከበር እያለ ነው (lol), የመሬት ሊዝ ልክ አይደለም እያለ ነው , መለስን ዲክታተር እያለ ነው . ወያኔ እንጂ ትግራይ አይወነጀልም እይለ ነው . እሥላሙ ለራሱ ጉዳይ ሊጮህ "አላህ ወአክበር " እያለ ነው , ያለፈው አልፍዋል , እንታረቅ እያለ ነው .

አማራ ጉድ ሆነኸል . እንዳንተ "ኢትዮጵያ " እያለ የሚጮህ የለም . ኢትዮጵያህ ላይ ግን ወያኔ እያራ እየሸናና ብሎም እየፈሳባት ነው . ካሁን በህዋላ ጦቢያን ከፈለክ መሞት አለብህ .

ምን ይዋጥህ !?!.
_________________
i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
የዶሮ IQ

ኮትኳች


Joined: 23 Jun 2010
Posts: 207
Location: ye Doro Qot

PostPosted: Fri Jul 13, 2012 8:14 am    Post subject: Reply with quote

አባ ጦቢያ ባንተ ጽሁፍ ብዙ ሰው ይናደድ ይሆናል ::
እኔን ግን ሁሌ ፈገግ ታደርገኛለች ::
Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing
_________________
Doro´s IQ is Better than Weyane Cadre´s IQ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Page 1 of 1

 
Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum


Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia