ዘንድሮ እንደ ትህነግ ፊልም የሰራ የለም!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ዘንድሮ እንደ ትህነግ ፊልም የሰራ የለም!

Postby ኳስሜዳ » Tue Apr 13, 2021 9:54 am

የትህነግ ታጣቂ ስራው መዋጋት ብቻ ሳይሆን ሰቅጣጭ ፊልም መስራት ነው። የኤርትራንና የኢትዮጵያን ሰራዊት መለዮ እየለበሰ ንፁሃንን እየገደለ ፊልም ይቀርፃል። ባለፈው መከላከያ ሰራዊቱ ፈፀመው ተብሎ በሃሰት የተሰራው የዚህ አምሳያ ነው። የኤርትራን ሰራዊት መለዮ አልብሰው ጡት አስቆርጠው ፊልም ሊሰሩ እንደሞከሩት ሁሉ ሌላውን የጭካኔ ድራማም ሰርተዋል።
Image
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3000
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ዘንድሮ እንደ ትህነግ ፊልም የሰራ የለም!

Postby ኳስሜዳ » Tue Apr 13, 2021 10:04 am

የትህነግ ታጣቂዎች የጭካኔ ድራማውን በስልካቸው ለመቅረጽ ጥረት ሲያደርጉ ስደተኞች ማምለጣቸውና ይህ ልጅም ሲያመልጥ መመታቱ ነው የተገለፀው። መረጃውን ያጋራችው በስደተኞች ጉዳይ ባለሙያ ነች።
Image
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3000
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ዘንድሮ እንደ ትህነግ ፊልም የሰራ የለም!

Postby ኳስሜዳ » Tue Apr 13, 2021 10:23 am

Image
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3000
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ዘንድሮ እንደ ትህነግ ፊልም የሰራ የለም!

Postby ኳስሜዳ » Tue Apr 13, 2021 11:13 am

https://twitter.com/NahomAbraham14/stat ... 5225145345
ኳስሜዳ wrote:የትህነግ ታጣቂ ስራው መዋጋት ብቻ ሳይሆን ሰቅጣጭ ፊልም መስራት ነው። የኤርትራንና የኢትዮጵያን ሰራዊት መለዮ እየለበሰ ንፁሃንን እየገደለ ፊልም ይቀርፃል። ባለፈው መከላከያ ሰራዊቱ ፈፀመው ተብሎ በሃሰት የተሰራው የዚህ አምሳያ ነው። የኤርትራን ሰራዊት መለዮ አልብሰው ጡት አስቆርጠው ፊልም ሊሰሩ እንደሞከሩት ሁሉ ሌላውን የጭካኔ ድራማም ሰርተዋል።
Image
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3000
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ዘንድሮ እንደ ትህነግ ፊልም የሰራ የለም!

Postby ኳስሜዳ » Tue Apr 13, 2021 11:30 am

https://twitter.com/EastAfricaHouse/sta ... 9749209089
ኳስሜዳ wrote:የትህነግ ታጣቂ ስራው መዋጋት ብቻ ሳይሆን ሰቅጣጭ ፊልም መስራት ነው። የኤርትራንና የኢትዮጵያን ሰራዊት መለዮ እየለበሰ ንፁሃንን እየገደለ ፊልም ይቀርፃል። ባለፈው መከላከያ ሰራዊቱ ፈፀመው ተብሎ በሃሰት የተሰራው የዚህ አምሳያ ነው። የኤርትራን ሰራዊት መለዮ አልብሰው ጡት አስቆርጠው ፊልም ሊሰሩ እንደሞከሩት ሁሉ ሌላውን የጭካኔ ድራማም ሰርተዋል።
Image
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3000
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ዘንድሮ እንደ ትህነግ ፊልም የሰራ የለም!

Postby ኳስሜዳ » Tue Apr 13, 2021 2:54 pm

እንግዲህ ይሄን የወያኔ ቆሻሻነት ስሙ በአልሜዳ ጨርቃጨርቅ ያሰሩትን የኤርትራውያን ዮኒፎርም ወስደው በትግራይ የነበሩ የኤርትራን ስደተኞች በግድ እያስለበሱ አስገድደው ወንጀል ሲያሰሯቸው ነበር ትለናለች ናታሊያ የነሱ ቆሻሻነት ተነግሮ አያልቅም ወጣም ወረደ እውነት ተሸፍና አትቀርም የሚጠይቋቸውን አናደርግም ሲሉ በግፍ ይገሏቸው ነበር ስለዚህ የሚኖሩ የሚተርፉ እየመሰላቸው ስንቶች በኤርተራ ሰራዊት ዮኒፎርም ግፍ እንደሰሩ መገመት ቀላል ነው አይ ወያኔ በዚህ ዘመን አመድ ያደረገሽ የሰው ኃይል አይደለም እግዚአብሔር በቃችሁ አበዛችሁት ስላላችሁ እሱ ነው።

እስከመጨረሻ ይበቀላችሁ።
Image
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3000
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ዘንድሮ እንደ ትህነግ ፊልም የሰራ የለም!

Postby ኳስሜዳ » Tue Apr 13, 2021 6:51 pm

Image
ኳስሜዳ wrote:የትህነግ ታጣቂ ስራው መዋጋት ብቻ ሳይሆን ሰቅጣጭ ፊልም መስራት ነው። የኤርትራንና የኢትዮጵያን ሰራዊት መለዮ እየለበሰ ንፁሃንን እየገደለ ፊልም ይቀርፃል። ባለፈው መከላከያ ሰራዊቱ ፈፀመው ተብሎ በሃሰት የተሰራው የዚህ አምሳያ ነው። የኤርትራን ሰራዊት መለዮ አልብሰው ጡት አስቆርጠው ፊልም ሊሰሩ እንደሞከሩት ሁሉ ሌላውን የጭካኔ ድራማም ሰርተዋል።
Image
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3000
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 3 guests