በትግራ በኩል የሚነሱ ጦርነቶች አዳዲስ አገሮች እንዲፈጠሩ ምክንያ የመሆኑ ጉዳይ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

በትግራ በኩል የሚነሱ ጦርነቶች አዳዲስ አገሮች እንዲፈጠሩ ምክንያ የመሆኑ ጉዳይ

Postby ቢተወደድ1 » Mon Mar 22, 2021 11:33 am

በትግራ በኩል የሚነሱ ጦርነቶች አዳዲስ አገሮች እንዲፈጠሩ ምክንያ ሲሆን እንደነበረ የታሪክ መዛግብቶች ያመላክታሉ፡፡ በአሁኑ ጦርነት ሱዳን ጎንደርን ወስዳ ትቀራለች ወይስ ትግራ የራሷን ሪፐብሊክ ትመሰርታለች? ገሃድ ሆኖ የሚታየው ጎንደር ቤኒሻንጉልን ጨምሮ የሱዳን ሲሆን ሳይታለም የተፈታው ሃቅ ደግሞ ትግራይ፤ አባይ ትግራይ፤ ሪፐብሊክ ሆና እንደምትወጣ ነው፡፡ ከዚህ በፊት እንዳልኩት፤ ኢትዮጵያ በአማራ እጅ ስትፈርስ ማየቱ ነው ምን ያህል እንደሚያስደስት ነው፡፡ ኦሮሞ ዝም ብሎ የሚያያቹህ እንዳይመስላቹህ፤ የቤቱን ስራውን ጨርሶ እየተጠባባቀ ነው፡፡ አፋርና ሶማሌን በየት በኩል ልትዛመዷቸው ይሆን? ይሄ መበታተን ሳይሆ መበጣጠስ እንለዋለን፡፡ በፈረንጆቹ አባባል beyond repair.
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 488
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: በትግራ በኩል የሚነሱ ጦርነቶች አዳዲስ አገሮች እንዲፈጠሩ ምክንያ የመሆኑ ጉዳይ

Postby ቢተወደድ1 » Tue Apr 06, 2021 1:40 pm

ሶማሊ ክልል አገር ለመሆን ዳርዳር ማለቱን የሚገልጽ ደብዳቤ ለምርጫ ቦርድ አቅርቧል፡፡
አለቅላቂዎች ለዚህ ምን ትላላቹህ?
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 488
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: በትግራ በኩል የሚነሱ ጦርነቶች አዳዲስ አገሮች እንዲፈጠሩ ምክንያ የመሆኑ ጉዳይ

Postby ቢተወደድ1 » Wed Apr 14, 2021 12:24 pm

ሃቅ ያንቃል፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 488
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: በትግራ በኩል የሚነሱ ጦርነቶች አዳዲስ አገሮች እንዲፈጠሩ ምክንያ የመሆኑ ጉዳይ

Postby ቢተወደድ1 » Mon Apr 19, 2021 10:09 am

ያልነበሩት ለእውቅና ጦር ማንሳት ይጀምራሉ፤ እነጂቡቲ ቂቂቂቂ
ከዚህ በላይ ውርደት ከየት ይመጣል?
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 488
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests