WARKA Forum Index  
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 

ዋርካ ቻት - በአማርኛ በቀጥታ ይወያዩ! Warka Live Chat | Home | About us | Advertise with us | Contact us
ኢትዮጵያ ማነች ???
Goto page 1, 2, 3, 4, 5  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 3052

PostPosted: Tue Dec 11, 2012 8:08 pm    Post subject: ኢትዮጵያ ማነች ??? Reply with quote

ሠላም ዋርካውያን

በኢትዮጵያ ታሪክና ፖለቲካ ውስጥም ሆነ በዚች ትንሿ ዋርካችን ; እጅግ መሰረታዊው ልዩነት "ኢትዮጵያ ማነች Question" የሚለው ጥያቄና አስተሳሰብ ነው ......እነሆ ለህይወት ስንቅ የሚሆን ጠቅለል ያለ ምልከታ Exclamation

1. የእጢዎቹ "ኢትዮጵያ "

በእጢዎቹ አስተሳሰብ "ኢትዮጵያ ማለት የአቢሲኒያን ርስት የሆነች ; የአቢሲኒያውያንን ባህል ; ቋንቋ ; ወግ የምትከተል ሀገር ነች ......ከዚህ ባለፈም የተረት ተረቱ "ሰለሞናዊነት " የበለጠ ኢትዮጵያዊ ያደርጋል ......በተጨማሪም "ስዩመ -እግዚአብሔር " በሚል ፈሊጥ የአንድ እምነት /ኦርቶዶክስ ክርስትና ጠባቂና አስፈፃሚ ነን ስለሚሉ "ኢትዮጵያ ማለት የአቢሲኒያና የኦርቶዶክስ ክርስትናን ባህልና እምነት የምትከተል ; አማርኛ ተናጋሪ ሀገር ናት

የእኩልነትና ነፃነት ታጋዩ ዋለልኝ መኮንን እንዲህ ገልፆታል

"To be a 'genuine Ethiopian' one has to speak Amharic, to listen to Amharic music, to accept the Amhara-Tigre religion, Orthodox Christianity and to wear the Amhara-Tigre Shamma in international conferences. In some cases to be an 'Ethiopian', you will even have to change your name."

2. የደርግ ኢትዮጵያ

በደርግ አስተሳሰብ "ኢትዮጵያ " ማለት ርእዮተ አለምና ዳር ድንበር ነች ....."ኢትዮጵያ ማለት በምስራቅ አፍሪካ የምትገኝ ጀበና መሰል ቅርፅ ያላት ; ጋራና ሸንተሮች የበዙባት ዳር ድንበሯ የማይነካ ሶሻሊስታዊ ሀገር "......በደርግ አቋም መሰረት የኢትዮጵያ ዳር ድንበር አይነካ እንጂ የኤርትራ ህዝብ ከፈለገ ተጠራርጎ ቀይ ባህር ውስጥ መግባት ይችላል ; የኦጋዴን ህዝብ ተጠራርጎ ሶማሊያ መግባት ይችላል ; የጋምቤላ ህዝብ ተጠራርጎ ሱዳን መግባት ይችላል .....ኢትዮጵያ ዳር ድንበር ; ተራራና ሸለቆ ስለሆነች Exclamation

3. የወያኔ /ኢህአዴግ "ኢትዮጵያ "

ሀገር ማለት ህዝብ ነው ......"ኢትዮጵያ ማለት ሁሉም ብሔር ;ብሔረሰቦችና ህዝቦች ከየባህላቸው ; ቋንቋቸው ; እምነታቸው ; ወጋቸውና እሴታቸው ጋር በተናጠልና በህብረት ነች "

ኢትዮጵያ ማለት ኦሮሞ ; አፋር ;ሱማሌ ; አማራ ;ሐረሪ ; ከፍቾ ; ጠንባሮ ; ትግሬ ; ወላይታ ; ሲዳማ ; የም ; መዠንገር ; አኝዋክ .......ወዘተ ሁሉም ብሔረሰቦች ነች ......ኦሮሞ ያልሆነች ኢትዮጵያ ; ኢትዮጵያ አይደለችም ...... አማራ ያልሆነች ኢትዮጵያ ; ኢትዮጵያ አይደለችም .......ጋሞ ያልሆነ ኢትዮጵያ ; ኢትዮጵያ አይደለችም .......ስልጤ ያልሆነ ኢትዮጵያ ; ኢትዮጵያ አይደለችም ...ወዘተ ለሁሉም Exclamation

እንዲሁም ሙስሊም ያልሆነች ኢትዮጵያ ; ኢትዮጵያ አይደለችም ..... ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ያልሆነ ኢትዮጵያ ; ኢትዮጵያ አይደለችም ....ካቶሊክ ያልሆነ ኢትዮጵያ ; ኢትዮጵያ አይደለችም .....ፕሮቴስታንት ያልሆነች ኢትዮጵያ ; ኢትዮጵያ አይደለችም .....የባህል እምነት ተከታይ ያልሆነች ኢትዮጵያ ; ኦትዮጵያ አይደለችም .......እምነት የለሽ ያልሆነች ኢትዮጵያ ; ኢትዮጵያ አይደለችም ...ወዘተ ለሁሉም Exclamation

ሀገር ማለት ህዝብ ነው ......እኛ ነን ኢትዮጵያ Exclamation

4. የዘንድሮ አብዛኛዎቹ ተቃዋሚዎች "ኢትዮጵያ "

የዘንድሮ ተቃዋሚዎች በአብዛኛው የራሳቸው አቋም የላቸውም ...ነገር ግን በየዋህነትም ይሁን አውቀው የሚመኟት ኢትዮጵያ ከእጢዎቹና ከደርግ "ኢትዮጵያ " ጋር የተያያዘ ነው ....የተቃዋሚዎቹን "ኢትዮጵያ " እንያት

የብሔር ; ብሔረሰቦችና ህዝቦች እኩልነት ሲባል "ሀገር መበታተን ነው " ይላሉ Laughing

የብሔር ; ብሔረሰቦችና ህዝቦች መብት እስከመገንጠል ሲባል የሚታያቸው የብሔረሰቦች ሉአላዊነትና የማይገሰስ መብት ሳይሆን "ሀገር መገነጣጠል ነው " ይላሉ Laughing

ሁሉም በቋንቋው ; በባህሉ ; በወጉ መጠቀምና መተዳደር ማንም የማይከለክለው መብቱ ነው ሲባል "አማርኛን ለማጥፋት ነው " ይላሉ Laughing

የሀይማኖቶች እኩልነት ሲባል "ኦርቶዶክስ ክርስትናን ለማጥፋት ነው " ይላሉ Laughing ወዘተ ......

እንግዲህ ....የእርስዎን ኢትዮጵያ አሁኑኑ ፈልገው ያግኙ Wink

ለተጨማሪ ማብራሪያ ይህንን ምስለ -ድምፅ ይመልከቱ Arrow የመለስ አሻራ

ዘላለማዊ ክብር ለሊቀ -ሊቃውንት መለስ ዜናዊ ; እንዲሁም ለአናብስት ወያኔዎችና ለህዝቦች እኩልነትና ለነፃነት ለታገሉ ጀግኖች ኢትዮጵያውያን በሙሉ Exclamation Exclamation Exclamation
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ገልብጤ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 26 Jun 2010
Posts: 1528

PostPosted: Tue Dec 11, 2012 8:20 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
የብሔር ; ብሔረሰቦችና ህዝቦች መብት እስከመገንጠል ሲባል የሚታያቸው የብሔረሰቦች ሉአላዊነትና የማይገሰስ መብት ሳይሆን "ሀገር መገነጣጠል ነው "

የራስን እድል በራስ መወሰን እስከመገንጠል ማለት ምን ማለት ነው ታድያ
አንቀጽ 39

ኢትዮጵያን መበታተን መለት አይደለም እንዴ Question
_________________
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Yahoo Messenger Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 3052

PostPosted: Tue Dec 11, 2012 8:52 pm    Post subject: Reply with quote

ገልብጤ እንደጻፈ(ች)ው:
Quote:
የብሔር ; ብሔረሰቦችና ህዝቦች መብት እስከመገንጠል ሲባል የሚታያቸው የብሔረሰቦች ሉአላዊነትና የማይገሰስ መብት ሳይሆን "ሀገር መገነጣጠል ነው "

የራስን እድል በራስ መወሰን እስከመገንጠል ማለት ምን ማለት ነው ታድያ
አንቀጽ 39

ኢትዮጵያን መበታተን መለት አይደለም እንዴ Question

ሠላም ገልቤው ......ጥሩ ጥያቄ ነው ..ላብራራልህ

በመጀመሪያ ኢትዮጵያ ማለት ህዝቦቿ ነች በሚለው ሀሳብ መሰረት ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ;ብሔረሰቦችና ህዝቦች መብታቸውና እኩልነታቸው ተረጋግጦ ; ሁሉም ብሔርና ህዝብ ራሱ ኢትዮጵያ እንደሆነ ካወቀ ለምን ይገነጠላል Question

ኢትዮጵያ አፋር መሆኗን ያወቀ አፋር ለምን ከአፋሯ ኢትዮጵያ ይገነጠላል Question ......ለምሳሌ ገልብጤ ራሱን ካላጠፋ በስተቀር ከገልብጤ ሊገነጠል አይችልም .....ይህ ነው አንቀፅ 39 Exclamation ተረዳኸኝ Question

ኢትዮጵያ ደግሞ ህዝብ እስከሆነች ድረስ ብሔሮችና ህዝቦች ተከባብረውና ተዋደው በእኩልነት በፈቃዳቸው ይኖራሉ እንጂ በግድ ማንንም ኢትዮጵያዊ ማድረግ አትችልም .....አንቀፅ 39 የብሔር ;ብሔረሰቦችና ህዝቦችን የበላይነትና እኩልነት የሚያረጋግጥ ነው

ለመሆኑ የህዝቦችን መብትና እኩልነትና መብት እስካከበርክ ድረስ አንቀፅ 39 ለምን ያስፈራል Question አንቀፅ 39 ይሰረዝ ቢባል እንኳን የአንድነት ማረጋገጫ የሚሆን ይመስልሀል Question

አንቀፅ 39 ኢትዮጵያን ይገነጣጥላል የሚሉት እኮ "ተበደልክም ; ተጨቆንክም ; ተረገጥክም ......እድሜ ልክህን ትበደላለህ እንጂ የኢትዮጵያን ዳር -ድንበር ይዘህ የትም አትሄድም " የሚለው የደርግ "ኢትዮጵያ " ነች .....ለኢትዮጵያ ሳይሆን ለዳር -ድንበርና ለጀበና ቅርፅ መጨነቅ Laughing

የዘንድሮ ተቃዋሚዎች "አሰብ የኛ ናት " ሲሉ በጣም ያስቁኛል Laughing .......የሚያስቡት ወደብ ; ዳር -ድንበር ; ጋራ ምናምን እንጂ የህዝቦችን መብት አይደለም .....ቢያንስ ለአፋቸው የአሰብ ወይም የኤርትራ ህዝብ የእኛ ናቸውና ይመለሱልን ቢሉ እንኳን የአባት ነው Wink

አንቀፅ 39 የህዝቦች እኩልነትና የማይሻር ስልጣንን የሚያሳይ ; የኢትዮጵያ ብሔር ;ብሔረሰቦችና ህዝቦች በፈቃዳቸው በልዩነታቸው ውስጥ አንድነታቸውን የሚያጠናክሩበት ; በግድ ሳይሆን በምርጫቸው ኢትዮጵያዊ የሚሆኑበት መብት ነው

እና ገልቤው .....አንቀፅ 39 ኢትዮጵያ መገነጣጠል ሳይሆን ልትበታተን የነበረችዋን ኢትዮጵያ አንድ ያደረገ የኢትዮጵያ ብሔር ;ብሔረሰቦችና ህዝቦችን የጋራ የኢትዮጵያዊነት ማህተም ነው Exclamation
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳምራውው 33

ዋና ኮትኳች

Joined: 21 Jun 2007
Posts: 533

PostPosted: Tue Dec 11, 2012 9:50 pm    Post subject: Reply with quote

Quote:
ዳግማዊ ዋለልኝ

ገልብጤን ይቅርታ በመጠየቅ ::

ስለ አንቀጽ 39 ለማብራራት ማን ብቁ አደረገህ ? በራስህ ላይ በአንቀጽ 28 የወንጀል ክስ ተመስርቶብሀል Laughing

Quote:
በመጀመሪያ ኢትዮጵያ ማለት ህዝቦቿ ነች በሚለው ሀሳብ መሰረት

በማን ሀሳብ መሰረት ? በአንተ ወይስ በመለስ ?

Quote:
ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ;ብሔረሰቦችና ህዝቦች መብታቸውና እኩልነታቸው ተረጋግጦ ; ሁሉም ብሔርና ህዝብ ራሱ ኢትዮጵያ እንደሆነ ካወቀ ለምን ይገነጠላል Question

ለምንም አይገነጠልም :: ነገር ግን መገንጠል ከፈለገስ ? አንድ ብሄር በውሸት እሽሩሩ ስለተያዘ አይገነጥልም ማለትህ ነው ? ተመችቶትም መብቱ ተጠብቆም የመገንጥል ጥያቄ ሊያነሳ ይችላል :: Scotland ተመልከት ::

Quote:
ኢትዮጵያ አፋር መሆኗን ያወቀ አፋር ለምን ከአፋሯ ኢትዮጵያ ይገነጠላል Question ......ለምሳሌ ገልብጤ ራሱን ካላጠፋ በስተቀር ከገልብጤ ሊገነጠል አይችልም .....ይህ ነው አንቀፅ 39 Exclamation ተረዳኸኝ Question

ምንድ ነው የምትዘባርቀው ? ገልብጤ አንድ ሰው ነው ከራሱ እንዴት ይገንጠላል ? እራሱን ቢገድል ተገነጠለ ማለት ነው ? Laughing Laughing የዞረ ምሳሌ :: የአፋር ብሄር ሌላ የአፋር ግዛት ሌላ Exclamation ቶላ ሌላ መታወቂያው ሌላ ሲባል አልሰማህም Question

Quote:
ኢትዮጵያ ደግሞ ህዝብ እስከሆነች ድረስ ብሔሮችና ህዝቦች ተከባብረውና ተዋደው በእኩልነት በፈቃዳቸው ይኖራሉ እንጂ በግድ ማንንም ኢትዮጵያዊ ማድረግ አትችልም .....አንቀፅ 39 የብሔር ;ብሔረሰቦችና ህዝቦችን የበላይነትና እኩልነት የሚያረጋግጥ ነው

ታዲያ ለምንድነው አፍር እንገንጠል ሲሉ በጠመንጃ እንዳይገነጠሉ የሚገደዱት ? ወንበዴ የሚባሉት ?

Quote:
ለመሆኑ የህዝቦችን መብትና እኩልነትና መብት እስካከበርክ ድረስ አንቀፅ 39 ለምን ያስፈራል Question አንቀፅ 39 ይሰረዝ ቢባል እንኳን የአንድነት ማረጋገጫ የሚሆን ይመስልሀል Question

አንቀጽ 39 የሚፈሩት እኮ በህግ የበላይነት የሚያምኑ ሰዎች ናቸው ማሌቴ ይህንን ህግ የሚፈሩት ሰዎች ህጉን ቢያውጡ አያወጡም እንጂ አፋር ልገንጠል ሲል ተገንጠል ይሉታል ምክንያቱም ህግ ስለሆነ እንጂ እስከመገንጠል መብት አለህ ብለው ልገንጠል ሲል በጠመንጃ አያስገድዱትም ስለዚህም የውሸት ህግ አያወጡም ::

በተረፈ ሌላ የጻፍከውን ገለባ ላንተው ትቼአለሁ :: በል እንደ ለመደብህ ቅዘን :: መብትህ ነው መልሼ አግትሀለሁ Rolling Eyes Rolling Eyes
_________________
The love of money is the root of all evil.

ሳምራውው 33 የግጥም አርበኛ
ስንኝ ቋጣሪ በውብ አማርኛ ::
_________________
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 3052

PostPosted: Tue Dec 11, 2012 10:32 pm    Post subject: Reply with quote

"የአንድ ሰው አዋቂነት ወይም እንጭጭነት የሚለካው ከሚመልሰው መልስ በላይ በሚጠይቀው ጥያቄ ነው " ያለው ማን ነበር Question Laughing አንተንስ እንዳይሽር አድርጌ አቁስዬህ ; ስለተፋሁብህ አሳዘንከኝ .....አጥፍቻለሁ ....አንተ የሚያስፈልፍህ የአእምሮ ዘገምተኞች እንክብካቤ ማእከል የሚወስድህ ሰው ነው ....ለምሳሌ ይረዳህ ዘንድ ....በገልብጤና በአንተ ጥያቄዎች መሀከል ያለውን የሰማይና ምድር ያህል ልዩነት አስተውለው Embarassed

ሳምራውው 33 እንደጻፈ(ች)ው:
Quote:
ዳግማዊ ዋለልኝ

ገልብጤን ይቅርታ በመጠየቅ ::

ስለ አንቀጽ 39 ለማብራራት ማን ብቁ አደረገህ ? በራስህ ላይ በአንቀጽ 28 የወንጀል ክስ ተመስርቶብሀል Laughing

ምን ክስ ብቻ ....."አዲስ አበባ ባገኝህ አሳስርሀለሁ " ብለኸኛል እኮ Laughing ......አሁን እንዴት ብዬ ነው ሀገሬ የምገባው Question Wink ቅቅቅቅቅቅቅቅ

ከብቱ .....አይደለም አንቀፅ 39 የራሴ የሆነውን ኢትዮጵያን ህገ -መንግስት ቀርቶ የፈለግከውን ጉዳይ ላብራራልህ ብቁ ነኝ .....እየቀለድኩኝ አይደለም Laughing

Quote:
Quote:
በመጀመሪያ ኢትዮጵያ ማለት ህዝቦቿ ነች በሚለው ሀሳብ መሰረት

በማን ሀሳብ መሰረት ? በአንተ ወይስ በመለስ ?

Laughing Laughing Laughing Laughing

ንፍጥ ጭንቅላት .....ከላይ በግልፅ ተፅፏል እኮ ......አእምሮህ ብቻ ሳይሆን አይንህም የደከመ ነው መስለኝ

Quote:
Quote:
ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ;ብሔረሰቦችና ህዝቦች መብታቸውና እኩልነታቸው ተረጋግጦ ; ሁሉም ብሔርና ህዝብ ራሱ ኢትዮጵያ እንደሆነ ካወቀ ለምን ይገነጠላል Question

ለምንም አይገነጠልም :: ነገር ግን መገንጠል ከፈለገስ ? አንድ ብሄር በውሸት እሽሩሩ ስለተያዘ አይገነጥልም ማለትህ ነው ?

በእኩልነት ከሚኖርበት ሀገር ለምን ብሎ መገንጠልን ይፈልጋል Question እስቲ አስረዳ Laughing

Quote:
ተመችቶትም መብቱ ተጠብቆም የመገንጥል ጥያቄ ሊያነሳ ይችላል :: Scotland ተመልከት ::

ጎሽ የምስቅበት ጉዳይ አመጣኽልኝ ........አይዞህ አታድበስብስ ....Scotland ነገር እባክህን አብራራልኝ Wink ....ዲየዲየብ Laughing Laughing

Quote:
Quote:
ኢትዮጵያ አፋር መሆኗን ያወቀ አፋር ለምን ከአፋሯ ኢትዮጵያ ይገነጠላል Question ......ለምሳሌ ገልብጤ ራሱን ካላጠፋ በስተቀር ከገልብጤ ሊገነጠል አይችልም .....ይህ ነው አንቀፅ 39 Exclamation ተረዳኸኝ Question

ምንድ ነው የምትዘባርቀው ? ገልብጤ አንድ ሰው ነው ከራሱ እንዴት ይገንጠላል ? እራሱን ቢገድል ተገነጠለ ማለት ነው ?

ከብት ስለሆንክ አይገባህም ......እኔም ያልኩት እኮ ገልብጤ ከራሴ ልገንጠል ቢል መጨረሻው ራስን ማጥፋት ነው ..ነው ....አሁንም እንደማይገባህ ይገባኛል Laughing

Quote:
የዞረ ምሳሌ :: የአፋር ብሄር ሌላ የአፋር ግዛት ሌላ Exclamation ቶላ ሌላ መታወቂያው ሌላ ሲባል አልሰማህም Question

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

ብዙ ዲየዲየቦች ዋርካ ላይ ቢኖሩም እንደአንተ አይነት ንፍጥ ጭንቅላት ያለ አይመስለኝም ........ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የአፋር ክልል የአፋር ብሔር ክልል ነው ......ምኑ ነው የሚለያየው Question የአፋር ህዝብ አዲስ አበባን ይዤ እገነጠላለሁ የሚል ይመስልሀል እንዴ ከብቱ Question Laughing Laughing

Quote:
Quote:
ኢትዮጵያ ደግሞ ህዝብ እስከሆነች ድረስ ብሔሮችና ህዝቦች ተከባብረውና ተዋደው በእኩልነት በፈቃዳቸው ይኖራሉ እንጂ በግድ ማንንም ኢትዮጵያዊ ማድረግ አትችልም .....አንቀፅ 39 የብሔር ;ብሔረሰቦችና ህዝቦችን የበላይነትና እኩልነት የሚያረጋግጥ ነው

ታዲያ ለምንድነው አፍር እንገንጠል ሲሉ በጠመንጃ እንዳይገነጠሉ የሚገደዱት ? ወንበዴ የሚባሉት ?

ህዝብንና ጥቂት ወሮበሎችን መለየት እስክትችል ድረስ የአእምሮ ዘገምተኞች ማእከል እንዳትወጣ ......እድሜ ልክህን ማለት ነው ቅቅቅቅቅቅ

Quote:
Quote:
ለመሆኑ የህዝቦችን መብትና እኩልነትና መብት እስካከበርክ ድረስ አንቀፅ 39 ለምን ያስፈራል Question አንቀፅ 39 ይሰረዝ ቢባል እንኳን የአንድነት ማረጋገጫ የሚሆን ይመስልሀል Question

አንቀጽ 39 የሚፈሩት እኮ በህግ የበላይነት የሚያምኑ ሰዎች ናቸው ማሌቴ ይህንን ህግ የሚፈሩት ሰዎች ህጉን ቢያውጡ አያወጡም እንጂ አፋር ልገንጠል ሲል ተገንጠል ይሉታል ምክንያቱም ህግ ስለሆነ እንጂ እስከመገንጠል መብት አለህ ብለው ልገንጠል ሲል በጠመንጃ አያስገድዱትም ስለዚህም የውሸት ህግ አያወጡም ::

ከእኔ የተለየ ሀሳብ ያወራህ መስሎህ እኔ የማወራውን ትደግማለህ እንዴ Question አይ የከብት ነገር Laughing የአፋርን ህዝብ አፋርነቱና ኢትዮጵያዊነቱን እስካከበርክለት ድረስና በሁሉም መስክ እኩልነቱንና ተጠቃሚነቱን እስካረጋገጥክለት ድረስ የኢትዮጵያዊነት ፋይዳው ስለሚገባው ልገንጠል ብሎም አያስብም ....እንደአንተ አይነቱ ከብት መጥቶ ግን "አፋር ሌላ ; የአፋር ግዛት ሌላ " ብሎ ሲቀባጥርና ; መብትህ ቢከበርም ባይከበርም የትም አትሔድም ሲለው አንቀፅ 39 ኖረም አልኖረ ይገነጠላል ........ውሳኔው የአፋር ህዝብ ነው ......ይህ የአፋር ህዝብ መብት ደግሞ በህገ -መንግስቱ በአንቀጽ 39 ተረጋገጠ ማለት ነው Exclamation Exclamation ልፋ ሲለኝ ነው መቼም ለከብት የማስረዳው Laughing

Quote:
በተረፈ ሌላ የጻፍከውን ገለባ ላንተው ትቼአለሁ ::

Laughing Laughing Laughing Laughing Laughing

አንተ የጠየቅከው ምርቱን መሆኑ ነው Wink .......Ignorance is bliss ይላሉ ፈረንጆች እንዳንተ ያለውን ደፋር ደንቆሮ ሲያዩ Laughing Laughing Laughing
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳምራውው 33

ዋና ኮትኳች

Joined: 21 Jun 2007
Posts: 533

PostPosted: Tue Dec 11, 2012 10:53 pm    Post subject: Reply with quote

አንተ ወደል መሀይም የራሴ ህገ መንግስት ብለህ አረፍከው Laughing Laughing አንተ እኮ ተራ የዚን ግዜ የሆነ ኢምባሲ ውስጥ ፋይል አመላላሽ ነህ Laughing Laughing ለዚህም ነው አንቀጽ 28 ክስ የተመሰረተብህ አዲስ አበባ ባገኝህ አሳስርሀለሁ ያልኩት የምሬን መሆኑን አትርሳ እንደአንተ አይነት ዝቃጭ ስለህገመንግስት እንደ ባለስልጣን ሲቀዝን :: አንተን በእውቀትና በአስተሳሰብ የሚበልጥህ ሰው ሲመጣ ዘለህ መቅዘን ነው :: This is typical of dictators Exclamation ስለዚህ ባንተ አልተጀመረም Exclamation ጥያቄዬን ምኑንም አልመለስክም ዝምብለህ አእምሮህን የሞላውን
Quote:
ንፍጥ
ጎለጎልክ እንጂ Exclamation
_________________
The love of money is the root of all evil.

ሳምራውው 33 የግጥም አርበኛ
ስንኝ ቋጣሪ በውብ አማርኛ ::
_________________
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
አንፌቃ

ዋና ውሃ አጠጪ

Joined: 08 Dec 2004
Posts: 1920
Location: united states

PostPosted: Tue Dec 11, 2012 11:12 pm    Post subject: Re: ኢትዮጵያ ማነች ??? Reply with quote

በጣም የሚገርም ትንታኔ ነው ...ከምር Exclamation የኛው ፖለቲካ ዞሮ ... ዞሮ ወቅን ሆነ Rolling Eyes ያገር ጉዳይ ሆነና አልፎ ..አልፎ ብቅ ሲባልም እንዲህ አይነት ፖለቲካዊ -ኮመዲ ይታያል .. እስቲ ይሁን ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል አይነት ነውና Exclamation Exclamation

ከታች ዋለልኝ ብለህ ያስቀመጥካት ፅሁፍ ልክ እንደ ማሪያም ጎለጎታ በፍቅር እንደምትወዳት ያየሁት ከስምህ ጀምሮ በብዙ ቦታ ልክ ድሮ ማርክስ እንዳለው ..ሌኒን እንዳለ ብለን ፖለቲከኛ ለመምስል ስናፏጭበት የነበረውን ጊዜ አስታወሰኝ :: የሱ አባባል ለያዝከው ፖለቲካ ባይመችህ ኖሮ ግባተ መሬቱ ከተቆጠረ አመታት ባለፍ ነበር :: ዋለልኝ አለ ብለህ ያስቀመጥከው በርግጥ ብሎት ከሆነ ምኑ ነው የእክኡልነትና የነፃነት ተምሰሌት ሆኖ ለጥቅስ የበቃው ?

ሌላው የጫጫርካትን በጥሞና ሳነባት የኢትዮጲያ ታሪክ ከመቶም አመት ወደ ሀያ አመት ዝቅ ማለቱን ነው .... በለው !!

እቺ ያንቀፅ 39 ነገር አሁንም እያስቆዘመችህ ነው .. አይደል Very Happy አንድ ህዝብ ተበድያለሁ ችግሬን ልትፈቱልኝ በፍፁም አልቻላችም ካለ ወሳኙ ማን ነው Question ህዝቡ ወይንስ ህገ መንግስቱ ወይንስ የፌዴላል ፖሊስ Question
ሌላው ቀርቶ ህዝብ ከማለት ህዝቦች ብሎ መጥራትን የምትወዱ .. ኢትዮጲያዊ ነኝ ብሎ ደፍሮ ከማነገር ወዲ ትግራይ የምትሉ ... የትግራይን ህዝብ እና መሬት እስካልነካ ድረስ ሌላው ቢሸጥ ቢለወጥ ...ቢወድቅ ቢንፈራገጥ ደንታ የሌላችሁ .. ያገሪቷ መከላከያ .. ኢኮኖሚ .. ደህንነት በአንድ ብሄረሰብ ስር ወድቆ እኩልነት ሞልቶ የፈሰሰባት አገር ብለህ በድፍረት ስትናገር ለህሊናህ አይከብድህም ? ብሄረሰቦች በኩልነት የሚኖሩባት አገር Wink እረ ተው ይህ ግፍ አባባል ጥሩ አይደለም ... እንዳው ህዝቡን ባትፈራ ፈጣሪህን ፍራ Exclamation Exclamation ንቀት ጥሩ አይደለም Exclamation

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ ():

የእኩልነትና ነፃነት ታጋዩ ዋለልኝ መኮንን እንዲህ ገልፆታል

Quote:
"To be a 'genuine Ethiopian' one has to speak Amharic, to listen to Amharic music, to accept the Amhara-Tigre religion, Orthodox Christianity and to wear the Amhara-Tigre Shamma in international conferences. In some cases to be an 'Ethiopian', you will even have to change your name."

_________________
Article-39: The poison of peace, unity, and brotherhood in Ethiopia !!
አንፌቃ ዘብሄረ ኢትዮጲያ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 3052

PostPosted: Tue Dec 11, 2012 11:17 pm    Post subject: Reply with quote

ሳምራውው 33 እንደጻፈ(ች)ው:
አንተ ወደል መሀይም የራሴ ህገ መንግስት ብለህ አረፍከው Laughing Laughing አንተ እኮ ተራ የዚን ግዜ የሆነ ኢምባሲ ውስጥ ፋይል አመላላሽ ነህ Laughing Laughing ለዚህም ነው አንቀጽ 28 ክስ የተመሰረተብህ አዲስ አበባ ባገኝህ አሳስርሀለሁ ያልኩት የምሬን መሆኑን አትርሳ እንደአንተ አይነት ዝቃጭ ስለህገመንግስት እንደ ባለስልጣን ሲቀዝን :: አንተን በእውቀትና በአስተሳሰብ የሚበልጥህ ሰው ሲመጣ ዘለህ መቅዘን ነው :: This is typical of dictators Exclamation ስለዚህ ባንተ አልተጀመረም Exclamation ጥያቄዬን ምኑንም አልመለስክም ዝምብለህ አእምሮህን የሞላውን
Quote:
ንፍጥ
ጎለጎልክ እንጂ Exclamation

ምነው ምነው ወንድሜን Question Laughing Laughing Laughing

ስንት ቁምነገር አዘል ውይይት ስጠብቅ ; ተሳድበህ ውልቅ አልክ እንዴ Question Laughing Laughing "እንደሰራ አይገድል "......አለ የሀገሬ ሰው Laughing ከብቱ ለአስረኛ ጊዜ ጉድ ሆነ Laughing

በአርባ አራቱ ታቦታት ይዤሀለሁ ....ከላይ የተደረደሩልህ ጥያቄዎች አያሳዝኑህምን ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ዲየዲየብ Laughing

ዳግማዊ ዋለልኝ ነኝ
አስጨንቅ አይምሬ ገላግሌ
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳምራውው 33

ዋና ኮትኳች

Joined: 21 Jun 2007
Posts: 533

PostPosted: Tue Dec 11, 2012 11:46 pm    Post subject: Reply with quote

ዳግማዊ ዋለልኝ እንደጻፈ(ች)ው:

የመጀመሪያው ችግርህ ምን እንደሆነ ታውቃልህ ? ከሚገባው በላይ ዘረኛ ነህ :: ለማስመሰል ግን ስለብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት ልትሸነግል ትሞክራለህ Exclamation ሰዎችን የማታለል ዘመን አብቅቷል Exclamation ሁለተኛ ችግርህ ሰው የመለሰልህን በደንብ አታነብም ምክንያቱም እቺ ትንሽ ጭንቅላትህ አንተ የምትለው ብቻ ትክክል ናት እያለች ትጎተጉትሀለች ስለዚህ ደደብ ሁነህ ቀርተሀል Laughing Laughing

አሁንም ተመልሰህ አንብብ የኔን መልስ መፈናፈኛ የለህም Exclamation እውነቱን ግልጽ አድርጌ ጽፌአለሁ :: ደግሞ የተራ የመንገድ ላይ ልጅ ምልክቱ ምን መሰለህ እንዳንተ በአፉ መቅዘን Exclamation

እንደዚ በአፍህ እየቀዘንክ ስታስበው ካንተ ሰው ቁም ነገር ይማራል ብለህ ታስባለህ ? ሰው በልቡ የሞላውን በአፉ ይናገራል ይላል ታላቁ መጽሀፍ Exclamation

ዋርካ ላይ ማንንም ማታለል አትችልም ! ዝም ብለህ የጌቶችህን ፋይል አመላልስ :: ሲጋራ : አረቄ ምናምን እንዲገዙልህ ዝም ብለህ ቀፍል Embarassed Embarassed በተረፈ ስለ መንግስት አቍዋም ያልበሰለ መረጃ አትቅዘን Wink Wink ኢትዮጵያ መንግስትንም የሚቃወሙት ኢትዮጵያዊያን ናት ::
_________________
The love of money is the root of all evil.

ሳምራውው 33 የግጥም አርበኛ
ስንኝ ቋጣሪ በውብ አማርኛ ::
_________________
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሓየት 11

ዋና አለቃ

Joined: 06 Apr 2008
Posts: 2792
Location: ላን'ሊይ

PostPosted: Tue Dec 11, 2012 11:46 pm    Post subject: Reply with quote

ኤጭ ዋርካ ደሞ ... የሆነች ከውካዋ ዘራፊ ... Laughing ...

ስማ ዳግማዊ ... ጥያቄ ልጠይቅህ እስኪ ...

1. እኩልነት ሊኖር ከቻለ የመገንጠል መብት ለምን አስፈለገ ? ... እኩልነትን በምንድን ነው ዲፋይን የምታደርገው ? ... የዋለልኝን ጥቅስ እንዳስቀምጥከው ... ችግር ነበረ እንበል ... (ሞስት ላይክሊ ደግሞ ነበረ ... አሁንም ተመሳሳይ እንጉርጉሮ የሚያዜሙ አሉና ) ... ሆኖም ... ያንን የኢንኢኳሊቲ ማንፌስቴሽን የሆነውን "ግብዝነት " በሌላ መንገድ (በትምህርት ንቃተ ህሊናን በማዳበር ወዘተ ) ማስወገድ ሲቻል ... ግፋ ቢል ደግሞ ... ራስን በራስ ማስተዳደር እንዲችል ህገ መንግስታዊ መብት ከተሰጠው ... እስከመገንጠል ብሎ መብት ማስቀመጡ ምን ይፈይዳል ? ... "ራስ " ሲባልስ በብሄር መገለጹ ትክክል ነው ትላለህ ? ... (መቼስ "ራስን " ትርጉም በትክክል የተረዳ ሰው ካለ ... ዕድለኛ መሆን አለበት ... እኔ እንኳን በማህበረሰብ ደረጃ "ራስ " ብዬ ዲፋይን ላደርግ ቀርቶ ... በግለሰበ ደረጃም ... "እኔ " ስል ምን ማለቴ እንደሆነ ራሱ ... ግራ ከገባኝ ... አመታት አለፈዋል ... ቅቅቅ )

2. ከዚሁ ጋር ተያይዞ ... አፋር ክልል የአፋር ብሄር ንብረት እንደሆነ ነካ ለማድረግ የሞክርካት ነገር አለች :: ... አፋርን እንጂ አዲስ አበባ ... ይዤ ልገንጠል አይልም ያልካት ነገር ማለት ነው :: ... ሲጀመር ... አከላለሉ ራሱ የጥያቄ መዓት የሚያስነሳ ነው :: ... ከዛም አልፎ ግን ... ትግራይ ክልል የትግሬ : አማራ ክልል የአማራ : አፋርን የአፋር ብሄርተኛ ... ንብረት ማን አደረገው ? የሚለው ወሳኝ ጥያቄ መታለፍ የለበትም :: ...

3. ከዚህ አምድ ጋር ይያያዝ አይያዝ ባላውቅም ... ለጠቅላላ ግንዛቤ የሚረዳ አንድ ጥያቄ ደግሞ አለኝ :: ... እስከዛሬ በየሄድኩበት ሰዎችን ብጠይቅም ... መልስ ላገኝለት አልቻልኩም :: ... እንዲህም ይላል :- ማንነት ሲባል ምን ማለት ነው ? ከየትስ ይጀምራል ? ... ኦሮሞን ከሌላው ተልይቶ ኦሮሞ , አማራን አማራ , አፋርን አፋር ... ወዘተ የሚያስብለው ምንድነው ? ...

4. ጥያቄ ሳይሆን ... ምክር ቢጤ ነው :: ... በህዝብና በጋራና ሸንተረር መሀል ያለውን ቁርኝት ... ሲሆን ከፖለቲካ አንጻር ... ጠለቅ ብለህ ለመረዳት ሞክር :: ... ካልሆነ ደግሞ ... አንትሮፖሎጂስቶች ... ኢኮሎጂስቶች ...ወዘተ ተመራምረው ስለደረሱበት ነገር ... ማንበቡ አይከፋም :: ...

ሓዩ ሊቁ ነን Wink
_________________
An eye for an eye, and the whole world would be blind. (KGK)
>>>>>>>>> ገዛ ሓየት
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Visit poster's website Report post
Asir Aleqa Dabala

ኮትኳች

Joined: 03 Dec 2012
Posts: 114

PostPosted: Tue Dec 11, 2012 11:50 pm    Post subject: Reply with quote

ኢትዮጵያ - የሀገር ስም እንጅ የህዝቦች ስም አይደለም ::
ኢትዮጵያ ነሽን አይደለችም ግን የነሸንስ አንድ ናሽናሊቲስ የሚኖሩባት ጂኦግራፊ ነች

ከሚኒልክ በፊት ኢትዮጵያ አልነበረችም :: የነበሩት እነዚህ ናቸው

1. አብሲኒያ
2. የኦሮሞ ረፓብሊክስ ;; በጣም ብዙ
3. 9 የኦሮሞ ኪንግደምስ ( ሁለት በሰመን 7 በሚራብ
4. የወላይታው አባ ጦና መንግስት
5. የሰዳሞና ለሎች
6. የሱማለ
7.የአፋር ... ለሎች

ሚኒልክ ሁሉን በጉልበት ሰብሮ ዛረ ኢትዮጵያ የተባለች ህገር መሰረተ

ስሙ ከየት ተገኝ ?

እንመለስበታለን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 3052

PostPosted: Tue Dec 11, 2012 11:51 pm    Post subject: Re: ኢትዮጵያ ማነች ??? Reply with quote

ሠላም አንፌቃ

የግልህን አመለካከት ለራስህ ትቼልህ ; ያነሳሀቸውን ጥያቄዎች ልመልስልህ

አንፌቃ እንደጻፈ(ች)ው:
ዋለልኝ አለ ብለህ ያስቀመጥከው በርግጥ ብሎት ከሆነ ምኑ ነው የእክኡልነትና የነፃነት ተምሰሌት ሆኖ ለጥቅስ የበቃው ?

1. በእርግጥም የነፃነትና እኩልነት ታጋዩ ዋለልኝ መኮንን እውነታውን አይቶ ራሱ የፃፈው ነው

2. የተወሰነ ቡድን የበላይነት ቀርቶ ሁሉም እኩል ይሁን ከማለት ሌላ ለእኩልነትና ነፃነት ተምሳሌትነት ከወዴት ይምጣልህ Question Laughing

"በደቡብ አፍሪካው አፓርታይድ ስርዓት ነጮች የበላይ ነበሩ ....አሁን ግን የነጮች የበላይነት ቀርቶ ; ነጩም ; ጥቁሩም ; ቢጫውም ; ብራውኑም እኩል ይሁን " ስላለ አይደል እንዴ ማንዴላን የምታደንቀው Wink ወይንስ "ነቢይ በሀገሩ አይከበርም " የሚለውን ጥቅስ እየፈፀምክ ነው Laughing Laughing

Quote:
ሌላው የጫጫርካትን በጥሞና ሳነባት የኢትዮጲያ ታሪክ ከመቶም አመት ወደ ሀያ አመት ዝቅ ማለቱን ነው .... በለው !!

ላስተካክልልህ ......የድሮዋ "ኢትዮጵያ " ታሪክ ሳይሆን ; የብሔር ;ብሔረሰቦችና ህዝቦች እኩልነት እና ነፃነት የተረጋገጠባት ......"ህዝቦች የሆነችው ኢትዮጵያ " እውነትም ታሪኳ ሁለት አስርት ዓመታት ነው Exclamation

Quote:
እቺ ያንቀፅ 39 ነገር አሁንም እያስቆዘመችህ ነው .. አይደል

አንቀፅ 39 Question Very Happy ምን ነካህ .....ኧረ ለኔማ ደስታ ነው .....እየነገርኩህ Laughing ለግመህ ነው እንጂ ማንን እንዳስቆዘመማ ነጋሪ አያስፈልግህም ነበር Wink

Quote:
አንድ ህዝብ ተበድያለሁ ችግሬን ልትፈቱልኝ በፍፁም አልቻላችም ካለ ወሳኙ ማን ነው Question ህዝቡ ወይንስ ህገ መንግስቱ ወይንስ የፌዴላል ፖሊስ Question

ልድገምልህ .....ህዝቡ ነው Exclamation ህገ -መንግስቱ ራሱ የብሔር ;ብሔረሰቦችና ህዝቦች በእኩልነትና በፈቃደኝነት በህብረት የአብሮነት መኖር ሰነድ ነው

Quote:
ሌላው ቀርቶ ህዝብ ከማለት ህዝቦች ብሎ መጥራትን የምትወዱ .. ኢትዮጲያዊ ነኝ ብሎ ደፍሮ ከማነገር ወዲ ትግራይ የምትሉ ... የትግራይን ህዝብ እና መሬት እስካልነካ ድረስ ሌላው ቢሸጥ ቢለወጥ ...ቢወድቅ ቢንፈራገጥ ደንታ የሌላችሁ .. ያገሪቷ መከላከያ .. ኢኮኖሚ .. ደህንነት በአንድ ብሄረሰብ ስር ወድቆ እኩልነት ሞልቶ የፈሰሰባት አገር ብለህ በድፍረት ስትናገር ለህሊናህ አይከብድህም ? ብሄረሰቦች በኩልነት የሚኖሩባት አገር Wink እረ ተው ይህ ግፍ አባባል ጥሩ አይደለም ... እንዳው ህዝቡን ባትፈራ ፈጣሪህን ፍራ Exclamation Exclamation ንቀት ጥሩ አይደለም Exclamation

ዘንግተኸው ይሆናል እንጂ ....ይህንኑ ሀሳብ ፅፈህ ; ከላይ ለቸከቸከው ሁሉ ማስረጃ አምጣና እንወያይ ስልህ ; ለአንተ ማስረጃ አላመጣም ብለህ እኔም ስቄ ትቼው ነበር Very Happy ......ዛሬም ስትደግመው ግን ገረመኝ .....ወንድሜ .....በምናብህ የፈለከውን እየፈጠርክ ማመን ትችላለህ ......መብትህ ነው ....ቢያንስ ግን ለማን እንደምታወራና እንደምትፅፍ ለይ .....ያኔ ወያኔዎች እንዳይገቡብን ብለህ በከፈትከው ቤት ውስጥ እርስ በእርስ መደናቆር ትችል ነበር Laughing

አሁንም ግን ማስረጃ አለኝ ካልህና ካመጣህ ለመወያየት ዝግጁ ነኝ .....እስከዛው ግን ልረዳህ አልችልም Wink
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ዳግማዊ ዋለልኝ

ዋና አለቃ

Joined: 20 Oct 2010
Posts: 3052

PostPosted: Wed Dec 12, 2012 12:44 am    Post subject: Reply with quote

ሓየት 11 እንደጻፈ(ች)ው:
ኤጭ ዋርካ ደሞ ... የሆነች ከውካዋ ዘራፊ ... Laughing ...

ስማ ዳግማዊ ... ጥያቄ ልጠይቅህ እስኪ ...

ሠላም ሓየት 11......እንኳን ተንከውክወህ በደህና መጣህ .......ግሩም ጥያቄዎች ናቸው Very Happy

Quote:
1. እኩልነት ሊኖር ከቻለ የመገንጠል መብት ለምን አስፈለገ ? ... እኩልነትን በምንድን ነው ዲፋይን የምታደርገው ? ... የዋለልኝን ጥቅስ እንዳስቀምጥከው ... ችግር ነበረ እንበል ... (ሞስት ላይክሊ ደግሞ ነበረ ... አሁንም ተመሳሳይ እንጉርጉሮ የሚያዜሙ አሉና ) ... ሆኖም ... ያንን የኢንኢኳሊቲ ማንፌስቴሽን የሆነውን "ግብዝነት " በሌላ መንገድ (በትምህርት ንቃተ ህሊናን በማዳበር ወዘተ ) ማስወገድ ሲቻል ... ግፋ ቢል ደግሞ ... ራስን በራስ ማስተዳደር እንዲችል ህገ መንግስታዊ መብት ከተሰጠው ... እስከመገንጠል ብሎ መብት ማስቀመጡ ምን ይፈይዳል ? .

1. ስለመገንጠል መብት

በቀላሉ ልመልስልህ .......በትዳር ምሳሌ

ተፋቅሮና ተዋዶ መኖር ሲቻል የፍቺ መብትን ምን አመጣው Question ብዬ ልጀምር .....ምሳሌው ይቀጥላል Laughing

. አቶ ሓየት 11 አንዲትን ልጅ ወዶ ; ወይም የአባቷን ሀብት ከጅሎ ጠልፎ አገባት ......በቀዬው ህግ መሰረት ጠለፋ ይፈቀዳል ...ፍቺም ደግሞ ፈፅሞ የተከለከለ ነው .....ስለዚህ አቶ ሓየት 11 ትዳር መስርቷል .....ልጅቱ ግን በግድ ተድራለች .....ትዳሩን ፈቀደችም ; አልፈቀደችም ምንም አማራጭ የላትም ....ትኖራለች ; ትወልዳለች ; ቤተሰብ መሰረተች ይባላል Very Happy

. አቶ ሓየት 11 እና የምትወደው ጓደኛው በፍቅር ተስማምተው ; ተፈቃቅደው ተጋቡ ......አሁን ባሉበት ቀዬ ግን ጠለፋ አይቻልም ; ፍቺ ግን መብት ነው .......ሁለታችሁ ግን የፍቺ መብት ቢኖርም በፍቅራችሁና በትዳራችሁ ደስተኞች ሆናችሁ ; ወልዳችሁ ከብዳችሁ አብራችሁ እየኖራችሁ ነው ........ታዲያ በቀዬው የፍቺ መብት ለምን አስፈለገ Question የፍቺ መብት በህግ የፀደቀው እናንተን ለማፋታት ነውን Question Very Happy

2. እኩልነት ማለት ማንም ሌላኛው ላይ የራሱን አስተሳሰብ ; ባህል ; እምነት ; ወግና ልማድ ኢምፖዝ ሳያደርግ ሁሉም ራሱን በራሱ በፈለገው መንገድ እያስተዳደረ ; ለጋራ እድገትና ብሎም ለአንድነትና ቤተሰብነት በፈቃደኝነት መወሰን ሲችል ነው ብዬ ዲፋይን አደርግልሀለሁ

Quote:
"ራስ " ሲባልስ በብሄር መገለጹ ትክክል ነው ትላለህ ? ... (መቼስ "ራስን " ትርጉም በትክክል የተረዳ ሰው ካለ ... ዕድለኛ መሆን አለበት ... እኔ እንኳን በማህበረሰብ ደረጃ "ራስ " ብዬ ዲፋይን ላደርግ ቀርቶ ... በግለሰበ ደረጃም ... "እኔ " ስል ምን ማለቴ እንደሆነ ራሱ ... ግራ ከገባኝ ... አመታት አለፈዋል ... ቅቅቅ )

እድለኛ አይደለሁም Laughing "ራስ " ያልከው ምን ለማለት እንደሆነ ንግረኝና ብመልስልህ ይሻላል

Quote:
2. ከዚሁ ጋር ተያይዞ ... አፋር ክልል የአፋር ብሄር ንብረት እንደሆነ ነካ ለማድረግ የሞክርካት ነገር አለች :: ... አፋርን እንጂ አዲስ አበባ ... ይዤ ልገንጠል አይልም ያልካት ነገር ማለት ነው :: ... ሲጀመር ... አከላለሉ ራሱ የጥያቄ መዓት የሚያስነሳ ነው :: ... ከዛም አልፎ ግን ... ትግራይ ክልል የትግሬ : አማራ ክልል የአማራ : አፋርን የአፋር ብሄርተኛ ... ንብረት ማን አደረገው ? የሚለው ወሳኝ ጥያቄ መታለፍ የለበትም :: ...

1. አሁንም እየተደረገ እንዳለው አከላለሉ ላይ ጥያቄ ካለ በቦታው ላይ ያለው ህዝብ ራሱ ይወስናል .....ሀሳብህ ይገባኛል ....ያው ግን "ብዙሀኑ " ለሚለው ዓለማቀፋዊ መስፈርት የተሻለ እስኪገኝ መቶ መቶ መልስ ላትሰጥ ትችላለህ .....ግን እንደውህዳኑ መጠን ከልዩ ዞን ጀምሮ እስከ ዝቅተኛው በራስ ቋንቋ መማርና መዳኘት ለመሳሰሉት ጉዳዮች አስተዳደራዊ መፍትሔ ይሰጣል ...እኩል የሆነ ህዝብ ለሌላው እኩል እድል ይሰጣል Very Happy

Quote:
3. ከዚህ አምድ ጋር ይያያዝ አይያዝ ባላውቅም ... ለጠቅላላ ግንዛቤ የሚረዳ አንድ ጥያቄ ደግሞ አለኝ :: ... እስከዛሬ በየሄድኩበት ሰዎችን ብጠይቅም ... መልስ ላገኝለት አልቻልኩም :: ... እንዲህም ይላል :- ማንነት ሲባል ምን ማለት ነው ? ከየትስ ይጀምራል ? ... ኦሮሞን ከሌላው ተልይቶ ኦሮሞ , አማራን አማራ , አፋርን አፋር ... ወዘተ የሚያስብለው ምንድነው ? ...

ከዚህ አምድ ጋር የሚያያዝ አይመስለኝም Laughing ......ራሳቸውን አይደንቲፋይ ላደርጉት ሰዎች መብታቸውና ውሳኔያቸው ነው ...ከዚህ ውጪ ኦሮሞ ማነው Question አፋር ማነው Question የሚሉት ጥያቄዎች ማንነቴን ለሚለው ልወቅ ግለሰብ የተተወ የግል መብት ነው

Quote:
4. ጥያቄ ሳይሆን ... ምክር ቢጤ ነው :: ... በህዝብና በጋራና ሸንተረር መሀል ያለውን ቁርኝት ... ሲሆን ከፖለቲካ አንጻር ... ጠለቅ ብለህ ለመረዳት ሞክር :: ... ካልሆነ ደግሞ ... አንትሮፖሎጂስቶች ... ኢኮሎጂስቶች ...ወዘተ ተመራምረው ስለደረሱበት ነገር ... ማንበቡ አይከፋም :: ...

ተመራምሬበታለሁ ......ምን መሰለህ Question እኔ ራሴ ባለፈው ኢትዮጵያ የሔድኩኝ ጊዜ ገና አውሮፕላኑ ወደኢትዮጵያ ክልል መግባቱን ካፕቴኑ ሲናገር የተሰማኝ ደስታ ልዩ ነው .......ኢትዮጵያን በተወሰነ መልኩ ተዘዋውሬ ሳይማ ተወው .....እንዳልከው ጋራና ሸንተረሩ ሁሉ ደስ ይላል ......

ነገር ግን Exclamation Laughing ይሔ ከአካባቢና እድገት ጋር የሚገናኝ እንጂ ምንም ቁርኝት የለውም ....አንድ ጊዜ ሊቀ -ሊቃውንት መለስ እንዳለው ለተራራ ተራራማ ሌላ ቦታም ተራራ አለ ...ሸንተረርም እንዲሁ Laughing ኬኒያዊውም ; ህንዱም ; ብራዚሊያዊውም ; ፈረንሳዊውም ሁሉም የየራሱን ተራራና ሸንተር ይወዳል ...እና ይሔኔ ኢትዮጵያ ከነህዝቦቿ እስያ ውስጥ ሂማላያ አጠገብ ያለች ሀገር ብትሆን ኖሮ በየቀኑ ስለሂማላያ እንዘፍን ነበር .....በሂማላያ ፍቅር Laughing ስለዚህ የህዝቦችን ሀገርነት ካረጋገጥህ በኻላ ጋራ ሸንተረሬ ብትል ችግር የለውም ....የሚቀድመው ግን ከላይ እንደፃፍኩት "ኢትዮጵያ ማለት ህዝቦቿ እንደሆነች ማወቅና መተግበር ነው
_________________
“Meles Zenawi's passion was in abolishing poverty" Former Prime Minister of United Kingdom Gordon Brown
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ሳምራውው 33

ዋና ኮትኳች

Joined: 21 Jun 2007
Posts: 533

PostPosted: Wed Dec 12, 2012 1:27 am    Post subject: Reply with quote

አንተ ደነዝ እንዴት ተደርጎ ቢነገርህ ይገባሀል Question የባልና ሚስት ምሳሌ ጥሩ ነው ነገር ገን መፋታት ሲፈልጉ የእውነት ተፈጽሚ ይሆናል :: ነገር ግን የመገንጠል ጥያቄ ተፈጻሚ አልሆነም ነው የምልህ Rolling Eyes የምን ደንጋያይ
Quote:
ንፍጣም ነው
Laughing Laughing Laughing ለዛም ነው ህግ መሆን የለበትም የምልህ in the first place Exclamation

እንዲህ ነጥዬ ልጠይቅህ እስኪ አእምሮህ ልክ ሶፍት ዌሩ እንደተበላሸበት computer ብዙ ይዘባርቃል Laughing Laughing ብዙ ስለ ዘባረቀ ግን ሰራ ማለት አይደለም Embarassed Embarassed

አሁን ስራ አለብኝ በሌላ ጊዜ የምትቀዝነውን መልሼ አግትሀለህ Laughing Laughing Laughing
_________________
The love of money is the root of all evil.

ሳምራውው 33 የግጥም አርበኛ
ስንኝ ቋጣሪ በውብ አማርኛ ::
_________________
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
ቆቁ

ዋና አለቃ

Joined: 21 Sep 2003
Posts: 4564
Location: united states

PostPosted: Wed Dec 12, 2012 6:14 pm    Post subject: Re: ኢትዮጵያ ማነች ??? Reply with quote

Quote:
ዳግማዊ ዋለልኝ "]ሠላም ዋርካውያን

በኢትዮጵያ ታሪክና ፖለቲካ ውስጥም ሆነ በዚች ትንሿ ዋርካችን ; እጅግ መሰረታዊው ልዩነት "ኢትዮጵያ ማነች Question" የሚለው ጥያቄና አስተሳሰብ ነው ......እነሆ ለህይወት ስንቅ የሚሆን ጠቅለል ያለ ምልከታ Exclamation

1. የእጢዎቹ "ኢትዮጵያ "

በእጢዎቹ አስተሳሰብ "ኢትዮጵያ ማለት የአቢሲኒያን ርስት የሆነች ; የአቢሲኒያውያንን ባህል ; ቋንቋ ; ወግ የምትከተል ሀገር ነች ......ከዚህ ባለፈም የተረት ተረቱ "ሰለሞናዊነት " የበለጠ ኢትዮጵያዊ ያደርጋል ......በተጨማሪም "ስዩመ -እግዚአብሔር " በሚል ፈሊጥ የአንድ እምነት /ኦርቶዶክስ ክርስትና ጠባቂና አስፈፃሚ ነን ስለሚሉ "ኢትዮጵያ ማለት የአቢሲኒያና የኦርቶዶክስ ክርስትናን ባህልና እምነት የምትከተል ; አማርኛ ተናጋሪ ሀገር ናት

ይህ አገላለጽ የዞረ ድምር ነው
በነገስታቱ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ እምነትና ባህል እንደተደመሰሰ አድርጎ መቁጠር ቀደዳ ነው ::
ቨፊውዳል ስርዓት ለምን እንደዛ አልሆነም ለምን እንደዛ ሆነ ብሎ መዘላበድ ደንቆሮነት ነው ::
የፊውዳል ስርዓት ገባርነት ጭሰኝነት የመሳሰሉት ድህነቶች በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በመላው ዓለም የተከሰቱ ናቸው
በኢትዮጵያ የፊውዳል ስርዓት ከሌላው ክፍለ ዓለም ዘግየት በማለቱ ሌላው የኢትዮጵያ ችግር ነበር

ነገስታቱ በጂኦግራፊ ያስቀመጡዋት ኢትዮጵያ ነች አሁንም ሕዝቦቹዋን አቅፋ ኢትዮጵያ የምትባለው
የኦሮሞ ባህል እና ቁዋንቁዋ አልተደመሰስሰም
የትግራይ የአፋር የጉራጌ የመሳሰሉት የኢትዮጵያ ሕዝቦች ቁዋንቁዋ እና ባህል ፈጽሞ እንደተደመሰሰ አድርጎ ማቅረብ የጤባ ፖለቲካ ነው ::

በዛ ባልሰለጠነች ፊውዳል ኢትዮጵያ የተገኘው ዘዴ የኢትዮጵያን ሕዝብ በአንድ ቁዋንቁዋ ማስተማር እና በአንድ ሐይማኖት ማሳመን የሚል የፖለቲካ አስተሳሰብ ነበር :: ልክ እንደማንኛውም ክፍለ ዓለም ::
የወቅቱ የፖለቲካ መስመር እንደዛ ስለሆነ
የፊውዳል ስርዓት ሙዝየም ገብቷል ዳግማዊ ቢጩ ብህ ነገም ተነገወዲያም በዚህ ባለፈ ስርዓት እንደ አለሌ አህያ ያላዝናል ::

ፊውዳሊዝም የሚባል ስርዓት የለም
አትደጋግመው

አዲሱ ኢትዮጵያ የምትመሰረተው የፊውዳልን ስርዓት በማውገዝ እና በመራገም አይደለም የተቀበረን ነገር እንደገና ሕይወት ዘርቶ ማስነሳት የሱ የአንድዬ ስራ ብቻ ነው ወዳጄ ቢጩው

ለዳግማዊ ቢጩው ይህ ነገር ሳይገለጽለት ሳይሆን መበጨጩ ስለሆነ ብቻ ነው ያለፈ ነገር በመያዝ እንደ አበያ በሬ የሚያመነዥከው ::Quote:
"To be a 'genuine Ethiopian' one has to speak Amharic, to listen to Amharic music, to accept the Amhara-Tigre religion, Orthodox Christianity and to wear the Amhara-Tigre Shamma in international conferences. In some cases to be an 'Ethiopian', you will even have to change your name."

የዋለልኝ አጻጻፍ የሚያመለክተው በተለያዩ ኮንፈረንሶች እና በተለያዩ ኢትዮጵያን ይወክላሉ በሚባሉ ቦታዎች የሚታየው ባህላዊ አለባበስ የአማራና የትግራይ ዓይነት ነው ስለ ሓይማኖት ሲጠየቅ የትግራይ እና የአማራ እምነት ነው የሚገለጸው አባባሉ ስህተት የለበትም ነገር ግን

በኦሮሞ የሚኖሩ ሕዝቦች እምነታቸውን እና ባህላቸውን
በአፋር የሚኖር ሕዝቦች እምነታቸውናና ባህላችነውን
አልተነጠቁም ለመንጠቅም አልተቻለም :: እነጥቃለሁ ቢባልም አስቸጋሪ ነበር

የኦሮሞን የጋዳ ሲስተም በሚመለከት ከሆነ ደግሞ ወይም የአፋርን የእስልምና እምነት በሚመለከት ከሆነ ደግሞ
እስልምና ከኢትዮጵያ ነገስታት የመጣ ትእዛዝ አልነበረም

እስልምና ራሱ የሆነ ታሪክ አለው በአፋር ምድር በኦሮሞ ምድር ብቅ ሊል የቻለበት ምክንያት ::

የአፋር ሕዝብ ኦሪጂናልይ የእስልምና እምነት ተከታይ አልነበረም
የኦሮሞ ሕዝብ የእስልምና እምነት ተከታይ አልነበረም ::

የዋለልኝ አቀራረብ ከነገስታቱ ቤተ ሰብ ጋር ባለው የእንኪያ ሰላምታ ሁኔታ ነበር ::

ዋለልኝ ለምን የኢንተርናሺናል ኮንፈረንስ ጭንቅላቱ ውስጥ ገባ

ለመሆኑ ዋለልኝ በዛን ጊዜ የኦሮሞን ሕዝብ ከነገስታቱ ግቢ በስተጀርባ ምን እንደሚመስል ያውቅ ነበር ?

ለመሆኑ ዋለልኝ መኮንን በዛን ጊዜ የአፋር ሕዝብ ባህል ከነገስታቱ ግቢ በስተጀርባ ምን እንደሚመስል ያውቅ
ነበር ?

የዋለልኝ ጥያቄ የስልጣን ጥያቄ ነበር ?

አፋሮች ስልጣን ቢይዙ ኖሮ የአፋር ልብስና የአፋር ባህል በኢንተርናሽ Iናል ኮንፈረንስ ይታይ ነበር

ኦሮሞዎች ስልጣን ቢይዙ ኖሮ የኦሮሞ ልግስና ባህል በኢንተርናሺናል ኮንፈረንስ ይታይ ነበር

ይህንን አስመልክቶ ደርግ የሁሉም ሕዝቦች ባህላዊ ዘፈን በቲቪ እንዲታይ ያደርግ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነበር

የአፋር ሕዝብ የኦሮሞ ሕዝብ የጉራጌ ሕዝብ ባህልና አለባበስ በቴሌቪሽን ስለታየ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ከጭቆና ተላቀቁ ማለት ይሆን ?

የሚቀጥል [/u]
ፈላስፋው ቆቁ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post
Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 Hour
Goto page 1, 2, 3, 4, 5  Next
Page 1 of 5

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia