ቀይ ሽብር ለዘላለም ይኑር ብለው ቋሚ ስራ ሊያደርጉት እኮ ነበር...

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ቀይ ሽብር ለዘላለም ይኑር ብለው ቋሚ ስራ ሊያደርጉት እኮ ነበር...

Postby ክቡራን » Mon Apr 12, 2021 10:25 am

ነቢዩ ስብሃት በሱና በጏደኞቹ ላይ ያለፈውን ግፍና መከራ ለሚዲያ አቅርቦታል፡፡ ጊዜ ይዘገይ ይሆን እንጂ ዛሬ በግፍ የገደልካቸውን ሰዎች የሚበቀልህና ለፍርድ የሚያቀርብህ ትውልድ አለ ፣ የትም አታመልጥም!! ይላል ነቢዩ፡፡ እነሆ ያለውም እውነት ሆነ ፣ ቱፋ ( ከፈለኝ አለሙን ) እሱና ጏደኞቹ ለፍርድ አደባባይ አቀረቡት፡፡ ማነህ ባለ ተራ?? !!
https://youtu.be/vTAxAcCe7MU
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ቀይ ሽብር ለዘላለም ይኑር ብለው ቋሚ ስራ ሊያደርጉት እኮ ነበር...

Postby እንድሪያስ » Mon Apr 12, 2021 7:20 pm

የለጠፍከው ቪዲዮ ከርዕሱ ጋር አይገናኝም .....አስተካክለው።
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1826
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Re: ቀይ ሽብር ለዘላለም ይኑር ብለው ቋሚ ስራ ሊያደርጉት እኮ ነበር...

Postby ክቡራን » Tue Apr 13, 2021 9:59 am

እንዴት ነው ከርእሱ ጋር የማይገናኘው ? እስኪ አንተ አስተካክለህ ጻፍልኝ፣ ምናልባት እኔ ያላየሁት አንተ ደሞ የተረዳሀው ሊኖር ይችላል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests