አቶ ደመቀ ያውሮጳን ልዩ መላክተኞች ተማጸኑ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አቶ ደመቀ ያውሮጳን ልዩ መላክተኞች ተማጸኑ፡፡

Postby ክቡራን » Mon Apr 12, 2021 4:28 am

"ሱዳን በሃይል የያዘችብንን መሬት እንድትመልሰልን አለም ሊረዳን ይገባል፣ ምነ ዝም አላችሁ ፣ ነገ እኮ በዚህ ከቀጠሉ " ጎንደር ፣ ጎንደር ፣ የቴድሮስ ሃገር " ብለን የምንዘፍንላትን ጎንደርን ልናጣት እንችላለን፣ እረ ሱዳኖችን ሃይ በሏቸው!!" ብለው ለኖርዌይ ልዩ መልክተኛ ያቀረቡትን ልመና ኢትዮ ፎረሞች አቅርበዋል፡፡ "በዲፖሎማሲ ከተሸነፍክ በመሬትም ተሸንፍሃል" ይል ነበር ክቡር ጠ/ ሚ/ መለስ ዜናዊ ፡፡
ከሰፈፉ፣ ካፎቱ፣ ከማሯ ውድ መእምናን ፣ እኔ በተፈጥሮዬ የማንቆርቆሪያ ጠጅ አልወድም ፣ !!

https://youtu.be/S9lbQvYAh5s
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: አቶ ደመቀ ያውሮጳን ልዩ መላክተኞች ተማጸኑ፡፡

Postby ክቡራን » Tue Apr 13, 2021 10:08 am

ባንድ ወቅት ህወሓት የጎንደርን መሬት ለሱዳን አሳልፎ ሰጠ በሚል አካውንታት ሁሉ ሳይቀር ድንበር አስመላሽ በሚል ተደራጅቶ ፌስ ቡክንና ሶሻል ሚዲያን አጨናንቆት እንደነበር አስታውሳለሁ ፡፡ ዶክተር አክሎግ ቢራራ የሚባል ጡረተኛ ኢኮኖሚስት የዚህ ድንበር አስመላሽ ዋና ተዋናይ እንደነበር ትዝ ይለኛል፡፡ ዛሬ ሱዳኖቹ ጠፍ የሆነውን የሱዳን መሬት በሰይድ ከሊፋ ዘፈን እየዘፈኑ ( ጠይና ይስጥልን እንደምን ናችሁ ከሱዳን መጣን ልናያችሁ) እያሉ ሲወስዱት እነ ቢራራ የት በረሩ ?ቂቂቂቂ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: አቶ ደመቀ ያውሮጳን ልዩ መላክተኞች ተማጸኑ፡፡

Postby ክቡራን » Tue Apr 13, 2021 10:43 am

ለምንድነው ግን ያቶ ደሜን ተክለ ሰውነት ሳይ ከፖሎቲካ ስብእናቸው በላይ የጎጃም ጤፍ ነጋዴነታቸው ጎልቶ የሚታየኝ ? እስኪ በደንብ እዩአቸውና አስተያየት ስጡበት፡፡ ቂቂቂቂ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests