4 የሻእቢያ ጄኔራሎች ተገድለው ተገኙ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

4 የሻእቢያ ጄኔራሎች ተገድለው ተገኙ

Postby ቢተወደድ1 » Fri Apr 09, 2021 1:04 pm

4 የሻእቢያ ጄኔራሎች ተገድለው የተገኙት በአዲግራት ከተማ ብርጭቆ ፋብሪካ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡ ለክስተቱ ቅርበት ያላቸው ምንጮት እንዳሉት፤ ትግራይ ውስጥ የተጀመረው ጦርነት ያሰቡት ያንህል ባለመሳካቱና የደሕንነታቸው ጉዳይ ጥያቄ ዉስጥ በመግቱ ቅራኔያቸውን ለበላዮቻቸው ባሳወቁበት ወቅት በጠባቂዎቻቸው እርምጃ እንዲወሰድባቸው የተደረገው፡፡ ይህ ዜና አስመራ ከተማ እንደደረሰም በከተማዋ ውስጥ ክፉኛ የስነ ልቦና ረብሻ ፈጥሮ እንደነበር ታውቋል፡፡ ለዉያኔም ስራ አቀለሉለት፡፡
ትግራይ ረመጽ እያ፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 488
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: 4 የሻእቢያ ጄኔራሎች ተገድለው ተገኙ

Postby ቢተወደድ1 » Wed Apr 14, 2021 1:05 pm

በጠቅላላ 24 የሚጠጉ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች በኮሮና እንደተሰዉ የኤርትራው ቲቪ ዘግቧል፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 488
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: 4 የሻእቢያ ጄኔራሎች ተገድለው ተገኙ

Postby ክቡራን » Thu Apr 15, 2021 4:26 pm

እኔ የምለው ኮረና እየመረጠ ነው እንዴ ኮለኔሉንና ጄኔራሉን ብቻ የሚገድለው ? ቂቂቂቂ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 5 guests