የተገደሉትን የኤርትራ አዛዦች ባካል ብቻ ሳይሆን በስም አውቃቸዋለሁ፣ተማራኪው የኤርትራ ወታደር!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የተገደሉትን የኤርትራ አዛዦች ባካል ብቻ ሳይሆን በስም አውቃቸዋለሁ፣ተማራኪው የኤርትራ ወታደር!

Postby ክቡራን » Sat Apr 10, 2021 2:03 pm

የአርብአተ አስመራው ወጣት ወታደር ሮድሃሚን የማነ ሃይሌ የተደበቀውን እውነት ዘረገፈው፡፡
https://youtu.be/26I6g6GnbhU
Last edited by ክቡራን on Sat Apr 10, 2021 3:30 pm, edited 1 time in total.
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የተገደሉትን የኤርትራ አዛዦች ባካል ብቻ ሳይሆን በስም አውቃቸዋለሁ፣ተማራኪው የኤርትራ ወ

Postby ክቡራን » Sat Apr 10, 2021 3:29 pm

ተጋሩ አልቆላቸዋል ሁሉንም እናጠፋቸዋለን ፣ በተለይ ደብረጽዪንን በቅርብ እንይዘዋለን፣ የተወሰድብንን መሬትንም እናስመልሳለን እያለ ወደ ውጊያው እንድንሄድ የሚመራን አዛዣችን ስሙ ሸሪፎ ይባላል፡፡ ድንገት ማን እንደመታው ሳይታወቅ የተናገረውን ሳይጨርስ ባንገቱ ጥይት ገባ ፡፡ ወድቆ ሲንፈራፈር ሁላችንም ደነገጥን፣ በዚህ ጊዜ እጄን መስጠት እንዳለብኝ ወሰንኩ፣ ከተያዝኩ ምንም እንደማያደርጉኝ እርግጠኛ ነበርኩ ፣ ሳላስበው ግን አንድ ጥይት አጠገቤ ሲወድቅ ልሞት እችላለሁ ብዬ ፍርሃት ወረደብኝ፡፡ እጄን ወደ ላይ መስቀሌን ያዩት የትግራይ ሃይሎች ግን ደግፈው አነሱኝ፡፡
ማን ያርዳ የነበረ ፣ ማን ያውራ የቀበረ!!
መስማትና መደመጥ ያለበት እውነት፡፡

https://youtu.be/26I6g6GnbhU
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የተገደሉትን የኤርትራ አዛዦች ባካል ብቻ ሳይሆን በስም አውቃቸዋለሁ፣ተማራኪው የኤርትራ ወ

Postby ክቡራን » Sat Apr 10, 2021 5:53 pm

እነሱ የገነቡትን ህንጻ እኛ አወደምነው!! " የኤርትራው የጦር አዛዥ ካለው የተወሰደ፡፡ ማንም ሰው የኤርትራን ጦር ትግራይ መግባቱን ዛሬ ሊክድ እይችልም፡፡ እድሜ ለክቡር ጠ/ ሚ/ራችን !! ዳንኤል ክብረት እንኳን ምነው ምላሴን በቆረጠው ብሏል ቂቂቂ፡፡ እውነት ትመነምን ይሆናል ግን አትቀበርም፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የተገደሉትን የኤርትራ አዛዦች ባካል ብቻ ሳይሆን በስም አውቃቸዋለሁ፣ተማራኪው የኤርትራ ወ

Postby ክቡራን » Sun Apr 11, 2021 4:11 am

በፕሮግረሲቭ መሪዎችና በፓወር ሞንገር መሪዎች መካከል ያለውን ልዩነት ለማጥናት ወጣት ሮድሃሚን የማነ ሀይሌ ጥሩ ምሳሌ ይሆናል፡፡ ህዝቡን የሚወድ መሪ ሮድሃምኒን ጠመንጃ እንዲይዝ ሳይሆን የሚይደርገው ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ ፣ ኢንጂነሪንግ ፣ ማቲማቲክስ የሚማርበትን መንገድ ያመቻችለት ነበር!! ( ሮድሃሚን የ16 አመት ልጅ መሆኑን ልብ ይሏል !! ) "አገር ማለት ተራራው አይደለም!! አገር ማለት ህዝብ ነው" ይል ነበር ክቡር ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ፡፡በሰው ሃገር ምን አገባኝ እንጂ ኢሳያስ የሚገዛትን ሃገር ኤርትራንና ህዝቧን ይወዳል?? ቂቂቂ !!
መሰማትና መደመጥ ያለበት!!
ማን ያወራ የነበረ ፣ ማን ያርዳ የቀበረ!!
https://youtu.be/26I6g6GnbhU
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የተገደሉትን የኤርትራ አዛዦች ባካል ብቻ ሳይሆን በስም አውቃቸዋለሁ፣ተማራኪው የኤርትራ ወ

Postby ክቡራን » Mon Apr 12, 2021 4:42 am

ማስተካከያ አለ ይላሉ ኢትዮ ፎረሞች፡፡ የተወደዳችሁ ተከታታዮቻችን፣በዚህ ቪዲዮ ላይ ሮዲአሚን ስለ ጓደኞቹ ሲናገር ''አንዱ ከትግራይ ነው'' በሚል የተነበበው ትግረ በሚል እንዲደመጥ ከይቅርታ ጋር እንገልፃለን። ትግረ ኤርትራ ውስጥ የሚኖር ያንድ ጎሳ ስም ነው ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የተገደሉትን የኤርትራ አዛዦች ባካል ብቻ ሳይሆን በስም አውቃቸዋለሁ፣ተማራኪው የኤርትራ ወ

Postby ክቡራን » Tue Apr 13, 2021 10:14 am

መቼም በየቦታው እውነት ተናጋሪዎች፣ ለሃቅ መስካሪዎች፣ ለህሊናዎች ተገዥዎች አይጠፉም ፡፡ የአርባእተ አስመራው ሮድሃም ን አንዱ ነው ፡፡
ተባረክ፡፡
መሰማትና መደመጥ ያለበት!!
ማን ያወራ የነበረ ፣ ማን ያርዳ የቀበረ!!

https://youtu.be/26I6g6GnbhU
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የተገደሉትን የኤርትራ አዛዦች ባካል ብቻ ሳይሆን በስም አውቃቸዋለሁ፣ተማራኪው የኤርትራ ወ

Postby ክቡራን » Tue Apr 13, 2021 10:47 am

ካስር አስመሳይ ቄስ ወይንም ፓስተር ፣ ወይንም ሸኪ ፣ ወይንም የሶሻል ሚዲያ አክቲቪስት አንድ ሮድሃሚን እውነቱን አፈረጠው፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የተገደሉትን የኤርትራ አዛዦች ባካል ብቻ ሳይሆን በስም አውቃቸዋለሁ፣ተማራኪው የኤርትራ ወ

Postby ክቡራን » Tue Apr 13, 2021 11:23 am

ከሮድሃሚን ጋራማ በቀላሉ አንፋታም ፡፡ ቅን ኤርትራውያን ወጣቶች አሁንም ይኑርልን፡፡ ይብዙልን፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የተገደሉትን የኤርትራ አዛዦች ባካል ብቻ ሳይሆን በስም አውቃቸዋለሁ፣ተማራኪው የኤርትራ ወ

Postby ክቡራን » Tue Apr 13, 2021 3:48 pm

ሮድሃምሂን አንተ እኮ ቅዱስ ነህ ለምን ? እውነትን ትናገርክ!! ወደ መቃብር አፋፍ አንዱ ግሩ የገባ የ 70 አመት ሼባ ሲዋሽ ( አስመሮምን ልብ ይሏል) አንተ ግንእውነቱን ላለም ተናገርክ፡፡ ህጻናትን ወደኔ ይመጡ ዘንድ ተዉአቸው ያለው ላንተና ላንተ መሰሎች ሲሆን ለዋሾቹ የ70 አመት ተረኞች ደግሞ እናንተ የእፉኚት ልጆች እንዳላቸው በትክክል ከዚህ ማየት ይቻላል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests