የታወቀው ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ጸጋዬ አቢይ አህመድ ያፈሙዝ ፍቅረኛ ነው ይላል፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የታወቀው ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ጸጋዬ አቢይ አህመድ ያፈሙዝ ፍቅረኛ ነው ይላል፡፡

Postby ክቡራን » Tue Apr 13, 2021 10:37 am

ቀጠል አድርጎም የጭፍጨፋ ሱሰኛ ነው ሲል ይገልጸዋል፡፡ እስኪ የህግ ባለሙያውና ጋዜጠኛው ቴዎድሮስ ጸጋዬ ወደዚህ ድምዳሜ ላይ ለምን እንደደረሰ አብረን እንስማው፡፡ መስማትና ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል፡፡ አለመስማትና አለማንበብ እንደ ወዳጄ ፍልፍሉ የእውቀት ምች ያስመታል፡፡ አብረን እንስማው፡፡
https://youtu.be/E4a6GG7Oo_A
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የታወቀው ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ጸጋዬ አቢይ አህመድ ያፈሙዝ ፍቅረኛ ነው ይላል፡፡

Postby ክቡራን » Tue Apr 13, 2021 11:16 am

Luggage እና የእቃ መያዣ ቦርሳዎችን በጥይት ልክፈት ካልክ በሽታው አንተ ጋ ነው ያለው ይላል ቴዲ! የዚህን አባባል ኮንቴክስት በደንብ ለማብላላት ህሊና ያለው አንባቢ ግድ ይላል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8825
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 5 guests