ወቅታዊ ዜናዎች ፡ ፡ በተባራሪ ከመስማት ከምንጩ መስማት ሙሉ ያደርጋል፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ወቅታዊ ዜናዎች ፡ ፡ በተባራሪ ከመስማት ከምንጩ መስማት ሙሉ ያደርጋል፡፡

Postby ክቡራን » Tue Mar 30, 2021 2:42 am

የወ/ሮ ሚፊሪያት ከማል ልጆች በጥይት ተመቱ ተብሎ የተሰራጨው ወሬ ውሸት መሆኑ ተገለጸ፡፡ የወይዘሮዋ የግል ጠባቂዎች ግን አላመለጡም ይላል ዜናው፡፡ ሙሉውን ያንብቡ፡፡
https://youtu.be/YuHJ69tENtM
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወቅታዊ ዜናዎች ፡ ፡ በተባራሪ ከመስማት ከምንጩ መስማት ሙሉ ያደርጋል፡፡

Postby ክቡራን » Tue Mar 30, 2021 9:06 am

ይቺ ሴትዮ 'ኮ በተፈጥሮዋ ሆደ ቡቡና ድንጉጥ ናት፡፡ ባለፈው ላሪፉ ጠ/ ሚ የድጋፍ ሰልፍ ተብሎ የወጣበት ጊዜ ( ሃሪፉ ሰውዬ ራሱ አቀናበረው በሚባለው ሪችት ላይ) ሪችቱ ሲተኮስ እንደ በቅሎ ደንብራ ከስቴጁ ላይ የተነሳችው እሷ ነበረች፡፡ ላይቭ ይተላለፍ ስለነበር ሁሉም አይቶታል፣ ሃሜት አይደለም፡፡ ክፋቱ ደግሞ ሃሪፉ ጠ/ሚ/ ር እሷን ወስዶ የደህንነት ፣ የሰላምና የፖሊስ ኮሚሽን መ/ ቤትን በበላይነት እንድትመራ ማድረጉ ነው፡ አሁን ደግሞ በግል ጠባቂዎቿ ያልታሰበ ድንገተኛ አደጋ ደንግጣ ስልክ ሁሉ አታነሳም አሉ፡፡ ዋናው ሰውዬም ሲደውልላት
" ኮቪድ ምልክት ታይቶብኛል ራሴን አግሌያለሁ"
ቂቂቂቂ...
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወቅታዊ ዜናዎች ፡ ፡ በተባራሪ ከመስማት ከምንጩ መስማት ሙሉ ያደርጋል፡፡

Postby ክቡራን » Wed Mar 31, 2021 3:04 pm

ውድ መእምናን መረጃ ሙሉ ያደርጋል፡፡ ደግሞ ፈረንጆቹ እንደሚሉት ከፈረሱ አፍ ሲሆን!!
https://youtu.be/fD5paYDsUig
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወቅታዊ ዜናዎች ፡ ፡ በተባራሪ ከመስማት ከምንጩ መስማት ሙሉ ያደርጋል፡፡

Postby ክቡራን » Wed Mar 31, 2021 3:12 pm

የውጭ ጉዳይ ሚ/ ር ቃለ አቀባይ ምናምን ሙፍቲ ደሞ የኤርትራ ጦር ኢትዮጵያ ውስጥ ስለ መግባቱ ምንም መረጃ የለኝም ፣ ማንም ምንም የንገረኝ ነገር የለም አለውና አረፈው፡፡ ሌቦች ሲስረቁ አይጣሉም መረጃ ሲከፋፈሉ ግን እረስ በርስ ይፋጃሉ፡፡ ( ጥቅስ የኔ ) ፡፡
ማወቅ ሙሉ ያደርጋል፣ ለማወቅ ማንብብና ማድመጥ ደሞ ግድ ይላል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወቅታዊ ዜናዎች ፡ ፡ በተባራሪ ከመስማት ከምንጩ መስማት ሙሉ ያደርጋል፡፡

Postby ክቡራን » Sun Apr 04, 2021 2:08 am

ማንነቱ ያልታወቀ ሃይል ኤርትራ ውስጥ ባሉ የኢትዮጵያ ወታደሮች ላይ ጥቃት አደረገ፡፡ ክቡር ጠ/ሚ/ር አቢይ አንድም የኤርትራ ወታደር ኢትዮጵያ ውስጥ አልገባም እንዳላሉ ሁሉ የታጠቀ የኢትዮጵያ ወታደር ኤርትራ ውስጥ ስለመኖሩ ትንፍሽ አላሉም ነበር፡፡ አጋራቸው የሻእቢያው መሪም ስለዚህ ጉዳይ ለማንም ምንም አላሉም ነበር፡፡ መርዶው ግን አሁን ተሰማ፡፡ ያድምጡት፡፡ መረጃ ከነ ማስረጃው ሙሉ ያደርጋል፡፡
https://youtu.be/xBeKT9Bt8x8
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወቅታዊ ዜናዎች ፡ ፡ በተባራሪ ከመስማት ከምንጩ መስማት ሙሉ ያደርጋል፡፡

Postby ክቡራን » Sun Apr 04, 2021 4:18 pm

መጣን ደሞ ትንታጎቹ መሬት ጠብ የማትል ዜና ይዘን!! አረ አሜን በሉ መእምእናን፡፡ ዛሬ ደሞ ካማራው እልቂት በስተጀርባ ያሉ አማሮችን እንመለከታለን፡፡ እነማን ናቸው ?? አዳምጡ፡፡ ማዳመጥ ከእውቀት ጥግ ፣ ከመረጃ ጫፍ ያደርሳል፡፡ እኛ ጋ በመረጃና በማስረጃ ነው ፡፡ በመሰለኝና በደሳለኝ የሚነገር ዜና የለም፡፡
https://youtu.be/EaBIXvaZxDU
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወቅታዊ ዜናዎች ፡ ፡ በተባራሪ ከመስማት ከምንጩ መስማት ሙሉ ያደርጋል፡፡

Postby ክቡራን » Mon Apr 12, 2021 4:18 am

የእለቱ ዜናዎች ከመጥመቂያው ፣ ከሰፈፉ !! እንደወረደ ( ዘ ፋክት ኦን ዘግራውንድ!! )
አዳምጠው አባቱ !! ፈጣሪ እውነቱን አንድ ቀን ያሳይህ ይህናል !! ተስፋዬ አይሞትም፡፡

https://youtu.be/S9lbQvYAh5s
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወቅታዊ ዜናዎች ፡ ፡ በተባራሪ ከመስማት ከምንጩ መስማት ሙሉ ያደርጋል፡፡

Postby ክቡራን » Wed Apr 14, 2021 5:01 pm

ኢትዮጵያን ለሁለተኛ ጊዜ ዮጎበኙት ያውሮጳው ህብረት መላክተኛ የትግራይ ጉዳይ ተባብሷል አሉ፡፡ ጠ/ ም/ ር አቢይ መሀመድ "እነዚ ያውሮጳ መልክተኞች ሆኑ አሜሪካኖች እዚህ ሲመጡ በትግራይ ያለው ሁኔታ የተረጋጋ መሆኑንና የኛንም አያያዝ አድንቀው ይነግሩንና ወጣ ሲሉ ግን ምን እንደሚነካቸው አይታወቅም መጥፎ መጥፎውን ያወራሉ" ማለታቸው ቡዙዎችን አስቋል፡፡ ማድነቃቸውን ማን አወቀ ? ይላሉ ያራዳ ልጆች !! ድንጋይ ቢያደናቅፍህ ጥፋቱ የድንጋዩ ነው ይላሉ ፣ ተመልሶ ያው ድንጋይ ቢያደናቅፍህ ግን ድንጋዩ አንተ ነህ ይላሉ አነዚሁ ያራዳ ልጆች፡፡ ዝርዝሩ ከስር አለ መእምናን፡፡
https://youtu.be/_ko3-V-HZDo
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወቅታዊ ዜናዎች ፡ ፡ በተባራሪ ከመስማት ከምንጩ መስማት ሙሉ ያደርጋል፡፡

Postby ክቡራን » Thu Apr 15, 2021 8:47 am

ባክሱምና ባድዋ መሳሪያ በሌላቸው ንጹሃን ላይ ስለተፈጸመው ግድያና መንግስት የራሱ ዜጎችን መገደሉን አስመልክቶ የሰጠውን የክህደትና የድመሰሳ ዜናዎችን በተመለከተ መረጃዎች ከሰፈፉ ካፉ ላይ ይዠ ቀርቤአለሁ ውድ መእምናን፡፡
ድንጋይ ቢያደናቅፍህ ጥፋቱ የድንጋዩ ነው ፣ ያው ድንጋይ ሁለተኛ ቢያደናቅፍህ ድንጋዩ አንተ ነህ ይላሉ ሊቃወንተ -አበው፡፡
ይሀው መረጃው፡፡

https://youtu.be/4eYAI6vAoWI
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests