መፍትሄው ትግራይን ከኢትዮጵያ መገንጠል ነው! የኢትዮጵያ ህዝብ ምን እዳ አለበት ?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

መፍትሄው ትግራይን ከኢትዮጵያ መገንጠል ነው! የኢትዮጵያ ህዝብ ምን እዳ አለበት ?

Postby ኳስሜዳ » Mon Apr 12, 2021 7:49 pm

የትግራይ ፖለቲከኞች ለኢትዮጵያውያን ካንሰሮች ናቸው! ባንዳነት ከጥንት ጀምሮ ባህላቸው ስለሆነ ለኢትዮጵያ የሚያዋጣት ከነሱ መገንጠል ነው። አክቲቪስት ስዩም ተሾመ
https://www.youtube.com/watch?v=lMEAQJQj9Ms
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3000
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: መፍትሄው ትግራይን ከኢትዮጵያ መገንጠል ነው! የኢትዮጵያ ህዝብ ምን እዳ አለበት ?

Postby ኳስሜዳ » Tue Apr 13, 2021 10:30 am

ሌባ ጣት ገማችኝ ብሎ ቆርጦ ይጣላል ወይስ ግማቱን ሙልጭ አድርጎ አጥቦ ቆሻሻውን መድፋት? አልያም infection ታስተለልፋለች ብሎ ፈርቶ ተቆርጣ መጣል?

ስዩም ተሾመን እንዳልፈርድበት ትግሬዎች እራሳቸው ገመዱን በአንገታቸው አጥለቀዋል ፡ ትግሬ በተሰበሰበብት ዐደባባይ ሁሉ ባለ ፩ ኮከብ ይቻይና ባንድራ ይዞ ነው የምታየው። አረንጓደ ብጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ ይዞ ትግሬ ሰልፍ ቢወጣ ችግራቸውን አዳምጥ ነበር ግን ይህን ሁነው ሳይ የአገሬ ሰው አልመስልህ አሉኝ።

ኳስሜዳ wrote:የትግራይ ፖለቲከኞች ለኢትዮጵያውያን ካንሰሮች ናቸው! ባንዳነት ከጥንት ጀምሮ ባህላቸው ስለሆነ ለኢትዮጵያ የሚያዋጣት ከነሱ መገንጠል ነው። አክቲቪስት ስዩም ተሾመ
https://www.youtube.com/watch?v=lMEAQJQj9Ms
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3000
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: መፍትሄው ትግራይን ከኢትዮጵያ መገንጠል ነው! የኢትዮጵያ ህዝብ ምን እዳ አለበት ?

Postby ኳስሜዳ » Tue Apr 13, 2021 11:08 am

እስከ አሁን እንደ አገር የቆየነው በቀደምት አባቶቻችን መልካም ቅርስ እና የወግ ባህል ድር ጥሪት አስሮን እንጅ የ፴ ዓመትታ ማዕበል አጥፍቶ ጨርሶን ነበር። ደግሞስ ዐይቡን ሲያዩት አጓቱን ጨረሱት እንዳይሆን ብቻ እፈራለሁ። አሁን የጥንቱ ውርስ ጥሪት በሰፊው ህዝብ ዘንድ ተሟጧል ስለዚህ ለብዙ ትግሬዎች የምመክረው ይኸ ዕብደት ይብቃችሁ ኢትዮዽያን ለመጉዳት ማሰባችሁ በላያችሁ ላይ ልብሳችሁን እሳት ማቃጠል ነው ። በጥባጭ ሙሉ ለሙሉ ያለው ትግሬ ውስጥ ነው። ኦሮሞን ብጥብጥ ያስተማረው ትግሬ ነው። አንድ አመለኛ በሬ ካለ የቤቱን በሬ ሁሉ ዐመለኛ ነው የሚያደርገው ። አገር ዜጋ እኩል ተጠምዶ ሲስብ ነው የሚቀናው። እምቢ አልስብም አላርስም ያለ ሰነፍ ደግሞ ይቀጣል ይገረፋል ከጠናም ይሸጣል።
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3000
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests